💔የልጂነት ሚስቴ ደወለች በጣም ያሳዘነኝ ነገር ወደክርስትና ሀይማኖቴ ተመልሻለሁ 😭 ያሳዝናል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @seidTube854
    @seidTube854  29 วันที่ผ่านมา +117

    #💔ውዶቸ ከመግፋት መገፋትን ምረጡ

    • @halmaabc9097
      @halmaabc9097 29 วันที่ผ่านมา +3

      ኧረ ወንድሜ ተዋት ገድል ትግባ እኳን ወደሀይማኖት መመለስና ቲክቶክ ላይ አይቻት ጋጠወጥ ነገር ናት ሲጀመር ልጅቱ 😂😂😂😂😂😂

    • @GhhGhu-kd2cy
      @GhhGhu-kd2cy 29 วันที่ผ่านมา

      ወንድሜ ማገኝት ከቻልክ አገኛትና አወርት

    • @hhkk4666
      @hhkk4666 29 วันที่ผ่านมา

      😂😂

    • @LolLol-d5d
      @LolLol-d5d 29 วันที่ผ่านมา

      ​@@halmaabc9097አችነሽ ጋጠወጥ ቦርኮ ዉጭ ሸርሙጣ

    • @Jhehjkjhf
      @Jhehjkjhf 29 วันที่ผ่านมา +2

      በትክክል ከመግፋት መገፋት ነው እሚሻለው ገፊ ከሆን አላህም እጥፍ አርጎ ይከፍለናል እኛም በፀፀት ስንቃጠል እንኖራለን የደረሰበት ያውቃል

  • @ትዝብትኢትዮጵያዊት
    @ትዝብትኢትዮጵያዊት 28 วันที่ผ่านมา +20

    እንኳንም ወደ ሀይማኖታ ተመለሰች እግዚአብሄር ይመስገን ሀይማኖት ከሁሉም ይበልጣል ❤

  • @Rahmaወሎዬዋ
    @Rahmaወሎዬዋ 29 วันที่ผ่านมา +70

    ጃሂል ወንዶች ሰለምቴዎቹን አግብታችሁ አታሰቃዩ

    • @tabiagfddd
      @tabiagfddd 28 วันที่ผ่านมา

      ኤወላወዴልሁላ

    • @ኑርድን
      @ኑርድን 28 วันที่ผ่านมา

      @@Rahmaወሎዬዋ ትክክል. ደምሪኝ ውደ

    • @ErahmatAwoke
      @ErahmatAwoke 28 วันที่ผ่านมา +3

      ❤❤❤እኔ፣ሰለምቴ፣ነኝ፣ቢተወኝም፣ኢስላም፣ሀይማኖቴን፣አለቅም፣።፤

    • @መሬምሰለምቲዋ
      @መሬምሰለምቲዋ 27 วันที่ผ่านมา

      ሰለምቲወች አንብበው ከመጡ አይመለሱም

  • @ቸኩላየዋለልኝ
    @ቸኩላየዋለልኝ 28 วันที่ผ่านมา +24

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ተመለስቺ❤❤❤❤ አንተም ተፀፂተህ ይቅርታ መጠየቅህ ትልቅነትህን ያሳያን ያንተ ያላትን እግዚአብሔር ይስጥህ ግን ድጋሜ እዳደግም ሴት ልጂን እዳበድል ወንድሜ

  • @ዜድየአላህባሪያ.የረሱልወ
    @ዜድየአላህባሪያ.የረሱልወ 29 วันที่ผ่านมา +49

    ያረቢ ወላሂ ከባድነው ሀይማኖቶን መቀየሮ አላህ ሂድያ ይስጣት እህታችንን ያረብ 😢😢🤲🤲🤲

  • @temirtemirmuhammed-lc2wl
    @temirtemirmuhammed-lc2wl 29 วันที่ผ่านมา +44

    መጀመሪያም አላመነችም ነበር ብታምን ኖሮ በፀናች ነበር

    • @ፋጡማቢንትያሲን
      @ፋጡማቢንትያሲን 29 วันที่ผ่านมา +1

      ሳህወላ የመነሰው ምንም ብፈተን አይመለስም

    • @MadeenaAli-f3w
      @MadeenaAli-f3w 28 วันที่ผ่านมา +3

      ​@@ፋጡማቢንትያሲንሰህ በምነቱብጠናምንአትመለሰም ድሮም ያላመነሰዉ ይሄዉነዉ እኔ አልሀምዱሊላህ ከሰለምኩ12አመቴ

    • @ፋጡማቢንትያሲን
      @ፋጡማቢንትያሲን 28 วันที่ผ่านมา +1

      @@temirtemirmuhammed-lc2wl መሻአላህ የኔውድእህት አላህይጠንክርሽ ሀቢበቲ

  • @fikermamo8783
    @fikermamo8783 28 วันที่ผ่านมา +11

    እግዚአብሔር ይመስገን❤🎉🎉 እንኳን ፍቅር ከእምነት ይጀምራል ተመለስች አንተም በቃ ቆፍጠን በል ወንድ ልክ ነህ

  • @Rahmet.yutube.
    @Rahmet.yutube. 29 วันที่ผ่านมา +58

    ሱብሀን አላህ
    ወልሀምዱሊላሂ
    ወላኢላሀ ሀኢለላሀ
    ወላሁ አክበር
    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ውዱ ነብይ

  • @tuba6802
    @tuba6802 29 วันที่ผ่านมา +61

    አሁን ይቅርታህን ትቀበልህና መልሳችሁ ታረቁ😢

    • @ZeburaAli-db7wk
      @ZeburaAli-db7wk 29 วันที่ผ่านมา +2

      ይቅረታውንከተቀበለችውበቂነውምከንያቱምይብስመታመምነውእኔምነበረኩበትይሄንንሄወት
      አሁንሁለታችንምበእረቀትሆነንሰላምእየኖረንነወወላሂዴስተኛነኝያለፈሂወቴንሳስብያመኛልስለዝህአለመገናኘትነወጡሩወ

    • @BayushAsres
      @BayushAsres 28 วันที่ผ่านมา

      አወወሏሂ እህቴትክክልነሺ

    • @bintmoha3172
      @bintmoha3172 28 วันที่ผ่านมา

      እረ ቲክታክ አይቻት ልጅ ሳትወልድ አትቀርም

    • @ኢትዮጵያየእኝናት
      @ኢትዮጵያየእኝናት 28 วันที่ผ่านมา

      ካልታረቁ አንች አገቢው 😂ምን ችግር አላባችኡ

    • @tuba6802
      @tuba6802 28 วันที่ผ่านมา

      @ኢትዮጵያየእኝናት ይጅ ዝርክርክ እኔ መቸ አባሽ ባል አጣሁ እከፍ

  • @hffhkg-vb1mt
    @hffhkg-vb1mt 29 วันที่ผ่านมา +50

    ይህን ልቀሶህን ረከአቴን ሰገደህ ወደ አሏህ ሁለት እጆችህን አንሰተህ ይቀር በለኝ በላዉ ይቅር ይልሀል ፍጣሪ እደሰዉ አይደል አሏህ መሀሪና አዛኝ ነው
    ከጥፋት የተመለሰ ሰው በቀድሞ ጥፋቱ አይወቀስም አላህን ፈርቶ፣ ኣኺራውን አስቦ ከወንጀል የተመለሰ ሰው በኢስላም ትልቅ ደረጃ ነው ያለው። ነብዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
    كلُّ بني آدم خَطَّاءٌ، وخيرُ الخَطَّائِينَ التوابون
    "የአደም ልጅ በሙሉ በጣም አጥፊ ነው። ከአጥፊዎች ሁሉ በላጮቹ ተመላሾቹ ናቸው።" [ቲርሚዚይና ኢብኑ ማጀህ ዘግበውታል።]
    በየኮሜንቱ እየዟራችሁ ሰዉ የዘራውን ነው የሚያጭደዉ ምናምን የምትሉ ምነዉ እኛ ከወንጅል ከሀጢያት የፅዳን ነን አሏችሁ ሱብሀን አሏህ ለዚህ ነው አሏህ ከእናትም በላይ አዛኝ ሩህሩህ የሆነልን እንደናተ ኮሜንት ቢሆን አኡዙቢላ

    • @ሐሳቤንአላሕወኔሜልወኪል
      @ሐሳቤንአላሕወኔሜልወኪል 29 วันที่ผ่านมา

      በጣም ወላሒ ይቅርታ ጠየቃት ሰለዚሕ እሡ ወደአላሕ ተመልሦ እጁን ቢዘረጋ አላሕ መሀሪ ጌታችን ብቻና ብችነው አልሐምዱሊላሕ

    • @zemzem-oj5mb
      @zemzem-oj5mb 27 วันที่ผ่านมา

      🎉🎉🎉

  • @SSenaytgonderwa
    @SSenaytgonderwa 29 วันที่ผ่านมา +21

    እግዚአብሔር ይመሥገን ከጨለማ ወደብርሃን መመለሷ የድንግል ማሪያም ልጅ የተመሠገነ ይሁን🥰🙏

    • @hshhshyegg4512
      @hshhshyegg4512 29 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂

    • @madinharapo8702
      @madinharapo8702 29 วันที่ผ่านมา

      እእእእእእ ታይ ታይ እጨለማላይ ያለው ማነው ክክክክክአዲ ፈጣሪ ያቃል ማን እጨለማላይ ያለዉን ለማን ኛቸዉም ፈጣሪ ትክክለኛዉን ምገድ ይምሪን

    • @SilamAlmwe
      @SilamAlmwe 28 วันที่ผ่านมา +1

      አወማሪያምንሥለሁሉምነገርየድግልማሪያምልጅእግዚያብሔርይመሥገን❤❤❤🎉🎉🎉

    • @BaderHussein-n7v
      @BaderHussein-n7v 28 วันที่ผ่านมา

      ጨላማውሙሥሊምአደለምሚሥሊምብረሀነውክርቴንነጨለማውነውአብባቹህተረድ

    • @አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል
      @አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል 28 วันที่ผ่านมา

      👀👀👀

  • @Faeza....m
    @Faeza....m 29 วันที่ผ่านมา +38

    የኔም ባል ሰለምቴ ነው አልሀምዱሊላህ ❤️❤️❤️💓💓የሚገርም ባል አላህ ሰጠኝ የድሮ ማንነቱ 100% ተቀይሮ ለኔ የባሎች ሁሉ ባል የምርጦች ሁሉ ምርጥ ሆኖልኝ እሱን በመውደድ በማፍቀር ላይ ነኝ እስከጀነት ባልና ሚስት አላህ ያድርገን 🤲🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰

    • @uthg7338
      @uthg7338 29 วันที่ผ่านมา

      የኔውድ😢😢እኔበጣምየምወደውልጅአለእስኪዱአረጊልኝ😢😢አላህ ሂዳይስጥው😢😢በጣም ነው የምሳሳለትወላሂ😢

    • @uthg7338
      @uthg7338 29 วันที่ผ่านมา

      አላህይጨምርላችሁውድ❤

    • @jujuHassen-l2p
      @jujuHassen-l2p 29 วันที่ผ่านมา

      ማሻ አላህ

    • @muhamedmuhamed5114
      @muhamedmuhamed5114 28 วันที่ผ่านมา +1

      ማሻአላህ አላህ እሥከጀነት ያድርግልሺ

    • @MoamanaMohamd
      @MoamanaMohamd 28 วันที่ผ่านมา

      ማሻ አላህ🎉🎉🎉

  • @Emuadonay
    @Emuadonay 29 วันที่ผ่านมา +18

    ሀይማኖት እንድትናት እሷምተዋህዶ❤❤❤

    • @ኡሙቲዩብ
      @ኡሙቲዩብ 29 วันที่ผ่านมา +1

      ደምሬኝ ወዴ

    • @fikermamo8783
      @fikermamo8783 28 วันที่ผ่านมา +1

      እውነት ነው ውድ❤🎉🎉

    • @ሳልኩህበልቤ
      @ሳልኩህበልቤ 28 วันที่ผ่านมา +1

      ሳህ❤❤❤❤❤

    • @DyCh-e4s
      @DyCh-e4s 28 วันที่ผ่านมา +1

      እውነት❤❤🎉

    • @aminaadem7381
      @aminaadem7381 28 วันที่ผ่านมา

      ሤት ናትዴ ሀይማኖት

  • @ሱመያተገኘ
    @ሱመያተገኘ 29 วันที่ผ่านมา +25

    አታልቅስ ድሮም ሀይማኖቱን አምናበት ሳይሆን ላንተብላነበር ሀይማኖት የቀየረቺው እኔ ሰለምኔነኝ ወደእስልምና ስመጣ በራሴ አምኘበት ስለሆነ ምንም ነገር ቢፈጠር ሰይፍ ቢደቀን አንገቴላይ ሁለተኛ አልቀይርም አንተም የሷሀቅ አለብህ መልስላት በተረፈ አታልቅስ

    • @uthg7338
      @uthg7338 29 วันที่ผ่านมา +1

      ማሻአላህ❤❤የኔውድ❤ታድለሽ❤❤እስኪዱአረጊልኝ❤❤አላህያስለምወ❤❤የምወደውልጅአለ😢

    • @HayathHyath
      @HayathHyath 29 วันที่ผ่านมา +1

      ማሻማአላህ አላህ ይጨምርልሽ ውደ

    • @አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል
      @አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል 28 วันที่ผ่านมา +1

      መሻ አላህ
      አላህ ያጥናሽ ዉዶ

    • @Marifa-r8c
      @Marifa-r8c 28 วันที่ผ่านมา +1

      የኔ ሴት በርችልኝ ማምየ❤❤

    • @LaylaNasry
      @LaylaNasry 28 วันที่ผ่านมา +1

      ማሻአላህ ❤❤

  • @ሀለሐመ
    @ሀለሐመ 29 วันที่ผ่านมา +36

    እንኳን ወደ ክርስትና በሰላም መጣች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አንተም ፈጣሪ ይርዳህ❤❤

    • @AaA-k2b8p
      @AaA-k2b8p 29 วันที่ผ่านมา +3

      አላህ የተሻለ አዋቂ ነው ኸይሩን ይምረጥላት

    • @Rachoየቡታጀራዋ
      @Rachoየቡታጀራዋ 29 วันที่ผ่านมา

      😅😅😅😅​@@AaA-k2b8p

    • @saasaamm1996
      @saasaamm1996 29 วันที่ผ่านมา +3

      አወ እኳን ተመለሰች ተመስገን ግን ለወድ ብለዉ እሚቀይሩ ሰወች ከዚች ይማሩ በማንኛዉም ሀይማኖት ይሁን የምር😢ይቅር ለግዚአብሔር ነዉ ይቅር ተበለዉ🙏

    • @Barchitube6807
      @Barchitube6807 28 วันที่ผ่านมา +2

      በጣምነው ደስያለኝ እግዚአብሔር ይመስገን

    • @AaA-k2b8p
      @AaA-k2b8p 28 วันที่ผ่านมา +5

      @@saasaamm1996 ልክ ነሽ ሀይማኖት በምድራዊ ጥቅማጥቅም የሚለወጥ አይደለም እንኳን ለወንድ ብየ ልቀይርና ሙሉቤተሰቤን ና ንብረቴን በአንድ ጀንበር ባጣ እምነቴን አልቀይርም ሞቴንም ህይወቴንም በኢስላም መንገድ ያድርግልኝ ያረብ

  • @sarahmohammed6895
    @sarahmohammed6895 29 วันที่ผ่านมา +43

    እንኳን ተመለሰይ እግዚአብሔር ይመስገን አምላኳን ክዳወንድ ይበልጥብኛል ብላ ይህለሷም ለኛም ትምህርትሁኖናል እንኳን ተመለሰይ አተም አትወሳለት በሀይማኖትህ በሚመስልህ አግባ ሆ ምንይላል 😅የሰውልጅ አተብቻሳኮን ሁሉም አይታመንም ካላድ እግዚአብሔር ውጭስለዚህ አታስብ? ?

  • @tgtg3001
    @tgtg3001 29 วันที่ผ่านมา +38

    እግዚአብሔር ይመስገን ወደክርስትና ስለተመለሰች በቤቱ ያጽናት ያጽናንንን🤲🤲🤲🤲
    ክብር ለድግል ማርያም ልጅ ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁንንንን🤲🤲🤲

    • @አልሀምዱሊላህ
      @አልሀምዱሊላህ 29 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @SSenaytgonderwa
      @SSenaytgonderwa 29 วันที่ผ่านมา

      አሜን ለሱ ምን ይሳነዋል

    • @እሙቢላልቻናል
      @እሙቢላልቻናል 29 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @Zmzm-e1p
      @Zmzm-e1p 29 วันที่ผ่านมา

      Maryam,,mutalech,asemam,a,g,zi,,nebyi,new,ayisemam,,awekii,abbb,✊️✊️✊️✊️✊️

    • @uthg7338
      @uthg7338 29 วันที่ผ่านมา

      😂😂😅😅😅😅😂😂😂😂

  • @Saranegni21
    @Saranegni21 29 วันที่ผ่านมา +22

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ወደ ሐይማኖቷ ተመለሰች ክብር ምስጋና ለልዑል እግዚአብሔር ይሁን ክርስቲያን መሆን መታደል ነዉ የሆነዉ ሁሉ ለበጎ ሆነላት እንኳን ወደ ልቧ ተመልሳ ወደ አምላኳ ተመለሰች እስከ ዘለአለም በቤቱ ያፅናት❤

  • @zewdineshiShumet
    @zewdineshiShumet 29 วันที่ผ่านมา +22

    የእውነት ከሆነ እኳን ወደ ክርስትና በሰላም መጣች 💚💛❤💚💛❤💚💛❤ምንም አያሳዝንም እኳን ወደ እምነቷ ተመለሰች እሽ ለራስህ እዘን አተ ሌላ እሷ የምትለው ይህ ነገር ፕራክ ነው እዳትሉ

    • @wyimam9103
      @wyimam9103 29 วันที่ผ่านมา +2

      እረታጥቦጭቃ

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 29 วันที่ผ่านมา

      ​@@wyimam9103ደምሪኝ❤

    • @zewdineshiShumet
      @zewdineshiShumet 29 วันที่ผ่านมา +1

      @@wyimam9103 ለናተ ነው ለገባው ብርሐን ነው መታደል ነው

    • @MadeenaAli-f3w
      @MadeenaAli-f3w 28 วันที่ผ่านมา +3

      ​@@zewdineshiShumetክክክአታሰቂኝ መታደል አልሺዉ ወላሂ አለመታደል ነዉ እኔ ካለማንም በራሴምርጫ 12አመቴ ከሰለምኩ አልሀምዱሊላህ

    • @zewdineshiShumet
      @zewdineshiShumet 28 วันที่ผ่านมา +1

      @MadeenaAli-f3w የኔ እናት መብትሽ ነው ነው ለሚያቀው ለተመረጠ መታደል ነው ኦርቶዶክስ የምትሆኝው መርጠሽ ሳይሆን ተመርጠሽ ነው እሽ ። የራሴን ሐይማኖት ስለምወደው የሰው ሐይማኖት ብዙ ማለት አልፈልግም ስለሰው ሐይማኖት ምንም መናገር አልፈልግም ።

  • @Hyatt-i6x
    @Hyatt-i6x 29 วันที่ผ่านมา +24

    አብሽር ወንድም ለቅሶ በቃህ 😢 ሁሉም ካንተ ተምረው ሴትን ልጅ ባይበድሉ😢😢

    • @ኢትዮጵያየእኝናት
      @ኢትዮጵያየእኝናት 28 วันที่ผ่านมา

      😂ታድየ ግንዘብ ስብስቢ ግሩፖ ከፍተሽ ውይም አገቢው 😂😂

    • @Hyatt-i6x
      @Hyatt-i6x 28 วันที่ผ่านมา

      @ኢትዮጵያየእኝናት ምን አልኩ ደግ አደረክ አልኩት እንደ ጥሩ እንዳልሰራ ስላወቀ ነው የሚያለቅሰው እያለቀስክ ኑር አልለው ምናለ መልካም ብናስብ ልቦና ይስጥሽ እኔ ወንድ አጣሁ አላልኩም

  • @መሬምወሎየዋስደተኛዋነኝበ
    @መሬምወሎየዋስደተኛዋነኝበ 28 วันที่ผ่านมา +2

    ወንድልጅ ሲያለቅስ ደስአይልም . ነገሩ ቪክስነው መሰል
    ወደአላህ አልቅስ ለሰው ብታወራው ምንፋይዳ አለው እዴ ወንድ ልጅ ቆፍጠን ሲልነው. ግን ደስ የሚለውነገር ጥፋትህን መቅህ.. እሷን መበደልህንስ ታውቆሀል አላህንሳ የሱን ትዛዝ አሟልተሀልን . በሰርጉሁላ ስትጨፍራል ነበር. በድናችን ዘፈንጭፈራን ማንነው የፈቀደው. በቻ ያለፈው አልፏል ወደፊትግን ወደአላህ ተመለስና ዱአ አድርግ ለሁሉም ነገር ........።።

  • @1ያአላህ
    @1ያአላህ 29 วันที่ผ่านมา +22

    በጣም እኮነው ግፍ ያሰራሀባት
    ግን በለፋ ነገር ተማር እንጂ አትፀፀት
    ከልብ ይቅርታ እንደም ታራግልህ ተስፋ አለኝ ብቻ በጣም ያሰዝናል ወደክርስትና መማለሷ😢

  • @bintahmed
    @bintahmed 29 วันที่ผ่านมา +18

    እረ አታልቅስ በቃ ወድሜ እኳን አተ አደምና ሀዋ ተሳስተው ነው ከጀነት የተባረሩት ከዛ ቶበት ሲረጉነው ወደጀነት የገብት ስለዚህ አተም ቶበት አርግ የሰው ሀቅ ታለብህ መልስ ሀቋን አፉታ ደጋግመህ ጠይቃት አታልቅስ በቃህ ቶበትህን አላህ እድቀበልህ ዱአ አርግ

    • @SaadaALebac
      @SaadaALebac 28 วันที่ผ่านมา

      ሳአ ጓበዝ ልጀ ነሺ

    • @umuhubeyb
      @umuhubeyb 28 วันที่ผ่านมา

      ትክክል ማሻ አላህ

  • @MesTubeer8r
    @MesTubeer8r 29 วันที่ผ่านมา +27

    እንኳን ወደ ሃይማኖቷ ተመለሰች ሐወንድ ብላችሁ ሃይማኖት የምትቀይሩ ሴቶች ግን ተው😢😢😢😢

  • @SameeraS-zs7ee
    @SameeraS-zs7ee 29 วันที่ผ่านมา +28

    ለወንድ ሀይማኖት መቀየር ትርፉ ክህደት ነዉ እህቴ እንኳን ወደ ክርስትና ተመለሽ 🎉🎉🎉❤❤❤

    • @زينبلمى
      @زينبلمى 29 วันที่ผ่านมา

      😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡

    • @SARATubeqn5ws
      @SARATubeqn5ws 29 วันที่ผ่านมา

      ከቀየረች አይቀር ፀንታ ቢሆን ታድላነበር

    • @fafi-3rd
      @fafi-3rd 29 วันที่ผ่านมา

      ​@@SARATubeqn5wsእረ ውሸቱንነው እሷ የሠለመችው አምናበት ነው ለሱብላአይደለም አሁንም አልሀምዱሊላህ በሀይማኖቷ እደፀናችናት እሱግን ውሸታም አስመሳይነው

    • @uthg7338
      @uthg7338 29 วันที่ผ่านมา

      ​@@fafi-3rdወላሂበይ😮😮ማሻአላህታልሂደች

    • @SaadahAndros
      @SaadahAndros 28 วันที่ผ่านมา +1

      እረግጥ ልብ ይሰብራል ድረጊቱ ግን ክረስትና ምንም የኖረኩበት ሀይማኖት አይመስለኝም እደገና ገብተሺ አብቢው እና አቺንም ቀጥተኛውን ይምራሺ እዳውም ኒቃቢስት ሆኝ አሁን 3ግዜ አከተምኩ ቁረአን

  • @ygffghdhjiig2044
    @ygffghdhjiig2044 29 วันที่ผ่านมา +18

    እልልልልልልል ተመሰገን ኣምላኬ እንኳ ወደ እምነትዋ ተመለሰች ተመሰገን ፈጣሪ🥰👏👏

    • @nejat-iz4fv
      @nejat-iz4fv 29 วันที่ผ่านมา +1

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @HossainHossain-vu4bk
      @HossainHossain-vu4bk 29 วันที่ผ่านมา

      ስሚ ብዙም አትደሰች ወላሂ ትላትና የሆነ ቁርአን የሚስቀራላይ ገብቸ ኮሜት ሳይ አብዛሀኛዉ ሰለምቲ ነኝ አቅሩኝ ሰለምቲ ነኝ የሚል ነዉ አልሀምዱሊላህ እስልምና አንድ ሁላት አስር ሀምሳ ስለሄደ አይቀንስም ይጎርፋልጅ አንድ ቢወጣ. አስር መቶ ይዉላል
      አሁን ራሱ ይከን ከማየቴ በፊት ቁርአን አልገባችሁ ላለ ሰወች የሚል ዩቱብ ገብቸ በጉሩብ ተልኮ እዝህ ብለጥፍልሺ ፎቶ አድርጌ. ትቃዉሻለሺ ክክክክክ እነሱ አላህ ስለሚወዳቸዉ ነዉ ወላሂ ሳይመሺባቸዉ የመለሳቸዉ ጨርሰዉ ሰለምቴ ነኝ ቁርአን አይገባም አትበሉ ግዜ ከሰጡት እኔ እየቀራሁ ነዉ. የሚሉ ብዙ ናቸዉ እዝህ ስመጣ ደሞ አንድ መንገዶን ያላወቀች ሀይማኖቶን ሳታቅ መታ ለሄደች. ስትጫጩ. አሳቀኝ እዛ አይቸ በመጣሁት እዝህ አንድ ሳታቅ መታ ለሄደች እደዝህ መሆን አልቀዉባችሆል ማለት ነዉ ወገንቻችሁ ቄሶቹምኮ እየሰለሙ ነዉ ምክንያቱም እዉነቱን ያቃሉ. ይልቅ ሳይመሺ ወደ እዉነቱ ኑ ለሰዉ ለዝና ብላችሁ አኬራችሁን አታበላሹ መቸም እደዝህ ስትባሉ አይገባችሁ ፈጣሪን ለመሳደብ ነዉ ጣታችሁን የምቀስሩት ግን ደሞ እዉነታዉ ነዉ እየመረራችሁ ዋጡት. አይካድም. ፈጣሪ አንድም ሁለትም ሶስትም አራትም እደምትሉት ከዛም በላይ አደለም አንድ አምላክ ነዉ ያለን ሁወ አላህ الله

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if 29 วันที่ผ่านมา

      አሜን እግዚአብሔርይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏

    • @فاطمهمهيي
      @فاطمهمهيي 29 วันที่ผ่านมา +2

      ክክክክ

    • @LaylaNasry
      @LaylaNasry 28 วันที่ผ่านมา +1

      😂😂😂😂

  • @AmMuhamed-qx6yd
    @AmMuhamed-qx6yd 28 วันที่ผ่านมา +3

    ምርጥ ልብ አለህ ተፀፅተህ ማልቀሥህ
    አላህ ከፈቀደላችሁ ሁለተኛ እድል ቢሠጣችሁ እና ብትታረቁ ብየ ተመኘሁ

  • @JOSIINFO
    @JOSIINFO 29 วันที่ผ่านมา +4

    ወደ ትክክለኛው ሀይማኖት ይመልሳት ስትል አታፍርም ዝርክርክ

  • @hiwothiwot9949
    @hiwothiwot9949 29 วันที่ผ่านมา +17

    ወደ ክርስትና ስለተመለሰች ደስ ብሎኛል❤❤ 🎉🎉🎉

    • @AbabaAbaba-rz8cr
      @AbabaAbaba-rz8cr 29 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤🙏✝️✝️✝️✝️✝️

    • @መሀመድ-ሰ8ቘ
      @መሀመድ-ሰ8ቘ 29 วันที่ผ่านมา

      ክርስትና ምኑነዉ ሚያስደስተዉ😅😅😅

  • @godoJemale
    @godoJemale 29 วันที่ผ่านมา +4

    የስራክን ነዉ ያገኘከዉ ሰዉ የዘራዉ ሲያጭድ ደስ ይላል ወንዶች ስታለቅሱ ደስ ይለኝል😂😂😂😂😂😂😂

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 29 วันที่ผ่านมา +2

    እንኳን ወደ ክርስትና በሰላም መጣች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አንተም ፈጣሪ ይርዳህ❤

  • @Samerh12O
    @Samerh12O 29 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን ወደ ሀይማኖቷተመለሠች🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ሀይሚየማሪያምልጅ-ዸ4ጸ
    @ሀይሚየማሪያምልጅ-ዸ4ጸ 29 วันที่ผ่านมา +4

    እኳን ተመለሰች እግዚ አብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @bipbip6596
    @bipbip6596 28 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተመለሰች ወደ ሀይማኖቷ

  • @Zinab-p3l
    @Zinab-p3l 29 วันที่ผ่านมา +11

    ደሞ አታልቅስ ባአላህ በቃ ሰዉሁኖ እማይሳሳት የለም😢😢😢

  • @ተመስገን-ዘ4ቘ
    @ተመስገን-ዘ4ቘ 27 วันที่ผ่านมา

    እንግድያውስ ስለእሷ ሳይሆን ስለነፍስህ ተጠያቂ ነህ። እሷስ ከድቅድቅ ጨላማ አምልጣለች እግዝአብሔር ረድቷት እግዝአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @LeoLe-r2mፅጌ
    @LeoLe-r2mፅጌ 29 วันที่ผ่านมา +34

    እንኳን ወደ ቀጥተኛው ሀይማኖት መጣችልን እግዚአብሄር ይመስገን ❤❤

    • @እሙቢላልቻናል
      @እሙቢላልቻናል 29 วันที่ผ่านมา +2

      ወደቀጥተኛው 😂😂😂😂😂

    • @EliseTubeሁለገብ
      @EliseTubeሁለገብ 29 วันที่ผ่านมา +2

      እግዚያብሔር ይመሰገን ወደቤቷ መጣቸ ተመሰገን❤❤❤❤

    • @wgwgwsvgay4617
      @wgwgwsvgay4617 29 วันที่ผ่านมา

      ቀጥተኛውን ቀጥተኛው ያቀዋል😂😢

    • @zmq7s
      @zmq7s 29 วันที่ผ่านมา

      ቀጥተኛው ማነውክክክ

    • @ggvj1398
      @ggvj1398 29 วันที่ผ่านมา

      ቀጥተኛው😅

  • @ለበሮትፍረኮ
    @ለበሮትፍረኮ 28 วันที่ผ่านมา +2

    አሠለምአለይክም አብሽር ወንድማ አላህ ይዘንልህ የልብ አዋቂ ነው አራህማን አይዞህ😢☝️❤️

  • @ተመስገን-ዘ4ቘ
    @ተመስገን-ዘ4ቘ 27 วันที่ผ่านมา

    እግዝአብሔር ይመስገን እንኳን ወደ ቀጥተኛዋ መንገድ ተመለሰች እንኳን እግዝአብሔር ረዳት❤ ከሁሉም በላይ የነፍስ ጉዳይ ነው❤❤

  • @Zinab-p3l
    @Zinab-p3l 29 วันที่ผ่านมา +15

    ባካል አግኛት እና ከዛ ይቅርታ ተባበሉእና ታረቁ❤❤❤❤

    • @SaudiSaudi-s9n
      @SaudiSaudi-s9n 29 วันที่ผ่านมา

      ትክክል😢😢😢😢😢

  • @WorkeGelana-sv5if
    @WorkeGelana-sv5if 29 วันที่ผ่านมา +5

    እግዚአብሔር ይመስገን እኮን ተመለሰች እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Mathina-bo2cw
    @Mathina-bo2cw 29 วันที่ผ่านมา +6

    አይዞህ በቃ እኛም በቶክቶክ ላይብ ነበረች ይቅር በይዉ ብለናታል ስለዚህ አዉፍ ብያለሁ ብላለች አይዞህ ያለፈዉ አልፏል ላተም አላህ እባይን እማታብስልህ ሷሊህ ይስጥህ ያረብ

  • @ቸሩመድሐኒአለምአባቴ
    @ቸሩመድሐኒአለምአባቴ 29 วันที่ผ่านมา +17

    ወደቀጥተኛው መጥታ አላለም😂😂 እረ ተው ክፉ አታናግረኝ ፈጣሪዬ ሆይ ትግስት ስጠኝ

    • @yealahbareya712
      @yealahbareya712 29 วันที่ผ่านมา +7

      ኧረ ብዙ አታናግሪኝ ግራ የገባችሁ 3እና 1 የማትለዪ የጨለማ ጉዞ

    • @Jemaltesefey-sw8rq
      @Jemaltesefey-sw8rq 28 วันที่ผ่านมา +2

      ስርአት

    • @Ayman-ev2yf
      @Ayman-ev2yf 28 วันที่ผ่านมา

      አላህአላህ;አላሀምዱሊላ;አሁንእናንተ;ቀጥተኛመንገዲላይነንእያላችሁነው;ወላሂ;ዛሬ;መደሀኒአለምእያልሽእምታመልኪውነውነገ:አሳት;በፌትሽእሚያስገበህ/ሽ;

    • @አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል
      @አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል 28 วันที่ผ่านมา

      አይይይ እንዳዉም እኛን ክፎ አታናግሩን እሽ ከመቼ ወድህ 3 (1 ይሆናል እስኪ አንብቡ የኛን ከመተቸት በፌት

    • @ZahraMohemmd
      @ZahraMohemmd 28 วันที่ผ่านมา

      ሠበብ ሁኗት ሙስሊም ብትሆን ጥሩነበር.
      ምክንያቱም መጀመሪያ
      የነበረችበት.ትክክለኛ ሀይማኖት. አይደለም ስእል እኮ ነው የምታመልኩት

  • @زينبلمى
    @زينبلمى 29 วันที่ผ่านมา +6

    አብሽር አላህ እባህን ወደደስታ ይመልስልህ ወድሜ አላህ ይበሽርህ😢😢😢😢😢

  • @EenyeBrhane
    @EenyeBrhane 29 วันที่ผ่านมา +25

    ወደ ክርስትናዋ ሰለተመለሠች ክብር ለድግል ማርያም ልጅ 🙏🙏🙏 ይቅርታ ታድርግልህና ወደ ክርስትያን ሀይማኖት ና አንተም ወደ ትክክለኛዉ ሂወት ትምራህ 🙏🙏

    • @zed9651
      @zed9651 29 วันที่ผ่านมา +3

      እረ ባክሽ ወደ ጨለማ መሄድ አልቀረብሽም

    • @SahadaSa
      @SahadaSa 29 วันที่ผ่านมา +2

      አዳድ ሰወች ትገርሙኛለችሁ ትክክለኛዉና ስህተቱን እኳን ብታቁ

    • @salzeyodi3946
      @salzeyodi3946 29 วันที่ผ่านมา +2

      @@EenyeBrhane ክክክክክ ጀለፍ መቸነዉግን ሰዉምትሆኑት ጣኦት አምላኪወች

    • @ኡሙቢላልሰለምቴዋ
      @ኡሙቢላልሰለምቴዋ 29 วันที่ผ่านมา +3

      ግን እሱን ካይሆ አአችንይምራሽ ከጨለማው ወደብርሀኑ አልሃምዱሊላህ እኔ ሰለምቴ ነኚአልምዱሊላህ ሙስሊም ላደርገኚ

    • @TiruwerkAsefa-z9k
      @TiruwerkAsefa-z9k 29 วันที่ผ่านมา

      🎉🎉🎉🎉

  • @ZeynabSeid-f8m
    @ZeynabSeid-f8m 27 วันที่ผ่านมา

    ለወደፊት ምርጥ ህይዎት ይኖርሀል ከተመከረ የተሞከረ❤❤❤❤

  • @MmMm-cq1zf
    @MmMm-cq1zf 24 วันที่ผ่านมา

    እሰይ እንኳን ወደ እምነትሽ ተመለስሽ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @User.i87nn8kb5v
    @User.i87nn8kb5v 28 วันที่ผ่านมา

    ተመሰገን እንኳን ወደሀይማናትሸ በሰላምተመለሰሸ እህታችን

  • @امينة-ظ7ل
    @امينة-ظ7ل 28 วันที่ผ่านมา +1

    አብሽር አይዞህ ያረብ በል ኢሻአላህ አላህ ማሀሪ ነው

  • @RhdbbSifsh
    @RhdbbSifsh 27 วันที่ผ่านมา

    ምን ያስለቅስሃል እንኳን ወደ ቀጥተኛ ምጌድ ተለስች እህታችን 🙏❤

  • @cequa4067
    @cequa4067 29 วันที่ผ่านมา +6

    አረ ወንድሜ አታልቅስ አብሽር 🙏 ከቻልክ አትማል ወለህ❤ አትበላ

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 29 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝውዴ❤

  • @tejestas
    @tejestas 29 วันที่ผ่านมา +1

    እሰይ እኳን ወደተወችዉ ሀይማኖት ተመለሰች

  • @ማርያምእናት-ጘ7ጰ
    @ማርያምእናት-ጘ7ጰ 29 วันที่ผ่านมา +1

    እንኳን ወደ ክርስትና ሀይማኖቴ ተመለሰች እግዚአብሔር ይመስገን

  • @NaZw-r7s
    @NaZw-r7s 28 วันที่ผ่านมา

    ፈቅር ከሀይማኖት ይጀምራል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ወደ ሀይማኖቷ ተመለሰች🎉❤❤❤

  • @SaSa-yj4ws
    @SaSa-yj4ws 26 วันที่ผ่านมา

    እንኳንም ጎዳሀት ፈጣሪ እኮ በምክነያት ነው ፈተናን የሚያበዛብን እንኳንም ወደ እምነቷ መለሳት👏💚

  • @regeff-s9i
    @regeff-s9i 28 วันที่ผ่านมา +2

    ሡበሀን አላህ ወዶቹ ነገየውመል ቂያማ አማማላህ ትጠየቆበታላችሁ ወዶቹ እረሡል ሠላሁ አለይሂ ወሠለም ሴትን ልጅና ሶላትን ነው አደራ ያሉት

  • @AhmedMuhamed-nf4bj
    @AhmedMuhamed-nf4bj 29 วันที่ผ่านมา +3

    ሀቢቢ አታልቅስ ወንድ ልጅ ሲያለቅስ ደስ አይልም ። ለቅሶህን በልብህ አምቀህ ሀዘንህን ግለጽ😢😢

  • @እጠበኝቆሸሻለሁአምላኬበደ
    @እጠበኝቆሸሻለሁአምላኬበደ 28 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤ እግዚአብሄር ይመሠገን

  • @mohammednurye5886
    @mohammednurye5886 28 วันที่ผ่านมา

    አብሽር ወንድሜ አምናበት ስላልመጣች ነው አታልቅስ ሰው ይሳሳታል ዋናው ጥፋቱን አውቆ ይቅርታ መጠየቅ ነው

  • @amaun5551
    @amaun5551 28 วันที่ผ่านมา +1

    እኳን ተመለሰች ወደሀይማኖቶ ወዶች መፀዋት የሚከፍልላችሁ መቸ ትወዳላችሁ 😂😂😂😂

  • @AlemAlem-to8zg
    @AlemAlem-to8zg 28 วันที่ผ่านมา

    እንኳንም ተመለሠይ ድሮም ለወድብላነዉ የቀየረይዉ ጎበዝ 🎉🎉🎉

  • @HalemAAa-x8d
    @HalemAAa-x8d 29 วันที่ผ่านมา +9

    ወላሂበል'ሀይማኖቷንቀየረች😢😢😢😢😢አላህቀጥተኛውንመገድይወፍቃት😢😢😢😢😢

  • @YeshiworkAbebaw-fo8xl
    @YeshiworkAbebaw-fo8xl 29 วันที่ผ่านมา +3

    ለክርስትና ጥላት ነክ ማለት ነው በተደጋጋሜ እሚያሳዝነው ነገር እምትለው ማስተዋል ይስጥክ እስካሁን እያሳዘከኝ ነበር እማይክ ለካስ ጥላቻ አለብክ በክርስቲያን

  • @SamriTube-e9k
    @SamriTube-e9k 28 วันที่ผ่านมา

    ሰያ ከላስ በቃህ ለቅሶ ጠካራ ሆነህ ህይወት ይቀጥላል😢😢

  • @ሠላምለሀገሬ-ጰ9ነ
    @ሠላምለሀገሬ-ጰ9ነ 29 วันที่ผ่านมา +2

    እመብርሀን እንኳንም መለሰችልን ተመስገን አምላኪ❤❤

  • @SaraMuhammad-d1r
    @SaraMuhammad-d1r 29 วันที่ผ่านมา +14

    🎉🎉🎉እልልልል እልልል እልልልል እማምላ እመመካብ እዕናናብሽ የአማላክ እናናናት ክብር ሽ የበዛነዉ መሬት ወረቀት ሆኖ ወንዞቹ ቀለም ቢሆኑ የአንችን ታምር ተነግሮ አያልም ወደ ሀይማኖቶ መለሻት ሰላቴ ሰመረ እልልል ብይ ላመስግንሽ

    • @HalimaMuhammed-qz4jd
      @HalimaMuhammed-qz4jd 29 วันที่ผ่านมา +1

      አምላክ ሰው አይደለም እናትም የለውም ዝምብላችሁ አትጃጃሉ መፀሀፍችሁን በደብ አብቡ

    • @Saranegni21
      @Saranegni21 29 วันที่ผ่านมา +2

      ​@@HalimaMuhammed-qz4jd"መጸሐፍሽን በደንብ አንቢ"ከዚህ በላይ መጃጃል የለም የነካሽ የለም አዎ እናምናለን አምላክ ሰዉሰዉ አምላክ ሆኖል

  • @መአዛሥላሴ-19
    @መአዛሥላሴ-19 28 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልልልልልልል የኔ ጀግና ዕህት እንኳን ተመለስሽ እናቴ አንዴ ተሳስተሽ ነበር ግን ተመስገን ወደነበርሽበት እንኳን ተመለሽ በይ ንስሀ ገብተሽ አምላክሽን ይቅርታ ጠይቂ የኔ ዉድ❤❤❤

  • @نتتححح-ي4ر
    @نتتححح-ي4ر 28 วันที่ผ่านมา

    እንካን ወደ ሀይማኖታ ተመለሰች እሰይ ደስ ሲል

  • @ደናሁኚኚ
    @ደናሁኚኚ 29 วันที่ผ่านมา +1

    ድሮም አታምንበትም ብታምንበትማ ብገፋትም ብትለያትም ፀንታ ትኖር ነበር አልሀምዱሊላህ እስላም በመሆኔ❤❤❤

  • @FujFuj-p8p
    @FujFuj-p8p 28 วันที่ผ่านมา

    አታልቅሰወዲሜአይዞህሁሉሞበፈጣሪፉቃዲነዉ

  • @ZxZx-bq6wi
    @ZxZx-bq6wi 28 วันที่ผ่านมา +1

    አትነፋረቅ😂😂😂😂 ደሮነበረእጂ አለሞምደቁሴ አሁንምን ያረጋለደስት ጠዱማልቅስ😂😂😂

  • @DyCh-e4s
    @DyCh-e4s 28 วันที่ผ่านมา

    ደስ የለኝ ምንደሆነታውቃላቹህ ወደሀይማኖቷ መመለሷ ተመስገን አምላኬ ተላቀቀይ 😢❤❤

  • @ኡሙቢላልሰለምቴዋ
    @ኡሙቢላልሰለምቴዋ 29 วันที่ผ่านมา +2

    አብሽሩ ሠለምቴ የሆናች ምንምእኳእናት አባት እህት ወንድሜ ወዘተ ቢጠሏችሁእኮ ጠንካራምሆንአለብን አጠብቀን ተውሂድ ንመያዝአለብን

  • @ፋፉነኝየባቦዋእናቴንናፋቂ
    @ፋፉነኝየባቦዋእናቴንናፋቂ 28 วันที่ผ่านมา

    ያአላህ ወድልጅ እደዚህ እሚያለቅሥ አመሥለኝም ነበር😥😥በቃ አይዞህ ወድም አለም

  • @AsiaAsia-zq7si
    @AsiaAsia-zq7si 24 วันที่ผ่านมา

    አላህ።ሂዳይሣጣት።ሀይማኖቶን።መቀየሮ።ተገቢአይደለም።ሂዳይሣጣት

  • @EgigSead
    @EgigSead 28 วันที่ผ่านมา +1

    እናትህ እያለቀሱ ነውዴ የወለዱህ አበዛህው ንፍጣም ቆፍጠን በል

  • @demekechadimasu9774
    @demekechadimasu9774 28 วันที่ผ่านมา +1

    Egzabiher Yimasgin Woedi Bito Sil Malaes❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @AbdulkerimHassen-kl7xg
    @AbdulkerimHassen-kl7xg 28 วันที่ผ่านมา

    አላህ ወደቀጥተኛው መንገድ ይምራት.....🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Alimira-v1v
    @Alimira-v1v 29 วันที่ผ่านมา +2

    የኔ ውድም አታልቅስ እኔ ወድልጅ ሲከፋው አልወድም በነገራችን ላይ እኔ ክርስቴያን ነኝ ግን በአላህ ብለህ አታልቅስ

  • @ወለተስላሤየሰመአቱየቅዱስ
    @ወለተስላሤየሰመአቱየቅዱስ 28 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልልልል እልልልልልል እንኳን ተመለሰች እግዚአብሔር ይመሰገን ተቀደሙም ተሳስታ ነበር

  • @ሳልኩህበልቤ
    @ሳልኩህበልቤ 28 วันที่ผ่านมา

    ካንተ ያራቃት ለምክነያት ነው እንኳንም ተመለሠች ተመስገን❤❤❤

  • @እግዚአብሔርይክበርይመስገ
    @እግዚአብሔርይክበርይመስገ 28 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር እንኳን በሰላም መጣሽ እህታችን እግዚአብሔር አምላክ ለእናንተም ማስተዋል ያድላችሁ ለራስህ አልቅስ እሷማ እግዚአብሔር አምላክ ይወዳታል ክርስቲያን መቸነበር የነበረው የአንተ እምነት መቸነው የመጣው በአመጣጡን ብንመለከት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @መአዛሥላሴ-19
    @መአዛሥላሴ-19 28 วันที่ผ่านมา

    በቃ አታልቅስ እንኳንም ይቅርታ አደረገችልህ ❤

  • @ddt7909
    @ddt7909 28 วันที่ผ่านมา

    እኳንም ተመለሠች ለራሰህ አሰብ

  • @yeshyemarr8303
    @yeshyemarr8303 28 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመሰገን 🎉❤ ድሮሰ ሀይማኖቱን አምናበት አይደል አተን ወዳነውጅ ያሳዝናል ለማንኛውም አይዞህ😊

  • @Lubi-f5s
    @Lubi-f5s 28 วันที่ผ่านมา

    አሰላሞለኩም።ያጀምአ።አብሽር።ወላሂአሳዛነኝ።አሏህ።ካለዉ።ትገናኛላቹህ።

  • @Saadah-xd9kc
    @Saadah-xd9kc 29 วันที่ผ่านมา +4

    አይዞሆህ ያልፋል አታልቅስ

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 29 วันที่ผ่านมา +1

      ደምሪኝውዴ❤

    • @Saadah-xd9kc
      @Saadah-xd9kc 29 วันที่ผ่านมา

      ❤❤​@@ZAMZAM-dz6dr

    • @Saadah-xd9kc
      @Saadah-xd9kc 29 วันที่ผ่านมา

      ወንድልጂሲያለቅስ ደሥ አይለኝም ፈታ በል❤❤❤

  • @Anshamohammed-xq2yt
    @Anshamohammed-xq2yt 29 วันที่ผ่านมา +3

    አይዛህ ችግርህን ሁሉ ለአላህ በውስጥ ነገረው ስጁድ ወርደህ ከሚዳያ እራቅ እንባህ እድፈስ የማደርግህ ሽይጣነው እባክህ ወድሜ ከሚዳያ እራቅ ቶበት አድርግ ወደራስህ ተመለስ

  • @Faeza....m
    @Faeza....m 29 วันที่ผ่านมา +4

    ለሰው ተብሎ የትኛውንም እምነት አይካድም በእውቀት ብቻ ሲሆን ነው ድሮም ፅናት የሚኖረው 😢😢😢ተው ደግሞ አንገፋፋ እንኳንስ ለምንገፋፋበት እድሜ ይቅርና ለፍቅርም የሚበቃ ጊዜ የለንም

  • @HamediaSeman-o8l
    @HamediaSeman-o8l 28 วันที่ผ่านมา +1

    አትናፋርቅ መጀመረያ ነበር ማሰብ አሁን ውደ ሰው ሳይይሆን እረካቴን ሰግደህ ወደአላህ አልቅስ

  • @Hhhhhhhgfdturrsdcvjutrdfho
    @Hhhhhhhgfdturrsdcvjutrdfho 29 วันที่ผ่านมา +2

    ለወንድ ብለው እምነትየሚቀይሩ ፀንተው መቶየት አይችሉም

  • @ዙዙዪ
    @ዙዙዪ 29 วันที่ผ่านมา +8

    ወንዶችም ሴቶቹም የምንማርበት ነገር ነዉ ሁላችነንም አላህ ከደዚህ አይነት ይጠብቀን ያረብ ጉሉ አሜንንንን😥🙏😢😢😢

  • @yuuty3794
    @yuuty3794 29 วันที่ผ่านมา +3

    ቲክቶክአይቻታለሁ ወይኔሀይለኛነች የምርእሧከሆነች መልሥየምሠጥአለች ላይቭላይ ይምጣብላሀለች ፋኖነችደግሞ ማለቴደጋፊ

    • @Tube-bk9uj
      @Tube-bk9uj 29 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂

  • @ስደትኝዋመቅዲያባታልጂ
    @ስደትኝዋመቅዲያባታልጂ 28 วันที่ผ่านมา

    አይ እዛው ሲትናውዝ ኑርብት አንት እግዚአብሔር ይመስገን እህታች ወደ ሃይማኖትሺ በመመልስሺ

  • @FathimaAdem
    @FathimaAdem 28 วันที่ผ่านมา

    አታልቅስ ዲሮም ላተ እጂ አምናበት አልገባቺም ነበር ማለት ነው ሰያው ትምህርት ነው ቀጥልበት ዲራማውን😢😢😢😢😢😂😂😂

  • @የሱሱናፋቂየሡሡናፋቂ
    @የሱሱናፋቂየሡሡናፋቂ 28 วันที่ผ่านมา

    እራስህን አጋልጠህ ይቅርታ ማለትህ ደስ ይላል ስንቱ ነዉ ሚስጥሩን ደብቆ ጥሩ መስሎ የሚቀባጥረዉ እሷንም ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራት በጣም ነዉ ያሳዘነችኝ ያደረካትን ስታወራ ሚስኪን ናት እኔ ብሆን ስንት ባልኩኝ ነበር

  • @mahelit
    @mahelit 28 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን አንተም አይዘህ ዋናዉ መፀፀትህ ነዉ ሰዉ ፍፁም አደለም ይሳሳታል እሷም ከጠፋችበት ስለተመለሰች ፈጣሪዋን ታመስግን።

  • @SalamSalam122-p9y
    @SalamSalam122-p9y 28 วันที่ผ่านมา

    ዝብለህ አታስመስል ልጅቱ በጣም ጀግና ናት በአንተ የምትሰበር አይደለችም ቲክቶክ ላይ የተናገረችውን ሰምተናል ሀይማኖት ስላልከው ሲጀመር ላተ ብላጅ መቸ አመነችበት

  • @zzaa4132
    @zzaa4132 28 วันที่ผ่านมา

    ግን እኮ መጅምሪያ ያምነችው ሀይማኑቱን ፍልጋው አይድለም ከንትም ብትላይ ሀይማኑትን አትቅይርም ነብር አላህ ሂድያ ይስጣት

  • @MekdesHaile-s3b
    @MekdesHaile-s3b 28 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ተመለሰች ወደ እምነቷ ወንድ ቢሄድ ወንድ ይመጣል ሲሆን የተሻለው ይሰጣል ዋነው ወደ እምነቷ መመለስ ነው