የሰኔ ጎልጎታ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 2.8K

  • @አባቴቅዱሰገብርኤልበዙሩያ
    @አባቴቅዱሰገብርኤልበዙሩያ ปีที่แล้ว +23

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በርክት ያሰማልን ወንድማችን በርክትህ ይደረብኝ በጣም ጥሩ ጸሎት ነው ቅጥለበት❤❤❤❤

  • @ዮዳሄአምላክይፈልጥ
    @ዮዳሄአምላክይፈልጥ ปีที่แล้ว +46

    ጸሎቷ ወበረከቷ የእመቤታችን ቅድስተ ቅዱሳን ምስለ ኩልነ ህዝበ ክርስትያን ይኲን አሜን🙏🙏

  • @ወለተማርያምወለተማርያም
    @ወለተማርያምወለተማርያም ปีที่แล้ว +26

    አሜን እግዚያብሄር ይመስገን እመቤቴ ማርያም እናቴ በምልጃሽ ከክፉነገር ሁሉ ሰውሪኝ ሀገራችንን ቤተሰቦቻችንን ሰላም አድርጊልን አሜን ቃሉን ላነበበልን ወድማችን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን

  • @sabiyalagty3530
    @sabiyalagty3530 ปีที่แล้ว +13

    አሜን እመቤታችን ወላዲተ አምላክ ካብ ጭንቀት አና ሓዘን ኣውፅእኒ ርድእኒ ፅሎተይ ስምዕኒ የኔ አናት ❤

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ ปีที่แล้ว +45

    አቤቱ ጌታሆይ ለናትህ በገባህላት ቃልኪዳን እርዳኝ 😭😭💒🙏

  • @kedanfantahun7334
    @kedanfantahun7334 ปีที่แล้ว +26

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይዎት ያሰማልን ❤ምስጋና ይሁን ለ አ ብ ❤ምስጋና ይሁን ለወልድ ❤ምስጋና ይሁን ለ መ ን ፈስ ቅዱስ አሜን❤❤❤

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk ปีที่แล้ว +76

    *_የአብ ሙሽራው እመቤቴ ማርያም ሆይ ላንቺ ሠላምታ ይገባሻል_*
    *_የወልድ እናቱ ነሽና እመቤቴ ማርያም ሆይ ላንቺ ሠላምታ ይገባሻል_*
    *_የመንፈስ ቅዱስ ማደሪያ ነሽና እመቤቴ ማርያም ሆይ ላንቺ ሠላምታ ይገባሻል አሜን፫_*
    *_እመቤታችን ቅድስት ድንግል_* *_ማርያም ሆይ በምልጃ ጸሎትሽ ከመከራ ስጋ ከመከራ ነብስ ሠውሪን ሀገራችንን ኢትዮጵያን ህዝቦቿን ሁሉ ጠብቂልን በስደት ያለን ልጄችሽን በስደትሽ አስቢን ለዘለዓለሙ አሜን ፫🕯🕯🕯_*

    • @AbbasMelki
      @AbbasMelki ปีที่แล้ว +4

      አሜንንን❤

    • @kalkidangobezie4078
      @kalkidangobezie4078 11 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን ፡ ከእቅፍሽ ፡ አትለይኝ

    • @almazrita2368
      @almazrita2368 5 หลายเดือนก่อน +2

      Amen❤❤❤🙏🙏🙏

    • @aserpwpworlt3082
      @aserpwpworlt3082 2 หลายเดือนก่อน +1

      🙏amen🙏

    • @YanuBayena
      @YanuBayena หลายเดือนก่อน +1

      🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zenayalew9779
    @zenayalew9779 ปีที่แล้ว +27

    እመቤቴ ማርያም ሆይ እኔ ስራየን ሳስብ ያንችን ደግነት አስቤ እረጋጋለሁ እመቤቴ ሆይ አደራሽን እኔ እረብ ትል የማልጠቅም እቃ ነኝና በንፅህናሽ በደሌን ሸፍኝልኝ አሜን (፫) ሃገራችን ኢትዮጵያ ን ከመከራ ስጋ ከመከራ ነፍስ ህዝቦቿን ጠብቂያት በልጃሽ እናቴ አሜን (፫)

    • @TnsTens
      @TnsTens 3 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

  • @almasa6055
    @almasa6055 ปีที่แล้ว +16

    ቃለ ሂወት ያሰማልን የመቤታችን በረከት ረዴት አይለየን ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን

  • @nigistiberhane9150
    @nigistiberhane9150 ปีที่แล้ว +26

    አሜን አሜን አሜን የእመቤታችን ልጅ ጌታችን መድሃኒታትን እየሱስ ክርስቶስ ምህረትህን ላክሏን ቃልሂወቷ ያሰማልን መምህራችን❤❤🎉🎉🙏🏽🙏🏽

    • @sintayehuasmamaw325
      @sintayehuasmamaw325 6 หลายเดือนก่อน +1

      👍

    • @ThfFhr
      @ThfFhr 6 หลายเดือนก่อน

      እናቴ እመቤቴ ላመት ሰው ትበለን

  • @سعيدغالب-ص1ش
    @سعيدغالب-ص1ش ปีที่แล้ว +20

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ቃልልኝ በልቦናዬ አሥቀምጥልይ እመቤታቺን ቅድሥት ድንግል ማርያም አማላጂነትሺ በኔ በደካማዉ ልጂሽ ገብረ እየሱስ ላይ ይደሮብይ

  • @simretekebede7712
    @simretekebede7712 2 ปีที่แล้ว +10

    አሜን አሜን አሜን ለጨነቀን ሁሉ ነገር እመቤቴ ትድረስልን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @piccipicci4847
    @piccipicci4847 2 ปีที่แล้ว +31

    ቃለ ሒወት ዬሰማልን ከልጅነቴ ጀምሮ መጀመሪያ እማውቀው ፀሎት ይሔን ነው አባቴ ሁል ጊዜ ለሊት ሲያነብ ባይገባኝም ተነስቸ ቁጭ ብየ አዳምጥ ነበር

    • @ghhghe5697
      @ghhghe5697 ปีที่แล้ว +3

      እኔም እናቴ ሁል ጊዜ ከቤተ ክርስቲያን ስትመለስ የሠኔጎለ ጎታ ሳታነብ አትዉልም ነበር እኔም እየሠማሁ ያደኩት ፀሎት ነዉ ሁልጊዜ ስሠማዉ ዉስጤ በሀሴትይሞላል

  • @maaellh1-if6yi
    @maaellh1-if6yi ปีที่แล้ว +18

    ቃለህይወት ቃለ በርከት ያስማልን ወድማችን የመቤታችን የናታችን የቅድስት ድግል ማሪያም በርከት ምልጃ ጥበቃ አይለየን አሜን

  • @rozaroza6847
    @rozaroza6847 ปีที่แล้ว +24

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሕይወትን ያሠማልን በእድሜ በጤና እመቤቴ ትጠብቅልን እመቤቴ ወላዲተ አምላክ የሰማነውን በልቦናችን ታሳድርብን ❤❤❤

  • @hjbb7077
    @hjbb7077 ปีที่แล้ว +17

    አሜን አሜን አሜን እመቤቴ ማርያም ክብር ምስጋና ይገባሻል፫❤

  • @askalegebremichael783
    @askalegebremichael783 4 ปีที่แล้ว +21

    አሜን አሜን አሜን ቃልህወት የሰማልን እዉነት ሰኔ ጎለግልታ የንበበ ብንጹህ ልብ የነበበ በዉስጥ የተለየ ስሜት ይሰማሃል

    • @munitwondimu4483
      @munitwondimu4483 3 ปีที่แล้ว +1

      ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @fmm2079
    @fmm2079 ปีที่แล้ว +17

    አሜን ፫ ቃል ሂወትን ያሰማልኝ መምህር ✝️🙏 ድንግል ማርያም ከነልጇ ትጠብቅልኝ የኔ መምህር ✝️ ኑርልን ❤

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 ปีที่แล้ว +11

    አሜንንን❤❤❤ እንኳን ለቁድስ ሚካል መላእክተ መልክ ቁድስሚካኤል ወርሀዊ በአል አደረሰን አሜን❤

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 ปีที่แล้ว +19

    አሜንንን❤❤❤ መምህራችን የእግዚአብሔር ፀጋ በረከቱ አይለዮዎት ለእኛ ለደካሞቹ በሚመቸን መንገድ ስለምታቀርቡልን እናመሰግናለን ወላዲተ አምላክ ያአስራት አግርሽን መከራዋን ተመልከች

  • @fikiryebeletale6845
    @fikiryebeletale6845 ปีที่แล้ว +7

    አሜን አሜን አሜን ልመናዋ ክብሯ የርሷ አማላጅነት በኛ በሁላችን ህዝበ ክርሥቲያኑ ላይ ይደርብን ይሁን ይደረግልን ቃለህይወትን ያሠማልን አሜን ወአሜን🙏🙏🙏

  • @ወለተማርያምወለተማርያም
    @ወለተማርያምወለተማርያም ปีที่แล้ว +15

    አሜን እግዚያብሄር ይመስገን የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃና ፀሎቷ ይደርብን ቃሉን ላነበበልን ወድማችን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን

  • @Emuyaassefa875
    @Emuyaassefa875 ปีที่แล้ว +27

    ቃለሂወትን ያሰማልን ከተቀደሰው እውቀትክ ለኛ ስላካፈልከን እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናክ በእድሜ ያኑርክ❤❤

  • @zenayalew9779
    @zenayalew9779 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን እመብርሃን እናቴ በቃልኪዳንሽ እንዳትረሽኝ ዋጋ የለለኝ እኔ ደሀነኝ እና የደሃ መጠጊ ኪዳነ ምህረት ወየልኝ ለኔ ዋጋየን ለረሳው መክሊቱን ለደፈንኩ
    ቃለሂወት ያሰልን

  • @webit312
    @webit312 10 หลายเดือนก่อน +6

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን የአምላክ እናት ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ክብር ምስጋና ይገባሻል❤❤❤❤

  • @axe5159
    @axe5159 ปีที่แล้ว +12

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በረከት ይደርብን አሜን 🤲

  • @dceesaun7374
    @dceesaun7374 2 หลายเดือนก่อน +1

    እመብርሃን ወላዲተ አምላክ በቃል ኪዳኗትጠብቀን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tgistytagesu992
    @tgistytagesu992 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃልህ ህወሃት ያስማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eyerusakalu8324
    @eyerusakalu8324 ปีที่แล้ว +12

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን !! የእመቤቴ ጥበቃ አይለይህ🙏

  • @asdfgHjkl-lp4xe
    @asdfgHjkl-lp4xe ปีที่แล้ว +16

    አሜን፡አሜን፡አሜን፡እበ፡ብዙ፡ሆን፡ልመናሽ፡ክብርሽ፡አይለየኝ፡አሜን፡3ቃለ፡ሂወት፡ያሠማለን፡መምህራችን፡ፀጋዉን፡ዕድሜዉን፡ያብዛልን❤

  • @birtukaneadisalme2957
    @birtukaneadisalme2957 2 ปีที่แล้ว +9

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏የእናታችን የእመቤታችን አማላጅነት አይለየን🙏🙏💚💚❤❤❤❤❤❤❤

  • @BineamFikade
    @BineamFikade 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን ለሙምህራችን

  • @BerhanGebremaryam
    @BerhanGebremaryam 7 หลายเดือนก่อน +13

    አሜን ❤❤❤❤አሜን❤❤❤ አሜን ክብር ❤❤❤❤ምስጋና እ❤❤❤መቤት ድንግል ❤❤❤❤ማርያም ❤❤❤❤ልጅ❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ለዛሬ ለዘለዓለም አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @GjFy-t2u
      @GjFy-t2u 5 หลายเดือนก่อน

      ክብሪና ምሰጋና ለእመብየታችን ድንግል ወላድት ኣምላክ ይሁን ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሙሉይቱብ
    @ሙሉይቱብ ปีที่แล้ว +15

    እሺ ወድማችን እመብርሀን ትስጥልን የመቤታችን ፍቅሯ በረከቷ እናትነቷ ይደርብን አይለየን አሜን፫ 💐💐💐ለወድማችን ቃለሕወትን ያሠማልን አርጋኖንም ብታነብልን ወድማችን 😢

  • @sabiyalagty3530
    @sabiyalagty3530 ปีที่แล้ว +23

    አሜን ❨3)እመቤቴ ወላዲተ አምላክ ናዓይ ንባርያኪ ብዚ ቃልኪዳንኪ ካብ ሓዘን ጭንቀት ኣድሕንኒ ርድእኒ 😢

  • @brukyohans8509
    @brukyohans8509 2 ปีที่แล้ว +12

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማቺን አመቤቴ በረዴቷ በበረከቷ ትጎብኝህ መንግሰተ ሰማያትን ታድልህ

  • @HehheUhfyghttdh
    @HehheUhfyghttdh 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወስ ቃለ በርከት ያሠማልን🤲🤲🤲

  • @wooditoualamu4727
    @wooditoualamu4727 2 ปีที่แล้ว +9

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን የእመቤታችን ምልጃዋ በረከት አይለየን

  • @genetgebreyes2010
    @genetgebreyes2010 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @serkeeserkee136
    @serkeeserkee136 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን እመብርሃን ብርሃን መስቀሏ ትባርከን

  • @MesafentGetachew
    @MesafentGetachew 6 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን አሜን አሜን ድንግልናሽ ያልተለወጠ የአምላክ እናት ከልጅሽ ከወዳጅሽ አስታሪቀኝ የተቸገርብኩበትን ነገሬን ታውቄለሽና ፈጥነሽ የመላእክት አለቃ ቅድስ ሚካኤልን አብሳሪውን ቅድስ ገብሬኤልን ቅድሳን መላእክት ፃድቃን ሰማእታትን ይዘሽ አማልጅ ቆጠሮዬንም ፍችልኝ

  • @hdhhdj3545
    @hdhhdj3545 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን የሜቤታችን የቅድስት የድግል ማርያም ልበናዋ ክብርዋ አይለየን😢

  • @QwertYuiop-h4l
    @QwertYuiop-h4l 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤አሜን,አሜን,አሜን,ቃለሂዎት,ያሠማልን,መግሥተ,ሠማያትን,ያዉርሥልን,አባታችን,አባቴ,ይፍቱኝ,ይባርኩኝ,ወለተ,ወልድ❤❤❤,❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @bezawondmkun3555
    @bezawondmkun3555 ปีที่แล้ว +8

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን ❤እመ ብርሃን ሆይ ልጅሽ ይቅርታውን ያድለን ዘንድ ለምኝልን ✝️ አሜን ቃለ ኪዳንሽ ከሁላችን ህዝብ ክርስቲያን ጋር ይሁን አሜን ❤️🕊️🕊️❤️🕊️ እናቴ ማርያም ሆይ ዛሬም ወደኛ ነይ ❤🕯️🤲✝️❤️🕊️

  • @አበባነኝስደተኛዎ
    @አበባነኝስደተኛዎ 2 ปีที่แล้ว +9

    እመቤቴ ማርያም ሆይ የልቤን መሻት ፈፅሚልኝ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ ปีที่แล้ว +5

    ዲያቆን ጥበበ ማሞ ቃለ ህይወት ያሰማልን የእመቤታችን በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @MeseretSisay-x4v
    @MeseretSisay-x4v หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen Amen kalehwet yasemalen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EiasuMoges
    @EiasuMoges 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን❤❤❤❤❤

  • @kalkidenadisu3487
    @kalkidenadisu3487 3 ปีที่แล้ว +16

    አሜን ፫ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ምስርጋና ይገባሻል !!

  • @emebetasratfenta8994
    @emebetasratfenta8994 2 ปีที่แล้ว +15

    በእዉነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ የምናደርጋት መንግስተ ሠማያትን ያዉርስልን የእናታችን የንፅይተ ንፁሃን የቅድስት ድንግል ማሪያም በረከት ይደርብን🤲❤

    • @afomimekonen5372
      @afomimekonen5372 ปีที่แล้ว +1

      Amen enate embete khulum ngr anchi tbkign🙏🙏🙏

  • @misarkmisark3065
    @misarkmisark3065 3 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜን አሜን የመቤታችን ድንግል ማርያም ምልጃዋ ፀሎቷዋ አይለየን አሜን አሜን አሜን

  • @mesrttesfya95
    @mesrttesfya95 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @RN-cp5
    @RN-cp5 8 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን
    ፀሎተ መላዕ ክት
    ያሰማ ልን ቃለህወት
    ቃለበረከት ያድልልን ❤❤❤❤

  • @ቤዛወለተሚካኤል
    @ቤዛወለተሚካኤል 2 ปีที่แล้ว +14

    አሜን አሜን አሜን በአተ አድሮ የአስተማረ የገፀፀ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይገበዋል ዘመንህን ይባርክልህ የሠመነዉን በልቦናችን ያሳድርን ከክፉ ከመከራ ይሰዉረነ አሜን 🥰🥰🙏✝️

  • @WeeWee-gk3ge
    @WeeWee-gk3ge 7 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን. አሜን. አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤ቃለ ህይወት ያሠማን. የድግልማርያም ረኤደትበረከት. ይደርብን❤❤❤❤❤

    • @qatardoha3458
      @qatardoha3458 5 หลายเดือนก่อน

      Amen Amen Amen

  • @temesgenamlak6912
    @temesgenamlak6912 2 ปีที่แล้ว +11

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃል ሂወት የስምአልና
    በረከትን አማላድነትን ናይ አዴና ቅድስት ድንግል ማርያም ምስ ኩልና ይኩን

  • @BerhanGebremaryam
    @BerhanGebremaryam 7 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን❤❤❤❤ አሜን❤❤❤ አሜን ክብር ❤❤❤ምስጋና❤❤❤ ለመቤት ድንግል❤❤❤❤ ማርያም❤❤❤❤ ተመስገን ❤❤❤❤ተመስገን❤❤❤❤❤ ተመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sara.a3214
    @sara.a3214 ปีที่แล้ว +8

    አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን የእመቤታችን በረከቷ አማላጅነቷ ይደርብን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @astuastura9332
    @astuastura9332 2 ปีที่แล้ว +23

    የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን

  • @መንፋሳዊቲዮብ
    @መንፋሳዊቲዮብ ปีที่แล้ว +19

    እመቤቴ እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይይ ከልጅሽ አማልጅኝ አስታርቂኝ የኔ ናት🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤🙏🙏🙏❤

  • @liltya3613
    @liltya3613 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህያርባስያስማልን💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @asdfgHjkl-lp4xe
    @asdfgHjkl-lp4xe ปีที่แล้ว +1

    አሜን፡አሜን፡አሜን፡፡፡ቃለሂወት፡ያሠማልን፡አባታችን፡እመብዙ፡፡ሥምሽ፡ይክበር፡ይመሥገን፡፡ልቁል፡እግዜአቤሂር፡ይክበር፡ይመሥገን፡❤❤

  • @geteneshyaie4465
    @geteneshyaie4465 2 ปีที่แล้ว +7

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን 🙏🙏🙏 ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏 የአግልግሎት ጊዜዎትን ይባርክልን 🙏🙏🙏

  • @njatthefirst9226
    @njatthefirst9226 2 ปีที่แล้ว +10

    አሜን አሜን አሜን ፀሎተ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ አሜን አሜን

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 2 ปีที่แล้ว +21

    አሜንንን🙏🏽ቃለህይወትን ያስማልን!!!እመቤት💒ረድኤትሽ በረከትሽ አይለየን አገራችንን ስላም አድርጊልን!!! እመቤቴ ልጅሽን ለምኝል🙏🏽

  • @MesiTUbe-p2m
    @MesiTUbe-p2m 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማል እግዚአብሔር ይመሰገን መሰደዴ ጠቅሞኛል🙏🙏🙏

  • @thany9575
    @thany9575 ปีที่แล้ว +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን🤲🤲🤲ቃለ ህይወት ያሰማልን አበን

  • @zedlove4160
    @zedlove4160 3 ปีที่แล้ว +11

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያስማልን ሃጥያችን ይቅር ብሎ ይማረን ስለ እናቱ ድንግል ማርያም ይራራልን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @iyasuyewahu8432
    @iyasuyewahu8432 3 ปีที่แล้ว +27

    ቃለ ህይወት ያሰማልን።
    እመቤታችን ቅ/ድ ማርያም ሁላችንም የተዋህዶ ልጆች በቃል ኪዳኗ ትባርከን፣ አሜን!

    • @mmarego1251
      @mmarego1251 2 ปีที่แล้ว

      R Text you copy will automatically show here

    • @alemi6158
      @alemi6158 2 ปีที่แล้ว

      @@mmarego1251 vjn XT

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane2445 2 ปีที่แล้ว +19

    አሜን አሜን አሜን ቃልሄወት ያሰማልን ወንድማችን እመቤቴ ከልጅሽ አማልደሽ እኔ ልጅሽን የልቦናይን መሻት ፈፀሚልኝ ያሰራት ሀገርሽን ኢትዮጵያን ባማላጅነትሽ ጠብቃልኝ ይሁንልኝ አሜን አሜን አሜን

  • @seft5286
    @seft5286 2 ปีที่แล้ว +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሂወት የስመዐልና ጸግኡ የብዝሐልኩም ክቡር ኣቦታትና ናይ እመብርሃን ሰማ ክፅዋዐስ ገይሩ ልበይ ዝሕጎስ💐💐💐💐🌾🌾🌾🌾🕊🌸🌸🌸🌸♥️🙏

  • @ephremayalew4130
    @ephremayalew4130 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለወ ት ያሰማልን ለ ሀገራችን ሰላም ፍቅር እና ሃይማኖት በ እምቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በ ፀሎት በ ፀለየችው ፀሎት ትጠ ብ ከ ን ሁላችንም ሰላም 🙏🙏🙏

  • @tes.a
    @tes.a 2 ปีที่แล้ว +12

    እመቤታችን ቅድስተ ቅዱሳን ንጽሕተ ንጹሃን ብጽዕት የሆነች እመቤታችንና እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የዓመት ሰው ትበለን! ጸሎት ልመናችንን ትስማን! ሃጢአታችንን ያስተሰርይልን ዘንድ ከልጅሽ ከወዳጅሽ ከኢየሱስ ክርስቶስ ዘንድ ይቅርታና ምሕረትን ለምኝልን! ቃለ ሕይወት ያሰማልን!

  • @አርሴማእናቴነሽ
    @አርሴማእናቴነሽ 2 ปีที่แล้ว +20

    አሜን አሜን አሜን ወድማችን ቃለሕወት ያሰማልን
    እንኳን አደረሳቹ አደረሰን ለወላዲት ለድግል ማርያም ክበረበዓል እመቤታችን ድግልማርያምሆይ በሰላም እኛን ስደተኞች ልጆሽን ጠብቀሽ ለሀገራችን አብቂን
    ሀገራችንን ኢትዮጵያን ሕዝቦቿን ጠብቂልን ለሞቱት ወገኖቻችን ነብሳቸውን ባፀደገት አኑሪልን አሜን3💒💒🙏🙏🤲🤲

  • @ህይወትኃይሌ
    @ህይወትኃይሌ 4 ปีที่แล้ว +15

    አሜን አሜን አሜን !!! የእመቤታችን ምልጃና ጸሎት በረከቷ ለመነዋ ይደርብን !!!
    አገራችን ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ሰላምና አንድነት ሰጭልን 🙏 ቃል ህይወት ያሰማልን!!!

  • @Alam-m8z
    @Alam-m8z 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይውት ያሰማልን

  • @osamhzaid9773
    @osamhzaid9773 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሠማልን የእግዚአብሔር በረክ ከሁላችጋር ይሁን የእመቤታች ድግል ማርያም ምልጂዋና በረከቷ አይለየን ❤❤❤❤❤

  • @saronthabeshawit3566
    @saronthabeshawit3566 4 ปีที่แล้ว +49

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን!!! ፀጋ በረከቱን ያድልልን!!! የድንግል ማርያም ፀጋና ምልጃዋ፣ ቃልኪዳኗም ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን!!!

  • @hanayitasfa2992
    @hanayitasfa2992 3 ปีที่แล้ว +12

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም እረድኤቷ በረከቷ አይለየን አሜን አሜን አሜን አሜን ✝️✝️✝️🕯️🕯️✝️✝️🕯️

  • @ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ
    @ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ 2 ปีที่แล้ว +27

    የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃዋ በረከት ይደርብን (ኣሜን 3)

  • @Besu66
    @Besu66 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን እመቤታችን ሆይ ክብርና ምስጋና ላንች ይሁን ❤❤❤

  • @TamaraSamha
    @TamaraSamha ปีที่แล้ว +5

    አሜንአሜነ😊😊😊😊😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን❤❤

    • @RedmeA-er8ox
      @RedmeA-er8ox 3 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤

  • @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
    @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ 2 ปีที่แล้ว +10

    ወለላይቱ እመቤቴ ማርያም ሆይ በርከትሽ አይለየን አሳምርው በጥኡም እርጋታ ለማቀርቡልን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን፫

    • @romanchernet7688
      @romanchernet7688 ปีที่แล้ว +1

      እመቤቴ አናቴ እኔም ልጆቼን የልጂልጆቼን ቤተሰቦቼን ወገኖቼን ሁሉ ጠብቅልኝ ከምወራው ከሚያስፈራው ጠብቅን ፀጋሺ አይለኝ የአንድዬ እናት

  • @meriem9834
    @meriem9834 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @solomebelayneh5617
    @solomebelayneh5617 ปีที่แล้ว +11

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🎉🎉🎉 ለዚህም እለት የደረሰን አምላክ ክብሮና ምሰጋና ይዴረሰዉ

  • @selamselam5317
    @selamselam5317 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ይሁን ይደረግልን ❤👏👏👏

  • @mssnoon1874
    @mssnoon1874 7 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤ ቀለህወት ያሰማልን🤲🤲🤲

  • @እናቴማርያምወለተጊዮርጊስ
    @እናቴማርያምወለተጊዮርጊስ 3 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @shewalemmare6787
    @shewalemmare6787 2 ปีที่แล้ว +10

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የመቤታችን ምልጃ በረከት ረድኤት አይለየን የወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን በቤቱ ያጽናህ ያጽናን አሜን

  • @MelakuAlemtsehay
    @MelakuAlemtsehay ปีที่แล้ว +8

    የእግዝያብሄር ስም የተመሰገነ ይሁን አሜን ቃለህይወት ያሰማለን

  • @freberhe9501
    @freberhe9501 หลายเดือนก่อน +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰

  • @dabashababuweldemeskel
    @dabashababuweldemeskel 5 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @sarayared1786
    @sarayared1786 3 ปีที่แล้ว +48

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን 🙏
    የእመቤታችን በርከትዋና አማላጅነትዋ ከሁላች ጋር ይሁን 🙏🙏🙏

  • @selam801
    @selam801 ปีที่แล้ว +66

    መሰደዴ ለበጎ ነው ሰደት በመጣቴ ደሰተኛ ነኝ ሃይማኖቴ በደንብ አውቅያለሁ ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን

    • @HauHah-dp2fd
      @HauHah-dp2fd 8 หลายเดือนก่อน +4

      ልክ ነዉ ስደት ብዙ ያስተምራል ዋናው ግዜህ በ መንፈሳዊ ነገር ማሳለፍ ነዉ

    • @saasaamm1996
      @saasaamm1996 4 หลายเดือนก่อน +1

      እዉነት ነዉ ምንም እማናዉቅ የነበርን ቡዙ አስተማረን ስደት ለካ ለበጎነዉ በምክንያት ነዉ እድንሰደድ የሆነዉ🙏🙏🙏

    • @LeltShambel
      @LeltShambel 3 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው❤🙏

    • @belynshme5452
      @belynshme5452 2 หลายเดือนก่อน

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

    • @እግዚአብሔርይመስግንሠለሁ
      @እግዚአብሔርይመስግንሠለሁ หลายเดือนก่อน

      እዉነት ነው ስደት ቡዙ ያስተምራል የእግዚአብሔር ስሙ የተመስገን ይሁን❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሁሉምበጊዜውይሆናልቃልተመ
    @ሁሉምበጊዜውይሆናልቃልተመ ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር እግዚአብሔር ይመስገን ስደቴን ወደድኮት ተመስገን አምላኬ

  • @thany9575
    @thany9575 ปีที่แล้ว +1

    ኣሜንንንን (3) ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @asfaw96
    @asfaw96 2 ปีที่แล้ว +7

    አሜን አሜን አሜን እንኻን: ለእመቤታችን ወላዲታችን ድንግል ማሪያም አመታዊ ክብረበዓል አደረሰን : ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን::

  • @birihaile3134
    @birihaile3134 3 ปีที่แล้ว +12

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን እሜብታችን ቅድስት ክብርት ንፅህት ድንግል ማርያም ምልጃሽ ኣይለይን🙏🙏🙏

  • @እየሱስፈራጅነውማርያምአማ
    @እየሱስፈራጅነውማርያምአማ 4 ปีที่แล้ว +14

    የእመቤታችን ቃል ኪዷኗ ይጠብቀን አዛኚቱ ምልጃሽ አይለየን አመቤታችን በህይወታችንን ሁሉ ቅደሚልን ወንድማችንን ቃል ህይወት ያሰማልን በስም አብ አወጣጠረኝ ስንቴ አዛጋኝ ሳዳምጥ የመጀመሪዬ ነው እመ ብዙሀን አትለየን

    • @meazayohannes6128
      @meazayohannes6128 4 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen
      Amen Amen Amen
      Amen Amen Amennnnn

  • @kedanayemariyam1323
    @kedanayemariyam1323 ปีที่แล้ว +1

    ድንግል ማርያም አማላጅነት አይለየን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤ ልልልልልልልልልል