What a fascinating story!! Perseverance does pay off! Not to over generalize, but this generation expects opportunities to be presented to us on a silver platter or we cave in after a minimal amount of effort. Melaku, millions of people in our country, including me, have a lot to learn from your life experience!
Mela yena geta yaten yehiwot tark besmahu quter betam erbshalu allah yetem telo altalhem ante malet tatary jegna nehe betam nw menewdwh qeryw zemeneh yedesta yefeker yasbkewn hulu yasakaleh
አልሀምዱሊላህ መልዬ እንካን ለዚ አበቃህ አስተዋይ ልጅ ተባረክ
ዋውው ጆሲዬ እንኳንም ጀግናው ወጣት መላኩ ቢረዳን ጋብዝከን እናመሰግናለን ብዙ ያልተወራለት አርቲስት ነው ከትንሽ ተነስቶ ትልቅ መሆን እደ ሚቻል በተግባር ያሳየ ነው ጀግና ጀግና ጀግና ነው።
በጣም እንወድሀለን እናከብርሀለን አድናቆታችንም ከፍ ያለ ነው መላኩ በርታልን አሁንም በሁሉም ነገር ከጎንህ አለን
የማያልፍ የለም ሁሉም ያልፋል ሁላችንንም ፈጣሪ ሰው ያርገን
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ትእግስትና ጥረት ካለ ሁሉም ያልፋል!!!
አስተማሪ ውይይት ነው!!!እንኳን ለዚህ አበቃህ ወንድም መላኩ!!!ጆሲዬ እንዲህ ያለ ጎበዝ እና ቆራጥ እንግዳ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን!!!
😭😭😭😭😭😭 በጣም ነው የረበሽክኝ ኦ ጌታ ሆይ ተመስገን ታሪክ የምትቀይር እንደ ሰው አይታይም
ደስ ይላል ታራክን ይቀይራል እግዝአብሄር ሰዉ የሚለወጥ የማይመስላችሁ ሰወች ተማሩ ጎበዝ መሌ ማንንም የማይፈራ ሰዉ ህዝብ ስገደል በድፈት ወጦ የተቃወመ ዘፋኝ ነዉ እንደ ሌሎች የወያኔ አሽከር አልነበረም ጀግና ነዉ
የመሌን ሙሉ ታርክ ከዚህ በፊትም ሰምቼ ነበር በጣም አሳዝኝ ሕይወት አሳልፎል ለዚህ የበቃው እግዚአብሔር ይመስገን
god bless mary joy and other helps poor ppl
መሌ ወንድሜ ተመስገን ያሁሉ አልፎ ዛሬ እዚህላይ ላደረሰህ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ለስሙ ይሁን
አሜንን
ውይ ሁለታቹም ስወዳቹ ጀግኖች በርቱ
ሁለቱ የጉራጌ ምርጦች ውድድድድድ
መሌ ካንተ የህይወት ታሪክ ብዙ ነገር ተምሪያለው እግዚአብሔር ይመስገን ታሪክ ቀያሪ እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን ታታሪ ጠንካራ ምርጥ ሰው ወይ የጉራጌ ነገር ይገርመኛል ታታሪነቱ ብልህነቱ ስራ ወዳድነቱ
መሌ እግዛብሄር አምላክ በጥበብ እዚ አድርሶሀል አሁንም ማስተዋል እና ጥበብን ይስጥህ ፈጣሪ ካተ ጋ ይሁን
💖💖🌹🌹
እውነትም እኮ ብዙ ሰዎች ወደው ሳይሆን የጎዳና ተዳዳሪ የሚሆኑት የሚደግፋቸው ሲያጡ ነው
ተመስገን ያቀን አልፎ ዛሬ ላደረሰን ምክንያቱም የኔም ህይወት ካተ ይመሳሰላል
እኔም በዚህ ህይወት ውስጥ አልፌያለው ዛሬም ተመስገን አምላኬ🙏
ተመስገን ያቀን አልፎ ዛሬ ላደረሰን።መልካም ማረግ መልካም ነው። ሳብስክራይብ ኣርጉሊኝ click በ ማረግ ብቻ።
አይዞን የማያልፍ የለም ሁሉም ነገር ያልፋል 😢
የተንቢ፡ጎቤቾ፡ንበሮኒ፡መሌና፡ጆሢ፡እድሜና፡ጤና፡ጨምሮ፡ይሥጥልኝ
በጣም ደስ ይላል መልይየ ፈጣሪ ምን ይሳነዋል
መልዬ ምርጥ ሰው አንደበተ ጥሩ ጆሲዬ እግዛብሄር ይስጣችሁ
ጉራጌ እኮ ነብስ ብሄረሰብ ነው
betam yasznal ya agrachen negar
ግን ጉራጌ ዘረያ አይደለም ጉራጌ እኮ አይልም ድረድግ ተበርቻ በራም
የሸገሯ የቦሌዋ ቆንጆ yena konjo hulum bihar biharisb nefs new selam ena fikir yesitn fitary
@@klimklim8074 ewnet new yene mare hulum bihar nafs new
@@klimklim8074 amen amen amen
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው ክብር ይስፋው ለፈጣሪ ያንን ጊዜ አሳልፈህ ለዚህ ያበቃህ መላኩ በርታ
Enkune fetari lagerke abeqahe!
Egziabhare yemesgne ahu betame dehena neke!
Lesu mene yesanewale 😍😍😍!
I been through almost the same but I wasn’t been homeles but some of the story is the same GOD is good.
What a fascinating story!! Perseverance does pay off! Not to over generalize, but this generation expects opportunities to be presented to us on a silver platter or we cave in after a minimal amount of effort. Melaku, millions of people in our country, including me, have a lot to learn from your life experience!
መሌ እንኳን ለዚህ አበቃህ ምርጥ ሰው ጆሲ & መሌ ምርጥ የጉራጌ ልጆች አላህ ይጠብቃችሁ
መላኩ ምርጥ የጉራጌ ጀግና ብየሀለው ምርጥ ሰው
ጎበዝ እንኩዋን እግዚአብሄር ረዳህ ኡፍ ውይ ድህነት ነፍሥህን አይማረው
እግዚያብሔር ሆይ ሁሌም ተመስገን ታሪክ ቀያሪ
የማያልፍ ቀን የለም ያሁሉ አለፈ ተመስጌን አሁን ላደረሰክአምላክ ክብርና ምስጋና ይሁን።
እግዚአብሄር ቀን አለው ቀና ያረጋል ስሙ ይመስገን
Melaku my hero!!
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ታሪክ ይቀየራል ንቃር ትሽሮ ዘርማ ጎይታ የቀነሁ ዉድድድድ
አሚን
ጀግናው የጉራጌ ልጅ እንኳን ለዚህ አበቃህ
god is power and great thanks to god
በጣም ፡እንወድሀለን፡መሌ፡እግዜአብሄር፡ታላቅ፡ነው፡
wow melae ager gebhu enda enkuan ddis alhu hulum yalfale this is the time wow wow
መሌ አራዳ እኮ ነው በጣም ነው ምወደው ባካልም ስለማቀው ሎካንዳ ሰላ በር ትምርት ቤት ስወዳት
ጎበዝ በጣም
መሌ እንካን በሰላም ያች የምትወዳት አገርን በሰላም ገባ ወንድሜ ለዚህ ያበቃ ለጌታ ምስገና ይድረስ ወንድማችን ናብሮ ምን አሌ አገሩን አይተው ብሞት
አላህ ይጠብቅክ ወንድማችን መሌ
መላኩ ምረጥ ልብህ ጥሩ አሳቢ ነህ አላህ ያሳድግህ ምረጥ የጉራጌ ዘረማ
ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ስወድህ
Mindnew betam mastawekiya beza beyemehaluy genzeb lemagignet sibal temelkachim matat ale eko
ኡፍ መሌ ሆድ ባሰኝ ስታወራ ፈጣሪ ምን ይሳነዋል በርታ ወንድሜ
የማያልፍነገርይለም.💕
GbU both.
መላኩ እንኳን ለዝክ አበቃህ ሁልጊዜ አስብህ ነበር ታመህመስሎኝ ነበር ስለሁኔታህ ስጠይቅ ስምህ እንዳይጠፍኝ ደሴ መላኩ ደሳለኝሆቴል ሳለ በሱነበር የማስታውስክ አይዞህ አልህ ካንተ ጋር ይሁን
መሌ አንበሳችን ለዚህ ያበቃህ አምላክ ይመስገን
መሌ ብሩን ይበልህ ልጁ መሜ በደብ እነቀወላን አልሀምዱላህ እንካን ተርፍካ
hadra nuradin ኳወቃችሁት ያዙት
ሁለቱም ማኛ ተገናኙ😍😍
ጎበዝ የኢትዮጽያ ልጅ
Mele Tebarke
መሌ ሥልጠና ገብቶ እኝ ደሞ መሌ ሞተዋል ተብለን አልቅሰን አልቅሰን ከዛም በስንተኝው ቀን እረ መላኩ አለ ሥልጠና ላይ ነው አሉን 😢😢😢😢😢😢በተለይ የኮብሪሢፍ ተማሬ ብቻ ሥለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን😢
yetenby mela🙏🙌
የጉራጌ ሶሬሳ እድሜክ ይርዘም ወድሜ
Mela yena geta yaten yehiwot tark besmahu quter betam erbshalu allah yetem telo altalhem ante malet tatary jegna nehe betam nw menewdwh qeryw zemeneh yedesta yefeker yasbkewn hulu yasakaleh
I love guragewoch ppl they believe by tripe they r Ethiopian and hard work ppl
ጎበዝነህ
የገርማል ሰው ከሰራ አላማ ካለው ያልፈለታል እካንም አለፈልህ
ህይወት ፈተና ነው ግን አንዲ ቀን ያልፋል
ውይ እኔን😭😭😭😭
የችግር ቀናቶች ያልፉና እንደ ተረት ይወራሉ ትግስት ካለ እውነት ተመስጬ ነው የሰማሁህ
ጆሲ ጄ ቲቪ # ምርጫችን ነው...እባክህን ወይኒቱ አንዱርን ካለችበት አምጣልን አቅርብልን
ውይ መላኩ እንኳን ለሀገርህ አበቃህ።
TIHUN YILMA Yilma ከነረነጠዘኘሰመደጨረመኘነ
አልሀም ዱሊላህ መሌ የዚ ያበቃህ
wow heywet endhe new yewe ljie sekeyalflet yalfale woww woendma hulum yalfale sekyeyalf yalfale inje
Melaku biredab etemah biher yena ye guraga seb bahem nekar mikira ashehim gin gata kibir mesigana yesiran birta gata yekiyih
እግዚአብሔር ለድሀ አለ
ከችግር ጋር ምቾት አለ ወድም።ሁለም ያልፋል ከታገሱ ግን አስለቀስከኝ ወድም
Waramahew mntabatna tbnaw yanknya yakanana azohe
ጆሲ ደሞ ጥያቄ ትደራርባለህ አንዱ መልሶ ሳይጨርስ አንዱን
እንካን ለዚ አደረሰህ
mela jagan Ethiopia smart man
+Mimi Mimi በፃም አድናቂው ነኝ ጀግና
tekkekel Josye, do not encourage homeless, or who want to be homeless purposely.
😘😘😘😘😘😘meley yeteby
mela leki nahi
በትግስትሁሉምነገርያልፋል
😭😭😭😭😭😭😭yufffffffff yena wd mn lhun mela josiya aelah ytebkh
Mele meretena tenekara sew new
migermew melaku befit egnaga eka yshekemln neber ahun gn yahulu alfo zara lezi bektol berta yena jegna ena balakm yaw enata nat yenegerechgn
ለበጎ ነውያቺ ቀን አለፈች
ወይ የሰው ልጅ መነሻው እኮ አይታወቅም
ጆሲ ምኑነዉ ጉራጌ
የጆሲ አድናቂዎች እስቲ ቪዲዮዬን እዩት
th-cam.com/video/idI-t5gCOx4/w-d-xo.html
በፈነሂ፡በሰብይሠሬ፡ፍረሆ ያብንደ
ena lnkeratet
😢😢😢😢😢😢😢
አሁንም እዳዛነዉ ጆሲ kkkkkk
😢😢😢 😓😓
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Ar
10 ኛ ኮርስ 3 ወር ነው የሰለጠናችሁት በረሀ ቢሆንም ስለዚህ