ሂሳብ እወዳለው! ለምን? "ካልኩሌተር ስለምወድ"😁😂/የቤተሰብ ጨዋታ/ Se 24 ep 56

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 17

  • @TsehayLemma-lp7mm
    @TsehayLemma-lp7mm 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ወይ ነፂ አንተ ያለህበት አቤት መድመቁ
    በተለይ የልጆች የቤተሰብ ጫወታ እድሜ ከጤና ከነ ቤተሰብህ ይስጥህ እመብርሐን ትጠብቃችሁ

  • @AlGE-o7f
    @AlGE-o7f ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ልጅ በስነምግባር ካደገ ሲያድግ ከስርዓቱ ፈቀቅ አይልም እግዚአብሔር ያሳድጋቹ ።

  • @AlGE-o7f
    @AlGE-o7f ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ልጅ ካደገ እንደዚህ ማሳደግ ነው ።

  • @አቢቲስደቷንወዳጂ
    @አቢቲስደቷንወዳጂ 35 นาทีที่ผ่านมา

    የምር ነፂ ፈታ ያለ ሳቂታ አስቂኝ ሰው🥰 አአትብ ገፅዬ ብሎ የጀመረው ልጂ ዳቆኑ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድጎህ የኔ አባት ❤ ይሄ ሁሉ የወላጆችህ ጥንካሬ ነው በጣምጎበዞች ናቸው በእውነት ኦኖዲህ ነው ወላጂ እና ና አባት እንድህ ነው ልጂ ያስተማሩትን መያዝ ታድለህ 😘😘😘

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ታምራላችሁ አብሶ ዳቆኑ❤❤❤

    • @ZebenayAbebe
      @ZebenayAbebe 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በጣም እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድገው በቤቱ ያፅናው

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    እነት ሂውት ነች የምትሉ ብቻ 👍🙏😥😍😊😊

  • @KrjjdjdIrir
    @KrjjdjdIrir 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ነፂ ወልካም ❤❤❤

  • @AlemituAnjulo
    @AlemituAnjulo 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    John 3 አማ - ዮሐንስ
    16: በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
    17: ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።
    18: በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።

  • @avreydaye3404
    @avreydaye3404 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    btam gobez nacgu edguu

  • @ሊን
    @ሊን 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ሙስሊም ሰቶኑ እንደትሞቱ አንብቡ ጠይቁ

  • @takelederesa
    @takelederesa 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    የኢቢስ ቤተሰቦች ሁላቹም ወጥቶ ከመቅርት ይጠብቃቹ ቤቴን ጎብኙ❤

  • @tewodrosfekade9233
    @tewodrosfekade9233 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Welcome netsanet

  • @JamesAraga-r1k
    @JamesAraga-r1k 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @MuleButa
    @MuleButa 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ጽረ ኦርቶዶክስ አንሰማቹም ገደል ግቡ

  • @FrontOffice-h2w
    @FrontOffice-h2w ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    John 3 አማ - ዮሐንስ
    16: በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
    17: ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።
    18: በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።