"ቢልለኔ ሥዩም የተማረችው ግሪክ ትምህርት ቤት ነው!" - የግሪክ ት/ቤት የቦርድ አባል | Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ก.ย. 2024
  • Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia #greekschool
    #greekschool unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2022 Arts Tv World

ความคิดเห็น • 28

  • @kalkidandesalegn8690
    @kalkidandesalegn8690 ปีที่แล้ว +3

    ጥሩ ጅምር ነው አርትስ ቴሌቪዥን እንዲህ አይነት ስርአት አልበኝነት በየ ግል ትምህርት ቤቱ ተንሰራፍቶ ትውልድን እየገደለ ያለበት ሁኔታ ነው ያለው ። ቋሚ እና ቀጣይነት ያለው የምርመራ ዘገባን ብትሰሩ ለሀገራችሁም ለትውልዱም የራሳችሁን አሸራ ታስቀምጣላችሁ ።

    • @afrihome3945
      @afrihome3945 ปีที่แล้ว

      እንቀጥላለን❤

  • @hirutfenta7816
    @hirutfenta7816 ปีที่แล้ว +1

    መልካም ጅምር ነው arts ግሩም ሞጋች ጋዜጠኛ ቀጥሉበት

  • @1rt1bre
    @1rt1bre ปีที่แล้ว +1

    ጋዜጠኛ ጥሩ ነዉ። የቤት ስራህን በደንብ ሰርተህ እንደቀረብክ ያስታውቃል። ክደው ብከራከሩም አካላዊ እንቅስቃሴያቸውና ማስረጃዎቻቸው ክደዋቸዋል። ግብር የማይከፍል ድርጅት እንዴት ከአስተማሪ ግብር ይቆረጣል?
    ተመሳሳይ ማኒፑሌሽን እና ቫዮሌሺን በሰንፎርድ (STANFORD INTERNATIONAL SCHOOL _SIS) ውስጥ ይፈፀማል። ሙስና፣ ፓወር አብ ዩዝ ፣ ድራግ፣ ልቅ ወሲብ፣......ብዙ ብዙ... ፕሮራም ልትሰራበት ትችላለህ። ለመነሻ ሐሳብ ምሆን መረጃ ከፈለክ ጠይቀኝ በውስጥ መስመር።

  • @mikefitnessmeyou6500
    @mikefitnessmeyou6500 ปีที่แล้ว +1

    I went Greek school a few years back currently I live in England if you need information regarding Greek school corruption pls don’t hesitate to contact me you have interviewed one of my friend!!?…….Thanks

  • @ETBeMore
    @ETBeMore ปีที่แล้ว +2

    Irrelevant topics when the country has soooooo many issues!!

  • @fuadali2027
    @fuadali2027 ปีที่แล้ว +1

    ግን ሳስበው የግሪክ እስኩል ቦታው ለኦሮሚያ ቤተመንግስት ቦታ ቅርብ ስለሆነ ህገወጥ ነው ብለው ሊጠቀልሉት አስበው ይመስለኛል

  • @turubrahanworkineh2094
    @turubrahanworkineh2094 ปีที่แล้ว +1

    I am Ethiopian all the way. Never regretted going to Greek school in Addis Abeba. Education was primarily in Greek language, but we had Amharic and English classes in addition to math chemistry physics moral and ethics etc.singing the Greek and Ethiopian anthem on all the Greek and Ethiopian holiday's. The boarding school was. Clean the food was good in 1978 had a scholarship for higher education in Greece. In 1982 went to the US
    Became professional registered nurse and have a good life i owe a lote to the Greek community school I am in contact with most of my Greek friends. I am very sad when I hear bad reports coming from dissatisfied former employees. I understand there are problems like every where with teenagers but parent's need to work with the school not put blame only after all the choice was theirs to enroll the kids. I have high hopes for the new board to fix the problems and make our Greek community international school.

    • @ካ.ደ.መ.Z
      @ካ.ደ.መ.Z 5 หลายเดือนก่อน

      አሁን ያሉት ባማርኛ አይማሩም ። ማንበብና መጻፍ ራሱ አይችሉም ባማርኛ ።

  • @rodasgetachew2612
    @rodasgetachew2612 ปีที่แล้ว

    ይገርማል ድምፅሽም መልክሽም ምንም አልተቀየረም ትግስት ግርማ ከልጅነታችን ጀምሮ አብረን በአንድ ጠረጴዛ አብረን ተምረናል የልጅነት ጊዜያችንን አብረን ነበር ያሳለፍነው ምሳ አደባልቀን እየበላን አብረን ተጫውተን ብዙ የልጅነት ጊዜያቶች አለፉ እኔ አንቺ ኖላዊት ሳምራዊት ሆነን

  • @NAZEBMEDIA
    @NAZEBMEDIA ปีที่แล้ว +2

    መልኳን እያየው ምንም ሳልሰማ ወጣው😉

  • @aschalewbekele4962
    @aschalewbekele4962 ปีที่แล้ว

    ትምህርት ቤቱ Endowment ውስጥ እንዲገባና የትርፉ ተካፋይ እንሁን ለማለት ብርሃኑ ሲጋራ መጠጫ ለመቀራመት የከፈተው ዘምውቻ ነው። በቀጥታ international school በመኾን ከዚህ ከበከተ የትምህርት ሥርዓት ውጪ ሆኖ ትምህርት ቤቱ እራሱን ያስተዳድር ክፍያውንም ሞቅ አድርጋችሁ ሲያራግቡ የነበሩት ወላጆች በዚሁ መሰረት ድራሻቸውን አጥፉት።

  • @Emblba
    @Emblba ปีที่แล้ว

    ጠያቂው 🥹🥹😆

  • @yenegemulu1077
    @yenegemulu1077 ปีที่แล้ว

    ሐላፊነት እና እውቀት የጎደለው ጋዜጠኛ ነው::

  • @ayb7524
    @ayb7524 ปีที่แล้ว +2

    እስከ አሁን በግሪክ ማህበረሰብ ስም ሲዘርፉ ግብር ሲያጭበረብሩ ኖረው እንደገና እንደ አዲስ በንግድ ስም እንመዘገባለን ማለታቸው አይን ያወጣ ሌብነት ነው፡፡የግሪክ ኮሚኒቲ የሚባል ነገር ማጭበርበሪያ ስም ብቻ ነው ፡፡እስከአሁን ከ25 አመት በላይ ላጭበረበሩበት ከፍለው መወረስ አለበት፡፡

  • @mikiyasderbe7213
    @mikiyasderbe7213 ปีที่แล้ว

    ልጆቹ የት ናቸው? እዚህ ወይስ እዛ? ትርፋ የቱ ጋር ነው?

  • @solking9797
    @solking9797 ปีที่แล้ว

    ምግብ ቤት ከፍተክ ክትፎ ነው የምትሸጥው ጥብስ መሽጥ አትችልም እንደማለት ነው የኦሮሙማው አይን አርፎበታል ኬኛ ሊለው ፈልጎ ነው ጋዜጠኛውስ ጎበዝ ከሆንክ አበቤ ያለጠያቂ የምታባክነው ገንዘብ ጠይቅልን

  • @mikiyasderbe7213
    @mikiyasderbe7213 ปีที่แล้ว +1

    የኢትዮጵያ ዲሞክራሲ???

  • @mikiyasderbe7213
    @mikiyasderbe7213 ปีที่แล้ว +2

    የግሪክ ዲሞክራሲ ለኢትዮጵያ ጭቆና እና የሌብነት መንገድ መሆኑ ግልፅ ይመስለኛል። እንዴት" ትምህርት ሚኒስቴር" ይህንን ጉዳይ አይቶ መስመር ማስያዝ ያቅተዋል? ሌብነትን ከመምህሩ፣ ዳይሬክተሩ እና የትምህር ቤቱ ባለቤት የተማረ ተማሪ አሁን ከምናየው ተጨባጭ ሁኔታ ውጪ ሌላ ምንም አንጠብቅም።

    • @aschalewbekele4962
      @aschalewbekele4962 ปีที่แล้ว

      ዝም ብለህ አትቀደድ የማታውቀውን ጠይቅ

    • @mikiyasderbe7213
      @mikiyasderbe7213 ปีที่แล้ว

      @@aschalewbekele4962 መጀመሪያ የምታውቀውን ተናገርና አስረዳ። የማትረባ።

  • @aschalewbekele4962
    @aschalewbekele4962 ปีที่แล้ว

    የወሲብ ትንኮሳ የትኛውም ትምህርት ቤት ድሮም አሁንም አለ። አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲም ብትሄድ በየዲፓርትመንቱ ብዙ ወጠጤ 😅 እንዳለ ልታውቅ ይገባህ ነበር። የወሲብ ጥቃት በግለሰቡ ለአስተዳደር ሲቀርብ አስተዳደራዊ እርምጃ የመውሰድ እንጂ on behalf of ተበዳይ የመክሰስ ግዴታ የለበትም። በጉዳዩ ላይ ፖሊስ መረጃ ሲፈልግ የመስጠት ግዴታ እና ተከሳሽ ወንጀለኛ ሆኖ ሲገኝ እርምጃ የመውሰድ መብት እንጂ በጉዳዩ ላይ የወንጀል ምርመራ የማድረግ የትምህርት ቤቱ ስራ አይደለም።

  • @selihom6023
    @selihom6023 ปีที่แล้ว

    Boomed to the Journalist n 😂

  • @akabeka2352
    @akabeka2352 ปีที่แล้ว

    ቢሌኔ ጾቷዋን መለየት ያቃታት ምሳሌ ማድረጋችሁ ጥሩ አይደለም