ልዩ ጉዳይ፡-ተስፋዬ ደበሳይ እና የኢሕአፓ ትግል||አሳዛኙ የህይወቱ ፍጻሜ ||
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024
- #ethiomeda ለአስተያየቶ፡- +251-911-602500
#ኢትዮ_ሜዳ #EPRP_Derg #Fisseha_Desta #Mengistu_Hilemarim #addis_tedla #fasika_sidelil #ኢህአፓ #amanandom #Fikreselassie_Wogderess #amharic_audiobook #ትረካ
Ethiopia|Ethiopian News |Ethio Meda| Abiy Ahmed | TPLF |GERD | Amhara | Feta daily| Zena tube| Zehabesha| Mereja|Mengistu_Hilemarim| Derg| Ethiopoian_politics| Behind_Ethiopian_Poletics| አብዮታዊ_ሰራዊት| የቀድሞ_ሰራዊት| ደርግ |የኢትዮጵያ_ወታደር |ህወሀት|የኢትዮጵያ_ፖለቲካ
We’re here for one reason to provide fair and unbiased information to the community and are committed to separating news and views, while covering broad areas of health, education, politics and sports. Ethio Meda is an independent Ethiopian news and entertainment media. We provide fair and unbiased daily news and edutainment contents. We try to bring latest information and updates on the news about Ethiopia and Ethiopians around the globe.
The youtube content is subject to change at any time without notice and may not necessarily be up to date or accurate at the time you view it.
ግን እኮ ምንም እንኩዋ ለውጥ ይመጣል በሚል በሰአቱ የትጥቅ ትግሉን ገበሬዎች ጋር ለማድረግ ሀሳብ ቢኖርም ኢህአፓ በተራ ፎኮይዝም ተዘፍቆ ደርግ ምሁር ወጣቶችን የጥይት ማብረጃ በማድረጉ ድርጅቱ እንዲፈርስ የራሱ ሚና ነበረው
ትክክል
አረ አንዳልገዳ ተዋህዶ ነው አንየ አሮብ አንዳልገዳ ነኝ አንዳልገዳ 90% ተዋህዶ ኖው 8%ካቶሊክ 2%ሙስሊም ኖው መጀመርያ ኣርጋግጡ ሚን ኣይነት ዘመን ነው ለማነኝው ተስፋየ በጣም ጅግና ነበረ ታርኩን በደምቢ ኣቃለው።
❤ 0:02 poile
እናንተን እየሰሙ ወደ ዕንቅልፍ ዓለም መንጎድ ደስ ይላል።
የዱርዬዎች ታሪክ ። የ 60 ዎቹ ከንቱ ትውልድ
@@getacew849ልክ ልትሆን ትችላለህ።
እኔም
Ye enkelf kenin adergkew hahahahaha but the same here
@@getacew849አንተ በዛ ጌዚ ገራፊና ብልት ቆራጭ የሆንክ ስው ነህ ሲኦል ይሆን ቤትህ አሜን
በዝች ሀገር መንም መጠ መንም ሄደ እንደ ደርግ ግን የኢትዮጵያ ህዝቦችን አንገት ቀነ የደረገ ዬለም
ፀሎተ ህዝቂያስን ከነፋስ ስልክ አጠቃላይ ማን አጋለጠዉ?
ትውልድ ያናወጠ ጦርነት የሚለውን መጽሐፍ ትረካህን ሙሉውን ሰማሁት ለጓደኞቼም አጋራሁ ከአንድ ሳምንት በላይ በጥልቅ ስሜት መነጋገሪያችን ሆኖ ሰነበተ ጎበዝ ነህ በርታ ቀጥልበት እናመሰግናለን ወንድም
፥ቸ
ምርጥ ትውልድ የነበረ
❤👍👍👍👍
እንዳልገዳ እስላም ሳይሆኑ ተዋህዶ ናቸው
ብዓላማ የፀና ጅግና
ማሌሪድ የተባለ ድርጅት የተመሰረተዉ ከ68 ቆይቶ አልነበረምን ?
ልዩ ጉዳይ ተስፋዬ ደበሳ ከምትለው ልዩ ገዳይ ተስፋዬ ደበሴይ ኡትሉውም
አክስቱ የነበሩት በአሥመራ ነው!!
ዐሊተናም ትምህርት ቤት ነበረ። ለተወሰነግዜ ነበረ የተዘጋው!! ለነገሩ በኢትዮጵያ ት/ቤት ከዐሊተና በፊት በኢትዮጵያ የት እንደነበረ ቢነግሩን ጥሩ ነበረ!!LONG STORY BUDDY!! እንዳልገዳም እስላም አይደሉም!! ኦርቶዶክስ ናቸው!!! እነዚህ ስህተቶች ክፉ ሰው አያረግሁም!! አልቀየምህም!!! አነሣሥህ ቆንጆ(INTENTIONህ)
የሚያስመሰግንህ ነው!!
OVER ALL THANKYOU እንላለን!!
በርታ!!
👍
እኔ ኢህአፓን ቆራጥነትና ብሩህ አእምሮ ያለው ድርጅት አልተፈጠረም አይፈጠርምም ብሰማ ብሰማ የማልጠግበው የነሱ ታሪክ ነው
ይኸ የኛ ሀገር ክፉ ግብር አለበት
ምድሩ አይረጋም እንደ ግፍ ካልተሰራበት
ከመቶ አመት ጀምሮ የኛ ሀገር ግፍ አለበት ንግስት ዘውድቱም በግፍ ነው የትገደሉት ይባላል እነጀኔራል መንግስቱ ንዋይ ደጃዝማች በላይ ዘለቀ በደርግም እነአክሊሉ ሀብት ወልድን የመሰሉ ምሁር አአማን አንድም ፕሬዝዳንት አጥናፉ አባተ ስልሳወቹ ሚኒስትሮች በአሉ ግርማ ፕ/ርእስ ርት ኢ/ቅጣው እጅጉ ኢ/አምደማሪያ ወርቁ ኢ/ር ስመኝው በቀለን የመሰሉ ምሁሮች በግፍ ተገድለዋል ከነዝሁም በፈጣሪ ጥበብ አለን ምሁይ የሚገደልባት ሀገር ኢትዮጵያ ናት
Are you sure that he was not a foreign agent who joined the movement.
በዝህ ዘገባ ላይ የሚታየው ምስል ጉንዳጉንደ ገዳም እንጂ ዓሊተና አይደለም ።
Manebebe yekerehale betameeee
እርማት: ስሙ ተስፋዬ ሳይሆን ተስፋይ ነው።
እግዚአብሔር ይመስገን ተስፋዪ ደበሳይ መጥፋት ልክ ነው የመንፈስ ልጁ ብርሃኑ ነጋ የሆነዉን እያየን ነው
Min tikim Agneh wondemie be sew mot
Endalgeda is not Muslim. It is Majority Orthodox. I am from Endalgeda! There are minority Muslims and Catholics as well. 10Q for the rest.
አድጋዲዓረ ኦርቶዶግስ ካቶሊክና ሙስል ተከታዮች
ስ ን ት ም ሁ ር በ ደ ር ግ ተ ገ ደ ለ 👍 ያ ሳ ዝ ና ል 👍👍
letelatoch siseru
Be ABIYOT weqit enideza new!!!
Be America, Russia,China,Cuba, wezete. Abiyotoch hulu megedadel nebere !!!
Be ABIYOT weqit enideza new !!!
Be America, Russia China Cuba ect Abiyotoch megedadel never !!!
ይሕ ዘረኛ የሕዝብ ልጆችን ታሪክ ለመፃፍ ምንም የስብእናም ሆነ የሞራል ብቃት የለውም ።
መሃይም ሊፅፈው የማይችል የላቀ ታሪክ ያለዉ ህዝብ መሆኑን አትርሳ ወደ አዋቂዎች ብቻ ጠጋ እያልክ ንገሩኝ በል ጀሮ ካለህ
እነባቡ ትሩ አይደል
Yedrg ermja tkekel new
Awezagabiwin ye welqayit midir be zemenawi ersha siyarsu yeneberut ye saho gosa Asawurta nachew ke gondere
ተሰፋይ ደበሳይ ተሰፋዬ አይደለም
የማንብ ችግር አለብህ አሳባላ
EApana mehson menm Alama Yelachewm yezer sebseboch nachew enji ezeben yemewklu derjet aydelum lezarew yezer mekfafel bere yekftute yemjemerya tstre abeyotga nacheW yetwesdbachew ermja tekekele new mengzem derg yashenfal
ደደብ፡ትውልድ፡ ደንቆሮ፡ድርጅት፡ ለዛ፡ነው፡ተንኮታክተው፡የጠፉት
Saho arbito ader bicha new yrmilewun keyet new yamexahew jabhà shabiya yemeseretut ye saho tewelajoch nachew ousman salih sabeh Ebrahim Afa lelochum qedemt nigdin wede gonder Tigray yehemerut enesu nachew ke zalambesa mistwa mersa fatuma yenesu Hager new
Egypt Sudan Eritrea academy lay bebizat yetemarut enesu nachew Afar chimir wust Gibrina zemenawi tendaho yastemarut be ethiopia Awash ye java birtukan ye keren muz leloch firafirewoch be sidamo ye Apple mango leloch fruit eske Kenya yasfafut be ethiopia hikimina beyebota yasfafut
Adulis ke meret yemiweta nech wuha malet new benesu quanquwa Eritrea wust yaluut tarikoch benesu midir wust new yalut
Ye weyane were yizeh weyane be kilash siqeyiru neber
Sitena be palatine Sudan Egypt Iraq soriya libiya Eritrea yisetuwachew yeneberut saho nachew
Ethiopian hell began duevto EPRP's leaders selfish decisions. EPRP responsible for all cruelity during DERG time. EPRP taught Mingstu Hailmariam to be cruel because of EPRP's fail assasination attempt on him.
ትግራይ
የነገስታት ።የባለታሪኮች; የለውጥ ቀንዲሎች አገር።
Erob is Tigray. The people are Tegaru. They are not Amhara . There is no such thing called Ethiopia race.
ኢህአፓ የማእከላዊ ኮሚቴና የፖሊት ቢሮ አመራሮች አብዘሀኛዎቹ የትግራይ ልጆች ነበሩ ነገር ግን ዘረኞች አልነበሩም! ለአንድ ብሔር ነፃነት አልታገሉም!
በተመሳሳይ የፓርቲው አመራር እንደመሆናቸው ለተፈጠረው ያ ሁሉ እልቂትም ተጠያቂ ናቸው
did you notice that who beteray eprp were all "amhara" hummm
Funny who is Birhanemeskel, the main reason for eprp fall????
The fall of the country in general and continued blood shade ????