ነርሱ በሆስፒታል ውስጥ የፈፀመው አስደንጋጭ ጉድ እንዲህም አለ Abel Birhanu

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 เม.ย. 2023
  • This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
    For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
    ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
    ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
    FOLLOW ME:
    ✭ Instagram: / abelbirhanu
    ✭ Facebook page: / abelbirhanu21
    ✭ Telegram: t.me/abe11
    ✭ Tik Tok: / abelbirhanu
    ✭ Twitter: / abelbirhanu21
    ✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
    Abel Bihanu የወይኗ ልጅ
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 57

  • @user-zc5cv2jg5s
    @user-zc5cv2jg5s ปีที่แล้ว +6

    ያሳቀኝና ያሳዘነኝ መጨረሻዉ ነዉ የድሜ ልክ እስራት አይይይ በዚህ በኩል የሳዑዲ ህግ ይለምልም

  • @bt3738
    @bt3738 ปีที่แล้ว +4

    አቤላ እናመሰግናለን❤🙏

  • @Ekr348
    @Ekr348 ปีที่แล้ว +3

    ውድ የሀገሬልጆች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ

    • @Infozo0
      @Infozo0 ปีที่แล้ว

      እንደማመር

  • @tizitqyasav164
    @tizitqyasav164 ปีที่แล้ว +5

    እኛስ ሀገር አያጠራጥርም ስንቱ በእግሩ ሄዶ በቃሬዛ አስከሬኑ ገባ

  • @tarikuabekele4986
    @tarikuabekele4986 ปีที่แล้ว +3

    የሚገርም ነው በጣምምምምምም እንዲህም አይነት ሱስ አለ????? አምላክ ይጠብቀን🙏🙏🙏 ይሄስ ያስፈራል

  • @newalabdu3012
    @newalabdu3012 ปีที่แล้ว +2

    የ 400 ሰው ነፍስ በድሜልክ እስራት? ?? ውሾች ቢሆንስ የገደለው ምን ይፈረድበት ነበር

  • @hananahom8950
    @hananahom8950 ปีที่แล้ว +1

    አቤላዬ ምርጥ ሰው🎉🎉

  • @liambiniyan6065
    @liambiniyan6065 ปีที่แล้ว +2

    Thanks bro!!!😍😍

  • @afartoday
    @afartoday ปีที่แล้ว +2

    በ 🇪🇹 ውስጥ ባሉት እና በተደረገ ነገሮች ላይ ትኩረት አድርገህ ሠርተህ ብታሳየኝ

  • @KaluKalu-fe1it
    @KaluKalu-fe1it ปีที่แล้ว +3

    Abel❤

  • @berhanberhan2792
    @berhanberhan2792 ปีที่แล้ว +2

    Mini gud new egiziyo yebase ayamita new yamal

  • @negemelkamyihonal2036
    @negemelkamyihonal2036 ปีที่แล้ว +1

    😢ይች ጆሮ በቃ ልታሳብደኝ 🤦🏼‍♀️🤦🏼‍♀️እረ አምላኬ ምን ጉድ ነው

    • @user-zc5cv2jg5s
      @user-zc5cv2jg5s ปีที่แล้ว +2

      የምር አለም ሰይጣን የተሞላባት ናት

  • @sadaaalebachew1838
    @sadaaalebachew1838 4 หลายเดือนก่อน

    አቤቱ አንተው ጠብቀን አምላካችን ሆይ❤

  • @user-zc5cv2jg5s
    @user-zc5cv2jg5s ปีที่แล้ว +8

    አምላኬ ሆይ ማረኝ😔እኔ ሆስፒታል በጣም ነዉ የምጠላዉ ፈጣሪ ይጠብቃቸዉ

    • @berbere4478
      @berbere4478 ปีที่แล้ว +2

      እኔም , , መድሃኒት መውሰድም ራሱ ኣልወድም ከታመምኪት ነጭ ሺንኩርት ቃርያ ጅንጅብል ምናምን ነው የሚወስደው, ,

    • @kingcell9524
      @kingcell9524 ปีที่แล้ว

      እኛ ጋር ቢመረመርም አይጠፋም

    • @user-oh2yh7vi6w
      @user-oh2yh7vi6w ปีที่แล้ว

      ​@@berbere4478 እኔም

  • @jakobatube9262
    @jakobatube9262 ปีที่แล้ว +2

    እዚህ ሀገርስ አለመኖሩን ማን ያውቃል

  • @emaema-qp1qs
    @emaema-qp1qs ปีที่แล้ว +22

    እንደ እኔ የአቤልን ፕሮግራም በጉጉት የሚጠብቅ አለ😮

  • @user-oh2yh7vi6w
    @user-oh2yh7vi6w ปีที่แล้ว

    እግዚኦ አምላኬ😢😢😢😢

  • @Mamtv11
    @Mamtv11 ปีที่แล้ว

    Welcome my favourite youtuber
    🥰

  • @meklitmimi5660
    @meklitmimi5660 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ስንት አይነት ሰው አለ በአለም ላይ

  • @mylordjesus1975
    @mylordjesus1975 ปีที่แล้ว +1

    Welcome

  • @galaxtprime1330
    @galaxtprime1330 ปีที่แล้ว

    ይግርማል

  • @meazagenet4428
    @meazagenet4428 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ጉድ ይህ እኮ የአዕምሮ ጤና ችግር ነው። ምን ዓይነት ነገር ነው 😢

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 ปีที่แล้ว

    እግዜኦ መሀርነ ክርስቶሥ😢😢

  • @honey48757
    @honey48757 ปีที่แล้ว

    Wooooow! Betam Yigermal 😮😮😮🤔🤔🤔🤔

  • @senayitworken9731
    @senayitworken9731 ปีที่แล้ว

    በርታልን አቤላ❤

  • @user-sf2tx2yt9m
    @user-sf2tx2yt9m ปีที่แล้ว

    you are the best 😅😊

  • @rozinahadgu9082
    @rozinahadgu9082 ปีที่แล้ว

    Abel Birhanu enezin video keyet new metametachew ¿¿¿ but I love your videos and you

  • @helyadaabraham1996
    @helyadaabraham1996 ปีที่แล้ว

    Abela best man ygermal yhin sew erkus menfes alebet

  • @nanatiye6844
    @nanatiye6844 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ማረን መክሊታችንን ጥለናልና ማረን😭😭😭🙏🙏 ምን አረግ ብዬ ለራሴ ፈራው😭😭😭

  • @woinshetezewede1675
    @woinshetezewede1675 ปีที่แล้ว

    Besemebe egezyoftareye tebekene 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @enatethiopia953
    @enatethiopia953 ปีที่แล้ว +1

    Hospital mehede ferawe

  • @tsehaykenfat4862
    @tsehaykenfat4862 ปีที่แล้ว

    Thanks for sharing.but where did he get the medication.medication is lock.when you open medication cabinet your finger prints show..how can this happen

  • @b.tyoutube8191
    @b.tyoutube8191 ปีที่แล้ว

    ጉድ ነው ሰው ሆ

  • @richblessed2195
    @richblessed2195 ปีที่แล้ว

    He has devil spitit he needs deliverance in jesus name

  • @ashrqamuhammad227
    @ashrqamuhammad227 ปีที่แล้ว

    SUBHAANIIALHA 😮

  • @SikoSi-hr7of
    @SikoSi-hr7of ปีที่แล้ว

    አውቢላ

  • @Daniel-zr8hv
    @Daniel-zr8hv ปีที่แล้ว +5

    አቤላን እንደኔ የሚወደው
    👇

  • @woinshetezewede1675
    @woinshetezewede1675 ปีที่แล้ว

    Megedele alebete esere betese tasariwochene ayechereseme megedele alebte ufff

  • @BahrainNasre
    @BahrainNasre ปีที่แล้ว

    ምን ተሰረ ተሸለማ ናው ነገሩ

  • @hautiyoutube4860
    @hautiyoutube4860 ปีที่แล้ว

    😢😢💔

  • @efrataeyob9820
    @efrataeyob9820 ปีที่แล้ว

    እኔ ብቻ ነኝ የአቤል ድምፅ ከወትሮ የተቀየረብኝ?

  • @ashrqamuhammad227
    @ashrqamuhammad227 ปีที่แล้ว

    Ethopia millki hospital Alemalteiinwo edizi Swu😂

  • @netsanetdiriba4026
    @netsanetdiriba4026 ปีที่แล้ว

    የፈረንጆቹ ዛር ደግሞ ይለያል!!

  • @afrahafrah6647
    @afrahafrah6647 ปีที่แล้ว

    Abela esti sl aliens seraln