ቤት በርካሽ አዲስ አበባ ዉስጥ !! ጠቅላላ ዋጋቸዉ ከ 2.6 ሚሌን ብር ጀምሮ ህጋዊ ቤቶች! Addis Ababa House Information

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 พ.ย. 2023
  • ቤት በርካሽ አዲስ አበባ ዉስጥ !! ጠቅላላ ዋጋቸዉ ከ 2.6 ሚሌን ብር ጀምሮ ህጋዊ ቤቶች! Addis Ababa House Information አዲሱ የገቢዎች ሲስተም !! Bank Information /Dv 2025 Informationየኢትዮጵያ ኤምባሲ ተደበደበ !! የቤት ካርታ በሚሊዮን ገባ !!!! ብሔራዊ ባንክ አስጠነቀቀ !! Addis Ababa House Informationየ70/30 መኖሪያ ቤት መረጃ ወጣ !! አዲስ አበባ መግባት ተከለከለ !! ብዙ ዕቃዎች ታገዱ !! Addis Ababa House Informationመኖሪያ ቤቶች ተሰጡ !! አየር መንገድ በረራ ጨመረ !! Addis Ababa House Informationንግድ ባንክ 7% ተመላሽ አደረገ !! በጣም አዋጭው ቢዝነስ !! መኪና 25% የሚቀንስበት ቦታ !! Addis Ababa Car Marketቤት 75ሺ ብር በካሬ !! የበዓል የቤት ሽያጭ !! Addis Ababa House Informationቤት 75ሺ ብር በካሬትራኮን ሪልስቴት እሳት አደጋ ደረሰበት !! አየር መንገድ በረራ ጨመረ !! ኮንትሮባንድ በዛ !! Addis Ababa House Informationየበዓል የምንዛሬ መረጃ !! የተሽከርካሪ እግድ ወጣ !!ብዙ ንግድ ፍቃድ ወጣ !! Black Market Informationጉምሩክ አመረረ !! ወር በጥቁር ገበያ ሆነ !! ቱርክ ኤምባሲ ስትገቡ ተጠንቀቁ !! Black Market Informationአዲስ ህግ ወጣ !! ውጭ እስር ተጀመረ !! አዲሱ የድርጅቶች እርዳታ !! Work Visa Informationምንዛሬ ጠፋ !! መንግሥት ምንዛሬ ቸገረው !! ዘመናዊ መኪኖች ገቡ !! ፌክ ካርታ በዛ !!Black Market Informationብሔራዊ ባንክ ማስጠንቀቂያ አወጣ !! ውጭ ለምትሄዱ ስልክ ቁጥር ውሰዱ !! Black Market Informationዶላር ሊሰጥ ነው !! ነዳጅ ጨመረ !! ውጭ ያሉ ከማህበር ቤት ታገዱ !! Dollar Informationቪዛ ቀላል ሊሆን ነው !! አዲስ አበባ የሚፈርሱ ሰፈሮች !! ዘይት ስትገዙ ተጠንቀቁ !! Addis Ababa House Informationብሔራዊ ባንክ አዲስ ህግ አወጣ !! ተጠንቀቁ !! ብድር ቶሎ ውሰዱ National Bank Informationቀላል ብድር ተጀመረ !! ኤርፖርት በጣም ተጠንቀቁ !! የኢትዮጵያ አስደንጋጭ መረጃ !! Airport Informationየጥቁር ገበያ መረጃ !! ዶላር በባንክ 55 ገባ !! ጀርመን ያላችሁ እንኳን ደስ አላችሁ !! Black Market Informationአዲስ የዶላር ህግ ወጣ 70/30 የነበረው የውጭ ምንዛሪ ለሚያመጡ የሚፈቀደው የብሔራዊ ባንክ ህግ ተቀይሮ 50/50 ተደረገ !! ይህም ኤክስፖርት ያበረታታል import ደግሞ ይደግፋል !!ዶላር ለምትልኩ መረጃ !! አየር መንገድ አነጋጋሪ ሆነ !! Dollar Information#ሀዋላ #ገንዘብ #dollar #ሱቅ #ውጭ#ብድር #አዲስአበባ #ብር #ጥቁር ገበያ#black market#የምንዛሬ መረጃ#ዩሮ#ባንክ#ethiopian business#ድርሀም ስንት ገባ #ዩሮ ስንት ገባ #ጥቁር ገበያ ስንት ገባ #የብድር መረጃ #ድርሀምየጥቁር ገበያ ከባንክ በእጥፍ ጨምሮ ይገኛል። በአዲስ አበባ የተለያዩ የውጭ ገንዘቦች በህገ ወጥ በጥቁር ገበያ እየተሸጡ ነው !!ቤት ሻጮች ተጠንቀቁ !! አስቀድማችሁ ማወቅ ያለባችሁ ነገር አለ !! National Bank Information Addis Ababa House Information Medlot I መድሎት ከእንቅልፌ ስነሳ ተዓምራዊ ፀጋ ተሰጠኝ | ቅድስት አርሴማን በዐይኔ አየኃት | የሚስለው ስዕል አጋንንትን በማስለፍለፍ ተዓምርትን የሚያደርገው ወጣት ሚስጥሮች
    ሰሞኑን ዶላር ይጨምራል በመባሉ እና በሌሎችም የግንባታ ዕቃዎች ዋጋ መጨመር ምክንያት የቤት ዋጋ ሊጨምር ነው !! ቤት የመግዛት እና ገዝቶ የመሸጥ ፍላጎት ያላችሁ በውጭም ሆነ ሀገር ቤት የምትኖሩ የኢትዮጵያ ገንዘብ የመግዛት አቅሙ እየተዳከመ ባለበት በአሁኑ ግዜ ገንዘባችሁን ቶሎ ወደ አሴት መቀየሩ አማራጭ ያለው አይደለም በተለይ ቤት ላይ የምታውሉት ገንዘብ ትርፍ ከየትኛውም ቢዝነስ ጋር አይነፃፀርም ::አረብ ሀገር አውሮፓ አሜሪካ አፍሪካም ሀገር የምትኖሩ ለአከፋፈል የሚመቹ በጣም አዋጭ ቤቶች ላይ ብራችሁን ኢንቨስት አድርጉ !! ባለ 1 መኝታ 2 መኝታ እና ባለ 3 መኝታ ቤቶች እንዲሁም በተለያየ የቅድመ ክፍያ የሚያልቁ አከፋፈላቸው ምቹ ናቸው። getting a nice house in addis ababa is very expensive but having a house with fair price for an appartment or shop needs sharp marketing advice , after weeks the thiopian black market and bank hard currency rate gonna be high so the housing and equipment price directly related with the currency rate .....you need to decide now !! now is the perfect time !!
    አዲስ አበባ ላይ የቤት ዋጋ , በጣም ቅናሽ ቤት ,ቤት ተወደደ ,የሪልስቴት ቤት ዋጋ,የጊፍት ሪል ስቴት የቤት ዋጋ ,አከፋፈሉ ምቹ የቤት ዋጋ ,ቤት መግዛት ለምትፈልጉ,የቤት ደላሎች ,የቤት ሽያጭ ,72 ካሬ ቤት,94 ካሬ ቤት, ቤት ስንት ገባ ? የባዶ ቦታ ? ዋጋ የኮንደምንየም ዋጋ? የቤት ሽያጭ? የመሬት ዋጋ ? መንግሥት በውጭ ሀገርም ሆነ ሀገር ቤት ያሉ የጥቁር ገበያ እና ሀዋላ ህገ ወጥ ዘርዛሪዎችን አስጠንቅቋል ::ጥቁር ገበያ የምትዘረዝሩ ተጠንቀቁ ! መንግሥት አመረረ !!Black Market Information|dollar information|black market in ethiopia |euro|dollar rate |new dollar rule|dollar payment|ጥቁር ገበያ|ዶላር ስንት ገባ|ዶላር ገበያ |የዶላር መረጃ|የሀዋላ መረጃ |ሀዋላ ሥራ |አዲሱ የመሬት ህግ ! መሬት እና ቤት በውክልና ተከለከለ::የኮንደሚንየም ዋጋ በጣም ቀንሷል ::ከውጭ ወደ ሀገር ቤት ገብታችሁ ቤት ለምትገዙ በጣም ጥሩ አማራጭ ስeለሆነ እንዳያመልጣችሁ !! በተለይ የሪልስቴት ቤቶች እየተወደዱ ባሉበት ወቅት ይህ ጥሩ ዕድል እንዳያልፋችሁ !! የቤት ዋጋ ለቤት ግዥ ወሳኝ ነው ::መንግሥት በውጭ ሀገርም ሆነ ሀገር ቤት ያሉ የጥቁር ገበያ እና ሀዋላ ህገ ወጥ ዘርዛሪዎችን አስጠንቅቋል ::ጥቁር ገበያ የምትዘረዝሩ ተጠንቀቁ ! መንግሥት አመረረ !!Black Market Information|dollar information|black market in ethiopia |euro|dollar rate |new dollar rule|dollar payment|ጥቁር ገበያ|ዶላር ስንት ገባ|ዶላር ገበያ |የዶላር መረጃ|የሀዋላ መረጃ |ሀዋላ ሥራ |አዲሱ የመሬት ህግ ! መሬት እና ቤት በውክልና ተከለከለ::የኮንደሚንየም ዋጋ በጣም ቀንሷል ::ከውጭ ወደ ሀገር ቤት ገብታችሁ ቤት ለምትገዙ በጣም ጥሩ አማራጭ ስeለሆነ እንዳያመልጣችሁ !! በተለይ የሪልስቴት ቤቶች እየተወደዱ ባሉበት ወቅት ይህ ጥሩ ዕድል እንዳያልፋችሁ !! የቤት ዋጋ ለቤት ግዥ ወሳኝ ነው ::
  • แนวปฏิบัติและการใช้ชีวิต

ความคิดเห็น • 126

  • @tameratgutema9834
    @tameratgutema9834 8 หลายเดือนก่อน +11

    እኔ ምንም ይሁን ምን ጥረትህን ድካምህን እጅግ በጣም ነው የማደንቀው የማከብረው የኛ ሰው ፈትፍተህ እያጎረስከው እንኳን መዋጥ አይችልም ልግመኛ እና ሁሉን ነገር እንድትሰራለት የሚፈልግ ነው። አሁን ለምን በዶላር አትነግረንም ?
    የሚል ኮመንት አይቼ ነበር ይህን ጥያቄ ጠያቂው እራሱ መመለስ የሚችለውን በቀላሉ እጁ ላይ ባለው ስለክ ሒሳቡን መስራት እየቻለ ማለት ነው ስንቱስ ኢትዮጵያዊ ነው በዶላር የሚገበያየው ???
    ኧረ ጎበዝ አርቲ ቡርቲውን ሁሉ አትጠይቁ ማሰብ ማገናዘብ እንልመድ??!!!

  • @Gebreal19
    @Gebreal19 8 หลายเดือนก่อน +9

    ወይ ጉድ ለመዳም ቅመሞች የሚሆን የለም ፈጣሪ ይርዳን እንኳን እስከ 10 ሚሊየን አንድ ሚሊየንም ለቤተሰብ ለማንም ካረዳን ነው ሚገኘው 😢

  • @eshetubeyene9557
    @eshetubeyene9557 8 หลายเดือนก่อน +16

    የቱ ጋር ነዉ ታዲያ 2.6 ?

  • @HayimFiker
    @HayimFiker 8 หลายเดือนก่อน +10

    እኛ አጠራቀምን ስንል እሱ ይጨምራል ምን ይሻለናል?

  • @GetamesayAyele-be7ti
    @GetamesayAyele-be7ti 8 หลายเดือนก่อน +6

    በጣም ታታሪና ወገኖች ህን የምትረዳ ሰው ነህ የሚከራዩ ቤቶችን አይነት በአይንት ግልፅልን የምታውቃቸው ስርአትና ጨዋነት ያለቸውን የክራይ ቤቶች ደላሎችን ግለፅልን

  • @shamsyaal-zo8nj
    @shamsyaal-zo8nj 8 หลายเดือนก่อน +5

    ያረብ ብር የለኝም በነፃ ስጠኝ ያአላህ😭😭😭😭😭😭

  • @Dana-fy2bu
    @Dana-fy2bu 8 หลายเดือนก่อน +7

    እግዚአብሄር ይመስገን ወንድማችን ደህና ሁንልን❤❤❤🎉🎉

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 7 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ወንድማችን ስለምትሰጠን መረጃ

  • @azebgeremew4624
    @azebgeremew4624 8 หลายเดือนก่อน

    እግዛብሄር ይሰጥህ ተባረክ👏

  • @user-yi5ny5jg5i
    @user-yi5ny5jg5i 4 หลายเดือนก่อน

    ለፍተህ ደክመህ ስለምትሰጠን መረጃ ምስጋናችን ከልብ ነው::ፈጣሪ ከፍ ያድርግህ ውዱ ወንድማችን::

  • @MintesnotWolde
    @MintesnotWolde 8 หลายเดือนก่อน

    best informetion thanks

  • @sameiraf2450
    @sameiraf2450 8 หลายเดือนก่อน +3

    የኔቅን ወንድም አለህ ሳስብህነበር በኮሮና ግዜ ጀምረ አይዞችሁ እያልክ እምታበረታን ጥሩ ወድማችን

  • @kiwait9295
    @kiwait9295 8 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን

  • @birukyirga9681
    @birukyirga9681 8 หลายเดือนก่อน +2

    Good Job Ermi Barta 👍👍👍

  • @Habeshwit
    @Habeshwit 8 หลายเดือนก่อน +1

    Enamsegnal!❤❤❤❤

  • @saraabebaw360
    @saraabebaw360 8 หลายเดือนก่อน +1

    Thank u ❤

  • @takeluminlariglih3188
    @takeluminlariglih3188 8 หลายเดือนก่อน

    Thank you

  • @sentatessma6690
    @sentatessma6690 8 หลายเดือนก่อน

    I believe your brother thank you

  • @tigistyadete6592
    @tigistyadete6592 8 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን የኔ ወንድም

  • @negrhululebegownaw9519
    @negrhululebegownaw9519 8 หลายเดือนก่อน

    Thank you so much ❤

  • @getachewgurmu5772
    @getachewgurmu5772 8 หลายเดือนก่อน +3

    የካሬ ሜትር መጠንና ዋጋ በትክክል ብነገርና ፊኒሽንግ ማለቅ አለማለቁ ብገለጽ ግልጽ ይሆናል።

  • @genetbirhanu2764
    @genetbirhanu2764 8 หลายเดือนก่อน

    Thank you bro

  • @tade3625
    @tade3625 8 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ከቻልክ ኮምቦልቻ

  • @seniyahamza9611
    @seniyahamza9611 6 หลายเดือนก่อน

    Kefe, Allah yibarkih . Ke Ethiopia wichi le minoru wegenochih ewnet eyetenagerk be masawekih thank you .

  • @tutuhaile4823
    @tutuhaile4823 8 หลายเดือนก่อน

    Kef bewnet tebarek betam amesgnalhu

  • @kiyabekele8390
    @kiyabekele8390 8 หลายเดือนก่อน +5

    ምርጥ ልጅ ነህ እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን

  • @mohammedtahaibrahim6003
    @mohammedtahaibrahim6003 8 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ከልብ እናመሰግናለን የሚቀጥለውን vidio እንጠብቃለን !!

  • @deberituchekune214
    @deberituchekune214 5 หลายเดือนก่อน

    በርታልን

  • @tayemamnsun
    @tayemamnsun 8 หลายเดือนก่อน

    Brother betam arif program nw , please Villa bet akribilin!

  • @fathiashafey9535
    @fathiashafey9535 8 หลายเดือนก่อน +1

    በጣምጥሩ የምንፈልገው ነው በአቅማችን መጣህ እባክህ በዛውም ለስራ የሚሆን የካአባዶ 40 ካሬ 13 የሚባለው ሰፈር ስት ነዉ ተከራይተን ለመስራት ሺያጭም ስት ይባላል መልስልኝ

  • @user-hk8id6yx7x
    @user-hk8id6yx7x 8 หลายเดือนก่อน +2

    እኔቤትለመግዛት፡በጣም፡ፈላጓቱ፡አለኝ፡ግን፡እኔ፡ያለኝ፡አንድ፡ነጥብ፡አራት፡መቶሽብር፡ነወ፡ያለኝ፡በዝች፡ብር፡ማግኝኘት፡አልቻልኩም፡ምን፡ይሻለኛል፡አሁን፡ላይ፡ካልገዛሁ፡ደግሞ፡ነገጨምሮ፡ነወ፡የማገኛወ

  • @user-ix1ql1ng3y
    @user-ix1ql1ng3y 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቶሎ ቶሎ ቤድዮ ልቀቅ ጥሮ መረጃ ነው የምታቀርበው

  • @meazitube8567
    @meazitube8567 8 หลายเดือนก่อน +1

    Machem bete ayinoregnyim adis abeba lay so gexer enorlawu men aschenqegny😊😊😊

  • @munaahmed3868
    @munaahmed3868 8 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እካን ደህና መጣህልን

  • @ninanina-gj9iv
    @ninanina-gj9iv 7 หลายเดือนก่อน

    ጉድ ይገርማል ከየት እሚመጣ ያሣዝናል እናመሠግናሀን

  • @JdCell-wq7gb
    @JdCell-wq7gb 27 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @munaahmed3868
    @munaahmed3868 8 หลายเดือนก่อน +2

    ለአተም ሰላም ሁንልን

  • @rabha7553
    @rabha7553 7 หลายเดือนก่อน +1

    ውምእስኪ ውንድማችን ባለ 2.6ን አሳየኝ በናትህ

  • @zulfafetah9461
    @zulfafetah9461 8 หลายเดือนก่อน

    bewenet ante liji merejah betam terun new bemgeban meseret new yemtasrdaw

  • @menbereandre8860
    @menbereandre8860 8 หลายเดือนก่อน +1

    የት ሰፈር ነው?

  • @user-dz5uh8dt1f
    @user-dz5uh8dt1f 6 หลายเดือนก่อน +1

    እስቴዲየም ይኖራል እዳቅማችን

  • @salamethiopia430
    @salamethiopia430 8 หลายเดือนก่อน +2

    🤔 እስከ ሁለት ሚሊየን አይገኝም ማለትነዉ ?
    ለማናኛም እናመሰግናለን 🙏

  • @samsungatwelve5109
    @samsungatwelve5109 8 หลายเดือนก่อน

    የት ነው

  • @AselfeshHadaro
    @AselfeshHadaro 6 หลายเดือนก่อน

    yene wodem yeti now Please 🙏🙏👍👍

  • @samiraahmed9324
    @samiraahmed9324 5 หลายเดือนก่อน

    What about Gelan condominium? Addis Ababa

  • @masaraterooba2344
    @masaraterooba2344 8 หลายเดือนก่อน +1

    Ayate tru new lilawu bulebula condomini bet felgalewu

  • @berutgaredew6356
    @berutgaredew6356 8 หลายเดือนก่อน

    እንደዚህ ትሉና ሲደውላችሁ አትመልሱም ምንድን ነው

  • @saraeth77
    @saraeth77 7 หลายเดือนก่อน

    Tulu demtu ye mesh et bets ?

  • @amenamen4499
    @amenamen4499 8 หลายเดือนก่อน +1

    ለአብይ አህመድ ሽጥለት

  • @selihom6023
    @selihom6023 8 หลายเดือนก่อน

    አምቦ ውስጥ ባለ አንድ ኮንዶ አለኝ አሽጥልኝ?

  • @user-dz5uh8dt1f
    @user-dz5uh8dt1f 6 หลายเดือนก่อน

    ኮዬ በለአንድ ስንት ነዉ

  • @masaraterooba2344
    @masaraterooba2344 8 หลายเดือนก่อน

    Be crede megezat ayechalem

  • @aminaadem3108
    @aminaadem3108 7 หลายเดือนก่อน

    እስከ 5 መቶ ሽ ፈልግልኝ የምወድህ ከዚህ በላይ እንኳ የለኝም ወላሂ😢😢

  • @ashenafiasefatesema2791
    @ashenafiasefatesema2791 8 หลายเดือนก่อน

    Hi please I want

  • @user-hp9nn1wn9q
    @user-hp9nn1wn9q 8 หลายเดือนก่อน +3

    😅ውይ በትንሽ ዋጋ ውነት አስቼገርንህ 4 ሚሊየን ምናልባት😁

  • @Akalu9514
    @Akalu9514 6 หลายเดือนก่อน

    2.5 million Debre Zeit G+2 105 sqm ፉቲግ ወጦለት በባለ 16፣ 14 ፣12 ብረት አጠቃላይ 13 ኮለን የቆመለት መንገድ የያዘ ተጨማሪ የራሱ ግሪን ኤሪያ ያለው ባስቸኩይ ሚሸጥ አለ

  • @roqayyaoumer3273
    @roqayyaoumer3273 4 หลายเดือนก่อน

    ቅድሚያ 2 ሚሊየን ከፍዬ መግባት እችላለዉ??

  • @eliasshibru7241
    @eliasshibru7241 8 หลายเดือนก่อน

    ሰንትኛ ላይ ናችሁ።

  • @masaraterooba2344
    @masaraterooba2344 8 หลายเดือนก่อน

    Hi 2.6 yelem

  • @hamelmalkahsay1535
    @hamelmalkahsay1535 7 หลายเดือนก่อน

    አድራሻ ንገረን ወንድም

  • @fantukassaye1436
    @fantukassaye1436 6 หลายเดือนก่อน

    ኮምሽኑን ከደላሎቹ ነው እምትወስደው

  • @zerfubelachew6193
    @zerfubelachew6193 7 หลายเดือนก่อน

    2.6 ሚሊዮን ብር ያለው ሰው ኢትዮጵያ ውስጥ ተፈልጎ ይገኝ ይሆን?

  • @binyameyob4971
    @binyameyob4971 8 หลายเดือนก่อน

    👆

  • @mestawotshiferaw5375
    @mestawotshiferaw5375 8 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ እግዚአብሔር ይስጥልን። ግን አቅላዩ በዘመዶቹ ካሳረደንሳ ወይንም ካስፈረሰብን ማን ይጠየቃል?

  • @ashenafiasefatesema2791
    @ashenafiasefatesema2791 8 หลายเดือนก่อน

    Kuterachewn setugn Adès abeba yet now

  • @momlovedadshero8752
    @momlovedadshero8752 8 หลายเดือนก่อน +8

    እውነት ነው ኢትዮጵያ እኮ ከአቅማችን በላይ ነው ለዚህ ነው ተሰድን እንኳን ብሩ አናገኘውም ኬት ነው እያመጣ ብሩ ሰው ሚገዛው

    • @user-xs8vl3hf6s
      @user-xs8vl3hf6s 7 หลายเดือนก่อน

      ግራ የገባን ኢትዮጵያ ምድራዊ ሲኦል ደአ የማይኖርባት ሆናለች

    • @ohdgshggebdk8337
      @ohdgshggebdk8337 6 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @rosarose2433
    @rosarose2433 8 หลายเดือนก่อน +2

    ኮዶምንየን ቤት እርካሽ ነው እዴ

  • @KibromHailu-is2jl
    @KibromHailu-is2jl 8 หลายเดือนก่อน

    2.6 yalkew ena mndnew were

  • @tme251
    @tme251 8 หลายเดือนก่อน +1

    Betame tekelede 1milone yemybelte bete kemengeste tekebelewe bezhe waga mesete mengeste seöemykotater 2tena 3sosete etefe mesete yaszenale.

  • @kassahungemechu2630
    @kassahungemechu2630 7 หลายเดือนก่อน

    የ 2.6ቱ ደባል ነው እንዴ?

  • @abolcoffee5119
    @abolcoffee5119 7 หลายเดือนก่อน

    አሪፍ ነው ግን አትዋሽ 2.6 ሚ ብለህ ላሽ አልክ

  • @masaraterooba2344
    @masaraterooba2344 8 หลายเดือนก่อน

    Yekerta whap ale weme tegram

  • @fsalbasat5341
    @fsalbasat5341 7 หลายเดือนก่อน

    Ere endew mech new mikenesew

  • @tigest3176
    @tigest3176 8 หลายเดือนก่อน

    Teru nwe ge ame yikne see ameta ere wede nwe

  • @abdulazizabujabir5406
    @abdulazizabujabir5406 7 หลายเดือนก่อน

    የታለ 2.6 ያልከው

  • @menbereandre8860
    @menbereandre8860 8 หลายเดือนก่อน

    እባክሀን መረጃ ፈልጌ ነበር የደላላ ኮሚሽን ስነት ነው አንተ እንደማትወስድ አውቃለሁ።

  • @yohannesfrew7146
    @yohannesfrew7146 7 หลายเดือนก่อน +1

    የጀሞ ን ባለ 1 2 3 እባክህ ንገረኝ አመሠግናለሁ።

    • @emyahmed8804
      @emyahmed8804 4 หลายเดือนก่อน

      በጣም ውድ ነቻው

  • @rahelhailu388
    @rahelhailu388 6 หลายเดือนก่อน

    ታድያ ከ 2.6 ጀምሮ ለምን ትላለህ?

  • @mechalsunamo438
    @mechalsunamo438 7 หลายเดือนก่อน

    የቱ ጋር ነው ቤቱ

  • @justme-il2nw
    @justme-il2nw 8 หลายเดือนก่อน

    Are Angazame banatehe wushate naw

  • @ffm377
    @ffm377 7 หลายเดือนก่อน

    $1DOLLARE ! FIRST PEACE SELAME! DENKORO ANTE YEMEGIST WUTAFE ONEGE😢😢😢

  • @user-tw4ng6cn3f
    @user-tw4ng6cn3f 7 หลายเดือนก่อน

    የማነህ ኮንዶሚኒዬም እርካሽ ነው ያለክ ማነው

  • @liyamogessara7282
    @liyamogessara7282 8 หลายเดือนก่อน

    እና አሁንሰ አቅማቸዉ ነዉ ብለክ ነዉ 2.6

  • @tsehayshiferaw3395
    @tsehayshiferaw3395 8 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ምለው 2.6 ሚሊየን ብለህ ፕሮፋይል ለጥፈህ ከ3.5 ጀምሮ ነው የሰራህልን 2.5የለም ማለት ነው???

    • @tsehayshiferaw3395
      @tsehayshiferaw3395 8 หลายเดือนก่อน

      ከ2.5 ጀምሮ ካለህ ብትሰራልን ሀያት ሰሚት የካአባዶ አካባቢ ብትሰራልን

  • @meserettesfaye7842
    @meserettesfaye7842 8 หลายเดือนก่อน +2

    ለአብይ ሽጥለት

  • @asterjesustadesse1002
    @asterjesustadesse1002 8 หลายเดือนก่อน

    የኦሮሞ ክልል ከሆነ አያስተማምንም ወገን !

  • @tarekegnmelesse8135
    @tarekegnmelesse8135 8 หลายเดือนก่อน

    😢😅

  • @selamawittafese5824
    @selamawittafese5824 7 หลายเดือนก่อน

    እስቴትም ዋጋው ቅርብ ነው

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 8 หลายเดือนก่อน +7

    በአሁኑ ሰዓት አዲስ አበባ ላይ ኮንዶሚኒየም ቤት መግዛት 💔💔 ያላወቁ አለቁ አሉ 🙄🙄 ኢትዮጵያኖች እግዚአብሔር ይሁነን 🤲

    • @aregahailu2487
      @aregahailu2487 8 หลายเดือนก่อน +1

      ለምን

    • @selina4853
      @selina4853 8 หลายเดือนก่อน +1

      ምንም ችግር የለውም ብር ይኑረን እንጂ

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 8 หลายเดือนก่อน +2

      እረ አታሟርቺ አንቺ ብር ከሌለሽ ያለዉ እየገዛ ነዉ

  • @masaraterooba2344
    @masaraterooba2344 8 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂 1:02

  • @seid1365
    @seid1365 7 หลายเดือนก่อน

    Turinafa

  • @alenalkieritrea3862
    @alenalkieritrea3862 8 หลายเดือนก่อน

    2!million ርካሽ😂😂 አልክው?

  • @semirakonjo9829
    @semirakonjo9829 2 หลายเดือนก่อน

    ብር፡የለንም

  • @berhanamichael5519
    @berhanamichael5519 5 หลายเดือนก่อน

    Le Ethiopiawyan bicha new weys ye witchm new

  • @user-fw5mj8em5l
    @user-fw5mj8em5l 7 หลายเดือนก่อน

    ሞልቶ ቢተርፈኝ እኔ ኢትዮጵያ ቤት አልገዛም ልታረድ ነው ቆሜ ልሄድ ይሄ ፋሸሰት መሪ ካልወረደ ኢትዮጵያ ምን ጋራንት አለ?????

  • @admasuasefa8073
    @admasuasefa8073 8 หลายเดือนก่อน

    It is not Good to live.

  • @user-cw6vd5ot7v
    @user-cw6vd5ot7v 6 หลายเดือนก่อน +1

    ታዳ ሆም ብለህ ሰው እዲያዳምጥህ እዲታይልህ ብለህ 2.6ሚሌየን ትላለህ አቤት ውሸት

  • @tangolima6943
    @tangolima6943 7 หลายเดือนก่อน

    ኮዬ ፈጬ

  • @fatmah1744
    @fatmah1744 8 หลายเดือนก่อน

    አተ ድምፅህ የኔ ፍቅር አድ 7000ሺ 8000ሺ ላኪልኝ ያልከው ልጂ ነህ😅😅😅😅😅😅😅😅ድምፅህ ይመሳሰላል አተ ደሞ ቤት ታስታዋውቃለህ😂😂😂😂😂

  • @user-xp6id4vh7n
    @user-xp6id4vh7n 7 หลายเดือนก่อน

    እኔ በጭራሽ ውጭ የሚኖር ሰው ኢትዮጵያ እቤት እንዲገዛ አላበረታታም ቢቻል እዛ እቤት ካለው በመሽጥ በሚኖርበት ሀገር ለይ ቢገዛ ይሻለዋል ።