አስር ሺ ሰው አስተምረው ያቆረቡት አባት የክብር ሽልማት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 38

  • @abebemollaabebemolla9303
    @abebemollaabebemolla9303 9 หลายเดือนก่อน +6

    መምህር ምህረት አብ አሰፋ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ዘመንህን ትባርክልን❤❤❤❤

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf 9 หลายเดือนก่อน +1

    በረከታችሁ ይደርብኝ አባታችን እውነትነው ክብር ይገባቸዋል❤❤❤😢😢😢😢መምህርክበርልኝ❤❤፥ተዋህዶ ለዛለም ትንርልን

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን በረከታቸው ይደርብን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @meseretkifle9343
    @meseretkifle9343 9 หลายเดือนก่อน +1

    Abbatachen burakeyo Yedreson 👏👏👏 Egziabhear yemesgen! Amen Amen Amen 👏

  • @fhddfhad4800
    @fhddfhad4800 9 หลายเดือนก่อน +4

    በርከታቸው ይደርብን አባታችን

  • @konjiyekidus9054
    @konjiyekidus9054 9 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን አሜን በርከታቸው ይደርብን

  • @user-rn5jf8ry4n
    @user-rn5jf8ry4n 9 หลายเดือนก่อน

    Amen amen

  • @wwenshat6923
    @wwenshat6923 9 หลายเดือนก่อน

    እልልልልል አሜን አሜን አሜን በረከታቸው ይደርብን♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @mulugetademissie4640
    @mulugetademissie4640 9 หลายเดือนก่อน +1

    አቤት መታደል ክብር ለመድሀኒአለም ይሁን።

  • @norasesa1384
    @norasesa1384 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን እልልልልልል በረከታቸው ይደርብን 🙏🙏🙏

  • @meseretabebe8668
    @meseretabebe8668 9 หลายเดือนก่อน

    አባታችን በረከትዎ ይደርብን እንደርስዎ ያለ አባት ያብዛልን ❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏

  • @etsegentberhan1225
    @etsegentberhan1225 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር እመስገን እንዴት ደስ ይላል መምሕር ምሕረት አብ

  • @SelmSelm-zq4pq
    @SelmSelm-zq4pq 9 หลายเดือนก่อน +2

    በረከታችሁ የድረሰን አባቴ🎉🎉❤❤❤

  • @Alem-e1p
    @Alem-e1p 8 หลายเดือนก่อน

    በረከታቸው ይደርብን አባታችን ይገባዎታል🙏❤❤❤

  • @KidistGeremew-fg8on
    @KidistGeremew-fg8on 9 หลายเดือนก่อน +2

    በረከታቸው ይደርብን 🙏

  • @ወለተሚካኤል-በ4ፐ
    @ወለተሚካኤል-በ4ፐ 9 หลายเดือนก่อน

    እውነትም ምህረታአብ ኪዳነምህረት ትጠብቅህ

  • @samilanicell8907
    @samilanicell8907 9 หลายเดือนก่อน

    Ye Egziabher sra hulem dink NW yikber yimesgen 🙏🙏🙏🙏

  • @saratube8487
    @saratube8487 9 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እዴት ናችው እህት ወድሞቼ ሰላማችው ይብዛልኝ ባላችውበት ቦታ የተዋህዶ ልጅች ሰላማችው ይብዛልኝ እልልልልልልልልልልልልልል💚💛❤👏👏👏👏💒👏👏💒💒💒💒💒እግዚአብሔር ይመስገን ነውጅ እደነዚህ ያሉ አባት ያብዛልን እልልልልልልል💚💛❤👏👏👏💒💒👏👏👏👏💒አሜን

    • @hapitamahmad8755
      @hapitamahmad8755 9 หลายเดือนก่อน

      አሜን ያችም❤❤❤

  • @alem7474
    @alem7474 9 หลายเดือนก่อน

    መምህር ምህረተአብ 💚💛💖

  • @tedamy1698
    @tedamy1698 9 หลายเดือนก่อน +1

    እነ ሜን፣ በረከታቸው ይደርብን

  • @bareshdubai6535
    @bareshdubai6535 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ፀጋውን የብዘሎት

  • @ettbirhanm5193
    @ettbirhanm5193 9 หลายเดือนก่อน

    ለአባታችን እድሜ ይስጥልን ። እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏 መምህር ግርማ ወንድሙ በትንሹ ከ 50,000 ሰው በላይ በትምህርታቸው ቆርቧል ብዬ አስባለሁ። በእግዚአብሔር እርዳታና ቸርነት የፈወሱት አይናቸው ያየላቸው ፣ ቆመው የሄዱ ፣ ከሰይጣን እስራት የተፈቱ ቁጥር የላቸውም። ያው የሚያድነው እግዚአብሔር ነው የመረጣቸው ግን ምክንያት ስላለው ነው ልክ አንተን መምህራችን አድርጎ እንደመረጠህ። እና እባካችሁ የራሳችሁን ጥናት አድርጋችሁ የምድር ቢሆንም ብትሸልሟቸው ለማለት ፈልጌ ነው 🙏

  • @user-rb5qe6gq2j
    @user-rb5qe6gq2j 9 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤በረከታችው ይደረብን❤❤❤❤❤

  • @selamgezachw8478
    @selamgezachw8478 9 หลายเดือนก่อน +1

    በረከታችሁ ይድረስ አባቶቻችን 🎉🎉🎉🎉

  • @teebh7448
    @teebh7448 9 หลายเดือนก่อน +1

    በርክታችው ይደርበን

  • @mak9553
    @mak9553 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @SkaliA-no2gu
    @SkaliA-no2gu 9 หลายเดือนก่อน

    Berktachew yiderben❤❤❤❤❤

  • @tecnoone4878
    @tecnoone4878 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @user-vt9ib5hk3o
    @user-vt9ib5hk3o 9 หลายเดือนก่อน

    እልልልልል

  • @jakrrbr7271
    @jakrrbr7271 9 หลายเดือนก่อน

    እእ እእ እእ እእ ይሁን

  • @Tsi541
    @Tsi541 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-qr6xf9yt8y
    @user-qr6xf9yt8y 9 หลายเดือนก่อน

    bereketachew yederebene

  • @Tewahedo16
    @Tewahedo16 2 หลายเดือนก่อน

    እንዳ አሁን የለበስከው ልብስ ምንድነው የሚባለው ? እንዲህ ለብሶስ ማስተማር አለ ? እንዲህ አይነት ውድ ልብስ ለብሶ በአውደ ምህረት መሽቀርቀሩስ ለነፍስህ የሚጠቅምህ ምንድነው ? እንዲህ ዝንጥ እያሉ አንድ ልብስ የነበረውን ጌታን እንዴት ምሰሉ ብሎ ማስተማር ይቻላል ? እንዲህ ያለ ውድ ሰአትስ ምንድነው የሚያረግልህ ?አረ ስለፈጠረህ ወደልብህ ተመለስ ። እንደው ከታላላቆቹ መምህራን ከመምህር ብርሃኑና ከያረጋል አበጋዝ እንኳ አትማርም ? ይሄ ሁሉ አመት አንዲት ነጠላ ለፍሰው እያገለገሉ አላየህም ? ...በእውነት ጌታ ማስተዋሉን ያድልህ ሌላ ምን ይባላል።

  • @derejekassahun3537
    @derejekassahun3537 9 หลายเดือนก่อน +2

    አንተ ግን የአቢይ አቃጣሪ መሆንህ ያሳዝናል

  • @bizuayewmamo
    @bizuayewmamo 9 หลายเดือนก่อน

    .......

  • @tigistabegaz5004
    @tigistabegaz5004 9 หลายเดือนก่อน

    ነግ አንድ ነገር ብታገኙባቸው የስድብ አፋችሁን ትከፍታላችሁ : አስመሳይ ሁላ