ጦቢያ ግጥምን በጃዝ - እንቁጣጣሽን በ ፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም ቤት [Arts TV World]

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.ย. 2024
  • ጦቢያ ግጥምን በጃዝ - ጦቢያ ግጥምን በጃዝ - እንቁጣጣሽን በ ፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም ቤት
    Tobiya Poetic Jazz - Enqutatash at Prof. Mesfin Weldemariam House
    #TobiyaPoeticJazz #ጦቢያግጥምንበጃዝ

ความคิดเห็น • 129

  • @user-rp6vc3kh6e
    @user-rp6vc3kh6e 5 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን መካሪያችን ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም የበርካታ ምሁራን የዕውቀት አባት ዕድሜዎን ያርዝምልን!!!ዕውቁ ገጣሚና ሰዓሊ የናዝሪቱ ነብይ መኮነን፥ ዛሬ ጋቢ ሳትለብስ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል እንደተሻለህ ምልክት ነው። አቶ ኦባንግ ሜቶ የሰብዓዊ መብት ተከራካሪ ። አቶ አብዱል ፈታህ ፥ የሃገር በቀልና የባህላዊ ዕውቀቶች ተመራማሪና የህግ ባለሙያ! ሁላችሁንም እንኳን አደረሳችሁ!!!!ሁላችሁንም ያቆይልን!!!

  • @ProGamer-wm4up
    @ProGamer-wm4up 5 ปีที่แล้ว +2

    ምስራቅ ብርቺ
    ኢትዮጵያ የሚሽት ጥሩ ነገር ነው

  • @genetgebretatious3870
    @genetgebretatious3870 5 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ሆይ አባቶቻችንን እይልን! እንደቸርነትህ ይቅር በለን ላባቶቻችን እድሜና ጤና እመኛለሁ 😍😍😍😍

  • @user-by1mm5uc6m
    @user-by1mm5uc6m 5 ปีที่แล้ว +8

    ነፍስ ያለው ፕሮግራም ጆሮ ላይ ሳይሆን ልብ ላይ ጠብ እሚል ንግግር እናመሰግናለን ምእራፍየ በርችልን

  • @user-bb5vy7sy8u
    @user-bb5vy7sy8u 5 ปีที่แล้ว +4

    እድሜ ይስጥልን ለሁላችሁም 💚💛❤️
    ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች !!!

  • @User-nk1zm
    @User-nk1zm 5 ปีที่แล้ว +20

    አባቶቻችን ፈጣሪ እድሜ ይጨምርላችሁ።ፕሮፌሰርን በጣም ነው የምወዳቸው ስላሳያችሁን ደስታዬ ወደር የለውም።አቅራቢዋን ሳላደንቅ አላልፍም አርቴፍሻል የሌለባት ንፁህ ሴት 🙏🙏🙏😍😍

    • @nahomhailetv1718
      @nahomhailetv1718 5 ปีที่แล้ว +1

      ደሜም ስሜም ኢትዮጵያ ናት User 🙏

  • @tigistteckle6638
    @tigistteckle6638 5 ปีที่แล้ว +20

    Professor mesfen I have a great respect for you as an Ethiopian and wish you a healthy life

  • @selamlehulum7768
    @selamlehulum7768 5 ปีที่แล้ว +8

    አቶ አብዱልፈታህ ድንቅ ሰው ናቸው የዚህ ፕሮግራም ውበት ናቸው አላህ ያክብርልን

  • @almazwedajo1787
    @almazwedajo1787 5 ปีที่แล้ว

    አባታችን. ኩራታችን. ምሁራችን.
    ክቡር. አንጋፋው. እንቁው. ከአክብሮት. በላይ. አክብሮት. የምናከብረዎት
    የኢትዮጵያ. ቅርስ. ውድ. አባታችን
    ፕሮፌሰር. መስፍን. ወልደማርያም
    እግዚአብሒር. እድሜ. ይጨምርልዎት
    ኑሩልን. የኛ. እንቁ
    ለሁላችሁም. መልካም. አዲስ. አመት
    በጣም. ደስስስ. የሜል. ዝግጅት. ነው
    እህታችን. በጣም. እናመሰግንሻለን

  • @betttim1826
    @betttim1826 5 ปีที่แล้ว +3

    Enamesegnaln des yemil melikt new. Musikaw gin bikenes teru neber.

  • @ambametegiya
    @ambametegiya 5 ปีที่แล้ว +3

    ለዛ ያለው የበዓል ጨዋታ:: ተጋባዥ የነበሩትንና አቅራቢዋን እጅግ እናመሰግናለን!

  • @yetinayeteshete5220
    @yetinayeteshete5220 5 ปีที่แล้ว

    አሜን ፕሮፌሶርለእርሶም እድሜ ከጤና ይስጥዎ

  • @hibrekelemat4
    @hibrekelemat4 5 ปีที่แล้ว +1

    እድሜ ይስጥል!!!
    እናመሰግንችኋለን

  • @sisay7
    @sisay7 5 ปีที่แล้ว +7

    This is the best Enkutatash program form all the tv stations...kudos for Arts Tv World

  • @ethiopiaethiopia3849
    @ethiopiaethiopia3849 5 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ስዋች ናችሁ በጣም የምንወዳቹሁ የምናከብራቹሁ መልካም አደስ አመት ይሁንላቹሁ ግን በአብይ ጊዜ የስንቱ ልብ ቆስለ ፍፍፍፍፍ

  • @gashaw278
    @gashaw278 5 ปีที่แล้ว +3

    Misrak Thank you for this program. You are really working hard on Ethiopian-ism. God Bless you my sister

  • @seblewongelberaka3105
    @seblewongelberaka3105 5 ปีที่แล้ว +2

    ሙዚቃው በጣም ይረብሻል መደመጥ ያለበት ቃለመጠይቅ ስለሆነ እንደገና ብትጭኑልን ስል በአክብሮት እጠይቃለሁ ክብር ለ አባቶቻችን

  • @hidani20267
    @hidani20267 5 ปีที่แล้ว +6

    Obang wish you long live best ethiopian man.

  • @ryuryu7599
    @ryuryu7599 5 ปีที่แล้ว +4

    አባቶቼ እድሜ ይስጣችሁ።

  • @hgu6211
    @hgu6211 5 ปีที่แล้ว

    እድሜ ከጤናጋ አላህየሰጣቹ

  • @tigistteckle6638
    @tigistteckle6638 5 ปีที่แล้ว +13

    Obang meto is a saint he is more than human especially in Ethiopia where it is so difficult to find a rational person like him today may God bless him and his family Mr Obang you will get your reward from the almighty God 🙏

    • @rfdos2152
      @rfdos2152 5 ปีที่แล้ว

      My life My story
      You use to call him Lemma
      Cruel Amhara

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u 5 ปีที่แล้ว +9

    God bless you my fathers 🥰🥰 ya Benant New ager yekomchew. These generation are Weak!!!

  • @hiwotgezaw3326
    @hiwotgezaw3326 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ፡አምላክ፡ቢሔር፡ብሔረ፡ሠቦች፡የሜባለውን፡ክፉ፡አጋንት፡ከሐገራችን፡ነቅሎ፡ያውጣልን፡እንዳይመለስ፡አድርጎ፡ወደ፡ጥልቁ፡ይጣልልን።

  • @user-pf6rp1rv1k
    @user-pf6rp1rv1k 5 ปีที่แล้ว +1

    ደስ እሚል ጨዋታ እግዚአብሔር ኢትዮጽያንና ህዝቦቿን ይባርክ🙏 እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @nahomhailetv1718
    @nahomhailetv1718 5 ปีที่แล้ว +4

    Melkam Addis Amet all habesha 🌼🌼🇪🇹🇪🇷

  • @nardostekle8705
    @nardostekle8705 5 ปีที่แล้ว +8

    ኦባንግን ስላየሁ ብቻ ላይክ ብያለሁ ስለማከብረው ይታወቅልኝ

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 5 ปีที่แล้ว

    ወጣቱን ልብ ይስጠው ያገሩ ባለቤት ያርገው አሜንንንንንንንንንንንንን ብያለውኢት/ ያ እና ሕዝባችን እግዛቤር ይጠብቅ

  • @eke1914
    @eke1914 5 ปีที่แล้ว +1

    Prof msfan long live and health you’re the true Ethiopia person

  • @birtucanmenbr9733
    @birtucanmenbr9733 5 ปีที่แล้ว +1

    አርት ቲቪወች በርቱልን ምርጥ ፕሮግራሞች ነው ምታቀርቡ የጥበብን እውነተኛ ገጵታ ማሰየታችሁን ሁሌም አደንቃለሁ መልካም አዲስ አመት

  • @metemoke9605
    @metemoke9605 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን እግዚያብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ።አዘጋጇ ድንቅ ነሽ እግዚያብሔር ይባርክሽ ይጠብቅሽ

  • @million3056
    @million3056 5 ปีที่แล้ว

    Long live Professor.

  • @user-yv6go8fw5z
    @user-yv6go8fw5z 5 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን እረጅምና ጤና ተመኝው መቼም አንረሳዎትም

  • @teshalhelen1266
    @teshalhelen1266 5 ปีที่แล้ว +1

    BIG RESPECT. ONE LOVE .PROF .LONG LIVE

  • @asefadamaw111
    @asefadamaw111 5 ปีที่แล้ว +1

    You are respected gusts.

  • @derejet
    @derejet 5 ปีที่แล้ว +1

    Amen.

  • @team.yakoosport1485
    @team.yakoosport1485 5 ปีที่แล้ว

    ፕሮፌሰር እድሜ ከጤና ያድልህ የቡና ቅርሱ ገራሚ ታሪክ ዛሬም አለ ጋሼ መልካም አዲስ አመት መላው ያገሬ ኢትዮጵያ ልጆች አስተማሪና እውቅ የእውቀት አባቶችን ሰብስባቹ መልካም ሀሳብን አሰማቹን ጦቢያ ያክብርልኝ

  • @Bubushabb
    @Bubushabb 5 ปีที่แล้ว

    Betam des yelal endezi yeteregaga menfes yalachew melkam abatoch mayet erasu nafkon neber thank u Arts 💚💛❤️ ewnetem leb yesten 😔

  • @dani1ethiopiayoutub188
    @dani1ethiopiayoutub188 5 ปีที่แล้ว +1

    O.M.G

  • @adad708
    @adad708 5 ปีที่แล้ว

    አሚን

  • @Sarbet888
    @Sarbet888 5 ปีที่แล้ว +29

    Once the interview started please turn of the music, it is kind of irritating. Nice to see two of my heroes Professor Mesfin and Obang Metho, happy new year to you two and to all Ethiopians.

  • @user-we6hs3oz3n
    @user-we6hs3oz3n 5 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያዊነት:ከአጥንቶቻችን:አልፎ:በመቅኔአችን:ውስጥ:ተዋህዶዋል::እንዴት ሊጠፋ:ይችላል???መልካም:ኢትዮጵያውያኖችን:እድሜ ይስጥልኝ!

  • @atayacell3228
    @atayacell3228 5 ปีที่แล้ว

    ኦባግ ስወድህ

  • @tigistteckle6638
    @tigistteckle6638 5 ปีที่แล้ว +4

    Derasi kebur nebey mekonen so humble and knowledgeable may God bless you and your family

  • @bellaethio4426
    @bellaethio4426 5 ปีที่แล้ว

    Misraq ejig betam saladenqish alalfim, anchinetishin erasishin yayehubet new maninetishim hone hasabish artificial yalihone. Yemeretishachewim engidoch betam betam yemakebirachew ena sew yemilu feriha egziabiher yalachew . Thank u misri

  • @masiimasee.yeadese.kedan.l2688
    @masiimasee.yeadese.kedan.l2688 5 ปีที่แล้ว

    AMEN

  • @waffiki
    @waffiki 5 ปีที่แล้ว

    I agree with the Muslim man. We can’t improve with the outside education or their science.
    We must do our own discoveries.
    .

  • @finalcall2047
    @finalcall2047 5 ปีที่แล้ว +12

    What a loss. The background music is not needed here ... Someone should edit it out and upload the programm again. This is a common mistake by most media professional. Other than that I think it was good ( I cannot listen the whole as the background music was too much)

  • @getuadmas6416
    @getuadmas6416 5 ปีที่แล้ว

    Obang the great. We love you brother

  • @shitugeda1134
    @shitugeda1134 5 ปีที่แล้ว

    እወድሻለዉ ጥሩ ዝግጅት ነዉዐ

  • @eke1914
    @eke1914 5 ปีที่แล้ว

    Peace and love the heart of Ethiopia

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 5 ปีที่แล้ว +1

    ኘሮፊሰር መስፍን እና ከርሶ ጋር ያሉ ሙህራን ኢት/ ያውያን እንካን አደረሳችሁ

  • @banjaminseid569
    @banjaminseid569 5 ปีที่แล้ว

    Ewnt betam mekari program new 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @sabrinamicael6972
    @sabrinamicael6972 4 ปีที่แล้ว

    እንዴት ደስ ይላል የድሮ ባህላችን ማለት ይቻላል መመለስ እንችላለን

  • @stopamharagenocide.6714
    @stopamharagenocide.6714 5 ปีที่แล้ว +1

    ቅዱስ እግዚአብሔር አምላክ ይባርካቹ ።
    ፕሮፌሰር መስፍን መልካም ጤንነትና ሰላም እግዚአብሔር አምላክ ያብዛልዎት።
    ሌሎቻችሁንም እንኳን አደረሳቹ።

  • @eke1914
    @eke1914 5 ปีที่แล้ว

    God save our home

  • @californa9524
    @californa9524 5 ปีที่แล้ว +3

    ምሰራቅ ተፈራ ትቺያለሺ ፕሮግራምሺ እራሱ ያምራል የኢድ ፕሮግራምሺ እራሱ ከነ መንሱር ጋር ያምራል በራቺ

  • @sarahcalap633
    @sarahcalap633 5 ปีที่แล้ว

    እሜን አሜን አሜን አባቶቻችን ዘሩኛን የጥፋልን

  • @yenenhemisganaw3877
    @yenenhemisganaw3877 5 ปีที่แล้ว

    የጋሽ ነብዬ የስእል ንግግር የበአል እለት የመላእክትን ምስል በኮፒ አርገው ያመጡትን የዘመኑ ልጆች ማየቴን አስታወስኩ

  • @ritaa6260
    @ritaa6260 5 ปีที่แล้ว

    Misrak, betam adenkeshalhu. Berchi. Endezih fiteshin senayew des yilal.
    Melkamun hulu emegnalhu.

  • @eke1914
    @eke1914 5 ปีที่แล้ว +1

    Be kind one another person

  • @lovethree6526
    @lovethree6526 5 ปีที่แล้ว

    Wow!!!Wow!!!Wow!!!when I see this I'm crying 😥you did a good job and God bless you Happy New Year happy New Year to you Happy New Year God bless gays 🌻🧚‍♂️🌻🧚‍♂️🌻🧚‍♂️🌻🧚‍♂️🌼🕯🇲🇱🕊 Halleluyah Amen👏👏👏🌻🌼🌻🌼

  • @Ethiohabtina
    @Ethiohabtina 5 ปีที่แล้ว +7

    Tikikil Professor, YeEthiopia hizb bechinketina besekeken aleke!

  • @emebetbrussow5398
    @emebetbrussow5398 5 ปีที่แล้ว

    Thanks !! Happy New Year !!😍

  • @nazarethketema4220
    @nazarethketema4220 5 ปีที่แล้ว

    ምስራቅ ምስጋና ይግባሽ፤፤ኢሃዲግ እስካልከሰመ ድረስ የዚህች ሃገር ጣጣዋ ብዙ ነው

  • @user-rp6vc3kh6e
    @user-rp6vc3kh6e 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያስገረመኝም ያሳቀኝም በጭንቅላቴ ውስጥ እግርህን እረገጥኩህ መሰለኝ? ? ?በጣም ያሳቀኝ ከነብይ መኮንን ትዝታዎች መሃል። በጽሞና አድምጡት።
    ሁለተኛው ያስገረመኝ የፕሮፌሰር አያትና አባት ማይጨው ዘምተው ኢትዮጵያን ታድገዋል!!! ህይወትንም በመክፈል ጭምር!!! ዛሬ ግን ፕሮፌሰር በኪራይ ቤት ይኖራሉ!!!የራሳቸው ቤት እንኳን የላቸውም!!! እነማን ስንቴ እንዳለዋወጡና ስንት ህንጻ እንዳላቸው የምናውቀው ጉዳይ ነው!!!ዛሬም እግራቸው አዲስ አበባን ከመርገጡ፣ ምንጩ ባልታወቀ ገንዘብ 40 ሚሊዮን አውጥተው ቤት የገዙና ጤፍ እንቁላልህ እያሉ ፋሽዝም የሚሰብኩ!!! እነሱ ኖረው ትውልዱን ሊያፋጁ የሚቃጣቸው እነማን እንደሆኑ የምናውቀው ጉዳይ ነው!!!!!ኢትዮጵያውያን ማስተዋል አከብን!!!!

  • @asterbelayneh6874
    @asterbelayneh6874 5 ปีที่แล้ว

    Edmy yestlen lehulachehum

  • @mohammedousman779
    @mohammedousman779 5 ปีที่แล้ว +1

    Betam akeberkuachu le genzeb sayhon le hager fiker yetesera program.

  • @user-kb7gz1mu6y
    @user-kb7gz1mu6y 4 ปีที่แล้ว

    እነቄሮ ከናተ ቢማሩልን ምን ነበር ስላም እና ጤና ተመኘሁ ላችሁ

  • @user-rp6vc3kh6e
    @user-rp6vc3kh6e 5 ปีที่แล้ว +3

    Please re-edit the background music while the gusts are talking; especially Neby Mekonnen.

  • @tigestdaniel8652
    @tigestdaniel8652 5 ปีที่แล้ว

    Amen Amen 💚💛❤

  • @asnebeti2965
    @asnebeti2965 5 ปีที่แล้ว +11

    ሀገር ቤት ልገባ ነው ቀናቶችቀርተውኛል አሪፍ ፕሮግራም ለመስራት ዝግጅቴን ጨርሻለሁ ጨሰብስክራይብ እያደረጋቹ ቤተሰብ እንሁን ሰላም ግቢ በሉኝ

    • @farifari1743
      @farifari1743 5 ปีที่แล้ว +1

      beselam gibe Egzahihar yiketelshe

  • @tutuhagos3572
    @tutuhagos3572 5 ปีที่แล้ว

    Tebrko

  • @sectoralcouncel8996
    @sectoralcouncel8996 5 ปีที่แล้ว

    Thank you all

  • @yonassolomon7711
    @yonassolomon7711 5 ปีที่แล้ว +1

    Muzikaw betam nerve yegezegzl :: Pls can you PÖST agene this INTERVI

  • @tigistteckle6638
    @tigistteckle6638 5 ปีที่แล้ว +1

    Bezih agatamie ye heg balemuyawen ejig aregie salamesegen alalefem ende erso yalu Ken sewochen yabzalen enkuwan le zemene yohanes kenemelaw betesebona ye Ethiopia hezb gare aderesot

  • @kiflymerhu2982
    @kiflymerhu2982 5 ปีที่แล้ว +1

    endless music, be and act as professional (ethiopian entertainers virus)

  • @estherlove78
    @estherlove78 5 ปีที่แล้ว

    ermena xena yejm erme yisxacho

  • @arcominnab2871
    @arcominnab2871 5 ปีที่แล้ว

    ፕሮፈሰር መስፊን ዘሊቐ አጋኒንት ዘትግራይ ጥላቻ። RIH for this New Year!!!

    • @yonassolomon7711
      @yonassolomon7711 5 ปีที่แล้ว

      ye Meles Chenawi Raeye eko enkwan Le ante Le Rasu ALTEKEMEWM
      4 KILO TELO SIOLL new ye gebaw

  • @tofikhusen6765
    @tofikhusen6765 5 ปีที่แล้ว +5

    ሊከፋፍሉን የሚፈልጉ ሰዎች እነዚህ አባቶች አይተቹ አርፋችሁ ተቀመጡ

  • @eagle4452
    @eagle4452 5 ปีที่แล้ว +17

    የፈስቡክ ሴጣናትን አርቅልን ፣ የሚለያዮንና አጥፍችው

    • @emebetdegaga1515
      @emebetdegaga1515 5 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን እግዛብሔር ዘረኞችን ይሰርልን።

  • @user-rq2eb9vz9s
    @user-rq2eb9vz9s 5 ปีที่แล้ว +7

    prof no ፩ ኢትዮጲያዊ ሀሳቢ።

    • @eagle4452
      @eagle4452 5 ปีที่แล้ว +2

      kkkkkkkkk ስምክ ደስ ይላል ክክክክክክክክክ

  • @genethabdi2647
    @genethabdi2647 5 ปีที่แล้ว +1

    bete-mezagebetochachin nachena Egzeabher yesetelin : degemo yameto sewoch yebelein ::

  • @abrahamt2356
    @abrahamt2356 5 ปีที่แล้ว +1

    What is the important of this back graound music during the interviw?

  • @henokehaileyesus4430
    @henokehaileyesus4430 5 ปีที่แล้ว +1

    Turn off the music so people can understand the conversation! Its very annoying.

  • @abebatesfaye4513
    @abebatesfaye4513 5 ปีที่แล้ว

    Weregecho gedelegn besake

  • @californa9524
    @californa9524 5 ปีที่แล้ว +2

    አንቺ ግን ለምን ተከታታይ ፕሮግራም አትጀምራም እንደ መሀዛ ብሩ ሳኬታማ የምትሆኝ ይመሰለኛል መሀዛ ማለት ተሰፋ ናት ለወጣቱ ትውልድ እንወድሻለን

  • @addpuppets9326
    @addpuppets9326 5 ปีที่แล้ว

    ስልጥኔ መጣ:: ኑሮ ተወደደ:: እንኩዋን ተካፍሎ ለመብላት ለራስም አልበቃም

  • @user-vb9bt8uk5y
    @user-vb9bt8uk5y 5 ปีที่แล้ว

    ወልጊቾ ተመቸኝ

  • @ProGamer-wm4up
    @ProGamer-wm4up 5 ปีที่แล้ว

    እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ
    ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን ዘረኖች ስርአት ይስጣቸው ዘይርኝት ቆሻሻ ነው ዘርኝንት መሀይብ ነው ዘርኝንት ደንቆሮ ነው
    ዘርኝነት ከኢትዮጵያ ያጥፍልን

  • @MyD1010
    @MyD1010 5 ปีที่แล้ว +5

    ስለምን ዘፈኑ አስፈለገ አንዴ ፕሮግራም ከተጀመረ፣ የሠዎቹ ድምፅ ተዋጠ እኮ፣ እረ ሰልጥኑ እባካችሁ 1,000 አመት ያው

    • @befekadudebebe6833
      @befekadudebebe6833 5 ปีที่แล้ว

      እግዜር ይስጥሽ አዜብ። ፕ/ሮን ሳይ ትምህርት (class) የምገባ ነው የሚመስለኝ።

  • @tigistteckle6638
    @tigistteckle6638 5 ปีที่แล้ว +1

    Le programu Merie fesum ethiopiaywinet letemolaw programesh salamesegen alalfem berchie

  • @asnebeti2965
    @asnebeti2965 5 ปีที่แล้ว +1

    ነገ ላይዥ እንገናኝ ጓደኞቼ በአልን በስደት አብረን እናከብራለን ቤተሰብ ይሁኑ

  • @wagayekabthi5286
    @wagayekabthi5286 5 ปีที่แล้ว +2

    ፕሮፌሰር መስፍም ድምፀዋን ሲሳማእንባዬ ሳላውቀው በጉንጬ ላይ ፈሰስ ምነው ሆዴም ባባ ????

  • @bezusene7122
    @bezusene7122 5 ปีที่แล้ว

    Menew Gobez ?????? Yehen yemesele astemari chewata be chuhet betbetachehu melawen astachehut :o( yasaznal !!!!

  • @sisay7
    @sisay7 4 ปีที่แล้ว

    46:26

  • @finalcall2047
    @finalcall2047 5 ปีที่แล้ว +1

    Very disappointed by the music. It ruins the flavor and essence of the Ethiopian holiday. Modern music with traditional holiday do not mix!!

  • @demekegetachew6223
    @demekegetachew6223 5 ปีที่แล้ว

    መልካም በአል።
    Please turn off the background music.

  • @million3056
    @million3056 5 ปีที่แล้ว +1

    አቶ ነብይ እስቲ ሽማግሌ ሲመርቅ እግርህን አስተካክለው ፡ ፡

  • @ababonga1
    @ababonga1 5 ปีที่แล้ว

    The background music is disturbing

  • @sherronegnggne3216
    @sherronegnggne3216 5 ปีที่แล้ว

    Background music what a sham🤔