Ethiopia || ማሞ እና ማሚቱ ከተማ ገቡ አስቂኝ ድራማ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 2.8K

  • @fatuma381
    @fatuma381 8 หลายเดือนก่อน +757

    የዛን የበረት ፣ አፍ የብርሽን ፣ ዩቱብ እንደዚህ ለፍተሽ ነበር ያሳዴግሽለት አሁን ብርት ፣ አፍ ተዝረከረከችበት ፍቅርዬ አብሽሪ ወዴ ፊት ተራመጅ በልጠሽ ተገኝ❤❤❤❤❤❤❤

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 8 หลายเดือนก่อน +11

      እኮ😢

    • @SamerTube-w8o
      @SamerTube-w8o 8 หลายเดือนก่อน +33

      አሽቃባጭ ያቺ አፍ ደሞ ባልዲ ነሽ

    • @ekramtube6423
      @ekramtube6423 8 หลายเดือนก่อน

      ዉደደምሬኚ❤❤​@@eduyedingillijedu2494

    • @ሡሡየመርሳዋA.Rፋሚሊ
      @ሡሡየመርሳዋA.Rፋሚሊ 8 หลายเดือนก่อน +39

      አሽቃባጭ አሁንም ትወደዋለች ስሜቷን የሚነካነገር አትናገሩ አብርሽ አይገኝም እግድህ ንግስቷወስደዋለች😅😅

    • @fatmhsaad5877
      @fatmhsaad5877 8 หลายเดือนก่อน +34

      ትክክል ሽርኮን አላረገላትም😢😢

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 8 หลายเดือนก่อน +853

    ሴት ልጂ ጠንካራ ነች እምትሉ 👍♥ ፍቅርዬ

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 8 หลายเดือนก่อน +1

      ዉድ ደሚሪኝ 0:38

    • @Alemaztube_21
      @Alemaztube_21 8 หลายเดือนก่อน +3

      @@TemimaNasir-cv2jw እሽ💖

    • @SusuHesen
      @SusuHesen 8 หลายเดือนก่อน +2

      በጣም❤❤

    • @tigistteketel3363
      @tigistteketel3363 8 หลายเดือนก่อน +1

      Demrige weda Abertatuge

    • @HbHj-zz4zw
      @HbHj-zz4zw 8 หลายเดือนก่อน +1

  • @zone8505
    @zone8505 8 หลายเดือนก่อน +719

    Part 2 ይቀጥል የምትሉ ለይክ አድርጉኝ 😂😂😂😂😂😂😂

    • @MayimunaKadirm
      @MayimunaKadirm 8 หลายเดือนก่อน +2

      Awo

    • @Melattubeሜላትቲዬብ
      @Melattubeሜላትቲዬብ 8 หลายเดือนก่อน +3

      መቀጠል አለበት አስቂኝ ድራማነው

    • @Sojooo-w4k
      @Sojooo-w4k 8 หลายเดือนก่อน

      👍👍👍👍

    • @HነኝየSቀበጥ
      @HነኝየSቀበጥ 8 หลายเดือนก่อน +1

      ይቀጥላል በርግጠኝነት አላለቀም እኮ

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if 8 หลายเดือนก่อน +2

      ይቀጥል ውይ አያምሩም

  • @AbGrace138
    @AbGrace138 8 หลายเดือนก่อน +449

    ፍቅር ታሸንፋለች የሴቶች የበላይ ነች የሚል ብቻ 👍💜💜💕

  • @rahmerahmerahme1342
    @rahmerahmerahme1342 8 หลายเดือนก่อน +38

    ፍቅርዬ የሴቶች ተምሳሌት የኔ ጠካራ በርችልኝ እወሻለሁ የኔ ሴት
    ሴት ልጅ ስትጎዳ ተሰብራ መቅረት ሳይሆን በስኬት የተሻለ ቦታ ደርሳ መታየት ነዉ ።ማንም ሴት ቢሆን ወንድ ልጅ ሲጎዳችሁ በሌላ ወንድ መበቀል ሳይሆን በስኬት በልጣችሁ ማሳየት ነዉ ልክ እንደፍቅርዬ የኔ ሴት እኔም ልክ እንዳች ደርሶብኛል ግን እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬ የተሻለላይ ነኝ 😍

  • @iamfromethiopia3942
    @iamfromethiopia3942 8 หลายเดือนก่อน +37

    እኔ በፊት አብርሽ ጋር ሳውቃት ነው የወዴድኳት ደስ ትላለይ ፈገግታዋ ሁለ ነገሯ

  • @Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ
    @Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ 8 หลายเดือนก่อน +153

    ፍቅርየ ጀግና በርች ቀጣይ በጉራጌ ባሕል ትስራ እና ታሣይ የምትሉ👍

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 8 หลายเดือนก่อน +382

    በአረብ ሀገር ተሰዳ የምትሰራ ሴት የኢትዮጵያውያን ቀኝ እጅ ነች የሚል 👍👍

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 8 หลายเดือนก่อน +155

    ፍቅርን የሚወድ ብቻ 👍👍💜

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube 8 หลายเดือนก่อน +1

      ደምሪኝ

    • @MayimunaKadirm
      @MayimunaKadirm 8 หลายเดือนก่อน +1

      Ene

    • @RamaOk-r9e
      @RamaOk-r9e 8 หลายเดือนก่อน

      ደምሩኝ❤❤

  • @asiniatironisitube
    @asiniatironisitube 8 หลายเดือนก่อน +39

    ጎበዝ ትለያለሽ ፍቅርዬ አንደኛ በርች ቀጥይበት በጣም ደስየሚል አስተማር አዝናኝ ስራ ነው ይቀጥል የምትሉ❤

  • @ዕድልቲጋልዓባይትግራይ
    @ዕድልቲጋልዓባይትግራይ 8 หลายเดือนก่อน +18

    ዋውውው ብጣም ፅብቃት አኩም የቅርታ ትግርኛ ተንብቦ ተኮይንኩም ብጣዓሚ አየ ዝፈትወኩም ዝደንቅኩም ፍቅርዬ የኔ ማር ቃፅሉሉ ካላኣይ ክፋል ንፅብ ትግርኛ ተንብቦ ተሃልኩም ኣረድአለይ ኣነ ኣማርኛ ይሰምዕየ ግን ብፅሕፍ ክገልፆ ግን ኣይክአልን ኣድናቅትኩም አየ ሓፍትኩም ጋል ትግራይ👌💊🙏🙏💘💘💘

    • @hgyy2926
      @hgyy2926 8 หลายเดือนก่อน +1

      እሺ ፍቅርየ እንወድሻለን

  • @dxb7358
    @dxb7358 8 หลายเดือนก่อน +69

    ለመጄመሪያ ጊዜ ስኮምት ፍቅርዬ ፈታ በይ ጄግናነሽ ጠንካራ ጉዞ ወዴፊት

  • @eduyedingillijedu2494
    @eduyedingillijedu2494 8 หลายเดือนก่อน +358

    እስቲ ፍቅርዬን 100ሺ እናስገባት እምትሉ ላይክ👍💓😊

  • @ማርያምእናት-ቐ4በ
    @ማርያምእናት-ቐ4በ 8 หลายเดือนก่อน +109

    በጣም ታምራላችሁ❤❤ፍቅር የሴት ልክ ቶሎ ቶሎ ቶሎ ልቀቂ የምትሉ❤❤❤❤❤❤

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube 8 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ

    • @Aaaa-of9fv
      @Aaaa-of9fv 8 หลายเดือนก่อน

      አወ❤❤❤

  • @Tgkutabertube
    @Tgkutabertube 8 หลายเดือนก่อน +72

    *አቤት ትወና ሰርታችሁታል አማራኮ ባለ ብዙ ታሪክ ነው❤*

    • @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
      @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ 8 หลายเดือนก่อน

      ቴጅየ አማራ ናትደ ፍቅር የየትስ ሀገር ልጅ ነኝ በፈጠረሽ መልሽልኝ የወዜ ልጅ❤

    • @mohmmed702
      @mohmmed702 8 หลายเดือนก่อน

      ቡታጅራ❤❤❤​@@Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ

    • @Tgkutabertube
      @Tgkutabertube 8 หลายเดือนก่อน

      @@Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ *እሷ ጉራጌ ነች የሰሩት ድራማ ደግሞ የጎጃም ነው*

    • @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
      @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ 8 หลายเดือนก่อน

      @@Tgkutabertube አይዋ እደዛ ነዉ ማለት

    • @መክያወሎየዋቤተአማራ
      @መክያወሎየዋቤተአማራ 8 หลายเดือนก่อน

      በጣም

  • @Tig12342
    @Tig12342 8 หลายเดือนก่อน +23

    ድስት አፍ አብረሃም እንካን ቀረብሽ ጀግና ቆንጆ በርቺ

  • @Sariy177
    @Sariy177 8 หลายเดือนก่อน +658

    የፍቅር አድናቂዉች አላችሁ ወይ 50k እናስገባት 👍

  • @ስለሁሉተመስገንአምላከይ
    @ስለሁሉተመስገንአምላከይ 8 หลายเดือนก่อน +157

    ሴት ልጂ ጠንካራ ነች እምትሉ ❤ ፍቅርዬ የኔ ጨዋ 💞💞💞💞💞💞💞❤❤❤❤❤❤❤

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube 8 หลายเดือนก่อน +1

      ደምሪኝ

  • @hiwi9
    @hiwi9 8 หลายเดือนก่อน +140

    አንቺ ጀግና ሴት ነሽ
    ፍፁም የበረታሽ
    ዉስጥሽ ያለዉን ህመም
    ለብቻሽ የረታሽ💝 አዉ አንቺ
    ጀግና ሴት ነሽ👸👈
    ቃል የማይሰብርሽ❤
    የኔ የሴት ልክ💝

    • @MayimunaKadirm
      @MayimunaKadirm 8 หลายเดือนก่อน

      Tikikili

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 8 หลายเดือนก่อน

      በትክክክልውሰጧእንደተሠበረያሥታውቃለችከልጁምጋያጣምራቸው

    • @GenetGenet-vv2zt
      @GenetGenet-vv2zt 8 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል❤

    • @G8g7fVic
      @G8g7fVic 8 หลายเดือนก่อน

      ትክክል❤❤❤❤❤❤❤

    • @MaaanjJopnj-pg2bu
      @MaaanjJopnj-pg2bu 8 หลายเดือนก่อน

      ዋውውውውው❤

  • @sitrazee13
    @sitrazee13 8 หลายเดือนก่อน +13

    ፍቅርዬ በርቺ ጎበዝ የልጅ አዋቂ ክፍል 2 3 ይቀጥልልን

  • @sabasbab4464
    @sabasbab4464 8 หลายเดือนก่อน +12

    ትችያለሽ የኔ ቆንጆ ፉዓድ ቀጥሉበና ስሩ ደስ ይላል አበረታቷት ወድሞቼ 🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ኢማንየሀይቋሀላሌንናፋቂ
    @ኢማንየሀይቋሀላሌንናፋቂ 8 หลายเดือนก่อน +237

    ክፍል ሁለት ይቀጥል እምትሉ🥰💖

    • @ekramtube6423
      @ekramtube6423 8 หลายเดือนก่อน +1

      ዉደደምሬኚ❤❤

    • @yttugyygttff5531
      @yttugyygttff5531 8 หลายเดือนก่อน +2

      👍👍👍👌

    • @HbHj-zz4zw
      @HbHj-zz4zw 8 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤

    • @fekerlove6881
      @fekerlove6881 8 หลายเดือนก่อน

      ይቀጥል ❤❤❤❤❤❤❤

    • @lilyhabeshawity3906
      @lilyhabeshawity3906 8 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤

  • @AbebaneshiDiffe
    @AbebaneshiDiffe 8 หลายเดือนก่อน +45

    ይምር። ይች ልጅ በጣም ጠንካራ ናት ጀግና ሴት ወደፊት እንጅ ወደሆላ የማትመለስ እመቤቴ ትጠብቅሺ

  • @hanan-pz3yc
    @hanan-pz3yc 8 หลายเดือนก่อน +135

    በዚህ ቪዲዉ ብቻ 50k እናሰገባት የምል ላይክ የባደ ነው

    • @ekramtube6423
      @ekramtube6423 8 หลายเดือนก่อน +1

      ዉደደምሬኚ❤❤

    • @Aaaa-of9fv
      @Aaaa-of9fv 8 หลายเดือนก่อน +1

      አወ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @zd2543
      @zd2543 8 หลายเดือนก่อน +2

      አዉ የምር እናቷም እንዲትመጣልን እንዲናያቴ❤❤

    • @hiyriabeshir754
      @hiyriabeshir754 8 หลายเดือนก่อน +1

      አው እውነት ነው እናሰገባት ይቸን ጄግና❤❤❤❤❤

    • @mekdes-d8o
      @mekdes-d8o 8 หลายเดือนก่อน +1

      እሺ ሸር❤❤❤❤

  • @hairyatube
    @hairyatube 8 หลายเดือนก่อน +21

    ፍክት ያለች እንደ አበባ ችሎታ ያላት ደስ የምትል ፍቅርየ ቀጥይበት

  • @elaykidanekidane8529
    @elaykidanekidane8529 8 หลายเดือนก่อน +7

    ለመጀመሪያ ጊዜ ኮመንትሳደረግ ሁሌ Like አድርጌ የምወጣው. ዛሬ ጉብዝናሸን አድናቂሸ ነኝ በርቺ የሰው ልጅ ወድቆ አይቀርም ቶሎ ቶሎ ለመግባት ሞክሪ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን😊😊😊

    • @MaaanjJopnj-pg2bu
      @MaaanjJopnj-pg2bu 8 หลายเดือนก่อน

      ኣሜንን ኣምምንን ኣሜንንን

  • @rimeber669
    @rimeber669 8 หลายเดือนก่อน +50

    የኔ ማር አስመስላ ሳይሆን ሁና ነው የምተውነው ፊልሞች ላይ እደማይሽ ተስፉ አደርጋለሁ ሴት ልጂ ጀግና እና ስረአት ካላት ሴት ናት በቃ በተገላጠ ልብስ እዳመጭ እሽ ውዴ ❤❤❤❤በተረፈ ጠንክሪ

  • @NardiTube-qo7pz
    @NardiTube-qo7pz 8 หลายเดือนก่อน +34

    ትችላላለችሁ ፍቅር መቸም ችሎታሽ ምንም ጥያቄ የለዉም ፉአድ እንደጀመሪነትህ ዋዉ ንግግር አለባበስ ዋዉ ያምራል ማርያምን❤

  • @zeynebendris
    @zeynebendris 8 หลายเดือนก่อน +60

    እውይ ወላሂ ስታምሪ ትችያለሽ ቀጥሉበት ቅመሞች አበረታቷት❤😘🙏

    • @fatimaseid
      @fatimaseid 8 หลายเดือนก่อน

  • @Zayneb-zo9mf
    @Zayneb-zo9mf 8 หลายเดือนก่อน +29

    ፍቅርንም እዳብረሽ ይቶቧን እናሳድግላት መችም እኛዉ የመዳም ቅምሞች ነን እምናሳድጋቸዉ ❤

  • @emeliaa612
    @emeliaa612 8 หลายเดือนก่อน +13

    ይመቻቹ አቦ የሴት እንቁ ብዬሽ አለዉ ፍቅርዬ ጓደኞችሽ ደሞ ፈጣሪ በፍቅር ያኑራቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በርቺዉዴ❤

  • @Binitube1624
    @Binitube1624 8 หลายเดือนก่อน +190

    በጣም ታምራላቹ ፍቅር እስቲ የተመቸው ደምሩኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @rahmarahma-kp2ck
      @rahmarahma-kp2ck 8 หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube 8 หลายเดือนก่อน +1

      ደምሪኝ

    • @Fatiya844
      @Fatiya844 8 หลายเดือนก่อน +1

      ኢሺ ኢኔንም ድሚሩኝ🎉

    • @سليمانالعلي-ه1ن
      @سليمانالعلي-ه1ن 8 หลายเดือนก่อน

      እኔን ደምሩ

    • @Dodi-q4o
      @Dodi-q4o 8 หลายเดือนก่อน

      Yasetoch.yabalayi.mam.enda.fikir.set.wonidin.bamilaminibat.wokit.esuwa.jagina💋💋💋💋💋

  • @sofiasofia9936
    @sofiasofia9936 8 หลายเดือนก่อน +41

    ፍቅርዬ በርቺ ወደፊት ብቻ የሴት ውሃ ልክ የፍቅር አድናቂችለናንተ ትልቅ ክብር አለኝ እና እስቲ ንግስትዋ. 100k እናስገባት መንንም አይደል እንዴ እያሰደግን የለነወ. እቺን የሴት ጀግና አሰድገን. በሴትነታቺ እንኩራ እስቲ ቻሌንጅ እናዛጋጅ በተለይ ቲክቶክ ተጠቃሚዎች. ❤❤❤

    • @sofiasofia9936
      @sofiasofia9936 8 หลายเดือนก่อน

      @DadaTube225 እሽ

    • @shsh1715
      @shsh1715 8 หลายเดือนก่อน +1

      እሽየኔመልካም😢

    • @sofiasofia9936
      @sofiasofia9936 8 หลายเดือนก่อน

      @@shsh1715 አመስግናለው

  • @ክብርክርስቶስንለወለደች
    @ክብርክርስቶስንለወለደች 8 หลายเดือนก่อน +35

    ፍቅር በጣም ነው የማደንቅሽ ጠንካራና በራስሽ መቆም እንደምትችይ አሳይተሻል መርበትበት መነፋረቅ ማላዘን የሌለብሽ ብርቱ ልጅ 👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤ ለሌሎች ሴቶችም ትምህርት ነሽ!!

    • @teje7615
      @teje7615 8 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

  • @hamrawigihon5821
    @hamrawigihon5821 8 หลายเดือนก่อน +14

    ደስ ይላል እንዲህ ሀገርኛ የሆኑ ስራዎች ይዘውተሩ ለዛው በራሱ ድንቅ ነው አንደኞች 🎉🎉❤❤

  • @ሠላምጌጡ
    @ሠላምጌጡ 8 หลายเดือนก่อน +11

    የኔ ውድ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ይጨምረልሽ በርች❤❤❤❤

  • @NasaSww
    @NasaSww 8 หลายเดือนก่อน +69

    እንዳዉ በሀቂቃዉ እንደዉ በሀቅ ሀቁ ምን ይሁን ፍቅሬ የመጥላቁ ምንስ ይባል ይሁን ካንቺ መጣባቁ አሻፋራኝ ብሎ አለማላቀቁ❤😢ያኔ ድንቅ ሴት ስወድሽ ካልቤ ያቡታጅራ ቆጆ ናታይ ልበይ በይልኝ ላቺ እቁ ሴት❤❤❤ከማንም አላወደድሪሽም ❤🍓

    • @sabasbab4464
      @sabasbab4464 8 หลายเดือนก่อน +5

      እውነት ነው ማንም አይወዳደራትም ከማንም ዘላን ጋርማ
      አደብ ከፈገግታ ጋር ደግሞስ ውበትስ ብትይ ፍቅር

    • @uaeteam6287
      @uaeteam6287 8 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤

    • @mareyamenata-b9r
      @mareyamenata-b9r 8 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube 8 หลายเดือนก่อน +1

      ደምሪኝ

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube 8 หลายเดือนก่อน

      ​@saደምሪኝbasbab4464

  • @RutaTube31
    @RutaTube31 8 หลายเดือนก่อน +81

    ፍቅር ቆንጆ ዉበታም ነች የሚል ብቻ❤❤🎉

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube 8 หลายเดือนก่อน +1

      ደምሪኝ

    • @fekerlove6881
      @fekerlove6881 8 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤

  • @Haya1-fm8ny
    @Haya1-fm8ny 8 หลายเดือนก่อน +35

    ድራማው እዳይቆም ይቀጥል👌👍👍👍👍👍

  • @ኪያወሎየዋያዉምየፋኖዘር
    @ኪያወሎየዋያዉምየፋኖዘር 8 หลายเดือนก่อน +11

    ፍቅርየ የኔ ኩር የኔ ጠካራ በርች ከጎንሺ ነን አብሺሩ አች ጠካራ ልጂ ነሺ❤❤❤❤❤

  • @FggGhhh-m8c
    @FggGhhh-m8c 8 หลายเดือนก่อน +2

    ቆይ ፍቅር ን ብቻ ነው የምታደንቁት ፉፉ ችለህበታል በርቱ ምርጦችዬ ❤

  • @تميمالفيصل
    @تميمالفيصل 8 หลายเดือนก่อน +245

    ሴት ልጅ አፍቃሪጅ ጎጂ አይደለችም የምትሉ በላይክ አሳዩኝ 50k እናስገባት ይችን ንግስት❤

    • @sofiasofia9936
      @sofiasofia9936 8 หลายเดือนก่อน

      ሰህ

    • @Halima1-q9t
      @Halima1-q9t 8 หลายเดือนก่อน +1

      ሀቅ ነዉ በሷ ሚፈርዱ ይገርሙኛል

    • @eexx5392
      @eexx5392 8 หลายเดือนก่อน

      በጣም

    • @هيكلمحمد-ي9ن
      @هيكلمحمد-ي9ن 7 หลายเดือนก่อน

      በጣም.

  • @tyurffg-bu5zy
    @tyurffg-bu5zy 8 หลายเดือนก่อน +25

    ፍቅርዬ የኔ ወርቅ ጎበዝ በርች ቅዱስ ኡራኤል አባቴ እውቀትን ጥበብን ማስተዋሉሉ ይስጥሽ በርች ታናሼ በጣም ነው የምወድሽ ፉፉዬ ወንድምነት በርቱ 💞

    • @MaaanjJopnj-pg2bu
      @MaaanjJopnj-pg2bu 8 หลายเดือนก่อน

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 8 หลายเดือนก่อน +88

    የኔ ወርቅ ሁሉ ነገር የሚያምርብሽ ድንቡሽቡሽ❤❤

    • @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
      @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ 8 หลายเดือนก่อน +3

      በጣም ሞተን ነዉ የምኖዳት በቃ በደም ሥሮቻችን ተሠራጨች ፍቅርዬ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤❤❤

    • @abdullaw6274
      @abdullaw6274 8 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Igucg
      @Igucg 8 หลายเดือนก่อน

      ሳህ❤የኔ ❤ልእልት❤ ስወድሽ❤ የኔ❤❤

    • @emmanuelzabaneh-if7zs
      @emmanuelzabaneh-if7zs 8 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤

  • @gadislove-x2t
    @gadislove-x2t 8 หลายเดือนก่อน +11

    ፍቅርዬ በሳቅ ሞትኩልሽ የኔ ፍልቅልቅ የዛሬው ልዩ ነው የኔ ቆጆ በጣም ናፍቀሽኝ ነበር እባክች እንዳጠፊ ❤❤❤

  • @neima
    @neima 8 หลายเดือนก่อน +9

    ፍቅርዬ እንኳን ደህና መጣሽልን ቆንጆ ቆንጃጂት ሁሉንም ብትሰሪ ትችያለሽ ያምርብሻል በርችልን ብቻ ምጠፊብን ነገር ይስተካከልልን ምትሉ 👍👍

  • @RutaTube472
    @RutaTube472 8 หลายเดือนก่อน +80

    እዴኔ የገጠር ልጆች እስኪ👍👍👍❤

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube 8 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ❤

  • @Medi-Habeshawit
    @Medi-Habeshawit 8 หลายเดือนก่อน +56

    ዩቱብ ላይ የድሮ ጥንዶችን አልፌ አልፌ አያለሁ አንችን ግን በፍቅርና በአክብሮት ነው የምከታተልሽ ምክንያቱም ሴትነትሽን ቤተሰብሽን ስላስከበርሽ ሰላምሽ ይብዛ ባለሽበት በርች

    • @MayimunaKadirm
      @MayimunaKadirm 8 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤

    • @debifiqeryouTuber
      @debifiqeryouTuber 8 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤​@@MayimunaKadirm

    • @CalmArcticWolf-rx9zg
      @CalmArcticWolf-rx9zg 8 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤

    • @mekdes-d8o
      @mekdes-d8o 8 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤

    • @rahima1683
      @rahima1683 8 หลายเดือนก่อน +3

      እኔም ፍቅርየ እና ሄሉየ ማርክ ብየነዉ ዩቲብ እምገባዉ💖

  • @نبنقن-ه8خ
    @نبنقن-ه8خ 8 หลายเดือนก่อน +51

    የኔ ፍልቅልቅ ሁሉ ነገር እሚያምርብሽ ፍቅርን እናሳድጋት የምትሉ👍

  • @Hesai-u3s
    @Hesai-u3s 8 หลายเดือนก่อน +7

    የዉእነት በጣምነዉ የምወዳችሁ ይመቻችሁ ሁሌምደስይበላችሁ❤❤❤❤❤

  • @مريماول-س5و
    @مريماول-س5و 8 หลายเดือนก่อน +10

    በርች ፍቅራችንየ❤❤❤❤

  • @DghjFhjj-c1b
    @DghjFhjj-c1b 8 หลายเดือนก่อน +37

    ፍቅርዬን እደኔ ከልቡ የሚወዳት ብቻ ላይክ አርጉቅመምኮኔች
    ❤❤ የዛሬው ደግሞ የሌለነው ዋውውውው
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zuzu-j2t
    @zuzu-j2t 8 หลายเดือนก่อน +82

    እስኪይችን እንቁ የሴትጀግና 50kእናስገባትየታላችሁየማዳም ቅመሞች❤❤❤❤

  • @Ahllame
    @Ahllame 8 หลายเดือนก่อน +130

    😂😂 የተመታሽ አለባበሳችሁ የለለነውፍቅር ጉዞ ወደ 50ሺ በርች

  • @Ableshhasu1012
    @Ableshhasu1012 8 หลายเดือนก่อน +13

    ዋው ደስ ይላል በርቱ ❤❤❤

    • @የፍቅርዬfamilyነኝFmy
      @የፍቅርዬfamilyነኝFmy 8 หลายเดือนก่อน +2

      አንቺ ልጅ ይህንን ውሸታም ልጅ ፎርፋይር አስቀምጠሽ ፍቅር ቤት አትኩምቼ😶

  • @samritube645
    @samritube645 8 หลายเดือนก่อน +9

    ዋዎ ፍቅርዬ የኔ ጣዋጭ በርችልኝ ያዛሬው ደግም አንደኛ ነው ይቀጥል በሉ ተመልካችች ሼር በማድረግ ጉዞ ወደ መቶ ሺ❤*

  • @hayata7137
    @hayata7137 8 หลายเดือนก่อน +67

    ውላሂ እዴት እዴምወዳት ፍቅርዬ ጄገና50k በቅርበ እናበረታታት😢😢

    • @hayata7137
      @hayata7137 8 หลายเดือนก่อน

      @DadaTube225 ሰበነዉ እማረግሽ ወላ ከሆነ እሽ

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 8 หลายเดือนก่อน

      ደምሩኙ ውዱቼ በፈቅር ሰም

  • @asioupiaasioupia2276
    @asioupiaasioupia2276 8 หลายเดือนก่อน +21

    ለወሬ ሰሮጥ ተደፍቼ ነበር😂😂😂😂 ስደ ስትሉ በርቱልን ደሞ አምሮባቹዋል❤❤❤🎉🎉🎉

  • @tgistEshetu-tc7pi
    @tgistEshetu-tc7pi 8 หลายเดือนก่อน +11

    ላይክ አድርጓት የኔ ውድ😊😊😊 በርች እንዲህ በራስሽ ፈታበይ በጣምነው የምወድሽ🥰🥰🥰🥰🥰

  • @SemiraAbed
    @SemiraAbed 8 หลายเดือนก่อน +14

    ፍቅር ቀጣይ በጉራጊኝ ሰርተሽ ነይልኝ የኔ እናት የሀገሬ ልጅ😂😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @tigtig1823
    @tigtig1823 8 หลายเดือนก่อน +3

    ፍቅርዬ የኔ ጠንካራ ካንች ብዙ ነገር ተምረናል ከዚህም በላይ ከፍ በይልኝ 💝

  • @najatbolo7755
    @najatbolo7755 8 หลายเดือนก่อน +116

    የፍቅር አደናቂወች 50kእደኔ በጉት የሚጠብቅ ላይኩኝ እስኪ

    • @ማርያምእናት-ቐ4በ
      @ማርያምእናት-ቐ4በ 8 หลายเดือนก่อน +1

      ደምሪኝ❤❤❤

    • @MayimunaKadirm
      @MayimunaKadirm 8 หลายเดือนก่อน +1

      Esha.ala

    • @ryytrtty5114
      @ryytrtty5114 8 หลายเดือนก่อน +3

      እኔ በቀን ስትገባች እያልኩነዉኮ የማየዉ የኔወድ መቸይሆን የምገባዉ የኔወድ😢

    • @fekerlove6881
      @fekerlove6881 8 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @halima7993
    @halima7993 8 หลายเดือนก่อน +14

    ፍቅረ አንቺ ማለት እንዳቺ ለተጎዱ ልቦቺ ማበረታቻ ነሺ የኔ ልእልት ቀጣዩን ባረከ ቶሎ ለቀቂልን የኔ ፍቅረ ስወድሺ እደማረ እደስካረ ነው ❤❤❤

  • @gjhh-fj6gc
    @gjhh-fj6gc 8 หลายเดือนก่อน +12

    ፍቅር እንደስምሽ ፍቅር በጣም ነው እምወድሽ አብርሽ ጋ ስሰሪ ጀምሮ ደስ እምትይ ልጂ ነሽ ❤❤❤

  • @neimaseid-d4e
    @neimaseid-d4e 8 หลายเดือนก่อน +7

    ፍቅር ጎበዝነሽ በርቺ የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤

  • @زمزمعبد-ح9ح
    @زمزمعبد-ح9ح 8 หลายเดือนก่อน +10

    ግንኮ ጠንካራ ናት በአብርሽ ጀመር አድርጋ ለቀቀችው ፍቅር ጥላው ጠፋች ተባለ ሰው ማየት ጀመረ ጉድ ሲባል ሩታ መጣች ግን የፍቅር መሰዋት አለበት አብርሽ ጠንክሪ

    • @fekerlove6881
      @fekerlove6881 8 หลายเดือนก่อน

      በጣም ሴት ልጅ ፈተናዋ ብዙ ነው 😢😢😢

    • @fekerlove6881
      @fekerlove6881 8 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @fekerlove6881
      @fekerlove6881 8 หลายเดือนก่อน

      ሁሉም ደስ ይላሉ ❤❤❤❤❤

  • @EmuAYMEN-wj2rc
    @EmuAYMEN-wj2rc 8 หลายเดือนก่อน +24

    ቶሎ ቶሎ ልቀቂ ፍቅርየ ቶሎ እዲታድጊ ❤❤❤❤በተረፈ በርች እማ

    • @hayathayat9273
      @hayathayat9273 8 หลายเดือนก่อน +1

      እናመሰግናል

    • @EmuAYMEN-wj2rc
      @EmuAYMEN-wj2rc 8 หลายเดือนก่อน

      @DadaTube225 ደምሬለሁ እኔን ይደምሩኝ

    • @InnocentCoastline-rb3fr
      @InnocentCoastline-rb3fr 8 หลายเดือนก่อน

      እኔም በጉጉት እጠብቃታለሁ ግን ቶሎ አለቅም ፍቅርየ አወ ልቀቂ

  • @SonaSonia-d7r
    @SonaSonia-d7r 8 หลายเดือนก่อน +13

    ዋው ዛሬ ይልየያል እኮ ፍቅርዬ ያንች ጀግንንቱ እኮ ይገርማል ዬ ሴት አከባር ኡምዎድሽ የኔ ህጻን ❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @1993Rihna
    @1993Rihna 8 หลายเดือนก่อน +18

    ይመቻችሁ ፍታ ነዉ ያልኩት❤❤ ምንም ብትሰሩ ምንም ሁሉም ያምርባችኃል❤❤❤❤❤

  • @ስደተኛዋነኝ-ሠ5ኘ
    @ስደተኛዋነኝ-ሠ5ኘ 8 หลายเดือนก่อน +86

    ምርጥ ሰርተዉታል የምትሉ እስኪ

  • @rabiaseid8041
    @rabiaseid8041 8 หลายเดือนก่อน +4

    ወለሂ'በጣምነዉየምወድሽ'የኔቆጆ''አይዞሽ'ጠካራሁኝ'ጥሩደረጃ'ትደርሻለሽ''ስረአትአለሽ'በጣም

  • @T9dg
    @T9dg 8 หลายเดือนก่อน +66

    ሴት ልጂ ጠንካራ ነች የምትሉ ፍቅር የኔ ጀግና ነች የምትሉ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @ekramtube6423
      @ekramtube6423 8 หลายเดือนก่อน

      ዉደደምሬኚ❤❤

  • @Abo7md501
    @Abo7md501 8 หลายเดือนก่อน +106

    ዛሬ ተቀደምኩ 😢😢😢 በላይክ አፅናኑኝ😢

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 8 หลายเดือนก่อน

      ደምረኙ ውዴ

    • @Abo7md501
      @Abo7md501 8 หลายเดือนก่อน +1

      ደመርኩሽ አብሽር❤

    • @ሀያትዩቱብ-ቸ2ዀ
      @ሀያትዩቱብ-ቸ2ዀ 8 หลายเดือนก่อน +1

      ደምሩኚ እህቶቸ ጀማሪነኘ

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 8 หลายเดือนก่อน

      @@ሀያትዩቱብ-ቸ2ዀ ደምሪኙ ደመርኩሽ

  • @AsaiaMoma
    @AsaiaMoma 8 หลายเดือนก่อน +10

    ፍቅርዪ ከአብረሺ ጋር የሰራችሆት ትዝ፩አለኝ የኔ ጀግና በጣም ነዉ ማደንቅቂ ወድሻለሆ ቀጥይበት በረቺ ገና ብዙ ትስሬያለሺ ደሞ ሲያምረብሺ እኩ ❤❤❤❤

  • @SitaFanta
    @SitaFanta 8 หลายเดือนก่อน +5

    የፉፉ ወዳጆች ወይኔ ከጎኖ የቆመ ምርጥ ሰው አንተ የክፉ ቀን ❤

  • @sofiya-ud6vr
    @sofiya-ud6vr 8 หลายเดือนก่อน +7

    ሀሪፍ ሥራ ነው በርቱ❤❤❤

  • @Meseret-ig9ks
    @Meseret-ig9ks 8 หลายเดือนก่อน +12

    የኔውድ ትልቅ ደረጃ ድረሽ አሚንበይ የመዳም ቅሞችም እንደዛው እኛም አገራችን ስንሄድ ጥሩደረጃ እንድረስ❤❤❤❤

  • @SamrawitMatebie-q9o
    @SamrawitMatebie-q9o 8 หลายเดือนก่อน +104

    የፍቅር አድናቂወች የት ናቸው 100 እናስገባት👍👍👍👍

  • @kinze-qu9te
    @kinze-qu9te 8 หลายเดือนก่อน +26

    ፍቅር እኮ ትችልበታለች 👌❤
    ሁላችሁም 👌❤

  • @YutYutt-x8f
    @YutYutt-x8f 8 หลายเดือนก่อน +45

    ፍቅር ቅመም ነች የምትሉ በላይክ አሳዩኝ

  • @abebateshome2847
    @abebateshome2847 8 หลายเดือนก่อน +2

    ፍቅርየ የኔ ጀግና በርች 50 እናስገባት ❤❤❤❤❤❤❤❤በጣም ነው የምወዲሽ ጅግና❤❤❤❤❤❤

  • @EmanJaabare
    @EmanJaabare 8 หลายเดือนก่อน +54

    አባት የለሌ ልጂ አያዲግም መስሏቸዉ
    የኔዋ ፍቅረየ እያደገቺሄደቺእየበለጠቻቸዉ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉ማሬ የኔዲብሺሺብሺ ❤ሁሉም ነገረ ያምረብሻል🎉🎉🎉ሁሌም ሳቂልኚኚኚኚኚኚኚኚኚኚ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 8 หลายเดือนก่อน +3

      ዉድ ደሚሪኝ 6:56

    • @Jana-fy2hz
      @Jana-fy2hz 8 หลายเดือนก่อน +2

      😊😊😊😊❤❤❤❤😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እኮ የኔውድ😊😊❤😢😢❤❤❤❤❤❤❤

    • @dhugdhxhuvhj8875
      @dhugdhxhuvhj8875 8 หลายเดือนก่อน +3

      እዉነትብለሻን የኔህት አድገናን እግዚአብሔር ይመሰገን እድሜ ለናቶቻችን ፍቅርይ አድናቂሸነኝ እረቅዳሴሰማሁ አይሰደት ጌታየሆዪ ለደጅህአብቃኝ

    • @mdahmed5277
      @mdahmed5277 8 หลายเดือนก่อน +1

      ተባረኩ ❤❤❤❤❤

    • @samrimengsta449
      @samrimengsta449 8 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 8 หลายเดือนก่อน +352

    ማነው እዳኔ ፍቅርን ምቶዳት ብቻ ላይክ 😊🎉❤😢

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube 8 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ❤

    • @ekramtube6423
      @ekramtube6423 8 หลายเดือนก่อน

      ​@@sebelyoutubeእንደማመር

    • @ሰሊነኝ
      @ሰሊነኝ 8 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ ውድድድ ነው እማረጋት❤❤❤❤❤

    • @حية5842
      @حية5842 8 หลายเดือนก่อน

      እኔ ውድድድ ነው የማደርጋት🎉🎉🎉🎉🎉

    • @AhammadAhammad15-y1b
      @AhammadAhammad15-y1b 8 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤የኔ ቆጆ

  • @Kedga-od5pz
    @Kedga-od5pz 8 หลายเดือนก่อน +3

    ፍቅርየ በረቺ ጉዞ ወደፊት ጀግና

  • @በጺፍቅር
    @በጺፍቅር 8 หลายเดือนก่อน +24

    እሥኪ በማርያም ይችንየሴትጀግና 100k

  • @zd2543
    @zd2543 8 หลายเดือนก่อน +21

    ላይክ አዲሬጓት አይከፈልበትም ፍቅርየ ሁሉ ብትሰሪ ያምርብሻል ንግስቷ በርች ግን ቶቶሎ ነይልን ተናፍቀሻል❤❤❤❤❤

  • @kelemaberha8877
    @kelemaberha8877 8 หลายเดือนก่อน +11

    ዋዉ ፍቅርዬ እንኳን ደህና መጣሸ ሰታምሩ በርቱ ❤❤❤🎉🎉በር ሰጠብቅ ዋልኩ እኮ❤❤❤❤🎉

  • @Melattubeሜላትቲዬብ
    @Melattubeሜላትቲዬብ 8 หลายเดือนก่อน +40

    ድራማ ቀጥሉበት ትችላላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bezyyoutube4720
    @bezyyoutube4720 8 หลายเดือนก่อน +9

    ቀጥሉበት በዝሁ p2💞💞💞💞💞💜💜

  • @ከረያባመታባዘራውtube
    @ከረያባመታባዘራውtube 8 หลายเดือนก่อน +11

    ሻሚል እዴት እዳሳቀኝ😅😅😅ሁሌም ኑ አትጥፊ ፍቅር እኛም ከጎንሽ ነን ማንም ያጥፋ ማንም ሁለታቹም🇪🇹🇪🇹🇪🇹ናቹ ባለፈው ክርምት ቤት አይሰራም ሁሌም ወደፊት ማለት ነው ሁሉም ለበጎ ነው

  • @adan1376
    @adan1376 8 หลายเดือนก่อน +167

    አረ ዛሬየ የፍቅርየ ቤተሰብ የት ናችሁ ብቻየን በሳቅ ሞኩኝ 😂😂😂

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 8 หลายเดือนก่อน

      ዉድ ደሚሪኝ

    • @CalmArcticWolf-rx9zg
      @CalmArcticWolf-rx9zg 8 หลายเดือนก่อน

      አለን❤

    • @MayimunaKadirm
      @MayimunaKadirm 8 หลายเดือนก่อน

      Aleni

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube 8 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ

    • @Melattubeሜላትቲዬብ
      @Melattubeሜላትቲዬብ 8 หลายเดือนก่อน +1

      ክለብ መቀጠር ትችያለሽ ሲላት ያበላል አለይ 😂😂😂😂😂😂ሁሉም ጎበዝ ናቼው❤❤❤

  • @mareyamenata-b9r
    @mareyamenata-b9r 8 หลายเดือนก่อน +31

    የቀጥል የምትሉ የኔቅመም አንቺን እያየው ነው የኔ ሀዘን የምረሲው

  • @najatbolo7755
    @najatbolo7755 8 หลายเดือนก่อน +55

    አብሪሽ ትዝ አለኝ ከሱጋ ሰታ ነበረ እኮ😥

    • @Nejat104
      @Nejat104 8 หลายเดือนก่อน +1

      😢😢😢

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 8 หลายเดือนก่อน

      አዎ😢

    • @ekramtube6423
      @ekramtube6423 8 หลายเดือนก่อน

      አወደምሬኚ❤❤

    • @ekramtube6423
      @ekramtube6423 8 หลายเดือนก่อน

      ደምሬኚ❤❤​@@eduyedingillijedu2494

    • @ekramtube6423
      @ekramtube6423 8 หลายเดือนก่อน

      ​@Nejaደምሬኚ❤❤t104

  • @ኩሩሀበሻ
    @ኩሩሀበሻ 8 หลายเดือนก่อน +3

    ጎበዝ በርች በርት 2 እንጠብቃለን ❤😂😂😂🎉

  • @soomebaby83
    @soomebaby83 8 หลายเดือนก่อน +2

    እውነት የዛሬው ያበደነው. በዚሁ ቀጥይበት. ተከታታይ ድራማ ቢሆን ደሥ ባለኝ በጣምምምምነው የምታምሪየኔ ወብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TureyeThashome
    @TureyeThashome 8 หลายเดือนก่อน +60

    የፋቅር አድናቂወች አላችሁ 👍😍😍😍😍

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube 8 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ❤

    • @Keirkm.2
      @Keirkm.2 8 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ

  • @zuzumchale
    @zuzumchale 8 หลายเดือนก่อน +7

    ፍቅርዬ የኔ ፍልቅልቅ በርቺ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ😍😍

  • @mesretmulugeta7682
    @mesretmulugeta7682 8 หลายเดือนก่อน +29

    እዚህ ቤት ፍቅር ፍቅር ይሸታል አቦ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SeadaEdris-xy9by
    @SeadaEdris-xy9by 8 หลายเดือนก่อน +2

    የኔፍልቅልቅ,,,ከቺሳቅ,,እጂ,,እባ,,,አንፈልግም,,,በርቺ,,እንወዲሽአለን❤❤❤❤❤

  • @kedestkedest1025
    @kedestkedest1025 8 หลายเดือนก่อน +60

    ፍቅር ማር ናት የምትሉት 🎉🎉🎉በላይክ 🎉🎉🎉