ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
Amazing interview👍Thanks Meaza for inviting Dr Tsehaye
መአዚ እናመሰግናለን አስተማሪና ጥናት ላይ የተመረኮዙ ሀሳቦች ሲቀርቡ አስተማሪነታቸው ብዙ ነው።
ጋዜጠኛ መዓዛ ማስትዋልሽን እግዚአብሄር ይጠብቅልሽ
ሰዎች ማሰብ ቻሉ አማረኛ መጥላት አይደለም በኢትዮጵያ ሌሎች ብሔር ብሔረሰብም እንዳሉ ይታወቅ ነው።
Tigry extremists always promote hate on other Ethiopia . Let people decide to stop forcing people. Oh Tigry
Tigry extremists propaganda 😂
እንዴት ሰው በዚያ ስርአት ተምሮ አልፎ መልሶ ይክዳል? ያኔ በውስጡ ተምሮ አደለም ወይ ለዛሬ ያበቃው ?
ከ 300 ሺ በላይ መጽሐፍት እንዲቃጠሉ ተደረገ 😢😢 ፌዴሬሽንን
የመአዛ ጋዜጠኝነት እያጠራጠረኝ ነው። እስቲ ከመቼ ጀምሮ ነው 1 ቋንቋ፣ 1 ሀይማኖት ተብሎ የሚያውቀው? ኢትዮጵያ እንደአሜሪካ 1 ቋንቋ የሚል መንግሥት ቢኖር ኖሮ ኦሮምኛ በሀገሩ ውስጥ ባልናኘ ነበር። አማርኛ ተናጋሪዎች ከአማርኛ ቋንቋ ውጪ አፍ መፍቻ አይሁን የሚል የለም። በኢትዮጵያ እኮ ከ1954 ዐ/ም ጀምሮ ሁሉም የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርትን በአፍ መፍቻ ቋንቋው እንዲማር የሚያደርግ ፖሊሲ መውጣቱ የሚታወቅ ነው። ይሄ የጥናት ውጤት ከእውነታው የተፋታ ነው። ጎንደር ያለ ትግሪኛ ይማር፣ ጎጃም ያለ ኦሮምኛ ይማር የሚለውም ትክክል አይደለም። ተማሪው በሙሉ ከቋንቋ ውጪ ሌላ የሚማረው ላይኖር ነው እንዴ? አማርኛ፣ ትግሪኛ፣ እንግሊዘኛ እያልን ሙሉ ክፍለ ጊዜው የቋንቋ እንዳይሆን ያሰጋል። ሲጀመር አማርኛ ላይ ሲሆን አይናችሁ ይቀላል እንጂ ኢትዮጵያ በአሁኑ ሰአት ከአማርኛ ይልቅ እንግሊዘኛ የነገሰባት ሀገር ናት ምንም እንኳን እንግሊዘኛውንም በቅጡ ባናውቀውም ማለት ነው። ስደመድመው መአዛ እውነታን የምታወጪ ጠንካራ ጠያቂ መሆን እንጂ ያለብሽ የተባለው ላይ ዝም ብለሽ መፍሰስ ከጋዜጠኛ የምጠብቀው አይደለም። አንቺ ያለሽ አክሰስ ለሌላው ቢፈጠር ስንት ቁም ነገር ባገኘን ነበር።
መአዚየ ፡ ዶክተር ፡ ፀሃዬ ፡ ተፈራ ፡ የተወለዱበት ፡ ቦታ”ድንባዛ” ይባላል ፡ ከይቅርታ ፡ ጋር።
ይሄ ሰው አማርኛ ጠል አስተሳሰብ ያለው ይመስላል። አማርኛ ብሔራዊ ቋንቋ በመሆኑ እጅግ ቂምና ንዴት ያለበት ይመስለኛል።
Oromo extremist propaganda media do not interview Amhara.
እኔ የምለው @zewdugedamu መላልሰህ አስተያየት ስድብ የምት ሰጥ ከዘመን የማትማር ድንጋይ ነህ ዝም ብለህ ሰምተህ የሚያስተምርህን ተምረህ የማትፈልገውን ትተህ የማትሄድ
በመጥፎ መተርጎም ተገቢ አይደለም ኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ ብሄሮች አሉ ስለዚህ የሌሎቹም ቋንቋ መዳበር አለበት ።