Alemneh Wasse የዘለንስኪ ፍካት፤ የፑቲን ራስምታት!

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 78

  • @KalkidanAlemayhue
    @KalkidanAlemayhue 2 หลายเดือนก่อน +10

    አለምነህ ያንተን ዜና እና ትንታኔዎችን በመከታተል የአለምን ፖለቲካ በተሻለ እንድረዳ አድጎኛል እድሜ ይስጥልኝ በጣም አመሰግናለሁ። ❤❤❤

  • @user-zc3ym9pn3r
    @user-zc3ym9pn3r 2 หลายเดือนก่อน +4

    ሰላም ዓለምነ ዋሰ ሰለ ክላሽ ኮፍ ያቀረኬው ወታደረ ቤት በደሪግ መግስት የተማሪኩትን ትዊሰታ የምትደኔቅ የዘመናችን ምረጥ ጋዘጠኛ❤❤❤።❤❤❤❤❤

  • @alemumulatie9125
    @alemumulatie9125 2 หลายเดือนก่อน

    አለምነህ ዋሴ ምረጥ ትንታኔ ነው በርታ ትንሺ ወረኞች አሉ አትመልከታቸው በርታ

  • @mulugetabiru5204
    @mulugetabiru5204 2 หลายเดือนก่อน +1

    You are the spokes person of Israel

  • @merhabatube219
    @merhabatube219 2 หลายเดือนก่อน +2

    Our journalists are offering us politics of other world than our internal issues

  • @user-cv1ep2ry1y
    @user-cv1ep2ry1y 2 หลายเดือนก่อน +3

    የአለምነን ቦታ ያየስው ተቆጣጥሮታል ፡፡ አለምነ ለጌታው ታማኝ ለመምስል ሲል ፤ ከውስጠ ማንነቱ ጋር ተጣልቷል፡፡

  • @AlemnehWasse
    @AlemnehWasse  2 หลายเดือนก่อน +2

    Alemneh Wasse - ሞገደኛው ሁጎ ቻቬዝ!
    th-cam.com/video/UdJ0PIGbQpQ/w-d-xo.htmlsi=fIXn_lUyzi6y2nbY

  • @maab7116
    @maab7116 2 หลายเดือนก่อน +4

    አንድ ቶን አንድ ሺ ኪሎ ነው
    አንድ ሺ ኪሎ አሰር ኩንቴል ነው
    ሰለዚህ ሰልሳ ቶን ሰልሳ ሺ ኪሎ ግሬም ነው ወይም
    60×1000=60000
    60000÷100=600
    ሰለዚህ ሰልሳ ኩንታል ሳይሆን
    600 ኩንታል ነው

  • @bekeles7128
    @bekeles7128 2 หลายเดือนก่อน +8

    ለእስራኤል የወገነ ሚድያ ። ነፃ ሁኑ ። ድል ለሩስያ

    • @acknowledgment2490
      @acknowledgment2490 2 หลายเดือนก่อน +1

      የወረደ አስተሳሰብ ያልሰለለለጠነ ማሕበረሰብ

  • @ashebermamo7438
    @ashebermamo7438 2 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ አቀራረብ ነው ❤ ዓለምዬ በርታ ተሳዳቢዎችን እኛ የአዋዜን መኖር የምንፈልግ በተለያየ ሁኔታ እንደግፍ ያኔ ተሳዳቢዎች እና ዘረኞች እንዲጠፉ ያደርጋል መልካሞች መልካምነታቸው እንዳይሸፈን ስናደርግ የተቃራኒዎች ቦታ እየጠበበ ይሄዳልና ለተሳዳቢዎች መልስ እየሰጠን እ።ን።ቀ።ጥ።ላ።ለ።ን።❤

  • @BARCELONATamene
    @BARCELONATamene 2 หลายเดือนก่อน

    አለም ናዋሴ ሁሉም እንደ አንቴ እውነትን ብቻ ብዘጋብ ጥሩ ነገር ።
    እጅግ በጣም አስተዋይ ሰው እንደሆንክ አስበለሁ ደግሞ ይህ!!!

    • @habeshantaste27
      @habeshantaste27 2 หลายเดือนก่อน

      አለም ነህ በጣም አድናቂክ ነኝ ከሰባት አመቴ ጀምሮ ነዉ የማዉቅክ ከአቶ በቀለ ሎተሪ ጋር ደ/ሀን ስትሄድ ከድምፅህ ጀምሮ ጥልቅ እውቀትህ አነፃፃሪነትህ በጣም ደስ ይለኛል እድሜና ጤና ይስጥክ።

  • @zewduadamu4855
    @zewduadamu4855 2 หลายเดือนก่อน

    አለምዬ ትክክለኛ ስለእስራኤልና ኢራን ጉዳይ ዜና የምንሠማው ካንተ ነው በርታ ሌሎችንማ አየናቸው ብቻ ሠላም ለአለማችን ሠላም ለሁለቱ ባላንጣ ሀገሮች ይሁንልን።

  • @user-bz5bb9bg9n
    @user-bz5bb9bg9n 2 หลายเดือนก่อน

    תודה

  • @mesfin74
    @mesfin74 2 หลายเดือนก่อน +2

    "ታማኝነታችን ለወሬ ነው" አለምነህ ዋሴ

    • @w.h167
      @w.h167 2 หลายเดือนก่อน

      ታዲያ ምሳ ያብላህ?? ገዋ !

  • @zerihuntafessebayou3187
    @zerihuntafessebayou3187 2 หลายเดือนก่อน

    አለም በጣም የሚገርም ትንታኔ ነው።

  • @AlemnehWasse
    @AlemnehWasse  2 หลายเดือนก่อน +10

    አዋዜ ልዩን ሰብስክራይብ በማድረግ አስገራሚ፣ አዝናኝ፣ አስተማሪና አነጋገሪ የሆኑ ሀገራዊ፣ አህጉራዊና አለም አቀፍ ተረኮችን በውብ የአቀራረብ ለዛ ወደ እናንተ ይደርሳሉ፡፡
    ይህንን ይጫኑ
    th-cam.com/channels/2hZ1eAfR57ujyHK7uZ8vaA.html

  • @Mhas-oz5ts
    @Mhas-oz5ts 2 หลายเดือนก่อน

    Yetale ye satelait image ? can you show us,please?

  • @addisalemayehutaye1428
    @addisalemayehutaye1428 2 หลายเดือนก่อน

    What's wrong with us? why are we focusing on the minor mistake? I am sure he knows 60tons is not 60 quintals. It was just a minor mistake.
    Let's focus om the overall amazing analysis he is providing!!! We should be proud to have this type of analysis being discussed in Amharic.
    If we keep on trying to find the minute mistakes, we as a nation wont get anywhere. Let's think positive.
    It is good to correct so those who dont know about it will have the correct information. But making a personal attack because of a minor mistake shows how bad we are .... let's be positive.
    Thank you, Alem!!!!!!!!

  • @ESB744
    @ESB744 2 หลายเดือนก่อน +1

    Alemneh wase
    Alemin washe ‘dembegna felasha neh

  • @bineamenbine1792
    @bineamenbine1792 2 หลายเดือนก่อน

    አለምህነ እኔ የምለዉ እስራኤላውያን ኑ ፊሊስጤማዊዎችን መገደል ይችላሉ ማለት ነዉ

  • @TsedeyTessema
    @TsedeyTessema 2 หลายเดือนก่อน +1

    ግን የዘመኑ ትዉልድ ወገብ ፍተሻ ይገባዋል ? ጭራሽ አንበሳ መደብ ብትለዉ ደሞ ምን እንደሚያስብ ሳስበዉ ከበደኝ በቃ ሊፀዳዱ በላቸዋ

  • @ababonga1
    @ababonga1 2 หลายเดือนก่อน

    ዓለሜ፣ ምነው! ምነው! 60 ቶን 60 ኩንታል? ወይሥ 600 ኩንታል?

  • @yoelalmayhu3093
    @yoelalmayhu3093 2 หลายเดือนก่อน

    አለምነህ መቼ ነው ወደ እስራኤል ሀገር የምትመለሰው? Itv 140 ከጋዜጠኛ ፋሲል, ሽሎሞ,ጋቢ አብረህ ስትሰራ ማየት ምኞቴ ነው

  • @abenezerjr329
    @abenezerjr329 2 หลายเดือนก่อน

    የጋዛን ህዝብ እያስጨረሰዉ ያለዉ እራሱ ሃማስ ነዉ የማይወጣዉን ነገር ጀምሮ። መጀመሪያ ኦክቶበር 7 አልጄዚራ የለቀቀዉ ዶክመንተሪ ላይ እንደሚታየዉ ሃማስ በጣም ዘግናኝ ጥቃት ነዉ የፈፀመዉ። ለዚህ ሁሉ የንፁሃን ጭፍጨፋ ተጠያቂዉ እራሱ ሃማስ ነዉ የእስራኤል አፀፋ እንደማይቀር እየታወቀ። አረብ ሀገራት ግን ምናለ ህዝቡን ተከፋፍለዉ ቢወሰዷቸዉ ቢያንስ ህፃናቱንና ሴቶቹን እንኳን። አሜሪካን ግን ፈጣሪ አምላክ ያፈራርሳት

  • @meazawoldai2277
    @meazawoldai2277 2 หลายเดือนก่อน

    እኔ ከአለምነህ ትንታኔ በሁሉም ፕሮግራም ሳዳምጥ. የዐለምን አካሄድ በጣም ተምሬበታለሁ አለም ነህ ዜናውን ተርጉሞ ማቅረብ ነው ስራው. የአገር ወይ የጦር መሪ አይደለም እንደ ማንኛውም ጋዜጠኛ ትንታኔ ያቀርብልናል. ግንንንን. እለምንህ የትላንት. ጋዜጠኛ. እንዳልሆነ. እናስተውል. አመስግናለሁ

  • @addisyiheyis3180
    @addisyiheyis3180 2 หลายเดือนก่อน

    600 ቶን ነው ያው የአገላለፅ ጉዳይ ነው ።

  • @habati-kahsay9843
    @habati-kahsay9843 2 หลายเดือนก่อน +1

    ante weshitam neke beteley sela Russia setzegeb TADELALE BBC enkon yelzegebo and ken Russia Haif million wetader motebet bele neber enuten zegbe hodam

  • @AyshaNasir-eh4nv
    @AyshaNasir-eh4nv 2 หลายเดือนก่อน +1

    Lebaa kedada

  • @TsedeyTessema
    @TsedeyTessema 2 หลายเดือนก่อน

    ጋለሞታዋ እና ሸሪኮችዋ እንግሊዝ ፈረንሳይ እና አሽቃባጮች ልክ ራሺያ ላይ የሚሰሩት ዝቃጭ ስራ በፈጠረህ ለነዛ አሳሞች ተርጉመህ ንገርልኝ ዝሆኖች ስትራገጡ መናጢዉ ደሀ ባሪያ ተሳቀቀ

  • @TsedeyTessema
    @TsedeyTessema 2 หลายเดือนก่อน

    ዘጋቢዉ ማነዉ Cnn Bbc Aljezira ለምን ራሺያ ቻይና ሌሎችስ

  • @mohammedbiru5717
    @mohammedbiru5717 2 หลายเดือนก่อน +1

    600 ኩንታል ነው

  • @EastPen-lf4rw
    @EastPen-lf4rw 2 หลายเดือนก่อน +1

    60tone = 600Kun

  • @abilmusie9635
    @abilmusie9635 2 หลายเดือนก่อน

    Tntenah tru new gn le and ydela tntena new tntenah mzanawi mehon besewech zend tns gmt yasetal
    Demo mn bemn balebet new yemibalew

  • @samuelkebede46
    @samuelkebede46 2 หลายเดือนก่อน +1

    ምነው አብይ በሁለት ዓመት 1 ሚሊየን የትግራይ ወጣቶችን በልቶ የለ

  • @user-dd9re5nc4i
    @user-dd9re5nc4i 2 หลายเดือนก่อน

    ቼርቼ ነው እንዴ ያለሁት

  • @asefashasrat8729
    @asefashasrat8729 2 หลายเดือนก่อน

    አንድ ቶን 100 ኩንታል አካባቢ ነው

  • @ahmedinjemalmohammed2230
    @ahmedinjemalmohammed2230 2 หลายเดือนก่อน

    Ayzoh putin ke Azerbaijan torun eyameta new dollar libe ayhonem

  • @netsanetkebede6490
    @netsanetkebede6490 2 หลายเดือนก่อน

    የጨርቁ ትርጉም ፤እስራኤል ትናንትን ዛሬ ትኖራለች፡፡ ጥሩ አባባል ነው። ነገም ሌላቀን ነው። እስሬኤል ከሕልም ያልነቃች ሐገር ናት!

  • @user-hy1zk3jj5r
    @user-hy1zk3jj5r 2 หลายเดือนก่อน +2

    60ton×10=600ኩምታል ወይም 600×100=60000kg

  • @ahmedhussen915
    @ahmedhussen915 2 หลายเดือนก่อน

    በውቀት ላይ የተመስረተ ትንታኔ ነው

  • @NebiAth-om2tz
    @NebiAth-om2tz 2 หลายเดือนก่อน

    60ton 600 ኩንታል ነው

  • @BETESEB1972
    @BETESEB1972 2 หลายเดือนก่อน

    ኢራን አለቀላት የኢራቅ የሶርያ እጣ እንደሚደርሳት የታወቀ ነው

  • @jemalmohammedsiraj
    @jemalmohammedsiraj 2 หลายเดือนก่อน

    60 ton means 600 kuntal new😊

  • @tedrosabraha2531
    @tedrosabraha2531 2 หลายเดือนก่อน +1

    60 ton malet 600 quntal new,

  • @mayadagne6934
    @mayadagne6934 2 หลายเดือนก่อน

    60 ቶን 600 ኩንታል ነው አለምነክ

  • @lakomelzaa
    @lakomelzaa 2 หลายเดือนก่อน

    60 ቶን 60 ኩንታል ነው ወይንስ 600 ?

    • @royal3882
      @royal3882 2 หลายเดือนก่อน

      60*(10)100 kg

    • @lakomelzaa
      @lakomelzaa 2 หลายเดือนก่อน

      @@royal3882 60 tonne 600 ኩንታል ይሆናል። ወይንም 600 ሺህ ኪሎ ግራም

  • @user-cv1ep2ry1y
    @user-cv1ep2ry1y 2 หลายเดือนก่อน

    544.31 Quntal

  • @user-tr6yo9xd2g
    @user-tr6yo9xd2g 2 หลายเดือนก่อน

    Ante endamitilen Israel ka 100 belay rocket akashafech eyalik nawu ehe yante merja nawu ewunetawu gin lela nawu iran misile matakosuan tanagira nawu yetakosechiwu batinager gudatu yibaza neber

  • @seidmohammed5502
    @seidmohammed5502 2 หลายเดือนก่อน

    60 ton 600 kuntal newu

  • @sisaydesta1799
    @sisaydesta1799 2 หลายเดือนก่อน

    1 Ton = 1000 KG

  • @user-ch9qz8cx5u
    @user-ch9qz8cx5u 2 หลายเดือนก่อน

    Alem wase 60 ton 600 untalented new

  • @yonastekle606
    @yonastekle606 2 หลายเดือนก่อน

    600 kuntale

  • @user-xr6ev5hx2p
    @user-xr6ev5hx2p 2 หลายเดือนก่อน +1

    Alemneh wase weshetam gazetegna sele esraisrahel akabdeh taweralek be america sanba eyetenegesech

  • @ahmedinjemalmohammed2230
    @ahmedinjemalmohammed2230 2 หลายเดือนก่อน

    Russia 🇷🇺 Russia 🇷🇺 putin putin wedefit

  • @ameenabadiga1025
    @ameenabadiga1025 2 หลายเดือนก่อน

    ትንሽ professional ብታደርገው ጥሩ ነው።ዜና ስላልክ ነው የምንሰማህ። እንድህ propaganda ከሆነ ግን 😂😂

  • @samuelkebede46
    @samuelkebede46 2 หลายเดือนก่อน

    1 tons = 1000kg. ነው
    60 tons= 6000kg ነው

  • @addiszemen1637
    @addiszemen1637 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኢትዮጵያ ከእስራኤል ኢራን ጦርነት ምን ታተርፋለች ዳቦ በአግባቡ ሳትበሉ ኮሜንት ላይ አትንጫጬ ምድረ ኮተታም

  • @seidabdela9125
    @seidabdela9125 2 หลายเดือนก่อน

    ቀዳዳ

  • @blackOpal845
    @blackOpal845 2 หลายเดือนก่อน +1

    Fake Fake you talking not like journalist!! Like jews Kadre

  • @leya8572
    @leya8572 2 หลายเดือนก่อน +2

    አዲስ አበባ ሽንታም ፈሪ አለቅላቂ ሆዳም የውሽት አራዳ

    • @TG-44
      @TG-44 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂👀👀😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-tr6yo9xd2g
    @user-tr6yo9xd2g 2 หลายเดือนก่อน

    Ante endamitilen Israel ka 100 belay rocket akashafech eyalik nawu ehe yante merja nawu ewunetawu gin lela nawu iran misile matakosuan tanagira nawu yetakosechiwu batinager gudatu yibaza neber

  • @user-tr6yo9xd2g
    @user-tr6yo9xd2g 2 หลายเดือนก่อน

    Ante endamitilen Israel ka 100 belay rocket akashafech eyalik nawu ehe yante merja nawu ewunetawu gin lela nawu iran misile matakosuan tanagira nawu yetakosechiwu batinager gudatu yibaza neber