ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ባይተዋሩ | መኖርን ከጥቅም ለሚያስቀድሙ | ሙሉ ክፍል | Ethiopian love story

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2021
  • የቃላት ትርጉም
    1:- መሴ = ጋሼ እንደማለት (ፈረንሳይኛ)
    2:- ሙሪሽ(ሙር) ከስፔን ተነስተው አረብያን እንዲሁም የበርበር ጎሳዎችን የገዙ፣ በሰሜን አፍሪካ አልፎ አልፎ የሚገኙ ነገዶች።
    3:- ሪቮልቨር(revolver)= የሽጉጥ አይነት
    4:- ጊለቲን (guillotine)= የሞት ፍርድ የተፈረደበት ሰው አንገት ለመቅላት የሚያገለግል ከላይ ወደታች የሚወረወር ከባድ ስለት ያለው ማሽን።
    #EthiopianLoveStory #Yesewalem #Baytwaru
    Subscribe / @yesewalem to watch the latest entertainment, narration, and informative videos from Ethiopia.
    ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን / @yesewalem

ความคิดเห็น • 24

  • @amangebi7376
    @amangebi7376 2 ปีที่แล้ว +4

    ዋዉ እንኳን ደና መጣህ ፍቄ የከሰዓት በሁዋላዉን ስራየን ልታቀልልኝ ነዉ ተባረክ!

  • @hanaasfaw5603
    @hanaasfaw5603 2 ปีที่แล้ว +1

    ማንም አሳይቀድመኝ ከች ብያለሀ ሀሌ እንደምትለው በላይክ ጀምሬ እድሜ ለፀግሽ ተሌግራም ሼር ሲያደርግ ቶሎ ይደርሰኛል እምሰማው አጥቼ ነበር እናመሰግናለን ፍቄ

  • @mihreteabgebrekidan3144
    @mihreteabgebrekidan3144 ปีที่แล้ว

    👍👍

  • @SitiiAhmad
    @SitiiAhmad 23 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @user-hy2ry3tn1p
    @user-hy2ry3tn1p 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋውው እንኳን ደና መጣህ አላየሁትም ነበር እንግድህ አሁን እየሰማሁ አብረን እንሰራለን 😁

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 2 ปีที่แล้ว

    Betam enameseginalen Berta wendimachin ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @umrikiyatube107
    @umrikiyatube107 2 ปีที่แล้ว

    Wow amazing bro thanks 🙏

  • @NaniNani-gz3hf
    @NaniNani-gz3hf 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ፍቄ

  • @tizitagirma2447
    @tizitagirma2447 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ፍቄ❤

  • @genetm.6934
    @genetm.6934 ปีที่แล้ว

    B

  • @menentekleberhan8705
    @menentekleberhan8705 2 ปีที่แล้ว

    Amesgenalhue👏👏👏😍

  • @user-oz2zu6um6u
    @user-oz2zu6um6u 2 ปีที่แล้ว

    baka aleka 😢

  • @sewumehon453
    @sewumehon453 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን አገራችን ኢትዮጵያ መቸ ይሆን እንደዚህ ወንጀለኞችን የምትቀጣው ከ100 በላይ ሰው የገደሉ ሰውች 2 አመት እስራት እና 10,000 ሽብ ትቀተው ተፈቱ አይገርምም አይ ኢትዮጵያ

  • @islamispeace9612
    @islamispeace9612 2 ปีที่แล้ว

    አህለን ፍቄ አንደኛ ነኝ ዛሬ የማዳምጠው ነገር ስፈልግ መጣህልኝ 🙏

  • @fto1119
    @fto1119 2 ปีที่แล้ว

    Betame arefe nw

  • @user-ln7wv8bf2k
    @user-ln7wv8bf2k 2 ปีที่แล้ว

    እናዳምጠው እና እንመለሳለን

  • @fbyte2736
    @fbyte2736 2 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን "አልቦ ዘመድ"ን ብትተርክልን

  • @Sofi-og6yx
    @Sofi-og6yx 2 ปีที่แล้ว +2

    አጀማመሩ በጣም ያናድዳል ልጅ በእናቱ ላይ ይህ ሁሉ ጭካኔ ማመን ይከብዳል ግን እንደምንን መጨረሻዉን ማየት አለብኝ

    • @mahletjeberu8657
      @mahletjeberu8657 2 ปีที่แล้ว

      አጮች እኮ እዲህ ናቸው እደኛ እናቴ ጦሬ ቀብሬ ብሎ ነገር የለም ወላጆቻቸው ሲያረጁ ወስደው የአዛውት ማቆያ ነው ሚጥሉዋቸው ጥሩ ከሆኑ እየሄዱ ይጠይቃሉ በተረፈ ሲሞቱ መቃብሯቸው ነው ሚሄዱት እግዲህ ይሄ ነው የነሱ ስልጣኔ

  • @user-il5ct3hu2x
    @user-il5ct3hu2x 2 ปีที่แล้ว

    ውይ ፍቄ ውዬ ይቅርታ አድርግልኝ እና የዛሬው በጣም ነው ያናደደኝ ደግሞ ዳውሎድ ማድረጌ የቆጨኝ በጣም አሰልቺ እና ደባሪ ነው ምንም ደስ የሚል ነገር የለበትም የሆነ ግራ የገባው ሰው ነው ሲያናድድ ጭራሽ ምንም አይጥምም ታሪኩም ፍሰቱም ዋና ገፀ ባህሪውም ምንም ጭራሽ አይጥምም😔😔
    ሌላ ኢትዮጲያዊ የሆነ መፅሐፍ አንብልን እባክህ 💓💓

  • @user-xg1zf4og7j
    @user-xg1zf4og7j 2 ปีที่แล้ว

    💖💖💖💖💖💖

  • @zuzuyetube3312
    @zuzuyetube3312 2 ปีที่แล้ว

    ምታቀርባቸዉ ነገሮች ሁም ይመሥጡኛል ለዛ ነዉ ሁሌም ሰርች እያደረኩኝ ቼክ የማደርግክ በተረፈ በርታ 🙏❤

  • @semeretgtemoch2052
    @semeretgtemoch2052 2 ปีที่แล้ว +1

    ፍትህ ፍትህህህህህህህህህህህህ በሳኡዲ ለሚሰቃይት እህትና ወንድሞቻችን ለህፃናት 😭😭😭😭😭ፍትህ 😭😭😭

  • @kiyaalamayoo1501
    @kiyaalamayoo1501 2 ปีที่แล้ว

    Tsagish eye tebekugn neber esk enisemahu ena Le astayet emelasalew