11ኛ ወይ ፈተና፦ ጎረቤቶቻቸውንን በቅናት መተት አፍዝዘው 8 ወር ከቤት እንዳይወጡ ያሰሩ ባልና ሚስት መጨረሻ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 610

  • @memihirtesfayeabera
    @memihirtesfayeabera  2 ปีที่แล้ว +93

    ስለንስሐ አባቴ የጀመርኩትን አላማዬን እንደምታስፈፅሙኝ ተስፋ አለኝ ☞ 9ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ በ7 መከራ ተፈትነው ያገኘናቸው የንስሐ አባቴን የህይወት ፈተናና ፀጋ ( 0920740826 አባ አለሙ መንግስቱ )1000280365061ንግድ ባንክ

    • @user-ns9ey2pf7g
      @user-ns9ey2pf7g 2 ปีที่แล้ว +4

      በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ን ያሰማልን አሜን. እግዚአብሔር ይጠብቅህ

    • @empyrealcirus
      @empyrealcirus 2 ปีที่แล้ว +5

      አጭበርባሪ ሌባ መቼ ነው ይሄ ተረት ተረትህን የምታቆመው ቤተክርስቲያን አንድ ልትል ይገባታል !

    • @kalkidanmasresha6793
      @kalkidanmasresha6793 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜንአሜን

    • @ከስደትመልሽኝእመብረሐን
      @ከስደትመልሽኝእመብረሐን 2 ปีที่แล้ว +3

      @@empyrealcirus አግዚአብሔር ይገስፅሽ በእውነቱ መምህራችን ቃለህወት ቃለ በረከት ያሠማልን✝️

    • @matilove3643
      @matilove3643 2 ปีที่แล้ว +1

      በዚ ትምርት ውስጥ እራሴን አየሁ ምንም ሳይኖረኝ ለሰው መስጠት ለረሰሴ ከማወጣ ገንዘብ ለሰው መስጠት በጣም ማዘን ለሰው ችግር ስሰማ እንደምንም ብዬ ለመርዳት መሞከር ሰለምንም ገንዘብን በተመለከተ አለመጨነቅ በቃ ያለው ይበቃኛል ኛለት ነገር ግን ወደ ቁልቁል መሄድ ስራ ወቶ መስራት መከራ የሆነበኝ ከቤት ደጅ ላይ ወጥቼ መመለስ የሚያመኝ ስለስራ ሳስብ ወይንምነ ለመማር ሳስብ መታመም በቻ ከባድ ነው

  • @اوديباي
    @اوديباي 5 วันที่ผ่านมา +1

    መምህሪ ቃለህይወት ያሰማልን ዛሪ ጥር 5ቀን በህልሜ እርሶ ቤት ይመስለኛል አባ የርሶን ትምህርት ከሚከታተሉት መሀል አንዷ እኔ ሁኘ ቁጭ ብለን ሲያስተምሩን ከመሀል ትልቅ አባት መነኩሴ ነጭ በነጭ የለበሱ ወዳለንበት ሲገብ ብድግ ብለን በያዙት መስቀል እንሳለማለን ከዛም በጃቸው እንፍኘ ሙሉ ለሁላችንም ይሰጡንና ይሄዳሉ እኔም እበላዋለሁኘ እርስወን ስላየሁት በህልሜ በጣም ደስ አለኘ ባየሁበት ቀንም ቤተሰቦቼ በጣም ናፍቀውኘ ነበር አገኘሆቸው ብርም በለተ ቀኑ ላኩላቸው መምህራችን እግዚሀብሄር ፈቅዶት ከስደት መልስ በአካል ባገኞትና ባመሰግኖት ደስ ይለኛል እድሜና ጤና ይስጥልኘ

  • @deborah9291
    @deborah9291 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ሀይማኖቴ ፕሮቴስታንት ነኝ ግን በዚህ ትምህርት ብዙ ተምሬ ለሁ በጣም የሚገርመው የሴትየዋ መምጣት የጌታ ተእምር ድንቅ ነው ግን ትንቨ በቪድዋ ቢደገፍ ጥሩ ነበር መምህር ተስፍዬ ፅጋውን ያብዛልህ እውነትን ስለምታስተምር በተለይ ስለደብተራ ተባረክልን

  • @SamirawitTamiru
    @SamirawitTamiru 9 หลายเดือนก่อน +2

    መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @lolukhaliij8677
    @lolukhaliij8677 2 ปีที่แล้ว +9

    መምህር እኔ ሁሌም ለእማዬ ስነግራት ቀድሜ ይበላሽብኝ ነበር አይሳካም አሁን እራሱ ከጓደኞቼ ስማከር ሳወራ በእማላውቀው ምክንያት አይሳካም የፍቅር ጓደኛ እንኳን ለመያዝ እጥራለሁ ያበላሻል በጣም ውስጤ ይበግናል አማርራለሁ እራሴን ለማጥፋት እንኳን አስብ እና ቤተሰቦቼን ሳስብ ከእግዚአብሔር ማጣላት ነው ብዬ እመለሳለሁ ተስፋ እቆርጣለሁ ተመልሼ ስፀልይ ስሰግድ ደሞ ሊያዘናጋኝ የፍቅር ጥያቄ ይመጣል እውነት ደከመኝ ተስፋ ያልቀረጠብኝ እግዚአብሔር እያለ እኔ ግን አምላኬን አሳዘንኩ ስለ እማምላክ በፀሎት አስቡኝ አስካለ ማርያም ነኝ

    • @Tube-sr1rh
      @Tube-sr1rh 2 ปีที่แล้ว +1

      ሁላችንም ጋር ነው እህቴ አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳን ይርዳሽ ያስበን ያስብሽ

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 2 ปีที่แล้ว +89

    እግዚአብሔር ከነቤተስብክ ይጠብቅህ ይባርክህ ህይወቴን ለወጥከው እግዚአብሔር ይመስገን 🙏. ስጋወደሙን ልቀብል ዝግጅት ላይ ነኝ እግዚአብሔር ይርዳሽ በሉኝ ላይክ በማድረግ 🤓

    • @mmmlll1797
      @mmmlll1797 2 ปีที่แล้ว

      Egizabher yedashi eta dase yelale

    • @alemenattigabe960
      @alemenattigabe960 2 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ

    • @የደንግልማረያምልጀነኝ
      @የደንግልማረያምልጀነኝ 2 ปีที่แล้ว +1

      እግዝአብሔር ይረደሸ እህታይ

    • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
      @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ 2 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይርዳሽ እህታችን እስኪ ክርስትና ስሜ እጅሽ ላይ ፅፈሽ ተቀበይ

    • @ud4001
      @ud4001 2 ปีที่แล้ว

      አግዚአብሔር ይርዳሽ አህቴ

  • @FjdjxhhNxj-we2bj
    @FjdjxhhNxj-we2bj หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ በስደት ሀገር ነኝ ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ዑራኤል ቅዱስ ሩፋኤል ማህፀን ይፍታልኝ😢😢😢😢😢😢😢 የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ድረስልኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @ruhama824
    @ruhama824 2 ปีที่แล้ว +67

    እንኳን ለጻድቁ አባት አቡነ ሀብተማርያም ወርሀዊ መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ
    ቃል ሕይወት ያሰማልን

    • @stefangromann5720
      @stefangromann5720 2 ปีที่แล้ว +1

      Aman enkuan aderesen

    • @ahlamabdulaziz1259
      @ahlamabdulaziz1259 2 ปีที่แล้ว

      @@stefangromann5720 l

    • @sirguttube
      @sirguttube 2 ปีที่แล้ว

      ህፃኑ ቂርቆስ መዝሙር ተጋበዙ
      th-cam.com/video/dJ7ViKnAR2k/w-d-xo.html

    • @hannagebru2422
      @hannagebru2422 ปีที่แล้ว

      ፅጽጽጽፅጭፅጭፅጽጽጵፅዝዕዕዕኅዕፅዕ ዝውውር ዕዝዕዕዕዕ😊 ዝግ😊ዕዕዕ😊😊ዕዕዝዕዕዝዝ 😂😢😢🎉😢🎉

  • @babys7570
    @babys7570 2 ปีที่แล้ว +4

    አግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል አድለኞች ናቸው መምህር ግን መንፍስ ይሳባል ያልከውን ትክክል ነህ አኔ የዛሬ አስር አመት አባቴ ሲጋራ ያጨስ ነበር አኔ መንፍሱ ተጋልጦ ፃድቃኔ ማርያም ነበርኩ አና አንድ ቀን ሊጠይቀኝ መጥቶ አንድ ኩባያ የፃድቃኔ ማርያም ፀበል በአምነትዋ በጥብጬ ሰጠሁት አና ጠጥቶ ሄደ አኔ ላይ መንፍሱ ጮሆ በር ላይ ሲጋራ አሽትቼው ነበረ ቅዱስ ገብርኤል ያዘኝ አለ ላዬ ጮህ አና ከ 15 ቀን ቀን በሁዋላ ስደውልለት በር ላይ ሸትቶህ ነበር ሲጃራ ሽታ ብየው አዎ በር ላይ ሸቶኝ ነበር ከዛ በሁዋላ ግን አቆሚያለሁ ፀበሉን ከጠጣሁ በሁዋላ አለኝ አና መንፍስ መሳብ የሚባለው ነገር ያመንኩት ከዛ በሁዋላ ነው አና አባቴ የ30 አመት ሲጋራ አቆመ ንሰሃ ገብቶ ስጋወደሙ ተቀበለ በተቀበለ ከ አራት አመት በሁዋላ በተቀበለ ቀን ከዚ አለም አረፍ አመቤቴን አመስግኑልኝ አግዚአብሔር ይመስገን

  • @mimifirew1943
    @mimifirew1943 2 ปีที่แล้ว +2

    መምህር የእርስዎን ገጠመኝ፣ ፈተና እና ትምህርቶችን ሳዳምጥ ነብሴ በደስታ ትሞላለች ትጨነቃለችም በደስታ ..ደስ እያለኝ ነዉ እስከመጨረሻ የማዳምጠዉ እግዚአብሄር ይመስገን ለዚህ ያበቃኝን አምላኬ አመሰግነዋለሁ፡፡ መላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙን እግዚአብሔር አምላክ ባይሰጠን እርስዎም አይኖሩም እኔም ይህን እየሰማዉ ከመለወጥ ይልቅ በህይወት ስቀልድ /ዳቢሎስ ሲቀልድብኝ/ ይኖር ነብር፡፡ በደስታ እግዚአብሔርን እያመሰገንኩ ልክ እንደ መላከ መንክራት መምህር ግርማ ያሉ አባት እና እንደ እርስዎ ያሉ መምህር የድንግል ማርያም ልጅ ያብዛልን እያሉኩ እኔም ቤተሰቦቸም የልባችን ብርሃን ጠፍቷል እና እመብርሃን የብርሃን እናት ልባችንን እንድታበራልን መምህር በጸሎትዎ ያስቡኝ ስለሁሉም ነገር በእግዚአብሄር ስም አመሰግናለሁ፡፡

  • @woldesenbet
    @woldesenbet 2 ปีที่แล้ว +10

    ቃሉ ለማይታበል ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    እውነቱ ለማይዛባ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    አድልዎ ለሌለበት ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    በምክሩ ለሚጠበብ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    በሥራው ለተደነቀ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    ርኩሳንን ለሚቀድስ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    የተዳደፉትን ለሚያነፃ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    የተረገሙትን ለሚባርክ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    ድውያንን ለሚፈውስ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    ችግረኞችን ለሚረዳ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    የድኩማን ኃይል ለሚሆን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    የሐንካሳን ምርኩዝ ለሚሆን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    ያዘኑትን ለሚያጽናና ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    የተከዙትን ለሚያስደስት ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    ብቸኞችን ለሚያረጋጋ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    የወደቁትን ለሚያነሣ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    የጠፉትን ለሚፈልግ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    የተራቡትን ለሚያበላ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    የተጠሙትን ለሚያጠጣ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    የሰጠሙትን ለሚያመጥቅ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    የታረዙትን ለሚያለብስ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    የተኙትን ለሚያነቃ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    የተጣሉትን ለሚያስታርቅ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    ትሑታንን ለሚያከብር ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    ትዕቢተኞችን ለሚያዋርድ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    ክፉዎችን ለሚያራራ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    ቂመኞችን የዋህ ለሚያደርግ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    ሰነፎችን ለሚያበረታታ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    በድምፅ የአምልኮ፣ የፀጋ ፣የክብር ስግደትን ከፈለጉ ወደ ቻናሉ ገብተው ያገኛሉ ስብስክራይብ በማድረግ እና ለወንድም ለእህቶቻችን ጓደኞቻችን በማድረስ ነፍስ ያዱኑ ይሄን የድምፅ ስግደት ያዘጋጀሁበት ምክንያት እኔ እምሰግደው በወረቀት ፅፌ እያነበብኩ ስሰግድ ሀሳቤ ይበታተንብኛል ፣ ቁጥሩ ላይ ነው ትኩረት እማደርገው እና ለምን በድምፅ ሪከርድ አድርጌ ከድምፁ ብሁላ እየደገምኩ አልሰግድም ብየ አሰብኩ እና ሞከርኩት ከዛም ውጤቱ በጣም ጥሩ ሆነልኝ ብዙ ጥቅም አገኘሁበት ስለዚህ አሁን ደግሞ ለእናንተ ለቤተሰቦቼ ለምን አላካፍላቸውም ብየ ይዤላችሁ መጥቻለሁ ። እናንተም ድምፁን ከፍታችሁ ቀጥላችሁ በማለት ስግደቱን በየእለቱ ስገዱ በርቱ እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን!!
    💚💛❤😇🙏🙏🙏

    • @ud4001
      @ud4001 2 ปีที่แล้ว

      እሸ እናመሰግናለን

    • @SaraAbata-ui2fq
      @SaraAbata-ui2fq 3 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

  • @selam801
    @selam801 2 ปีที่แล้ว +43

    እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን
    በእውነት በጣም የሚገር ገጠመኝ ነው
    እግዚአብሄር ከመጥፎ ጎረቤቶች ይጠብቀን
    ኑ ገባ ገባ በሉ አብረን እንማር የተዋህዶ ልጆች

  • @اوديباي
    @اوديباي 5 วันที่ผ่านมา +1

    ክፉ ከሚያስብ ሰወች እግዚሀብሄር ይጠብቀን አሜን

  • @woineshetbegashaw1451
    @woineshetbegashaw1451 2 ปีที่แล้ว +28

    ገጠመኝ እና ፈተና ማዳመጥ ከጀመረኩ ወደ 6ወር ይሆነኛል፡የአለምና ህይወት ውጣ ውረድ የክፉው ፈተና አካሄድን አሁን እግዚአብሔር አንተን ተጠቅሞ ስራውን እያጋለጠው ነው ክብር ምስጋና ገንዘቡ ነው አሁንም ምስጋና የገባዋልአሜን፡፡ጥበቃውም ይብዛልህ አሜን፡

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 2 ปีที่แล้ว +34

    እግዚአብሔር ልብ ይስጠን እንጂ ሰው ክፉ ሆኗል 😢😢, መምህር እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጥብቅህ ❤

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
    @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 2 ปีที่แล้ว +7

    ወይ ፈተና እግዚአብሄር ይመስገን ይሄንን ቤተሰብ የፈታ ቅዱስ እሩፋኤል የእኛንም ቤተሰብ ፍታልን

  • @yeneneshketema2583
    @yeneneshketema2583 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እግዜር እድሜ ጤና ይስጥህ
    በ12 ከትላንት ወዲያ የባለቤቴን መኪና ላፀዳ ወጥቼ ከእጄ ቁልፍ ወደቀ ብኝ ቁልፋን ላነሣ ጎበስ ስል በተደራረበ ፌስታል ስጋ አጥንት ቋጥረው ተቀምጦ አገኘሁኝ ከዛ ባለቤቴ ሲወጣ ቀጥታ ውጣ አልኩት ወጣ ፌስታሉን የድግልጅ እያለ ምንም አይኖርም እረኛዬ አለ ብዬ ጣልኩት ከዛ ፀበል መርጨት ጀመርኩ እና እግዛብሔራብዬ ይጠብቀን።

  • @edaleedale3049
    @edaleedale3049 2 ปีที่แล้ว +4

    እውነትም ወይ ፈተና መምህራችን እኔም በዝህ አይነት አጋጣሚ ሙሉ ቤተሰብ ተበታትነን ነውያለነው መገናኘት እንኳን አንፈልግም ለነሱ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 2 ปีที่แล้ว +32

    *_አቤቱ ጊዜን ስጠን_*
    *_አቤቱ ዘመንህን አምጣልን_*
    *_አቤቱ አምላካችን እግዝአብሄር ሆይ ቤተክርስትያናችንን_* *_ከጥፋት ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ከፈተና ከመከራ ሁሉ ጠብቅልን አሜን_*
    _አቤቱ የሰራዊት ጌታ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ የቅዱስ ዳዊትን ፀሎት ልመና የተቀበልክ የእኛንም የልጆችክን ፀሎት ልመናችንን ትቀበልልን ዘንድ ቅዱስ ፈቃድክ ይሁንልን አሜን_🤲🏻🕯

    • @የደንግልማረያምልጀነኝ
      @የደንግልማረያምልጀነኝ 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @abebahiluf6856
      @abebahiluf6856 2 ปีที่แล้ว +1

      Amen Amen Amen

    • @Eeenoqg
      @Eeenoqg 2 ปีที่แล้ว

      መሠሠሰሰቀወ"ባልንጀራህን ልትገሥጽ ብትፈልግ፣ ልትመክር ብትሻ፣ ወይም ይህን የመሰለ ሌላ ነገር ልታደርግ ብትፈቅድ ይህን ያለ ቍጣና ከስሜታዊነት ወጥተህ አድርገው፡፡ የሚገሥጽ፣ የሚመክር ሰው ባለ መድኃኒ ት ነውና፡፡ ነገር ግን ለራሱ ባለ መድኃኒትን የሚሻ ከኾነ ሌላውን ሰው እንደ ምን መፈወስ ይቻለዋል? ራሱ ቁስለኛ ኾኖ ሳለ ሌላውን ለመፈወስ ከመኼዱ በፊት የራሱን ቁስል የማያሽረው ለምንድን ነው? ባለ መድኃኒት ሌላ ሰውን ለማዳን በሚኼድበት መጀመሪያ የራሱን እጅ ያቆስላልን? የሌላውን ዐይን ለማዳን የሚኼድ ባለ መድኃኒት አስቀድሞ የራሱን ዐይን ያሳውራልን? እንዲህ ከማድርግ እግዚአብሔር ይጠብ ቀን፡፡
      ስለዚህ አንተ ሰው! ሌላውን ከመገሠጽህና ከመምከርህ በፊት የራስህ ዐይኖች አጥርተው የሚያዩና ንጹሃን ይኹኑ፡፡ ሕሊናህን አታቆሽሸው፡፡ እንዲህ ከኾነ ግን ሌላውን ማንጻት እንደ ምን ይቻልሃል? በቍጣ ውስጥ መኾንና ከቍጣ ንጹህ መኾን የሚሰጡት ውስጣዊ ሰላም በጭራሽ የሚነጻጸር አይደለም፡፡ እንዲህ ከኾነ ታዲያ ሰላም የሚሰጥህን ጌታ [ነፍስህን] አስቀድመህ ከዙፋኑ ላይ ጥለህና ከጭቃው ጋር ለውሰኸው ስታበቃ፡ ከእርሱ እርዳታን የምትሻው እንዴት ብለህ ነው? ዳኞች የዳኝነት ሥራቸውን ሊያከናውኑ ሲፈልጉ አስቀድመው ካባቸውን ደርው ከፍርድ ዙፋናቸው ላይ እንደሚቀመጡ አላየህንምን? አንተም ነፍስህን የዳኝነት ልብስን አልብሰሃት በተገቢው ቦታዋ ልታስቀምጣት ይገባሃል፡፡ እርሱም የማስተዋል ልብስ ነው፡፡"
      (ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ - አምስቱ የንስሐ መንገዶች ገጽ 62-63)
      @Afe_Work
      @ETHIOPIA_Hagerie

    • @sirguttube
      @sirguttube 2 ปีที่แล้ว

      ህፃኑ ቂርቆስ መዝሙር ተጋበዙ
      th-cam.com/video/dJ7ViKnAR2k/w-d-xo.html

    • @rahelfeleke6069
      @rahelfeleke6069 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @yonatanmebrahtu9409
    @yonatanmebrahtu9409 2 ปีที่แล้ว

    የእግዚአብሔር ሰላም ካንተ ጋር ይሁን መምህር ተስፋዬ እንዲሁም ይህን ቻናል ምትከታተሉ ሁሉ፣ እናት አባቶቼ እንዲሁም ወንድም እህቶቼ ትልቁ ማሸነፍ የጠላትን ስራ ማወቅ ማጋለጥ ነው ያን ጊዜ ሃይል የለውም ስለዚህ መምህርን ሳትቃወሙ አሸንፉ!!! የእምነት ሃይል በየእግዚአብሔር ታላቅ ነው። መምህራች እግዚአብሔር ፀጋ በረከቱን ያብዛልህ።

  • @ወለተኢየሱስ-ሸ5ጨ
    @ወለተኢየሱስ-ሸ5ጨ 2 ปีที่แล้ว +26

    አረ እንደው ለአባታችን ለመላከ መንክራት እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ።ዘራቸው ሁሉ ይባረክ ።

    • @marytsebel8504
      @marytsebel8504 2 ปีที่แล้ว

      Amen

    • @ersteasmare2359
      @ersteasmare2359 ปีที่แล้ว

      ሠላም ወንድም አባ ግርማ የሚአገለግልበትን ቦታ ታውቃለህ ወይ ካወቅህ እባክህ ንገርኝ???

  • @tigisttigist9525
    @tigisttigist9525 2 ปีที่แล้ว +2

    የተዋህዶ ልጆች እስቲ ላይክ አድርጉና ማየት ጀምሩ ለኛው ነው እኮ ጥቅሙ ሼር እናድርግ እግዚአብሔር በምያውቀው የመምህር ትምህርትና ገጠመኝ ሳልሰማ መዋል አልችልም ሱስ ሆኖብኛል በዝያውም ልክ በጣም ብዙ ነገር ተምረንበታል ከነጓደኞቼ 🙏🙏🙏 ረጅም እድሜና ጤናን ቤተሶቦችህ እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥልን የኛ እንቁ መምህር

  • @አንችጠብቂኝድንግልእናቴ
    @አንችጠብቂኝድንግልእናቴ 2 ปีที่แล้ว +1

    ይህ ታሪክ የኛ ቤት ታሪክ ጋር ይመሳሰላል
    የገበሬ ልጅ ነኝ እግዚያብሄር ይመሰገን አብታም ከሚባሉት ነበር የምንመደበው የቤት እንሰሳወች ሁሉም አሉን እና የሆነ ግዜ ከብቶች የሚታሰሩበት ጋ ደም ተረጭቶ አገኘን ጥዋት ነበር እናቴ ቤተክረሰቲያን ሂዳ ነበር ሰትመለሰ ደም ተረጭቶል ደነገጥን ከትነሸ ቀናት በኋላ በሬው ልክ እንደሰው ይንቀጠቀጣል ይንፈራፈራል በጣም ታመመ ከዛም ለሰጋቤት በርካሸ ተሸጠ በዛም አላቆመመ ቤታችን አጠገብ የሰጋ ቁራጭ የተለያዩ ነገሮች ተቀብረው እናገኛለን ቀሰ በቀሰ ከብቶቻችን አለቁ እህልም እንዘራለን ግን ከተገመተው በጣም የወረደ ነው የሚያፈራው ሲባል ሲባል በጣም ደሀ እየሆንን መጣን የምንበላው እሰከምናጣ ድረሰ በት ውሰጥ ሰላም ጠፋ ከብቶቹ እንዳለቁ እኛንም የመን ጀመር እጃችን እከክ ብቻ ሆነ መቀመጫችን ሳይቀር በጣም ታመምን ቁሰሉም በጣም ይሸታል እናታችን ሁሉም ቤተክረሰቲያን አትቀርም አባታችን ግን ብዙም አይደለም ፀበልም መድሀኒትም እየቀባን ቁሰሉ ለቀቀን እናትና አባታችን ግን መሰማማት አልቻሉም ሁሌም ይጣላሉ አባቴ በጣም ይጠጣል ሁሌም እየሰከረ ይመጣና አንዳንድ ነገር እያነሳ ይጨቃጨቃል እናታችን በጣም ትናደዳለች እናም የኛቤት ሁሌም ሸማግሌ ይሰባሰብ ነበር ግን ሸማግሌወቹ ምንም አይፈይዱም ምክንያቱም የሚያጣላቸው ነገር ትንሸየ ነገር ሰለሆነ ሸማግሌ ለምን አትሰማሙም ተመካከሩበት ብለው ቀን ይቀጥራሉ በዛ ቀን ሲመጡ ምንም ለውጥ የለም አሁንም ይቀጠራል በቃ ለሸማግሌ ማብላት ማጠጣት ሆነ እናቴ ሰራዋ መቸሰ ሸማግሌ ሲመጣ ሳይበላ ሳይጠጣ አይሄድም ለብዙ አመታት በዚህ ተቀጠለ በቃ እኛ ልጆቹ ት/ት ቤት ሂደን የምናሰበው ማታ አባታችን ጠጥቶ ሲመጣ የሚጨቃጨቀውን ነው እኔ በተላይ ባይመሸ እል ነበር በጣም እጨነቃለሁ እንዳጋጣሚ ዛሬ ሳይጣሉ ካደሩ የዛሬውን ትቸ ለነገው አሰብ ነበር ብቻ በልጅ እድሜአችን ብዙ ሰቃይ አሳለፍን መጨረሻላይ ተለያዩ እኛንም እንደቃ ተከፋፈሉን ግን እኛ እናታችንን በጣም ሰለምንወድ አባታችን ጋ አንሄድም አልን ከዛም እሱ ለአመት የሚሆን ቀለባችንን እንዲሰጠን ተነገረው እሱግን አልሰጥም አለ ፍርድ ቤት ተካሰሱ እናትና አባቴ ፍርድቤትም ግዴታ ቀለባቸውን መሰጠት አለብህ ብሎት ይሰጠን ጀመር እኛም ልጆቹ አሰር ሰንጨርሰ ውጤት አልመጣልንም ተበታተንን እናታችንም የነበርነበትን ቦታ ለቃ ሌላ ቦታ ቤት ሰራን አሁን አባታችን በርጅናው ዝምብሎ ወደዚህ ወደዛ ይላል አንድ ቦታ እረግቶ መቀመጥ አልቻለም እናታችን ጤና የላትም እህቶቸም ተበታትነናል እኔ አሁን ባህሪን ነው ያለሁት ፀሎት ላደርግ ሳሰብ በጣም ያሰጠላኛል በጣም ትልቅ ሸክም ነው የሚሆይብኝ ብቻ ጨንቆኛል ወደሀገር ልገባ ካሰብኩ በጣም ቆየሁ ግን ለመሄድ ሳሰብ የሆነነገር ያሰፈራኛል በህልሜ ሁሌም ወደሀገር ልገባ ሰል የሆነ ነገር ሁኘ ያታየኛል አለ አይደል በጣም አቀበት ሆነብኛ የሚገረመው ነገር አራት አመት ሆነኝ ከመጣሁ ግን ቋንቋ እየቻልኩ ልናገር ሰል ይጠፋብኛል እውቀቴን ይደብቅብኛል ብቻ በፀሎት አግዙኝ ውድ የተዋህዶ ልጆች መምህራችን እናመሰግናለን በዙ ነገርን ተምሬብካለሁ 🙏🙏🙏

    • @yemariam2110
      @yemariam2110 ปีที่แล้ว

      Be stelot be segdet berche emebete terdash. Abatena enateshen dewelesh askorebyachew. Ehet wendemochesh yetemeku. Seyefe selase beyekenu eyedegenesh wheha laye efe eyalesh tetemeke.

  • @woldesenbet
    @woldesenbet 2 ปีที่แล้ว +34

    1. የጸጋ ስግደት
    የጸጋ ስግደት ለእግዝትነ ቅድስት ድንግል ማርያም

    ድንግል ማርያም ሆይ ወደኔ ነይ 3X
    ወላዲተ አምላክ ሆይ ወደኔ ነይ 3X
    ማሕደረ መለኮት ሆይ ወደኔ ነይ 3X
    እሰግድ ለእመ አምላክ 3X
    ንሴብሖ ለእመ አምላክ 3X
    ስብሐት ለእመ አምላክ 3X
    ምስጋና ለእመ አምላክ 3X
    ውዳሴ ለእመ አምላክ 3X

    ቅድስት ነሽ አዎ ቅድስት ነሽ 3X
    ብጽዕት ነሽ አዎ ብጽዕት ነሽ 3X
    ንግሥት ነሽ አዎ ንግሥት ነሽ 3X
    እመቤት ነሽ አዎ እመቤት ነሽ 3X
    ንጽሒት ነሽ አዎ ንጽሒት ነሽ 3X
    ብርክት ነሽ አዎ ብርክት ነሽ 3X
    ፍጽምት ነሽ አዎ ፍጽምት ነሽ 3X

    የሰላም እናቱ ነሽና ደስ ይበልሽ 3X
    የፍቅር እናቱ ነሽና ደስ ይበልሽ 3X
    የምሕረት እናቱ ነሽና ደስ ይበልሽ 3X
    የብርሃን እናቱ ነሽና ደስ ይበልሽ 3X
    የበረከት እናቱ ነሽና ደስ ይበልሽ 3X
    የትሕትና እናቱ ነሽና ደስ ይበልሽ 3X
    ክብርና ምስጋና ውዳሴም ይሁን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዛሬም ዘወትርም ለዘላለም

  • @haymesol1833
    @haymesol1833 2 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ነው የተደነኩበትም የተማርኩበትም ፈጣሪ ይጠብቅህ መምህራችን

  • @ud4001
    @ud4001 2 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን💟💟💟 በእውነት ጸጋውን ያብዛልህ በአንተላይ አድሮ ያሰተማረን የመከረን የገሰጸኝ አምላካችን ክብር ምስጋና ይድረሰው አሜን (3)👏
    አነዚህን ቤተሰብ ከመተት የፈታ እግዚአብሔር አምላክ ለእኛም ይፍታን አሜን (3)👏♥

  • @natanemaraya615
    @natanemaraya615 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው የሚገርመው እኔም የዚህ መንፈስ ተጠቂ ነኝ የመምህር ግርማ ቪደዮ ሳይ አፍዝዝ አደንግዝ እና የሚስጢር መተት ሲሉ ስልኬን ወርውሬ በጣም እጮሃለሁ ግን ምንም አላወራም ማልቀስ ብቻ የበረታችሁ እህት ወንድሞቼ በፀሎት አሰቡኝ ወለተገብርኤል ነው ክርስትና ስሜ

  • @ወለተማርያምሀብተሚካኤል
    @ወለተማርያምሀብተሚካኤል 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ከእስራታቸው ፈታቸው በእውነት ይክበር ይመስገን አማኑኤል አባቴ 🙌🙌🙌 በቤቱ ያፅናቸው እኛንም በፀሎታቹ አስቡን 🙌መምህሬ ቃል ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላአክት ያሰማልን 🙌

  • @ሀአየየ
    @ሀአየየ 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን በእውነት መምህርየ ቃለህይወትን ያሠማልኝ በእድሜ በፀጋ ያቆይልን በእውነት ምርጥ ትምህርትነው አባ ወለተ ሠንበት እያላችሁ በፆለታችሁ አሥቡን ከነቤተሠቦቸ

  • @mesimealovemekonen1927
    @mesimealovemekonen1927 2 ปีที่แล้ว +10

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎዎት መምህር ይሄ ታሪክ የቤተሰቤን ሙሉን ታሪክ ነው ፈጣሪ ይርዳን እውነት በየቤቱ ስንት ጉድ ኣለ የተደበቀ ክፉ አድራጊውን እርኩስ መንፈስ እግዚአብሔር ከላያችን ላይ ይግፈፍልን

  • @bere2532
    @bere2532 2 ปีที่แล้ว +4

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፋስ ቅዱስ አሀዱ አማላክ አሜን
    ወይ ፈተና
    እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ወለተ እግዚአብሔር፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ኡራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ውባለም፣ተስፋ ስላሴ፣ገብረ መድህን፣እንዲሁም በፀሎት እስቡኝ ያሉትን አሳስቡልኝ

  • @aydakale9695
    @aydakale9695 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ተሥፋዬ በመጀመሪያ አየለእግዛብሄር ሠላምታ ይድረሠዎት ለመጀመሪያ ግዜ ትምህረቶዎን አዳመጥኩት በሚገርም ሁኔታ ተመሣሣይ ነው ይህ ታሪክ ጥሩ ኑሮ ነበር የምንኖረው አሁን ግን ልጆቼም ፈዘው ተቀመጡ ሁሉም ልጆቼ መጀመሪያ በሚወዱት የትምህርትና የሙያ ትምህርት አሥተማርኩ የመጀመሪያው ልጃ ከልጅነቱ ጀምሮ እግር መጫወት ነበር የሚወደው ከታዳጊ እሥከ ክለብ መጫወት ጀምሮዎልኝ ደሥ እያለኝ እያለ ባልታሠብ ቀን ጨዋታውን ጠልቶ ከቤት መቀመጥ ጀመረ እሥከ አሁን ባለቤቴም ጡረታ ከወጣ ጀምሮ ጭራሽ ከቤት አይወጣም ኑሮዋችን አየቀዘቀዘ ሤሄድ እኔ አረብ አገር ተሠደድኩ ምክኒያቱም ምን ላብላቸው ልጆቼን እዛ ከሄድ በሆዋላ ሤቶዋን ልጄን ነርሢንግ አሥተምሪ አሥመረኩ ከዚያ ወደ ሥራ ሥትገባ ልክ መርፌ ለመውጋት ሥትጀምር እጆዋ መንቀጥቀጥ እና መውደቅ ጀመረች በዚህ ምክኒያት አረብ አገር ሁሉንም ነገር አሥተምሪ ይህውና እቤት ቁጮ አለች ዛሬ ይህንን ትምህርት ሥሠማ ፈጣሪ ሆይ እኔም እድሠማ ይሆን ቦዬ ፈጣሪዬን አመሠግናለሁ እኔም አሁን አረብ አገር ልጆቼን እየሠራሁ እንዳልረዳ ደግሞ ግራ እግሬን እያመመኝ ነው እና ሥልኮዎትን ባገኝ ደሥ ባለኝ ፈጣሪ ፈቅዶልኝ መጥቼ እሥካገኘሁት ደረሥ በሥልክ እንኮዋ ባገኙህ ልቅሷዬና ድካሜ ይቀልልኝ ይሆናል ቃለሂት ያሠማልን መምህራችን 😭😭😭😭😭😭

  • @መሲየማርያምልጂ
    @መሲየማርያምልጂ 2 ปีที่แล้ว +4

    ወይ ፈተና መምህራችን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    እግዚአብሕር ይመስገን
    ይሂን ትምህርት ስላወቅን
    ደስ ብሉናል መምህራችን
    💚💚💛💛❤❤👏👏

  • @meseretwoaldegorgis5906
    @meseretwoaldegorgis5906 2 ปีที่แล้ว

    ወይ ፈተና በጣም የሚደንቅ ህይወት ወይ ፈተና ዉስጥ የምንመላለስ ህይወት አራሳ ፈተና ናት በዚህ ምድር አስካለን ፈተናዉ ይቀጥላል በጣም ይገርማል ሰዉ በሰዉ መነሳት ከፈ ትን ሲያስብ ነገ ያ በሰዉ የሰራዉ ከፋት ለራሱ የዉርደት ቀን ጠብቆ አንደሚሆን ቆም ብሎ የማሰብ ግዚ አንካን ሳይኖረዉ የዉስጥ ጠማማነት ከፋ ለሚያሰራዉ መንፈስ ቅርብ ይሆናል አግዚአብሔር በቸርነቱ ከአንደዚህ አይነቱ ይጠብቀን ሁሌም አግዚአብሔር የምንፈራ ያደረገን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
    @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ 2 ปีที่แล้ว +2

    በሥላሴ ስም በጣም ድንቅ ገጠመኝ ነው በጣም ቡዙ ትምህርት ተምሪበታለውእንካን እግዚአብሔር አምላክ ከዚ ክፉ መንፈስ ገላገላቹ ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 💞💞💞🕊️🕊️🕊️

  • @sealitseblemekonen3798
    @sealitseblemekonen3798 2 ปีที่แล้ว +3

    ይገርማል ስለ ሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን ድል አለ ብስምህ ድል አለ በቃልህ ተራራዉ ይናዳን አማኑኤል ስል እልልልል👋👋👋👋👋👋 ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን🤲🤲🤲💚💚💚💛💛💛❣️❣️❣️

  • @stoorroor5679
    @stoorroor5679 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን መምህር እናመሰግናለን እግዚአብሄር ይጠብቀን ይጠብቃችህ

  • @lolukhaliij8677
    @lolukhaliij8677 2 ปีที่แล้ว

    መምህርዬ ሁሌም ደስ እሚለኝ በቀኝህ ወይ በግራህ በኩል የድንግል ማርያምን ስእል አድኖ ሳየው ሰላም ይሰማኛል እያስተማርክ አይኔ ይማትራል እፈልጋታለሁ ደስታዬን ፍለጋ እና በጣም አከብርሀለው እወድሃለሁ የመምህርን አስተምሮ ስለምትከተል በተግባርሞ ስላደረከው እማ ፍቅር ሞገስ ትሁንህ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @edelwitedelwit711
    @edelwitedelwit711 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን በእውነት እግዚአብሄር ከዳቢሎስ እስራት ይፍታን መምህራችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጦት

  • @ውለተሚካኤል
    @ውለተሚካኤል 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እውነትም ወይ ፈተና
    መምህር ቃል ህይወት ያስማልን በእድሜ ና በጠና ይጠብቅልን ከነበተስቤችህ አሜን አሜን አሜን

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን በጣም የሚገርም ነው ገጠመኝ ነው እግዚአቢሄር አምላክ የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን በፀጋ በጤና ይጠብቅልን በጸሎት አስበን🙏🙏🙏

  • @abi4294
    @abi4294 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜንንንንንንን መምህር እውነት ለሁላችንም ማስተዋሉ ይስጠነ የድንግል ማርያም ልጅ መምህር ፀጋውን ያብዛልህ መዳኒአለም ወይ ፈተና በጣም ተምሬበተለው

  • @abc12452
    @abc12452 2 ปีที่แล้ว +3

    እጅግ በጣም ደስ ይላል መጨረሻዉ ለነርሱ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን።መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ዕድሜ በፀጋ ያድልልን

  • @tadelechtasew727
    @tadelechtasew727 2 ปีที่แล้ว +1

    ጠላት በዛባቸዉ አጂ የኛ አባት መምህር ምን ያላስተማሩን ነገር አለ ጸሎት ቤት አናዉቅም ነበር በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ሰለጎበኛቸዉ ደስ ይላል ማስተዋል ይስጠን

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 2 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ለጻድቁ አባታችን አቡነ ሀብተ ማርያም መታሰብያ ቀን አደረሳችሁ ወይ ፈተና መምህር እንኳን ደና መጣህ በእውነት ቃለ ህይውትን ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ በርታልን ብዙ እየነቃን ነው ይገርማል ተጀምሮ ያልተጨረሰ ነገር ብዙ ነው ብቻ ከእስራታችን ይፍታን ቸሩ መድሀኒአለም ።

  • @SenyitSenyit-jh3iy
    @SenyitSenyit-jh3iy 10 หลายเดือนก่อน

    የእውነት ተአምር ነው መምህር ቃለሂወት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @sarhall2538
    @sarhall2538 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን በእውነት ቃለህወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር ይህንን ገጠመኝ ያካፈላችሁን ቤተሰቦቻችን እናመሰግናለን ከሂወታችሁ እድንማር ስለፈቀዳችሁልን እግዚአብሔር ያክብርልን ይህን ገጠመኝ እድሰማ የፈቀደልኝ እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን 🙏🙏🙏እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችነን ኢትዮጵያን ሠላም ያድርግን 😥😥😥እህት ወድሞቸ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ኢየሱስ ወለተ ሚካኤል ወለተ ስላሴ ገብረ ሚካኤል ብላችሁ 🙏🙏🙏💒💒😥

  • @hilinaasfawworkeneh4363
    @hilinaasfawworkeneh4363 2 ปีที่แล้ว

    Thanks!

  • @kfjrjejr5508
    @kfjrjejr5508 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜ
    ቃለሂውት ያሰማልን መምህርየ ለነሱ የደረሰ አምላክ ለኛም ቅዱሰ ሚካኤል ይድርሰልን

  • @Fif7h
    @Fif7h ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክህ መምህር ብዙ ያላወቅነውን ነገር እንድናውቅ እና እድንነቃ ስለረዳህን በጣም ነው እማመሰግንህ

  • @yeneneshketema2583
    @yeneneshketema2583 2 ปีที่แล้ว +1

    ጌታዬ ቅዱስ እግዛብሔራብዬ በምህረትህ ጠብቀን
    ሴጣን መንድ ብዙ ነው እጁን እሰረው እግዛብሔራብዬ አደራ።

  • @asichalkonjo3811
    @asichalkonjo3811 2 ปีที่แล้ว +3

    ይሄን ያደረገ ክብር ለመድሀኒአለም ይገባል ተመሰገን እናንተም እድለኞችናችሁ መምህራችን በረታልን ጸጋውን ያብዛልህ

  • @hanahyluuaselfch485
    @hanahyluuaselfch485 2 ปีที่แล้ว

    መምህ በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን የራሴ ህይወት ነው ይህ ገጠመኝ ገጠመኝ 1~30 ያውም ያራሴን ህወትነው የሚሳዬው ብዙ መናፍትን አሰርኩኝ ግን አሁን አለ ያልተሰራ ግን የቱ እንደሆነ አልገባኝ አለ ከልከልስ አሁን በቅርብ ነው የተናገሬ በቁጥር ሁለት በማለዳ መያዝ አንብቤ ከጨረስኩ በዄላ እናንተ እንደምትሉ በባሊ ውሃላይ ፀበል እዬቃለቀልኩ ስጠመቅ እና እግዚአብሔር ይስጥልን እዴሜ ከጤና
    ሰው ስሞት አቀስ ሻማ አብርቼ ፀሎት አደርግነበረ አሁን ከሁለት አመት ጀምሮግን አላለቅስም ሃገራች ስለችግር መከራ መስምት አልፈልግ ግን በተቻለኝ መጠን በፀሎት አስባለሁ ስሰግድም ኢትዮጵያን አስባት ብዬ እጀላይ ስሞን ፅፌነው

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 2 ปีที่แล้ว

    በጣም የሚደንቅ ነው እግዚአብሔር ሁላችንንም እንዲህ እንደምናዳምጠው በእምነታችን የበረታን ያድርገን
    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር

  • @ኤፍታሕወለተኪዳን
    @ኤፍታሕወለተኪዳን 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይ የሰው ልጅ ክፋት እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ቅዱስ ሩፋኤል እኛንም ይፈውሰን

  • @mollabeyene4692
    @mollabeyene4692 2 ปีที่แล้ว +3

    መምህር ትምህርቱ በጣም አሪፍ ነው ሁኖም ግን አንዳንድ ሰዎች ሲጨንቃቸው ቡዳ መተት የሚሉ ስለአሉ ነው ።ሁኖም ግን አንድ የቤተክርስቲያኒቱ ልጆች መነቃቀፍ መተቻቸት የለብንም መመካከር መከባበር ዋናው ጉዳይ ነው ።ማህበረቅዱሳንን ሰንበት ትምህርትቤትን ሊቃውንተ ቤተክርስትያንን ምእመናን አንዱ ለአንዱ በአንሰዳደብ ጥሩ ነው ስህተትን በማረም በመምከር ቢሆን የተመረጠ ነው። እና መምህር ይታረሙ ልኝ አንዳንድ ሰዎች ከቤተክርስቲያኗ ክብርይልቅ የራሳቸውን ዝና የሚያወሱ ስለአሉ ነው ማህበሩ የተናገረው

  • @lidyalidya7062
    @lidyalidya7062 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰለ ሁሉም ነገር የእግዚአብሔር ቸረነት በድለን በድለን እደሰው አይደለም ይቅር ብሎ በቅፉ ያኑረናል ተመስገን ተመስገን ተመስገን የድንግል ማርያም ልጅ

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን የሰውን ቤት የሚበትን ሰይጣን በእግዚአብሔር ስም ይገሰፅ ይወገዝ ይታሰር ሲኦል ይግባ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @askalezelelew8322
    @askalezelelew8322 2 ปีที่แล้ว +79

    እውነትም ወይ ፈተና መምህር ሁላችንም በተለየ መልኩ ደንዝዘናል ለነሱ የደረሰ አምላክ ለኛንም ይድረስእልን ፣🙏🙏🙏

  • @rutaasgedomrutaasgedom5488
    @rutaasgedomrutaasgedom5488 2 ปีที่แล้ว +8

    ፈጣሪ ልቦና ይስጠን በሰው ክፉ ነገር መስራት ለጊዜው ነው እንጂ ጌታ ያመነ ምንም አይሆንም ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በረከትህን ይደርብን በቤቱን ያፅናህ 🙏

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም መምህር አሁን እኮ የጠላትን ስራ የሚያስፋፋው ሰውም ክፋትን ስለሚያስብ ነው እዛ ሰውላይ እያደረ የሚጠቀመው አቤቱ ንፁህ ልብን ፍጠርልኝ ጌታዬ🤲💕💕

  • @ኤፍታህበለኝ-ወ3መ
    @ኤፍታህበለኝ-ወ3መ 2 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን መምህር ግርማ እድሜ ይስጥልን ።አዎ መምህር ናቸው ። አንተም እግዚአብሔር ይስጥህ።

  • @ethiopiatekedem4150
    @ethiopiatekedem4150 2 ปีที่แล้ว +11

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እውነትም ወይ ፈተና እንኳን ደህና መጣህ መምህር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነ ቤተሰብህ በጎረቤት ላይ ያለውማ ጉድ ነው እግዚአብሔር ክፉ የሚያደርጉትን አስተምሮ ወደ ቤቱ ይመልሳቸው በምናልፍበት ቦታ የማይጥሉብን ነገር የለም ሲላቸው አይጥ ገንዘው ሲላቸው ሳር ( ቀጤማ ) ብቻ ብዙ ነገር ነው የሚያደርጉት እግዚአብሔር ይጠብቀን እንጂ ነገሩ ከባድ ነው

    • @robelmengesha6747
      @robelmengesha6747 2 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ርጅም እድሜነ ጤነ ከነቤተሰቦችህ

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ 2 ปีที่แล้ว

    መምህር እንዃን ደና መጣህ እንዃን ለአቡነ ሐብተ ማርያም ወርሀዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ደብተራ እና ጠንቋይ እግዚአብሔር ከምድረገፅ ያጥፋልን ከዝህ ቤተሰብ ብዙ ተምሬ አለሁ አባታችን ጠንቋይ ናቸው የሚሉ ጠንቋዮች ጸልዩ ስገዱ ጹሙ አስቀድሱ ቃለ እግዚአብሔር የሚያስተምር ከሆነ ሕዝቡ ሁሉ ጻድቅ ይሆን ነበር ግን እራሳቸው ደብተራና ጠይቋይቤት የሚሄዱ ሰዎች ናቸው አባታችን ጠይቋይ የሚሉት ገና እንደ ሰማይ ኮዋክት እንደ ምድር አሸዋ እንበዛለን የእግዚአብሔር ልጆች የሰይጣን ስራው ይከሽፋል መምህርን የሰጠን የሰራዊት ጌታ ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን

  • @ሶልያናየማርያም
    @ሶልያናየማርያም 2 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ይህን ትምህርት በመምህር ተስፋዬ ላይ አድሮ ያስተማር አምላክ የተመሰገነ ይሆን አሜን
    በከተማውም ሆነ በገጠሩ በዚህ ያልተበከለ የለም አሁን ደግሞ ነጮች በዘመናዊ መልኩ ማክሮችብስ እያሉት ነው ብቻ እግዚአብሔር ያውቃል

  • @efrataefrata5353
    @efrataefrata5353 2 ปีที่แล้ว

    መምህርችን ወለተ ማርያም በፀሎት እስብኝ ወልደ ስላሴ ወልደ ኣማንኤል

  • @ethiopia2709
    @ethiopia2709 2 ปีที่แล้ว +1

    ⛪⛪⛪⛪Besme ab beweld bemenfes kidus ahadu amlak amen
    Yasemanewn be amroachn yasfrln memariam yadrgln fewsnm yadlen amen⛪⛪⛪⛪⛪⛪

  • @Hapy457
    @Hapy457 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን :: ሰላምህ ይድረሰን"" ረቡኒ"" ቃለ ህይወት ያሰማልን ::
    እኔ የኢ/ ኦ/ተ/ቤ/እ/ተከታይ ነኝ :: እግዚአብሔር ይመስገን::
    እነርሱን የረዳ አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ይክበር ይመስገን 🙏
    ጌታ ሆይ ቶሎ "" ና ""😭🙏

  • @abebakidane9857
    @abebakidane9857 2 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ጌታችን ሆይ ይቅር በለን የቅናት መንፈስን ጌታ ይገስጸው እባካተችሁ ወገኖቸ አስተውሉ መምህር ቃለሕወት ያሰማልን በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው እግዘብሔርን አድሜና ጤና ይስጥልን

  • @hiwi-21216
    @hiwi-21216 2 ปีที่แล้ว

    የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን 🙏 ዉድ ልዩ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ እዉነትም ወይ ፈተና ለእናንተ የደረሰ እግዚአብሔር ከመተት የፈታ እኛንም ይፍታን አሜን 🙏🙏🙏

  • @Sara-b3i2k
    @Sara-b3i2k 3 หลายเดือนก่อน

    የመምህር ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማይልን አሜን በዕድሜ በፀጋ ያቆይልን ሁሉ ቤተሰብ

  • @tameman7358
    @tameman7358 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን መምህራችን

  • @የማርያምልጅ-ፈ9ዸ
    @የማርያምልጅ-ፈ9ዸ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህዉት ያስማልን እዉነትም ፈተና ይገሪማል በፆሎት ኣስብኝ ክኔ የበረታችሁ ወገኖቼ

  • @saraT22
    @saraT22 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏

  • @yohanskiros-ny2st
    @yohanskiros-ny2st ปีที่แล้ว +1

    በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው
    እ/ር እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @ኤፍታህ-ሸ5ቀ
    @ኤፍታህ-ሸ5ቀ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ፀጋው ይብዛልህ መምህር
    በእውነቱ ፣እኔ ፣በዙ ቀን 2 አመት ሆነኝ ንሰሀ ልገባ ስል ግን ሰውን አላገኘሁም ፣ከስደት ነኝ ፣ተባበሩ ፣፣ስደውል አይሰራም ይለኛል በቀን በቀን መደወል መደወል ፣አላገኘሁም ፣ምን ይሻል። እግዚአብሔር ይመሰገን ፣

  • @fuff9372
    @fuff9372 2 ปีที่แล้ว +1

    አጥንትን የማለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህራችን

  • @robeltekle6017
    @robeltekle6017 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen. God bless. Mhimer. Tesfay

  • @liya7521
    @liya7521 2 ปีที่แล้ว +4

    ይሄ ታሪክ የኛን ቤት ታሪክ ነው የሚመስለው እግዚአብሔር ወይ ኤፍታህ በለን!!!

  • @ksaksa423
    @ksaksa423 ปีที่แล้ว

    አግዚአብሔር ልይስጠን እንጂ. ስው ክፉ ሆኗል. መምህር አግዚአብሔር ከ ክፉ ሁሉ ይጥብቅህ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏💔💔😭

  • @masaratethopua49
    @masaratethopua49 2 ปีที่แล้ว

    እንዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወይፈተና ነው እንዲያው ማስተዋሉን ይስጠን በእውነት

  • @የደንግልማረያምልጀነኝ
    @የደንግልማረያምልጀነኝ 2 ปีที่แล้ว

    መምህረችን በእውነት እግዝአብሔር ጸጋው ያበዝልህ ወይ/ፈተን/ገጠመኝ አሰታምረ የነፈሰ ትምህረት ነው

  • @hulubersuhone1356
    @hulubersuhone1356 2 ปีที่แล้ว +3

    መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ ሁላችን መድኃኔዓለም ከነመላ ቤተሰቦቻችን ኤፍታህ ይበለን አሜን አሜን አሜን

  • @ayelutsegaw3808
    @ayelutsegaw3808 2 ปีที่แล้ว

    ወይጉድ ይገርማል (እግዚአብሔር እንደው በችርነቱ ይጠብቀኝ )ይጠብቀን)አሜንን

  • @hiwotzegeye4900
    @hiwotzegeye4900 2 ปีที่แล้ว +7

    መምህር ሰላም አደርክ ፀጋውን ያብዛልህ እመብርሐን ከመላው ቤተሰብህ ጋር ትጠብቃችሁ!!!

  • @Udueue-t9y
    @Udueue-t9y 10 หลายเดือนก่อน

    የእውነት ተአምር ነው መምህር ቃለሂወት ያሠማልን

  • @almazabrah4893
    @almazabrah4893 2 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው መምህር ግርማ ነው ያስተማሩን እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @kassahailu1617
    @kassahailu1617 2 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም መምህር
    በመጀመሪያ ወይ ፈተና ፕሮግራምህን ስትጀምር በስላሴ ስም በማማተብ ጀምርልን ከአክብሮት ጋር አመሰግናለሁ

  • @ኖላዊኖላዊ
    @ኖላዊኖላዊ 2 ปีที่แล้ว

    ወይ ፍተና በጣም አስተማሪ መምህራችን ኑርልን ተመስገ

  • @sara.a3214
    @sara.a3214 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር አትርሱን በፆለት ከነ ቤተሰቦቸ

  • @yekanuyeshewasyekanuyeshwa3021
    @yekanuyeshewasyekanuyeshwa3021 2 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ጌታሆይ ከወዳጅ ጠላት ጠብቀን መምህር እኩን ደና መጣህ ቃለሕይወት ያሰማልን ጠጋዉን ያብዛልን እድናስተዉል ስላረከን እናመሰግናለን በርታልን ብዙ ነገር እየተማርኩ ነዉ

  • @madenekiayideg8372
    @madenekiayideg8372 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ የማቱሳላን እድሜ ይስጥህ መምህር ይስጥህ በጣም የሚገርም ታምር ነው

  • @Sarasara-vk4bs
    @Sarasara-vk4bs 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አድ ነገር የማረሳው ነገር አለ እሱም መምህር ሳስተምሩን አትናገሩ የሚሉት ነገር እውነት እዳለው አምኛለሁ ምክንያቱም እኔ ብዙ ግዜ የሳብኩትን ነገር ለስው ስናገር ይከሽፍብኛል እና ውይ መምህር እኮ አትናገሩ የሚሉት እውነት ነው እላለሁ ከለታት አድቀን ከኢትዮጵያ ስልክ ደውዬ ስላም ናችሁ ስል አለን ስራ እዴት ነው እዳትመጭ ንሮ ውድ ነው ዘይት አድሺ ብር ገባ እስኪ ዘይት መግዣ ላኪ ስሉኝ ሳኩኝ እና ዝም አልኩኝ ከዛ ስት ታገኛለሽ በወር ስባል ይህን ይሀል ማለት እዴ ሀሪፍ ነው በይ እዳመጭ ብለውኝ እሺ ማለት ከዛ በሌላ ግዜ ጎረቤት ስላም ነው ስል አለን እስኪ ላኪልን አችኮ ይህን ይሀል ታገኛለሽ ሲሎኝ እረ አላገኝም እር ባክሽ አሉ ዝም አልኩኝ ከዛች ቀን ጀምሮ እግሬን ያዘኝ እዴት ስራ ልስራ ትዝ ያልኝ መናገር የሊለብኝን መናገሬ ከሆነ ብህላ መምህር ትዝ ይሉኛል ወይኔ ብል ምን ላድርግ እግዚአብሔር ይገፅፅህ ሌላ ምን እላለሁ አኪም ቤት ሂድኩኝ ምንም ችግር የለብሽም አሉኝ ከኒን ስጡኝ ሳልቅ የባስ ህመም መጣብኝ ግራ ገባኝ ድጋሜ ህክምና ሄድኩኝ ምንም የለም መዳህኒት ስጡኝ ወይኔ ብየ በገዛ እጄ ብየ እምነት እና ቅባ ቅዱስ እየቀባሁ ምንም ቁስል የለውም ብቻ ስራ እዳልቆም ሆንኩኝ ያባታችን የቡነ ሀፍተ ማርያም እምነት እጣናቼው አድት ጓድኛዬ አምታልኝ ነበር እና ስቀባው እዳልራመድ እስር አልኩኝ በሶስተኛው ቀን ግን ስላም መቀሳቀስ ካልኩኝ እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ወደስራዬ ተምልሻለሁ እና አትናገሩ የሚሉት መምህር በምክንያት ናው እድሜና ጤና ይስጥልን መምህርራችን 🙏🙏🙏

  • @RecostaKhan
    @RecostaKhan 10 หลายเดือนก่อน

    እውነትም ወይ ፈተና መምህር ሁላችንም በተለየ መልኩ ደንዝዘናል ለነሱ የደረሰ አምላክ ለኛንም ይድረስእልን🙏🙏

  • @yemariyamhabteslase3440
    @yemariyamhabteslase3440 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን,እግዚአብሔር,ይስጥልን,በጣም,ይገርማር,መምህር,የሁላችንም,ሂወት,እንደዚሁ,ነዉ,እግዚአብሔር,ይርዳን,
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚💛❤😘ዝማሬ,መላእክት,ያሰማልን,መምህር

  • @dfdd6569
    @dfdd6569 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህር በፅሎት አሰበን ኤኛ ስደተኞች

  • @እንደፍቃድህይሁንኣምላኬ
    @እንደፍቃድህይሁንኣምላኬ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚኣብሔር ይመሰገን መምህር እዉነት ይገርማል
    የእመ ብርሃን ልጆች ወለተ ገብሪኤል ብላቹ ብፆሎታቹ ኣሰቡኝ 🤲🌹✝️🌹

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን
    የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ለእናንተ የደረሰ ሉእል እግዚአብሔር ለሁላችንም ይድረስ ❤️💗

  • @እመቤት-ተ9ዀ
    @እመቤት-ተ9ዀ 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ከነቤተ ሰቦችህ ይስጥልኝ