ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አቀራረብህ ፡ በጣም ፡ ግሩም ፡ ነው ፡ አጉአጊ ፡ ነው ፡ እረጅም ፡ እድሜ ፡ እና ፡ ጤና ፡ ይስጥልኝ ፡
እጅግ በጣምምም ድንቅ አቀራረብ ነው ሸገር የኛ ሬድዮ ነው ስንል በምክንያት ነው ድንቅ አቀራረብ እሸቴ እናመሰግናለን 😍😍😍
ምርጥ ተራኪ በዕውቀትና ስነምግባር የታነፅክ
ታሪኩም ኣቀራረቡም ምርጥ ነው ። ሁሌ ነው አምከታተልህ ። የሚገርመኝ የዚህ ምድር ክፉም ደጉም የፖለቲካና ፖሎቲከኞች ታሪክ እየተዘገበ የማይከታተል የኛ ሰው ፈይስቡክ ላይ ወጥቶ ፖለቲከኛ መሆኑ ነው ።
አይ ተሰጥኦ‼ እሸቴ ድንቅ ሰው ነህ👌ሸገሮች ማስታወቂውን ስለቀነሳችሁት እናመሰግናለን።ማስታወቂያ ካልበዛ ለመስማት ይመቸናል።
ውይ ማስታወቂያ እንዴት አሰልችቶኛል መሰላቹ
ሸገር የኛ ሬድዮኢትዮጵያ ለዘልአለም ትኑር
Good
Best one boss
አሪፍ ነው።
Thank you so much Eshete Asefa
እሸትዬ ገራሚ ሰው ።።አንዳንዴ ታሪኩ ባይጥመኝም እራሱ አንተን መስማት በጣም ደስ ስለሚለኝ ሁሌም ዝግጁ ነኝ
አንተ እራስህ አቀራረብህ ልዩ መስህብነት አለው በርታ።
እሸቴ አቀራራቡ ሁሌም ምርጥ ነው
ድንቅ ነው❤️🙏እሸቴ እናመሰግናለን!!! ❤️🙏አሁም ግን---?!
Very nice journalist
Its shager fm is very important to more learn
እንደተለመደው ድንቅ አቀራረብ እሸቴ! የማርክ ፌልትን ተሳትፎ በተጨማሪነት ጠለቅ ብሎ ለመመልከት እ.ኤ.አ. በ2017 ለዕይታ የበቃውንና ሊያም ኔሰን በመሪ ተዋናይነት የሠራውን "Mark Felt: The Man Who Brought Down the White House" የተሰኘውን ፊልም አድማጮች ቢመለከቱት ጥሩ ነው።
Asnake Sinesibhat 10qs for inviting us.
እናመሰግናለን
Thank you
እሸቴ አሰፋ የጋዜጠኛነት መለኪያ!
እስኪ እንደኔ እሽቴ እንየው ምትሉ. እሽቴ አንተ ልዩ ነህ ❤️
Betame leyuo now ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
Wowwww 👌
❤
እሽዬ! ቀን በቀን ያንተን ዝግጅት መፈለግ ታከተኝ: መቼ መቼ ነው የምለቀቁት?
ሁሌ ዝወትር ሰኞ ወደ ማታ ጠብቀው።
ኤርትራ ለዘላለም ትኑር ኢትዮጵያን ሳትረሳ ሃሪፍ ታሪክ!
እሼ ትለይብኛለህ💚💛❤️
yene jegina America siwedat eko
ድንቅ አቀራረብ እሼ እስቲ በ ሳዳም ሁሴን ላይ ስራ
ደምፅዎች ሁሉ የእሸቱ አሰፊ ደምፅ እንዴ ወሀ ያረካኛል።
Wesatam lea hulataga Gaza new badanbe history tamaramer yamatawekaw atezabarke donkoro
አሸቴ የገባው ይገባዋል
አቀራረቡ ሁሉ ጥሩ ሆኖ እያለ ሙዚቃው ለምን የክሪስማስ እንደሆነ አልገባንም?
አቀራረብህ ፡ በጣም ፡ ግሩም ፡ ነው ፡ አጉአጊ ፡ ነው ፡ እረጅም ፡ እድሜ ፡ እና ፡ ጤና ፡ ይስጥልኝ ፡
እጅግ በጣምምም ድንቅ አቀራረብ ነው ሸገር የኛ ሬድዮ ነው ስንል በምክንያት ነው ድንቅ አቀራረብ እሸቴ እናመሰግናለን 😍😍😍
ምርጥ ተራኪ በዕውቀትና ስነምግባር የታነፅክ
ታሪኩም ኣቀራረቡም ምርጥ ነው ። ሁሌ ነው አምከታተልህ ። የሚገርመኝ የዚህ ምድር ክፉም ደጉም የፖለቲካና ፖሎቲከኞች ታሪክ እየተዘገበ የማይከታተል የኛ ሰው ፈይስቡክ ላይ ወጥቶ ፖለቲከኛ መሆኑ ነው ።
አይ ተሰጥኦ‼ እሸቴ ድንቅ ሰው ነህ👌
ሸገሮች ማስታወቂውን ስለቀነሳችሁት እናመሰግናለን።ማስታወቂያ ካልበዛ ለመስማት ይመቸናል።
ውይ ማስታወቂያ እንዴት አሰልችቶኛል መሰላቹ
ሸገር የኛ ሬድዮ
ኢትዮጵያ ለዘልአለም ትኑር
Good
Best one boss
አሪፍ ነው።
Thank you so much Eshete Asefa
እሸትዬ ገራሚ ሰው ።።አንዳንዴ ታሪኩ ባይጥመኝም እራሱ አንተን መስማት በጣም ደስ ስለሚለኝ ሁሌም ዝግጁ ነኝ
አንተ እራስህ አቀራረብህ ልዩ መስህብነት አለው በርታ።
እሸቴ አቀራራቡ ሁሌም ምርጥ ነው
ድንቅ ነው❤️🙏እሸቴ እናመሰግናለን!!! ❤️🙏አሁም ግን---?!
Very nice journalist
Its shager fm is very important to more learn
እንደተለመደው ድንቅ አቀራረብ እሸቴ! የማርክ ፌልትን ተሳትፎ በተጨማሪነት ጠለቅ ብሎ ለመመልከት እ.ኤ.አ. በ2017 ለዕይታ የበቃውንና ሊያም ኔሰን በመሪ ተዋናይነት የሠራውን "Mark Felt: The Man Who Brought Down the White House" የተሰኘውን ፊልም አድማጮች ቢመለከቱት ጥሩ ነው።
Asnake Sinesibhat 10qs for inviting us.
እናመሰግናለን
Thank you
እሸቴ አሰፋ የጋዜጠኛነት መለኪያ!
እስኪ እንደኔ እሽቴ እንየው ምትሉ. እሽቴ አንተ ልዩ ነህ ❤️
Betame leyuo now ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
Wowwww 👌
❤
እሽዬ! ቀን በቀን ያንተን ዝግጅት መፈለግ ታከተኝ: መቼ መቼ ነው የምለቀቁት?
ሁሌ ዝወትር ሰኞ ወደ ማታ ጠብቀው።
ኤርትራ ለዘላለም ትኑር ኢትዮጵያን ሳትረሳ ሃሪፍ ታሪክ!
እሼ ትለይብኛለህ💚💛❤️
yene jegina America siwedat eko
ድንቅ አቀራረብ እሼ
እስቲ በ ሳዳም ሁሴን ላይ ስራ
ደምፅዎች ሁሉ የእሸቱ አሰፊ ደምፅ እንዴ ወሀ ያረካኛል።
Wesatam lea hulataga Gaza new badanbe history tamaramer yamatawekaw atezabarke donkoro
አሸቴ የገባው ይገባዋል
አቀራረቡ ሁሉ ጥሩ ሆኖ እያለ ሙዚቃው ለምን የክሪስማስ እንደሆነ አልገባንም?