ትረካ ፡ የካፒቴኑ ሴት ልጅ - አሌክሳንደር ፑሽኪን - ክፍል (1) - Amharic Audiobook - Ethiopia 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 58

  • @tirekatube
    @tirekatube  2 หลายเดือนก่อน

    የካፒቴኑ ሴት ልጅ ክፍል (2) 👉th-cam.com/video/xZ1AzWi7ykY/w-d-xo.html

  • @alisemir2527
    @alisemir2527 7 หลายเดือนก่อน +5

    አቤት! የራሺያ ታሪኮች እኮ ተሰምተው አይጠገቡም። በተለይ ይህ ቻነል ሲያቀርበው በጠራ የንባብ ችሎታና እርጋታ በተመላው ድምጽ ስለሆነ እጅግ ማራኪ ነው። እናመሰግናለን።

    • @grmbyn1
      @grmbyn1 5 หลายเดือนก่อน

      I agree🎉

  • @fitsumfisseha6186
    @fitsumfisseha6186 7 หลายเดือนก่อน +17

    ከልብ እናመሠግናለን። የሩስያን ድርሰት ስታቀርብ በስስት ቆጥቤ እንዳያልቅብኝ ከመኝታ በፊት አዳምጣለው። ለትረካ የተፈጠረ ከሚመስል ድምፅ ጋ ሰላምን ያጎናፅፋል።

    • @tirekatube
      @tirekatube  7 หลายเดือนก่อน

      ❤️🙏🏾

    • @naniadhanom
      @naniadhanom 7 หลายเดือนก่อน

      Ya me also

  • @tesfalemtsehay07
    @tesfalemtsehay07 7 หลายเดือนก่อน +3

    አንተ ሰው በእውነት ልዩ ነህ። ከልብ በጣም እናመሰግናለን። የሚገርምህ "የካፒቴኑ ሴት ልጅ" የሚለውን እንድትተርክልን ልጠይቅህ ነበር። አንተ ልብ አዋቂነህ።ደግሞም ጎበዝ ነህ!!!
    እግዚአብሔር ይባርክህ!

    • @tirekatube
      @tirekatube  7 หลายเดือนก่อน

      በጣመ አመሰግናለሁ ወዳጄ ❤️🙏🏾

  • @biniyamwoubshet7756
    @biniyamwoubshet7756 7 หลายเดือนก่อน +6

    እንደዚህ አትጥፋ Please 🙏🙏🙏 በጉጉት ነው የምጠብቀው መጥፎ ልማድ አስለመድከኝ በርካታ ሚዲያዎች አሉ ነገርግን ካንተ ውጪ አልጥምህ ብሎኛል ።ስለዚህ ቶሎ ቶሎ ቶሎ ቶሎ .....😂😂😂👍👍👍👍Anyways አድናቂህ ነኝ ።

    • @tirekatube
      @tirekatube  7 หลายเดือนก่อน +1

      አመሰግናለሁ ❤️🙏🏾 አልጠፋም

  • @MohammedAbiye
    @MohammedAbiye 7 หลายเดือนก่อน +1

    ድንቅ የንባብ ችሎታ፣ ማራኪ ድምጽና የተረጋጋ መንፈስ ያለህ ሰው ነህ

    • @tirekatube
      @tirekatube  7 หลายเดือนก่อน

      በጣም አመሰግናለሁ ❤️🙏🏾

  • @alisemir2527
    @alisemir2527 7 หลายเดือนก่อน

    የራሺያ ታሪኮች እኮ ተሰምተው አይጠገቡም። በተለይ ይህ ቻነል ሲያቀርበው በጠራ የንባብ ችሎታና እርጋታ በተመላው ድምጽ ስለሆነ እጅግ ማራኪ ነው። እናመሰግናለን።

  • @Hiber88
    @Hiber88 7 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም እኮ ነው የምወደው የካፒቴኑ ሴት ልጅን!!! ኡፍ አንተ ልጅ !!!!

    • @tirekatube
      @tirekatube  7 หลายเดือนก่อน

      ❤️🙏🏾

  • @mesfing3306
    @mesfing3306 7 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you for presenting the great Russian writer book..we are waiting next chapter .

    • @tirekatube
      @tirekatube  7 หลายเดือนก่อน

      ♥️🙏

  • @MichaelB33
    @MichaelB33 5 หลายเดือนก่อน

    ለዛሬ:-
    ፑሽኪን እንኳን ፃፍኩት በልልኝ ብሎኛል::
    ምንኛ ድንቅ ኑረኻል፤
    ሰላም ለሁላችን፣
    እናመሰግናለን።
    በርታ!

    • @tirekatube
      @tirekatube  5 หลายเดือนก่อน +1

      እዉነት ነዉ ፣ እንኳንም ፃፈዉ 😅
      አመሰግናለሁ ወዳጄ ❤️🙏🏾

  • @ras-h7u
    @ras-h7u 7 หลายเดือนก่อน +1

    ድንቅ አተራረክ

    • @tirekatube
      @tirekatube  7 หลายเดือนก่อน

      ❤️🙏🏾

  • @lucy6071
    @lucy6071 7 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነው የምናመሰግነው 🙏

  • @yeshiwashile2229
    @yeshiwashile2229 6 หลายเดือนก่อน

    የ ህሊናዬ ወና ከርስ ባንተ እየሞላ ነው ክብረት ይስጥልን🙏🙏

    • @tirekatube
      @tirekatube  6 หลายเดือนก่อน

      ♥️🙏

  • @abiygold
    @abiygold 7 หลายเดือนก่อน +1

    ክፍል 2 🙏🙏

  • @asmamawbiru1342
    @asmamawbiru1342 7 หลายเดือนก่อน

    Dear all
    Greetings
    I appreciate ur combination and please keep it up ur effort.
    Regards

  • @etalemkidane5865
    @etalemkidane5865 7 หลายเดือนก่อน

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን

    • @tirekatube
      @tirekatube  7 หลายเดือนก่อน

      ❤️🙏🏾

  • @zfish4ever
    @zfish4ever หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AbelTeklemariam-o3x
    @AbelTeklemariam-o3x 7 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነዉ የማመሰግንህ

    • @tirekatube
      @tirekatube  7 หลายเดือนก่อน

      ♥️🙏

  • @Abasabas-vu1ph
    @Abasabas-vu1ph 5 หลายเดือนก่อน

  • @kiyalight94
    @kiyalight94 7 หลายเดือนก่อน

    It is an interesting story:)
    Thank you for the great work like usual.

    • @tirekatube
      @tirekatube  7 หลายเดือนก่อน

      ❤️🙏🏾

  • @joman523
    @joman523 7 หลายเดือนก่อน

    Welcomed 👏❤🎉

    • @tirekatube
      @tirekatube  7 หลายเดือนก่อน

      ❤️🙏🏾

  • @anubana
    @anubana 7 หลายเดือนก่อน

    Thank you❤🎉

    • @tirekatube
      @tirekatube  7 หลายเดือนก่อน

      ❤️🙏🏾

  • @Ziye19
    @Ziye19 7 หลายเดือนก่อน +1

    👋🥰

    • @tirekatube
      @tirekatube  7 หลายเดือนก่อน +1

      Welcome 🎉 🙏

  • @Maybeyom
    @Maybeyom 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሁሌ ምርጥ በጣም 10Q ።ቆይ ግን ቻይኖች ይፅፋሉ እንዴ!?

  • @HanaDejen
    @HanaDejen 7 หลายเดือนก่อน

    ለዚህ ቤት አዲስ ነኝ ትረካ የፀጋዬ አብራርን ነው እምከታተለው ይሄ ሁለተኛ ቤቴ ላደርግ ነው መልካም ቆይታ

    • @tirekatube
      @tirekatube  7 หลายเดือนก่อน

      እንኳን ደህና መጡ! ♥️🙏

  • @seyfudada9641
    @seyfudada9641 หลายเดือนก่อน

    ፑሽኪን የመጀመሪያው የራሺያ ስነ ፅሁፍ ፈር ቀዳጅ !!በወጣትነት ባይቀጭ ከዚህም በላይ ምን ያህል በፃፈ።

    • @tirekatube
      @tirekatube  หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው ፣ ፑሽኪን የዘመናዊ የራሺያ ልብወለድ አባት በመባል ነው የሚታወቀው። በዘረ የተቀበለው የሀበሻ ደመ ሞቃትነት በአጭር አስቀረው 😅

  • @teshalebezabihnhuu512
    @teshalebezabihnhuu512 หลายเดือนก่อน

    ኢህአፓ እና እስፖርት

  • @Tewahedo
    @Tewahedo 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም፡ ኦዲዮ ጥራቱ በጣም ደስ ይላል፡ የምትጠቀመውን ማይክራፎን የቱ እንደሆነ/ማን እንደሚባል ትነግረኛለክ?

    • @tirekatube
      @tirekatube  7 หลายเดือนก่อน +3

      ሰላም ፣ የምጠቀመው ማይክ ፊፋይን (FIFINE T683) ነው። በዚ ሊንክ ማየት ይቻላል www.amazon.com/Microphone-Headphones-Recording-Monitoring-Adjustable/dp/B0B9MB4BBX

    • @Tewahedo
      @Tewahedo 7 หลายเดือนก่อน +1

      @@tirekatube አክብረህ ስለመልስክልኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ፡ በጣም ምርጥ ቻናል ነው፡ በርታ አትጥፋብን።

  • @hisqueen1441
    @hisqueen1441 7 หลายเดือนก่อน +2

    ጠፋህ 😢 አሁን እኛ ሳንሆን አንተ ነህ welcome መባል ያለብህ🎉🎉🎉😢

    • @tirekatube
      @tirekatube  7 หลายเดือนก่อน

      አለሁ አለሁ 🙏🏾❤️

  • @abha6653
    @abha6653 7 หลายเดือนก่อน

    ሼር በማድረግ ለሁሉም እናዳርስ

    • @tirekatube
      @tirekatube  7 หลายเดือนก่อน

      ♥️🙏

  • @dofan365
    @dofan365 7 หลายเดือนก่อน +1

    የሸርሎከ ሆልምስ ታሪኮችን ብትጨምርልን ምን ይመስልሀል?

    • @ethiofynnyvideos
      @ethiofynnyvideos 7 หลายเดือนก่อน

      Esmamalehu

    • @tirekatube
      @tirekatube  7 หลายเดือนก่อน

      እሺ እጨመራለሁ ❤️🙏🏾

  • @GetemTube_22
    @GetemTube_22 7 หลายเดือนก่อน

    Where can i find your mic benateh,
    Amazing quality!

  • @tadhabebo2374
    @tadhabebo2374 7 หลายเดือนก่อน

    ዬት ነዉ ቭዲዮዉ ያለዉ?
    ተንቀሳቃሽ ምስለ/ቭዲዮ ወይንም ፍልም ከዘመን አመጣሽ ዉሸቶች አንዱ መሆኑን አልገባኝም። እዩ ማለትህ ጤናማ አነጋገር አልመሰለኝም