የልጅ ልጆቼን የሰርጌ ቦታ ወሰድኮቸው‼️ እንባ የሚያመጣ ጣፋጭ ትዝታ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 59

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 ปีที่แล้ว +6

    ወይዘሮ እጅጌ የዘመኔ ሰው ብዙ ትዝታዬን አመጣሺው በጣም እሚያምር ቦታ ነበር ። ጦጣዎች ነበሩ ለሰርግ አረ ለብዙ ነገር ነበር የምንመጣው ❤❤❤❤❤❤❤

  • @teffreminilik
    @teffreminilik ปีที่แล้ว +18

    ምርየ with all your respect 🙏🏼አመሀል፡ማዉራትሽ፡በጣም ፡ደስ፡ይላል"you guys have good chemistry" ነገር፡ግን፡እጅጌ፡የጀመረችዉ ፡ወሬ፡ሳትጨርስ ፡በጣም ፡ከመሀል፡ጣልቃ ፡ትገብያለሽ፡፡ይቅርታ

  • @rewinateklay4730
    @rewinateklay4730 ปีที่แล้ว +1

    yemigermew ene behre tsge yemibalwn be were new yemawkew gen be gemet new yalkut meknyatum ye dro bota new sibal selemesema, wow mom you were so beautiful when you were young

  • @medhanitkotu8473
    @medhanitkotu8473 11 หลายเดือนก่อน

    በትክክል በኝ ጌዜ እቤት ድግስ ተደግሶ ለፎቶነው መናፈሻ የሚኬደው ሁሉም ትዝታ ውስጥ ጨመርሽኝ የኔግን ሀምሌ 19 መናፈሻ ነበር እናመስግናለን

  • @muluwerkbeyene6037
    @muluwerkbeyene6037 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ በጣም ደሰ ይላል ተባረኩ እንኳን አደረሳችሁ

  • @newflowergetu8958
    @newflowergetu8958 ปีที่แล้ว

    ገና ሣየው አወቅሁት። በጣም ደስ የሚል ቦታ ነው።።💝💕💐💐💐

  • @melatTUBE
    @melatTUBE ปีที่แล้ว +4

    Enkuan dehna metashe yen enat enkuanm teshalshe ..hulem dehna hugne kefu aynkash...gen behiere tsege ke sergeshe befite men leteseri new ye.thejie yenberew😮😮

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 ปีที่แล้ว +3

    የኔውድ እናት እንኳን ደህና መጣችው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እንኳን አደረሳችው ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤

  • @marthagutama5337
    @marthagutama5337 ปีที่แล้ว +2

    እጅግዬ 1971 ብሄራ ፅጌ ያኔም ሠርግ እዛ ነበር ተባራክ ያኔ ቆንጆ ስወድሽ።

  • @banchu3147
    @banchu3147 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን አብሮ አደረሰን ማማየ እግዚአብሔር ይማርሽ አይመምሽ ጠፍታችሆል በጣም ምርጥ ትውስታ ነው

  • @rewinateklay4730
    @rewinateklay4730 ปีที่แล้ว

    what an amazing and lovely family

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 ปีที่แล้ว +1

    እንዴት እንደምወዳችሁ እናትና ልጅ ዛሬ ለሊት በሕልሜ አየኋችሁ በእውነት

  • @mehserhmn4909
    @mehserhmn4909 ปีที่แล้ว +4

    ማሚዬ አረ አትጥፊ በጣም ነው የምንወድሽ ከነልጆችሽ

  • @hailemeskelhabitamu1049
    @hailemeskelhabitamu1049 ปีที่แล้ว

    የኛም ትዝታ ተቀሰቀሰ!!!! እናመሰግናለን።

  • @fekademisgina1394
    @fekademisgina1394 ปีที่แล้ว +1

    አጅጌ ከነ ቤተሰብሽ እንኳን አደረሳችሁ ዛሬ ደግሞ በጣም አምሮብሻል❤❤❤❤❤

  • @CaterinaBettioni
    @CaterinaBettioni 7 หลายเดือนก่อน

    I have been so many time I know it is a garden I didn’t know there is payment it was private owned I hope they will get it back it looks abandoned use to be beautiful

  • @yonatank2354
    @yonatank2354 ปีที่แล้ว +1

    የምርዬ ድምፅ ቁጭ የቃልን ይገርማል ሁላችሁም ድምፃችሁ ይመሳሰላል❤❤

  • @zenashmekonn4102
    @zenashmekonn4102 ปีที่แล้ว

    እጅግ ብሄረ ጽጌ ትልቅ ትዝታን ነው❤❤

  • @muluwerkbeyene6037
    @muluwerkbeyene6037 ปีที่แล้ว

    እጀግ በጣም ደሰ ይላል

  • @Tig12342
    @Tig12342 ปีที่แล้ว +1

    ምነው ጠፋሽ እግዚአብሔር ይማርሽ

  • @sablacell1012
    @sablacell1012 ปีที่แล้ว

    የኔ ወርቅ እናት ሰወድሽ ምርዬም ሰወዳችው እንኳን ደህና ሆንሽ እማምላክ ከጎናችው ትሁን

  • @bisrateyohannis2490
    @bisrateyohannis2490 ปีที่แล้ว

    enkwan aderesachu dakye sayhonu ዝዬ new mibalut

  • @rewinateklay4730
    @rewinateklay4730 ปีที่แล้ว

    saris behere Tesge???

  • @TijstBeyene
    @TijstBeyene ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም የኔ ውዶች እንኳን አደረሳችሁ አትጥፉ

  • @seblesifraw4556
    @seblesifraw4556 ปีที่แล้ว

    በስማኡም ድሮ በጣም ያመር ነበር ተዝናንቹበታለሁ

  • @tsehayneshworku3699
    @tsehayneshworku3699 ปีที่แล้ว +2

    እጅግዬ እግዚአብሔር ይማርሽ ምወድሽ እናቴ ለዚህ ነው እንዴ የጠፋችሁት እንዴት ነው አዲስ አመት 🏠🏠🏠 ቤቱ አለቀ ወይ እረ ምግቦችሽ ናፍቀውኛል እንዴት ነው?

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      Ahun besefiw engenagn

  • @rewinateklay4730
    @rewinateklay4730 ปีที่แล้ว

    Kura yebalal, wyem Tembansa

  • @rewinateklay4730
    @rewinateklay4730 ปีที่แล้ว

    mommy betam new yemewedesh

  • @hurianafie6333
    @hurianafie6333 ปีที่แล้ว

    Gegra mesleg dakey adlem

  • @tsehaydesta8458
    @tsehaydesta8458 ปีที่แล้ว

    Tawodajoch yamirali

  • @ruthakahsay8838
    @ruthakahsay8838 ปีที่แล้ว +1

    እንካን አደረሳቹ በጣም ጠፍታቹ ነበር አትጥፋ በጣምነው የምትናፍቁ ዋዉ...

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว +1

      Ahun besefiw metenal

  • @Mm-lf3ki
    @Mm-lf3ki 11 หลายเดือนก่อน +1

    ባለቤትሽ የለም እንዴ ?

    • @ግእዝቲዮብ
      @ግእዝቲዮብ 10 หลายเดือนก่อน

      በህይወት የለም ሲሉ ሰምቻለሁ

  • @peace3791
    @peace3791 ปีที่แล้ว +1

    የሰርግሽን ፎቶ ታሳይናለሽ ብዬ ነበር

  • @iuserGmail
    @iuserGmail ปีที่แล้ว

    ዳክዬ ከውሃ ውጪ ወጥቶ ይዝናናል?😂😂

  • @SenaitTeshome-g7d
    @SenaitTeshome-g7d ปีที่แล้ว +1

    Weyyy menew?
    enkuwaen E/R maereshe
    Setaemeri

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว +1

      Ahun dena negn

  • @azebtilaye91
    @azebtilaye91 ปีที่แล้ว +3

    ብሔረ ፅጌ ነው ማሚዬ

  • @seashenafi8213
    @seashenafi8213 ปีที่แล้ว

    Are yelgetwa Amerika yalschiw yenatwa abet segurachw

  • @hanna9502
    @hanna9502 ปีที่แล้ว +3

    ቦታው ግን በደን ቢያዝ ያምር ነበር አትክልቶችንም ከስር ከስር የደራረቀውን እንካን አይነቅሉት. ባፀዱት ግን ምን አለበት?

  • @helentesfay9977
    @helentesfay9977 ปีที่แล้ว

    ❤🎉

  • @zenashmekonn4102
    @zenashmekonn4102 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍

  • @tirhasabreha668
    @tirhasabreha668 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @queenaddis
    @queenaddis ปีที่แล้ว

    Mother betadegagami tiyaki titsifilish melis litisachign alichalishim, mulu doro felige naber irguz negn amirogn new yeminorew American new, deliver yemitadergi kahon pricesu asawikign, deliver yematadergi kahonem yemimeta sew feligalew. Hulat doro be sint new misariw ?

    • @EjgaT-o5u
      @EjgaT-o5u ปีที่แล้ว

      4500 ብር ነው አንድ ዶሮ

    • @queenaddis
      @queenaddis ปีที่แล้ว

      Thank you, Mommy, for responding to me, meche new mazez yamitchilew, sint ken yefajal order kaderaku behuala and detail bemin agichesh lawurash.
      Thank you!

    • @queenaddis
      @queenaddis ปีที่แล้ว

      Hulatun doro be sint tiseriyalesh ?

  • @Afro_22
    @Afro_22 ปีที่แล้ว

    ❤️❤️❤️🤣

  • @yecoleyahaddis3686
    @yecoleyahaddis3686 ปีที่แล้ว

    የዛሬ 42 አመት ማለት ነው

  • @Ethioenate
    @Ethioenate ปีที่แล้ว +1

    ትዝታዬን ቀሰቀሳችሁብኝ ወይ ብሄረ ጽጌ እንዲህ ብልሽልት ያለ ይሆን ያን የመሰረ አስገራሚ ጽድት ያለ ቦታ ወይ ግዜ እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ ወይ ነዶ

  • @lelabelete7905
    @lelabelete7905 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤

  • @hayatselman8702
    @hayatselman8702 ปีที่แล้ว

    ❤🎉

  • @fioriselihom6506
    @fioriselihom6506 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤