💔እህትህን ላግባ ስላልኩኝ የሄ ሁሉ ስድብ 😢አኖር የሄንን ካተ አልጠብቅም አዝናለሁ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 65

  • @seidTube854
    @seidTube854  23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    😢ቆይ እኔ ምን አጠፋሁ የሄ ሁሉ ስድብ ግቡና ስሙትth-cam.com/video/kVMRvfq6aIg/w-d-xo.htmlsi=ZvoJP1D2Q5qcDHzd

    • @ሰአድያባቴልጅ
      @ሰአድያባቴልጅ 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ክክክክ ድራማ ጀመራችሁደ

    • @ةبتنؤنبنيت
      @ةبتنؤنبنيت 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ታው ሰያ ሴትእኮልብ የላቸውም እሜያዋጣህ ጎደኛህ ነው

    • @zed9651
      @zed9651 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አየ መከራችን ድራማ ጀመራቹህብን አላአህ ይሁነን

    • @NawaMawa-w9w
      @NawaMawa-w9w 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂

  • @saasaamm1996
    @saasaamm1996 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይዞህ እዉነቱ ሲገባዉ ይቅርታ ይጠይቅሀን 🙏😢❤

  • @AnshaSeid-gi7ei
    @AnshaSeid-gi7ei 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አብሽር ሠያ ሀላልእስከሆነ ድረስመጠየቅ ይቻላል😢😢😢😢😢

  • @SalamNo-ke1pr
    @SalamNo-ke1pr 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይዞህ ሰይዳዉ በለው በክፉ የሟይህን ከይር የዋልክለትን ተሸር ተጠበቀዉ ወዲሜ የአሁን ጎደኛ ለማፋረስ ነው የሚጥረዉ ደደሱን በለው አቦ እኔ እምነግርህነገር አሁን ቢታረቅህ እራስ እዳታምነው ወላሂ ኤሄ አናታም

  • @ሠይድሙሀመድ-ዐ9ደ
    @ሠይድሙሀመድ-ዐ9ደ 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሰያ የእውነት ኤዋህ ልጅ ነህ ትክክለኛ ስራ ነው የሰራሃው መጥፎ አትስራጅ በሃላል አክብረህ ጠየከው ጢባራም ነው ልጁ በደስታ መቀበል ነበረበት

  • @saasaamm1996
    @saasaamm1996 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እናተየ አዳድ ወድሞች እህቶቻቸዉን የጠቀሙ እየመሰላቸዉ እሚጎዱን አሉ እኔ 18አመት ልጅ ሁኘ እምወደዉ እሚወደኝን ልጅ አታገቢም ብሎ ሲከለክለኝ
    ስደት መጣሁ ተከትሎኝ ሲመጣ መጥቷን ተከትሎ ብታገቢ እሱልጅ ወይ እኔን ወይእሱን ታጭ አለሽ አለኝ😢 እኔም በስአቱ ትንሽ ሰለሆንኩ ፈራሁ ሳስፈራራኝ😢 ከዛ 4አመት ቡሀላ ተስፋ ቆርጦ አገባ ወለደ እኔ አሁን እኳን ልጅ ባል አላገባሁም እድሜየን ስደት ፈጀሁት ልጁም ተገፈቶ ሰለነበር ደህና ቤት እየመራ ነዉ አሁላይ ያነ ያስፈራራኝ ወድሜ ይቅር በይኝ እሱን አግብተሽ ቢሆን እስካሁን ትወልጅ ነበር እያለ ይፀፀታን ይህም ቡሀላ ይፀፀታን አይዞህ ሳያዉየ ወድማችን❤❤❤

  • @wxcfdz5872
    @wxcfdz5872 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አብሸር🎉🎉🎉ወንድም

  • @DiccOrn-s5m
    @DiccOrn-s5m 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እና ምን ችግር አለው ጥሩ ጓደኝነት በትዳር ቢጣመር ሀላል ነው

  • @nuryehussen12
    @nuryehussen12 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰያ አብሽር❤❤❤

  • @swadsessedeszass2696
    @swadsessedeszass2696 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰይድ አስቀይመሆል ይህ መሆን የሚገባው ሽማግሎ ጬርስ

  • @EeEe-mi8tbebrhim
    @EeEe-mi8tbebrhim 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኔጀግናች አብሽሮ ስይድ አላህ አላህ

  • @aminakebede3225
    @aminakebede3225 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    መስቀል ነውደ የለበስከው

  • @Semira-fz8fg
    @Semira-fz8fg 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ayezoh ❤❤❤🎉🎉🎉😢😢😢

  • @HadeyaHadeya-d8b
    @HadeyaHadeya-d8b 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የጓደኛ እህት😂እየሰማ ያተን ጉድ እየሰማ.እህትህን ስትል ሸም አይዝህም😂

  • @fhfy3452
    @fhfy3452 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰይድለበጎነውአይዞህ❤❤❤

  • @SelmaSelma-b7f
    @SelmaSelma-b7f 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ድራማ ነው ስልኩን ይዞ እየቀዳ ኧረ ላሽ

  • @anstyd-x4w
    @anstyd-x4w 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እዳታጠፋለት ሠያ

  • @mohammedayalew-v7y
    @mohammedayalew-v7y 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢😢😢አንተምኮወሬአበዛሀ,አተየበፊቱሜሰቴጋ,ታረቅነ,ግነአለመኩበትምሰትለአለነበረ,ምነያቀበጥርሀል

  • @ፋፉነኝየባቦዋእናቴንናፋቂ
    @ፋፉነኝየባቦዋእናቴንናፋቂ 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ቀይ🤔አተ የዱይአፍቃሪመጣችልኝ ሥትል አልነበር ምን አቶለቶለህ😅

  • @hawamohammed4122
    @hawamohammed4122 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😂😂😂በርቱ

  • @anstyd-x4w
    @anstyd-x4w 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰዉ ተሚወደዉ ነዉ የሚጠይቀዉ እዲል ላተ

  • @erahmatabye7014
    @erahmatabye7014 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አብሺር ወድም ልጁ ግን የሆነ ጢባራም ነዉ

  • @GooklFody
    @GooklFody 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አረ ተዉዉ ወንድሜ አይክፍህ አበሻ እንደሆነ ወረኛነዉ
    🤔🤔🤔🥰

  • @MdKgjfjg
    @MdKgjfjg 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ላ አንተ ትክክል ነህ እሱ ገገማ ነው

  • @Semira-u8h
    @Semira-u8h 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በቃ እኔናተእንጋቦ ሰይድዎ አፊቅርሀለሁ መልስ እፈልጋለሁ የኔ ባርጫም

  • @anstyd-x4w
    @anstyd-x4w 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይቃጠል ቀስ ብሎ ይበርዲለታል ዋናዉ እሶ ትዉደዲህ

  • @MEf-h3k
    @MEf-h3k 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አተምንምጥፋትአለብየአላስብም ምክኒያቱምፍቅርፈልገህውየምታመጣውነገርአይደለም በክብርጠየክውላልሆነአይሆንምነውእጂእድህማልፕቱአይጠበቅበትም

  • @wediselie2621
    @wediselie2621 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ante lemn ye gadenaka ehet tafiqir aleh Ante neh baelege weradam wusha

  • @wellomedia2371
    @wellomedia2371 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይ ዩቱበሮች ስራችሁ ሁላ ለቪው ብላችሁ የማታደርጉት ነገር የለም

  • @imamMuhammadmusa
    @imamMuhammadmusa 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ድራማ ነው ወገኖቼ እዳትሸወዱ 😂😂😂😂

  • @har5156
    @har5156 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንድው ግን ሰይድ ድራማ እየሰራችሁ እንድሁ ተመካክራች እንድ እራስህ እያዋርድህ ሰው አይደለህም ወላሂ

  • @ሰአድያባቴልጅ
    @ሰአድያባቴልጅ 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ከቤት ሁነህ አትስራ ወጣ ብለህነዉ መስራት

    • @akeranenastaws
      @akeranenastaws 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሙስሊማ እህቴ ለኔምበቅንነት ቤተሰብ ሁን

    • @AlimetAhmed
      @AlimetAhmed 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሷሰያ አክበረህ በከብር መጠየቅህ ወድጀው አለሁ ግን ከከሜራ ጀርባ ቢሆን ሞር ሀሪፍ ነበሮ ግን ደሞ አኗርንሙ አትፍረድበት አሰተሳሠባችን ይለያያል እኔም የወንድሜ ጋደኛ ለፍቅር ጠይቆኝ ጠልተው ቀርቻለሁ እኔ ከወንድሜ ለይቸ አየውም ነበር እና አኗርም የበለጠ ወንድምነቱን ፈልጎ ነው

  • @anstyd-x4w
    @anstyd-x4w 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አተም እዳቀልድ

  • @Yinihewhat
    @Yinihewhat 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    👍👍👍

  • @zeyada12
    @zeyada12 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊😊

  • @TigistMolla-dp3bm
    @TigistMolla-dp3bm 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ድፍርትህ ሰሚራን ነው😂😂😂😂😂😂😂

    • @mermamohammed2882
      @mermamohammed2882 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ምድነው ድፍርቱ ወድልጂመጠይቅ ሴትልጂመጠየቅ የተፈጥሮህግነው

  • @BlBl-b9g
    @BlBl-b9g 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ድራማም ከሆን ያስተምራን ትንሽ ምድነው ትምህርቱ ካላቹህ ለጋደኛ ምንም አይነት ሚሲጥር ማውራት የለብንም ምክኒያቱም ቡሀላ ስንጣላ አደጋ አልው❤❤ 😂😂

  • @fatimahussein6507
    @fatimahussein6507 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤😂😂😂

  • @MosMoj
    @MosMoj 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💔💔💔💔

  • @sojoo-zw2nb
    @sojoo-zw2nb 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አባአንተአትረባም

  • @امينهامينه-خ4ح
    @امينهامينه-خ4ح 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አተንዝቅአርጎሥለሚመለከትህነውአተንእደወንሥላላሠበህነውተወውሌላፈልግ

  • @MosMoj
    @MosMoj 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    💔💔💔💔💔🙆🙉🤔🤔🤔🤔🤔💔💔

  • @እሙአብዱእረህማንወሎየዋ
    @እሙአብዱእረህማንወሎየዋ 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😂😂😂😂

  • @FatumaMohamed-sm8zu
    @FatumaMohamed-sm8zu 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @ሀሊማሁሴን-ዠ5ደ
    @ሀሊማሁሴን-ዠ5ደ 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጥፋተኛ ነህ ሰይድ የጓደኛህት እህትህ ናት ነውር ነው

    • @Semira-u8h
      @Semira-u8h 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ምን ችግር አለዉ ወድም አያገቦት መቸም ቦዳ ነዉ እሚገቦት

    • @mermamohammed2882
      @mermamohammed2882 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ምኑላይነው ጥፍተኛው ምንምነውርየለውም የጉዋደኛውእህት የጉዋደኛውእህትናት የሱእህትአደለችም ይፈቀዳልከተግባቡ።

  • @imamMuhammadmusa
    @imamMuhammadmusa 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ቆሻሻ አላለም 😂😂😂😂

    • @akeranenastaws
      @akeranenastaws 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      4:45 ሙሥሊማ እህቴ ለኒም ቤተሠብ ሁኒኝ

    • @zuzubintbaba-ut4lk
      @zuzubintbaba-ut4lk 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      😂😂😂 እርይ በል አትይውም😅

  • @ZAhra-n8r6l
    @ZAhra-n8r6l 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አተግንስትነውእምታወራውሚስቲንልመልሰነውብለህደምሊላአመጣህግራገብቶህግራታጋባለህ😮