Dude I love how you teach and deliver your points - it all makes sense! I just had to come here and comment before I even finished the video. Keep up the great work, my brother!
No emotion is as powerful as sexuall emotion according to phycological researches so Staying with one girl throughout life time is priceless, for the success of a man. Jewish bilioners are good example for this bro.
ልብ ያለው ልብ ይበል
የእዉነት ትለያለህ, 100% perfect
ቆሜ ነዉ ያጨበጨብኩልክ ወንድሜ ትችላለህ በ እውነት 👏👏 ቀጥልበት ብዙ እጠብቃለው ካንተ 🤝 🙏
ከልብ አመሰግናለሁ ወንድሜ።
አንተ የተመለክትከበትን መንገድ ለኛም አላህ ያስረዳን 👍🙏
ከዚው ርእስ ተያያዠነት ያለው ነገር በክፈል 2 ብትሠራልን ጥሩ ነው በጣም ተምሬበታለው አመሠግናለው
ተባረክ ቀጥልልኝ
በዘመንህ ሁሉ ምንጩ የማይነጥፍ ጥበብ ፈጣሪ ይግለጥልህ!!!
አሜን!!!
አሜን ወንድሜ እግዚያብሄር ያክብርልኝ ቤተሰቤ ነህ በነፍስህ በአካል ባላውቅህም።
Enem abate bexam nw mewedeh egziyabher andbetehen ablxo yebarkelen @@Rawuel_Endris
ራዌል ምን ብየ ልኮምት ድንቅ ሰው ነህ ተባረክ ቃላት አጣውልህ ኢትዮጵያዊ ለዛ ያለው ቪድዮና እውነተኛ የምንኖረው ሂወት ቅዠት ያልሆነ ተባረክልን እናመሰግናለን በርታ❤❤❤
ሁሉም አስካሪ መጠጥ…
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿كُلُّ شَرَابٍ أَسْكَرَ فَهُوَ حَرَامٌ﴾
“ሁሉም አስካሪ መጠጥ ሐራም (የተከለከለ) ነው።” ቡኻሪ ዘግበውታል:242
"ማንም ከማንም አይበልጥም (ኢላ በተቅዋ) አላህንወይም( ፈጣሪውን) በመፍራቱ ና በመልካም ስነ ምግባሩ ቢሆን እንጂ"
ረሱል ሰለላሁአለይሂ ወሰለም [صلى الله عليه وسلم ]
✍️M
አመሰግናለሁ
ሠለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤❤
Teret teret
መናህሪጋ ጋር አየሁህ በርታ ወንድሜ
ሰለመከርከን ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ
ተመችቶኛል ለሁሉም አስተማሪ መልክት ነዉ ቀጥልበት
ጎበዝ በርታ ድምፅህ እራሱ መረክ ነው ተመችተሀኛል በጣም
እናመሰግናለን አረቲፊሻል በሆነ ነገር ውስት እየጠፈን ነው እና የሚጠቅመንን ስለምታቀረብልን በረታ
አንተ ልጅ እኔ ቃላት ያጥረኛለረ ያንተ እግዚአብሔር የሰጠህ እውቀት ልዩ ነው እባካችሁ ቢያንስ 100ሺህ ሰብስክራይብ እናስገባዉ ወንድማችንን እንዲህ አይነት አይነት ሰዉን እናበረታታ ወንድማችን በርታ እኔ ያንተን ትምህርት ሁሌም ነው የምከታተልህ በርታ ብራቪሲሞ!!❤
ራውኤል ክክክክ ይመችህ!! አመሰግናለሁ
I am 22 i really like your vidios
Tnx our aklilu
ዋው አርፍ ነው ጀግና👌👌💪
ወድሜ በጣም ትለያለክ ስራወችህ በጣም ለየት ያሉ በቀላሉ እራሳችንን እድቀይር ብርታት ነክ አከብረካለሁ❤❤❤
ከልብ አመሰግናለሁ
በረታልን ብሮ
baxam xuru mikir nuu barta wandime❤❤
ራዌል ወድማችን. እግዚአብሔር. አብዝቶ ይባርክህ. እደዝህ ያለ ትምህርት ነው የሚያስፈልገን. ኑርልን. ታስፈልገናለህ ወድማችን
ታላቅ ወንድሜ ሀያል እንድሆን እየተቆጣ የሚመክረኝ ወንድማዊ የሚመስል አይነት አቀራረብ🙏 💪
Bro my hero betam jeginanek balefo fiyasa aduwaa metasebiya akebab aginichek selam silik minm satikora satakegn gonibezi bileki salam alikegn be Ewunet tiliki neki wodedikuh betam egzbher yakibirilegn jeginayeee ❤❤❤😊😊😊
Amsgnalhu betam
Gobez tebarek zemenih yilemlim
Amen kelb amsgnalhu
ጀግና ነክ በርታ
REAL SIGEMA
Brother betame teleyalshe endeze asetemare vedio tolo tolo lekekelene betame techelalehe enamesegnalene bro ❤❤❤
ራወልዬ
ዌልካም እናመሰግናለን❤።
በርታ ሰለምክር አዘል ነገርህ እናመሰግናለን
አመሰግናለሁ!
ምርጥ ምክር እና ትምህርት 🤝🙌
መምህራችን ካንተ ብዙ እየተማርን ነው የኛ ጀግና እንወድሀለን ቀጥልበት
ይመቺክ Bro 👍
ወድ ሁሌም ወድ ነው
Bertalign abate
Thanks for advice.le life tilk timrit temireyale by you 🙏🙏
You are welcome
😊😊እግዚአብሔር ነዊሕ ዕድመ ይስጥህ ሮብየ
Nuf jiraadhuu mootii dhiiraa ❤️😮
Nice ! your are good advisor . Thank bro
Betam tekami timhrt new "GOD BLESS YOU".
በጣም ደስ የሚል ፍሬአማ ትምህርት ነው እናመሰግናለን❤
እኔም አመሰግናለሁ
ማስተዋሉን ሰቶሀል አላህ ይጨምርልህ R👌
yewunet ewunet new tnx bro .
Dude I love how you teach and deliver your points - it all makes sense! I just had to come here and comment before I even finished the video. Keep up the great work, my brother!
Tnx very much betammmmm
ከሁሉም የመጨረሻው ላይ ደካመ ነኝ በርታልኝ
Amsgnalhu betam ftari yakbrlgn
Betam new miwedh rawu
Man of match,,, migerm maturity
Amsgnalhu
You're so genius and smart i respected you🙏
Amsgnalhu
very intresting speech I'm happy to watch useful videos from your channel.Many thanks for sharing. 🥰
Thank you ma Lady
አቤት ስብእና❤
በጣም አመሰግናለሁ እሺ ጀግና ነህ በርታ💪💪
አመሰግናለሁ
በርታልን ጥሩ ምክር ነው😊
አመሰግናለሁ
በርታልን ወንድማችን አመሠግናለሁ እድሜ እና ጤና ተመኘሁልህ አበሳ ነህ
ልክ ነህ አመሰግናለሁ
Lifen keyerkew brother kahun buhala yanten philosophy nw meketelew
I really appreciate you bro keep at it
I appreciate that
Thank you so much for your help
You are most welcome
Tilayalii 1000 amiti kanee
Amen amsgnalhu
አቦ ይመችህ ነፍሴ
አመሰግናለሁ!
አብሶ ትርጉም ለሌለው የጎደኛ ትስስር መፋታት ነው 👍
አዋ በሚገባ ተርደተህዋል።
Bzi zmen end ant sw bmgytuu dstya ny . Keep going 💪 👏
ሠላም ወድም ❤ቤተሰብ ወድማችንን አበረታቱ ላይክ ❤ሠብስክራይብ❤ ሴር እያረጋችሁ😘 ከምር የሚሰጠን ትምህርት በጣም ጠቃሚ ናቸው 👌💯በርታልን😍
Rawuel l like your videos! Nice boy
Glad you like them!
Wow እናመሰግናለን bro የምሜጫጭሁ like እና subscribe አድርጉለት
አመሰግናለሁ
Great message bro keep it up
Thank you, I will
🎉🎉🎉 Thank you!!!
You welcome
በጣም ጀግና ልጅ ነህ ሁሌም አሰተምር😊❤
አመሰግናለሁ በጣም
good boy,nice idea
Thanks bro❤❤❤❤
Any time
It was so amazing video. ❤❤
Glad you think so!
የኔ ጀግና በርታ
Amsgnalhu betam
Great Respect my Brother
Amsgnalhu
የአንተ video ሲለቀቅ እንዴት እንደምደሰት
My big brother
አመሰግናለሁ በጣም ፈጣሪ ያክብርልኝ ወንድሜ።
ምናለ አንዳድ ወንዶች እደዚህ ልጅ አንባቢ አርቆ አሳቢ ለመሆን ብትጥሩ ጀግናነህ ወንድሜ በዚህ እድሜህ እዚህ ቦታላይ መገኘትህ በርታ🎉
No emotion is as powerful as sexuall emotion according to phycological researches so Staying with one girl throughout life time is priceless, for the success of a man. Jewish bilioners are good example for this bro.
Tnx for ur understanding!
ከየት እዳመጡት አይታወቅም አይባልም ዝባም
great!
Amsgnalhu
U awaking stg great boy
Amsgnalhu wedaje
Mlakochunm seytanochunm asmama is the key keep going anbsaye 🦁
በርታ
አመሰግናለሁ
You understand this world
Mirtu sew❤
Amsgnalhu
Gegna
Ohhhh i have no idea
Realy
Tnx
Hi rawel ene hulem yemasebew habtam selemehon new tadeya aymeroyen endet megrat echelalew kechalk sefa Yale mabrareya Betsey amesegnalew
Teleyalk 👐
Jegna 💪
Jegna!
Wow amazing so thanks for everything ❤❤❤
❤❤❤❤
Wooow be geta sem kef bell wandimee
Amsgnalhu
ዋው
አመሰግናለሁ መዲ❤
My favourite Ytube ethios❤
Keep going 💪 bro
❤
❤
አንተ መልካም ሰው!
አመሰግናለሁ
My G
Amsgnalhu
እራውሌ ምርጥ ሰው ወድሀለሁ
አመሰግናለሁ በጣም
በምድር ላይ ክፋትና ግብዝነት በነገሰበት/በተንሰራፋበት ዘመን አንድ ታላቅ ሰው ከሕዝብ ወገን ተነሳ! እርሱም ክርስቶስ ኢየሱስ ነበር። እናም የምድርን ክፋትና የትውልዱን ጠማማነት ሁሉ ጠራርጎ ሰባበረው! ለተጠቁትም ቆመላቸው። ይህን ያስተዋሉት የወቅቱ ዐዋቂ ነን ባዮች ተነስተው እንዲህ “አንተ ምድርን የምትገለባብጥ ያቆምነውንም ሥርዓት የምትንድ ማነህ? እነዚህንስ በምን ሥልጣን ታደርጋለህ?……” አሉት። እኔም ዛሬ አንተን ልጠይቅህ ወንድማችን ራውኤል እንድሪስ! በትውልዱ ላይ የተከመረውን ክፉ መንፈስ የምታንቀጠቅጥና ክፋትን የምትሰባብረው በምን ኃይልና ሥልጣን ነው? ለመሆኑ ኃይልህ ያለው በስምህ ላይ ነው ወይስ በፀጉርህ ላይ? እባክህ ንገረን!! እኛም ስማችንን እንቀይር ወይም ፀጉራችንን እናሳድግ? ንገረን! ንገረን!
Anbesaye betam new mwedh jegnaye neh and tyake alegn sle network marketing sraln please
Eshi wendmay Amsgnalhu azgajalhu
በሉ የመዳም ቅመሞች እንደዚህ ያለ ምክር ሲሰጠን እኛ ሸርር ላይክ አድርጉ ሰብስብራክራብ የላ 50k
አመሰግናለሁ ውዷ እህቴ!
🎉🎉🎉
Amsgnalhu