የመሲ ቤተሰቦች አማቾችህን በቭድዮ መልኩ አሳየን ላላችሁኝ ሁሉ ይሄው ከመላው ቤተሰብ ጋር መጣንላችሁ 😍😍

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ก.ย. 2024
  • ሰላም ጤና ይስጥልን ውድ እና የተከበራችሁ የ Brex Habeshawi የ You Tube ቻናል ቤተሰቦች ✋🙋
    ቭድዮውን Like Share በማድረግ መልካም አጋርነትዎን ያሳዩን እንዲሁም ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁን ካላችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ
    👉የፌስ ቡክ ፔጃችን ቤተሰብ ለመሆን ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ፔጁን LIKE & FOLLOW ያድርጉ⬇⬇
    👇FACEBOOK PAGE👇
    / brex-messi-show-657074...
    👉ከታች ያለው ሊንክ በመጫን የቀን ውሎአችንን በየቴለግራም አካውንታችን መከታተል ይችላሉ FOLLOW በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ⬇⬇
    👇INSTAGRAM👇 www.instagram....
    👉Brex Habeshawi የሚለው የፌስ ቡክ አካውንቴ FOLLOW በማድረግ በዬ ቀኑ የሚቀርቡ ፕሮግራሞቻችን መከታተል ይችላሉ እንዲሁም የተለያዩ ጥያቄዎች ካሏችሁ ለመጠየቅ ከታች ያለው ሊንክ ይጫኑ
    ⬇ FACEBOOK⬇
    www.facebook.c...

ความคิดเห็น • 4.4K

  • @BrexHabeshawi
    @BrexHabeshawi  4 ปีที่แล้ว +1406

    እስኪ በማንነቱ የማያፍር ቤተሰቦቹን የሚወድ እና የሚያከብር ይሄንን ቭድዮ LIKE ያድርግ 😍😍
    ▶th-cam.com/video/fSyXdtQrS14/w-d-xo.html
    ሲቀጥል በግራ እጃችን እየበላን እንዳይመስላችሁ ሁላችንም በቀኛችም ነው የምንበላው ካሜራው ግን ከፊት ስለሆነ ገልብጦ ነው የሚያሳየው 😍

    • @clemobile2086
      @clemobile2086 4 ปีที่แล้ว +8

      ስለእውነት ደስ ስትሉ እውነተኛ ኢትዮጵያ ማለት እንዲህ ነው የሚያምርብን በህብረት በፍቅር ስንናር ነው ዋውውውው እግዚአብሔር ይባርካችሁ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ

    • @اشيخنورينمحمداللهيرحمكيرحمامىي
      @اشيخنورينمحمداللهيرحمكيرحمامىي 4 ปีที่แล้ว +5

      ወይኔ በርየ ደሥ ሥትሉ መቸነዉ ከቤተሠቦቸ ጋር
      አብሬ የምበላዉ😢😢😢😢😢😢😢
      እኔሠዉጋር እየበላሁ ከሆነ በጀከምበላአብሬ
      የምበላዉ ሠዉሢያጎርሰኝ ደሥ ይለኛል

    • @اشيخنورينمحمداللهيرحمكيرحمامىي
      @اشيخنورينمحمداللهيرحمكيرحمامىي 4 ปีที่แล้ว +4

      እኔካማቶቸ ጋርሥበላ በአማቴ እጅና በወንድሙ
      እጅ ቆይ የምጠግበዉ አዉን እናንተን ሣይ
      ትዝ አሉኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @kamilaahmed64
      @kamilaahmed64 4 ปีที่แล้ว +2

      ውድእህትውንድሞቼ ሰላማችሁይብዛ የቡናምንጣፉለምትፈልጉ ወይምመማርለምትፈልጉ ወደቻነላችን ፕምጡ

    • @user-jz9rh6ls2o
      @user-jz9rh6ls2o 4 ปีที่แล้ว +2

      አላህ በሰላም ይገላግላት የኔ ወንድም አብሽር አላህ ሰላሞን ያሰማን

  • @User-eu6pi
    @User-eu6pi 4 ปีที่แล้ว +177

    ለዚህ ኢትዮጵያዊ ፍቅር መቶ ሺ ላይክ ብያለው

    • @edenkidane1154
      @edenkidane1154 4 ปีที่แล้ว +1

      Betami Des tilalchi

    • @edenkidane1154
      @edenkidane1154 4 ปีที่แล้ว

      Lemon new begira yemitibelu

    • @mubaratbangky4564
      @mubaratbangky4564 4 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ደሰይላል

    • @User-eu6pi
      @User-eu6pi 4 ปีที่แล้ว +1

      @@edenkidane1154 ተናገረ እኮ አልሰማችሁም ካሜራው ነው ግራ የሚያረገው

    • @እማእወድሻለሁ-ጨ1ቸ
      @እማእወድሻለሁ-ጨ1ቸ 4 ปีที่แล้ว +1

      አስለቀሰኝ ድግልን እፍፍፍፍፍፍፍ

  • @seadahussen201
    @seadahussen201 4 ปีที่แล้ว +634

    ሀገሬ ልገባ አንድ ወር ቀረኝ እስኪ ላይክ ግጩኝ 👍

  • @turikamadinat7788
    @turikamadinat7788 4 ปีที่แล้ว +194

    እኔ የምለው እነሡ ለሚጎርሱት እኔ አፌን መክፈቴ ሆይ ወፍ የለም እኮ አጠገቤ አይ ሥደት

  • @Tgkutabertube
    @Tgkutabertube 4 ปีที่แล้ว +56

    *ዋው ብሬክስዬ አንተ ማለት ለሰው ክብር ያለህ ውስጥህ ንፁህ የሆነ ሰው ነህ*

    • @መርያም-ሐ4ገ
      @መርያም-ሐ4ገ 4 ปีที่แล้ว

      ዋውብሬክስዬአንትማልትለስውክብርያለህውስጥህንፁህየሆነስውነህ

    • @hnah4891
      @hnah4891 4 ปีที่แล้ว

      ማሽ አላህ ደስ ትላላችሁ ሁሌም ደስተኛ ሁኑ

  • @እማናፍቆቴአባየናፍቆቴ
    @እማናፍቆቴአባየናፍቆቴ 4 ปีที่แล้ว +39

    ወይኔ ታድለህ ወላሂ የመሲ እናት እናቴ ስትል ወላሂ አለቀስኩኝ ያረቢ እናት አባቶቻችንን ሰላም ያድርግልን
    ምርጥ ቤተሰቦች መሲየ ከምርጥ ቤተሰብ ተወልደሽ ነው ምርጥ የሆንሽው

  • @Setotaye2024
    @Setotaye2024 4 ปีที่แล้ว +68

    እረ አፌ ምራቅ ሞላ እረ ኡኡኡኡ😆😆የበላችሁት የጤና ያርግላችሁ ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ይቼ ናት ኢትዬጽያ ይቺ ናት ሀገሬ🙋🏾‍♀️

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
    @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 4 ปีที่แล้ว +96

    በማንነትክ የምትኮራ ምርጥ ሠው ብሬክስዬ 100000 ብትሆን ብየ ተመኘሁ

    • @hamadmughal3737
      @hamadmughal3737 4 ปีที่แล้ว +2

      ብርዬ የአለበረ ልጂ ነኝ አሁላይ ያለሁት ባህሬን ነው ከውጠው እናት ሀገሬ 5 አመቴ ነው በቃ ደስ አለኝ ሰላማቹህ ይብዛ

    • @aworirosemary1480
      @aworirosemary1480 3 ปีที่แล้ว

      በጣም

  • @emu1693
    @emu1693 4 ปีที่แล้ว +174

    ወይኔ እንዴት ደስ ትላላቹ ስትጎራረሱ ጨዋ የሆነ ቤተሰብ😍😍😍😍😍እንድህ ከቤተሰብ ተሰብስቦ መብላት የናፈቀዉ👍👍👍👍👍👍

  • @malkammalkam5282
    @malkammalkam5282 4 ปีที่แล้ว +75

    እንደዚህ አይነት የፍቅር ሰው ሣይ ልቤ በደስታ ይሞላል እግዚአብሔር እድሜጤና ይስጥቹህ😍😍😍😍😍😍

  • @ለልጄስልእኖራአለውለልጄስ
    @ለልጄስልእኖራአለውለልጄስ 4 ปีที่แล้ว +72

    ፈጣሪ እንደዚሕ አይነት ባል ይስጣችሁ እሕቶቼ ሠው አክባሪ

  • @zedyezufi34
    @zedyezufi34 4 ปีที่แล้ว +27

    ኡፍፍ እዳው ስታምሩ ብሬክስዬ
    ገጠር እኮ እዲነን እንኳንም ገጠር ተወለድኩ ራያ ራዩማ አገሬ ንፍቅ ብላኛለች 😥❤️❤️

  • @jemilalovely7131
    @jemilalovely7131 4 ปีที่แล้ว +17

    ብሬክስ አንተ በጣም ጥሩ አስተዋይ ልጅ ነህ ሰው አክባሪ ተግባቢ በጣም የገረመኝ አንተን ከራያ እሷ ከጎንደር ምናለ ልክ እንደናተ ሁሉም ሰው ተግባብቶና ተፋቅሮ ቢኖር በየ ተመኘሁ መታደል ነው ማሻአላህ ብያለሁ

    • @uduzruaham425
      @uduzruaham425 4 ปีที่แล้ว

      Esu ke tigray raya nw☺

    • @user-du8fk6pu6z
      @user-du8fk6pu6z 4 ปีที่แล้ว +1

      @@uduzruaham425 ትግራይም እትዮጵያ ነው ቛንቛ መገበባያ ነው

    • @user-vg7kg8si9m
      @user-vg7kg8si9m 4 ปีที่แล้ว +1

      ቀርብ በል ብሬክስ እርቆሀል ማዱ

    • @jemilalovely7131
      @jemilalovely7131 4 ปีที่แล้ว

      @@uduzruaham425 በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ያስቀናሉ

  • @እሙየየነቴነፍቂ
    @እሙየየነቴነፍቂ 4 ปีที่แล้ว +10

    ብሬክስየ ምርጥ አስተዋይ ልጅ ነህ ሚስትህን መውዴድ ያሳያል ቤተስቦቿን እድህ ባድ ግዜ መግባባት ስላዴቅህ አላልፍም ስት ጨምላቃ ወዶች አሉ

  • @Tube-sl6go
    @Tube-sl6go 4 ปีที่แล้ว +74

    እረ ወይኔ ኡፍፍፍፍ በደስታ ልቤ ተሞላ እንባየም መጣ መሲ እንደት ልትሆንነው እኔ እድህ የሆንኩ
    እረ ፈጣሪየ እኔም መልካሙን አጋርስጠኝና በተሰብ ጋ እንድህ ሲገባበዙ አሳየኝ

    • @alemneshbayu5509
      @alemneshbayu5509 4 ปีที่แล้ว

      kkkkkkkkkkkkkk

    • @kukukuku5502
      @kukukuku5502 4 ปีที่แล้ว +1

      Ayzosh Ehite Egzabher Melkam New Yasebshewin Yiseteshal 🙏🙏🙏

    • @Tube-sl6go
      @Tube-sl6go 4 ปีที่แล้ว

      @@kukukuku5502 አሚን ማማየ

    • @duratube
      @duratube 4 ปีที่แล้ว +1

      Kkkkk lengam ysten

  • @totalmedia84
    @totalmedia84 4 ปีที่แล้ว +5

    በስመአብ ምን አይነት ፍጡር ነህ ብሬክስ። የእውነት እንደ አንተ አይነቱን ሚሊዮኖች ቢኖሩ እመኛለሁ። ተባረክ

  • @moqadasmoqadas4960
    @moqadasmoqadas4960 4 ปีที่แล้ว +60

    አቤት ያገሬ ሠው በልቶ የሚጠግብ አይመስላችዉም ወይኔ ከንደዚህ አይነት ማህበረሰብ መሆኔ መታደል ነው

    • @AaAa-rn8ul
      @AaAa-rn8ul 4 ปีที่แล้ว

      ጨጨጨጨጨጨ

    • @tutiwatikader1652
      @tutiwatikader1652 4 ปีที่แล้ว

      ዊዉ
      ታድለዉእድህአይነትአማቺ ወላሂደስስትሉ

    • @tutiwatikader1652
      @tutiwatikader1652 4 ปีที่แล้ว

      ታሰቃለህም ደስምትላለህ ወላሂ ግንአፈራም

  • @asratyenatalige7115
    @asratyenatalige7115 4 ปีที่แล้ว +121

    ብሬን መሲን የምቶዱ 👍👍👍👍በናታችሁ ወይኔ ስታምሩ እንዴት ነው እሚያምሩት ኡፉፉፉ እኛ እንዲህ የተሰማን መሲ ምን ስሜት ላት ትሆን ከዚህ ቤተሰብ ያደገሽ እድለኛ ነች እግዚአብሔር ያኑርልሽ እግዚአብሔር አምላክ እችን ልዩ ሀገራችን ኢትዮጵያ ን 💚💛❤ይጠብቅልንንን አሜን 👏👏👏

    • @user-di5yo4px8c
      @user-di5yo4px8c 4 ปีที่แล้ว

      1

    • @tiartefera5546
      @tiartefera5546 4 ปีที่แล้ว +1

      ማርያም የኛ ሰፈርም እንደዚህ ያለ ነው

    • @addisneger3507
      @addisneger3507 4 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/-cB5Wgcp_00/w-d-xo.html

    • @ፋፊነኝየሀራዋ
      @ፋፊነኝየሀራዋ 4 ปีที่แล้ว

      አርቀናሑባችሑአቀብሉኝበሥደትነውያለሑት

    • @assa5805
      @assa5805 4 ปีที่แล้ว

      ለምን በግራ ትጉርሳላችሁ

  • @aleyeloveyebaliyenafaki7664
    @aleyeloveyebaliyenafaki7664 4 ปีที่แล้ว +66

    ብሬ ግን ፈታ ያለ ጨዋ ሰው ነህ 100%❤❤❤

    • @elaftube8979
      @elaftube8979 4 ปีที่แล้ว

      በጣም ፈታ ያለ ጨዋ አይገልፀውም 1000%

  • @danadana7885
    @danadana7885 4 ปีที่แล้ว +8

    የእውነት ብሬክስ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ልብህ ንፁ ነው አንተን አይተን ሁላችንም እራሳችንን መጠየቅ አለብን እውነት ተባረክ

  • @azebyilma9909
    @azebyilma9909 4 ปีที่แล้ว +25

    እየጠፉ ያለዉ ባሕላችንን ስላየዉ በጣም ደስ ብሎኛል ብሬስ በማንነትክ እማታፉር ልጅ ታባረክ በጣም ነዉ የማደንቅህ 👍💕👍👍በዉነት እዉነተኛ ፉቅር ያለዉ በገጠሪቷ አካባቢ ነዉ አቦ ይመቻችዉ👌💖🙏

  • @muksinayoutube5124
    @muksinayoutube5124 4 ปีที่แล้ว +80

    አቤት ፍቅር ትዝታ ቀሰቀሳችሁብኝ በተለይ ጉርሻው ያበደ ነው 👍👍

    • @fathiyaasadu4859
      @fathiyaasadu4859 4 ปีที่แล้ว +1

      ቀላል ያበደ ነዉ እኔ ሰወድ ሉገርሱት ሰሉ እኔ አፌነ እየከፈተኩ በሰዉ ሀገር ኩብዘ አነጅቴ በሰበስ እረ ወደ

    • @ኢተቂላልቤ
      @ኢተቂላልቤ 4 ปีที่แล้ว +1

      መሻአላብሬ፣በጣምደስይላልአስቀናችሁኝ፣

    • @ኢተቂላልቤ
      @ኢተቂላልቤ 4 ปีที่แล้ว +1

      በደስደስየተሞላህልጂነህወላሂአላህይጠብቅህ

    • @ዙዙንኝእውቀትንፍላጊዋአል
      @ዙዙንኝእውቀትንፍላጊዋአል 4 ปีที่แล้ว +1

      አቤትድስስትሉዋዉብያለሁ

    • @muksinayoutube5124
      @muksinayoutube5124 4 ปีที่แล้ว +1

      @@fathiyaasadu4859 ኩብዝ አበሰበሰው አንጀትሽን አይዞሽ ሀሀሀሀ💞 ቻኢው ይህም ቀን ያልፋል ፈገግ ሀረግሽን 👍አርጌአችዋለው

  • @rahmarahma5181
    @rahmarahma5181 4 ปีที่แล้ว +264

    እንደው 1000 ጊዜ ሰብስክራይብ የሚደረግ ቢሆን ለብሬየ ባረግ በጣም ደስ ይለኛል 🥰🥰🥰

    • @gavahahagwabahwgahahahgava4646
      @gavahahagwabahwgahahahgava4646 4 ปีที่แล้ว

      Satmiru aylyachihu

    • @alaminahmed5749
      @alaminahmed5749 4 ปีที่แล้ว

      konjoddddddddddd❤❤❤❤💚💚💚💛💛

    • @AaaBbb-tn8bo
      @AaaBbb-tn8bo 4 ปีที่แล้ว

      አስለቀስከኝ የኔጌታ ሺአመትኑሩልኝ ውድድድድድድነውየማረጋችሁደሞች።

    • @seadahussen201
      @seadahussen201 4 ปีที่แล้ว

      @@AaaBbb-tn8bo አብሽር

    • @seadahussen201
      @seadahussen201 4 ปีที่แล้ว

      @@alaminahmed5749 💚💛💞💝

  • @qadsettube6535
    @qadsettube6535 4 ปีที่แล้ว +20

    የገጠር ልጅ በመሆኔ ደስተኛ ነኝ ሰላም ችሁ ይብዛ

  • @የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ
    @የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ 4 ปีที่แล้ว +36

    ደስ ስትሉ የመሲ ታላቅ ወንድሟ መሲን ቁጭ በጣም ይመሳሰላሉ አላህ ይጠብቃችሁ መሲ እንኳን ደስ አለሽ ቤተሰቦችሽን ሰብሰብ ብለው ስታያቸው ልዩ ደስታ እንደሚሰማሽ ይታወቃል

    • @MkMk-ow8cz
      @MkMk-ow8cz 4 ปีที่แล้ว

      ድስይላል

    • @hanamamuye6729
      @hanamamuye6729 4 ปีที่แล้ว

      ዋው ወገኒቸታምራላችሁ ፍቅር እና ጤናውን አብዞቶይስጣችሁ

    • @user-jh8ui9gf9g
      @user-jh8ui9gf9g 4 ปีที่แล้ว

      ደስስትሉአላህይጠብቃችሁ

  • @rukeyawollo675
    @rukeyawollo675 4 ปีที่แล้ว +90

    ውይ ብሬክስ ሠው ነህ ከልብህ ወላሂ በማንነት የምትኮራ ሁሉን እንደፀባዩ እንደ አኗኗሩ የምትመሳሠል ልጅ ነህ

    • @alemethiopia4494
      @alemethiopia4494 4 ปีที่แล้ว

      ድስስ ትላላችሁ ፈጣሪ ይባርካችሁ

  • @fafinegnyehaikwa5933
    @fafinegnyehaikwa5933 4 ปีที่แล้ว +50

    ወይኔ ብሬክስ ጎበዝነህ በጣም አማች ሁነህ ይህን ያክል መግባባትና መቀራረብ አቦ እንዳተ ያለ ለቤተሠቦቸ ክብር ያለዉ ባል ይስጠኝ ለኔም አላህ ደግሞ

    • @ebromame3868
      @ebromame3868 4 ปีที่แล้ว

      እኔ አለሁልሽ😆🙈🙈🙈

    • @hiwet__dagne4697
      @hiwet__dagne4697 4 ปีที่แล้ว

      @@ebromame3868 😅😅😅🙏

    • @marimakhalifa6884
      @marimakhalifa6884 4 ปีที่แล้ว

      ብሬክስ ምነዉ በግራ እጂእ ማጉረስ

  • @bnbn4610
    @bnbn4610 4 ปีที่แล้ว +57

    መሲ እማሆይ ፀሎት አድርገውልሽ ነው ብሬክስን የሰጠሽ

  • @eyerusalem9504
    @eyerusalem9504 4 ปีที่แล้ว +14

    በእውነት እግዚአብሔር እድሜና ጤንና ያድልልን ለሙሉ ቤተሰቦቻችሁ እንዴት ደስ እንደምትሉ
    የመሲ እናት እንዴት እንደወደድኳቸው እማ በእድሜ በጤና ያቆያችሁ

  • @toybahabeshawit2535
    @toybahabeshawit2535 4 ปีที่แล้ว +78

    ጥሩ ቤተሰብ ውስጥ ነው የገባኸው ማሻአላህ ብሬክየ ጎንደር እና ጎጃም ከወደዱ ውድድ ነው

    • @ababa.eyakoallam1800
      @ababa.eyakoallam1800 4 ปีที่แล้ว

      ዳስ ሲል ማሽላ

    • @dubaidubai7970
      @dubaidubai7970 4 ปีที่แล้ว

      ክክክእርአቆህእዳታርፍበይው።እርጉድብርቅነውእደእጀራሃሃሃ

  • @بلادبلالابنرباحاثيوبيا
    @بلادبلالابنرباحاثيوبيا 4 ปีที่แล้ว +29

    አማች ማለት እድህ ነው ቤተሰቦቿን አክባሪ ማሻ አላህ አለይክ ብሬክስ ደስ ሥትሉ ብል አፊያ

    • @የቦረናልጅነኝ-ጰ9ቀ
      @የቦረናልጅነኝ-ጰ9ቀ 4 ปีที่แล้ว

      ባክሽ ወሎ ብትሄጅም የባሰነዉየምታይዉ አስጎበኝሻለሁ

    • @user-li6kt9hn4k
      @user-li6kt9hn4k 4 ปีที่แล้ว +1

      @@የቦረናልጅነኝ-ጰ9ቀ እር እደዝህ አትከፋፈሉ ጎደር ጎጃም ወሎ ሽዋ አድ ነን አማራ ምኑ ነው ወሎ ከጎደር የሚለየው እር ልብ ይስጣችሁ እኔ ጎደር ነኝ ግን ሁሌም የምናገርው አማራ ነኝ እያልኩ ነው ተው እደዝህ አትበሉ

    • @hayattube6243
      @hayattube6243 4 ปีที่แล้ว

      @@የቦረናልጅነኝ-ጰ9ቀ ትክክልየኔ ውድ አህሪቡ በሞቴ የሚባልበትሀገርነው

  • @ቅድስትየድንግልልጅነኝ
    @ቅድስትየድንግልልጅነኝ 4 ปีที่แล้ว +14

    ገጠር መወለድ መታደል ነዉ የገጠር ልጅ በመሆኔ እኮራለሁ እሲ ማነዉ የገጠር ልጅ ላይክ ግጯቸዉ ገጠር ትክክለኛ ማንነቴ ነዉ

    • @bizuawube7301
      @bizuawube7301 3 ปีที่แล้ว +1

      እኔም ነኝኝኝኝኝ

    • @ቅድስትየድንግልልጅነኝ
      @ቅድስትየድንግልልጅነኝ 3 ปีที่แล้ว +1

      @@bizuawube7301 ገጠር መወለድ መታደል ነዉኮ

    • @bizuawube7301
      @bizuawube7301 3 ปีที่แล้ว

      @@ቅድስትየድንግልልጅነኝ የት ነሽ እህት

    • @ቅድስትየድንግልልጅነኝ
      @ቅድስትየድንግልልጅነኝ 3 ปีที่แล้ว

      @@bizuawube7301 ሰሜን ሸዋ መሬ አለም ከተማ ነዉ ትዉልደ

    • @bizuawube7301
      @bizuawube7301 3 ปีที่แล้ว

      @@ቅድስትየድንግልልጅነኝ እሽ መሬ አለም አላቀውም ሰላም ሁኝ ባለሽበት

  • @meseretaayenew4170
    @meseretaayenew4170 4 ปีที่แล้ว +6

    አይ እናታለም ጎንደር ስሞት አፈር ስሆን ብሎ የሚያጎርሰው እንኳን ተወለድኩበት
    ብሬክስ ግን በጣም እድለኛ ነህ
    ደግሞ ደስ ሚል ፀባይ አለህ ከሁሎም ጋር መስለህ ትኖራለህ አንተ ጥሩ ሰው ነህ የጅህን ነው ያገኘህው ፍቅራቹህን ያብዛላቹሁ እግዚአብሔር ።

  • @ስንታየሁየድንግልልጅአበበ
    @ስንታየሁየድንግልልጅአበበ 4 ปีที่แล้ว +47

    አንተ እራሱ እንዴት ደስ ትላለህ እንደዘመኑ ወጣት አይደለህም የዘመኑ ወጣት ስልጣኔ መስሎት ሰውን ማክበር ትቷል እና ጥሩ ቤተሰብ ነዉ የተቀላቀልከዉ

    • @muluabay7075
      @muluabay7075 4 ปีที่แล้ว

      😘😍😚😘😍😘 ስ

    • @user-yw7dc5wl2u
      @user-yw7dc5wl2u 4 ปีที่แล้ว

      እኮ እመ አምላክን በጣም ልዩ ነው

  • @ሀያትአላህነዉወኪሌ
    @ሀያትአላህነዉወኪሌ 4 ปีที่แล้ว +79

    ምን አለ የኢቶጲያህዝብ ልክ እደዚህ ቤተሠብ ፍቅር በፍቅር ቢሆን ዘረኝነትን አላህ ከሀገራችን ዲራሹን ያጥፋልን

  • @miskbintseid3915
    @miskbintseid3915 4 ปีที่แล้ว +16

    😭😭😭😭ብሬክሰዬ ምንም አልልህ ባለቤትህን በሰላም ይገላግልህ ወላሂ የቤተሰብ ዱዓፍቅር ያሰብክበት ያድርሰህ የኔ ጀግና አላህ ይጠብቅህ😘

  • @user-yl6nm2rt4s
    @user-yl6nm2rt4s 4 ปีที่แล้ว +16

    ብሬክስ ምርጥ ሰው በኡነት ቃላት የለኝ በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ነው ብሬ በኡነት ፈጣሪ ይጠብቅህ ቁኑ ሰው ነህና ሰላም ሁሉ ያብዛልህ ፡መሲየም በሰላም ትገላገል እሜቤቴ ትጠብቃት

    • @alemethiopia4494
      @alemethiopia4494 4 ปีที่แล้ว +1

      ብሬክስ አንትም ትባርክ

    • @adentsehenwo7031
      @adentsehenwo7031 4 ปีที่แล้ว

      ብሬክስ አየህ ቅንነት ለሰዉ ጥሩ ማሰብ ምን ያአክል ዉጤት እንዳለዉ ብሬክስዬ በማንነትህ የምኮራ ምርጥ ኢትዮጵያ ልጅ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ ደስ ይሚሉ ቤተሰቦች እዉነት በጉርሻችሁ አስቀናችሁኝ አባቴን አስታወሳችሁኝ አይ ስደት እኛንም ፈጣሪ ለሀገራችን ያብቃን

  • @meymunaoumimran8151
    @meymunaoumimran8151 4 ปีที่แล้ว +29

    ወንድም ብሬክስ ምርጥ ሰው ነህ ጥሩ ይትዳር አጋር ማለት የሚስቱን ቤተሰብ እንደ እራሱ ቤተሰብ አድርጎ ሚያከብር ነው

    • @madinamadina2707
      @madinamadina2707 4 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል

    • @kkmm7335
      @kkmm7335 4 ปีที่แล้ว

      ሳህ. ወላ. አማኝ የሆኑ. በባህሪ ብሬክስን የሚመስሉትን ይወፍቀን

    • @marimakhalifa6884
      @marimakhalifa6884 4 ปีที่แล้ว

      @@kkmm7335 የመስ እናትስ ወይትናት

  • @mayamelaku6768
    @mayamelaku6768 4 ปีที่แล้ว +11

    ጎበዝ ብሬክስ ጨዋ ያሳደገው ያስታውቃል እናቱን የሚያከብር ሚስቱንም ያከብራል ጥሩ ነው ያደረከው እግዚአብሔር ያክብርህ 🙏

  • @user-ez4zp5pt5x
    @user-ez4zp5pt5x 4 ปีที่แล้ว +29

    እኔ ግን እንደዚህ አይነት እውነተኛ ስው 10 ቢኖር ኢትዮጵያ ብዙ ለውጥ ይኖራታል

    • @aworirosemary1480
      @aworirosemary1480 3 ปีที่แล้ว

      ትክክል እኛ ስፈር እደዚህ ፍቅር ናችው

  • @semuwollo3190
    @semuwollo3190 4 ปีที่แล้ว +120

    ወላሂ እንዴዚህ አይነት ህዝብ ሳይ ኢትዮጲያዊ መሀን መታዴልነው እለሰለሁ እስኪ ሁላቹሁም በየሀይመሰኖታችን እንፀልይ እስኪ ማነው እዴኔ ፍቅር አድነት ውዴታ ስላም የናፈቀው

    • @hadratube4986
      @hadratube4986 4 ปีที่แล้ว +3

      እረ እኔ አለሁልሽ ንፋቅብሎኛል ሠላም ለ ኢ ትዮ 💚💚💛💛❤️❤️

    • @konjokonjo8565
      @konjokonjo8565 4 ปีที่แล้ว +2

      ሁላችን ናፈቀን

    • @የሻማብርሀን
      @የሻማብርሀን 4 ปีที่แล้ว +1

      th-cam.com/channels/V1LkIJDS_m5jJTeziRz3BA.htmlሰብስክራይቭ መልካምነት ነው

    • @saranigatu6037
      @saranigatu6037 4 ปีที่แล้ว +1

      ሁላችንም ሰላም እንናፍቃለን ከራስ ይጀምርና እስቲ እርስ በርሳችን እንከባበር ተሳዳቢዎችን ብሎክ በማድረግ ፍቅር የሚሰብኩትን ጋር እንሰባሰብ ዘር ሀይማኖት ሳንለይ

    • @hadeyaahmed4641
      @hadeyaahmed4641 4 ปีที่แล้ว +1

      እኔእህቴ

  • @user-yw7dc5wl2u
    @user-yw7dc5wl2u 4 ปีที่แล้ว +10

    ወይኔ ደስ ስትሉ 😍😍😍
    እግዚአብሔር ፍቅራችሁን የብዛላችሁ
    Uffffffff.....ወይ ሀገሬ ኢትዮጵያ አምሳያ የሌለው ልዩ ውበት እኮ ነው ያለሽ!!!
    እውነት አንተ ልጅ የእስራኤል አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ልዩ ነህ ያገርህን ባህል አክባሪ

    • @almazdxb9736
      @almazdxb9736 4 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

    • @እሙእረያን-ጸ1ቘ
      @እሙእረያን-ጸ1ቘ 4 ปีที่แล้ว

      ውይይ ባል ማለት እድህ ነው ቤተሰብ ጋር ሲገባበር

  • @ጀናነኝኢነሏሃማአሶቢሪን
    @ጀናነኝኢነሏሃማአሶቢሪን 4 ปีที่แล้ว +25

    ማሻአላህ ብሬክሰ በጣም ምረጥ ልጅ ቃላት የለኝም ላተ የመሲ ቤተሰቦች በጣም ፍቅር ሰወች ናቹው ደሰ ሲሎ ❤❤👍👍

  • @mustefakbret4041
    @mustefakbret4041 4 ปีที่แล้ว +3

    ማሽ አላህ በጠም ደስስሰስስ ትላላችሁ እኔም እደዚህ ከሙሉ ቤተሰቤጋ በሰላም ተቀላቅዬ የምጫወትበት እና ምግብ የምበላበት ቀን ናፈቀኝ ያረቢ በሰላም አገናኘን ያኢላሂ እናንተንም አላህ ይጠብቃችሁ ።

  • @አዚሽፍቅርየናቴናፋቄ
    @አዚሽፍቅርየናቴናፋቄ 4 ปีที่แล้ว +17

    ማሻ አላህ ኡፍፍፍ ብሬክስየ ደስ ስትሉ😍😍😍😍😍😍😍😍 ያረብ እኛንም በሰው ሀገር ያለንውን ለዝች ቀን ያብቃን😢

  • @እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ
    @እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ 4 ปีที่แล้ว +42

    ውይ ብሬክስ ምነው ሺ ሆነህ በተወልድክ መሲ ታድለሽ ጌታ ባሁን ዘመን እንዲህ አይነት ባል አለ ቢባል ማን ያምናል እፍ 😭😭😭😭😭እኔ አለቀስኩ መሲ ምን ትል በሰላሴ ስም

    • @טיטיטיטי-ק1ד
      @טיטיטיטי-ק1ד 4 ปีที่แล้ว +2

      Lemin ታለቅሻለሽ ማም 📷 ይህ ነው እኮ ስንት ተጨንቆ መሰለሽ የሚያቀርቡት ውስጡን ፈጣሪ ብቻ የሚያየው ለምሳሌ እንች ካሜራ ስትነሽ ተስተካክለሽ አደለ ይህም ያው በይው ደሞ ብር አለው ያየሽው ሁሉ እውነት እየመሰለሽ እራስሽን አትጥይ ካንች ያለውን ነገር ዞር ብለሽ እይው የራስሽን ነገር ውደጅ አክብሪ

    • @fgghjyfhhgf2172
      @fgghjyfhhgf2172 4 ปีที่แล้ว +1

      እይዞሽ ታገኛልሽ

    • @እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ
      @እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ 4 ปีที่แล้ว

      @@טיטיטיטי-ק1ד እሺ ውዴ እኔ እጃ ግን በቃ እኔ ብዙ ስለተጉዳሁ ጥሩ ሰው ያለ አይመስለኝም😥

    • @እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ
      @እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ 4 ปีที่แล้ว

      @@fgghjyfhhgf2172 እሺ ውዴ

  • @aster696
    @aster696 4 ปีที่แล้ว +16

    ከቤተሰብ ጋር እደዚህ ሠብሠብ ማለት እደት ደሥ ይላል በሥደት ያላችሁ እህት ወድሞቼ እደዚህ እድንሠበሰብ ፈጣሪ ይርዳን፡፡

  • @martamarta4706
    @martamarta4706 4 ปีที่แล้ว +2

    የተባረከ ይሁን የገጠር ልጅ መሆን መታደል ነው እኮ ዉይ ደሥ ሥትሉ 😍😍😍

  • @Jarcghefhchhg
    @Jarcghefhchhg 4 ปีที่แล้ว +51

    ትንሺ ትልቁ ማህተባቸው አድርገው ሲምርባች በቃ ድንል ውበት ባህል ፍቅር 🇪🇹💖

    • @astermandefro3831
      @astermandefro3831 4 ปีที่แล้ว +2

      አማራ፣በሀይማኖቱ፣ቀልድ፣አያቅም፣በተላይ፣ገጠራማው፣አካባቢ፣

    • @Jarcghefhchhg
      @Jarcghefhchhg 4 ปีที่แล้ว

      @@astermandefro3831 አማራ በኢትዮጵያ ብቀይሪው ጥሩ ነው

    • @astermandefro3831
      @astermandefro3831 4 ปีที่แล้ว +1

      @@Jarcghefhchhg እሽ

    • @የሻማብርሀን
      @የሻማብርሀን 4 ปีที่แล้ว +1

      እሰኪ ለእኔም የማዳምን ኪችን አላቆ እንዲሰጠኝ መልካም ምኞት በላይክ አድርሱኝ

    • @የሻማብርሀን
      @የሻማብርሀን 4 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/channels/V1LkIJDS_m5jJTeziRz3BA.html ጎንደር የሚወድ ሰብስክራይቭ ያድርገኝ

  • @plazatrue5th372
    @plazatrue5th372 4 ปีที่แล้ว +15

    በጣም ደስ ይላል ብሬክ በእውነቱ ምርጥ ሰው ቅን ልብ ነው ያለክ ፈጣሪ ከነቤተሰብህ ፈጣሪ ይጠብቅህ እሺ

  • @user-ze1nl7hc9z
    @user-ze1nl7hc9z 4 ปีที่แล้ว +7

    ሱባሀንክ ኢትዮጵያዊይነት ምንኛመታደልነው ሀቂቃ እንባየ ሰላስበው ፈሰሰ አላህ ሆ ይህንአይነትአድኑትና ፍቅር አትፈግን ያረብ ፍቅር ለሀገሬ ፍቅርለወገኔ ያኢላሂ ብሬክስየ ማሻአላህ ብያለሁ አተንም ፈጣሪይጠብቅህ

  • @alraee4109
    @alraee4109 4 ปีที่แล้ว +14

    ወይኔ ጎንደሬ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር 💖💖💖💖💖💖

  • @semuwollo3190
    @semuwollo3190 4 ปีที่แล้ว +34

    እስኪ በሀይማኖት በዘር በብሄር መባላታችንን እንተወውና እንዋዴድ ሰላም ለሀገሬ ፍቅር ለወገኔ ሠሙ ነኝ ስዴተኛዋ

    • @selamtoyoude8695
      @selamtoyoude8695 4 ปีที่แล้ว

      ወይኔ እደት ያስደስታሉ በጣም ደስ ይላል

  • @selinayetewahdollj6883
    @selinayetewahdollj6883 4 ปีที่แล้ว +45

    ይሄንን ሳይ የኛ ቤተሰቦች ትዝ አሉኝ😭

  • @yemareyamnegn1931
    @yemareyamnegn1931 4 ปีที่แล้ว +33

    *መሲ በጣም ደስ ይላሉ ቤተሰቦችሽ ግን እርጃቸው ቸገረን ባይሉሽም እናቶሽን በአካል እዳሉ አስደስቻቸው*

    • @burtgnnnega2466
      @burtgnnnega2466 4 ปีที่แล้ว

      በጣም

    • @tyy8885
      @tyy8885 4 ปีที่แล้ว +2

      ትክክል ቤተስብን መር ዳት ጥሩ ነው
      ድግግም ሄድሺ በአካል ሂድሺ እያችው
      እሺ መሲ ያገሬ ልጅ እኔም እግዚአብሔርን ቢፍቅድልይ በቅርቡ አሰቢልሁ ይሳካልሺ በሉኝ እስኪ

    • @AhmedAhmed-ov7cc
      @AhmedAhmed-ov7cc 4 ปีที่แล้ว

      @@tyy8885 e/R YASAKAKESHE

  • @betiyoutube6798
    @betiyoutube6798 4 ปีที่แล้ว +4

    ስታስቀኑ በማርያም ለመጀመሪያ ጊዜዬ ነው እዚ ቤት ስኮምት❤❤❤❤

  • @samsungj2core919
    @samsungj2core919 4 ปีที่แล้ว +15

    አቦ ይመችህ ብርክስ በጣም ተመቸኝ እምዬ የአርሶ አደር ቤት በልተው ይበሉ አይመስልም ሠፊ ነው ማጀቱው እግዚአብሔር ሁላችንም በሠላም በጤና በቸርነቱ ጠብቁን ለሀገራችን ያብቃን

  • @user-rs8yr5nf6j
    @user-rs8yr5nf6j 4 ปีที่แล้ว +22

    ውይ ብሬክስዬ እዴህ የጠራሀት እናቴ ኪዳነምህረት ፆለትህን ሰምታ መስየን በ ሰላም ታገላግልልህ

    • @ttaqstttaqsttimetageswodew6349
      @ttaqstttaqsttimetageswodew6349 4 ปีที่แล้ว +1

      Atm eg ybarkhii

    • @masimasi2884
      @masimasi2884 4 ปีที่แล้ว +1

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍⛪⛪⛪⛪🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷💖

  • @ጓልራያራዩማእየጓልእቶምጀ
    @ጓልራያራዩማእየጓልእቶምጀ 4 ปีที่แล้ว +19

    ዋዉዉዉዉ እሰይይይይ ስያስቀኑ እፍፍፍፍፍ ደስስስስስስ ስሉ የገጠር ልጅ በመሆኔ እንዴት መታደል ነዉ !!!

  • @tube6267
    @tube6267 4 ปีที่แล้ว +8

    ደስ ይላል እኛ ጎንደሪወች ሰው አክባሪ እንግዳ ተቀባዮች ነን ይመችህ ብሬክስ

  • @ሱሱ-ሠ2ዐ
    @ሱሱ-ሠ2ዐ 4 ปีที่แล้ว +9

    ፍትፍትና ትራፊ በጣም ነው የምወደው በተለይ ትራፊ ቤተሰቡ በጣም ደስይላል ሰላማቸው ይብዛ

  • @fafituob77
    @fafituob77 4 ปีที่แล้ว +40

    እኔም ጎንዴሬነኝ እዉነት ለመናገር ጎንዴሬወች መከባበር መተባበር አለ አብሮ መብላት አብሮ መስራትም አለ መሻ አላህ

    • @rosekwt2045
      @rosekwt2045 4 ปีที่แล้ว

      😍

    • @alemitu8622
      @alemitu8622 4 ปีที่แล้ว +1

      Btam fikr enwedlen

    • @የሻማብርሀን
      @የሻማብርሀን 4 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/channels/V1LkIJDS_m5jJTeziRz3BA.htmlሰብስክራይቭ መልካምነት ነው

  • @user-df7wl1cb3e
    @user-df7wl1cb3e 4 ปีที่แล้ว +79

    እኔ ወንድም የለኝም ወንድም ያላቸውን ሳይ እኔም ወንድም ቢኖረኝ እላለሁ እናማ ወንድምም ባልም የሆነውን ባል ይስጥሽ በሉኝ ውዶቸ ደስ ትላላችሁ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @ሜሪዓቅላምስደተኛ-ሰ1ዸ
    @ሜሪዓቅላምስደተኛ-ሰ1ዸ 4 ปีที่แล้ว +1

    ኡፍፍፍፍፍ ብርየ መልከ መልካምምም ሠው ነህ የፍቅር ኣምላክ ፍቅራቹ ያብዝላቹህ ደስ ስትሉ

  • @treesatreesa9575
    @treesatreesa9575 4 ปีที่แล้ว +17

    በስመኣብ እንዲህ ኣይነት ቤተሰብ እንዴት ነው ደስ የሚለው ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቃቹ መሲም በሰላም ተገላገይ እመብርሃን ብሰላም ተውፅክይ

  • @Tube-lf1oq
    @Tube-lf1oq 4 ปีที่แล้ว +23

    ብሬክስን አማቶቹ ተቀብለው በፍቅር ተቀበሉት ደስ ይላል

  • @betitube12
    @betitube12 4 ปีที่แล้ว +12

    Omg ድስ ሲሉ እርጅም እድሜና ጤና ለቤተስቦቻችን ፍቅር ይብዛ
    እውነት የገጠር ስው እኮ ምንም አያቅም ይሄን የመስለ ህዝብ ነው በዘር በሀይማኖት ሊክፋፍሉ እሚሞክሩት ፖለቲከኞች
    መሲየ እመብርሀን በስላም ትገላግልሽ
    ብሬ አንተም ጥሩ ልጅ ነህ

    • @ghjkllkjghjkllkj8922
      @ghjkllkjghjkllkj8922 4 ปีที่แล้ว

      ወይይይ ብሬክሰየ ደሰ ሰትሉ ወይ አገራችንኮ ውብ. ናት ቤተሰብ ጋር ተሰብሰቦ መብላት ናፈቀኝ ፈጣሪ ይጠብቃቹሁ

  • @user-sm3et1eq6j
    @user-sm3et1eq6j 4 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ ስታምሩ ሴቶችየ ተው ቢጠታችን በህላችንን ቤተሰቦቻችን የሚያከብረውን የገጠሩን ጀገረና እናግባ የገጠር ልጆች የሆንን የሚያከብር
    የከተማወቹም ያንኑ ሱሪውንናጫማውን የሚግፍ የነሱንቢተ በጥራቃውን ያግቡ
    የገተማዋ ሴት የገጠር ወድ በታገባ ምንመረ አይጎድልበሰትም ትከበረለች ትከባከባለች እጂ ጭረሰሺ መረነፈም አይፈደረልባትም ምክን የሰዩም የገጠር ደው ሰው ጨከረበሰሪ ፍቅር ነን እና የገጠራ የኔ ብጤ የገየማልጅ ብታገባ ኢቺ ሰገጤ ባላገረረ እኛሉመው የሚዳደቡት እና ከረብር ለገ ሰወች በሙሉ💜💜💜

  • @nchfvct7274
    @nchfvct7274 4 ปีที่แล้ว +77

    እርጉዝነኝ ላይክ አምሮኛል

    • @user-yw7dc5wl2u
      @user-yw7dc5wl2u 4 ปีที่แล้ว

      😍😍😍👌👌👌

    • @ASH-zk4tf
      @ASH-zk4tf 4 ปีที่แล้ว

      💟💟💟💟❤❤❤

    • @asdghsfgg1473
      @asdghsfgg1473 4 ปีที่แล้ว

      Sera fet

    • @user-om4yj2jj9p
      @user-om4yj2jj9p 4 ปีที่แล้ว +1

      ታዳ ላይክ ፍትፍት መሰለሽደ ሀሀሀሀሀሀ

    • @asdghsfgg1473
      @asdghsfgg1473 4 ปีที่แล้ว

      @@user-om4yj2jj9p eko ngeruwat eski

  • @zxcvbnmlkjhgfdsa2931
    @zxcvbnmlkjhgfdsa2931 4 ปีที่แล้ว +20

    ውይ በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ነው ብሬክ ከሰው ጋ ያለህ ቅረበት በጣም ደስ ይላል በርታ

  • @user-nl1kl1ow5i
    @user-nl1kl1ow5i 4 ปีที่แล้ว +23

    ወይኔ አለቀስኩኝ እናቴን ቤተሰቦቼ ናፈቁኝ አይ እናት ሃገሬ በ1ማድ እየበላን አድገን ዛሬ እርስ በርሳችን ከ fb እንባላለን እስኪ እንደዚ ተሰብስቦ መብላት የናፈቀው ካለ መሲዬ ታድለሽ አንቺም በሰላም ተገላገይ እማምላክ ከጎንሽ ትኑር

  • @betyfikr3990
    @betyfikr3990 4 ปีที่แล้ว +2

    ዋውውው እድሜ እና ጤና ደስስስስ ሲሉ በእግዚአብሔር እንናተ ያለውን ያብዛልን መሲዬ እንክዋን ደስስስ አለሽ እህቴ

  • @ፍቅርፍቅር-ነ8ሐ
    @ፍቅርፍቅር-ነ8ሐ 4 ปีที่แล้ว +27

    አበሻ መሆን መታደል እኮ ነዉ በጣም ታምራላችሁ

  • @selinayetewahdollj6883
    @selinayetewahdollj6883 4 ปีที่แล้ว +25

    በስመአብ እደብሬክስ የሚበረከክ ወንድ ይስጠን አሜን በሉ

  • @እናቴእወድሻለሁ-ሰ7ጰ
    @እናቴእወድሻለሁ-ሰ7ጰ 4 ปีที่แล้ว +30

    ኡፋ መሲ ስታየሁ ምን ይስማት ይሁን 😢😢 ስታምሩ በጌታ 😍😍😍

    • @thoibagbr5024
      @thoibagbr5024 4 ปีที่แล้ว

      በርየ እሄጉርሻ እዴትነው መንዲል መጨረስ ለምደህነበር አሁን ምን በቃህ

    • @hayathayat1486
      @hayathayat1486 4 ปีที่แล้ว

      وووووو مسالله

  • @የሀቢቢእወድህአለሁየኔጌታ
    @የሀቢቢእወድህአለሁየኔጌታ 4 ปีที่แล้ว +8

    ወላሂ የኔ ባል ሳኡድ አግብቸው ኢቶቢያ ሂዶ አድ ፍየል ተርዶለት ብቻውን እክት አድርጎ በልቶ አባትሽ ከጎዶኞቸ ጋር አልጠራኝም አለኝ ከዛ ተለያየን አገሁን መቶ እንታረቅ ይላል ለቤተሰብ ክበር አለመኖሩ ብቻ አስጠልቶኝ አልፈልግም አልኩት የህን ሁሉ እምልህ በጣም መልካም ወንድ ነህ ወላሂ አድናቂህ ነኝ ያባትና የህቲን ፎቶ አስተህ ላክልኝ ስለው አባቴ ሳያየው ፎቶ አስቶ ላከልኝ እህቴን አላቃትም ገና ትንሽ ናት አዶራ ብየው ሳይልክልኝ ቀረ ለከስ እንድህም አይነት ወንድ አለ

    • @genetgenet4203
      @genetgenet4203 4 ปีที่แล้ว

      ሀሀሀሀ ወይኔ ብቻዉን በላዉ የተረገመ እዳትመለሽለት የታባቱ አንድ ፍየል ብቻዉን በልቶ ደግሞ ተመለሽልኝ ይላል እንደ ደፋር ነዉ

    • @ሶፍያየሀይቋ
      @ሶፍያየሀይቋ 3 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክ ይህ ሆዳም ነው

  • @sharashara2872
    @sharashara2872 4 ปีที่แล้ว +7

    ብሬ በእውነት አስለቀሱኝ እናቶን እዴዚህ በመሳምህ በማክበርህ ውነትም አላህ የወዴዴህ ፈጥኖ ዴረሰሺ ነህ በእውነት ሚሎወን ላይክ ይገባሀል

  • @mareamddyoutube2365
    @mareamddyoutube2365 4 ปีที่แล้ว +34

    ውይይይይይ ብርየ ስትመቸኝ እኮ ደግሞም አሳከኝ
    እማሆይ እናቴ ይጉረሡ ክክክክክ

  • @gezashgnayalwe9007
    @gezashgnayalwe9007 4 ปีที่แล้ว +16

    በጣም ደስትላላችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ እግዚአብሔር

  • @user-tx3vi5op8o
    @user-tx3vi5op8o 4 ปีที่แล้ว

    በመጀመሪያ መልካምነትህ ደስሚል ነው ሲቀጥል ትግሬና ጎንደሬ ናችሁደ የተጋባችሁት ሲገርም ከዘረኝነት የፀዳህ መሆንህ ይሄ ራሱ ይመሰክራል👍👍👍

  • @yedanienat2448
    @yedanienat2448 4 ปีที่แล้ว +4

    ምድነዉ እምበሉት ደስስስ ሰትሉ ብሄሬን ሳይሆን ሀገሬን እምንልበትን ዘመን መልስልን አላህየ ጎበዝ ብሬ በቃሉ የሚገኝ አንድም ከደግ ተወለድ አንድም ከደግ ተወለድ ነዉ መሲ እድለኛነሽ አማትም ቤተሠብም ባልም ገጥሞሻል በሠላምወልደሽደሞ ደስታችሁ ሙሉ ይሁን አሚን

  • @fgdbbfffbnbdhb2848
    @fgdbbfffbnbdhb2848 4 ปีที่แล้ว +25

    የገጠር ልጆች እደ መሲ የገጠር ልጅ አምሳያችሁን ጥበሱ የከተማ ልጅ እየጠበሳችሁ አጅታችሁን አትጥበሱ

  • @ጀግናነኝባባቴ
    @ጀግናነኝባባቴ 4 ปีที่แล้ว +64

    አቦ የጎንደር ህዝብ አፈር ልብላለት የኛ ምርጦች❤❤❤❤❤😘🇪🇹

  • @እማየኔሂወትእወድሻለሁ
    @እማየኔሂወትእወድሻለሁ 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ተባረክ አሏህ ደስ የሚል ቤተሰብ ሰላማችሁ ይብዛ ብሬክስ ላንተ የሚሆን ቃላት አጣሁልህ ትሁት በቃ ምን ብየ ልግለፅህ ሰው አክባሪ ትልቅ ሰው ነህ ብሬክስ አንተን ሳይ ሁሌም የምወደውን ባሌን ታስታውሰኛለህ የኔም ባል እንዳንተው ትሁት እና ሰው አክባሪ ነው

  • @ጓልትግራይጓልዞምወየንቲ
    @ጓልትግራይጓልዞምወየንቲ 4 ปีที่แล้ว +32

    በጣም ታምራላቹ ፍቅራቹ ይብዛ እኔም እንደዚ ከቤተሰቤ ከባሌ ከአማቼ ጋ ስብስብ ልል አንድ ወር ከሁለት ሳምንት ቀረኝ ያሳካልሽ በሉኝ አትከፍሉበትም

  • @ሀያትአደም-ረ4ሸ
    @ሀያትአደም-ረ4ሸ 4 ปีที่แล้ว +19

    የዋሆች ምርጥ ዉስጣቸዉ ባዶ ወላሂ ምንም ሸር የለለበት ነው ህዝብ የምር ታምራላችሁ

    • @የሻማብርሀን
      @የሻማብርሀን 4 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/channels/V1LkIJDS_m5jJTeziRz3BA.htmlሰብስክራይቭ መልካምነት ነው

  • @ነኢማነኝከራያ.ቆቦ
    @ነኢማነኝከራያ.ቆቦ 4 ปีที่แล้ว +49

    ብሬክስ. አማች. አትመስልም. ማሻ. አላህ. 💚💛❤. ወላሂ. አማራ. ፍቅር. ነው. 💚💛❤💟💋👍

    • @zinet273
      @zinet273 4 ปีที่แล้ว

      አማራ አይመሥሉኞም ማርር

    • @ነኢማነኝከራያ.ቆቦ
      @ነኢማነኝከራያ.ቆቦ 4 ปีที่แล้ว +1

      @@zinet273 የመሲ. ቤተሰቦች. አማራ. ናቸው. ውዴ. ጎንደር. ናቸው.

    • @ambahcewkassa
      @ambahcewkassa 4 ปีที่แล้ว

      @@zinet273 አማራ ክልል ናቸው ውዴ ጎንዴር

    • @የሻማብርሀን
      @የሻማብርሀን 4 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው

    • @የሻማብርሀን
      @የሻማብርሀን 4 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/channels/V1LkIJDS_m5jJTeziRz3BA.htmlሰብስክራይቭ ማድረግን አትርሱ

  • @expiexip9951
    @expiexip9951 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃል የለኝም ብቻ ረጂም እድሜ እመኛለሁ

  • @birtukandjene7806
    @birtukandjene7806 4 ปีที่แล้ว +14

    ዋውው ብሬ ደስ ይላል መሲ ያገሬ ልጅ እድለኛ ነሽ ብሬን የመሰለ ባል ስለሰጠሽ እግዚአብሔር ይመስገን በይ መጨረሻውን ያሳምርላችው ብሬም ታማኟን ጎደሬ መሲን ስላገኘህ ተመስገን በል ደስስ ትላላችው 😍😍😍

    • @ዜድ-ጨ9ለ
      @ዜድ-ጨ9ለ 4 ปีที่แล้ว

      መሲጎንደሬ ብሬክስ እራያ ቆቦ ናቸው እንደ

  • @ስአድነኝባይተዋሯወሎየዋ
    @ስአድነኝባይተዋሯወሎየዋ 4 ปีที่แล้ว +29

    ብሬክሶ ምርጥ ልጅ ያተም ሰላምህ ይብዛልኝ

    • @sportbufee
      @sportbufee 4 ปีที่แล้ว

      ሰብስክራይብ አርጉኝ please

    • @emanceltena9488
      @emanceltena9488 4 ปีที่แล้ว

      ደስ፣ሲሉ፣መሸ፣አለ

    • @addisneger3507
      @addisneger3507 4 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/-cB5Wgcp_00/w-d-xo.html

  • @zzzabate7275
    @zzzabate7275 4 ปีที่แล้ว +12

    ዘረኞች ተማሩበት ጠላት እርርር ሲል እንዴት ደስስ ይላል ዘረኞች ከእንግዲህ ምንም ማድረግ አይቻልም ፈጣሪ ከእናንተ ጋ ይሁን ክክክክክ ዘረኛ ያልሆነ ብቻ እጁን ያውጣ

  • @እሙረያን-ፐ3ኀ
    @እሙረያን-ፐ3ኀ 4 ปีที่แล้ว +2

    ጎንደርዎ ወላሂ ማሻአላ ናቸው የደስታ ተገኘ ሀገረ እኔ ሙስላምነኝ እሶ ክርሰቲያ ናት ነገረ ግን በሰው ሀገረ ወላሂ በሰው ቤት ሲከፍኝ አፆናንታ ስስቅ ስቃነው 2አመት ሙሉ የሠራነው አላህ እህል ውሀ አለቀብንና ተለያየን ዉነቴን ነው ስለሶ ቃላት ያንሰኛል ብቻ ቃላት ያንሳል የሆድ ቢያወሩት ሆድ ባዶ ይቀራል ይባል የለም ኢንሻአላህ በሀገራችን እንገናኛለን ብየ አስባለሁ ☝️

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 ปีที่แล้ว +21

    ዋውውውውውዎ በጣም ደሰ ይላል 😍 ለሰው የሚሸቆጠቆጡ 🥰ለሰው ክብረ ያላቸው😍 ደሰ ሲሉ 😍 እግዚአብሔር ❤ፍቅሩን ይሰጠን 🙏 እነሱ ሲበሉ እኔ ምራቄን 🤣🤣🤣🤣 እወጣለሁ 🙈🙈😁😁😂😂😂እኔ እንጀራ በወጥ ንፈቅ ነው ያለኝ 😔😔😔😔😔 ፍቅረ አይለያችሁ

    • @fatemafatema8811
      @fatemafatema8811 4 ปีที่แล้ว +2

      የት ነው ያለሽው ላቀብልሽ እንጀራ በወጥ ወይም ነይ እኛ ጋ

    • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
      @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 ปีที่แล้ว

      @@fatemafatema8811 አመሰግናለሁ ማሬ

    • @gxxfgddd7813
      @gxxfgddd7813 4 ปีที่แล้ว +1

      እደው ብሬክስየ በጣም ጥሩ ሰው ነህ አማቶችህን የሚታከብሪ

    • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
      @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 ปีที่แล้ว

      @@gxxfgddd7813 በጣም እግዚአብሔር ለኛም የተባረከ ይሰጠን

  • @ነኢማነኝከራያ.ቆቦ
    @ነኢማነኝከራያ.ቆቦ 4 ปีที่แล้ว +24

    አቤት. ፍቅር. አማራ. ፍቅር. ነው. እዴት. ደስ. ትላላችሁ. 💚💛❤.

  • @rahellovetube6427
    @rahellovetube6427 4 ปีที่แล้ว +20

    ስታምሩ እንደዚህ የሚሰባሰብ ቤተሰብ ሳይ በፋት እንደዚህ የሚሰባሰቡ ቤተሰቦችን አስናፈቃችሁኛ እስቲ ቤተሰቡን እንደኔ የናፈቀ🙄

    • @geye3686
      @geye3686 4 ปีที่แล้ว

      ብሪክስ ዋው ደስ ስሉ አናትህ አንዱን አጣብሰኝ እኒ እምፈልገውን አይነት ቤተሰብ ናቸው

    • @Lena-bw6ml
      @Lena-bw6ml 4 ปีที่แล้ว

      እኔአለሁእህት

    • @mariyamsaikhsaikh3978
      @mariyamsaikhsaikh3978 4 ปีที่แล้ว

      Rahel Love tube ene😢😢😢😢

  • @yehuneatanew9078
    @yehuneatanew9078 4 ปีที่แล้ว

    ምንብየ እደምፅፍም አላቅም ብቻ በጣምና በጣም የሚያስደስት ቤተሰብ ነው አንተም ብረክስ ምርጥ ሰው ግዜህ እድመህ ይባረክ

  • @ኢማንሁሴን-ዸ5ወ
    @ኢማንሁሴን-ዸ5ወ 4 ปีที่แล้ว +18

    ደስ ሲሉ የምር ምረጥ ሰው የገጠር ሰው ነው አብሮ በልቶ ጠጥቶ እሚኖሩት
    የገጠር ልጅ በመሆኔ እኮራለሁ .ሰው ገራገር ነው ክፈለ አይደል

  • @እሙነኝየሳሪአፍቃሪ
    @እሙነኝየሳሪአፍቃሪ 4 ปีที่แล้ว +56

    ከምር እባየን መቆጣጠር አቃተኝ እንድህ በአንድ ላይ ተሰብስቦ መብላቱ ይናፍቃል
    ምርቃናችሁ በጣም ዴስ ይላል

    • @tube-nf7dp
      @tube-nf7dp 4 ปีที่แล้ว

      ብሬ ኮራሁብክ ወላሂ በዚህ ዘመን እዳተ አይነት ወጣት ማየት አይታሠብም ህልም ነው አላህ ሂድያ ይሥጥህ ወንድም ምርጥ ሠው

    • @AhmedAhmed-ov7cc
      @AhmedAhmed-ov7cc 4 ปีที่แล้ว +2

      Babye enem😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @እሙነኝየሳሪአፍቃሪ
      @እሙነኝየሳሪአፍቃሪ 4 ปีที่แล้ว

      @@AhmedAhmed-ov7cc
      የኔ ማር ዛሬማ ብታይ ኡፍፍፍፍ ነው ሀገር ዴውየ በጣም ከፋኝ እሮዝየ

  • @user-nq4fy1hj7b
    @user-nq4fy1hj7b 4 ปีที่แล้ว +27

    እኔ። አማራዎች። ስመለከታቸዉ። ልክ። ስራ። ነገራቸው። እንደ። ጉራጌ። ናቸዉ። የምር። ሚያመሳስለን። ነገር። አለ። እና። ብሬክስ። እንግዳ። አትመስልም። በርታ😍😍😍😍😍😍

    • @አዳማናዝሬትአዳማ
      @አዳማናዝሬትአዳማ 4 ปีที่แล้ว +1

      ኢትዮጵያዊ ሁሉም አንድ ነው

    • @ነገሚስጥርነውነገርሁሉለበ
      @ነገሚስጥርነውነገርሁሉለበ 4 ปีที่แล้ว

      ሚያመሳስለን ኢትዮጵያዊነታችን ነው።

    • @TechTalkWithAwel
      @TechTalkWithAwel 4 ปีที่แล้ว

      ሁሉም ኢትዮጵያ ዊ አንድ ነን ማማ

    • @user-nq4fy1hj7b
      @user-nq4fy1hj7b 4 ปีที่แล้ว +1

      @@አዳማናዝሬትአዳማ 😍😍😍😍😍👍👍👍😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍😍😍😍😍ትክክል

    • @user-nq4fy1hj7b
      @user-nq4fy1hj7b 4 ปีที่แล้ว

      @@ነገሚስጥርነውነገርሁሉለበ 😍😍😍😍🇪🇹🇪🇹👍👍👍🇪🇹😍😍😍🇪🇹👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍😍😍በትክክል😍😍

  • @tegesttegest5793
    @tegesttegest5793 4 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ምስክሬ ነው እናተ እየበላቹ እኔ ጠገብኩ የተባረከ ቤተስብ ጤና እድሜ