The six golden voices are breaking the record whether you like it or not. They are the six jewels of my beloved Ethiopia and always make me cry with passion whenever i am listening to their songs. And thank you Artstv for bringing such powerful artistic talents to us.
You make cry this is sad we hope and pray from the heart 🙏🙏🙏❤️❤️ day and night to see Peace God will help us he is the only one for our Great Country Ethiopia we love our country .
We Ethiopians are gifted by God 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️ and the way we leave is bebleilcal the way we eat the way we talk the way we dressed so he is watching us let keep us praying that is the only way .
Most honorable brethren fellow citizens of Ethiopians and Eritreans we all wish and pray for peace, happiness, love, good health, unity and prosperity for their precious people forever. Amen! As the world is filled with anxiety and fear, we can trust in the one who gives strength. Our God Almighty will give strength to His people in time this and He will bless the His precious people with peace in all their needs. Amen! PS: Our fathers their ate and shared one bean half and half. In all diversity is unity and in all things generosity. God Almighty will establish His precious people. There is hope that a heart that will never break again. God knows I am praying always for you all and sob whether you are back home or in the foreign land. Keep up good work.
Those six golden voice young girls must be looked after by the Ethiopian defence forces. The ministery of defence must do its best to attract those best young golden voices of the country to join the Army so that their beautiful gifts might not be wasted and by being there,their talent can surely be skyrocketed.
ሁሌም ስለ ኢትዮጵያ ስዘመር እንባይን መቆጣጠር አልችልም በስደድ ላይ ነው ያለሁት ስለ እናቴ ኢትዮጵያ ስስማ ስላምሽ ይብዛልኝ ኢትዮጵያየ
Abshir
ባለህበት ሰላምህክን ያብዛው ለሀገርህ ያብቃህ ወንድሜ
አይዞህ አንተ ብቻ አይደለህም እኔ በቦታው ተገኝቼ ከፊቴ ካለው ወንበር ኋላ ከካሜራ እይታ ተደብቄ ስቅስቅ ብዬ ባለቅስም የአገሬ ጉዳይ ባሰብኝ እንጂ አልወጣልኝ። በጥባጭ ሁሉ ተራ በተራ እየወጣ ቢያየው አገር ማለት ምን ማለት እንደ ሆነ በቀላሉ ይገባው ነበር።
እኔ ብቻ የማነባ ይመስለኝ ነበር እኔም እንዳተው ስደ....ነኝ አይዞን
እኔም ያውንኝ😢😢😢
ይህም ጊዜ ያልፋል ኢትዮጵያዬ
ትልቅ ክብር ለዳዊት ይህን በግጥም የከበረ እና የዳበረ በዜማ የተዋበ በድምፁ የተቀነቀነ ስራ ለሰጠን ድንቅ አርቲስት
እናመሰግናለንንንንንን
እንደዚህ አይነት ኢትዮጵያዊነትን ባህላችንን የሚያንፀባርቁ ዝግጅቶች ይብዙልን❤❤❤
ኢትዮጵያዬ በጣም በልጆችሽ እየተወደስሽ ነው ትንሳኤሽ ተቃርቧል ከያለንበት ተሰባስበን እናደምቅሻለን ሀገሬ ክብሬ ለዘለአለም ኑሪልኝ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️
የማይጠገብ ዜማ ነው የናተን ስሰማችሁ በለቅሶ ነው ሀገሬ ዞሮ መግቢያዬ ስላምሽን ይመልስልን እግዛብሄር
ሀገራቺነን ስለ ያድርግልን ወገንጽሰላም ውል ይግባ ክፍል አያሰማን
ኢትዮጵያ የኔ ስስት ።
እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን
ኢትዮጵያዬ
እናመሰግናለን ተባረኩ ኢትዮጵያ ሁሌም አሸናፊ ነች🇪🇹🇪🇹👌🇪🇷🇪🇷
ኢትዮጵያ ሃገሬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
በኡነት ኢኔ ኢስከዘሬ ስለሀገር ስወረም ስዘከረም አልቄሼ አወከሎ ዘሬ የኡነት ሆድብሱኝነወ የለቀስኩት ሀገሬ ዬሄም ግዜ የልፈል አይዞሽ ❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✋✋
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክልን !! ደስ የሚል ድምፅ ነው ያላችሁ እህቶቼ በርቱ
እማማዬ ኢትዮጵያዬ ሰላምሽ ይብዛ ክፉሽን አልስማ
ARTS ደስ ይላል ፕሮግራሞቻችሁ
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር !!!
አቦ እግዚአብሔር ይስጣቹ እናንተ የሀገሬ ዕንቁዎች እንዲ እንዳማራቹ ከቁጥር ሳያጎዳላቹ ብዝት ድምቅ ፍክትክት ብላቹ ሺ ዓመት ኑሩልኝ የኢትዬጵያ አምላክ ይጠብቃቹ
እፋፋ እራሴን መቆጣጠር አልቻልኩም እማማ ኢትዮጵያ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሽ!!!
እምባዬ በመንታ እየፈሰሰ ነው የሰማሆችሁ
ሀገርራችን ምንም ብትጎሳቆይ ምንም መከራሽ ቢበዛ
ሁሌም እናታችን ነሽ የእግዚአብሔር ቸርነት ይቅረብሽ
Ayzosh Ethiopian hulu neger yalefal ❤❤❤❤ betam new yemedew yehenen music🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
ዳዊት አለማየሁ እውነትም የኢትዮጵያ ትክክለኛ ልጇ ነው ። ለብዙዎች ኢትዮጵያ ጠል ጁንታዎች መሀላቸው እንደ ብረት ጠንክሮ በኢትዮጵያዊነት ምሰሶ የቆመ ጀግና !
ዳዊቴ ይለያል♥🇪🇹
ደደብ እሱ የትወለደበትን አገር እዝብ እህቱን ገድልህ እና ደፍረህ አፍ አለኝ በለህ ታወራለህ ውሻ ነሀ ይህ ዘፈን ከጦርነቱ በፊት የተዘፈነ ነው አሁን የትኛውም ትግራይ ተወላጅ ኢትዪጵያን እና ሕዝቧን ማይተም መስማተም አይፈልግም ሽንታም ይሽታም ዘር አህያ ነህ
ይህ ዘፈን በእናንተ ደመቀ ደጋግሜ ነው የምሰማው dawnlod ሁሉ አደረኩት
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር !!! 💚💛❤️
All Ethiopians love you... nurulin.
እግዚዓብሄር ይመስገን::
በስደት ሆኖ ይሄን ዘፈን መስማት እጅግ በጣም ከባድ ነው እንባየን መቆጣጠር አልቻልኩም በተለይ በዚህ ሰአት
እውነት ነው በጣም ይከብዳል
Harmony!!! God bless you all! God bless Ethiopia!!
👋👋👋👋👋👋GOD BLESS YOU, YOU ARE SO,........ TALENTED
I HOPE AND I WISH YOU ARE will LEADING THE COUNTRY.
ተመስገን ተመስን ኢትዮጲያ ኢትዮጲያ መባሏን ስሰማ እንዴት ደስስስ እንዳለኝ ብታዩ ኡፍፍፍ በመጌ ግዜ የነበረዉን ሁሉ አስታወሰኝ በተለይ መስከረም ሁለተ ተበየነባቸው ተባረኩ የባላገሩ ልጆች አገራችን ኢትዮጲያን እግዚያብሔር ወደ ላይ ከፍፍፍፍፍፍ ያርግልን
The six golden voices are breaking the record whether you like it or not. They are the six jewels of my beloved Ethiopia and always make me cry with passion whenever i am listening to their songs. And thank you Artstv for bringing such powerful artistic talents to us.
ዋው ያምራልበታም ሲበዛአገራዊ ስሜትይቀስቅሳል በርቱ
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
በጣም በጣም ነው ደስ የምትሉት የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቃችሁ ስላማችን ይብዛልን ።
ደስ ስትሉ ምርጦች መናበባችሁ የድምጻችሁ ከፍታው ዝቅታው ቀስ ብሎ ወደውስጥ የሚገባ ድምጽ ምርጫችሁ የዘፈኑ አሪፍ የሙዚቃ መሳሪያ ቅንብሩ ደስ ሲል የማይሰለች ድምጽ ነው ከፍ ያለ ደረጃ ያድርሳችሁ የኢትዮጵያ እንቁውች
አንደበታችሁ ከወነዬችሁ ጋራ እጅግ ዉብ ነው ኢትዮጵያ ለእናንተ ታዳጊዎች መጫው ዘመንን ይባርክልን
ጥሩ ተመልክተሀል
ሰላም!!!?ሰላሙን ያምጣልን እንጂ ጠላቶቻችንም ሆኑ የውስጥ ተላላኪዎች አይተኙልንም፤እኛም እነሱን ከመደምሰስ ወደ ኋላ አንልም።ያው መተላለቅ ነው።ጎበዝ ተጋደልንኮ ምን ተሻለ!!?ፈጣሪ ምሳቸውን ይስጤቸው!!!
ኢትዮጵያ የሚሰብክ ምርጥ ፕሮግራም ነዉ ቢሰፋ ጥሩ ነዉ
Love & peace for Ethiopia people & peace Africa people forever 🤩🤩🤩🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
My Greetings From ETHIOPIA.
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር የዘር ፖለቲካ ይውደሞ
በርቱ ዝግጅታቹ እጅግ ጡሩ ነው....
You make cry this is sad we hope and pray from the heart 🙏🙏🙏❤️❤️ day and night to see Peace God will help us he is the only one for our Great Country Ethiopia we love our country .
ዳዊት አለማየሁ እውነተኛ የኢትዮጲያ ልጅዋ ነው
ሁለተኛው ቴዲ አፍሮ ንጉስ ነው🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥💔💔
ኢትዮጵያንዬ እምዬ እናት አለም ሰላምሽን ያሰማኝ
እድግ በሉልኝ የኛ ምርጦች!!!!!
ምርጦች።
When I hear about Ethiopia I cry too much I wish long leave for Ethiopia God watches us letts keep our prayers .
Amazing felling,
በርቱ የነገ ሀገር ተረካቢ ናችሁ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እኛ በስደት ያለነው አገር ካለው ሰው ይልቅ ያገር ፍቅር እያገበገበን ነው ዛሬስ አልቻልኩም.
Ayzosh
በርቱ የነገ ፍሬዎች ደስ ስትሉ 😘😘😘😘😘😘 እውነት ሆድ ያባባል ኢትዬጲያ የ😘😘
Woow excellent
Hulum selam yihonal😢😢😢😢🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Great talented youth. Wish you a bright future 👍👍👏
የሚገርም ስራ ነው ከአገር በላይ ምን አለ እና
Arts ሁሉም ነገራችሁ ስርዓት ያለው ውስጣችን ነው። በርቱልን።
Love &peace for Ethiopia people forever 💚💛❤🙏🏻💚💛❤🙏🏻💚💛❤🙏🏻
ካሜራ ማኑ እባክህን ቀረፃውን አስተካክል ሙሉውን ማየት አለብን በተደጋጋሚ ስታሳየን የነበረው እነ መስከረምን ነው ሶስቱን ልጆች ማየት አልቻልንም ሌላ ጊዜ እንደምታሻሽል ተስፋ አደርጋለው
Tnx arts TV tnx topia
ደስ ሲሉ!!🥰🥰
ሁለም በጎልም ብሞላም እትዮጵዬ እምዬ እናት አለም መመኪዬ❤❤❤❤
ሀዲስ ዓለማየሁ ስለፍቅር እስከመቃብር እና ወጋየሁ ንጋቱ የመተረክ ችሎታው "እኔ ብጽፈውም አንተ ሕይዎት ሰጠኸው " እንዳሉት ዳዊት ቢያዜመውም የእናንተ ልጆች ሲታወስ የሚኖር መልዕክት አስተላለፉበት፥ የተደበረውን የኢትዮጽያዊ ስሜት ቆሰቆሱበት፥ አስለቀሱበት እናመሰግናለን።
ዳዊትን አለማድነቅ አይቻልም 👏👏👏
Wow betam nw yamtamrut❤❤✌❤❤❤👍👍👍
የሆነ ከነፍስ ጋር አንዳች የተሳሰረ ነገር አለ ባንዲራዋን ሳይ ስሟን ስሰማ አንዳች ነገር ጉሮሮዬላይ ደርሶ ያንቀኛል በቃ አዲስ መርዶ እንደ ሰማ ሰው ድምስ የሌለው ለቅሶዬን እቀጥላለው አገር እንደሌለው ሰው በሰው አገር እየኖርን ለኛ አይነቶች ሆድ ለባሰው ምን አስታውሰው እንደሚባለው ይሄ አመት የለቅሶ ግዜያችን ነው ቀን እስኪወጣ የጁንታ መሪዎች እስኪቀበሩ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 አገራችንን ሰላም ያድርግልን
ይህ የዳዊት ውብ ዜማ በወጣቶች ድምፅ እንደዚህ በህብረት ሲዘፈን እምባን እንደጅረት ያስፈስሳል።
😭😭😭😭😭 ኧረ እናት ሐገሬ ሰላምሽ ናፈቀኝ እኮ ❤🙏
We Ethiopians are gifted by God 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️ and the way we leave is bebleilcal the way we eat the way we talk the way we dressed so he is watching us let keep us praying that is the only way .
ልበ ንፁሃንን እግዚአብሔር የምኞታቸውን ሁሉ ይሰጣቸዋል ኢትዮጵያ ለልጆቹዋ ገና ትመጥቃለች::
Ethiopiayyyy 💚💛❤
ይሄንን ሙዚቃ ከልብ መልሼ እንዳዳምጠው አደረጋችሁኝ። አመሰግናለሁ። ይቅርታ የማጀቢያ ሙዚቃው በደንብ አልተዋሐደም።
ኢትዮጵያዬ!!! 💚💛❤️
አጥንት የሚያለሰልስ መዝሙር
❤❤I love you Ethiopia ❤❤
ኢትዮጵያዬ
the set of of love thank you
Most honorable brethren fellow citizens of Ethiopians and Eritreans we all wish and pray for peace, happiness, love, good health, unity and prosperity for their precious people forever. Amen!
As the world is filled with anxiety and fear, we can trust in the one who gives strength. Our God Almighty will give strength to His people in time this and He will bless the His precious people with peace in all their needs. Amen!
PS: Our fathers their ate and shared one bean half and half. In all diversity is unity and in all things generosity. God Almighty will establish His precious people. There is hope that a heart that will never break again. God knows I am praying always for you all and sob whether you are back home or in the foreign land. Keep up good work.
I'm still cry 💔😭😭
🇪🇹🇪🇹💕💕ኢትዩጲያዬ 🇪🇹🇪🇹😢
Ethiopia.
Dawit Alemayehu, Dawit alemayehu, Dawit Alemayehu Dawit alemayehu Egziabher edmena tena yadelilin ante yewetat Aregawi
ውበት+ድምፅ+Etiopoia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እግዚአብሔር ይስጣችሁ ሁላችንንም
ወርቅማ መልክ እና ጥዑመ ዜማ የሚያፈልቅበት አፋችሁን ያዳብርላችሁ ተባረኩ
ተበረኩ !!! የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቃቹ። ለትልቅ ደረጃ ያብቃቹ !!
💚💛❤️
💚💛❤️
💚💛❤️
በየኋቸው ቁጥር እንደ አዲስ ተመልካች አስተያየት ከመስጠት አልቆጠብም ::
ወይ ዘንድሮ አለ አንጋፋው አርቲስት ኤፍሬም ታምሮ ጉድኮነው እንደው ማልቀስ በሆነ ባልሆነው ሆኖ አርፏል የእኔ ነገር በአረብ ሀገር የቁም እስር ዘመናዊይ ባርነት ቤተሰብ ዘመድን ከራሀብ ከችግር ለማዳን ብለን ከሀገራችን ጉያ ወጥተን ምንም እያስራበችን ብናድግ እንኳ ሀገራችን ሀብታምና ለአለምም የምትተርፍ ደግ አዛኝ ሩህሩህናትኮ በተወሰኑ ነቀርሳ ልጆች ስለምትመራ ተረግጠው ይዘዋት ስለሆነነው እንጂማ እምየ እንኳን ለእኛ ለወለደችን ለጎረቤት ለአለምም ትተርፍ ነበር እያልን ሰበብ ሰጥተን ፍቅርርር ፍቅርቅርርር አድርገናት በስደት ብንሰቃይም የእሷን ፍቅርና ትዝታ ያደግንበትን የአፈሯን ዋልካ ፈርፍረን የደደሆ የድቦቦሻ የአጋም የአጎብዲ የሜንጠሮውን የእንኮይ የቁርቁራውን ፍሬ የሽንብራ የባቄላ የአተር የማሽላ እሸቱን ጥንቅሹን አገዳ ስኳሩን የበቆሎ እሸቱን የበላንባት ውቧን እምየን በልባችን ይዘን በናፍቆት እራሀብ እየተንገበገብን ስትጠቃ ያመናል እናለቅሳለን ሲርባት ስትታረዘም ያገኘነውን ለወገን እያካፈልን ለመርዳት እንውተረተራለን ብቻ ሁልጊዜ ለሷ ስለ እሷ ማልቀስነው ስራችን ሚስጥሯ ጥልቅነው ልንገልፀው ልንደርስበት አንችልም እምየ ፈጣሪዋነው ሚስጥሯን የሚያውቀው በእሱ ሀይል ችግሯን አልፋ በአለም አደባባይ በታሪክ በትንግርት ከፍፍፍፍ ብላ ገና ተሞሽራ በካባዋ አጊጣ እኔ ነኝ የአላህ የምድርገነት እኔነኝ የሀቅ የፍትህ የፍቅር የሰላም የአንድነት እመቤት እኔነኝ የአለም ተምሳሌት አፍሪካውይት ጥቁር አልማዝ እንቁ ጀግና የሴት እመቤት ብላ በእምነት የምትናገር የማትደፈር የራሷንም የማታስደፍር የሌሎችንም ሀቅመብት የማትዳፈር የማትጋፋ ፈጣሪዋን ፈሪ ሌሎችንም አክባሪ የሆነች እውነተኛዋ የተተነበየላት የቃልኪዳኗ የሀቋ የፍትሇ ምድር እምየ አበሻችን መሆኛዋ ቅርብነው በአላህ ሀይልና ፍቃድ ኢትዬጲያችን ታሸንፋለች ድል ለሰፊው ጭቁን ህዝብ ይሁን አሚንን እናመሰግናለን አርትሶች ተባረኩ ሁልጊዜም ሀገር ሀገር የዱሮውን ሽታ ጣእም እየመነጠራችሁ እያወጣችሁ እያቀረባችሁልንነውና እናመሰግናለን በርቱ።
ማነው ኢትዬጵያዪ የናፈቀው😢😢😢😢😢
Its great work try to future
Those six golden voice young girls must be looked after by the Ethiopian defence forces. The ministery of defence must do its best to attract those best young golden voices of the country to join the Army so that their beautiful gifts might not be wasted and by being there,their talent can surely be skyrocketed.
good!
ኢትዮጵያ መምጫሽ ናፈቀኝ !!!!!!
ወይ ሃገሬ
ሰላምሽ ይብዛ
ልጆችሽ ይቦርቁ
ክፉዎችሽ
ከእግርሽ ጫማ
ይውደቁ::!!
አስነባችሁኝ!
አየ እንቁ ዜማ ስለኢትዮጵያ ስትዘፍኑ መለያችንን አስወለቁአችሁ
😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥♥♥
Ye ethiopia amlak zelalem fikrun yabzalachihu ewodachihualehu wudoch
Good😊
💚💛❤
🤩🤩🤩🤩💚💛❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻
እናመሰግናለን ዉብ አድርጋችሁ ዘፍናችሁታል
ሀገር ስትወደስ ቆመን ብንሰማ ምናለ !?
ዘፈንና ቅኔማ የግላችን ነው ግን ይህ ሁሉ ለይምሰል
ውድድ ነው የማረጋችሁ ተባረኩ ሁላችሁም።
wudituwa Ethiopiaye ewodishalehu
ጠንካራ፣ ተፈሪና የበለጸገች ሀገር ለመመስረት ግለኝነትን በመታገል አንዱ ያንዱን ባህልና ቕንቕ በማክበር፣ የጋራ መንግስት በማቕቕም፣ ልማት ላይ በመረባረብ፣ ከሙስና በመጽዳት፣ ሂስ በመቀበል፣ ከአሉባልታ በመጽዳት ፈጣን ልማት ማምጣት እንችላለን።
ከላይ የተጠቀሱትን ባህሪዎች ከተጎናጸፍን ከድህነት፣ ከጭቆና፣ ከልመና፣ ከበሽታ፣ ከረሃብ እና ከውጭ ሀገር ጥገኝነት መላቀቅ እንችላለን።
ጁንታውን በጋራ ማውደም ላይ የተጀምረውን ህዝባዊና መንግስታዊ እንቅስቃሴ በማጠናከር መተግበሩ ባህላችን ሆኖ መቀጠል አለበት።