ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
#😢ቆይ የጎደኛየን እህት ባገባ ችግር አለው
ምንም
ቁጥር
አወ ችግር አለው ወንድምህ ማለት ነው
አወ እኔ በበኩሌ የወንድሞቼ ጓደኞች ወንድሞቼ ናቸዉ በሌላ ነገር በጭራሺ አላስባቸዉም
እሧጋርሥትጣላእሡንምታጣለህ
ይችን የምታነቡ በስደት ላይ ያላችሁ በሙሉ ተክፉ ነገር አላህ ይጠብቃችሁ
ተዚክሮች በላጩ ዚክር ላኢላሀ ላኢላህ መሀመዲን ረሱለላህ የሚለው ነው አሉ ውዱ ነብያችን አልሀምዱሊላህ አላ ኒኢመተል ኢስላም. 🎉🎉🎉🎉
ኧረችግር የለውም ደስሊለው ይገባነበርጂ የበለጠ ትቀራረባላችሁ😢❤❤❤
ወላሂ ሁሌም ስራ።ምክንያቱም አማርኛህ የተፈጥሮ ነው ።እንደቦሌወቹ አትሞላቀቅም።ጎበዝ
ባንተ ቢተማመንብህ ደስ ባለው ነበር 15 ሴት አወራለሁ እያልክ የጓደኛህን እህት ትክክል ነው ለእህቱ ጀግና ወድም🎉🎉🎉
እውነት
ጡሩ መልስ ነው😂ጀግና ወላ ለእህቱ መከታየሚሆን ወድም ሲኖረመታዴልነው💪👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ጎበዝ ለሴት ብሎ የሚለቅስ ጎደኛ አላለም። ይሄ ፋኖ መሆን አለበት።
Kkkkk
ኮሜታተሮች አስባችሁ ተናገሩ ጉሉ 😅😅 መሺአለህ የሆነ ኮሜት አይቼ አለሁ😅😅 በርታ ይሳካልህ ግን በውስጥ ይሻልነበርስይድ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወንድም እኮ መካታ ነው የምትሉ በላይ🎉🎉🎉🎉
መልካም ሰው ስለሆነው ያለቀሰው
ሠያ በርታ አይዞህ ወንድሜ ❤
የልጁ ቁጅና ግን ❤❤
የኔ ባልኮ ነው😂😂
ሰይድ አይዞን❤❤
ክክክክክ ስድቡ እንኳን ቀላል ነው ሰያው መታህ በየነበር
አብሸርሠየድ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አኑ የህቱ መከታ❤❤❤❤❤
❤ ወንድም እኮ የምር መካታ ነው ይመችህ
ምርጥ ወድምነህ❤❤❤
ምን ችግር አለው አኖር ተብየው ቢለቅስ እኮ የየቅርታ ልብ ስላለው ነው የኝ ሠው ከሠው ምክንያት አያጣም ጎርኝ። ሠያው አብሽር ላንተ ካላት አትቀርም😢😢
ሠይድ እሥፖርት ሥራ 😂😂😂😂
ወንድም መከታየ❤❤❤
ወድምለዘላለምይኑር
ከወደድካት አግባት ግን በአግባቡ ያዝ
በፍቅር አትግቡ
ስይድ የቀልድ ነው የእወነት ልጅ በጣም ተናዷል እንተም ማፍቅረህ ተፈጥሯዊ ነው ልጁም እንተን ከማቅረብ የተንሳ ነው እተንም ልጂቱን ከፈልክ በሚዲያ መጠየቅህ ትክክል እይደለም በሽምግልና ቢሆንነገሩን ያቀለው ነበር ጎደኛህንም እታስቀይመውም ነበር ሁለታችሁም እውነት እላችሁ እርሱም እንደ ወንድሙ ስለእየህ ነው
ሰያው ሀብልህን አውልቀው
እስቦርት ስራ
ድራማ ካልሆነ ግን በውሰጥ ብታወሩ ሀሪፍ ነው
ሰያ አይዞህ እረ ተዉ አታስደፍረን 😂😂😂😂😂
ከላይ እስከታች የተፃፈዉቦርጪህ ነዉየምትሉት እስኪ መሻአላህ ማለት ይልመድባቸዉ እንደሰዉ አይን መጥፎ በሺታ የለም የተሸከመዉ እሱ እኛ ምንቤት ነን ቀልድም ሲደጋገም ያስጠላል ሁሌ ቦርጩ ብቻ ነዉ የሚተያችሁ ያንቸ የእኔ ወንድም በመሆን ምን ይሰማዋል ብለን እናስብ በተረፈ የጤና ዉፍረት ያርግለት
በማያገባቸዉ ማቡካት ይወዳሉ የተሸከሙት ይመሥል ወላሂ በሠዉ ነገር ገብታችሁ የምታዳክሩ የአሏህ ቁጣ በናተላይ ይሁን በጣም ታናድዱኛላችሁ መጀመሪያ በኔ ቢሆን የሚለዉ ጥያቄ ከመቀደድ ይቆጥባችሁ ነበር የበሺታ እበጥ ይልቀቅባችሁ አቦ ኤጭ
ትክክል❤❤❤❤
@@VdCv-fg8xnለሁላችንምአላህ ልቦና ይስጠን 😢😢
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ጉረኛይቱ አኗር ዘለቀች እደ ተጎደኛ እህት ነዉ የሚገባዉ በለዉ ሰይድ
ድራማ አያዋጣህም ሰይድ በዋህነትህ ዝም ብለህ ቀልድ
ሲጀመር ምን ችግር አለውጓዴኛው አይዴለች እህቱ እንጂ😮😮😊ሲያካብዱ!ቱ😅😂😮
😂😂😂😂😂አይዞህ ሰይድ ዘዎጣዉ
ግን በሌላም በኩል እደዚክ ከጠበካት ማሻአላህ ለሠያ ብቻ ከሆነግን ወሏሁ አእለም ፕራክ ነዉ ለመሆኑ ግን ምነዉ ያዙኚ ልቀቁኚ አልክ ሆ
Halal new magbt yichilal
ወድሜ እስፖርት ስራ
አግባት
ግንኮጔደኝነታችሁይጠብቃልሽ አግባትይዳርህ😂😂😂😂😂
ሰላም ቤተሰብ እንደማመር🎉🎉🎉በቅንነት
ልጁ ቆጆነው ❤😅
መቸም አያርማችሁ ወደዲኩት እዳትሉ
ክክክክክ 😂😂ምንም እንዳልሰራ ችሁ አውቃለሁ 😂😂😂
ታዳ ምንችግር አለዉ
አይ ዜቾ አያልቅብህ ዝርጥጥ
ተመስገን ከቤት ወጣህ😂😂😂
👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤
የሀይቁ ጀግነ
እሚገርም ፕራንክ
አግባት ምን ችግረ አለዉ❤❤
😂😂😂አይ አይ ሠይድ አልቃሻ አለህ😂😂😂 አይዞን😂
ጉድ ሀዳ ለኛ ምን ያስወራሀል ይኸን ፕራክ ወደዛ ተው
መርሀባ ነው.የሚባለው ከተፈቀረ.
ወድም እኮ ቢሞት ይሻለዋል ጓደኛው እህቱን ከማገባበት 😅😅😅😅😅
😂😂😂😂😂😂😂😂
ለምን😅😅😅
ወይ ዘንድሮ
ጀነን አላለም አኗር
ይህ ልጀ በጣም ወፈረ ኢትዮ ለሱ ነዉ የተመቸዉ
የምታወሪዉ አጣሺ እደት አወቅሺ መቀደድ ጥሩ አይደለም
@VdCv-fg8xn ዉጩ ቆሻሻ ሰዉ የፈለገዉን መኮመት መብቱ ነዉ ከቱ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የሰይድ ቤተሰቦች ደምሩኝ
ቀድመህ እሱን መጠየቅ ነበረብህ ፍቅር ከመጀመርህ በፊት
ለሴት ያላለቀሰውን በምን ያልቅስ
😂😂😂😢😢🎉😂😂
Seid🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂
የተመለሰችውሴትስየማታመጣውየለም
ወድም ኮ እህቱን ለጓደኛው መዳር አይፈልግም😂😂😂😂
ስት ሴት ነው የምጀነጅነው
😂😂😂😂
😂😂ምን ችግር አለው ለትዳር ከሆነ
አትመጥናትም ውነቱን ነው
ግጬን አውልቀህ ጣለው ጎደኛ እያለ እህቲጋ ይህ ዝረግፊ
unatunaw kasete ateshalim unde salikise lasete bilo yinaqale
ደምሩኚ ዉዶቸ❤❤
ምችግር አለው ቢጋቡ እሄ ጎደኛ አይደለም ጎደኛ ደካማ ጎንህ አይነካም ዝበለው አግባት ዙባላ ሴት እህት ያለህ ወንድ ተተጠየክ ዳር ዝብለህ እቢ ስትል ድቃላ ይዛ ትመጣለይ
ይሄንን ቦርጭ ተሸክመት ደግሞ ፍቅር ሚስት ትላለክ እንዴ ከረጢት ቦርጫም 😂😂😂😂😂
ወሊያኡዙቢላህ አሏህ ይጠብቀን ያለ አግባብ ከመቀደድ እርግጠኛ ነኚ አማኚ አይደለሺም ካፊር መሆን አለብሺ ሙሥሊም ቁጥብ ነዉ ድነል ኢሥላም ሁሉንም አሥተምሮናል አልሀምዱሊላህ ተቆጠቢ በኔ ቢሆን በይ አሏህ አይቸግረዉም
@@VdCv-fg8xnጁአናም ምናባሽ አገባሽ ካፌርሽ ይውጣና ለራስሽ ስለሀይማኖትሽ እወቂ ዚፍጣ አንቺም የሱ ብጤ ነሽ መሰን ተጋቡ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ሀይቅ ዉስጥ ብዙ ቀናተኛ አለ ደደብ እነት ጥሩ አደለም
ወይ ሰኢድ የቦርጪህ ነግር አሳሰበኝ እሳ በአላህ ሀሀሀ
ይቱብከምሰራእቦርጪህላይስራ
ይሄልጅቁጭወድሜንወላሂ😅😅
ልክ አይደለህም እሱን እደወድም ቀርበህ እህቱጋር ጅንጀና መጀመር ይደብራል ወራዳ ነህ እኔ ብሆን እመታሀለሁ ።
😂😂😂
#😢ቆይ የጎደኛየን እህት ባገባ ችግር አለው
ምንም
ቁጥር
አወ ችግር አለው ወንድምህ ማለት ነው
አወ እኔ በበኩሌ የወንድሞቼ ጓደኞች ወንድሞቼ ናቸዉ በሌላ ነገር በጭራሺ አላስባቸዉም
እሧጋርሥትጣላእሡንምታጣለህ
ይችን የምታነቡ በስደት ላይ ያላችሁ በሙሉ ተክፉ ነገር አላህ ይጠብቃችሁ
ተዚክሮች በላጩ ዚክር ላኢላሀ ላኢላህ መሀመዲን ረሱለላህ የሚለው ነው አሉ ውዱ ነብያችን አልሀምዱሊላህ አላ ኒኢመተል ኢስላም. 🎉🎉🎉🎉
ኧረችግር የለውም ደስሊለው ይገባነበርጂ የበለጠ ትቀራረባላችሁ😢❤❤❤
ወላሂ ሁሌም ስራ።ምክንያቱም አማርኛህ የተፈጥሮ ነው ።እንደቦሌወቹ አትሞላቀቅም።ጎበዝ
ባንተ ቢተማመንብህ ደስ ባለው ነበር 15 ሴት አወራለሁ እያልክ የጓደኛህን እህት ትክክል ነው ለእህቱ ጀግና ወድም🎉🎉🎉
እውነት
ጡሩ መልስ ነው😂
ጀግና ወላ ለእህቱ መከታ
የሚሆን ወድም ሲኖረመታዴልነው
💪👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ጎበዝ ለሴት ብሎ የሚለቅስ ጎደኛ አላለም። ይሄ ፋኖ መሆን አለበት።
Kkkkk
ኮሜታተሮች አስባችሁ ተናገሩ ጉሉ 😅😅 መሺአለህ የሆነ ኮሜት አይቼ አለሁ😅😅
በርታ ይሳካልህ ግን በውስጥ ይሻል
ነበርስይድ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወንድም እኮ መካታ ነው የምትሉ በላይ🎉🎉🎉🎉
መልካም ሰው ስለሆነው ያለቀሰው
ሠያ በርታ አይዞህ ወንድሜ ❤
የልጁ ቁጅና ግን ❤❤
የኔ ባልኮ ነው😂😂
ሰይድ አይዞን❤❤
ክክክክክ ስድቡ እንኳን ቀላል ነው ሰያው መታህ በየነበር
አብሸርሠየድ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አኑ የህቱ መከታ❤❤❤❤❤
❤ ወንድም እኮ የምር መካታ ነው ይመችህ
ምርጥ ወድምነህ❤❤❤
ምን ችግር አለው አኖር ተብየው ቢለቅስ እኮ የየቅርታ ልብ ስላለው ነው የኝ ሠው ከሠው ምክንያት አያጣም ጎርኝ። ሠያው አብሽር ላንተ ካላት አትቀርም😢😢
ሠይድ እሥፖርት ሥራ 😂😂😂😂
ወንድም መከታየ❤❤❤
ወድምለዘላለምይኑር
ከወደድካት አግባት ግን በአግባቡ ያዝ
በፍቅር አትግቡ
ስይድ የቀልድ ነው የእወነት ልጅ በጣም ተናዷል እንተም ማፍቅረህ ተፈጥሯዊ ነው ልጁም እንተን ከማቅረብ የተንሳ ነው እተንም ልጂቱን ከፈልክ በሚዲያ መጠየቅህ ትክክል እይደለም በሽምግልና ቢሆን
ነገሩን ያቀለው ነበር ጎደኛህንም እታስቀይመውም ነበር ሁለታችሁም እውነት እላችሁ እርሱም እንደ ወንድሙ ስለእየህ ነው
ሰያው ሀብልህን አውልቀው
እስቦርት ስራ
ድራማ ካልሆነ ግን በውሰጥ ብታወሩ ሀሪፍ ነው
ሰያ አይዞህ እረ ተዉ አታስደፍረን 😂😂😂😂😂
ከላይ እስከታች የተፃፈዉቦርጪህ ነዉየምትሉት እስኪ መሻአላህ ማለት ይልመድባቸዉ እንደሰዉ አይን መጥፎ በሺታ የለም የተሸከመዉ እሱ እኛ ምንቤት ነን ቀልድም ሲደጋገም ያስጠላል ሁሌ ቦርጩ ብቻ ነዉ የሚተያችሁ ያንቸ የእኔ ወንድም በመሆን ምን ይሰማዋል ብለን እናስብ በተረፈ የጤና ዉፍረት ያርግለት
በማያገባቸዉ ማቡካት ይወዳሉ የተሸከሙት ይመሥል ወላሂ በሠዉ ነገር ገብታችሁ የምታዳክሩ የአሏህ ቁጣ በናተላይ ይሁን በጣም ታናድዱኛላችሁ መጀመሪያ በኔ ቢሆን የሚለዉ ጥያቄ ከመቀደድ ይቆጥባችሁ ነበር የበሺታ እበጥ ይልቀቅባችሁ አቦ ኤጭ
ትክክል❤❤❤❤
@@VdCv-fg8xnለሁላችንምአላህ ልቦና ይስጠን 😢😢
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ጉረኛይቱ አኗር ዘለቀች እደ ተጎደኛ እህት ነዉ የሚገባዉ በለዉ ሰይድ
ድራማ አያዋጣህም ሰይድ በዋህነትህ ዝም ብለህ ቀልድ
ሲጀመር ምን ችግር አለው
ጓዴኛው አይዴለች እህቱ እንጂ😮😮😊
ሲያካብዱ!ቱ😅😂😮