ความคิดเห็น •

  • @raddanitube
    @raddanitube 10 หลายเดือนก่อน +11

    እንኳን ለጿግሜ 2 በሰላም በጤና አደረሳቹ

  • @shehidbinmujahid9136
    @shehidbinmujahid9136 10 หลายเดือนก่อน +22

    ቪዲዮዉ ለ10 ደቂቃ የሚቆይ ነዉ.በተለቀቀ በ3 ደቂቃ ዉስጥ 5 ኮሜንቶች ተሰጥተዋል.
    ይሄ ማለት ርዕሱን አይተዉ ወይም ሙሉዉን ሳያዳምጡ ሙሉ መረጃ ሳይኖራቸዉ ሀሳብ የሚሰጡ መኖራቸዉን ያሳየናል.አብዛሀኛዉ ማህበረሰብ አለባበስህን እንጂ ዉስጥህን እንደማይመለከት ማሳያ ነዉ.

    • @zusweetyzusweety7506
      @zusweetyzusweety7506 10 หลายเดือนก่อน +3

      ሚገርም አመለካከት ነዉ ያለህ👏👏

    • @ehanbini200
      @ehanbini200 10 หลายเดือนก่อน +1

      Hahahaha temechtognal

    • @user-zc5cv2jg5s
      @user-zc5cv2jg5s 10 หลายเดือนก่อน +2

      ብዙ ግዜ ሁሉም ሰዉ ጨርሶ ሳይሰሙ ነዉ የሚኮምቱት😅

    • @isakali5761
      @isakali5761 10 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል ብለሃል እዉነት ነው

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa 10 หลายเดือนก่อน +29

    ጥሩ አድርጓል በሂወት ዘመኑ አንዴም ቢሆን ልቡን በሴቶች ከመሰበር ጠብቆታል ይበል ያስብላል😁🥰

    • @abaydemis866
      @abaydemis866 10 หลายเดือนก่อน +5

      አረ ባክህ ዘሩን ሳይተካ ቢሞትስ

    • @taibah5903
      @taibah5903 10 หลายเดือนก่อน +2

      ከሴትአደልዴ የተወለደዉ እንደዛአትበል ከምንስ ዘርሊተካ

    • @cheramelakkebede9308
      @cheramelakkebede9308 10 หลายเดือนก่อน +3

      እኔም ብደቀቅ ባላቃቸው ይሻለኝ ነበር በተለይ ቤቲን

    • @KenaBig
      @KenaBig 10 หลายเดือนก่อน

      @@cheramelakkebede9308 እውነት ብለሀል ቤቲ የተባሉ ሴቶች ህመም ናቸው

    • @kelemlove4937
      @kelemlove4937 10 หลายเดือนก่อน

      ብዙ መልካም ሴቶችም አለን ሞኝ አትሁን

  • @temesgensami9383
    @temesgensami9383 10 หลายเดือนก่อน +4

    ኣይነ ጥላ መንፈስ ሊሆን ይችላል።
    እግዚአብሔር ያድነው።🙏

    • @zd5125
      @zd5125 10 หลายเดือนก่อน

      👌👌👌👌

  • @unboxingtube708
    @unboxingtube708 10 หลายเดือนก่อน +19

    እንኳን ለ 2016 ዓ/ም በሰላም አደረሰክ አቤሎ!!!

    • @user-ff7gb5pw5w
      @user-ff7gb5pw5w 10 หลายเดือนก่อน +1

      You to

    • @kidist1955
      @kidist1955 10 หลายเดือนก่อน

      ገና ኮነው ማን እንዳይቀድምኽ ነው😅

  • @Smartman357
    @Smartman357 10 หลายเดือนก่อน +2

    Abel love ❤

  • @JohnGamer-qg7fv
    @JohnGamer-qg7fv 10 หลายเดือนก่อน +1

    abela inkuwan adereseh

  • @shemsedinomer
    @shemsedinomer 10 หลายเดือนก่อน +3

    እውነት ከሆነ ጀግና ነው

  • @user-jt7hz2zr9t
    @user-jt7hz2zr9t 10 หลายเดือนก่อน +9

    ይቺ ምድር ስንቱን ጉድ ይዘዋለች 😢😢

  • @user-qi2jf6xs5n
    @user-qi2jf6xs5n 10 หลายเดือนก่อน +1

    Abel❤❤❤

  • @sumeyayasin1089
    @sumeyayasin1089 10 หลายเดือนก่อน +3

    እኔም የሱን ያክል ባይሆንም ወንዶችን በጣም ነው ምፈራው

  • @YergelamaGirma-tv5ru
    @YergelamaGirma-tv5ru 10 หลายเดือนก่อน +2

    ያለ ሴት አንድ ሳምንት መቆየት አልፈልግም ❤❤❤❤

  • @user-wt5gh5ub2l
    @user-wt5gh5ub2l 2 หลายเดือนก่อน

    ምሕረት የዉደሎም ኣቦና

  • @muhamedyenus7669
    @muhamedyenus7669 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሱብሀን አሏህ በጣም ይገርማል

  • @getahunteshome1470
    @getahunteshome1470 10 หลายเดือนก่อน +4

    ታድሎ ከዘመኑ ካዴዎች ሴት መራቁ ቀነውበት

  • @obse2
    @obse2 10 หลายเดือนก่อน +3

    ሴት 💪💪💪🤣🤣🤣

  • @rastafarianlife9836
    @rastafarianlife9836 10 หลายเดือนก่อน

    Spirit nw

  • @nigistmamo2150
    @nigistmamo2150 2 หลายเดือนก่อน

    አቀራረብህን በጣም ነው የምወደው

  • @Ekram-dh4jg
    @Ekram-dh4jg 10 หลายเดือนก่อน +2

    2nd comentater

  • @sikosilo1727
    @sikosilo1727 10 หลายเดือนก่อน +3

    ውነትም ወቼው ጉድ ያሠኛል😊😊😊😊

  • @adelalbalooshi8054
    @adelalbalooshi8054 10 หลายเดือนก่อน

    Seti jini agibitawu newu😂😂😂

  • @maya-21792
    @maya-21792 10 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ አደረገ ማርያምን

  • @LENIZPRO1
    @LENIZPRO1 10 หลายเดือนก่อน +1

    Hy

  • @ShaimliuIIIVIIX
    @ShaimliuIIIVIIX 9 หลายเดือนก่อน

    Yebel yemeyasbel ngr nw bro hulum endzh behon yeshalal kealamaw aydnqefwem

  • @brhaneteklay704
    @brhaneteklay704 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @user-nr8gy2iw2t
    @user-nr8gy2iw2t 2 หลายเดือนก่อน

    Yegermal sent gud al
    Enamesgnaln Abelo

  • @user-dq1hv7zt4s
    @user-dq1hv7zt4s 10 หลายเดือนก่อน

    bezesat set 💃kalifera min lefera ayyy atigeremu bakachu.😢😅

  • @user-zc5cv2jg5s
    @user-zc5cv2jg5s 10 หลายเดือนก่อน +4

    እደኔ ግምት የተወለደዉ አፍሪካ ነዉና በልጅነቱ በሴቶች ለምሳሌ በናትያ የደረሰበት በደል ይኖር ይሆናል

  • @melakumesele7149
    @melakumesele7149 10 หลายเดือนก่อน

    asgerami new

  • @ehanbini200
    @ehanbini200 10 หลายเดือนก่อน +1

    Zone of silence mibalewn sfra takewaleh e abelo? Slesu ngeren esti

  • @user-miku67
    @user-miku67 10 หลายเดือนก่อน

    😮

  • @user-fo2bf3tf5c
    @user-fo2bf3tf5c 10 หลายเดือนก่อน

    ይገርማል ውይ አቤል እማታሰማነ ነገር የለም ይዚህ ደግሞ ባሰ

  • @selomonberhane
    @selomonberhane 10 หลายเดือนก่อน +3

    እስከ 18 አመቴ ሴት በጣም ነበረ የምፈራ አብሮ መንገድ ላይ መሃድ ራሱ በጣም እፈራ ነበር እህቴ አብራኝ መንገድ ላይ መሄድ ራሱ በመፍራት distance ይኑረን ነበረ የምላት የዛሬውን ስሰማ አስታወስኩ ድንግልን ይገረመኛል አሁን ላይ ሳስበው🤔

  • @meronneguse5871
    @meronneguse5871 10 หลายเดือนก่อน

    Misekign 😢

  • @AmauuelErmhiso
    @AmauuelErmhiso 13 วันที่ผ่านมา

    የገረማል

  • @hanakasahun8164
    @hanakasahun8164 10 หลายเดือนก่อน +1

    ወቸዉ ጉድ ከማነው የተወለደው😂😂

  • @yonasfikre694
    @yonasfikre694 9 หลายเดือนก่อน

    unetun new setinina ebabin beruku new

  • @ETHIOTECK
    @ETHIOTECK 10 หลายเดือนก่อน

    😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🤩🤩🤩

  • @bizuneshkifle2490
    @bizuneshkifle2490 10 หลายเดือนก่อน +1

    አቤት እንዴት ያሣዝናል፡፡ መቼም የደረሰበት ነገር ይኖራል መቼም የጤንነት አይመስለኝም፡፡ አቤልዬ የወይኗ ልጅ በየእለቱ ትምህርት ሰጪ ኘሮግራሞች ስለምታቀርብልን እናመሰግንሃለን፡፡ እድሜ እና ጤና ለአንተ እና ለመላው ቤተሰብሕ አማኑኤል ይስጥልን፡፡

  • @mamimylove8905
    @mamimylove8905 10 หลายเดือนก่อน +1

    ጥሩ አደረገ🙄 😁ያሉት ይበቃሉ እኛን ለማቁሰል

  • @tadalunagash9885
    @tadalunagash9885 10 หลายเดือนก่อน

    Abeli thank you so much ❤❤❤

  • @solomonyi052
    @solomonyi052 10 หลายเดือนก่อน

    🙄🙄ere 🤭🤭

  • @abdiismart5699
    @abdiismart5699 10 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂

  • @user-kj7xc7lc1x
    @user-kj7xc7lc1x 10 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @aseterhayila4130
    @aseterhayila4130 10 หลายเดือนก่อน +3

    በሴት ተደፍሮ ነው ሚሆነው 😅😂

  • @user-xy3ck8mr8l
    @user-xy3ck8mr8l 10 หลายเดือนก่อน

    😅😂😂😂😂😂

  • @eyasunegash.5504
    @eyasunegash.5504 10 หลายเดือนก่อน +1

    አንድ ነገር ግን ሴትን ባጠገቧ መሆን ,ማለፍ , ነው ወይስ ግንኙነት መፍጠር ነው የሚሸሸው ግልጽ አይደለም

  • @kadotube9947
    @kadotube9947 10 หลายเดือนก่อน +1

    መገን እውነት አለም ስንት ጉድ ተሸክማለች

  • @SHAMSU230
    @SHAMSU230 10 หลายเดือนก่อน

    ገይኖፎቢያ 😊

  • @amisherif4589
    @amisherif4589 10 หลายเดือนก่อน

    Wey gud ahun sat menwa yasfral??😀😀😀

  • @jemalmahamed1455
    @jemalmahamed1455 10 หลายเดือนก่อน

    Ye beshitew enit telchikesh yebelel😂

  • @tedibogale
    @tedibogale 10 หลายเดือนก่อน

    ጉድ እኳ ነው 😉

  • @taibah5903
    @taibah5903 10 หลายเดือนก่อน

    እምርም ወቸዉጉድያስብላል አቤሎ ምንታሰማናለህ ወይአንቺአለም

  • @arditube5698
    @arditube5698 10 หลายเดือนก่อน

    ጉድ እኳ ነው አሉ🙈🙈

  • @user-xp8wq2ks6l
    @user-xp8wq2ks6l 10 หลายเดือนก่อน

    አጃኢብ ነው

  • @getahunteshome1470
    @getahunteshome1470 10 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጵያዌ ነው

  • @beruki1107
    @beruki1107 10 หลายเดือนก่อน

    ሰው ማላት እሱ ነው😄😄

  • @Hirut6096
    @Hirut6096 9 หลายเดือนก่อน

    ቨርጅን ነው ማለት ነው 😅

  • @fasileyayuethiopiandj
    @fasileyayuethiopiandj 2 หลายเดือนก่อน

    እኔም እንደሱ ፈርቼ ቢሆን ይሻለኝ ነበር

  • @luhena121
    @luhena121 10 หลายเดือนก่อน +3

    እረ እየጠበቅንህ ነው ማይጠቅመንን ወሬ ትተህ ስለ dropshiping አስቀድምልን😢

  • @hayredinfetudin764
    @hayredinfetudin764 10 หลายเดือนก่อน

    ተገላገለ ምናልባት የሚኖረው ገነት መስሎት ከገነት ድጋሚ እንዳያስባርሩት ይሆናል 😂

    • @user-zc5cv2jg5s
      @user-zc5cv2jg5s 10 หลายเดือนก่อน

      መጀመሪያ ያሰብኩት😂 የአዳምና የሂወት ታሪክ ሰምቶ መስሎኝ ነበር😅

  • @user-cz7jx7zu9c
    @user-cz7jx7zu9c 10 หลายเดือนก่อน

    ይሄንን 10 ጋንድያ ጋንድያ ሴት ሆኖ መድፈር አይነጥላዉ ዉልቅ ይልለታል

    • @SamSma-rs7in
      @SamSma-rs7in 13 วันที่ผ่านมา

      ምንአይነት ሥርሀት ነው 😢

  • @TemeBeen-je3jz
    @TemeBeen-je3jz 10 หลายเดือนก่อน +1

    ከሴቶች መራቅ አስፈላጊ ነው ልባቸው ከመቀመጫጨው አይማኖታቸው የተደባለቀ ባቸው ናቸው ለዚህ ነው የሚፈራቸው😂😂😂😂

    • @ALMAZ964
      @ALMAZ964 10 หลายเดือนก่อน +1

      አደል ባዶ ጭንቅላት 🙄😏😔

    • @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
      @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 10 หลายเดือนก่อน

      እናትህንም እየሠደብካት እንደሁ አውቀሃል አይደል እእ?👎👎👎👎👎

    • @TemeBeen-je3jz
      @TemeBeen-je3jz 10 หลายเดือนก่อน

      @@ALMAZ964 መኖር እችላለሁ መኖር እችላላ ያለግራ ጎኔ 😃😃😂

    • @TemeBeen-je3jz
      @TemeBeen-je3jz 10 หลายเดือนก่อน

      @@Alhamdulillahforeverythi-lk5qwእናት አገርን አልሰደብኩም😂😂😃😃

  • @betelhemseleshi
    @betelhemseleshi 10 หลายเดือนก่อน

    በኋላ ህመም ሲመጣ ማን ሊያስታምመው ነው???

    • @shewangizawayalew4583
      @shewangizawayalew4583 9 หลายเดือนก่อน

      ምን ሆነሻል በሽታውን እኮ ነው የሸሸው ለምን ይታመማል

  • @Sidra844
    @Sidra844 10 หลายเดือนก่อน

    አቤሎ ፡ American ፡ የጠፋው ፡ አርትራዊው ፡ ወንድማችን ፡ ሞቶ ፡ ተገኝ ፡ እየተባለ ፡ ነው ፡ ምን ፡ ያክል ፡ እውነት ፡ ነው ፡ please tell me

  • @tomaskasa2555
    @tomaskasa2555 10 หลายเดือนก่อน

    ምን እሱ ብቻ እኔም ከእሱም የባሱኩ ፈር ነኝ😂😂😂

  • @user-dq5gs5ks2p
    @user-dq5gs5ks2p 10 หลายเดือนก่อน +4

    ሴት ምታስጠላ አይነጠላ መንፈስናት

    • @sadaadam1054
      @sadaadam1054 10 หลายเดือนก่อน +2

      የወለደችህን እናት አስባት 😢

    • @user-iz7ot5uw5r
      @user-iz7ot5uw5r 10 หลายเดือนก่อน

      ሀሀሀ አቸም ሴት ነሽ

    • @amanuelashebir5616
      @amanuelashebir5616 10 หลายเดือนก่อน +1

      profile picture ሴት ሆና ምን ያዝቀባዠርሀል

    • @user-zc5cv2jg5s
      @user-zc5cv2jg5s 10 หลายเดือนก่อน

      ባለጌ ሴት ልዩ ተፈጥሮ ናት ዉብና ልዩ ናት

  • @nigaatindaal2112
    @nigaatindaal2112 10 หลายเดือนก่อน +1

    Abel ❤❤❤