Praise the Lord......This is one of the best soul searching prayers. It is good that you put it all in a bundle of over 7 hours none stop prayers.. Very good to play this prayers at work or when one is driving or when one is ready to go to bed. Thanks so much for uploading this prayers in Jesus's name. May the Lord bless you abandantely, and may the prayers and intercession of our beloved Mother of God (Virgin Mary) be with you!! Amen!!!
የተወደድክ አባታችን ሆይ የጨለመው ቀን እየፈካ ተስፋ እንደገና የሚያበራው ባንተ ነውና ክበር ተመሰገን
አሜን
ፈጣሪ ሆይ
ብዙ አይቶ በጥቂት ፈተና ለፈራ
በአልጋ ስታስቀምጠው አመድ ላማረው
የምስራች ጠልቶ መርዶ ሊሰማ ለሄደው
ተስፋዬ ቀረ መልሴም ዘገዬ እያለ
ወደተበቃዩ ዓለም ለነጎደው
እባክህ ራራለት
አሜን
መፀሐፍ አሎት መምህር የሕሊና ፀሎት ስብስብ ከሌሎት መቼ ነው ይሄንን ወደ አርያም የሚያደርሰንን ብርቱ ፀሎት ሁሌ በአምላካችን ፊት የምናቀርበው በእውንት ንፍሴ ወደር የላተም እርሶ የሚያቀርቡትን ፀሎት ስትሰማ ነፍሴ ትመርቆት እግዚአብሔር ይስጥልኝ አባቴ
እግዚአብሔር ከፈቀደ ይዘጋጃል እናንተም በጸሎታችሁ አስቡኝ
እሽ መምህራችን ሁላችንንም እግዚአብሔር ያሥበን 🎉🎉🎉🎉🎉@@SamuelAsresIOfficialChannel
Praise the Lord......This is one of the best soul searching prayers. It is good that you put it all in a bundle of over 7 hours none stop prayers.. Very good to play this prayers at work or when one is driving or when one is ready to go to bed. Thanks so much for uploading this prayers in Jesus's name. May the Lord bless you abandantely, and may the prayers and intercession of our beloved Mother of God (Virgin Mary) be with you!! Amen!!!
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን
ነብሴ ሆይ በእግዚአብሔር ታመኚ ተስፋዬ ከእርሱ ዘንድ ናትና :: ልቤ በአምላክሽ ፅኚ አቤቱ ሆይ ሳይገባኝ በምሕረትህ ጠርተህ ቃልህን እንድሰማ ስለፈቀድክልኝ መሓሪዬ ሆይ አመሰግንኃለው
አሜን
አሜንአሜንአሜን💞💞💞
@@samersaaa3577𝔟9𝔧
j
መምሕራችን ቃለሕይወት ያሠማልን ጸጋዉን ያብዛልሕ ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት አምላካችን የተመሠገነ ይሁን ፈጣሪ በቸርነቱ ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን አሜን አሜን 🤲🤲🤲😢😢😢💔💔💔😭😭😭🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
አሜን፫🎉🎉🎉😢
ጌታ እግዚአብሄር ሆይ በደሌን ከወገኖቼ ልብ በደምህ ሰርዝልኝ
ከኔም ልብ የወገኖቼን በደል ፋቅልኝ
ፍቅር ባለቀበት ሰው በረከሰበት ዘመን አዎ ጌታ ሆይ እባክህ ቶሎ ድረስ
አሜን
አምላኬ ክብሪ ሁሉ ላንተ ይሁን የሀጢያቴን ብዛት ሳታይ ይሄን ምስጋና እንድሰማ የፈቀድክልን ቸሪ አምላክ ሆይ ተመስገን አምላኬ እባክህን እንደ አለት የጠነከረውን ልቤን በፍቅሪህ ለውጠው እኔ በአለም ጩህት የተዋጥኩ ስለሰው ፍቅሪ እንጂ ስላን እማላስብ ከንቱ ሰው ነኝ ዝም ብለህ ትታዘበኛለህ ግን አልጨከንክብኝም አምላኬ ተመስገን❤❤❤
አቤቱ ፈጣሪ ሆይ ለሚያምጠው ወገነህ እባክህ ዘንበል በል
አሜን
❤❤❤አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን የሰማነውን ቃል በልቦናችን ያሳድርልን ቃልህ ለህይወቴ ብርሃን ነው አቤቱ በልቤ ንገስ 😢😢😢 አሜን
አቤቱ ሆይ
አንተ ሰው አድርገህ ፈጥረኸኛልና
ሰው አድርገህ አኑረኝ
ሰው አድርገህ ውሰደኝ
ጉዳዬ የምኖርብህ ምክንያቴ አንተ እግዚአብሄር ነህና
አሜን
🤲አሜን ቃለህይወት ያሰመልን
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማን ቸሩ እግዚያብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ከነቤተሰቦችህ ።
ፈጣሪ ሆይ
በመንገዳችን ሁሉ አንተ ስለቀደምክልን እናመሰግንሃለን
አሜን
ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህር የሕሊና ጸሎት ሁሌም ሳዳምጠዉ ልቤ አሴት ትደስታለች ደስተዋ ወደር የለም እናመሰግናለን 🥰🙏
አንተ ቸር ጌታ በመስጠትህ የማታሳቅቅ አምላክ ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን
አሜን
ጌታ ሆይ መርከባችን አንተ ነህ
የተሳፈርነውን የምትመራንም አንተ ነህ
ማዕበሉም አያስፈራንም
ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን
አሜን
አቤቱ ጌታ ሆይ አንተ ያበራኸውን ማንም አያጠፋውምና እነዚህ የከበዱንን ዓመታት አሻግረን
አሜን
አሜን
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏መሐሪ ይቅር ባይ አባታችን ሰንጠፋ በቃልህ ፈልገህ የምታገኘን ቃልሕ የሕይወት ምግብ የሆነው አምላካችን ዘወትር በማይታክት አንደበት እናመሰግንሃለን እናከብርሃለን አሁንም ዘወትርም የመንገዳችን ሁሉ ብርሃን ትሆነን ዘንድ እንለምንሃለን አሜን❤🙏
በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏
አሜን🤲 አሜን 🤲አሜን 🤲በእውነት ስለቃሉ📖📖የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር የተመሠገነ ከፍ ከፍ ያለ ይሁን🤲🤲🤲🤲እንዲሁም ይሔን ሁሉ ደይቃ ሠለችኝ ሣያል ለጅሮም ለልብም ለአእምሮም እንዲሠማ አድርገው ላቀረቡልን ውድ መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን ሀገራችን ኢትዮጵያን ሠላም ያርግልን ህዝቦቿን ይጠብቅልን 🎉🎉🎉🎉🎉 እልፍ ጊዜ ባዳምጠው የማይሰለች ንፁህ የህሊና ፀሎት ኡፍ ተመሥገን ህሊናዬ አረፈች ተመሥገን የኔ መፅናኛዬ ።🎉🎉🎉🎉
አሜን 🙏🙏🙏
እግዚአብሄር ሆይ
አንተ የመረጥከው በህይወታችን ይሁን
አሜን
አቤቱ ፈጣሪ ሆይ በቤታችን ግባ
የዘመናት ቅዱስ እግዚአብሄር ሆይ
ህይወታችንን አስተካክለው
ለሌላው እረፍት እንጂ ሁከት እንዳንሆን በፀጋህ አግዘን
አሜን
መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን የቃሉ ባለቤት አምላካችን የተመሰገነ ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኢትዮጲያ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛልን ❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሄር ሆይ
አንተ ትልቅ ካደረግንህ በላይ
ካስፈራን ነገር በላይ
ካስጨነቀን ነገርም በላይ
አንተ ትልቅ ነህ
አንተ ካስደነገጠንም በላይ
ግርማህ አስደንጋጭ ነው
ጌታ ሆይ የሁሉም የበላይ ነህና
እናመሰግንሃለን
አሜን
ጌታ ሆይ
አንተ በፍቅር ስታነጋግረን
እኛ በአመፅ ብንመልስልህም
አንተ ግን አሁንም ደግመህ ደንዳናውን ልባችንን የምታንኳኳ
እግዚአብሄር በእውነት እናመሰግንሃለን
አሜን
Amen Amen Amen
Amen Amen Amen
Amen Amen Amen
🙏 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን ፣ ተመስገን: አምላኬ፣ ተመስገን: ጌታዬ፣ ተመስገን: ፈጣሪዬ❤❤❤አሜን፣ቃለ: ህይወትን: ያሰማልን።❤❤❤
ፈጣሪ ሆይ
እንደቸርነትህ እንደምህረትህ ታላቅነት በምናልፍበት የህይወት ትግል የኑሮ ውጣውረድ ሁሉ ያለመመረር ያለማዘንና ያለመጨነቅ አንተን እያየንና ተስፋ እያደረግን በድል እንድንወጣ ፀጋህ እንዲያግዘን እንጠይቅሃለን
አሜን
የጠፋው ልጅ አባት እግዚአብሄር ሆይ ደጅደጁን የምታየው ለበደለው የምትክሰው ጌታ ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን
አሜን
ቃለህይወትን ያሠማልን አቤቱ አምልኬ ሆይ እስከሂወቴ ፍፃሜ ዲረስ አተን በማመን አፅናኝ ቃልህን እሠማ ዘዲ ቅዱስ ፍቃዲህ ይሁንልኝ ጌታ ሆይ ተመስገን 🙏🙏🙏
ተመስገን ተመስገን ተመስገን
በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ቃለህይወትን ያመሰማልን❤ ፀሎትህም ወደ እግዚአብሔር ይድረስልን😢
አቤቱ ሆይ
የራቀንን ሁሉ እያቀረብክ
የጨበጥነው ደግሞ ከንቱ እንደሆነ እያስረገጥክ
በሁሉ ስለምትመክረን ስለምታስተምረን
ምስጋና እናቀርብልሃለን
አሜን
Kale hiwotn yasemalen egzbher rejm edme ketena gar yestilen Abatachn hiwote yenebsan megeb agegnech ❤❤❤❤❤
አሜን አምላኬ ሖይእ ያማዳምጥበትን እድል ስለሰጠከኝ አመሰግናለዉ
አቤቱ ጌታ ሆይ በመነሳትህ ይኼንን ዝብርቅርቅ አስተካክል
አሜን
አሜንንንአሜንንአሜንን ቃልህየዉትያስማን አባታችን😭😭😭😭
አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
አሜን❤❤❤አሜን❤❤አሜን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት በርከትህ ይደርብን በእውነት በሀጢያት የሰጠምሁ ነኝ😭😭😭😭😭😭 ፍቅረተ ማሪያም አስቡኝ
ጌታ ሆይ እኛ ብዙ ነገር እናስባለን
አንተ ያሰብከው ግን በመጨረሻ እሱ ይፀናል
እኛ ብዙ ነገር እንመኛለን
አንተ የተመኘህልን ግን በመጨረሻ እሱ ይሆናል
ጌታ ሆይ በፈቃድህና በምክርህ የሚፀና ልብ እንድትሰጠን
አቤቱ ሆይ እንጠይቅሃለን
አሜን
Amen Amin Amin Amin Amin Amin Amin Amin Amin Amin Amin Amin Amin Amin Amin Amin Amin Amin Amin Amin Amin Amin Amin Amin ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏
የህሊናው ጸሎት ሰብሰብ የተገኘበትን መጻህፍት ብታሳውቀን ጥሩ ነበር ። አሜን
እንደእግዚአብሔር መልካም ፈቃድ ወደፊት በትዕግስት እንጠብቃለን በእውነት 🎉🎉🎉🎉
ቅዱስ አባት ሆይ
በምናየውና በምንሰማው ደግሞ ጌታ ሆይ ከስራችን እዳንነቀል
መሠረታችንም ደግሞ እንዳያረገርግ በቸርነትህ የሚያጸናውን መንፈስህን
በክፉ ዘመንና ወጀብና አውሎ ነፋስ በበዛበት ጊዜ መተላለፍን
ለባርያዎችህ እንድታድለን እንጠይቅሃለን
አሜን
አቤቱ ሆይ
ወጣሁ እያልን ከምንያዝበት
አመለጥኩ እያልን ከምንታሰርበት ሁሉ በቸርነትህ አድነን
አሜን
Amen. Amen Amen 🙏 Amillake Endechereneteh Asebegni Amen 🙏 ❤🙏💛🙏❤
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤ተመስገን አምለኬ ❤❤❤ተመስገን ❤❤❤ጌታዬ❤❤❤ተመስገን❤❤ፈጣረዬ❤❤❤ያምትላይ❤❤❤አቤቱ❤❤❤ማረንን❤❤❤ቃለ❤❤❤ህይወት❤❤ያሰማልን❤❤❤አሜን❤❤❤
አሜን እግዚአብሔር ይመሠገን🥰🥰🥰✝️🙏
አሜን አሜን 🎉ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
አሜን ቃለህይወት ያሰማልንአባታችን
Amen amen amen kal hiyot yasemalin🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችንን!!!!
አሜን አሜን አሜን አቤቱ ፈጣሪ ማርን እደቸረነት መምህ ቃለ ሂይወት ያሰማልን በሰደት ኢወት ከብዶኛል😢😢😢😢😢😢
አይዞን ነገ አዲስ ቀን ነው🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
ጌታ ሆይ ምህረቱን ላክልን😢😢😢😢😢
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒
ቃለ ህይወት ያስማልን🙏🙏🙏
qala hiwot yasamalene mamhare ❤❤❤❤❤❤❤❤❤tamasegane amelake Egezabeher yemasegane sela huluma nagare 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
አቬቱ ማረኝ ይቅረ በለኝ አምላኬ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የኔ ጌታ ክበር ተመስገን
አሜን
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Thank you ❤
Amen Amen Amen abate kale hiwet yasemalin Amen 😥😥😥❤❤❤❤❤💒💒🕯🕯🕯✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏🙏💔💔💔
Ameen Ameen Ameen 🙏
Ameen Ameen Ameen
Amen Amen Amen 👏
Amen kebr la semu yehun
ተመስገን አምላኬ
Amen amen amen 🤲🙏
regeme edma tana yesteln yagelgelo zemenehe yarzemele
አሜን ፫🎉🎉🎉🎉
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
Amen Amen Amen
❤❤አሜን
Wy kberln wendme
Kale hiwet yasemaln. 🙏🙏🙏
AmeeeeeeeeeeenAmeeeeeeeeeeen 🤲🤲🤲🤲🤲🙇♀️🙇♀️🙇♀️🥲🥲🥲🥲❤️❤️❤️❤️❤️🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🤲🤲🤲
Ufffffffff❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢
Ammen ammen!
AmeeeeeeeeeenAmeeeeeeeeeeeee😭😭😭😭❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🤲🤲🤲🤲🙇♂️🙇♂️
😍😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏
አባቴ በፀሎት አስቡኝ በሽታ እና ጭቀት በረታብኝ
ወለተ ዩሐንስ
amen🙏🙏🙏🙌🙌😢😢
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤
I don't have words to say. Can I have the book? Where should I get? Really i wounder. I am lucky to hear, i am lucky to be with.
🎉🎉🎉🎉🎉
🤲
❤❤😢
Amen Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🙏🙏🙏
ጌታ ሆይ
በህይወታችንና በኑሯችን የሚያውከንን ሁሉ ካንተ የተነሳ የተቆረጠ እንዲሆንልን አቤቱ ሆይ ቸርነትህን እንለምናለን
አሜን
Amen Amen Amen
አቤቱ የምናምንህ እግዚአብሄር ሆይ ተመስገን
አሜን
አሜን ቃልህይወት ያሰማልን መምህራችን❤
አሜንአሜንአሜን🙏🙏🙏