Guzo Ethiopia እንደ ሙዳ ተጓዥ በድሬ ሼህ ሁሴን ጉዞ ኢትዮጵያ በNBC Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ก.ย. 2024
  • #Ethiopia #GuzoEthiopia #HenokSeyoumeHagere #ጉዞኢትዮጵያ
    አሜሪካዊ ሐኪም፣ አዳኝ እና አፍሪካን አሳሽ አርተር ዶናልድሰን ስሚዝ እ.ኤ.አ. በ1890ዎቹ ወደ ሩዶልፍ ሀይቅ መጣ። በደቡብ ኢትዮጵያ እና በኬንያ በኩል ወደ ባሌ ጎራ አለ። አናጂና የደረሰው እ.ኤ.አ. በሴፕቴምበር 21 ቀን 1894 ሲኾን ብዙ ቀናትን በድሬ ሼህ ሁሴን አሳልፏል። ስለ ቦታው ለዓለም በመንገር አውራው ሳይኾን አይቀርም። ቦታውን በወጉ በማጥናት የፒ ኤች ዲ ጥናቱን የሰራው ኢትዮጵያዊ ደግሞ የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲው ሰለሞን ተሾመ ነው። ቦታው ለቱሪዝም ገበያ እንዲውል በመድከም የስፌር ቱሩ ሰይፈገብርኤል Seifegebreil Shifferaw በቦታውም ተመስክሮለታል። ወደ ቦታው ደጋግሞ በመሄድ በብርሃን ታሪክ የሰነደው ፎቶ ግራፈር አንቶኒዮ ይባላል። ቦታውን ለመስራት የሞከረ የጉዞ ጋዜጠኛ በሚለው ታሪክ ውስጥ ስሜን ባያስከትተኝም እኔም ሄኖክ ስዩም የበኩሌን ለመወጣት ጎራ ብያለሁ። ሁላችን በዚያ አንድ ላይ ተገናኘን። እናንተም ትኖራላችሁ
    #NBC_Ethiopia
    #ሆኖ_መገኘት

ความคิดเห็น • 7

  • @meskeremadugna3706
    @meskeremadugna3706 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያዬ 💚💛❤️

  • @ilenidemise3360
    @ilenidemise3360 ปีที่แล้ว

    Dr. Solomon 👍👍👍

  • @rosaosman3937
    @rosaosman3937 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤👍👍👍😍😍

  • @Al_habisha
    @Al_habisha ปีที่แล้ว +1

    ማሽአላህ ዴስ ይላል ነገር ግን ከእስልምና አተምሮት የማይፉቅዴውን ጨምረው ስመለከት በጣም አዘንኩኝ ለሼህ ሁሤን የሚከበር በአል የለም ሸህ ሁሤንን አሰልጣኝ አመልክቶ የሚሠራ ስራ ሁሉም ክልክልነው። ሀራምነው።

  • @tigetishome2984
    @tigetishome2984 ปีที่แล้ว

    በኢየሱስ ስም ኢሄ ባእድ አምልኮ ነው የባሌ ልጅ ነኝ ያውም የዶክተር ሰለሞን ሀገር ባሌ ጎባ ነገር ግን ሂሄን አጥብቄ እቃወማለሁ !!
    “መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
    - ሐዋርያት 4፥12

    • @Ahaile
      @Ahaile ปีที่แล้ว

      Emenete ena hayemanot yegele newe, hulume yewededewene yamenale yamelkale.
      Yesewe emenete menkate Derso teqawami mane feqedelewoe? Yebale leje negnie kalu yebale sewe tekebabero yeminore hizebe newe ena. Ebakwon yerefu !!

    • @Ahaile
      @Ahaile ปีที่แล้ว

      😮