Azmary yalkew lek nehe b.dar summer land hotel yetfeter new gen altamemem musicawen jemero tefa Ena D.J gudegnaye be azmarew fenta gebto sera this is true story
Azmary yalkew lek nehe b.dar summer land hotel yetfeter new gen altamemem musicawen jemero tefa Ena D.J gudegnaye be azmarew fenta gebto sera this is true story
ወይኔ አለምየ ምርጥ እኮነህ ቀጥታ እዛ በሀሳብ ትወስደናለህ ይቅርታና ታምራት ትንሽ ቀደም ቀደም አትበል ሀሳቡን እየሰረክበት ነው ግን እዞው ይመለሳል ጀግንነቱ በዘመን በ እድሜ በ እውቀት የተገነባ የሀሳብ መሰብሰብ እውቀትህን ለክቸብሀለሁ በርታልን እንወድሀለን እድሜህ ይርዘም
አይ አለም ነዋሴ ተበድለሃል ሰቶህ ነው የነሳህ ያው ግን አሁንም ቢሆን እኮ ታላቋ ሳውዲ ምናምን ብትል ከሰውዬው አይን ችላ ሚሉህ አይነት አይደሉም
Welahi alemeneh chewata techelaleh besak aselekeskege tanx my brothers 😂😂😂😂❤
ውዶች በጣም ቀኔን በሳቅ ገደላችሁት ይመቻችሁ እናመሰግናለን ❤❤❤
አለምነህ ዋሴ ብቻህን ስታወራ ደስ ትላለህ። አንተኛው ግን አትቅለብለብ። አታቋርጠው አለምነህን።
ታምራት አለምነህን ሀሳቡን ሳይጨርሽ እያቋረጥከው አታስቸግር።እየተቆራረጠበት ነው
በጣም ነው ያስደሰታችሁኝ
ቀጥሉበት🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Sayekebere yenore teru sew 😢
Opportunity comes once in life time bro 😢
ካዛንቺስ ብዙ ጊዜ በቅርብ እርቀት ስንቴ አይተናቸዋል በተለይ አዝማሪ ቤቶቹ ሳይፈርሱ መሰረት በለጠ ጉምጉም የባህል ምሽት አሁን ፈንድቃ የሆነው ቤት ይመጡ ነበር 💚💛❤️ 🙏🙏🙏
እናንተ በስራችሁት አይነት አንድ ሚሊየነር አግኝቼ ልጠይቅ በተጠጋሁበት ሰአት ቦዲ ጋርድ በመሀከል ገብቶ አለያየኝ፣ወይኔ ያች አጋጣሚ፣
አይ አለምነህ ሰቀበል ነው የምውለው ክክክክ❤❤❤❤😂😂
Dayprer lamtalh
አይ አለምነህ ስለምን እንደምትዕጨነቅ አላቅም
hehehe alem we love you 🤍
ፈታ አረጋችሁን
ለምን ታቋርጠዋለህ መናገር ሲጀምር ባክህ አትቅለብለብ።
ታሪኩን ሰማሁት ያንተ ገጠመኝ በኔ ደር ሶብኛል ያውም ከሰባት ሜትር ባነሠ ካይኔ ሥር
ይህቺን ወግ ቁምነገር መጽሄት ላይ አንብቤያለሁ 1994
Alemye ባነሳኸው ቀልድ ላይ እኔም ልጨምርልህ እየተጫወተ 10000 ሲሰጡት ለጥ ይላል እንደምንም ቀስቅሰውት መጫወት ይጀምራል 10,000 ሲደግሙት ሽንቱን ሱሬው ላይ ለቆ ፌን ልክ ይሆንን ሲያዩ ሼኪው"ገና እኔ መሐመድ ቅ..በቅ.. ነው ማስፈረግህ (ስሙን ለዚህ ኘሮግራም ባይመጥንም)
እኔ እምለው አለም ነው ሰው ሳይሆን እግዚአብሔርን ያገኘከው ነው እኮ ያስመሰልከው። አላሙዲንን ማግኘት ይህን ያህል ቢግ ዲል ነው? ያውም ለአንተ? ዘይትገርም።