MK TV || ግብረ ሐዋርያት || እኛም ክርስቲያን ሆንን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 113

  • @efratatube286
    @efratatube286 2 ปีที่แล้ว +3

    ወይ ጉድ እግዚአብሔር አምላክ አገልግሎታችሁን ይባርክላችሁ በእውነት 😓❤️✝️🎤 ከሌላ ሀገር ከመሄድ ይሄን የዋህ ህዝብ ማንሳት ምንኛ መታደል ነው።

  • @ትዕግስት.የዝክረቅዱሳንተ
    @ትዕግስት.የዝክረቅዱሳንተ 2 ปีที่แล้ว +12

    በዚህ ዘመን ቤተክርስቲያንን ያለ ማህበረ ቅዱሳን ማሰብ አይቻልም እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን💚💛❤🙌

  • @ኦርቶዶክስክርስቲያንነኝ
    @ኦርቶዶክስክርስቲያንነኝ 2 ปีที่แล้ว +5

    ቃላት የለኝም በቃ ስለሁሉም ነገር ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ወደ ተቀደሰችው ርትዕት ወደ ሆነችው ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ህብረት መታችሁ ደስታችን በጣም ነው፡ አባ አባ ብለን የምንጠራበትን የልጅነት ጥምቀት ስለተጠመቃችሁ ደስ ይበላችሁ

  • @tazinoboshi6587
    @tazinoboshi6587 2 ปีที่แล้ว +2

    ግብር ሐዋርያት በጣም ደሰ ያሚል ፖሮግረም ነው ሁሌም እከተተለለሁ በረቱ በጣም ጥሩ ለውጥ እየመጠችሁ ነው ብዙዎችን ወዴ ቤቴክርትያን እየጨማረችሁ ነው ደሰሰ ትለለችሁ

  • @elroitube27
    @elroitube27 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር እንኳንም ለፍፃሜ አበቃው የብዙሀን ነፍስ መዳኛ ይሁን በዚህ የበረከት ስራ ላይ ለተሳተፋችሁ በሙሉ እግዚአብሔር ከሰማያዊ ጠል ከምድር በረከት አያሳጣችሁ

  • @alem4310
    @alem4310 2 ปีที่แล้ว +7

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን።
    ማህበር ቅዱሳን ተስፋ መንግስታ ሰማያትን ያውርስልን አሜን።

  • @egziharya4826
    @egziharya4826 2 ปีที่แล้ว +7

    ማህበረቅዱሳንን የእነዚህ የዋህ ህዝብ ፈጣሪ ይጠብቅልን።

  • @ኢትዮጵያዊውሰው-ፐ1ጰ
    @ኢትዮጵያዊውሰው-ፐ1ጰ 2 ปีที่แล้ว +3

    የቤተ ክርስቲያናችን አለኝታዎች ማኅበረ ቅዱሳን ወደ እግዚአብሔር እንድንቀርብ
    አይኖቻችንን ስለገለጣችሁልን ከልብ እናመሰግናለን ቤተ ክርስቲያናችን በልጆቿ ደስ ብሏታል
    በጸጋ በሞገስ ያኑርልን

  • @meaza8754
    @meaza8754 2 ปีที่แล้ว

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @tigisttigist4833
    @tigisttigist4833 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል
    ለዚህ ቤተክርስቲያን በገንዘብም በጉልበትም ስትደግፉ ለነበራችሁ በሙሉ እግዚአብሔር ይስጣችሁ🙏♥

  • @እትጌጣይቱ
    @እትጌጣይቱ 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር አምላክ ማህበሩን ያስፋልን አሜን

  • @woerkey1161
    @woerkey1161 2 ปีที่แล้ว

    ስለማይሐገር ሥጦታው ቸሩ አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ነው

  • @teshomeamogne3540
    @teshomeamogne3540 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናልን

  • @አየለችወለተሰማዕት
    @አየለችወለተሰማዕት 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ማህበረ ቅዱሳንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን እናንተም በርቱልን

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 2 ปีที่แล้ว +10

    ሁሌም የምገረመው ነገር አረተው ኦርቶዶክሶች ተው ለነብስ ይሆናቹሀል አድ ሼር ለወገን ዘመድ እዲሁም ጓደኞቻቹ አድርጉና እሄንን ቻናል አሳድጉት ትርፉም ለቤተክርስታን ማነፃና ደካሞችነሰ መደገፊያ ነው የሚሆነው ምእመናን ከማስቸገር ዘመኑ የሰለጠነ ነው በጃችን ላይ ያለውነሰ ስልክ ብቻ መጫነሰ ነው አረተው እስኪ ቤተክርስታን ስኖሄድ የምናገኘውን ሰው ሁሉ ስልክ ካለው ሼር አድርጉለተሰ ተወሰ ይጠቅማል♥♥

  • @mule8515
    @mule8515 2 ปีที่แล้ว +1

    ለናንተ የወረደ ጸጋ መንፈስ ቅዱስ በረከቱ ለኛም አይለየን ይትረፈን

  • @ElshamaMedia
    @ElshamaMedia 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለህይወት ያሰማልን ማኀበራችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን የቤተክርስቲያን ከፍታ ያሳየን

  • @welatehen
    @welatehen 2 ปีที่แล้ว

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ሲሰራ እንድህ ነው።ማኅበረ ቅዱሳንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን እደት ደስስስስ ይላል በጌታ

  • @abyssinia_entertainment
    @abyssinia_entertainment 2 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ማህበረ ቅዱሳን ተባረኩ

  • @HelenWase-nj7ef
    @HelenWase-nj7ef ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤እግዚአብሄር አምላክ ያጎልግሎት ዘመናቹ ያርምልኝ በእውነት በጣም ደስስ የምል ነው እግዚአብሄር አምላካችን ይክብርይመስገን❤❤❤በቤቱ ያፅናቹ አሜን ፫/

  • @abushgetachew3970
    @abushgetachew3970 2 ปีที่แล้ว +2

    በርቱልን ማህበረ ቅዱሳን ጠንክሩ እኛም ከጎናችሁ ነን
    ዲያቆን ሙሌ

  • @እግዚአብሔርእረኛየነውጥሩ
    @እግዚአብሔርእረኛየነውጥሩ 2 ปีที่แล้ว

    ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እልልልልልልልልልልልልል

  • @ከቆንጆመልክይልቅመልካምስ
    @ከቆንጆመልክይልቅመልካምስ 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን
    እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል

  • @19tahsase
    @19tahsase 8 หลายเดือนก่อน

    ምናለ ቋንቋን ብች ደስ ሲሉ። ሀገሬ ኢትዮጵያዬ ሀሉ ነገርሽ ያምርብሻል እናንተም በርቱልን።

  • @ማርያምኩኒለእርቃንዬክዳኑ
    @ማርያምኩኒለእርቃንዬክዳኑ 2 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ማህበረ ቅዱሳን መድኃኒዓለም ይጠብቅልን 💒❤️🥰🥰🥰🥰

  • @bstalotnatenael3415
    @bstalotnatenael3415 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen

  • @አንቲዘበአማን
    @አንቲዘበአማን 2 ปีที่แล้ว +1

    ማህበረ ቅዱሳን አብዝቶ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ይህ ሁሉ የእናንተ መልካም ፍሬ ነው

  • @annatikuye9603
    @annatikuye9603 2 ปีที่แล้ว +2

    Thank you, God for seeing this in my time! 🙏👑💚💛❤️

  • @asterabate7743
    @asterabate7743 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን በእወነት ማህበረ ቅዱሳን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን ማህበራችሁን /ችንን ያስፋልን

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር ማህበረ ቅዱሳን በርቱልን

  • @tizitazetewahdo9777
    @tizitazetewahdo9777 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ለማህበረ ቅዱሳን አባላት በሙሉ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በዚህ በመልካም ስራ ያፅናልን በጣም ደስ ይላል

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 2 ปีที่แล้ว +2

    እ/ር ይመስገን ብቻ ቃል የለንም ሁሉም በሱ ሆነ አሜን❤❤🙏

  • @ማርቲየገጠሯ
    @ማርቲየገጠሯ 2 ปีที่แล้ว +1

    ማህበረ ቅዱሳን ከቃል በላይ ምንም ማለት አልችልም ስለናንተ የዘመናችን ሀዋርያቶች ናችሁ ከዚህም በላይ እግዚአብሔር በእናተ ላይ አድሮ ስራውን ይስራልን ወገኖቻችንን ከዚህም በላይ በክርስቶስ ክርስቲያን እንደምታደርጉ አምናለሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ!

  • @destanigus153
    @destanigus153 2 ปีที่แล้ว

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃላት የለኝም😢🙏🙏🙏🙏

  • @አስካለማርያም-ኀ4ጨ
    @አስካለማርያም-ኀ4ጨ 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን
    ማሕበረ ቅዱሳን አምላከ ቅዱሳን ልፍታችሁን ለፍሬ ያድርግልን በጣም ነው የምናመሰግናችሁ።🙏

  • @saratedes4086
    @saratedes4086 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @ጎሳልብየቃለሰናይ
    @ጎሳልብየቃለሰናይ 2 ปีที่แล้ว

    ሰለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍🙏

  • @eyasum.dessalegn2444
    @eyasum.dessalegn2444 2 ปีที่แล้ว +1

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ድንግልማርያምእናቴ-ጨ2ዀ
    @ድንግልማርያምእናቴ-ጨ2ዀ 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት ማህበረ ቅዱሳን እመብርሀን የድካማችሁን ዋጋ ትክፈላችሁ እንዴት ደስስ እሚል ስራ ነው

  • @mimigenaa293
    @mimigenaa293 2 ปีที่แล้ว +1

    AmenAmenAmen Elelelelelelele 🙏🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪⛪⛪👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾💐💐💐💐💐

  • @bstalotnatenael3415
    @bstalotnatenael3415 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen 🙏

  • @ሰሜናዊትየደሙፍሬ
    @ሰሜናዊትየደሙፍሬ 2 ปีที่แล้ว

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን👏🙏😍

  • @ወለተእየሱስ
    @ወለተእየሱስ 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ስምርተ
    @ስምርተ 2 ปีที่แล้ว +1

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን✝️💜

  • @alambekallah7541
    @alambekallah7541 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን 💒💒💒💒💒💒❤❤❤✝️✝️✝️

  • @ላምሪ-ኰ9ወ
    @ላምሪ-ኰ9ወ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም

  • @አበሩነኝየናቴናፋቂ
    @አበሩነኝየናቴናፋቂ 2 ปีที่แล้ว

    ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መመረጥ ነው የክርስቶስ ተከታይ መሆን በክርስቶስ ክርስቲያን ሰለሆነችሁ እህት ወንድሞች ደሰታይ ወደር የለውም❤❤

  • @ኢትዮጵያስላምሽይብዛ
    @ኢትዮጵያስላምሽይብዛ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር በወጣ ይተካ ደስ ሲሉ እግዚአብሔር ይጠብቃቸው🙏🙏🙏

  • @abaynehtadesse1278
    @abaynehtadesse1278 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን
    ለእኛ ኦርቶዶክሳዊያን እና ሁሉም ማህበራት የሚያዋጣን እንደ ማህበረ ቅዱሳን ቤተ ክርስቲያንን ከመስራት ጀምሮ በሁሉ መስክ ወደ ስራ መግባት ብቻ ነው
    ለውጡንም እናየዋለን
    ወሬን ለወሬኞች እንተው

  • @okom6307
    @okom6307 2 ปีที่แล้ว

    ⛪⛪⛪⛪አሜንእልልልል

  • @ሶስናተሸሞ
    @ሶስናተሸሞ 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ድስ ይላል የስላሴን ልጅነት ለመቀበል እንኳን አበቃቸው

  • @gebrienegede5840
    @gebrienegede5840 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን። ማኅበረ ቅዱሳን አስበ ሐዋርያትን ያድላችሁ። በርቱልን።

  • @ሶስናተሸሞ
    @ሶስናተሸሞ 2 ปีที่แล้ว

    ስለሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን ግሩም ስራ ነው

  • @mekdesayalew4426
    @mekdesayalew4426 2 ปีที่แล้ว +1

    ተመስገን ተመስገን አምላኬ!!! ሌላ ምን ይባላል!

  • @ጉናቲዩብ
    @ጉናቲዩብ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ማሀበረ ቅዱሳንን ይባርክ🤲🕊🤲🤲🕊💚💛❤️

  • @genettekilu8812
    @genettekilu8812 2 ปีที่แล้ว +1

    ተመስገን ደስ ይላል ቀሪውንም አምላክ ይጎብኝልን

  • @mulutemesgen5667
    @mulutemesgen5667 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ይመስገን🙏🙏🙏🙏

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስስስ ይላል ኡፍፍፍፍ ማህበራችንን ልኡል እግዚአብሔር ያስፋልን

  • @khadijamalki2266
    @khadijamalki2266 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔርይመስገንበእዉነት

  • @yimernega8388
    @yimernega8388 2 ปีที่แล้ว +1

    Yetemesegen Yihun Bertulin

  • @dasashasefa9215
    @dasashasefa9215 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen👏👏👏👏💕💕💕💕💕👍👍👍👍👍

  • @ብርሃነይኢኪድንግለይ
    @ብርሃነይኢኪድንግለይ 2 ปีที่แล้ว

    ስለ ኩሉ ነገር እግዚኣብሔር ኣምላክ ይመስገን ክንደይ ደስ ይብል ኣሰይ ተመሥገነ ፈጣሪ 🙏✝️

  • @mulumengesha3269
    @mulumengesha3269 2 ปีที่แล้ว

    ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት

  • @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ
    @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሥገን ቃለ ሂይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን እንኳን ለሊቀ መላእክት ለቅዱሥ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል በሠላም አደረሣቹሁ በረከቱ ፍቅሩ ይደርብን ፆለት ምልጃው ከበተክርሥቲያናችን ከሀገራችን ከህዝባችን ከህዝበ ክርሥቲያኑ ከትውልዳችን ከምንኖርበት ሀገር ከአሠሪወቻችን ከደቂቅ አዳም ከመላ አለም ጋራ ይሁንልን ክብርና ምሥጋና አገልግሎት ውዳሣ መገዛት ይገባዋን አሜን አሜን አሜን

  • @almazweletetinsaaftabeleig5902
    @almazweletetinsaaftabeleig5902 2 ปีที่แล้ว +1

    Egzabihar Yimesgen Selmayneger Setotaw🙏
    Betekirestan⛪️🕊Bahire Tebebati(2)
    Atimeremerim(2)Ejgi Telqi Nate⛪️🕊
    Des Yibelen(2)Betekirestan⛪️🕊Tanetslin Elllllllllllllll💐👏Zemare Melaekt Yasemalin🙏
    Besmiab Be Ewnet Edet Des Ylalin🙏
    Emiye Orthodox Tewahido⛪️🕊Yakebresh
    Yikber Amen(3)🙏Mahibre Qidusan💚💛❤️
    Bertulin👏Egzabihar Amlak🙏Mahiberun
    Yasfalin Agelgayocunim💐👏Ytebiqilin
    Amen(3)🙏Egzabihar Amlak🙏Atsirare Betekirstanin⛪️🕊Yastagselin Amen(3)🙏
    Ye Ethiopian🇨🇬🇨🇬🇨🇬Tinsaye Yasayen⛪️🇨🇬

  • @ወለተገብርኤል-ፈ9ዸ
    @ወለተገብርኤል-ፈ9ዸ 2 ปีที่แล้ว

    😍 እግዚአብሔር ይመስገን በእውነቱ

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት በጣም ደስ ይላል

  • @yisaktadese8837
    @yisaktadese8837 2 ปีที่แล้ว

    ማበሬ፡ቅድሳን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን በርቱ በደምብ አስተሚሯቸዉ

  • @የደብተራልጅነኝ
    @የደብተራልጅነኝ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @Haregi849
    @Haregi849 2 ปีที่แล้ว

    እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናቸው

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ 2 ปีที่แล้ว

    ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን

  • @tignoba6349
    @tignoba6349 2 ปีที่แล้ว

    ክብር ይስጥልን በውነት በልቤ ማስበው ነው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @እትጌጣይቱ
    @እትጌጣይቱ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን

  • @bogaled1
    @bogaled1 2 ปีที่แล้ว

    በርቱ። እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጣችሁ ። ደስ በጣም ደስ የሚል ስራ ነው የተስራሁ።

  • @እጅግነሸyouTube
    @እጅግነሸyouTube 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን በርቱልን

  • @እጅግነሸyouTube
    @እጅግነሸyouTube 2 ปีที่แล้ว

    ማህበረ ቅዱሳን እናመሰግናለን

  • @kobezaragawi9518
    @kobezaragawi9518 2 ปีที่แล้ว

    በርቱ የሐርያትን ስራ እንተግብረው

  • @marthahaile1082
    @marthahaile1082 2 ปีที่แล้ว +1

    ameeeeeeeeeeen

  • @Nigusu821
    @Nigusu821 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት ይሄን ያደረጋችሁ የነፍስ ዋጋ ያደርግላችሁ

  • @የደብተራልጅነኝ
    @የደብተራልጅነኝ 2 ปีที่แล้ว

    ደስ ሲል 💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓

  • @ldetuldetu6669
    @ldetuldetu6669 2 ปีที่แล้ว

    እግዜ አብሔር ይመስገን እምዬ ኦርቶዶስ

  • @ወለተማርይምወለተማርያም
    @ወለተማርይምወለተማርያም 2 ปีที่แล้ว +1

    Egziabher smu kealem eske alem yhun

  • @dgjjsdggh6589
    @dgjjsdggh6589 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ማህበሩን ያስፋልን

  • @uuu6182
    @uuu6182 2 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልል እሰይ

  • @hfor4103
    @hfor4103 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @yoftahegebru8013
    @yoftahegebru8013 2 ปีที่แล้ว

    አሁንም በቋንቋ መስበክ እና ማስተማር ሊታሰብበት ይገባል

  • @andualemsolomon2826
    @andualemsolomon2826 2 ปีที่แล้ว

    እልልል

  • @SolomonVA
    @SolomonVA 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት ትልቅ ትልቅ ትልቅ ስራ ነው እየሰራችሁ ያላችሁት፡ እግዚአብሔር ይባርካችሁ፡ እኔም ተደሰትኩ።

  • @antensaylakew970
    @antensaylakew970 ปีที่แล้ว

    💚💛❤🙏🙏🙏

  • @yohanneshailemichael6068
    @yohanneshailemichael6068 2 ปีที่แล้ว

    Egziabher Ymesgen

  • @hilinashiferaw9873
    @hilinashiferaw9873 2 ปีที่แล้ว

    Egziabher yimesgen

  • @ዋይዓለምጨለማሁሉከንቱ
    @ዋይዓለምጨለማሁሉከንቱ 2 ปีที่แล้ว

    የተቅበዘበዘች ነፍስ እያዳናችሁ ላላለችሁ በእዉነት ዋጋችሁን እሱ ይክፈል ማህበረ ቅዱሳን አባላት ሁላችሁም በርቱልን እስከ አለም ፍፃሜ ከእናንተ ጋር ነኝ ብሏል ክርስቶስ ☝️ ማህበሩን ያስፋልን እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ።

  • @እመያፌት
    @እመያፌት 2 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @gygy9686
    @gygy9686 2 ปีที่แล้ว

    Sel hulum nagare egziabiher yimasagan

  • @almaaztamire4890
    @almaaztamire4890 2 ปีที่แล้ว

    betam dess yemli now yeradutin egzeabher amlk wagachewun ixif adirgo yesitachu

  • @dgjjsdggh6589
    @dgjjsdggh6589 2 ปีที่แล้ว

    የመርጃ አካውንት ቁጥር ጠቁሙኝ ከይቅታ ጋር

  • @جنهاسفاو
    @جنهاسفاو 2 ปีที่แล้ว +1

    በደብትምህርትይሰጡ

  • @ነጋበሪ
    @ነጋበሪ 2 ปีที่แล้ว +1

    አልኮል እና ቢራ በጽኑ አውገዙት 🙏መጀመርያ ሰርቶ መተሰብ መንከባከብ😍 እና ለ ሂሊናህ መኖር🙏 አነዚ ካልተማሉ ክርስትና ሀይማኖት ትርጉም የለውም 🙏
    ነጋ ከ 🇱🇺

    • @yemaryam2375
      @yemaryam2375 2 ปีที่แล้ว +1

      አይነጋሽ ሐይማኖት ምግባር እምነት የሌሌው ሰው ከንቱ ነው ቅድሚያለነዚሕ ሰጥ

    • @ሡላማጢስሠላመሠጣዊት
      @ሡላማጢስሠላመሠጣዊት 2 ปีที่แล้ว

      ተቆጡ ነገር ግን አትበድሉ የተባለውን የመፅሀፍ ቅዱስ ቃለ አላነበብኸውም ምን ማለት ነው እስቲ ተርጉምልኝ

    • @ሡላማጢስሠላመሠጣዊት
      @ሡላማጢስሠላመሠጣዊት 2 ปีที่แล้ว

      ያለሀይማኖት ምግባርም አያድንም ያለ ምግባርም ሀይማኖት ብቻውን አያድንም እሽ ወንድማለም ደግሞ ከማያገባህ አትግባ ጴንጤ ትመስለኛለህ

  • @ፍሬህይወትይልማ
    @ፍሬህይወትይልማ 2 ปีที่แล้ว

    amelaki kodusan yinefis waga adirigo yikibilelen yisetachu yiridachu yagizachu chiru medanehalem yilebonachun ki hateyati bikir yifitsmelen mehabiri kidusan yikidusa amelaki ayileyachu

  • @mamanunu4697
    @mamanunu4697 2 ปีที่แล้ว

    Fetarey yemsegin .. bezawum hiwotachiw nurachew qanqachew endeyadig meserat bechale tru new ensu yemseruten neger mazemin tru yemselgnale gon le gon be megibachew qanqa