ብዙ ነገሮቻችሁ የማይሳኩት ቀድማችሁ እቅዳችሁን ለምትወዱት ሰው ስለምታሳውቁ ነው | Rawuel Esfarlos

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 221

  • @amanuelasrat799
    @amanuelasrat799 27 วันที่ผ่านมา +9

    ሰዎች ብቻ አደሉም ሚሰሙን በዛ ሰው ውስጥ ያለ Spirit or menafest ይሰሙናል 😢 then they start to work against our plan 😢 ይህ አለም ሚታየው ብቻ አደለም....

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  26 วันที่ผ่านมา +1

      አመሰግናለሁ

  • @jamiendris9454
    @jamiendris9454 17 วันที่ผ่านมา +2

    በትክክል በእሰልምናም እቅድህ ለማንም አትናገር በሰው አይን ትበላለህ በዝምታ እቅድህ አሳካ ተብለናል አበሾች ምሰኪን ነን ዘክዝከን ካልተናገር አይሆንልንም ወንድም በወንድሙም ምቀኝነት አለ አደለም ከሩቅ አመሠግናለሁ ለትምርትህ ቀጥልበት

  • @SelemonAbebaw-uw3vy
    @SelemonAbebaw-uw3vy 23 วันที่ผ่านมา +4

    ራወልን 100k እናስገባው 🎉ልጁ እኮ 1m ነበር እሚገባው 🔥✌️💪

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  18 วันที่ผ่านมา

      አመሰግናለሁ

  • @ሰባት
    @ሰባት หลายเดือนก่อน +13

    በጣም አሪፍ መልእክት ነው እኔ ራሱ ብዙ ግዜ ተባላሸቶብኛል በማውራቴ 😢ra 💪

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  หลายเดือนก่อน +1

      አመሰግናለሁ

  • @dagiliule7460
    @dagiliule7460 2 วันที่ผ่านมา +1

    Rawuel 💪💪💪💪 አንተ ለኛ ለወንዶች የምታስፈልግ ምርጥ ወንድማችን ነህ ሀሳብህ ቀይሮኛል ጌታን በርታልን 🎉

  • @MetadelmulatAsmare
    @MetadelmulatAsmare หลายเดือนก่อน +7

    ቢዲወችህን ሁሉ ጧት ማታ እየሰመው ያልተቀየረውን ነገር ብቻ ጠይቀንኝ ንግግርህ ልብ ያክማል ሰላምህን ፈጣሪይ ያብዛልህ❤

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ በጣም መታደል።

  • @MahletDefar
    @MahletDefar 19 วันที่ผ่านมา +2

    ተመስገን በዚ ነገር ተስማማን

  • @አደይአበባ-ኀ5ዠ
    @አደይአበባ-ኀ5ዠ หลายเดือนก่อน +20

    የዘመኔ ምርጥ ወጣት በርታልን እውነት ነው አኔም በአንድ ወቅት በዚህ ቸግር ወድቄ ነበር ተጠቀሙበት ወላሂ በጆሯችሁ ሳይሆን በልባችሁ ስሙት በለፍለፉ ይጠፉው ትል ነበር አያቴ በርታ ወድም❤🎉

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  หลายเดือนก่อน +2

      አመሰግናለሁ በጣም።

    • @dayanNFNF
      @dayanNFNF 28 วันที่ผ่านมา

      ​@@Rawuel_Endris.....ejek lay yarkew ngr yastelal fr ewnet mikef ngr alew ....hasabk D's yilal

    • @Eyou-pi2ie
      @Eyou-pi2ie 27 วันที่ผ่านมา +1

      ​@@dayanNFNF የራሱ የሆነ ትርጉም ይኖረዋል ሃሳቡ ላይ ብቻ ትኩረት አድርጊ

    • @dayanNFNF
      @dayanNFNF 27 วันที่ผ่านมา

      @@Eyou-pi2ie trgumn slmakew mselogn yalkut mjmeriya chnklateshn asfi

    • @dayanNFNF
      @dayanNFNF 27 วันที่ผ่านมา

      @@Eyou-pi2ie lmnkef atruchiiii

  • @Medismart7
    @Medismart7 3 วันที่ผ่านมา +1

    በዳታ እጥረት ትምህርቱ ናፍቆኝ ነበር በታ እናመሰግናለን

  • @MiftahEdris-um4yo
    @MiftahEdris-um4yo 27 วันที่ผ่านมา +7

    እየተበላ አይወራም ትርጉም ሲመጣ አይነገርም።

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  26 วันที่ผ่านมา +3

      አመሰግናለሁ

  • @EyobNiguse-f6l
    @EyobNiguse-f6l 6 วันที่ผ่านมา +2

    👍

  • @welotube463
    @welotube463 23 วันที่ผ่านมา +2

    እናመሠግናለን በጣም ሀሪፍ ትምህር ነው

  • @WendimuNida
    @WendimuNida หลายเดือนก่อน +5

    ብሮ የዘመናችን ጀግና ነህ በርታ

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  24 วันที่ผ่านมา

      አመሰግናለሁ ወንድሜ!

  • @selimh7387
    @selimh7387 26 วันที่ผ่านมา +1

    ነብዩሙሀመድ ሰለላህ ዋአለሂ ወሰለም እቅዳችሁን አትገሩ ይላሉ❤❤
    እናመሰግናለወድም አተም ብልህነህ

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  24 วันที่ผ่านมา

      አመሰግናለሁ!

  • @HabasiKhfda
    @HabasiKhfda 20 วันที่ผ่านมา +1

    ስወድክ ከልቤ ነዉ❤ የስደት ኣማካረየ ነህ እባክህ

  • @Miss-heymi
    @Miss-heymi หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ትክክል ነህ እኔ ለሰዎች ያወራሁት ነገር አይሳካልኝም ለቤተሰብም ቢሆን ለብዙ ዘመን ግራ ይገባኝ ነበር ለምን አይሳካም እያልኩ አሁን ላይ ግን ገባኝ አመሰግናለሁ ❤

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  26 วันที่ผ่านมา

      አመሰግናለሁ በርቺ

  • @سعادهسعاده-غ2ه
    @سعادهسعاده-غ2ه 29 วันที่ผ่านมา +1

    እውነት ትለያለህ የሂወት መንገዷ የገባህ አተነህ ሥለ ምክርህ ከልብ እናመሠግናለን

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  26 วันที่ผ่านมา

      አመሰግናለሁ

  • @MohammedSeid-z5w
    @MohammedSeid-z5w 29 วันที่ผ่านมา +1

    የምር በጣም እውነት ነው እኔ እስከቅርብ ግዜ ማደርገውን ሁሉ እናገር ነበር አይገርምም አንዱም ተሳክቶልኝ አያውቅም ይሄኛው Video የግሌ ነው የመሰለኝ ለኔ ለብቻዬ post ያደረከው እስኪመስለኝ ነበር ስሜቴን የቀየርከው። አመሠግናለሁ Bro!❤ ድንቅ ነው ያለኝ🙏🙏

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  24 วันที่ผ่านมา

      በርታ ወንድሜ ሙሀመድ

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 24 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ልክነህ ወንድሜ የምናደርገውን ከግብ ሳይደርሱ ማውራቱ ጡሩ አይደለም ትምህርትህ ተመችቶኛል እናመሰግናለን

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  24 วันที่ผ่านมา

      አመሰግናለሁ ጰ

  • @MikiGer
    @MikiGer 29 วันที่ผ่านมา +2

    ብሮየ እንዴት ሰነበትክ በጣም ወሳኝ ሀሳብ ነዉ ያነሳህዉ አንደኛ ምክንያት ልክ ነክ በራስክ አንደበት ነዉ ወጥመድ የምታዘጋጀዉ ሲቀጥል ደሞ ገና ሀሳብ ላይ እያለክ ማዉራት ትዋረዳለክ ቅሌታም ነዉ የሚያስብል ደሞ የሚገርምክ በቃ እቅድህ ቀድመክ ከተናገርክ ሰዉች እንቅፋት ባይሆንክ እንካን እኔ እንጃ ምን እንደሆና ባላቅም የመሳካት አቅሙ በጣም የወረደ ነዉ በጥቅሉ ግን ቀድመን በምላስ ከሜሄድ በተግባር ሜሄድ አለብን ማዉራት በጣም ትልቅ በሽታ ነዉ ።።።።ደሞ የሁሌም ተከታታይክ ነኝ በርታልን ብሮየ

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  26 วันที่ผ่านมา

      ልክ ብለሀል አመሰግናለሁ

  • @menkemtsnat708
    @menkemtsnat708 หลายเดือนก่อน +1

    ኡውነትክ ነህ ውንድሜ እቅድህ ለሰው መንገር ማለት ሳይ ጨረስ በንፋስ ላይ ቀረ ማለትነው ራሴ እንደዛ ነበርኩ መጥናት ጀሚርያለው ሲል ለሰዎች ሳይጨረስ ይቀራል በሃላ ሲነቃ ገባኝ በርታ ውንድሜ❤🎉

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  24 วันที่ผ่านมา

      አመሰግናለሁ ጥሩ ገልፀውታል!

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 หลายเดือนก่อน +2

    ትክክልወንድሜ እኔ ምስክር ነኝ እኔ በባህሪዬ ግልፅ ነኝእና ማስበዉም ማቅደዉም ሁሉ አወራ ነበር ከሚሳካዉ ማይካዉ ነዉ ሚበልጠዉ ዝም ብላቹ ስራቹ ያዉራ ምታዉሩት ከእግዝያብሔር ጋ ብቻ ይሁን!!!በጣም ነዉ ምወድህ በርታ ካንተ ብዙ እንጠብቃን ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ በጣም።

  • @Ormanian_430
    @Ormanian_430 หลายเดือนก่อน +3

    bro sega ligalegni now erdagni endet laqum menfasawinatenm axichallow kebad chinqet wusx now yalowut erdagni😢😢😢😢😢😢

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  24 วันที่ผ่านมา +1

      Melkam hasb azgajbetalhu.

    • @Ormanian_430
      @Ormanian_430 24 วันที่ผ่านมา +1

      @@Rawuel_Endris eshi bro xebiqahallow✌

  • @Tom21104
    @Tom21104 หลายเดือนก่อน +1

    Tom negn yehule giza teketetaye teleyale bro the way you think you speaks you're special

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  24 วันที่ผ่านมา +1

      Wendmay amsgnalhu betam gena kezih belaym ansbarkalhu.

  • @TameneKinenet-k7n
    @TameneKinenet-k7n 29 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይስጥክ
    ችግራችንን ቁጭ ታደርገዋልክ❤❤❤

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  24 วันที่ผ่านมา

      አመሰግናለሁ!

  • @EyuelYoseph-d5p
    @EyuelYoseph-d5p 24 วันที่ผ่านมา +1

    በነገረችን ላይ 4 ነገር አቅቼ ለሰው ተናግሬ 4 ቱም አልተሳካም አመሰግናለው

  • @AbduLove-uz5mp
    @AbduLove-uz5mp 25 วันที่ผ่านมา +1

    Best sport chanal abdu morning vlog

  • @MeremmohammedMerem
    @MeremmohammedMerem 22 วันที่ผ่านมา +1

    ወዲማለምስለምክርህእናመሠግናለንበርታ❤❤❤❤❤❤

  • @GaghsHahha
    @GaghsHahha 19 วันที่ผ่านมา +1

    ተጠቅሜያለሁ 👍

  • @WasilaWasila-ps1mi
    @WasilaWasila-ps1mi หลายเดือนก่อน +4

    ትክክክል❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ayni5236
    @ayni5236 หลายเดือนก่อน +1

    በትክክል በኔም የደረሰ ብዙ ነው ባለማወቅ።

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  24 วันที่ผ่านมา

      አመሰግናለሁ!

  • @Kiyasena96
    @Kiyasena96 หลายเดือนก่อน +2

    አሺ ብሮ ትክክል ነው🙏🙏🙏

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  24 วันที่ผ่านมา

      አመሰግናለሁ

  • @ABUSHEMAN-tg1ny
    @ABUSHEMAN-tg1ny หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ጀግና ጎበዝ ኑርልን!

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ ።

  • @buzneshbuznesh5920
    @buzneshbuznesh5920 27 วันที่ผ่านมา +2

    Okay bro😢😢😢😮😮😮😮😮❤❤❤❤❤❤

  • @Desualnami-vt4nh
    @Desualnami-vt4nh 29 วันที่ผ่านมา +1

    ኣመሰግናለሁ በጣም ወንድሜ የምታቀርባቸው ሁሌም ይመቹኛል ግልፅነት በጣም ጎዳኝ ለመቀየር እየፈተንኩ ነዉ ኣንተም ቀጥልበት😘🙏

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  28 วันที่ผ่านมา

      አመሰግናለሁ በጣም እኔም

  • @seidyimamhussen5771
    @seidyimamhussen5771 24 วันที่ผ่านมา +1

    የሚገርም ድንቅ እዉነት

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  24 วันที่ผ่านมา

      አመሰግናለሁ

  • @ቲጂQueen
    @ቲጂQueen 24 วันที่ผ่านมา +1

    በብዙ አመሰግናለሁ በርታልን 💯❤

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  24 วันที่ผ่านมา

      አመሰግናለሁ ቲጂ!

  • @workufikre3946
    @workufikre3946 หลายเดือนก่อน +1

    ጀግና ብሮ

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  24 วันที่ผ่านมา

      አመሰግናለሁ!

  • @fevenyitayeh3315
    @fevenyitayeh3315 หลายเดือนก่อน +3

    ሃሃ..." እየተበላ አይወራም"👌

  • @ግዜለኩሉጩና
    @ግዜለኩሉጩና 28 วันที่ผ่านมา +1

    ቃላት የለኝም አመሰግናለሁ

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  26 วันที่ผ่านมา

      አመሰግናለሁ

  • @seadaassen2826
    @seadaassen2826 หลายเดือนก่อน +1

    የኛ የህይወት መምህር እናመሰግናለን❤🎉🎉

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  หลายเดือนก่อน +1

      Amsgnalhu betam.😊

  • @BrhaneBro
    @BrhaneBro หลายเดือนก่อน +2

    ቆንጆ ነዉ. በርታ

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ!

  • @menalusete-vd1xe
    @menalusete-vd1xe 29 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ያግዘን ብቻዬንስ አቅቶኛል 😢

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  29 วันที่ผ่านมา +1

      በርቺ

    • @menalusete-vd1xe
      @menalusete-vd1xe 28 วันที่ผ่านมา

      ​@@Rawuel_Endris አንተን እያዳመጥኩ ሳልለወጥ አልቀር አንተም በርታልኝ😊

  • @redietwudiye9159
    @redietwudiye9159 28 วันที่ผ่านมา +2

    👏👏👏 rawe thank you 🙏

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  26 วันที่ผ่านมา

      You are so welcome

  • @NahomShimelis-ge9hl
    @NahomShimelis-ge9hl 28 วันที่ผ่านมา +2

    Bro respect!!!

  • @MasrateGebre
    @MasrateGebre 27 วันที่ผ่านมา +1

    Selalani aydalmi ymindasatawu nafasena maybali selalfaeini nawu enge

  • @Eyou-pi2ie
    @Eyou-pi2ie 27 วันที่ผ่านมา +1

    እናመሰግናለን ወንድማችን🥰👈

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  26 วันที่ผ่านมา +1

      አመሰግናለሁ በጣም

  • @biruktawitdaniel7775
    @biruktawitdaniel7775 หลายเดือนก่อน +2

    no word for u thank u 🙌🙌

  • @erkyihunchekol6847
    @erkyihunchekol6847 29 วันที่ผ่านมา +1

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን፣
    🎉🎉🎉🎉🎉
    በርታልን!!!

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  26 วันที่ผ่านมา

      አመሰግናለሁ

  • @TewodrosTemesgen-x9j
    @TewodrosTemesgen-x9j 29 วันที่ผ่านมา +1

    thank you brother.... yebezuwoch dekamena mister nw...

  • @HikmaAdesmade
    @HikmaAdesmade 29 วันที่ผ่านมา +1

    እውነት ነው100/99

  • @GeteTegefewuፀዳለማርያም
    @GeteTegefewuፀዳለማርያም หลายเดือนก่อน +1

    አይይይ አልናገርም እልና እዛው ነኝ አመሠግናለሁ

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ

  • @Gizewudu
    @Gizewudu หลายเดือนก่อน +2

    Rawel selam

  • @haileStar-Ye6co
    @haileStar-Ye6co 27 วันที่ผ่านมา +1

    Bro Thank You

  • @FeleSu
    @FeleSu หลายเดือนก่อน +1

    ራዉኤል ምርጥ ልጅ

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ በጣም

  • @Werert-g1t
    @Werert-g1t 26 วันที่ผ่านมา +1

    ብልህ እወቅ ያለው ባርባ ቀኑ ያውቃልል

  • @ጓልደስታ
    @ጓልደስታ หลายเดือนก่อน +1

    በርታልን ካንተ ብዙ እየተማርኩ ነው ❤❤

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ❤

  • @BlenMolla-v
    @BlenMolla-v หลายเดือนก่อน +1

    Such a Worthy Wise Words..!An inspiring speech ever. The only word that strikes my mind after seeing your videos is "WOW"You have the best ideas👌Many thanks for sharing your insights..Rawuel🤴❤

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  26 วันที่ผ่านมา

      Thank you so much belenwa a beautiful one!

  • @Tiqoye
    @Tiqoye หลายเดือนก่อน +1

    قال رسول الله صلى الله عليه وسلم؛ إسعتنو على قضاء حوائجكم بالكتمان، فإن لكل نعمة محسود.
    Le trgum ketayun eyut

    • @Tiqoye
      @Tiqoye หลายเดือนก่อน +1

      Translation Nebiyu Mohammed sellelahu aleyhi weselem endih blewal:
      Negeratochn stadergu be ftsamew tagezu, (le sew satnageru wtetachu ynagerlachu lemalet nw)
      ketayu hassab dmo: le hulum mtagegnut tsega mkegna alew.
      Ylal enam rawe lk nh thanks for the info
      Islam mn asqerebn😊

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  หลายเดือนก่อน +1

      Amsgnalhu.

    • @GoAsd-dh5ul
      @GoAsd-dh5ul หลายเดือนก่อน

      صلى،علىوسلم،

  • @ComCell-xt7hq
    @ComCell-xt7hq หลายเดือนก่อน +1

    tank you bero

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  24 วันที่ผ่านมา

      እኔም አመሰግናለሁ!

  • @betelembetelem2564
    @betelembetelem2564 23 วันที่ผ่านมา +1

    Thank you my Brother 100%100

  • @SaedKasw
    @SaedKasw 29 วันที่ผ่านมา +1

    በርታልን ትለያለህ👍🙏

  • @GoAsd-dh5ul
    @GoAsd-dh5ul หลายเดือนก่อน +2

    Thnkao, ❤❤❤❤❤

  • @meserettadese-lu5ro
    @meserettadese-lu5ro หลายเดือนก่อน +1

    You are such a wonderful person! Your positivity and generosity bring light to everyone around you. God bless you.

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  หลายเดือนก่อน

      Thank you so much! Mesert much respect within full of love ❤ even salwkwot

    • @meserettadese-lu5ro
      @meserettadese-lu5ro 28 วันที่ผ่านมา

      I'd love to hear about it! Rawuel-Esfarlos

  • @feventadele5991
    @feventadele5991 หลายเดือนก่อน +1

    እኔም እንደዚ አይነት ችግር አለብኝ ግን እዴት መተው እንደምችል አላውቅም

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  หลายเดือนก่อน

      ደጋግመው ያድምጡት።

  • @WasilaWasila-ps1mi
    @WasilaWasila-ps1mi หลายเดือนก่อน +1

    ከል አመሰግናለሁ

  • @MickeyBeyene
    @MickeyBeyene 28 วันที่ผ่านมา +1

    I think a lot about this on these days .and I wondered when I reach it anyway thnx . appear strong when you're weak and appear weak when you are strong .lao tzu

  • @HumanProjectIsGodsPlan
    @HumanProjectIsGodsPlan หลายเดือนก่อน +1

    አዋቂ ነህ confidensh ይለያል 👌

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ!

  • @fasikaalem7483
    @fasikaalem7483 หลายเดือนก่อน +2

    🙏🙏🙏❤❤❤🎉🎉🎉

  • @BezaSolomon-ng5zl
    @BezaSolomon-ng5zl หลายเดือนก่อน +1

    Egziabhar yisteln wendm berta

  • @fikermamo8783
    @fikermamo8783 หลายเดือนก่อน +1

    እናመስግናለን❤🎉

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  24 วันที่ผ่านมา

      እኔም ከልቤ!

  • @MickyDamo
    @MickyDamo 28 วันที่ผ่านมา +1

    እንኳን ተወለድክ

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  26 วันที่ผ่านมา +1

      ከልብ አመሰግናለሁ በጣም።

  • @HananMuhamd
    @HananMuhamd หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ

  • @yohannesweldmariam8715
    @yohannesweldmariam8715 28 วันที่ผ่านมา +1

    አድንቄሻለሁ ሕይወትሕን ይፋ አታድርገው እቅድሕ ሳይሳካ አትተንፍስ

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  28 วันที่ผ่านมา

      አመሰግናለሁ

  • @fiyametaamha
    @fiyametaamha หลายเดือนก่อน +1

    "The Power Of Block Time" 😉😉 great idea 👏👏👏

  • @Anwar_hasen
    @Anwar_hasen หลายเดือนก่อน +4

    በዝምታ ውስጥ አድፍጠን ሰርተን ካሳካነው በኋላ መናገር ወይስ ስኬታችንንም በድብቅ መያዝ የቱ ይሻላል ?

    • @SoliAna-vt6ds
      @SoliAna-vt6ds 29 วันที่ผ่านมา +1

      ስኬት እራሱ ይናገራል !

    • @ሰላማዊት-ሰ7ቐ
      @ሰላማዊት-ሰ7ቐ 28 วันที่ผ่านมา +2

      ከቃል ይልቅ ተግባር ይናገራል !!! ስለአንተ ስኬት ሰዎች ይናገሩ ለእነሱ ተወዉ

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  26 วันที่ผ่านมา +1

      ተግባርህ ይመሰክራል ወንድሜ

  • @HarunB-y9w
    @HarunB-y9w 19 วันที่ผ่านมา +1

    Thanks brother

  • @SenaSenayirgalem
    @SenaSenayirgalem หลายเดือนก่อน +1

    lik neh yemr bartalin❤❤❤

  • @KeyiruLiremo
    @KeyiruLiremo 28 วันที่ผ่านมา +1

    Hi Hi well come rawul indris your advice is very suitable. Continue continue

  • @NooraH-k1p
    @NooraH-k1p 22 วันที่ผ่านมา

    ትክክክል❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AbduHussen-cr6mw
    @AbduHussen-cr6mw หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ሰላም እንዴት ነህ ወንድም

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  หลายเดือนก่อน

      ሁሉም መልካም።

  • @ሰይድአህማድ
    @ሰይድአህማድ หลายเดือนก่อน +1

    of course my brother 5,000 subscribe ❤❤

  • @Ana-ct8bx
    @Ana-ct8bx หลายเดือนก่อน +1

  • @GemechisTakele
    @GemechisTakele หลายเดือนก่อน +1

    You are a very mature person, keep it up brother 🥰🥰🥰

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  26 วันที่ผ่านมา +1

      Thank you so much 😀

  • @adoelayenew
    @adoelayenew 23 วันที่ผ่านมา +1

    big bro!!!

  • @Mikiyas-q1g
    @Mikiyas-q1g หลายเดือนก่อน +1

    Wow

  • @HiyawNegn
    @HiyawNegn หลายเดือนก่อน +1

    Hand sum!!!

  • @betelihemgetnet7671
    @betelihemgetnet7671 18 วันที่ผ่านมา +1

    Amazing keep it up ❤❤❤

  • @mahidesta-tp6zi
    @mahidesta-tp6zi 21 วันที่ผ่านมา +1

    ❤🎉❤🎉

  • @PunTo-y9t
    @PunTo-y9t หลายเดือนก่อน +1

    Thanks.wow.migarmi.asabi.nw
    Tebark

  • @ድካምብቻ-ዘ9የ
    @ድካምብቻ-ዘ9የ หลายเดือนก่อน +1

    ምክር ስለበዛብኝ የቱን እደምተገብር ተደናግሬአለው😢

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  หลายเดือนก่อน

      አሁን እራስዎን የሚመለከቱበት ጊዜ ላይ ነዎት ማለት ነው።

  • @FurtunaEmbaye-x8g
    @FurtunaEmbaye-x8g หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

  • @sadahussen620
    @sadahussen620 หลายเดือนก่อน +1

    تبرك

  • @NahomShimelis-ge9hl
    @NahomShimelis-ge9hl 28 วันที่ผ่านมา +1

    Agatmognal nef gize

  • @sireat21
    @sireat21 หลายเดือนก่อน +1

    Really

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 28 วันที่ผ่านมา +1

    የቴሌ ግራም ሊክህ አስቀሥጥልኝ pis

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  27 วันที่ผ่านมา

      Eshi @rawuel_esfarlos bezih username yagegutal

  • @abdidedefi8111
    @abdidedefi8111 28 วันที่ผ่านมา +1

    🤙

  • @realeagent
    @realeagent 29 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤

  • @fikermamo8783
    @fikermamo8783 29 วันที่ผ่านมา +1

    ❤🎉

  • @1587-fazr
    @1587-fazr 26 วันที่ผ่านมา +1

    ድምፅኸን. ተመርምረኸዋል. ከአንተ. ማንነት. በአጠቃላይ. ከፊዚካልኸ. ጋር. አይሔድም. 😮😮😮😮

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  26 วันที่ผ่านมา

      ጥሩ።

    • @welotube463
      @welotube463 23 วันที่ผ่านมา

      😂​@@Rawuel_Endris