Yechewata Engida - “ኢትዮጵያ ውስጥ አማርኛ የማይሰማ የማይናገር ማን አለ” - የዶ/ር ፀሐዬ ተፈራ ጨዋታ 4ኛ ሳምንት ክፍል 1

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 8

  • @mekonnen2384
    @mekonnen2384 วันที่ผ่านมา

    የተማሩት በሚኖሩበት የአኗኗር ዘዴ ሰርተው ሊኖሩ አንዲሁም በህዝቡ ፍቃድ አገራቸው በጥንቃቄ የህዝቡን ባህልና ሰሜት ሳይነካ እንዲሁም የኢትዮጵያን ሲሆን እንጅ አዋቂነኝ ብሉ ህዝብን ሊያጋጭ ሀገርን ሊያፈርሰ ከሆነ የግለሰቦቹ ሂወት ከሁለት ሰለማይበልጥ እዛው ባሉበት እዛው ይኑሩ ካልሆነ የለፉበትን ፍሬውን ሳይበሉት በቢያኩ አይከፋም!!!

  • @almazye8878
    @almazye8878 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሸገር ላይ ከቀረበው እንግዳ አስቀያሚው እና ከፍፍይ ነው።

  • @BeharuOsman
    @BeharuOsman วันที่ผ่านมา

    ሸገር መአዛ ብሩ ትችያለሽ

  • @St.mic2786
    @St.mic2786 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አንተ የ 50 ሳንቲም ካድሬ ሰውዬ !! ደሞ አታፍርም ዲያስፖራውን ስትወቅስ?

  • @ኢትዮጲስ
    @ኢትዮጲስ วันที่ผ่านมา +1

    Instead of blaming the government who tries to dismiss the people’s questions by genocidal force, you are blaming the diaspora and other external influences? Shame on you!