ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በፀሎታችሁ አስብኝ ወለተ ጊዮርጊስ ነኝ ደካማ እህታችሁ 😢😢😢😢ከቱ ነኝ በሀፅያት የኖርሁ ያለሁ አይነ ልቦናየን አብራልኝ ቸሩ መድሀኒያለም😢😢
እድሜ ይስጥልን መምህር እኛም የምሰማበትን ጆሮ ይስጠን
እግዚአብሔር ይስጥህ መምህር ይሄን video ካየሁት በኋላ ለልጄ የገዛሁት ክታብ ነበር ቀድጄ ሳየው ውስጡ በጨርቅ የተሰፋ ነገር አለ ጸበል አድርጌ ጥያለሁ ለማቃቸው ሁሉ ደወልኩሳናቀው ታስረናል እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድም
አቃጥዪው ልጁንም አቁርቢው
መምህር እራስህን ጠብቅ በርግጥ እግዚአብሔር ነው ጠባቄው ምድረ ደብተራ ስለሜናደድብህ ጠላት ይበዛብሀል እና ቅድስ ሜካኤል ይጠብቅህ አሜን
መምህር ያለማወቅ ብዙነጉር አለ ፃዋን እቤት አስቀምጦም ይኬዳል እድሜ ለአንተ ዛሬ ነው የነቃነው ቤተሰቦቻችንም እዲነቁልን የሱፍቃድ ይሁንልን መምህር ሰላምህን ያብዛልክ
ይገርማን እኔ የተርዳሁት የዚህ ያክል ተዋርሶት ፈቅዶ ከተዋርሠው ቡኋላ እንዲህ በቀላሉ መሸነፉ ✝️🔥
መምህር እውነት እኔ 100% እምንሀለው ይህ ታሪክ እኔም እቀዋለው በቅርብ ባሉ ስወች እየተስራ ያለ የመናፍስት ስራ ነው እንዳውም እድሉን እግቸ ብናገር ደስ ባለኝ ልክ እንተ ያልከው ታሪክ እራሱ ስው ካላየ እና ካልደረስበት አያምንም ቢሆንም ግን መምህራችን በርታልን
በእውነት ደጋግሜ እያዳመጥኩት ነበር ቀን ሙሉ ለምንድነው መምህራኖችን ማወቅ ያቃታቸው? አባ ገ/ኪዳን እንዲት እንዲት እንደሚያላግጡ መናፍሰት መናበብ አይችሉም እያሉ ሲስቁ በእውነት እኔ በጣም ገረሞኛል ደግሞ ሞነክሴ ናቸው መሠለኝ ምዕመኑም ተይዘዋል በዛ ላይ አብረው ይሰቃሉ ልቦና ሰጣቸው በእውነት
እንኳን ደህና መጣህልን።ዋናው በመሀል የምትናገራቸው ከታሪኩ የበለጠ አስተማሪ ስለሆነ ቀጥልበት እመቤታችን ብድርህን ትክፈልህ ብዙ ፈተናዎች እንዳለብህ ይገባናል የእውነት አምላክ ይርዳህ አሜን።
አሜን አሜን አሜን
Betam bemehal yemynagerachew waist Sint temirealehu enema not book eyeyazku biadamit elalehu hule I wish he can do abedio on this points he always mentioned thanKs God for everything may God grant you more grace and many blessed years Amen
@@user-zegabrielረ
@@user-zegabriel ረ
@@user-zegabriel ውድ እህት ወንድሞች በመልካምነት ሰብስክራይብ አርጉን
😢🙏ኦ እግዚአብሔር ኣቦይ ከነዚ ኣደጋዎች ሰውረኝ መምህር በፆሎቶም ኣስቡን😢🙏
አው መምህር የነፍስ መአድ ጠቅሞኛል ገጠመኙ ደግሞ እጅግ ያስደነግጣል (ያስፈራልም) በቅዱስ ገብርኤል መስቀል አቤቱ ጌታ ሆይ ከእደዚህ አይነት የአጋንት ስራ በኪነ ጥበብህ ሰውረን አሚን ፫
😭😓😥😓
@@samuraiadisabab9260 d SC
አሜን 😍😍😍
አዎ መምህር የነፍስ ማዕድ በጣም በጉጉት ነው የምጠብቀው እና አሪፍ ነው ቀጥልበት
መምህር እጅግ ድንቅ ነው መድሃኒዓለም እኛንም ከጉድ ያውጠን ገብረ ኪሮስን አፀደ ኪሮስን ብስራተ ገብርኤልን አመተ ስላሴን በፀሎትህ አስበን
በስላሴ ስምአቤት የሴጣን ማይሰራዉየለም መቼም ሚገርም ገጠመኝ ነዉ አቤቶ ልቦና ይስጠን ወላዲተአምላክ ትገፅጠዉ
አቤቱ ጌታ ሆይ ሰው መስለው አውሬ ከሆኑ ክፉዎች አድነን፡ እናቴ ኪዳነምህረት ከዚህ ክፉ መናፍስት ሴራ ጠብቂኝ አሜን
እግዚአብሔር ሁል ጊዜም እግዚአብሔር ነው በእውነት ይገርማል እርሱ በቸርነቱ ይጎብኘን ይቅር ይበለን ።መምህር እኔ የማውቀው ጎረቤታችን ለሊት እራቁቱን የሚዞር ማለት ያው የሚሰልብ ነበር እያየነው በጣም ሀብታም ሆነ ከዚያም በገዛ ዘመዱ ሀብቱን ተቀማ ተመልሶ ደግም ደኸየ ያው ዲያብሎስ ይሰቅልና መልሶ ያዋርዳልመምህር አይዞህ በርታ ተስፋ አትቁረጥ። ሰው የሚለው አያጣምና በርታእግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ጠላት ዲያብሎስን ቅዱስ ሚካኤል ከእግርህ በታች ይጣልልን አሜን አሜን አሜን
ይገርማል ተባረክ የሰው ልጅ በተለይ ኢትዮጰያዊ ኮተታም ነን
ደብተራን ልቦና ይሰጣቸው ወንድሞቸ እኔ እህቶቸ ይህው በአጎታችን ምእንያት እድላችን ተይዞ እድሜ ልካችን ብኩን ሁነን ሳንኖር እየኖርን ነው እግዛብሒር ይገፅሳቸው ፈጣሪ
በስመአብ እጅግ በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው መምህራችን እናመሰግናለን የሚያስተምር ት/ት ነው
በስመአብ በዝህ ገጠመኝ ላይ የተማርኩት ምን ያክል እግዚአብሔር ምህረቱ የበዛ እደሆነ ምን ያክል እኛን ልጆቱን እደሚጠብቀን ተረድቻለሁ የእውነት አስባችሁታል በዚህ ሰውዬ በመናፍስቱ ስራ ምን ያክል ህዝብ እደሚጠፋ መገመት አያቅተንም እንኳንም ተመለስህ እንኳንም ለቁድስ ቁርባኑ በቃችሁ በቤቱ ያፀናችሁ እግዚአብሔር አምላካችን ሆይ ስምህ የተመሰገነ ይሁን ተመስገንመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ👏👏❤
መምህር የነብሰ ማእዕድ ጠቅሞናል በእውነት
በጣም ነው የሚገርመው እግዚያብሔር ለሁላችንም ምህረትን ይላክልን
በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ይመሥገነ ይህን ያደረገ ዉድ መምህራችን ቃለሂወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የኔ መልካም መምህር በእውነት የሚገርም ታሪክ ነዉ ፈጣሪ ልቦና ይስጠን
ቃለህይወትያሠማልንመምህራችንፀጋውንያብዛልህእግዚአብሔር ይጠብቅህመምህራችን
እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ ላይምሮ እጅግ እሚከብደ ገጠመኝ ነው አበቱ ጌታዬ ሆይ ይቅር በለን ማረን እስተዋይ ልቦና ይስጠን ጌታየ ሆይ ሌሎችን ጠንቋይ አስማቶን ልባቸውን ይመልስ
የማእድ የምታቀርባችው ሥንክ ሳር ቀጥልበት ትልቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ያበርታህውድ ወንድሜ መምህራችን ተስፍሽየ
አሜን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ያቆይልን 👏👏👏
የነፍስ ማዕድ ጠቅሞናል መምህር በርታ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን
አሜን አሜን አሜን የነብስ ማዕድ በጣም የምንጠቅበትነው ከቅዱሰ በረከት የምንገኝበት ነውቃል ሕይውት ያሰማልንመምህርችንየአግሎት ዘመንክያባርክልን አቤቱ ይቅር ሁላችንንም ጠፍትናል ለንሰዓ ሞት አበቅንከርሰችን ሕይውት እናማር መንፊስየለም የሚታሉ ርዕሱን አይታቹ የሚተሰድብእስክ ሼር እየርገን እናደርሰ አንድንፈስ መድን ምክንያት እነሆንእግዚአብሔር ቸር ነው
መምህረ እንኳን ደህና መጣህን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለፃድቁ ለአባ ክሮስ ወረሃዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ በረከታቸው ይደርብን አሜን አዳምጠን መልካም ፍሬ እንድናፈራ የእርሱ መልካም ፍቃድ ይሁን አሜን
በሥላሴ ስም በጣም ድንቅ ገጠመኝ ነው እንካን እግዚአብሔር ከዚ ክፉ መንፈስ አላቀቀህ ወንድሜ ቀሪ ዘመንህ ይባርክልህ ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 💞💞💞
እጅግ በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነዉ ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን ቃለኽይወት ያሰማልን የእኛ ዉድ መ ምኽራችን። በነፋስ ማአድ ፕሮግራም ብዙ እዉቀት አግኝተንበታል እናመሰግናለን
አምላክ ክብሩ ይስፍ ነስሃን የሰጠን አምላክ የኛ አዛኝ አምላክ አንተም መምህራችን የነብስ ማህድ በጣምትልቅ ትምህርት ነው አምላክ ልቦና ይሰጠን የጰጥሮስን እንባ የስጠን አምላካችን
ת2(-.xh. . . .gg, by bfnnnnnnnnnnmnnnnn. 🔘⚪
እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ አድነን መምህር ወገኖቼ በፀሎት አስብኝ ወለተ ማርያም ነኝ የሆነብኝ ሳላቀዉ ተሰቃየሁ 😭😭
እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን እወነት በጣም ይገርማል እኔ በጣም ብዙ ነገር ተምራለው ባንተ ላይ አድሮ ያስተማርን ልኡል አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን መምህር በጣም እናመሰግናለን የአገልግሎት ዘመንህን የድንግል ማርያም ልጅ ይባርከው አሜንንንንን እማ ፍቅር ትጠብቅህ፣፣፣፣፣፣
መምህር አተን ባይሰጠን የድንግል ማርያም ልጅ ምን ነበር የሚበቃን የሚገርምህ መምህር የኔ አባት የተወለደው በሰባት ወሩ ነው ግን መልካም ደግ ለሰው ሁሉ አዛኝ አባት ነው ክርስትና ስሙም ወልደ ሀዋሪያት ነው ግን መልካም ደግ አባት ነው
አዉነትነዉ መምህሪችን በጣም ይገሪማል ፈጣሪ በቸርነቱ ይማረን ይቅሪ ይበለን አዉነት በፀሎት እስብን ወለተማሪያም ወልደ ስላሴ ወልደ ኣማንኤል ቤተሰብቼ
እመብርሃን ታሰባቹሁ
@@እግዚአብሔርይመስገንወለተ ውድ እህት ወንድሞች በመልካምነት ሰብስክራይብ አርጉን
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር በጣም ነው የገረመኝ እመብርሃን ትጠብቅህ
*እንካዕ ብሰላም መፃኩም መምህረይ ብጣዕሚ ዝገርም ነገር እዩ ብዙሕ እንተማሃርና ኢና ፀጉኡ የብዘሐልኩም*
እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ ከነቤተሰቦችህ ።ከኤርትራዊው ወንድምህ
እግዚአብሄር ስራውን ስራውን ሲሰራ እንዲህ ነው በጣም ከመገረሜ ከመደነቄ የተነሳ ሳያልቅ ነው የጻፍኩት በጣም አመስግናለሁ ጠንካራ ጸሎተኛ እንድሆን አስተምሮኛል
የነፍስ ማህድማ በትክክል የጣፈጠ ማህድ ነው ተባረክ
እግዚኦ መሃርና ክርስቶስ ሰውረን ጌታ ሆይ የሚገርም ነው መምህር የምትናገር ነገር ሁሉ እውነት ነው
እንዴት ሰነበትክ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ አምላክ ከፈተና ይጠብቀን የነብሰ መሀድ ጠቅሞናል እመብርሀን ትጠብቅልን ሀገራችን የአሰራት ሀገሯን ትጠብቅልን አሜን
በእውነት እጅግ በጣም አስተማሪ ነው😥 የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ከገጠመኙ ይልቅ አተ በምሀል የምትሰጠን ማብራሪያ በጣም ነው የሚጠቅመን እናመሰግናለን ሰምተን እኛም ተጠቃሚ ያድርገን ✝️💒❤️
መምህርዬ እንዴት የሚዘገንን ታሪክ ነው በጣም ውስጤን እረብሾኛል በየ ቤቱ ስንት ጉድ አለ 😞😞ሁሌም ስለ ምታነቃን አናመሰግናለን 🙏🙏 እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ
Amen Amen Amen Amen
😓😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😓😥😥😥😓😓😓😓😓😓😓😓
ENMESGNLEN MEMEHR
የሚገርም ነው ያልተወን ያብረሐሙ ሥላሴ ምስጋና ይድረሳቸው አሜን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
_ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ መምህራችን በጣም የሚገርም ነው በተለይ ደሞ በመሃል ገብተህ የምታብራራው ነገር በጣም አስተማሪ ነው ቀጥልበት እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥህ_
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ መምህር እናመሰግናለን ብዙ ነገር እያስተማርከን ነው ግን አንተን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ከስደት ተመልሸ አንተን አግንቸ የምድንበት ቀን እግዚአብሔር ያሳካልኝ😢
ምን አይነት ነገር ነው??? እንዴ!! እጅግ ይገርማል!!! የእግዚአብሄርን ስራ ከማድነቅ በቀር ምን ልበል!!! ወንድሙ እንዴት እንደወደቀ ማወቃችን በጣም ጠቃሚ ነው... አብዛኞቻችን የምንወድቅበት ይመስለኛል... አያይዘህ የነገርከንም ታሪኮችም በጣም ጠቃሚ ናቸው!!! ይሄን ሁሉ እውቀት(እስካሁን በትምህርት ዘመኔ ያልገኘሁትን ) ስላስተማርከኝ ምን እንደምከፍል አላዉቅም!!! የዋጋ ባለቤት ክርስቶስ እየሱስ ዋጋህን ይክፈልህ መምህራችን በርታልን!!!
መምህራችን የነፍስ ምአድን በጣም ጠቅሞናል 💚💛❤
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በነብስ ሚኣድ ብዙ ተጠቅማለሁኝ😍😍😍መምህሬ በኛ ሃገር ቡዳ የገደላቸዉ ከተቀበሩ በዉሃላ መቃብራዉ የተቆፈረ ኣሉ እንደመቱ ኣስመስሎ የልብ ትርግታቸዉ ፀጥ ያርገዋል ከዛ ወደ ፈለገዉ ነገር ይቀይራቸዋል ከፈለገ ወደ ጅብ ፣ወደ ጡቁ ደሮ ፣ይቀይራቸዋል ብዙ ጉድ ነዉ ያለዉ ለመመስከር ብየ ነዉ
መምህር ቃለህይወት ያሰማልፀጋውን ያብዛልህ እመብረሀንትጠብቅህ ለመስማት ሁሉያስፈራልመምህራኖች ሁሉም አልገባቸውምስለመናፍት
እንኳን በደህና መጡልን መምህራችን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን
መምህር ተስፋዬ ቃለ ሂወት ያሰማልን ተባረክ በርታ ብዙ እኔን የመሰሉ ሰዎችን ታድናለህ
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ተስፉ ሥላሴ እድሜና ጸጋውን እብዝቶ ይስጥህ እም ብርሃን አተለይህ. በጸሎት እስቡኝ ውድ የመምህር ትምህርት አድማጮች ወለተ መድህን
በጣም ነው የሚገርመው መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን ወገኖቸ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሀና እያላቹሁ ይህን ገጠመኝ ስስማ መንፈሱ ያለቅሳል😭😭 እያነቀኝ ሊጮህ ነበር በስመአብ
Egziabher yitebkish
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን 👏👏👏
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት በጣም ከባድ ነው የሚሰማው ጉድ ገጠመኝ እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህር በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን
እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን በእውነት እኔ ገጠመኝ ለመዳመጥ በጉጉት ነው የምጠብቀው ምክንያቱ ከታሪኩ የበለጠ በመሀል የምትናገራቸው ሀሳቦች እጅግ አሰተማሪ ነውና ቀጥልበት እግዚአብሄር ጸጋውን ያብዛልህ
.አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህ እግዚአቢሄር ይባርክልን ያክብርልን ረጅም ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን በረከትዎ ያብዛልን 🙏🙏🙏
መምህርዬ በእውነት ትልቅ ትምህር ነው
ይህ ገጠመኝ አሰታምረ እነ የነፈሰ ትምህረት ነውመምህረችን በእውነት እግዝአብሔር ጸጋው ያበዝልህ የዝረያ ገጠምኝ ያልያል በጠም ያሰፈራልን የሰታምረልን
እጅግ በጣም አስተማሪ ነው መምህር የነብስ መአድ በተለይ ብዙ ነገር የሚያስተምር መርሀ ግብር ነው ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
እግዚአብሔር አምላክ አይነ ልቦናችንን ያብራልን ከክፋ እስራት ይፈውሰን መምህር እናመሰግናለን ዘመንክ ይባረክ✝️🤲💕💕💕 አቤት የሰው ልጅ ለመንፈስ እንዲህ መገዛት ለማይከፈለው ለማይቆጣው ጌታ ለመገዛት አምላክ ይርዳን እንኳን ተፈወሰ ከእስራቱ ትዳሩ ይባረክ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚያብሄር ዘመንህን ይባርክልህ ።
እግዚአብሔር አምላክ እጅግ ድንቅ አምላክ ነው። እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህራችን
ስላም ላንተ መምህራችን ቃለህይውት ያስማልን በእውነት ብጣም ነው እንጂ የሚያስተምርው ጆሮ ያለው ይስማ እግዚአብሔር እንኳን ውደ ስው እነት መለስው እግዚአብሔር ኃያል ነው እኛን ኢትዮጵያውያን አምሮችን ተድፍኖል እግዚአብሔር ይክፈትልን በእውነት መምህር የድካምህ ውጤት እግዚአብሔር ይጠብቅህ እሜን 🙏🙏🙏
በጣም ነው የጠቀመን እግዚአብሔር እደሜ እና ጤና ይስጥህ
እመቤቴ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ መምህር✝️🙏
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም የሚገርም ታሪክ ነው መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነህን ያረዝምልን እግዚአብሔር ፅጋውን ያብዛልህ በእውነት መምህር አወ እኔ የማውቃቸው ገጠር በጣም ብዙ የሴትም ጠንቁይ ደብተራዎች አሉ በተለይ በኛ ሀገር ህዝቦን ትንሽ የለ ትልቅ እዳለ ድንዝዝ ያደርጉት 😢😢😢
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
አይዞ መምህር እግዚብሄር ካንተ ይሁን።ተስፋ አትቁረጥ። ከ🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 ነኝ።
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት የሚገርም ታሪክ ነው እግዚአብሄር የሚሳነው ነገር የለም መምህር እግዚአብሄር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ
የነፍስ ማዕድ በጣም ነው የጠቀመን🙏🙏🙏
እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ ኡፍ በጣም ይከብዳል በእውነት እግዚአብሔር መልካም ነው እንኳን መጨረሻው አማረ እግዚአብሔር አክበር ይመስገን አቤቱ የሰራዊት ጌታ ማስተዋል ልብ ስጠን 🙏🙏🙏የእውነት ታምር ነው 🤔🤔
በጸሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም ❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ደስስስ የሜልም አለ የሜያሳዚንም አለ መምህር እግዚአቢሒር ይባርክህ
እንኳን በደህና መጡልን መምህራችን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜንአቤት ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን😢😢
እግዚአብሔር ይመስገን ውዱ መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ !!!!!
መምህር ተስፋዬ የሕይወት መስታወት ነህ ማርያምን ነገዬን በእግዚአብሔር መንፈስ እንድቃኝ እንድኖር ታደርጋለህ
እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ከአንተ ብዙ ትምህርትን እያገኘን ነው ፈጣሪ አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን እመብርሀን ትጠብቅህ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያስማልን 🤲🤲🤲
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ኣንተን የወለደች ማህፀን የተባረክች ናት በእዉነት ብስድት ያለንዉ እየተጥቀምን ነዉ በሪታ የነፍስ ማዕድ ጥቅሞናል በእዉነት ቃለ ህዉት ያስማልን የኛ እንቁ መታድላችን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜንበእዉነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል💒እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏አሜን አሜን አሜን
እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን በጣም አስተማሪ የሆነ ገጠመኝ ነው እግዚኣብሔር ፀጋውን ያብዛልህ👏መምህራችን እባክህን የህንን የክርስትና ስም ለአባቶች ስጥልንወለተ ኢየሱስወልደ ማርያምወለተ ሥላሥፍቅርተ ገብሪኤልወለተ ሰንበት 👏
በጣም የምገርም ታሪክ ነው እግዚአብሔር አምላካችን ክብሩ ይስፋ ሁላችንም ልቦና ይስጠን አንተ ክፉ መንፈስ ደሞ እሄ ነው መጨረሻህ እግዛብሄር ይገስፅህ እግዚአብሔር የያዘ ሁሌም ያሻንፈሃል ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅድስ አህዶአምላክ አሜን አውነት ይገርማል ምን አይነት ዘመን ይሁን መዳኒያለም ተመለከተን አባቴ እርዳን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏መምህር እግዚአብሔር ይርዳህ ሀይል ብረታት ይስጥህ ምን አለ ሁሉ ምእመናን ቢመካካሩነ ቢስማሙ ቤቴክርስያን እንደት በመልካም እንድትቀጥል 🙏🙏🙏🙏🙏⛪️⛪️💒💒💒⛪️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ታላቅ ነው ክፉ መንፈስ የፈለገው ቢሰለጥኑ እኛ ከነቃን በጸሎት በስግደት ማሸነፍ ይቻላል በፈጣሪ ሀይል በእመቤታችን ምልጃ በቅዱሳ መላእክትን በሰማእታት በጻድቃን እናሸንፋለን ከኛ ጋር ያሉት ይበልጣል።እውነትም አዲስ እንደ ገና መወለድ ነው የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን አሜን፫መምህራችን ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ።
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🙏🙏🙏
እግዚያብሄር ስራው ድንቅ ነው።መምህር እጅግ በጣም አመስግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም አመስግናለሁ በተለይ ግዜህን ስላከፈከን እንድንማር እራሳችንን እንድንፈትሽ ስላረከን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ሰላም መጣህልን መምህር እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ የበለጠ የምታገለግልበትን ፀጋውን ያብዛልን ❤️❤️❤️ ኸረ የሚገርም ገጠመኝ ነው 😭😭😭 በስላሴ ስም የሚገርም ከባድ ነገር ነው በእውነት ምን እንደምል ከበደኝ ...💔💔💔 በእርግጥ የሰው ልጅ ከመጀመሪያው ይልቅ መጨረሻው ሲያምር ነው ጥሩ 🙏 የነፍስ ማዕድ ይቀጥል ብዙ ነገሮችን እየተማርንበት ነው የአባቶቻችን በረከቶቻቸው ይደርብን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንድንነቃሰ ስላደረከን እናመሰግናለን ❤️❤️❤️
በጣም እምገርም ና በጣም አስተማር የሆነ ገጠመኝ ነው🤔 መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ ይጠብቅልን በእውነት🙏 ገና ቡዙ ነገር እንማራለን ከገጠመኙ ብቻ ሳይሆን ባንተ ጥንካሬ ጭምር ነው የምንማረው በእድሜና በፀጋ ኑርልን እንወድሃለን( #እግዚአብሔር_አምላክ_ሆይ_ተስፋ_ስላሴን_ፀጋውን_አብዛልን) አሜን🙏
Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen abate amen egezabeher yemesgen amen amen amen
AMEN AMEN AMEN
በጣም ይገርማለ መምህር
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህወይት ያስማልን አሜን አሜን
የኛ ውድ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እኔ ቡዙ ዲያቆን የነበሩ ጠንቋይ ደብተራ ናቸው እኔ በተወለድኩበት ሰፈር ነው ጥቂት አይደሉም ቡዙ ናቸው
የእግዚአብሔር ሰም የተመሰን ይሁን እንኳን ተመልሷልን እግዚአብሔር ፈፀሞችው ይሰማልና መምህችን የሰራህ ዋጋ እግዚአብሔር ይክፈልልን አቤቱ ማሪን እኛም ማስተዋልን ይቃትን ልጆችህም መንግድህ ምራን አሜን ተሰፋ ሰላሴ እግዚአብሔር ይጠብቅልን
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን እልልልልልልል እልልልልል እልልልልልልል
በእውነት መምህር እድሜና ጤና ይስጥ
በፀሎታችሁ አስብኝ ወለተ ጊዮርጊስ ነኝ ደካማ እህታችሁ 😢😢😢😢ከቱ ነኝ በሀፅያት የኖርሁ ያለሁ አይነ ልቦናየን አብራልኝ ቸሩ መድሀኒያለም😢😢
እድሜ ይስጥልን መምህር እኛም የምሰማበትን ጆሮ ይስጠን
እግዚአብሔር ይስጥህ መምህር ይሄን video ካየሁት በኋላ ለልጄ የገዛሁት ክታብ ነበር ቀድጄ ሳየው ውስጡ በጨርቅ የተሰፋ ነገር አለ ጸበል አድርጌ ጥያለሁ ለማቃቸው ሁሉ ደወልኩ
ሳናቀው ታስረናል እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድም
አቃጥዪው ልጁንም አቁርቢው
መምህር እራስህን ጠብቅ በርግጥ እግዚአብሔር ነው ጠባቄው ምድረ ደብተራ ስለሜናደድብህ ጠላት ይበዛብሀል እና ቅድስ ሜካኤል ይጠብቅህ አሜን
መምህር ያለማወቅ ብዙነጉር አለ ፃዋን እቤት አስቀምጦም ይኬዳል እድሜ ለአንተ ዛሬ ነው የነቃነው ቤተሰቦቻችንም እዲነቁልን የሱፍቃድ ይሁንልን መምህር ሰላምህን ያብዛልክ
ይገርማን እኔ የተርዳሁት የዚህ ያክል ተዋርሶት ፈቅዶ ከተዋርሠው ቡኋላ እንዲህ በቀላሉ መሸነፉ ✝️🔥
መምህር እውነት እኔ 100% እምንሀለው ይህ ታሪክ እኔም እቀዋለው በቅርብ ባሉ ስወች እየተስራ ያለ የመናፍስት ስራ ነው እንዳውም እድሉን እግቸ ብናገር ደስ ባለኝ ልክ እንተ ያልከው ታሪክ እራሱ ስው ካላየ እና ካልደረስበት አያምንም ቢሆንም ግን መምህራችን በርታልን
በእውነት ደጋግሜ እያዳመጥኩት ነበር ቀን ሙሉ ለምንድነው መምህራኖችን ማወቅ ያቃታቸው? አባ ገ/ኪዳን እንዲት እንዲት እንደሚያላግጡ መናፍሰት መናበብ አይችሉም እያሉ ሲስቁ በእውነት እኔ በጣም ገረሞኛል ደግሞ ሞነክሴ ናቸው መሠለኝ ምዕመኑም ተይዘዋል በዛ ላይ አብረው ይሰቃሉ ልቦና ሰጣቸው በእውነት
እንኳን ደህና መጣህልን።ዋናው በመሀል የምትናገራቸው ከታሪኩ የበለጠ አስተማሪ ስለሆነ ቀጥልበት እመቤታችን ብድርህን ትክፈልህ ብዙ ፈተናዎች እንዳለብህ ይገባናል የእውነት አምላክ ይርዳህ አሜን።
አሜን አሜን አሜን
Betam bemehal yemynagerachew waist Sint temirealehu enema not book eyeyazku biadamit elalehu hule I wish he can do abedio on this points he always mentioned thanKs God for everything may God grant you more grace and many blessed years Amen
@@user-zegabrielረ
@@user-zegabriel ረ
@@user-zegabriel ውድ እህት ወንድሞች በመልካምነት ሰብስክራይብ አርጉን
😢🙏ኦ እግዚአብሔር ኣቦይ ከነዚ ኣደጋዎች ሰውረኝ መምህር በፆሎቶም ኣስቡን😢🙏
አው መምህር የነፍስ መአድ ጠቅሞኛል
ገጠመኙ ደግሞ እጅግ ያስደነግጣል (ያስፈራልም) በቅዱስ ገብርኤል መስቀል
አቤቱ ጌታ ሆይ ከእደዚህ አይነት የአጋንት ስራ በኪነ ጥበብህ ሰውረን አሚን ፫
😭😓😥😓
@@samuraiadisabab9260 d SC
አሜን 😍😍😍
አዎ መምህር የነፍስ ማዕድ በጣም በጉጉት ነው የምጠብቀው እና አሪፍ ነው ቀጥልበት
መምህር እጅግ ድንቅ ነው መድሃኒዓለም እኛንም ከጉድ ያውጠን ገብረ ኪሮስን አፀደ ኪሮስን ብስራተ ገብርኤልን አመተ ስላሴን በፀሎትህ አስበን
በስላሴ ስምአቤት የሴጣን ማይሰራዉየለም መቼም ሚገርም ገጠመኝ ነዉ አቤቶ ልቦና ይስጠን ወላዲተአምላክ ትገፅጠዉ
አቤቱ ጌታ ሆይ ሰው መስለው አውሬ ከሆኑ ክፉዎች አድነን፡ እናቴ ኪዳነምህረት ከዚህ ክፉ መናፍስት ሴራ ጠብቂኝ አሜን
እግዚአብሔር ሁል ጊዜም እግዚአብሔር ነው በእውነት ይገርማል እርሱ በቸርነቱ ይጎብኘን ይቅር ይበለን ።መምህር እኔ የማውቀው ጎረቤታችን ለሊት እራቁቱን የሚዞር ማለት ያው የሚሰልብ ነበር እያየነው በጣም ሀብታም ሆነ ከዚያም በገዛ ዘመዱ ሀብቱን ተቀማ ተመልሶ ደግም ደኸየ ያው ዲያብሎስ ይሰቅልና መልሶ ያዋርዳል
መምህር አይዞህ በርታ ተስፋ አትቁረጥ። ሰው የሚለው አያጣምና በርታ
እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ጠላት ዲያብሎስን ቅዱስ ሚካኤል ከእግርህ በታች ይጣልልን አሜን አሜን አሜን
ይገርማል ተባረክ የሰው ልጅ በተለይ ኢትዮጰያዊ ኮተታም ነን
ደብተራን ልቦና ይሰጣቸው ወንድሞቸ እኔ እህቶቸ ይህው በአጎታችን ምእንያት እድላችን ተይዞ እድሜ ልካችን ብኩን ሁነን ሳንኖር እየኖርን ነው እግዛብሒር ይገፅሳቸው ፈጣሪ
በስመአብ እጅግ በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው መምህራችን እናመሰግናለን የሚያስተምር ት/ት ነው
በስመአብ በዝህ ገጠመኝ ላይ የተማርኩት ምን ያክል እግዚአብሔር ምህረቱ የበዛ እደሆነ ምን ያክል እኛን ልጆቱን እደሚጠብቀን ተረድቻለሁ የእውነት አስባችሁታል በዚህ ሰውዬ በመናፍስቱ ስራ ምን ያክል ህዝብ እደሚጠፋ መገመት አያቅተንም እንኳንም ተመለስህ እንኳንም ለቁድስ ቁርባኑ በቃችሁ በቤቱ ያፀናችሁ እግዚአብሔር አምላካችን ሆይ ስምህ የተመሰገነ ይሁን ተመስገን
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ👏👏❤
መምህር የነብሰ ማእዕድ ጠቅሞናል በእውነት
በጣም ነው የሚገርመው እግዚያብሔር ለሁላችንም ምህረትን ይላክልን
በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ይመሥገነ ይህን ያደረገ ዉድ መምህራችን ቃለሂወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የኔ መልካም መምህር በእውነት የሚገርም ታሪክ ነዉ ፈጣሪ ልቦና ይስጠን
ቃለህይወትያሠማልንመምህራችንፀጋውንያብዛልህ
እግዚአብሔር ይጠብቅህመምህራችን
እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ ላይምሮ እጅግ እሚከብደ ገጠመኝ ነው አበቱ ጌታዬ ሆይ ይቅር በለን ማረን እስተዋይ ልቦና ይስጠን ጌታየ ሆይ ሌሎችን ጠንቋይ አስማቶን ልባቸውን ይመልስ
የማእድ የምታቀርባችው ሥንክ ሳር ቀጥልበት ትልቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ያበርታህውድ ወንድሜ መምህራችን ተስፍሽየ
አሜን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ያቆይልን 👏👏👏
የነፍስ ማዕድ ጠቅሞናል መምህር በርታ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን
አሜን አሜን አሜን የነብስ ማዕድ በጣም የምንጠቅበት
ነው ከቅዱሰ በረከት የምንገኝበት ነው
ቃል ሕይውት ያሰማልን
መምህርችንየአግሎት ዘመንክ
ያባርክልን አቤቱ ይቅር ሁላችንንም
ጠፍትናል ለንሰዓ ሞት አበቅን
ከርሰችን ሕይውት እናማር መንፊስ
የለም የሚታሉ ርዕሱን አይታቹ የሚተሰድብ
እስክ ሼር እየርገን እናደርሰ አንድ
ንፈስ መድን ምክንያት እነሆን
እግዚአብሔር ቸር ነው
መምህረ እንኳን ደህና መጣህን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለፃድቁ ለአባ ክሮስ ወረሃዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ በረከታቸው ይደርብን አሜን አዳምጠን መልካም ፍሬ እንድናፈራ የእርሱ መልካም ፍቃድ ይሁን አሜን
በሥላሴ ስም በጣም ድንቅ ገጠመኝ ነው እንካን እግዚአብሔር ከዚ ክፉ መንፈስ አላቀቀህ ወንድሜ ቀሪ ዘመንህ ይባርክልህ ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 💞💞💞
እጅግ በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነዉ ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን ቃለኽይወት ያሰማልን የእኛ ዉድ መ ምኽራችን። በነፋስ ማአድ ፕሮግራም ብዙ እዉቀት አግኝተንበታል እናመሰግናለን
አምላክ ክብሩ ይስፍ ነስሃን የሰጠን አምላክ የኛ አዛኝ አምላክ አንተም መምህራችን የነብስ ማህድ በጣምትልቅ ትምህርት ነው አምላክ ልቦና ይሰጠን የጰጥሮስን እንባ የስጠን አምላካችን
ת2(-.xh. . . .gg, by bfnnnnnnnnnnmnnnnn. 🔘⚪
እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ አድነን መምህር ወገኖቼ በፀሎት አስብኝ ወለተ ማርያም ነኝ የሆነብኝ ሳላቀዉ ተሰቃየሁ 😭😭
እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን እወነት በጣም ይገርማል እኔ በጣም ብዙ ነገር ተምራለው ባንተ ላይ አድሮ ያስተማርን ልኡል አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን መምህር በጣም እናመሰግናለን የአገልግሎት ዘመንህን የድንግል ማርያም ልጅ ይባርከው አሜንንንንን እማ ፍቅር ትጠብቅህ፣፣፣፣፣፣
መምህር አተን ባይሰጠን የድንግል ማርያም ልጅ ምን ነበር የሚበቃን የሚገርምህ መምህር የኔ አባት የተወለደው በሰባት ወሩ ነው ግን መልካም ደግ ለሰው ሁሉ አዛኝ አባት ነው ክርስትና ስሙም ወልደ ሀዋሪያት ነው ግን መልካም ደግ አባት ነው
አዉነትነዉ መምህሪችን በጣም ይገሪማል ፈጣሪ በቸርነቱ ይማረን ይቅሪ ይበለን አዉነት በፀሎት እስብን ወለተማሪያም ወልደ ስላሴ ወልደ ኣማንኤል ቤተሰብቼ
እመብርሃን ታሰባቹሁ
@@እግዚአብሔርይመስገንወለተ ውድ እህት ወንድሞች በመልካምነት ሰብስክራይብ አርጉን
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር በጣም ነው የገረመኝ እመብርሃን ትጠብቅህ
*እንካዕ ብሰላም መፃኩም መምህረይ ብጣዕሚ ዝገርም ነገር እዩ ብዙሕ እንተማሃርና ኢና ፀጉኡ የብዘሐልኩም*
እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ ከነቤተሰቦችህ ።ከኤርትራዊው ወንድምህ
እግዚአብሄር ስራውን ስራውን ሲሰራ እንዲህ ነው በጣም ከመገረሜ ከመደነቄ የተነሳ ሳያልቅ ነው የጻፍኩት በጣም አመስግናለሁ ጠንካራ ጸሎተኛ እንድሆን አስተምሮኛል
የነፍስ ማህድማ በትክክል የጣፈጠ ማህድ ነው ተባረክ
እግዚኦ መሃርና ክርስቶስ ሰውረን ጌታ ሆይ የሚገርም ነው መምህር የምትናገር ነገር ሁሉ እውነት ነው
እንዴት ሰነበትክ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ አምላክ ከፈተና ይጠብቀን የነብሰ መሀድ ጠቅሞናል እመብርሀን ትጠብቅልን ሀገራችን የአሰራት ሀገሯን ትጠብቅልን አሜን
በእውነት እጅግ በጣም አስተማሪ ነው😥 የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ከገጠመኙ ይልቅ አተ በምሀል የምትሰጠን ማብራሪያ በጣም ነው የሚጠቅመን እናመሰግናለን ሰምተን እኛም ተጠቃሚ ያድርገን ✝️💒❤️
መምህርዬ እንዴት የሚዘገንን ታሪክ ነው በጣም ውስጤን እረብሾኛል በየ ቤቱ ስንት ጉድ አለ 😞😞ሁሌም ስለ ምታነቃን አናመሰግናለን 🙏🙏 እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ
Amen Amen Amen Amen
😓😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😓😥😥😥😓😓😓😓😓😓😓😓
ENMESGNLEN MEMEHR
የሚገርም ነው ያልተወን ያብረሐሙ ሥላሴ ምስጋና ይድረሳቸው አሜን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
_ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ መምህራችን በጣም የሚገርም ነው በተለይ ደሞ በመሃል ገብተህ የምታብራራው ነገር በጣም አስተማሪ ነው ቀጥልበት እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥህ_
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ መምህር እናመሰግናለን ብዙ ነገር እያስተማርከን ነው ግን አንተን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ከስደት ተመልሸ አንተን አግንቸ የምድንበት ቀን እግዚአብሔር ያሳካልኝ😢
ምን አይነት ነገር ነው??? እንዴ!! እጅግ ይገርማል!!! የእግዚአብሄርን ስራ ከማድነቅ በቀር ምን ልበል!!! ወንድሙ እንዴት እንደወደቀ ማወቃችን በጣም ጠቃሚ ነው... አብዛኞቻችን የምንወድቅበት ይመስለኛል... አያይዘህ የነገርከንም ታሪኮችም በጣም ጠቃሚ ናቸው!!! ይሄን ሁሉ እውቀት(እስካሁን በትምህርት ዘመኔ ያልገኘሁትን ) ስላስተማርከኝ ምን እንደምከፍል አላዉቅም!!! የዋጋ ባለቤት ክርስቶስ እየሱስ ዋጋህን ይክፈልህ መምህራችን በርታልን!!!
መምህራችን የነፍስ ምአድን በጣም ጠቅሞናል 💚💛❤
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በነብስ ሚኣድ ብዙ ተጠቅማለሁኝ😍😍😍
መምህሬ በኛ ሃገር ቡዳ የገደላቸዉ ከተቀበሩ በዉሃላ መቃብራዉ የተቆፈረ ኣሉ እንደመቱ ኣስመስሎ የልብ ትርግታቸዉ ፀጥ ያርገዋል ከዛ ወደ ፈለገዉ ነገር ይቀይራቸዋል ከፈለገ ወደ ጅብ ፣ወደ ጡቁ ደሮ ፣ይቀይራቸዋል ብዙ ጉድ ነዉ ያለዉ ለመመስከር ብየ ነዉ
መምህር ቃለህይወት ያሰማል
ፀጋውን ያብዛልህ እመብረሀን
ትጠብቅህ ለመስማት ሁሉያስፈራል
መምህራኖች ሁሉም አልገባቸውም
ስለመናፍት
እንኳን በደህና መጡልን መምህራችን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን
መምህር ተስፋዬ ቃለ ሂወት ያሰማልን ተባረክ በርታ ብዙ እኔን የመሰሉ ሰዎችን ታድናለህ
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ተስፉ ሥላሴ እድሜና ጸጋውን እብዝቶ ይስጥህ እም ብርሃን አተለይህ. በጸሎት እስቡኝ ውድ የመምህር ትምህርት አድማጮች ወለተ መድህን
በጣም ነው የሚገርመው መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን ወገኖቸ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሀና እያላቹሁ ይህን ገጠመኝ ስስማ መንፈሱ ያለቅሳል😭😭 እያነቀኝ ሊጮህ ነበር በስመአብ
Egziabher yitebkish
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን 👏👏👏
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት በጣም ከባድ ነው የሚሰማው ጉድ ገጠመኝ እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህር በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን
እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን በእውነት እኔ ገጠመኝ ለመዳመጥ በጉጉት ነው የምጠብቀው ምክንያቱ ከታሪኩ የበለጠ በመሀል የምትናገራቸው ሀሳቦች እጅግ አሰተማሪ ነውና ቀጥልበት እግዚአብሄር ጸጋውን ያብዛልህ
.አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህ እግዚአቢሄር ይባርክልን ያክብርልን ረጅም ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን በረከትዎ ያብዛልን 🙏🙏🙏
መምህርዬ በእውነት ትልቅ ትምህር ነው
ይህ ገጠመኝ አሰታምረ እነ የነፈሰ ትምህረት ነው
መምህረችን በእውነት እግዝአብሔር ጸጋው ያበዝልህ የዝረያ ገጠምኝ ያልያል በጠም ያሰፈራልን የሰታምረልን
እጅግ በጣም አስተማሪ ነው መምህር የነብስ መአድ በተለይ ብዙ ነገር የሚያስተምር መርሀ ግብር ነው ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
እግዚአብሔር አምላክ አይነ ልቦናችንን ያብራልን ከክፋ እስራት ይፈውሰን መምህር እናመሰግናለን ዘመንክ ይባረክ✝️🤲💕💕💕 አቤት የሰው ልጅ ለመንፈስ እንዲህ መገዛት ለማይከፈለው ለማይቆጣው ጌታ ለመገዛት አምላክ ይርዳን እንኳን ተፈወሰ ከእስራቱ ትዳሩ ይባረክ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚያብሄር ዘመንህን ይባርክልህ ።
እግዚአብሔር አምላክ እጅግ ድንቅ አምላክ ነው። እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህራችን
ስላም ላንተ መምህራችን ቃለህይውት ያስማልን በእውነት ብጣም ነው እንጂ የሚያስተምርው ጆሮ ያለው ይስማ እግዚአብሔር እንኳን ውደ ስው እነት መለስው እግዚአብሔር ኃያል ነው እኛን ኢትዮጵያውያን አምሮችን ተድፍኖል እግዚአብሔር ይክፈትልን በእውነት መምህር የድካምህ ውጤት እግዚአብሔር ይጠብቅህ እሜን 🙏🙏🙏
በጣም ነው የጠቀመን እግዚአብሔር እደሜ እና ጤና ይስጥህ
እመቤቴ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ መምህር✝️🙏
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም የሚገርም ታሪክ ነው መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነህን ያረዝምልን እግዚአብሔር ፅጋውን ያብዛልህ በእውነት መምህር አወ እኔ የማውቃቸው ገጠር በጣም ብዙ የሴትም ጠንቁይ ደብተራዎች አሉ በተለይ በኛ ሀገር ህዝቦን ትንሽ የለ ትልቅ እዳለ ድንዝዝ ያደርጉት 😢😢😢
እግዚአብሔር ይመስገን
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
አይዞ መምህር እግዚብሄር ካንተ ይሁን።ተስፋ አትቁረጥ። ከ🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 ነኝ።
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት የሚገርም ታሪክ ነው እግዚአብሄር የሚሳነው ነገር የለም መምህር እግዚአብሄር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ
የነፍስ ማዕድ በጣም ነው የጠቀመን🙏🙏🙏
እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ
ኡፍ በጣም ይከብዳል በእውነት
እግዚአብሔር መልካም ነው እንኳን መጨረሻው አማረ እግዚአብሔር አክበር ይመስገን አቤቱ የሰራዊት ጌታ ማስተዋል ልብ ስጠን 🙏🙏🙏
የእውነት ታምር ነው 🤔🤔
በጸሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም ❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ደስስስ የሜልም አለ የሜያሳዚንም አለ መምህር እግዚአቢሒር ይባርክህ
እንኳን በደህና መጡልን መምህራችን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን
አቤት ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን😢😢
እግዚአብሔር ይመስገን ውዱ መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ !!!!!
መምህር ተስፋዬ የሕይወት መስታወት ነህ ማርያምን ነገዬን በእግዚአብሔር መንፈስ እንድቃኝ እንድኖር ታደርጋለህ
እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ከአንተ ብዙ ትምህርትን እያገኘን ነው ፈጣሪ አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን እመብርሀን ትጠብቅህ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያስማልን 🤲🤲🤲
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ኣንተን የወለደች ማህፀን የተባረክች ናት በእዉነት ብስድት ያለንዉ እየተጥቀምን ነዉ በሪታ የነፍስ ማዕድ ጥቅሞናል በእዉነት ቃለ ህዉት ያስማልን የኛ እንቁ መታድላችን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
በእዉነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል💒እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
አሜን አሜን አሜን
እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን በጣም አስተማሪ የሆነ ገጠመኝ ነው እግዚኣብሔር ፀጋውን ያብዛልህ👏
መምህራችን እባክህን የህንን የክርስትና ስም ለአባቶች ስጥልን
ወለተ ኢየሱስ
ወልደ ማርያም
ወለተ ሥላሥ
ፍቅርተ ገብሪኤል
ወለተ ሰንበት 👏
በጣም የምገርም ታሪክ ነው እግዚአብሔር አምላካችን ክብሩ ይስፋ ሁላችንም ልቦና ይስጠን አንተ ክፉ መንፈስ ደሞ እሄ ነው መጨረሻህ እግዛብሄር ይገስፅህ እግዚአብሔር የያዘ ሁሌም ያሻንፈሃል ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅድስ አህዶአምላክ አሜን አውነት ይገርማል ምን አይነት ዘመን ይሁን መዳኒያለም ተመለከተን አባቴ እርዳን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏መምህር እግዚአብሔር ይርዳህ ሀይል ብረታት ይስጥህ ምን አለ ሁሉ ምእመናን ቢመካካሩነ ቢስማሙ ቤቴክርስያን እንደት በመልካም እንድትቀጥል 🙏🙏🙏🙏🙏⛪️⛪️💒💒💒⛪️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ታላቅ ነው ክፉ መንፈስ የፈለገው ቢሰለጥኑ እኛ ከነቃን በጸሎት በስግደት ማሸነፍ ይቻላል በፈጣሪ ሀይል በእመቤታችን ምልጃ በቅዱሳ መላእክትን በሰማእታት በጻድቃን እናሸንፋለን ከኛ ጋር ያሉት ይበልጣል።
እውነትም አዲስ እንደ ገና መወለድ ነው የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን አሜን፫
መምህራችን ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ።
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🙏🙏🙏
እግዚያብሄር ስራው ድንቅ ነው።መምህር እጅግ በጣም አመስግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም አመስግናለሁ በተለይ ግዜህን ስላከፈከን እንድንማር እራሳችንን እንድንፈትሽ ስላረከን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ሰላም መጣህልን መምህር እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ የበለጠ የምታገለግልበትን ፀጋውን ያብዛልን ❤️❤️❤️ ኸረ የሚገርም ገጠመኝ ነው 😭😭😭 በስላሴ ስም የሚገርም ከባድ ነገር ነው በእውነት ምን እንደምል ከበደኝ ...💔💔💔 በእርግጥ የሰው ልጅ ከመጀመሪያው ይልቅ መጨረሻው ሲያምር ነው ጥሩ 🙏 የነፍስ ማዕድ ይቀጥል ብዙ ነገሮችን እየተማርንበት ነው የአባቶቻችን በረከቶቻቸው ይደርብን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንድንነቃሰ ስላደረከን እናመሰግናለን ❤️❤️❤️
በጣም እምገርም ና በጣም አስተማር የሆነ ገጠመኝ ነው🤔 መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ ይጠብቅልን በእውነት🙏 ገና ቡዙ ነገር እንማራለን ከገጠመኙ ብቻ ሳይሆን ባንተ ጥንካሬ ጭምር ነው የምንማረው በእድሜና በፀጋ ኑርልን እንወድሃለን( #እግዚአብሔር_አምላክ_ሆይ_ተስፋ_ስላሴን_ፀጋውን_አብዛልን) አሜን🙏
Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen abate amen egezabeher yemesgen amen amen amen
AMEN AMEN AMEN
በጣም ይገርማለ መምህር
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህወይት ያስማልን አሜን አሜን
የኛ ውድ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እኔ ቡዙ ዲያቆን የነበሩ ጠንቋይ ደብተራ ናቸው እኔ በተወለድኩበት ሰፈር ነው ጥቂት አይደሉም ቡዙ ናቸው
የእግዚአብሔር ሰም የተመሰን ይሁን
እንኳን ተመልሷልን እግዚአብሔር ፈፀሞችው ይሰማልና መምህችን የሰራህ ዋጋ እግዚአብሔር ይክፈልልን አቤቱ ማሪን እኛም ማስተዋልን ይቃትን
ልጆችህም መንግድህ ምራን አሜን ተሰፋ ሰላሴ እግዚአብሔር ይጠብቅልን