ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ዳኞችን አጣላቸዉ (Dagnochin Atalachew ) Yes No Aydol Show ) New 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 เม.ย. 2024

ความคิดเห็น • 154

  • @abahkw7599
    @abahkw7599 3 หลายเดือนก่อน +21

    የኔ ምርጥ አማራዬ❤❤❤

  • @Meron6895
    @Meron6895 3 หลายเดือนก่อน +5

    አማራ እኮ ባለ ቅኔ ነው እውነት ❤❤❤😍😍😍የሚያስቅም ነው😂😂

  • @saraamharawitethiopia
    @saraamharawitethiopia 3 หลายเดือนก่อน +20

    ውይ አለባበስ❤If there is anything to be proud of on this earth, there is no nation to be proud of like us. የእውነት ከእግዚአብሔር በታች ሁሉን ነገር በእጃችን ሰርተን የምንጠቀም ኩሩ ህዝብ፣ በስጋ መመካት ከተቻለ ከሰማይ በታች እንደ አማራ ህዝብ ሊኮራ የሚገባው ማንም የለም። ሃይማኖተኛ ነው ሰርቶ የሚበላና የሚመግብ፣ ራሱ በእጁ ሰርቶ የሚለብስ ድንቅና ስልጡን ህዝብ❤❤❤

  • @Bezemenat-guzo
    @Bezemenat-guzo 3 หลายเดือนก่อน +22

    አይ ህብረት! በእውነት በድራማ አይነት ሣይሆን የእውነተኛው የገጠር አኗኗር ነው ድቅን የሚልብኝ

  • @ammarcell2790
    @ammarcell2790 3 หลายเดือนก่อน +39

    ውበት ሲለካ አማራ ነው ለካ የኔ ቅኖች ።

    • @wyimam9103
      @wyimam9103 3 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤

    • @destamelese3244
      @destamelese3244 3 หลายเดือนก่อน +2

      ልክ ነዉ ዉበት ሲለካ አማራ ነዉ ለካ❤❤❤❤

    • @AhmedAli-nh3uh
      @AhmedAli-nh3uh 3 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤🎉🎉

    • @user-bj2bo9jg1k
      @user-bj2bo9jg1k 3 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤

    • @user-gb4fo4bq2w
      @user-gb4fo4bq2w 3 หลายเดือนก่อน

      ፍቅርስ ሲለካ ያው አማራ ነው ለካ💕

  • @muluneshtegena
    @muluneshtegena 3 หลายเดือนก่อน +9

    አየ.ዉበት.አይ.አለባበሥ.አረ.አገራችን.ሰላምሽ.ይብዛልን❤❤❤❤❤

  • @_waifu-4548
    @_waifu-4548 3 หลายเดือนก่อน +6

    አማራን ሁሉን አሟልቶ ነውኮ የሠጠው አማራዬ የኔ ምርጦች❤

  • @RomanMangsha
    @RomanMangsha 3 หลายเดือนก่อน +9

    ኢትዪዺያ። እንቁውች። በርቱ

  • @fhhhghnn8556
    @fhhhghnn8556 3 หลายเดือนก่อน +9

    ሞቼ ነው የምወዳቹ ❤❤አያታዴ አንድ ሰው እንዳታሳልፉ እንዴ መገልበጥ 😮😮ግፍነው😂😂😂😂😂❤

  • @user-pw3vc3tb7c
    @user-pw3vc3tb7c 3 หลายเดือนก่อน +3

    ዝማም የእውነት ጎብዝ ናት👏

  • @Kaseyegg
    @Kaseyegg 3 หลายเดือนก่อน +6

    ውበትሲላካበማራነውለካሀገሬስላምሽይብዛልኝ

  • @nadayashaneh4485
    @nadayashaneh4485 3 หลายเดือนก่อน +8

    አቤት አለባብሰ ሰታምሩ የአይኔ አበባ ደሞ ሻሽ አትሰሪ😊😍

  • @mobilemobile4777
    @mobilemobile4777 3 หลายเดือนก่อน +9

    የኔ ድቡልቡል ጥቁር ናት ትላላችሁ እኔ በጣም ነው የምወዳት ❤️❤️❤️❤️

  • @themane9894
    @themane9894 3 หลายเดือนก่อน +15

    ጥሩ ጥሩ ፕሮግራም እያቀረባችሁ ነው በርቱ ምርጥ ነው

  • @user-eu6hw2qc1b
    @user-eu6hw2qc1b 3 หลายเดือนก่อน +11

    መጡ የድብርቲ መዳኒት

  • @BeletuSntayehu
    @BeletuSntayehu 3 หลายเดือนก่อน +5

    ዉይይይይይ አለባበስ 👌❤️❤️❤️❤️❤️

  • @tsehaygebru6438
    @tsehaygebru6438 3 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም ደሰሰ ትላላችሁ ኢትዮጵያ ሀገሬ ኩሪ ለዘላለም 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-xr4us9ww1d
    @user-xr4us9ww1d 3 หลายเดือนก่อน +13

    ውበት ሲለካ አማራነው ለካ ባህሉን ጠባቂ አማራ አለባበስ እፍፍፍፍፍ አገሬን እማያት እናተውስጥነው ❤❤❤❤ ሰላማችንን ይመልስልን ይህንን ጋላመግስት ፈጣሪ ነቅሎት

  • @banchiamsalu6053
    @banchiamsalu6053 3 หลายเดือนก่อน +7

    የኔ ወርቆች❤❤❤ድል ለአማራ ፍኖ

  • @LawayishiAkililu
    @LawayishiAkililu 3 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ እንቁወች በጣም ታምራላችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-bj2bo9jg1k
    @user-bj2bo9jg1k 3 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ እንቁውች ስወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @maryshara4466
    @maryshara4466 3 หลายเดือนก่อน +2

    ዋዉዉዉ በኡነት ትለያላችሁ ቀጥሉበት ❤❤❤❤

  • @AgrieMinNekash2024
    @AgrieMinNekash2024 3 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም አስተማሪ ነው፤ደስ ይላል።

  • @user-xr4us9ww1d
    @user-xr4us9ww1d 3 หลายเดือนก่อน +4

    በፍቅራቹህ ድፍት ልልነው ❤❤❤❤❤

  • @user-dr8wm3kh2o
    @user-dr8wm3kh2o 3 หลายเดือนก่อน +1

    የዝማም ድምፅ ልዩ ነው ቀጣይ እሷ ናት አንደኛ መውጣት ያለባት ግን ፈግግ ነው ማለት አትኮሳተሪ ቀጥሎ አዝማሪው ልጅ

  • @sofiasar8403
    @sofiasar8403 3 หลายเดือนก่อน +1

    እደው ሰወዳቺሁ❤❤❤❤

  • @muluneshtegena
    @muluneshtegena 3 หลายเดือนก่อน +4

    በርቱ.ባህላችን.አረሣችሁም❤❤🎉🎉

  • @auser4544
    @auser4544 3 หลายเดือนก่อน +7

    ውበት ሲለካ አማራ ነው በርቱ እግዚአብሔር የሰላም አምላክ ሰላም ይስጣችሁ ከዚህ የበለጠ ትሰራላችሁ

  • @mwale8371
    @mwale8371 3 หลายเดือนก่อน +2

    Beautiful!!!keep it up!❤

  • @user-km4ky2qs3e
    @user-km4ky2qs3e 3 หลายเดือนก่อน +1

    ያላለህ ዉበት ነጭ በነጭ አማራየ የኔኩሩ ህዝብ❤ፈጣሪ ሠላሙን ያጣል. ሆደነፈረ በሳቅ😂😂

  • @zekiazekuzekiazeku135
    @zekiazekuzekiazeku135 3 หลายเดือนก่อน +5

    አበባው ተመቸኝ ጤናዳምና ዳማ ከስይ

    • @user-nt3gt4cz7f
      @user-nt3gt4cz7f หลายเดือนก่อน

      ጎጃም ፈልገሽ ምታጭው የለም ሁሉ ሙሉ❤❤❤

  • @kodiyishukoor3584
    @kodiyishukoor3584 3 หลายเดือนก่อน +1

    ውበታችሁ እኮ ስታምሩ ከነ አለባበሳችሁ❤❤

  • @user-zt3hh9od9u
    @user-zt3hh9od9u 3 หลายเดือนก่อน +8

    ስንት የሚዞር አያለ አሱን አዞረው አለች አበጀሽ 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-ef2dt4yf3f
    @user-ef2dt4yf3f 3 หลายเดือนก่อน +2

    ያማልቅ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kadoos4696
    @kadoos4696 3 หลายเดือนก่อน +2

    ዋው👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍👍👍😘😘

  • @BigJ6765
    @BigJ6765 3 หลายเดือนก่อน +4

    የምወዳችሁ viva amhara ❤

  • @hagerie405
    @hagerie405 3 หลายเดือนก่อน +3

    አደኛዎች ❤

  • @bbxbbx4752
    @bbxbbx4752 3 หลายเดือนก่อน +3

    የኔዉዷች ዘናየምታረጉኝ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤

  • @MuhammadMuhammad-gq4ls
    @MuhammadMuhammad-gq4ls 3 หลายเดือนก่อน +1

    እኔኮ ባበጀሺ ሙሀባ ተጠልፌአለሁ❤መነፀሩ አይ አይኗን እዳላይ ከለከለኝ የኔ እናት

  • @MasiMan-sd1gu
    @MasiMan-sd1gu 3 หลายเดือนก่อน +3

    ሰላምና ፍቅር ረጅም እድሜ ለሁላችንም ይሁን

  • @meremseid8667
    @meremseid8667 3 หลายเดือนก่อน +1

    አለባበሳችሁ እራሱ ባህላችሁን የጠበቃችሁ ስወዳችሁ ሱሶቸ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-gn4lv4yr7n
    @user-gn4lv4yr7n 3 หลายเดือนก่อน +2

    አቤት..ሲያምርባችሁ

  • @madinaendre1634
    @madinaendre1634 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው ደስ ሲትሉ❤❤❤ ያማልቅኔው😂😂

  • @tigist649
    @tigist649 3 หลายเดือนก่อน +2

    መጡ መጡ የኔ ምርች

  • @user-xi2kb6kx6s
    @user-xi2kb6kx6s 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ለሁላችሁም ይሁንበጣም ደስ ይላልበርቱልን እግዚአብሄር አምላክ አገራችንንሰላም ያድርግልንዳሯን እሳትመሃል ዋን ገነትያደርግልን እግዚአብሔር አምላክ🤲🤲🤲🤲🤲🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶

  • @AbayAssefa
    @AbayAssefa 3 หลายเดือนก่อน +1

    ስጐረድም አድሬ አይኔ ሁሉ ተንቦገቦገ አለች ያየሺ❤😂

  • @user-hk6iq7pl8o
    @user-hk6iq7pl8o 3 หลายเดือนก่อน +1

    በውነት በጣም ነው ደስ የምትሉት

  • @fasicamoges4870
    @fasicamoges4870 3 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ ስታምሩ እንወዳችሗለን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @HabasiKhada
    @HabasiKhada 3 หลายเดือนก่อน +1

    አይ ዉበት❤❤

  • @user-fk1fo1dx9g
    @user-fk1fo1dx9g 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-nv7jk9rq7m
    @user-nv7jk9rq7m 3 หลายเดือนก่อน +1

    ያምርባችኋል

  • @user-wd8rx3sx4n
    @user-wd8rx3sx4n 3 หลายเดือนก่อน +1

    እንዲ ነው እንጂ ልክ ልካችንን መናገር
    እያሳሳቁ😂😂😂

  • @ComCell-ch9jb
    @ComCell-ch9jb 3 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤

  • @tigis123
    @tigis123 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤የኚ ጣፋጪ ናቺሁ

  • @kodiyishukoor3584
    @kodiyishukoor3584 3 หลายเดือนก่อน +1

    ውይ ችሎታ ውይይ ዳንሰኞችው ዝም ነው

  • @nora8992
    @nora8992 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤የኔማሮች

  • @TenaAyalew-m4w
    @TenaAyalew-m4w หลายเดือนก่อน

    ❤tameralchehu yegera lejoche gojjame yitawkale

  • @HappyGiraffe-mj8eh
    @HappyGiraffe-mj8eh 3 หลายเดือนก่อน

    ቶቶሎ ልቀቁልን🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤💐💐💐💐💐💐

  • @ethiopiayehulum3517
    @ethiopiayehulum3517 3 หลายเดือนก่อน +1

    እመቤትን አዘፍኗት❤

  • @teddikebedet9230
    @teddikebedet9230 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጥቅ በማድረግ መወዳደር የቻላል ወየ ክቡር ዳኛ

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh 3 หลายเดือนก่อน +1

    የተሻል በጉጉት እንጠብቃለን ውቦቼ ዛሬ ደሞ ትለያላቹሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @tigistdires9064
    @tigistdires9064 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mwale8371
    @mwale8371 3 หลายเดือนก่อน +2

    Raperu.gedelken besak😂😂😂😂!

  • @userenter2635
    @userenter2635 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MhamadUasun-ce5mo
    @MhamadUasun-ce5mo 3 หลายเดือนก่อน +1

    አየ ታዴ ሃውጭ ነው የመጣይው አላለም😂😂😂😂😂😂😂

  • @bickim5224
    @bickim5224 3 หลายเดือนก่อน

    I love this guys ❤

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc 3 หลายเดือนก่อน +1

    አበጀሽ እማማ ጨቤን መሰለችኝ

  • @user-yr1sp5ed4w
    @user-yr1sp5ed4w 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤tebarku. Wudoche🎉🎉🎉🎉

  • @marya-fo2en
    @marya-fo2en 3 หลายเดือนก่อน +1

    Ye zemenu musica ende adugna newu

  • @MariaRaja-se4zv
    @MariaRaja-se4zv 2 หลายเดือนก่อน

    ውበት ስለካ አማራ ነው ለካየኔ ቅኖች

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u 3 หลายเดือนก่อน

    ታዴ!!😂❤

  • @YasminAlomo-sz1df
    @YasminAlomo-sz1df 3 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @MdBd-fi4hs
    @MdBd-fi4hs 3 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂

  • @user-cf2vk4rk7h
    @user-cf2vk4rk7h 3 หลายเดือนก่อน +1

    አዳና።አዛቀኔ።አይዛችሁ።ጥሩንው

  • @kodiyishukoor3584
    @kodiyishukoor3584 3 หลายเดือนก่อน

    እዚህ ላሉት ግጥም ልጣቸው ይላል ተወዉ ያንተም አልገጠመም አላለም😂😂😂 ኧረ ሆዴ 😂😂

  • @user-jp4nh5ew8k
    @user-jp4nh5ew8k 3 หลายเดือนก่อน +1

    ልዩ ናችሁ እውነት ተመልካቾች ግን ላይክ እናርግ አይታችሁ ዝም አትበሉ❤

  • @Git7y
    @Git7y 3 หลายเดือนก่อน +1

    ክስና ብስ😅

  • @ELizaAmharaOsa
    @ELizaAmharaOsa 3 หลายเดือนก่อน

    አያ ታዴ አስተያየቱ ኡፍፍፍፍ😂😂😂😂😂

  • @kodiyishukoor3584
    @kodiyishukoor3584 3 หลายเดือนก่อน

    ታምሪያለሽ 😂😂

  • @kodiyishukoor3584
    @kodiyishukoor3584 3 หลายเดือนก่อน

    ውይ አለባበስ ውይ ትወና ውይ ትብብር ወይኔ ኧረ ላይክ እይታ ያንሳል ለነዚህ ውቦች❤❤ እናበረታታቸው እስኪ በናታችሁ❤❤

  • @user-zq7zv9wg4u
    @user-zq7zv9wg4u 3 หลายเดือนก่อน

    ስወዳቹ እኮ

  • @tikurwuha9377
    @tikurwuha9377 3 หลายเดือนก่อน

    Yes No

  • @banchiyirga7654
    @banchiyirga7654 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Meskerm-qh9so
    @Meskerm-qh9so 2 วันที่ผ่านมา

    ይየሽ

  • @user-kx5ox4lh1q
    @user-kx5ox4lh1q 3 หลายเดือนก่อน +1

    ኧረ ራፕ የሚገርም ነው

  • @user-yr1sp5ed4w
    @user-yr1sp5ed4w 3 หลายเดือนก่อน +1

    Welcam

  • @yegnagilm2421
    @yegnagilm2421 3 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂❤

  • @felizhappy253
    @felizhappy253 3 หลายเดือนก่อน

    👌🏽👌🏽👌🏽❤️❤️❤️👍🏽👍🏽👍🏽

  • @AregaAynete
    @AregaAynete 3 หลายเดือนก่อน +1

    ለባለ ክራሩ ይሽለም

  • @user-co9hs2jn2k
    @user-co9hs2jn2k 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kadoos4696
    @kadoos4696 3 หลายเดือนก่อน +1

    😁😁😁😁😁

  • @user-kt5wf7iy9q
    @user-kt5wf7iy9q 2 หลายเดือนก่อน

    ተውጥሩኝተውጥሩኝ።

  • @hewrottedrose5991
    @hewrottedrose5991 3 หลายเดือนก่อน

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @almazekaseye7172
    @almazekaseye7172 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @EmebetBikis-zw3px
    @EmebetBikis-zw3px 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @almaayala4768
    @almaayala4768 3 หลายเดือนก่อน +1

    ወይ ታዴ ና አበጀሽ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @Ethiopiaaa869
      @Ethiopiaaa869 3 หลายเดือนก่อน +2

      የአበጀሽ ትክክለኛ ባሏ ነው በቀኟ በኩል ያለው❤

    • @ethiolove2286
      @ethiolove2286 3 หลายเดือนก่อน

      @@Ethiopiaaa869 እንዴት? በአካል ታውቂያቸዋለሽ?

    • @Ethiopiaaa869
      @Ethiopiaaa869 3 หลายเดือนก่อน

      @@ethiolove2286 እዎ ጏደኞቸ ናቸው አሁን ወደ ውጭ ወጥቸ ነው እንጅ አብሪያቸው እሰራ ነበር እንደዋወላለን

    • @ethiolove2286
      @ethiolove2286 3 หลายเดือนก่อน

      @@Ethiopiaaa869 በፍቅር ነው የምወዳቸው ሱሴ ናቸው❤️ጎጃም የት ነው የሚሰሩት? ግን የገጠር ሰው አይደሉም አይደል?😂😂😂ትወና እኮ አይመስልም ከችሎታቸው የተነሳ! ታዴ ግን በሪል ላይፉ እንዴት ነው?🤣🤣🤣

    • @Ethiopiaaa869
      @Ethiopiaaa869 3 หลายเดือนก่อน

      @@ethiolove2286 ደብረ ማርቆስ ናቸው ሁሎችም የገጠር ሰው አይደሉም🤣 በነገራችን ላይ ታዴ ኪቦርዲስትም ጭምር ነው ኧረ በጣም ዘናጭ ናቸው እሱባለው ተወዛዋዥ ነው በተጨማሪ ትወና ይሰራል ታዴ ሪል ላይፍ ያሁኑን ባላውቅም እኔ ባለሁ ጊዜ በጣም ተጫዋች የራሱ ስራ ያለው ነው ሁሎችም የራሳቸው ስራ አላቸው በግላቸው ታዴ ትክክለኛ ስሙ ዋሲሁን ተሾመ ነው ፌስቡክ አለው ሪኮየስት ላክለት አድናቂህ ነኝ በለው 🤣🤣

  • @user-yr1sp5ed4w
    @user-yr1sp5ed4w 3 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂

  • @user-js6rf5qm9z
    @user-js6rf5qm9z 3 หลายเดือนก่อน

    መጠችሁ😂😂😂

  • @endegsimachew6847
    @endegsimachew6847 3 หลายเดือนก่อน

    እንወዳችኋለን ❤

  • @nanikasa7078
    @nanikasa7078 3 หลายเดือนก่อน

    ባንክ ኩትራችሁን እንዳስቀመታችሁ ስልካችሁንም ብታስቀጥሉን ጥሩ ነበር በታም የትወደዱናችሁ በርቱልና