ቤት በጣም እየቀነሰ ነው !! ቤት የምትገዙ ማወቅ ያለባችሁ ሚስጢር !! ቤት ለምን ቀነሰ !! Addis Ababa House Price Information

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ก.ย. 2024
  • ቤት በጣም እየቀነሰ ነው !! ቤት የምትገዙ ማወቅ ያለባችሁ ሚስጢር !! ቤት ለምን ቀነሰ !! Addis Ababa House Price Informationቴሌ እንዲሸጥ ተወሰነ !! መንግሥት አመረረ !! ጥቁር ገበያ የሚዘረዝሩ ማሰር ተጀመረ !! black market in informationየቫት መ ኮንደምንየም ፈርሶ እየተሰራ ነው !! የ20/80እና40/60 ወጭ ጨመረ !! የመሬት ተቋም ሊቋቋም ነው !! Addis Ababa House Informationለዲያስፖራ ቤቶች ተዘጋጁ !! 500 ቤቶች ውጭ ላሉ ብቻ !! ኢትዮጵያ በቢሊዮን ዶላር ከሰረች !! መሬት አነጋጋሪ ሆነ !!Addis Ababa House Infoጉምሩክ አዲስ አሰራር ጀመረ !! የአስመጭዎች ንብረት ሊወረስ ነው !! ንግድ ባንክ ብዙ ሰራተኞች አባ ተባለ !! ጥቁር ገበያ ገሰገሰ !! Black Market Informationኢሚግሬሽን ተዘረፈ !! 4 ቤት ለገዛ 1 ቤት በነፃ !! ብዙ ሰው ውጭ ተላከ !! Ethiopian Immigration Inf ኤርትራ ተስማሙ !!የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አመረረ !! Addis Ababa City Informationውጭ ያሉ ዶላር መላክ አቆሙ !! አማራ ባንክ መሬት ተሰጠው !! ቲኬት በጣም ቀነሰ !! Addis Ababa Business Information79ሺ ቤቶች ሊሰሩ ነው !! ጉምሩክ አዲስ አሰራር ጀመረ !! ውጭ ላላችሁ አስደሳች መረጃ !! Addis Ababa House Information/ New Tax ምንዛሬ ቋሚ ሆነ !! ታዋቂ ሰዎች በሪልእስቴት ተካዱ !! ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን አስጠነቀቀች !! Dollar Information ባለስልጣናት ሀገር ጥለው ጠፉ !! ኮንትሮባንድ ህጋዊ ሆነ !! ለስደተኞች አስደሳች መረጃ !! Ethiopian Current Information /Breakingተፈናቃዮች በግድ ሊመለሱ ነው !! ውጭ ላላችሁ መንግሥት ቲኬት ቀነሰ !! የፈተና መሰረቅ ጉዳይ!!Ethiopian Diaspora Info /Addis Ababaየዶላር ክምችት ዜሮ ሊሆን ነው !! ኢትዮጵያ ኢንቨስት የሚያደርግ ጠ ነው !! National Bank Information / New Birr Print? የመሬት ስም ማዛወር ተከለከለ !! Adsis Ababa House Informationቤትአካውንት መክፈት ሊቀር ነው !! Ethiopian Bank Informationአሀዱ ባንክ በጣም ብዙ ከሰረ !! ኢትዮጵያ በይፋ ወደብ ጠየቀች !! Bank Information / Red Sea Polticsየምንዛሬ መረጃ !! ኢሚግሬሽን በጉቦ ብቻ ሆነ !! Black Market Informationአዲስ አሰራር መጣ !! ከ20ሺ በታች ዕቃ ማስመጣት ታገደ !! ብሔራዊ ባንክ አመረረ !! Dollar Informationውጭ የምትኖሩ ዕድሉን ተጠቀሙ !! መኪና ከቀረጥ ነፃ ለምትፈልጉ !! ሙሉ መረጃ !! Duty Free Cars Information / The Whole Processመኪና የምታስመጡ ተጠንቀቁ !! ከስደት ተመላሾች መኪና ተወረሰ !! ጉምሩክ ብዙ መኪኖች ጨረታ አወጣ !!Ethiopian Car Informationአዲሱ የመኪና ህግ !! ከ2ሺ ሞዴል ጀምሮ ሊወገድ ነው !! መኪና ሊቀንስ ነው !! Ethiopian Car Informationመንግሥት ጥቁር ገበያ ከበደው !! ብዙ ቤቶች ተመረቁ !! የወደብ ነገር አሳሳቢ ሆነ !! Black Market Information የልማት ባንክ ሰራተኞች ተደበደቡ !! የፓስፖርት መረጃ !! Ethiopian Informationውጭ ላላችሁ !! የማህበር ቤት መረጃ ወጣ !! አዲስ ኦንላይን ክፍያ ተጀመረ !! Addis Ababa House Informationየኮንደምንየም መረጃ አዲስ የመሬት ህግ ወጣ !! Addis Ababa House Informationባንክ ብር ለምታስቀምጡ !! አዲስ አሰራር መጣ /ከ 100ሺ በላይ ለምታስቀምጡ !! National Bank Informationብሔራዊ ባንክ ምንዛሬን ሊቆጣጠር ነው !! ጥቁር ገበያ አሳሳቢ ሆነ !!አዲስ Sales322ሺ ቤት ሊገነባ ነው !! ጤፍ አዲስ አበባ መግባት አቆመ !! ኢትዮጵያ በሙስና በአለም ታወቀች !! Addis Ababa House Informationጥቁር ገበያ ከቁጥጥር ወጣ !! ቻይና የኢትዮጵያን ዶላር ያዘች !! ከቻይና ባንክ ጋር ድርድር ተጀመረ !! Black Market Informationጥቁር ገበያ ጨመረ !! አዲሱ የምንዛሬ ፖሊሲ !! Black Market Informationበጣም ቅናሽ ቤት !! በካሬ 46ሺ ብር !! አዲስ አበባ ውስጥ !! Addis Ababa House Informationየማህበር መሬት ዕጣ ወጣ !! 1226 ፋብሪካዎች ተዘጉ !! ፓስፖርት መስጠት ተጀመረ !! Addis Ababa House Informationበኢስራኤል ኢትዮጵያዊያን ተገደሉ !! 500 ሺ ሰው ውጭ ሊላክ ነው !! በአለማቀፍ ነዳጅ ጨመረ !! Work Visa Informationጥቁር ገበያ እጥፍ ሆነ !! የምንዛሬ መረጃ !! Black Market Informationከክልል ብር ማስወጣት ቆመ !! የገቢዎች የኢትዮጵያ ኤምባሲ ተደበደበ !! የቤት ካርታ በሚሊዮን ገባ !!!! ብሔራዊ ባንክ አስጠነቀቀ !! Addis Ababa House Informationየ70/30 መኖሪያ ቤት መረጃ ወጣ !! አዲስ አበባ መግባት ተከለከለ !! ብዙ ዕቃዎች ታገዱ !! Addis Ababa House Informationመኖሪያ ቤቶች ተሰጡ !! አየር መንገድ በረራ ጨመረ !! Addis Ababa House Informationንግድ ባንክ 7% ተመላሽ አደረገ !! በጣም አዋጭው ቢዝነስ !! መኪና 25% የሚቀንስበት ቦታ !! Addis Ababa Car Marketቤት 75ሺ ብር በካሬ !! የበዓል የቤት ሽያጭ !! Addis Ababa House Informationቤት 75ሺ ብር በካሬትራኮን ሪልስቴት እሳት አደጋ ደረሰበት !! አየር መንገድ በረራ ጨመረ !! ኮንትሮባንድ በዛ !! Addis Ababa House Informationየበዓል የምንዛሬ መረጃ !! የተሽከርካሪ እግድ ወጣ !!ብዙ ንግድ ፍቃድ ወጣ !! Black Market Informationጉምሩክ አመረረ !! ወር በጥቁር ገበያ ሆነ Informationአዲስ ህግ ወጣ !! ውጭ እስር ተጀመረ !! አዲሱ የድርጅቶች እርዳታ !! Work Visa Informationምንዛሬ ጠፋ !! መንግሥት ምንዛሬ ቸገረው !! ዘመናዊ መኪኖች ገቡ !! ፌክ ካርታ በዛ !!Black Market Informationብሔራዊ ባንክ ማስጠንቀቂያ አወጣ !! ውጭ ለምትሄዱ ስልክ ቁጥር ውሰዱ !! Black Market Informationዶላር ሊሰጥ ነው !! ነዳጅ ጨመረ !! ውጭ ያሉ ከማህበር ቤት ታገዱ !! Dollar Informationቪዛ ቀላል ሊሆን ነው !! አዲስ አበባ የሚፈርሱ ሰፈሮች !! ዘይት ስትገዙ ተጠንቀቁ !! Addis Ababa House Informationብሔራዊ ባንክ አዲስ ህግ አወጣ !! ተጠንቀቁ !! ብድር ቶሎ ውሰዱ National Bank Informationቀላል ብድር ተጀመረ !! ኤርፖርት በጣም ተጠንቀቁ !! የኢትዮጵያ አስደንጋጭ መረጃ !! Airport Informationየጥቁር ገበያ መረጃ !! ዶላር በባንክ 55 ገባ !! ጀርመን ያላችሁ እንኳን ደስ አላችሁ !! Black Market Informationአዲስ የዶላር ህግ ወጣ 70/30 የነበረው የውጭ ምንዛሪ ለሚያመጡ የሚፈቀደው የብሔራዊ ባንክ ህግ ተቀይሮ 50/50 ተደረገ !! ይህም ኤክስፖርት ያበረታታል import ደግሞ ይደግፋል !!ዶላር ለምትልኩ መረጃ !! አየር መንገድ አነጋጋሪ ሆነ !! Dollar Information#ሀዋላ #ገንዘብ #dollar #ሱቅ #ውጭ#ብድር #አዲስአበባ #ብር #ጥቁር ገበያ#black market#የምንዛሬ መረጃ#ዩሮ#ባንክ#ethiopian business#ድርሀም ስንት ገባ #ዩሮ ስንት ገባ #ጥቁር ገበያ ስንት ገባ #የብድር መረጃ #ድርሀምየጥቁር ገበያ ከባንክ በእጥፍ ጨምሮ ይገኛል። በአዲስ አበባ የተለያዩ የውጭ ገንዘቦች በህገ ወጥ በጥቁር ገበያ እየተሸጡ ነው
    ሰሞኑን ዶላር ይጨምራል በመባሉ እና በሌሎችም የግንባታ ዕቃዎች ዋጋ መጨመር ምክንያት የቤት ዋጋ ሊጨምር ነው !! ቤት የመግዛት እና ገዝቶ የመሸጥ
    አሽ ቤት ,ቤት ተወደደ ,የሪልስቴት ቤት ዋጋ,የጊፍት ሪል ስቴት የቤት ዋጋ ,አከፋፈሉ ምቹ የቤት ዋጋ ,ቤት መግዛት ለምትፈልጉ,የቤት ደላሎች ,የቤት ሽያጭ ,72 ካሬ ቤት,94 ካሬ ቤት, ቤት ስንት ገባ ? የባዶ ቦታ ? ዋጋ የኮንደምንየም ዋጋ? የቤት ሽያጭ? የመሬት ዋጋ ? መንግሥት በው መንግሥት አመረረ !!Black Market Information|dollar information|black market in ethiopia |euro|dollar rate |new dollar rule|dollar payment|ጥቁር ገበያ|ዶላር ስንት ገባ|ዶላር ገበያ |የዶላር መረጃ|የሀዋላ መረጃ |ሀዋላ ሥ ለቤት ግዥ ወሳኝ ነው Information|dollar information|black market in ethiopia |euro|dollar rate |new dollar rule|dollar payment|ጥቁር ገበ

ความคิดเห็น • 98

  • @tamirumulugeta2141
    @tamirumulugeta2141 6 หลายเดือนก่อน +15

    ወንድሜ የሪልስቴት ቤት ነው እንጂ የቀነሰው ቪላቤት ግን አይቀመሴ ነው ምክኒያቱም አንደኛ የኛ ኢትዮጵያውያን አኗኗር ለፎቅ ምቹ አይደለም ሁለተኛ የውሃና መብራት ችግር ነው እስኪ ገብተው የሚኖሩትን ሰዎች ሄድ ብለህ ጠይቃቸው ስለ ውሃና መብራት ምነው እግሬን በሰበረው እዚህ ፎቅ ላይ የገባሁ ቀን ነው የሚሉህ

    • @sabaaregawi3684
      @sabaaregawi3684 5 หลายเดือนก่อน

      Tekekel yechn semechalew kerasachew foku lay yetskelut weha befsum ayagegnum mebrat setefa wedelay mewtat yemeyasfera new becha betam betam kebad new weha magegnetu beteley wedaje

  • @doabaing550
    @doabaing550 6 หลายเดือนก่อน +18

    1. በሀገራችን ላይ በተፈጠረው የሰላም እጦት ምክንያት ኢኮኖሚው በመዳከሙ
    2. ቀደም ሲልም የነበረው ዋጋ ያለአግባብ እላይ የተሰቀለ በመሆኑ
    3. ቀደም ካለው ግዚያት አንፃር ብዙ ቤት አልሚዎች ገበያውን መቀላቀላቸው
    4.የባንክ ብድር እንደቀደመው አለመኖሩ
    5. አቅም ባለው ቤት ፈላጊ እና ገበያው ላይ እየቀረበ ያለው ቤት ቁጥር እየጠበበ መምጣቱ እና ሌሎችም ምክንያቶች በድምሩ ለቤት መቀነስ አይነተኛ ሚና እየተጫወተ ይገኛል

    • @jonatanberg3872
      @jonatanberg3872 6 หลายเดือนก่อน

      😮ሰዉ እየተገደለ ማን ቤት ይገዛል

    • @warrior5847
      @warrior5847 6 หลายเดือนก่อน

      U are good in nothing and summary ❤

  • @dawittadesse2096
    @dawittadesse2096 6 หลายเดือนก่อน +7

    አሜሪካ የ Finance Crises ባጋጠማት ጊዜ የቤት ሽያጭ በጣም ወድቆ እንደነበር ማስታወስ በአገራችንም ምን ሊከሰት እንደሚችል መገመት ይቻላል።

  • @user-ou1ng5ug4i
    @user-ou1ng5ug4i 6 หลายเดือนก่อน +8

    ብዙ ትረፈ የማይፈልግ ካፓኔ ይብዛልን ኢንሻ አላህ የነሡ ደጋፊ ነን

  • @alg7524
    @alg7524 6 หลายเดือนก่อน +46

    ቤት የቀነሰው አገር ውስጥ ሰላም ስለሌለ ነው። ሰላም ያጣው የቤት ባለቤት በተገኘው ዋጋ እየሸጠ አገሩን ለቆ መሄድ ይፈልጋል። ሀገር ከፈረሰ ሁሉንም ሊያጣ ይችላል። በዚህ ላይ አዲስአበባ ያሉት አስተዳዳሪዎች እሱ የሚፈልጋቸው አይደሉም። ጥቅሙን አያስጠብቁም። በግድ ኦሮምኛ ዘምር፣ የኦሮሞን ባንዲራ አውለብልብ እየተባልኩ መኖር አልፈልግም።

    • @tilahunjimma4804
      @tilahunjimma4804 6 หลายเดือนก่อน

      በማን ላይ ቆመሽ ማንን ታሚያለሽ አሉ እማማ ባፈና በኦሮምኛ መዘመር ቀርቶ ገና በኦሮምኛ ትዘፍናለህ ታለቅሳለህ ይህ ሁሉ ግን በፍቅር ነው ይህንን ለማረጋገጥ ከፈለክ የካቲት 16/2016 ቤተስብ ፍለጋ Ebs ላይ የቀረቡትን አባት አቶ ግርማ ከዛሬ 35 ዓመት በፊት በግዳጅ ላይ እያሉ መረገዞን እንኳን ያልስሙትን ልጃቸው አባቴ ነው ብላ የመጣች ልጃቸውን በእምነት በእንባ የተቀበሉበትን መንፈስና ማረፋቸውን የስሞትን ባለቤታቸውን ፎቶ ደረታቸው ላይ ለጥፈው ሃዘናቸውን የገለፁበት መንገድ ይህ ነው የኦሮሞን ማንነት እሚገልፅው ይህ ነው የትላንት ማንነት የዛሬም የነገም ማንነት::

    • @asfawnigussie1255
      @asfawnigussie1255 6 หลายเดือนก่อน +3

      Ante degmo ye jezba eyyita newu yalleh! Mezmur enna yebet wagan min agenagnew? Denqoro qomchie!

    • @alg7524
      @alg7524 6 หลายเดือนก่อน

      @@asfawnigussie1255
      ከብት ጉቶ ራስ! የአባገዳን ባንዲራና መዝሙር እያወጣ እያወረደ እየዘመረ ባሪያ ለመሆን የሚመርጥ ትውልድ የለም።

    • @user-jr3en1jc9x
      @user-jr3en1jc9x 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@asfawnigussie1255Tilam ye BORENA sidetegna...gm Qoda lebash gala..alemn yegezah meslohal...tuhanam bisbs..bequmh yemtara....ahiya

    • @EpicEcho797
      @EpicEcho797 6 หลายเดือนก่อน +3

      ​@hanimvb25ለማስማር ሳትደርስ ተመንግለህ ትጠፍለህ ጥንብ ጋላ😅😅😅

  • @MebratMichael
    @MebratMichael 6 หลายเดือนก่อน +11

    የት ነው የቀነሰው ? ቪዲዮው እንዲታይልህ ብለህ መዋሸት አይገባም እኮ እውነት ተናግሮ ብዙ ተመልካች ማፍራት ይቻላል ።

  • @onlymine4294
    @onlymine4294 6 หลายเดือนก่อน +5

    ሪል እስቴት ዋጋ መንግሥት ራሱ ተመን ማውጣት አለበት ሀያ ሰላሳ ሚሊየን የሚል ዋጋ መቅረት አለበት

    • @user-sz3fc6xt5v
      @user-sz3fc6xt5v 6 หลายเดือนก่อน

      Mengist bet serto iskalaqerebe dires metemen aychilim. Birr yalew sew be feqadu new iyekefele yalew!!! Yelelew sew..yelewum!!!!

  • @rasrif1978
    @rasrif1978 6 หลายเดือนก่อน +9

    ጨላ ጠፍቶ ነው ቤት የቀነሰው ወንድሜ!!

  • @jonatanberg3872
    @jonatanberg3872 6 หลายเดือนก่อน +18

    😮ሰዉ እየተገደለ ማን ቤት ይገዛል

  • @rahusolomon4745
    @rahusolomon4745 6 หลายเดือนก่อน +1

    ምንግዜም ሀገር ውስጥ ሰላም ሲጠፋ ሰው ምቾት ስለማይሰማው ረዥም የኑሮ ውሳኔ አያረግም ቤት አይገዛም ትልቅ ገንዘብ አያጠፋም ስለዚህ ቤቶች ዋጋ ይቀንሳሉ መጀመሪያ ሰላም ያስፈልጋል በተረበሸ ሀገር ማንም ውሳኔ መወሰን አይፈልግም

  • @waltersainvil3911
    @waltersainvil3911 6 หลายเดือนก่อน +1

    በአሁን ሰአት እንኳን ቤት መግዛት አይደለም የመኖርና ያለመናር ውስጥ ነው ያለው ህዝቡ ማን ያበደ አለ የሚገዛው ላሉትም እግዚአብሔር ይድረስላቸው::

  • @user-mg4eh6cy1n
    @user-mg4eh6cy1n 6 หลายเดือนก่อน +1

    በሠላም መኖር ከሌለ ቤት መግዛት ምን ያደርጋል ለምትኖርበትም ቤት ምንም ዋስትና የለህም።

  • @abebechkanko2478
    @abebechkanko2478 6 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን የምትሰጠው ምክንያት አሳማኝ ነው ።

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 6 หลายเดือนก่อน +2

    እይ ቤት ሌባና ውሽታም ደላላ የበዛበት ሃገር ምን ቆርጦን እንገዛለን ህይወት አጭር ናት ባለንበት ሃገር የጎደለብን የለም ሃገርን ለማገዝ እንጂ

  • @user-mg3xo3vm7c
    @user-mg3xo3vm7c 6 หลายเดือนก่อน +2

    ሥለምሠ ጡን መረጃ እናመረግናለን በርቱ

  • @aregahailu2487
    @aregahailu2487 6 หลายเดือนก่อน +1

    The gvt is unpredictable

  • @user-id5rc4of3b
    @user-id5rc4of3b 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ነው ❤❤❤

  • @jonatanberg3872
    @jonatanberg3872 6 หลายเดือนก่อน +6

    በአሁን ሰአት ቤት የሚገዛ ሰዉ ያበደ ብቻ ነዉ.

  • @user-xs8vl3hf6s
    @user-xs8vl3hf6s 6 หลายเดือนก่อน +1

    አረ አትቅጠፍ 7ሚሊየን እየተባለ አይደለ በለአንድ መኝታ ቤት የሚያሰወድደው ደላላ ነው ግፍ አይፈሩም ለአፍአቸው ሚጠሩ ዋጋ

  • @tomaskasa2555
    @tomaskasa2555 6 หลายเดือนก่อน +1

    ነገ በጦርነት አልያም በማስተር ፕላን ተብሎ ለምፈርስ ቤት ለምን አይቀነስም

  • @melkamgiwenawit9087
    @melkamgiwenawit9087 6 หลายเดือนก่อน +2

    አደራ በሰማይ አደራ በምድር ሲኤምሲ ባለ1 መኝታ 1 ሚሊየን ሲገባ ወይንም ታገኝ እንዳታልፈኝ ኢሜል አድርግልኝ

  • @selamawetketema4257
    @selamawetketema4257 6 หลายเดือนก่อน +4

    ገና እየቀነስ ነው እሚሄደው

  • @user-pf1kp7jt2k
    @user-pf1kp7jt2k 6 หลายเดือนก่อน +1

    Adiss abeba weremo yiwuta ke minilik Amera ketema

  • @user-yi5ny5jg5i
    @user-yi5ny5jg5i 6 หลายเดือนก่อน

    በውጪም የኑሮ ዋጋ በጣም ንሮአል ሳይ::በዚያ የኢትዮጵያ የቤት ዋጋ ከሀገሪቱዋ አቅም በላይ ነው::ሰላም ደግሞ መሰረታዊ ነገር ነው::ሰላም ከሌለ ምንም የለም::የአንድ ዘር የበላይነት አሰራር መቆም አለበት::ኢትዮጵያ ለኢትዮጵያን እንጂ የአንድ ዘር ሀገር አይደለችን::ሃገርን መምራት ማለት ሌላውን እያሳደዱ ለራስ ቦታውን መውረስ አይደለም::ስለሆነም እንደዚ አይነቱ የተበላሸ አሰራር መቆም አለበት::አውቀው ነው ሀገርን የሚበጠብጡት ሁሉም የኛዎቹ እንጂ እዚ ደረጃ የሚያደርስ ምንም ነገር የለም::

  • @seblekefyalew6469
    @seblekefyalew6469 6 หลายเดือนก่อน

    ይደርሰኛል ብሎ ሲጠብቅ የነበረው የኮንዶምንየም ተመዝጋቢውንስ መንግስት ምንአስቦነው ተስፋያረገውን ኮንዶምንየም የሚሸጠው ያሳዝናል

  • @aberadabi1617
    @aberadabi1617 6 หลายเดือนก่อน +1

    ቀባጣሪ! ሻጭ በዝቶ ገዢ ጠፋ ማለት ቤት ቀነሰ ማለት ነው?

  • @user-pf1kp7jt2k
    @user-pf1kp7jt2k 6 หลายเดือนก่อน

    Abatochachin Begedam alemn nikewu yeminoru eyetegedelu egna beat gezten Ethiopia menor edeat echilalen?

  • @semirakonjo9829
    @semirakonjo9829 3 หลายเดือนก่อน

    ብር፡የለንም፡መንግስት፡ለዜጎች፡በቅማቸው፡የድርግ፡ፍትህ

  • @RomanRoman-vj5xz
    @RomanRoman-vj5xz 6 หลายเดือนก่อน +2

    How can you say house price in Ethiopia is going down? It is in the Millions. It is funny. A country 97% of it's citizens don't have stable income. They earn 1,000. a month.

  • @mengsteabteklu7843
    @mengsteabteklu7843 6 หลายเดือนก่อน

    አዲሱ የአደዳነች የቤት የሽያጭ ቤት ግብር ክፍያ መጨመር በሚልስ ሰበብ የግለሰዎች ቤት ሽያጭ ወደ ግማሽ ያህል ህግ የወጣበት ዘረፋ መሆኑ ራሱን የቻለ ጫና አለው።

  • @henokbogale4199
    @henokbogale4199 6 หลายเดือนก่อน +2

    Ena bet meqenesu anadedeh? Gena benetsa yesetenal😂😂😂😂😂

  • @dabaroba1829
    @dabaroba1829 6 หลายเดือนก่อน +1

    Good

  • @titiyababe9490
    @titiyababe9490 6 หลายเดือนก่อน

    That is good 🙏

  • @thomywub2317
    @thomywub2317 6 หลายเดือนก่อน

    Menesha waga 56,210,000 birr ye Gerji betoch corporation semtekal gin !?

  • @user-gp6ip1ud5y
    @user-gp6ip1ud5y 6 หลายเดือนก่อน +1

    ወደህ ትቀንሳለህ ሰው ብር የለውም ቤት ብትሰቅለው ዋጋውን ያለ ቀማሽ ስለምትቀር ግድ ይለዋል መቀነስ የትም አለም ላይ ታይቶ አይታወቅም የኢትዮጲያ ቤት መወደድ ትቀንሳታለህ ገና😎

  • @minewerabdulwahid1303
    @minewerabdulwahid1303 6 หลายเดือนก่อน +1

    የቤት ገበያ ዘረፋ ነው ለመግዛት ያሰባቹ ተረጋጉ

  • @robloxNYC
    @robloxNYC 6 หลายเดือนก่อน

    Bertha

  • @ethiocsc8289
    @ethiocsc8289 6 หลายเดือนก่อน +2

    Shene is around Addis, and it has support from some OPDO officials. If Shene defeats Abiy, it may nationalize the homes. As a result, buyers may lose their homes.

    • @aregahailu2487
      @aregahailu2487 6 หลายเดือนก่อน

      They are one and same .you fool

  • @user-ez4hr8fm3f
    @user-ez4hr8fm3f 6 หลายเดือนก่อน

    Ethiopiay.Weste.Saw..Endbag.Eytarda.naw

  • @expresslausanne526
    @expresslausanne526 6 หลายเดือนก่อน +1

    Price will gose down more, trust me !!!

  • @ethiocsc8289
    @ethiocsc8289 6 หลายเดือนก่อน +1

    It is unlikey the homes will be completed in a few years because of the shortages of building materials in the country. Moreover, there is insufficient electricity and water in Addis. What will the buyers do with the homes and apartments without electricity and water even if completed on time?

  • @seniyahamza9611
    @seniyahamza9611 6 หลายเดือนก่อน

    Tikikil neh. Ye dehninet guday yasferanal.

  • @user-vt2jl1vm7z
    @user-vt2jl1vm7z 6 หลายเดือนก่อน

    ደግሞ ይችን ጨዋታ ጀመራችሁ? ምን አስባችሁ ነው? እንኳን የቤት የሽንኩርት ዋጋ በጨመረበት በዚህ ወቅት እንኳን ሪልእስቴት ኮንዶሚኒየም እጅግ ከፍ ባለበት ሚሊዮን ቀርቶ ሽያጭ ወደ ቢሊየን በደረሰበት ከየት አምጥተህ አምዝህግዝገህ አወረድከው? ለማንኛውም እንደአፍህ ያድርግልን።

  • @manaluketema2302
    @manaluketema2302 5 หลายเดือนก่อน +1

    አብይ እያለ ማን ኢንቬስት ያረጋል

  • @saidfanta-hl7lu
    @saidfanta-hl7lu 6 หลายเดือนก่อน

    ሻጨቹ ባንድቤት አምስት ካርደታ እያወጡ ስለሚአጭበረበሩ

  • @txoop6048
    @txoop6048 5 หลายเดือนก่อน

    አገር ሰላም ስላልሁን ህዝብ እያሸጣ መስደድ አያ አብይ ጊዚ😢😢

  • @likukebede8440
    @likukebede8440 6 หลายเดือนก่อน

    ፋና ቁጥር 2

  • @nahomrobel3903
    @nahomrobel3903 6 หลายเดือนก่อน

    ምን በሰላሙ ታሳብባለህ ከሁለት አመት በፊት ቅልጥ ያለ ጦርነት በነበረ ግዜ ቤት ጥንቡን ጥሎ አልነበር?

  • @user-bv6uv4qi2x
    @user-bv6uv4qi2x 6 หลายเดือนก่อน +1

    2meto shi emishet yet sefer new agenagn Esty 🇦🇪🖐️

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 6 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ከሌሌ በነፀ ማደል ወይም መስጠት

  • @yaregalayele8647
    @yaregalayele8647 6 หลายเดือนก่อน +4

    እየገዛችሁ ለኦሮምማው አስረክቡት

  • @tewabechtessoduresso9796
    @tewabechtessoduresso9796 6 หลายเดือนก่อน

    KADRE LFERETT SLEHONÈ NEW YEQENESEW

  • @mujibbest2591
    @mujibbest2591 6 หลายเดือนก่อน +2

    Gena yikensal

  • @alishaamra7756
    @alishaamra7756 6 หลายเดือนก่อน

    አትቀልድ ባክህ ማነው ብዙ ትርፍ አልፈልግም ያለው ?.. ታዲያ ለምን ለአነስተኛው የሕብረተሰብ ክፍል ብቻ እየሰራ አይሸጥም ?.... ወይስ የሕዝብ ቁጥር ቀነሰ?.... see the experience of American financial crisis... during that time houses lost their m values but it was temporay!
    እኛ አገር ያለው ችግር የሠላም ያለመኖር ብቻ ነው then you will see how ADdis will be much more EXpencive than Newyork! everybody will come back there...

  • @user-mg3xo3vm7c
    @user-mg3xo3vm7c 6 หลายเดือนก่อน

    እደው አዲሥ ከባ ሆነብኚ እጂ እገዛው ነበር

    • @alg7524
      @alg7524 6 หลายเดือนก่อน +1

      አንድ ሰው/ሴት በ20 ሚሊየን ብር የገዛው/የገዛችው ቤት 100,000 በወር ቢከራይ ኪሳራ ነው። ምክንያቱም ወለዱ ብቻ እዳው በወር 300,000 ብር ነው። ኢትዮጵያ ውስጥ የባንክ ወለድ 18% ነው። አንድ ነገር አዋጭነቱ የሚሰላው ከባንክ ተበድሬ ብሰራው ወይም ብገዛው የገዛሁበት ዋጋ ወለድና ገቢ ተመጣጣኝነት አላቸው ወይ ብሎ በማሰብ ነው።

  • @selamgeleyessus799
    @selamgeleyessus799 6 หลายเดือนก่อน +1

    ኢትዮጵያን ብቻነው የውጭ ሰውች መገዛት
    አቁሙዋል ገባቹ

  • @ZukriyaZukriya-kd3js
    @ZukriyaZukriya-kd3js 6 หลายเดือนก่อน +1

    ቢያስ እስከ3ሚሊዮን ይገናል እስቴ መልሥልኝ

    • @jonatanberg3872
      @jonatanberg3872 6 หลายเดือนก่อน

      😮ሰዉ እየተገደለ ማን ቤት ይገዛል

    • @Ethio-NationalGeography
      @Ethio-NationalGeography 6 หลายเดือนก่อน

      3 million calh habtam nh

  • @mohammedtahaibrahim6003
    @mohammedtahaibrahim6003 6 หลายเดือนก่อน

    እስቲ የሱቆችን ዋጋ አቅርቡልን በፈጠራቹ !!!

  • @user-re8dd5wn6f
    @user-re8dd5wn6f 6 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ሁሉንም ኮመንት አነበብኩ ፈገግ እያልኩማናችሁም ኢሻአላህ ወይም እግዝያቤር ካለ ገና ይቀንሳል ፈጣሪ ለሀገራችን ለህዝባችን ብሎም ለአለማችን ስላሙን ያስፍን ያለ ወይም ያለች አላየሁም ግን ለምን ሁሉ በፈጣሪ እጅ ስለሆነ ያለው እንዳሻው ሰሪ በነፃም ሰቶ ሊያኖርን ይችላል ያለችንን ቀሪ ግዜ እንኖርበት ይሆናል በርግጥም ስለ ሀዋሳ መረጃው ደርሶኛል ጠይቄ ንበርና እንደቀነሰ ነው የሰማሁት ፍጣሪ ያሰብነውን አሳክቶ ወደ እናት ሀገራችን በሰላም ይመልሰን አሚን ያርበል አለሚን 250 ካሬ 450.000 ሲባል አላመንኩም ነበር በዚህ ግንኮ 50ሺ 60ሺ ሲሸጥም እንደነበር ማስታወስ ግድ ይላል ከጆርዳን❤🇪🇹❤

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 6 หลายเดือนก่อน

    የስው ቤት የማይሽጠውን ቤት ፎቶ እያነሳችሁ ይሸጣል ማለት በጣም ሌብነት አጨበርባሪነት ነው እደዚ የምትፈፅሙ መንግስት ማስወገድ አለበት TH-cam follow ለማግኘት የስው ቤት የሚሸጥ ቤት ነው ማለት ተገቢ አይደለም !!

  • @kingskid8864
    @kingskid8864 6 หลายเดือนก่อน

    Yee Bete waga Bemekensu yekfah yimselal min ayenet sew nehi . Lee Ethiopia byemiyaseb sew meknsu lyasedestew yigbal demo tayalhi Gena kezih belay yikensal yiblagni Lee mikegnochi

  • @EmanAbdurezak-li1lb
    @EmanAbdurezak-li1lb 6 หลายเดือนก่อน

    ቤት የቀነሰው የማህበረ ቅዱሳን መሬት በወረራ ተይዞ ነበር
    ባንኩም
    ታንኩም
    መሬቱም ማህበረ ቅዱሳን እጅ ነበር አሁን ተነቃ

    • @user-ct9vf1jx4w
      @user-ct9vf1jx4w 6 หลายเดือนก่อน

      ሌባ መናፍቅ አራጅ አህዛብ 💀💀💀

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 6 หลายเดือนก่อน

    የእናንተ ወሬ ማንም አያምንም በሰላም እየኖረ ኢትዮጵያ ሰላም ከሌለ ለምን ገንዘብ ያወጣል ዳስፎራው

  • @jonatanberg3872
    @jonatanberg3872 6 หลายเดือนก่อน +1

    በአሁን ሰአት ቤት የሚገዛ ሰዉ ያበደ ብቻ ነዉ.

    • @jjjhh4655
      @jjjhh4655 6 หลายเดือนก่อน

      እንዴት መልስ ካለሽ

    • @aregahailu2487
      @aregahailu2487 6 หลายเดือนก่อน

      መንግሰት ሰለማይታመን

  • @jonatanberg3872
    @jonatanberg3872 6 หลายเดือนก่อน +1

    በአሁን ሰአት ቤት የሚገዛ ሰዉ ያበደ ብቻ ነዉ.

    • @robloxNYC
      @robloxNYC 6 หลายเดือนก่อน

      Weahela

    • @Alibaba-ch3ms
      @Alibaba-ch3ms 6 หลายเดือนก่อน

      በአሁን ሰአት ቤት የሚገዛ ሰዉ ያበደ ብቻ ነዉ.??????????????????????????????????????