ኢትዮጵያን እንወቅ ደቡብ ኦሞ ኢትዮጵያ ባህላዊ የከብት ዝላይ ስነ-ስርዓት/Discover Ethiopia SE 5 EP 7

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 82

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema6195 4 ปีที่แล้ว +3

    ያሳዝኑኛል ራቁታቸውን እያስጎበኘ ገንዘብ ከመሰብስርብ እንዳሩ ትምህርት ቤት ብሰራላቸው እንድሰለጥኑ እግዚአብሔርን እንድያውቁ በሁሉም ይሄ በእውነት አፈር ከሆነ ህይወት እንድ ወጡ ብደረግ ደስ ይላል

    • @hayatmersatube4902
      @hayatmersatube4902 3 ปีที่แล้ว

      የበለጠ ለመረዳት ከፈለጋችሁ የአለም ታሪክ tube ብላችሁ ፈልጉ አለላችሁ እነማን እንደሆኑ፣መነሻቸው የት እንደሆነ
      አኗኗራቸውእና የሰርግ ባህላቸው ሁሉ አለላችሁ

  • @hayuyeaddis5758
    @hayuyeaddis5758 4 ปีที่แล้ว +5

    አጂብ የአላህ ፍጥረት ብዛቱ ይገርማል ሱብሀን አላህ

  • @davepeter5277
    @davepeter5277 4 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ደስ ይላል ሁሉንም ብሄር ብሄረሰቦች እንዲህ ብታስተዋውቁን እንዴት ዳስ ባለኝ ነበር ከቻላችሁ አሁንም ብታስተዋውቁን በጣም ይመረጣል ኢትዮጵያዊነት ታብብ ይመቻችው👌 ።

    • @hayatmersatube4902
      @hayatmersatube4902 3 ปีที่แล้ว

      የበለጠ ለመረዳት ከፈለጋችሁ የአለም ታሪክ tube ብለሽ ፈልጉ አለላችሁ እነማን እንደሆኑ፣መነሻቸው የት እንደሆነ
      አኗኗራቸውእና የሰርግ ባህላቸው ሁሉ አለላችሁ

  • @samsong2391
    @samsong2391 4 ปีที่แล้ว +3

    ተንቀሳቃሽ የ ሀገር ዉድ ቅርፅ ናቸዉ.. Much Love for ኦሞ

  • @solomonb9458
    @solomonb9458 4 ปีที่แล้ว +1

    Breath taking! Absolutely beautiful! That is our Ethiopia. Love💝💝💝!!!

  • @a.maghsoodi2432
    @a.maghsoodi2432 4 ปีที่แล้ว +2

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ I love them peaceful people ❤️🙏🇪🇹 I am proud of you 👍

  • @ፍቅርያሸንፉል-ጰ1ኸ
    @ፍቅርያሸንፉል-ጰ1ኸ 2 ปีที่แล้ว +3

    ምርጥ ባህል ነዉ ጎጂ አይደለም አትበርዙ በሰላም ይኑሩ እነሱ እንጅ ማንንም አልገረፉም ሰዉ የምያቀጥለዉ እንኳን እየኖረ አይደለም እንዴ የእነሱ እኮ የፍቅር መግለጫ ነዉ ይመቻቸዉ ሐመሮች

    • @ሰብሌእያስ
      @ሰብሌእያስ 2 ปีที่แล้ว

      መጥፎ ባህል የተባለውም እነሱን ስለሚጎዳቸው እኮ ነው። በጣም ብዙ ሊሻሻሉ የሚገባቸው ባህሎች አሏቸው ከራቁትነት ጀምሮ።

    • @ፍቅርያሸንፉል-ጰ1ኸ
      @ፍቅርያሸንፉል-ጰ1ኸ 2 ปีที่แล้ว

      @@ሰብሌእያስ እስት ዝም በሉ እነሱ ተስማምቷቸዉ እየኖሩ ነዉ

    • @ሦፊ
      @ሦፊ 2 ปีที่แล้ว +1

      @@ሰብሌእያስ ከአማራ ከኦሮሞ ከትግራይ ስልጣኔ ዬልቅ የነሡ ይሻላል

  • @Sofi-gt6ce
    @Sofi-gt6ce 4 ปีที่แล้ว +1

    The best people .. the most I love from my country since I was kid... bold and colorful! Hope to visit on day !

  • @romansolomon5446
    @romansolomon5446 4 ปีที่แล้ว +1

    I love them beautiful people. God bless them 🙏

  • @hayuyeaddis5758
    @hayuyeaddis5758 4 ปีที่แล้ว

    የሀገሬ ልጆች በስደትያላችሁአላህ ሁላችሁንምበያላችሁበትይጠብቃችሁ

    • @ammh2986
      @ammh2986 4 ปีที่แล้ว

      አሚን ያአብ

  • @BumbleBee77777
    @BumbleBee77777 4 ปีที่แล้ว

    Ethiopia Unite ❤️🇪🇹❤️

  • @maranatatube6951
    @maranatatube6951 4 ปีที่แล้ว +1

    Baxam yamiralu nitsu hizib dasisilu ❤❤❤❤❤❤🇪🇹

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮጵያ ፍቅረ ናት ዘላሐም ኑሪ 🤲🤲🤲😘

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 ปีที่แล้ว +5

    ኢትዮጵያ ዘላለም ኑሪ ወይኔ በሬውን ሲዘል 😀 ማን እንደሀገረ 😘 ዘረኝነት ይወደም👎

    • @hayatmersatube4902
      @hayatmersatube4902 3 ปีที่แล้ว

      የበለጠ ለመረዳት ከፈለጋችሁ የአለም ታሪክ tube ብለሽ ፈልጉ አለላችሁ እነማን እንደሆኑ፣መነሻቸው የት እንደሆነ
      አኗኗራቸውእና የሰርግ ባህላቸው ሁሉ አለላችሁ

  • @sarayoutube5363
    @sarayoutube5363 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ለ ኡላችሁም ማርቁንይ አስኪ 🙏🙏🙏🙏

  • @belayalemu3965
    @belayalemu3965 4 ปีที่แล้ว

    ebc enidi ayinati nagari behagarachini edali zarenow yayahuti.🇪🇹💞💟
    Betami Enamasaginaleni.

  • @betrihaki3884
    @betrihaki3884 4 ปีที่แล้ว

    HAMMAR people are lovely people, real Africans.

  • @najat5814
    @najat5814 4 ปีที่แล้ว +1

    እደው መቸ ይሆን እናተ ፍትሀዊ የምኮኑት ዘገባቺሁ አዲሎ የተሞላበት ምዲረ ከሀዲ‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️

  • @enenegn5719
    @enenegn5719 4 ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing. Ethiopiaye ye bahloch hulu balebet

  • @lrn2-lrn224
    @lrn2-lrn224 4 ปีที่แล้ว +1

    HAMER : Very rich People with colorful rich culture 💕

    • @Hi-xu9xn
      @Hi-xu9xn 4 ปีที่แล้ว

      Their ugly culture.

  • @meazagebrehiwot5600
    @meazagebrehiwot5600 4 ปีที่แล้ว +1

    ግርፊያው በጣም ይከብዳል ቢሰለጥኑ ይህንን አያደርጉም ነበር

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 4 ปีที่แล้ว +4

    ደቡብ ኦሞ ሲነሳ ጀግናው ላሌ ላቡኮን ያስታውሰኛል ደቡብ ኦሞ በተለይ ሁለት ብሔሮች ይመስሉኛል መጥፎ ባህል አላቸው በተለይ ህፃናትን በህይወት የመመጣል ለጅብ እና ለውሻ መስጠት እጅግ ዘግናኝ ባህል ነው መንግስት ላሌ ላቡኮን በማገዝ ይሄን ባህል ማስቀረት አለበት

    • @samsong2391
      @samsong2391 4 ปีที่แล้ว

      ህፃናት ሴቶችን ጠልፈዉ ለትዳር... ተርፎም ብልታቸዉን በመቁረጥ ስልጣኔዉን እያሳየን ያለዉ ብሄርስ ምን ይባል?..

    • @zuzumohammed7832
      @zuzumohammed7832 4 ปีที่แล้ว +1

      @@samsong2391 ይሄንን አልሰማሁ ግብ ሁለት ብሔረሰብ በተለይ የካራ ብሔረሰብ ህፃናትን ጫካ ውስጥ የሚጥሉ ለውሻ የሚሰጡ አሉ አርትስ ቲቪ ላይ ላሌ ላቡኮ ከደረጀ ሀይሌ ጋር ያደረገውን ኢንተርቪው ብትሰማው ይሰቀጥጣል ሊንኩን አስቁምጨልሀለሁ th-cam.com/video/ChnpK__N33s/w-d-xo.html

    • @tsedyshand6614
      @tsedyshand6614 4 ปีที่แล้ว

      Endezi ayenet kum negr man yadamtal fb lay kuch belew andun kandu yabalu enji

    • @meazagebrehiwot5600
      @meazagebrehiwot5600 4 ปีที่แล้ว

      እነዚህም የሚያስፈልጋቸው ትምህርት ቤት ነው እንዲሰለጥኑ

    • @meazagebrehiwot5600
      @meazagebrehiwot5600 4 ปีที่แล้ว

      @@zuzumohammed7832 የነዚህም ከባድ ነው በልምጭ እየገረፋ ሴቶቹን ምስኪኖች ቢማሩ

  • @መርየምነኛእናትንናፋቂ
    @መርየምነኛእናትንናፋቂ 4 ปีที่แล้ว

    ያረቢ ለምን ይምቷችዋል

  • @bentbaba4317
    @bentbaba4317 4 ปีที่แล้ว

    ግን ቀይ ሰው ከነሱ ይወለድ ይሆን? ቢወለድም አደግ ሲል ያው እራቁቱን ፀሃይና ንፋስ ሲፈራረቅበትና አፈር ሲለቀለቅ ያው ጥቁር ይሆናል እኔ የሚያሳዝነኝ የሚገረፈው ነገር ባይወዱኝ ይቅር ክክክክ የግርፊያ ስጦታ ሹክረን ሀባይቦቼ ሆሆሆይ

  • @አማራነኝ-ቀ3ቀ
    @አማራነኝ-ቀ3ቀ 4 ปีที่แล้ว +2

    ለምነዉ የሚገርፎቸዉ ውይ እኔላይ ያረፈመሰለኝ ብትሩ

    • @ሡሡነኝወሎየውየሀራውየሰሜ
      @ሡሡነኝወሎየውየሀራውየሰሜ 6 หลายเดือนก่อน

      ሲጋቡ ነው የተዳረውን ለማስደሰት ነው የሚመታ ከሉው ዘመድ እደለለው ይቆጠራን አጂብ ነው ወላሂ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭

  • @meazagebrehiwot5600
    @meazagebrehiwot5600 4 ปีที่แล้ว

    ይህንን ቅርፃቅርፅ በእጃቸው መስራት ከቻሉ ሌላም ነገር መስራት ይችላሉ ቢማሩና እቺን ሴቶችን የሚመቱትን ቢተው ለምን ሴት ብቻ ይረፋል በምን እዳቸው ወንዶቹ ለምን አይገረፋም

  • @ሦፊ
    @ሦፊ 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ምንም አለበሰ🙈እኔ አላዬሁም🙊

  • @ዑስሚቲዩብ
    @ዑስሚቲዩብ 4 ปีที่แล้ว +6

    ሃይማኖት አላቸው ወይ?????

    • @itsmydam284
      @itsmydam284 4 ปีที่แล้ว

      ለሀይማኖት ግርማ ጠይቃት

    • @ዑስሚቲዩብ
      @ዑስሚቲዩብ 4 ปีที่แล้ว

      @@itsmydam284 አይደለም እራቃቸው ሳይ ገርሞኝ ነው

  • @መርየምነኛእናትንናፋቂ
    @መርየምነኛእናትንናፋቂ 4 ปีที่แล้ว +2

    ስው ለውቤቱ ዱቄት ይቅባል እንሱ አፍሪ አይጣል ነው ለልብስ እኛ ስት ውጪ ነው ምናውጣው

  • @yonihabesha7081
    @yonihabesha7081 4 ปีที่แล้ว +3

    እረ ባህላቸው ከባድ እና አሰቃቂ ነው ሳላውቀው ይቅር ሆ 😀😀

  • @ethiopneur
    @ethiopneur 4 ปีที่แล้ว

    Selam selam
    Slesikat ena business video lemayet yehin chanel yemelketu 👈👍

  • @Aነኝወሎየዋ-c3f
    @Aነኝወሎየዋ-c3f 3 ปีที่แล้ว

    አጃኢብ እኔ ይበሉኛል ብየ እሽሻቸው አለሁ እናዚህን ባገኛቸው

  • @ዙዙየባቦዋ-ኘ2ኈ
    @ዙዙየባቦዋ-ኘ2ኈ 4 ปีที่แล้ว +2

    እኔምለዉ ቤት የለቸዉምደ

    • @betrihaki3884
      @betrihaki3884 4 ปีที่แล้ว

      These lovely peaceful beautiful real African people's home is ethiopia and Eritrea

  • @yannetadane5338
    @yannetadane5338 4 ปีที่แล้ว +1

    😳😳😳mino bekers 😓☹️

  • @እማእወድሻለሁ0055
    @እማእወድሻለሁ0055 4 ปีที่แล้ว +2

    አረ የልብስ ያለህ አልብሷቸው ካሁን ቡሃላ ይልበሱ

  • @muzemilnuri4539
    @muzemilnuri4539 4 ปีที่แล้ว

    Are girfhaaaaaaaa

  • @Aነኝወሎየዋ-c3f
    @Aነኝወሎየዋ-c3f 3 ปีที่แล้ว

    ኢትዩጵያውይ ናቸው ወይጎድ ኢትዩጵያ ውስጥ ስንት ቤሄር አለ

  • @ይሁንለበጎነው-ኘ6ሠ
    @ይሁንለበጎነው-ኘ6ሠ 4 ปีที่แล้ว

    ብሀላቸው ግን የዘገንናል ምነው ሸዋ

  • @tarekegntazebew6437
    @tarekegntazebew6437 4 ปีที่แล้ว

    Ethiopia benezih tarzanoch eko new yemitetayew.

  • @dahab8534
    @dahab8534 4 ปีที่แล้ว +5

    እንደ ኦሮሞ፣ አማራ ፣ትግሬ ተሳዳቢ ስላልሆኑ መንግስትም ረስቷቸዋል ። 😂😂 ድሮስ ዝም ያለን ልጅ እናቱ አትወደውም ይባላል።
    ይህን ኋላቀር ነገር ባህል እያላችሁ ስታቀርቡ ትንሽ አይሰቀጥጣችሁም። ፍትህ ለሐመሮች!

    • @samsong2391
      @samsong2391 4 ปีที่แล้ว +1

      አናትሽ ላይ ጆንያ ጠምጥመሽ.... ሗላ ቀር ስትይ ትንሽ ሼም የለም

    • @nuchoabe7327
      @nuchoabe7327 4 ปีที่แล้ว +1

      @@samsong2391 ማለት አፈሩ ነው አንደ ፋሹኑ ታድያ አይ አለማወቅ ሻርብን ነውር አርጋችሁ እራቁት መሄድን ጌጥ 🙄

    • @bentbaba4317
      @bentbaba4317 4 ปีที่แล้ว

      @@nuchoabe7327 አረ አትስሚው ሆሆሆሆይ አናትሽላይ ያለውን ጆንያ ትርጉሙን ቢያውቅ ኖሮ ይሄን ባላለ ነበር እራቁት መሄድ በሁሉም እምነት ሀራም ነው ሴቱ ወንዱ ሳያስታውቁ ጎዳቸውን ጭቃ እየተለቀለቁ አርቃናቸው እየሄዱ ይሄን ብሎ ባህል አዑዙቢላህ

    • @bentbaba4317
      @bentbaba4317 4 ปีที่แล้ว

      እውነትም ተረስተዋል መንግስትም አያውቃቸው መሰለኝ እየተዋለዱ መራባት ልጆቻቸው ከእውቀት ነፃ ሆነው አድገው የነሱን እጣ ፋታ መቀበል እርቃና መሄድ አፈር መለቅለቅ ባህል እያሉ ጎጂ ነገሮችን ማድረግ አረ ወዲያ ምናለ ቢያስ የሀይማኖት አባት ቢኖራቸው ክሪስታኖቹም ቤተክሪሲያን ቢያውቁ ሙስሊሞቹም መስጊድን አውቀው ቢያስ እደዚህ እርቃና መሄድ በየትኛውም እምነት እደማይፈቀድ ማወቅ ይችሉ ነበር ባህላቸውን ማቆየት ከፈለጉኮ ችግር አልነበረውም ከታች ሙሉ ልብሰ እየለበሱ ከላይ በሃላዊ መዋቢያቸውን ማድረግ ይችሉ ነበር

  • @semutub7343
    @semutub7343 4 ปีที่แล้ว

    allahe asamero feterochew edehe rakutachewn mejajale

    • @ግዮናዊትማሚ
      @ግዮናዊትማሚ 4 ปีที่แล้ว

      አርቲስቶች ከነሱ ኮርጀው ነው መሰል ራቁት መሄድ

  • @sareSari-j1p
    @sareSari-j1p ปีที่แล้ว

    እዉነት ምንም ቸንኮል ዘረኝነት የሌለበት ሀገር በቃ ቀራሣቸዉ ማንነት የሚኮሩ ናቸዉ

  • @enenegn5719
    @enenegn5719 4 ปีที่แล้ว

    Yihe mengist egzyabher ystew yalayenewn bahloch hulu eyasayen nuw

  • @heran6415
    @heran6415 4 ปีที่แล้ว +1

    Oh my God ...the guy is naked. Nothing on him eko

    • @aynagirma3593
      @aynagirma3593 4 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Salam-jg6tf
    @Salam-jg6tf 4 ปีที่แล้ว

    ልብስ። ለምን አይለብሱም

  • @ibaatube9360
    @ibaatube9360 4 ปีที่แล้ว +2

    በዚህ ጊዜ ሸምጣች ችኮችን ነበር እንደዚህ መግረፍ🤨🤨🤨

    • @ይሁንለበጎነው-ኘ6ሠ
      @ይሁንለበጎነው-ኘ6ሠ 4 ปีที่แล้ว +2

      አይደል መግረፍ አማረህ አባቴ 😄😄ትገርፍሀለች እጅ አትገርፍም ቻለው እግድህ

  • @ሰላምለሁሉምአልም
    @ሰላምለሁሉምአልም 4 ปีที่แล้ว

    እረልብስመልበስአለባችሁዋይለምላልብስስስስስስስ

  • @enenegn5719
    @enenegn5719 4 ปีที่แล้ว

    Yagere lijoch ej egir yalew hulu beyeakababiachu begulbet, behasab, begenzeb, be ewqet eyeteredadachu ager almu asadgu. Genzeb yalew birr siaweta gulbet yalew benetsa ager ygenba akababi yalma. Geter wst gulbet kale qorqooro megzya, ye enchet mager wechi yemichl kale begulbetachu yemtnorubetn ebet shal yale bet sertachu nuru, enredada. Yhehulu gulbet min yseral? Ethiopia wst beyeakababiw plan biweta , Geter yalu betoch beqorqoro & chiqa bet ezaw bewetatu gulbet eyetesera material megzia demo be" go fund me " biwatalachewna betun biseru tru neber. Gulbet besh nuw wetatu erasu betu yemiseralet sew be gulbet eyageze betun maqom ychalal. Ende quteba betoch teketatay adrgo mesrat.
    Ezi bewchi ager mengist hzb lemerdat bilo beqelal wechi behone waga betochn eyesera ledhawoch ysetal... tadya ebetu sisera betun lemewsed smachew yetemezegebu sewoch hulu begulbet eyemetu betu sisera yredalu keza ebetu teserto sialq ysetachewal. Ethiopia wst endezi geter yeminorut ebetoch bizum wechi ayaswetam ye qorqoro & enchet megzia kale meretu welelu qrcho yemibal neger ale be qrcho or shembeqo eyatelalefu kemeretu gar qrchown or shembeqown ysefutal keza qonjo welel yihonal. Pls yehone neger enadrglachew... beyebotaw lalu yegeter newariwoch ye chiqa bet eyeseran lemasrekebe birr enawata. Bezawm agerachinim shape eyeyazech tmetslech

  • @ዙዙየባቦዋ-ኘ2ኈ
    @ዙዙየባቦዋ-ኘ2ኈ 4 ปีที่แล้ว +1

    ራቁታቸዉንማ ያሉት ኢትዩአደሉም

  • @systemtgmulu8332
    @systemtgmulu8332 4 ปีที่แล้ว

    ፖለቲካ ያውቃሉ ግን?

  • @ዙዙየባቦዋ-ኘ2ኈ
    @ዙዙየባቦዋ-ኘ2ኈ 4 ปีที่แล้ว +1

    ኧረአማረኛያወራሉከከከከከ

    • @ekrmemunre8959
      @ekrmemunre8959 4 ปีที่แล้ว +2

      ለምን አያወሩም ኢትዩፕያዊ አይደሉም እንዴ😏