የሕሊና ጸሎት ስብስብ | Samuel Asres| ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 6 August 2023

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ก.พ. 2025
  • Join this channel to get access to perks:
    / @samuelasresiofficialc...
    #samuelasres #ethiopia #ortodox #tewahido #sbket
    Unauthorized distribution and re upload of this content is strictly prohibited copyright ©

ความคิดเห็น •

  • @berhangelan4070
    @berhangelan4070 ปีที่แล้ว +7

    ለኔም ጸሊሊኝ 😢😢😢😢😢😢

  • @bekeleteddy5154
    @bekeleteddy5154 ปีที่แล้ว +5

    *እንደቸርነትህ አቤቱ ማረን /2/*
    *እንደምረትህም ይቅርታን ስጠኝ/2/*
    *ከሀጥያቴም አንፃኝ ከክፍ*እንደቸርነትህ አቤቱ ማረን /2/*
    *እንደምረትህም ይቅርታን ስጠኝ/2/*
    *ከሀጥያቴም አንፃኝ ከክፍ በደሌ/2/*
    *ለዚያች ክፉ ህጥያት እንዳልሆናት ሎሌ/2/*
    *አቤቱ ቸሩ መድኃኒዓለም ሆይ እንደ እኛ ክፋትና ተንኮል ሳይሆን እንደቸርነትህ ና እንደምህረትህ ብዛት ማረን ይቅር በለን* 🕊️🌷🕊️🌷🕊️🌷🕊️🌷🕊️
    *አሜን አሜን አሜን*
    *_በእውነት ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋ በርከትን ያድልልን😢😢😢

  • @solomebelayneh5617
    @solomebelayneh5617 ปีที่แล้ว +7

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @samrawitsamri1228
    @samrawitsamri1228 ปีที่แล้ว +3

    በእውነቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @hielenTube
    @hielenTube ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህር🙏❤

  • @BurtoganaBurtogana
    @BurtoganaBurtogana ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏አሜን

  • @mariouset142
    @mariouset142 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @LkuSomega
    @LkuSomega ปีที่แล้ว

    በጣምደሰየሚልፆለትቀለሕይወት❤❤❤❤

  • @makimaki5249
    @makimaki5249 11 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤❤❤❤❤❤😢

  • @aaasa3348
    @aaasa3348 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን❤❤😢

  • @EeEe-m2e
    @EeEe-m2e 2 หลายเดือนก่อน +5

    ሰላሜን አጣሁ በራሴ መጽናና አቃተኝ ክፉ ሰይጣን አላሰራ አለኝ በየሰአቱ ሀሳቤ ይቀየርብኛል እሚረዳኝም የለም አዲስ የመጣሁ ስደተኛ ነኝ በጸሎት እርዱኛ ወለተ ዬሀንስ ነኝ😊😊😊።

  • @zinashw21
    @zinashw21 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለሕይወት ያሰማል

  • @tasfaabatetasfaabate623
    @tasfaabatetasfaabate623 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትን ያሰማልኝ

  • @እህተ
    @እህተ ปีที่แล้ว +2

    አሜን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን። መምህርየ

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን እግዘአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን🙏 አዎን ምን ይሳነዋል አምላካችን ስለ ሁሉም ነገር ተመስገን🙏 ተመስገን🙏 ተመስገን🙏
    "የሰጠኸንን ተስፋ የነገን ብርሃንህን በልባችን ሣልብን" አሜን🙏 ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ስለ ምሕረትህ፣ ይቅርታህ፣ ቸርነትህ፣ ደግነትህ ሁሉ ዘወትር እናመሰግንሃለን ተመስገን❤🙏
    አቤት መታደል ይህን የምስጋና አንደበት የሰጠ አምላክ ይክበር ይመስገን🙏 እናመሰግናለን መምህር አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏
    አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏

  • @hannateclemariam7510
    @hannateclemariam7510 ปีที่แล้ว +2

    አሜን🙏🙏🙏 ቃለ ሂወት ያሰማልን🙏

  • @berhangelan4070
    @berhangelan4070 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @ennanakassa6438
    @ennanakassa6438 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤አሜን

  • @dehabbitewlign2572
    @dehabbitewlign2572 9 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን ፈጣሪ ሆይ እግዘአብሄር ይመስገን።

  • @WweAAA-t7c
    @WweAAA-t7c ปีที่แล้ว +2

    መምህራችን ቃለሒወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @SelmaAng
    @SelmaAng ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @tigietigie8627
    @tigietigie8627 ปีที่แล้ว +2

    እንዴት ያለ ወርቅ ጥበብ ሰቶካል እግዚአብሔር ይባርክ መንገደክ ለም ይሁን

  • @amarechalemayehu135
    @amarechalemayehu135 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen lehulachen khy ❤❤❤❤

  • @sss-mp4sx
    @sss-mp4sx ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን። ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለመምህራችን ፀጋ በረከቱ ያድልልን ✝️🕊

  • @Honorlite-fj5bd
    @Honorlite-fj5bd 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ቃላ ህይወት ያስምልን መ ምህር በድሜ ያነርልን

  • @bezuyehumengsite8597
    @bezuyehumengsite8597 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜንአጣታችን ይቅር በለን አምላኬ

  • @sasawethiopian2954
    @sasawethiopian2954 ปีที่แล้ว

    አሚን❤❤❤❤❤

  • @mesertamare1942
    @mesertamare1942 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @gizelekulu7850
    @gizelekulu7850 ปีที่แล้ว +3

    አሜን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😢😢😢😢😢😢

  • @AnaniyaKifle-j7v
    @AnaniyaKifle-j7v ปีที่แล้ว +8

    መምህር ሳሙኤል በሕይወቴ ካጋጠሙኝ መምህራን በጣም የተለየህና አንደበትህ ያማረልህ ወንጌልን ፈትፍተህ የምታጎረሰን, በሰው ፊት ክብር ለማግኘት የማትራወጥ ትሁት መምህር ነህ። ጌታ እግዚአብሄር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ።

  • @yedingllj6430
    @yedingllj6430 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @hayatresto2302
    @hayatresto2302 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን መምህሬ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @dagimfisehadagizema1796
    @dagimfisehadagizema1796 ปีที่แล้ว

    😭😭😭ለዉጠኝ

  • @balanishb9346
    @balanishb9346 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏❤️😢😢😢

  • @dehabbitewlign2572
    @dehabbitewlign2572 7 หลายเดือนก่อน +3

    ደጅ ስፈልግህ ውስጤ አገኘሁህ ተወስገን

  • @Sara-jh7el
    @Sara-jh7el ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን💛💛❤️💐💐በእውነት ቃለህይውት ያሰማልን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 21 วันที่ผ่านมา

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 የሰማነውን በልባችን ጽላት ይጻፍልን አሜን🙏
    እግዚአብሔር ይከበር ይመስገን አሜን🙏ሁሉ በአንተ የሆነ አምላክ ክብርህ ይስፋ አሜን❤❤❤🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏
    አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏

  • @hagaramariam6456
    @hagaramariam6456 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ላዘነ ለ ተከዘ አጥንትን ያለመልማል ተስፋ ይሰጣል ዕድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ትክክለኛ የ ህሊና ፀሎት የሚያረጋጋ ተስፋ የሚሰጥ

  • @ትንሳይየማርያምልጅ
    @ትንሳይየማርያምልጅ ปีที่แล้ว +2

    ማህርችሂኢን ቃአልሂውትን ያስምልን አመን ንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ያአግልግሎትህን ዛምንያ ባርክልህ❤❤አውንቲ ነው ኡኡኡኡ የነ አብት

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 5 วันที่ผ่านมา

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን❤🙏 ተመስገን🙏❤ ተመስገን❤🙏 ተመስገን❤🙏የሚያቀርቡልን የሚጸልዩልን ጥልቅ ድንቅ ጸሎት ሁሉ ልብ ውስጥ ጠልቆ የሚገባ ወደር የማይገኝለት አምላካችንን ፈጣሪያችንን የምናመሰግንበት ጸሎት እግዚአብሔር ጸጋውን አብዝቶ አትረፍርፎ ይስጥልን አሜን🙏በእውነት አጥንት የሚያለመልም ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @marykuki6319
    @marykuki6319 ปีที่แล้ว +2

    😢😢😢😢😢አሜን አሜን አሜን

  • @abayneshayano3255
    @abayneshayano3255 3 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤ qal heyewet yasemalen regem edem ketena gar yestelen ❤❤❤.

  • @dareragirma-cx5gn
    @dareragirma-cx5gn ปีที่แล้ว

    Ebbifami sagalee jireenya sii yaa dhagessisuu❤❤❤❤

  • @dasashdas4308
    @dasashdas4308 ปีที่แล้ว

    አሜን

  • @makimaki5249
    @makimaki5249 11 หลายเดือนก่อน +2

    ቃልህ መፅናኛየ ነው የኔ አባት አባየ ❤😢😢

    • @makimaki5249
      @makimaki5249 11 หลายเดือนก่อน

      ሰለሁሉም ነገር ተመስገን❤❤

  • @danatefera7313
    @danatefera7313 ปีที่แล้ว +3

    መምህር ሳሙኤል ከዚህ በላይ ጸጋውን ያብዛሎት እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ። ይህን የህሊና ጸሎት በመጽሐፍ ደረጃ አሳትህው ይሆን መምህራችን!?

  • @ElsaHailu-m8l
    @ElsaHailu-m8l 3 หลายเดือนก่อน +1

    Amen. Kale hewot. Yasemalin

  • @addis94239
    @addis94239 ปีที่แล้ว +2

    ቃሌ ሕይወትን ያሰማን።

  • @solomonberihun4660
    @solomonberihun4660 ปีที่แล้ว +2

    አሜን እንደፈቃድህ ይሁንልን ❤❤❤

  • @Flavio130
    @Flavio130 ปีที่แล้ว +2

    ኡፈይ በቃሉ ብቻ ጥበብ ብሎ መኖር ❤

  • @ብርቴአለምነው
    @ብርቴአለምነው ปีที่แล้ว +2

    ፈጣሪ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ደስሚል መፈስን የሚያድስ ፀሎት

  • @ድንግልእናቴመፅናኛዬ
    @ድንግልእናቴመፅናኛዬ ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይዎትን ያሰማልን መምህራችን
    ግን የሚረብሽ ድምጽ አለ ዛሬስ

  • @emuemu1118
    @emuemu1118 6 หลายเดือนก่อน +1

    Amen🙏🥺💒❤️

  • @MuluAsrat
    @MuluAsrat ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤Amen❤❤❤Amen❤❤❤Amen❤❤❤❤❤❤❤❤qal hiwet yasemal❤❤❤❤❤❤❤

  • @mestwalgetachew4463
    @mestwalgetachew4463 ปีที่แล้ว +2

    መምህር እንኳን አደረሰህ ሰላም ትሰጠኛለህ ከዋሽቱጋ በቃ ሀይምሮዬ ይረጋጋል

  • @Eneye-s2i
    @Eneye-s2i ปีที่แล้ว +2

    አሜንአሜንአሜንቃለህይወትያሰማልን

  • @etsubdinkethiopia1793
    @etsubdinkethiopia1793 ปีที่แล้ว +2

    አሜን እንደቸርነትህ ማረኝ ይቅር በለኝ፤ ይቅርበለን።

  • @fifi-ts7kq
    @fifi-ts7kq ปีที่แล้ว +2

    Amen amen amen Kal hyawetn yasemaln!!! memhr Samuel Asres Cher Egzabhier ybarkln!!!! 😢😢🤲🙏🏼

  • @tdsdf5335
    @tdsdf5335 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን የኔ ኣባት😢😢😢

  • @haregewoindaniel463
    @haregewoindaniel463 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን መምህር እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ቃለ ህይወት ያሰማልን ከምንም በላይ እግዚአብሔር ፍቅር እንደሆነ ሁሌ ታሰማናለህ ብርታችን፣ባገኘን መከራ ሁሉ ረፍታችን እንደሆነ ሁሌ እንድናስብ ሰማያዊውን ህይወት እንድንናፍቅ ሰላደረከን ከአለም ከፋት ሁሉ ይጠብቅህ ቃላት ያጥረኛል ስሰማው እራሴን አንድመለከት ያደርገኛልና ለዘለአለም ከጉያው አያውጣህ ረጅም እድሜን ይስጥህ ያበርታህ፡፡

  • @saraazanawtube
    @saraazanawtube 8 หลายเดือนก่อน +2

    እግዛብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛኝ እህት እንኳን ደህና መጣሽ ቃለህይወት ያሰማልን ለአባታችንም ርጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን እኛም የሠማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 21 วันที่ผ่านมา

    አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏 የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎት፣ ምልጃ፣ በረከት ዘወትር አይለየን አሜን🙏

  • @ayelemeshesha2227
    @ayelemeshesha2227 ปีที่แล้ว +2

    ዕድሜ ይስጥልን ትልቅ የፀሎት ሕይት መገንቢያ ነው።

  • @SereShere-dd2mt
    @SereShere-dd2mt 10 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ሆይ በቃ በለን ስለክብርህ ስትል❤😢

  • @arsematube3638
    @arsematube3638 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ወደ ቤቱ ይመልስህ ና ወንድማችን

  • @yamrotsima710
    @yamrotsima710 ปีที่แล้ว

    Kale.hiyowt.yasemalen.segawen.yabezalhe.amen

  • @BeqelechSweet-qo7ty
    @BeqelechSweet-qo7ty ปีที่แล้ว

    አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነቱ በጣም ደስ የምል ፀሎት ነበረ እግዚአብሄር አገረችንን ሰለሙን ያብዘልን

  • @birtukan120
    @birtukan120 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @SurafelAde
    @SurafelAde 10 หลายเดือนก่อน +2

    19/07/2016 ቅዱስ ገብርኤል ያስብከውን ያሳካልህ#####

  • @سلامالسهلة
    @سلامالسهلة ปีที่แล้ว +2

    አሜን ፫በእውነቱ ቃለህይወትን ይሰማልን 🙏🙏የሰማንውን በልባናችን ይሳድርልን🙏🙏

  • @Fanta12w3f
    @Fanta12w3f 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤❤

  • @tigitube2658
    @tigitube2658 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🤲

  • @ሚጣ
    @ሚጣ ปีที่แล้ว

    እኔጴጤኔኝጊንበጠምነውየምወዶትወወ❤❤❤❤

  • @Hapase-bp5go
    @Hapase-bp5go 7 หลายเดือนก่อน +1

    አቤቱ ትልቁ አባቴ❤ለውጠኝ😢ለውጠኝ😢ለውጠኝ😢የልቤ ሠው❤ የህይወት ቃል ያሠማልን❤❤❤❤

  • @sarahwoldegebriel
    @sarahwoldegebriel ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር:የተመስገነ:ይኩንአሜን:ወድማችን ቃለ:ህይወትን:ያስማልን::

  • @zenabuzenabu2195
    @zenabuzenabu2195 ปีที่แล้ว

    Ameen Ameen😢😢😢😢Ameen Ameen Ameen🤲🤲🤲❤

  • @aberashzewudeshumi3251
    @aberashzewudeshumi3251 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲⛪️⛪️💝

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏አባትም አምላክም የሆንከው ልዑል አግዚአብሔር ሆይ አመሰግንሃለሁ ተመስገን❤🙏 ተመስገን❤🙏 ተመስገን❤🙏 አምላኬ🙏ሁሉ በአንተ ሆነ ከሆነውም አንዳቸ አንኳን ያላንተ የሆነ የለም ክበር ተመስገንልኝ ጌታ ሆይ😥😥😥❤❤❤አሜን🙏ሁሉም በአንተ አለፈ ጌታ ሆይ አሁንም በመንገዳችን ሁሉ ቅደምልን ሁሌም ቃልህን እንድንሰማ የነቃን አድርገን አሜን❤❤❤🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @tagiashito9348
    @tagiashito9348 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን አግዚእብሔር ይመሰገን ቃል ህይዉትኒ ያሳማና❤❤❤❤❤🏠🏠🏠🏠🏠🏠🏠🏠💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗🎀💚💚💚💚💚💚💚

  • @selamasefa6049
    @selamasefa6049 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር በድሜ በፀጋ ያኑርልን

  • @zenebechamdetsion7745
    @zenebechamdetsion7745 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen😍😍❤❤🙏🙏🙏

  • @balanyeeshtadasa3171
    @balanyeeshtadasa3171 ปีที่แล้ว +2

    😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤ameen ameen Ameen Ameen ameen Ameen

  • @CmpCmp-f4j
    @CmpCmp-f4j ปีที่แล้ว

    Chenqonali betamami❤❤❤❤

  • @bitalfewtilahun
    @bitalfewtilahun ปีที่แล้ว +2

    AMEN AMEN AMEN YSMANWEN BLEBONACHN AWELE ASADEREBEN ABYTU GYTA HOY ENDBDLACHN SAYEHON ENDE CHRENTH YEQERE BLNE

  • @deluxdelux200
    @deluxdelux200 ปีที่แล้ว +2

    አቤቱ አምላኬ ሆይ በድየሀለሁ ይቅር በለኝ😢😢

  • @habenasefaw337
    @habenasefaw337 ปีที่แล้ว

    በጣም የሚወዶዉ ትምርህት ነው ያንተ በርታሊኝ I've subscribed to it, thank you

  • @RareCell-p9q
    @RareCell-p9q หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏አሜን

  • @mekedeskidane-rm2tg
    @mekedeskidane-rm2tg ปีที่แล้ว

    Amen 🙏 amen ❤❤❤❤❤

  • @ComCeill-b8k
    @ComCeill-b8k ปีที่แล้ว

    Amen Amen kal hiwot yasemalen bendeme betena yitebekilen 🙏 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @መዓዛአገኝ
    @መዓዛአገኝ 10 หลายเดือนก่อน

    Kale hewote yasemalen temehrtochu bemulu fesume erfet nachwu

  • @sofiakaasa1787
    @sofiakaasa1787 ปีที่แล้ว

    Kale hywet yesmalen

  • @YasiMariyam-u2c
    @YasiMariyam-u2c หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን እንደቸርነትክ እንጂ እንደኛ በደን አይሀን ማረን ይቅርም በለን አምላካችን ሆይ 🙏🙏🙏😍😍😍😍

  • @santiyabah4709
    @santiyabah4709 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቃለሕይወትንያሰማልን

  • @elesabetgelaw1059
    @elesabetgelaw1059 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ወንድማችን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን

  • @TiegestTiegest
    @TiegestTiegest หลายเดือนก่อน

    አሜን 🤲🤲ቀለ ህወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በውነት መንፈስን እሚድስ ፀሎት ነው🙏🙏🙏🙏💞💞❤️❤️❤️❤️

  • @kerenmelesse256
    @kerenmelesse256 6 หลายเดือนก่อน

    yezelalemnguse yefeteretat geta Amen❤❤❤❤

  • @regat8692
    @regat8692 ปีที่แล้ว

    AMAN AMAN AMAN tabrke Tanks

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany ปีที่แล้ว +16

    የኔ ቤዛ አማኑኤል የሚለው ስም ለኔ ምግቤም መጠጤ ነው አማኑኤል ብዬ ጠርቸው ሁሌም ከአጠገቤ የሚኖር የዘላለም አባት የሰላም አለቃ አምላኬ እግዚአበሔር ሆይ ክብርና ምስጋና አምልኮ ላንተ ይሁን አሜን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ልብ የሚነካ ምስጋና ተመስገን አምላኬ ዛሬም ዘወትርም ለዘላለሙ አሜን🙏 ስለ ሁሉም ነገር ሰለደረክልን ሁሉ እናመሰግንሃለን ክበርልን አሜን🙏ስለሚጸልዩልን ስለሚያስቡልን ሁሉ የልባቸውን መሻት ሁሉ ትፈጽምላቸው ዘንድ መልካም ፈቃድህ ይሁንላቸው አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @ወለተመድኀንእግዚአብሔርእ
    @ወለተመድኀንእግዚአብሔርእ ปีที่แล้ว +28

    መምህራችን ቃለህወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን እኔስ እሂን የህሊና ፆለት ስሰማ እባየ ይመጣል አቤት ማስተዋል ሰጠን እባክህ አምላኬ ሆይ ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን እባክህ ለውጠኝ አምላኬ😢😢😢😢