ኢትዮጵያም ላይ ይነጋል:: Tewodros Tsegaye's Opening Speech on Reyot Media 1st Year Anniversary

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 74

  • @shemsproudoffyayasewshimle2550
    @shemsproudoffyayasewshimle2550 5 ปีที่แล้ว +3

    ቴድሮስ ፡ ፀጋዬ ፡ ግልፅና ፡ እውነት ፡ የሆነ ፡ ሰው ፡ ነህ ፡ ተባረከ ፡ እድሜ ፡ ከጤና ፡ ተመኘሁ ፡ በርታ ፡

  • @tigistkdist3467
    @tigistkdist3467 5 ปีที่แล้ว +3

    ቴዲዬ ብርቅ የኢትዬ ቀኝ እጅ እንወድሃለን ከጎንህ ነን አንት ልበብርሃን ሂወትህ ይባረክ ♥♥♥!!!

  • @hiwotmulugeta3724
    @hiwotmulugeta3724 6 ปีที่แล้ว +6

    ቴዲ እግዚያብሔር ይጠብቅህ እውነት ኢትዮጵያዊ ነህ ።

  • @zinasha5822
    @zinasha5822 6 ปีที่แล้ว +1

    ቴዲ ስወድክ በጣም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘውልክ

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 6 ปีที่แล้ว +4

    ርዕዮቶች ሁሌም አብረናችሁ ነን በርቱ። ቴዲ ልዩ እናመሰግናለን💚💛💖

  • @annemensah4091
    @annemensah4091 2 ปีที่แล้ว

    Excellente narrateur tres bon discours bravo

  • @YESHURUNethiopia
    @YESHURUNethiopia 6 ปีที่แล้ว +5

    በጣም የሚገርመኝ አንድ ነገር ቢኖር ቴዲ የማያውቀው ነገር የለም ድምጹን ብቻ የሚሰማ ሰው ድምጸ ቀጭን በጃንሆይ ዘመን የተወለደ በብዙ መስርያ ቤቶች የሰራ ከ50ዓመታት በላይ በማንበብና በመመርመር የብዙ ልምድ ባለቤት የሆነ ከሃገር አልፎ የውጭውን ዓለም ታሪክ ጭምር ከጥግ ጥግ አሳምሮ ማቅረብ መተረክ መተቸት አቅጣጫ ማስያዝ የሚችል ታላቅ ጋዜጠኛ ነው ምናልባትም በኢትዮጵያ ከነበሩት በጣም ጥቂቶች መካከል ለምሳሌ እንድ አቤ ጉበኛ ጳውሎስ ኞኞ ማሞ ውድነህ አሳምነው ግ/ወልድ ታደሰ ሙሉነህ ዓምሳለገነት ይመር ዓይነት ምርጥ ጆርናሊስቶችና ደራሲዎች እርሱ ደግም ዘመኑን ባማከለ ሁኔታ ብቸኛው የብዙ ችሎታዎች ባለቤት ነው። ታድያ ከሁሉ በላይ የሚገርመው በብሬይል ነው የሚያነበው እድሜው ይህንን ሁሉ ለማወቅ የሚያስችል አይደለም በጣም ወጣት ነው ታድያ ለኔ እንቆቅልሽ ነው የሚሆንብኝ በየትኛውም እድሜ ክልል ያሉ በተለያየ ፕሮፌሽን የነበሩ ሰዎችን ኢንተርቪው ሲያደርግ ምንም ተዘጋጅቶ ቢመጣም በየመሃሉ የሚያነሳቸው ነጥቦች ልክ በዛ ዘመን የነበረ ነው የሚመስለው በእውነት ቴድዬ ድንቅ ጋዜጠኛ ነህ የኢትዮጽያዊነት የባህል የእውቀት የአንድነት የመርህ የፍትህ የእኩልነት የስነልቦና የትልቅ አስተሳሰብ የቅርስ ጠባቂነት ቅኝት ውስጥ ያልገባ ሰው አንተን ለመረዳት እንደገና መፈጠር አለበት። በርታ ከጎንህ አለን። ኢትዮጵያዬ ለዘላለም ትኑር!

  • @Lemlem7682
    @Lemlem7682 5 ปีที่แล้ว +3

    God bless Ethiopia. ♡

  • @genetamare5026
    @genetamare5026 6 ปีที่แล้ว +5

    የኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ቲዴ በረታልን

  • @catherinaatarga9079
    @catherinaatarga9079 6 ปีที่แล้ว

    ዋው. ቴኤዲ. እግዚአብሔር አብዝቶ. ይባርክህ እውነት ምፕቼውንም. አይቀበርም

  • @alali8734
    @alali8734 6 ปีที่แล้ว +2

    የኢትዮጵያ ሰውኮ በውነት የዋህ ነን በጥሞና ሲያዳምጡ ሲያስቀኑ ለናተም ሰላማቹሁን ያብዛልን

  • @luchiwakeland8409
    @luchiwakeland8409 6 ปีที่แล้ว +3

    Well said. Thank you for broadcasting!

  • @tarekegedamu992
    @tarekegedamu992 5 ปีที่แล้ว

    I like your ali programs and. academy with unique Amharic. Words. You are the best Journalist

  • @messia8257
    @messia8257 6 ปีที่แล้ว +9

    ቲድየ የእውነት እስካሁን በጭፍን እጠላህ ነበር አሁን አሁን ያንተን ዝግጁቶች አብሶ የጋዜጠኝነትህን ስራ ሁሉንም በዩቲብ ሳዳምጣቸው ሀገር ወዳድነትህ አብሶ የጋዜጠኛ ባህሪክ ትክክለኛ አንድ ትክክለኛ ጋዜጠኛ ሊያደርገው ሊዘግበው የሚችለውን በበለጠ አንተ ጋር አይቻለሁ አከብርሀላሁ አደንቅሃለሁ ሁሉንም ፕሮግራምክን በተገቢው እከታተላለሁ በርታ አድናቂክ ነኝ

  • @mekdinegash9905
    @mekdinegash9905 6 ปีที่แล้ว +2

    የኔ አንደበተ ርቱ ጀግና ቴዶ

  • @catherinaatarga9079
    @catherinaatarga9079 6 ปีที่แล้ว +1

    እልእልእልእል. ቴዲይ. እንክን ተወለድክ

  • @chuni2465
    @chuni2465 6 ปีที่แล้ว +1

    ashureech ቴዶ በኢትዮጵያዊነታችን ላይ የመጣውን ጨለማ የሚበትን ስራዎችን ነው እየሰራህ ያለህው የኢትዮጵያ አምላክ ይርዳህ በርታልን በዚሁ አጋጣሚ የ 1ኛ ዓመት ሙሉ ዝግጅትህን ማግኘት ብችል ደስታዬ ወደር የለውም

    • @Mandf-fikir4ever
      @Mandf-fikir4ever 6 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/XqLoU45dOpU/w-d-xo.html ኢሱ Chuni ሊንኩን ተጭነህ የርዕዮትን አንደኛ ዓመት ሙሉውን ክብረ በዓል ማየት ትችላለህ።

  • @ibrahemmussa3886
    @ibrahemmussa3886 6 ปีที่แล้ว +4

    ቴዲ ምርጥ ሰው

  • @HiHi-ul4vv
    @HiHi-ul4vv 5 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen

  • @raskidus1681
    @raskidus1681 ปีที่แล้ว

    Man of the year #Tedy#

  • @sebledegu7030
    @sebledegu7030 6 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቴዲዬ አንተም ኑርልን ያንተን ፕሮግራም ስከታተል ምን እንደሚያስደስተኝ ታውቃለክ የተወደዳችሁ ስትል ባንተ መወደዳችን እንዴት እንደሚያስደስተንኝ ኑርልን ከነ እንከን የለሽ ዝግጅቶችህ ጋር

  • @sefyaayalew4262
    @sefyaayalew4262 6 ปีที่แล้ว +3

    ቴዲ ፀጋየ የኔ ምጡቅ

  • @alali8734
    @alali8734 6 ปีที่แล้ว

    እውነት በልሀል ቴዲየ መፍሀኔአለም ይጠብቅልን እማምላክ ጥላከለላ ትሁንክ

  • @HaniGualFikrHani
    @HaniGualFikrHani 6 ปีที่แล้ว +7

    ቴዲ እኮ ፍቅር ነክ

  • @ethioipantv7491
    @ethioipantv7491 5 ปีที่แล้ว

    ኑርልን ዘላለም

  • @thomasyilma6115
    @thomasyilma6115 6 ปีที่แล้ว +3

    Teddy we Love you

  • @abejebelew6981
    @abejebelew6981 6 ปีที่แล้ว

    Tedy is brillient...!!!! Bemegerm andebet bemegerm agelaletse Ethiopiachinin terekilin !!!

  • @catherinaatarga9079
    @catherinaatarga9079 6 ปีที่แล้ว

    ዋው ዋው. አንተ የአገር. ልጅ. የውስጥ ብርሀንህ. ይበዛ. ሰው. ውስጥ የሌለው. ያአለህ አንተን. መሆን ተመኝሁ

  • @zainapmohamed6177
    @zainapmohamed6177 2 ปีที่แล้ว

    የክፉዎች ባንደራና ክፉዎች በአንድላይ

  • @gezegeta923
    @gezegeta923 ปีที่แล้ว

    " "ርዕዮት" የኢትዮጵያን ህልውና ከቶ ለቅድመ ሁኔታ የማያቀርቡ የመላ ኢትዮጵያዊ ብሄርተኞች የጋራ ቤት እንዲሆን ነው ግባችን!" ቴድሮስ ጸጋየ [ርዕዮት ሸሸ? ወይስ አፈገፈገ? ወይስ ካደ???]

  • @kumabikilla
    @kumabikilla 10 หลายเดือนก่อน

    አይንህ ብቻ አይደለም የታወረው ልቦናይም ጭምር ነው ።

  • @habetambezuneh8520
    @habetambezuneh8520 6 ปีที่แล้ว +7

    አቤት ንግግርህ አስተሳሰብህ ቴዲ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ነህ

  • @alexanderghiday5876
    @alexanderghiday5876 6 ปีที่แล้ว +11

    ንግግርህ ውስጤ ነው አስተሳሰብህ ከ አቅሜ በላይ ዎውውውው

  • @afeworkseifu66
    @afeworkseifu66 4 ปีที่แล้ว

    👍👌🙏❤️

  • @gizachewbelay9519
    @gizachewbelay9519 6 ปีที่แล้ว +1

    ጣእም ያለው መልእክትና ምኞት ለኢትዮጵያ ::

    • @بنبينلن
      @بنبينلن 6 ปีที่แล้ว

      gizachew nurie ⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘

  • @ashureech
    @ashureech 6 ปีที่แล้ว +3

    Don't let the haters discourage you. Keep the hard work, the sun will soon rise

    • @chuni2465
      @chuni2465 6 ปีที่แล้ว

      ashureech ቴዶ በኢትዮጵያዊነታችን ላይ የመጣውን ጨለማ የሚበትን ስራዎችን ነው እየሰራህ ያለህው የኢትዮጵያ አምላክ ይርዳህ በርታልን በዚሁ አጋጣሚ የ 1ኛ ዓመት ሙሉ ዝግጅትህን ማግኘት ብችል ደስታዬ ወደር የለውም

    • @sadamohamodsadamohamod7444
      @sadamohamodsadamohamod7444 6 ปีที่แล้ว

      ኢትዪጽያ ሲባሉ የማይወድ ህዋሀት ትግሬ ብቻ ነው ኢትዪጽያ ማለት ይህ ነው. እንደአንተ አይነት ጌበዝ ያብዛል ኢትዪጽያን ቴድ አድናቂህ ነኝ

    • @Mandf-fikir4ever
      @Mandf-fikir4ever 6 ปีที่แล้ว

      +ኢሱ Chuni th-cam.com/video/XqLoU45dOpU/w-d-xo.html

  • @asfawdechasa3406
    @asfawdechasa3406 ปีที่แล้ว

    What is the question asked by Teddy when Ethiopian president visited Washington?

  • @JoJo-ke3yl
    @JoJo-ke3yl 5 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @miesganaabedela5921
    @miesganaabedela5921 4 ปีที่แล้ว

    Zemen teshagari speech.

  • @benyasmichael6836
    @benyasmichael6836 5 ปีที่แล้ว +1

    😙😗😗😗👍👍👏

  • @menahaile4458
    @menahaile4458 6 ปีที่แล้ว

    yes yes yes

  • @loveetiopan1157
    @loveetiopan1157 6 ปีที่แล้ว +3

    Teddy God bless you 💚💚💚💚💚💛💛💛❤❤❤❤✋✋✋✋👍👍👍👏👏👏👏👏

  • @Gegesaw
    @Gegesaw 6 ปีที่แล้ว +1

    ቴዲ ምርጥ ኢትዬጵያዊ

  • @gezegeta923
    @gezegeta923 ปีที่แล้ว

    ርዕዮት የዜጋ ፀሎት ምን ደረሰ?

  • @peace9955
    @peace9955 5 ปีที่แล้ว

    Teddye 👏🏽👏🏽

  • @belaybayou9298
    @belaybayou9298 6 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው

  • @hidayaabdellah5372
    @hidayaabdellah5372 6 ปีที่แล้ว +1

    ቴዲ እኮ !!!!!

  • @enderasenegn
    @enderasenegn 6 ปีที่แล้ว

    ሁሉም እንደ ኣንተ እርጋታ እና ማስተዋልን ቢሰጠው ኢትዮጵያዊነት ይድን ይደነድን ነበር።

  • @gezegeta923
    @gezegeta923 ปีที่แล้ว

    አይ ቴዲ ለኢትዮጵያ እኮ እንዲህ ታስብ ነበር፥፥ ምን ነካህ ወዳጄ?????? ምን ሆነህ ይሆን???? [አደራ የተስፋየ ገብርዕብ አይነት አትሁን:: effective but destructive...don't be like him...]፥፥በመርዝ የተለወሰ ስራውን ሁሉ ትተህ ኢትዮጵያዊ ሁን፥፥ በልኩ እንደምታውቀው ኢትዮጵያዊነት አያሳፍርህም፥፥ ጊዜ አለህ አስብበት፥፥

  • @giveonlylove3403
    @giveonlylove3403 6 ปีที่แล้ว

  • @hanajackie1040
    @hanajackie1040 6 ปีที่แล้ว

    ቴዲ

  • @atinashamero1452
    @atinashamero1452 3 ปีที่แล้ว

    Tedy superman

  • @getwudutube8856
    @getwudutube8856 5 ปีที่แล้ว

    kemer teddy yikrta aeglegn ante malt Ethiopia neh

  • @azebazeb3242
    @azebazeb3242 6 ปีที่แล้ว

    Tado bewente akebrehalehue dike sewe nhe

  • @emamaethiopia4226
    @emamaethiopia4226 6 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዬጽያዊነት ማለትህ ብቻ ይበቃል

    • @marietedla9997
      @marietedla9997 6 ปีที่แล้ว

      Emama Ethiopia እኔ ደግሞ ደቄቀ እስጢፋኖስ ብዬዋለሁ::

  • @ካሌብካሌብ
    @ካሌብካሌብ 6 ปีที่แล้ว

    Tedi Ehiopiawi

  • @ራይራይዲሚፂወያነትግራይA
    @ራይራይዲሚፂወያነትግራይA 6 ปีที่แล้ว +4

    ክክክ ዝም በሎ ቴድሮስ ፀጋይ የትግሪየ ልጅ ነው ለዛ ነው ገባዝ የህነው ኢንጅ ኣማራ ዎይም ኣሮሞ ኢንድዚ ዓይነት ትምህርት የለዉም ትግራይ ለዘላለም ትኑር ኣሜንወያነ♥♥♥♥♥♥

    • @tigistkdist3467
      @tigistkdist3467 5 ปีที่แล้ว +1

      ቴዲ ትግራዋይ ነኝ ያለጠባብ ዘረኘ ዘዶ አምላኪ ትሃት ወያኔ አይደለም ቴዲ እንደድሮወቹ ትግሬወች የሚያመልከው እግዚአብሄርን ወይም ፋጣሪን ነው ለዛነው ኢትዬጲያዊ ነኝ ነው ያለው !!!!

  • @kumabikilla
    @kumabikilla 10 หลายเดือนก่อน

    የሰው አህያ ባይኖርም አንተ ግን የሰው አህያ ነህ ።

  • @kumabikilla
    @kumabikilla 10 หลายเดือนก่อน

    ሌላውን ነገር ትተህ ቤተከርስቲያን ብትመላለስ አይሻልም ?

  • @kumabikilla
    @kumabikilla 10 หลายเดือนก่อน

    እልም ያልክ ዘረኛ ነህ ።

  • @jsjdjgzjjs6764
    @jsjdjgzjjs6764 5 ปีที่แล้ว

    ከአቢይ ጋር ከግቦት7 ጋር ተሰልፈህ አገር ብትታተግ ይሻላል።ያፄወች አምላኪ

  • @አዛናውተፈራ
    @አዛናውተፈራ 5 ปีที่แล้ว

    ዘረኛ

  • @asmamawgetie1953
    @asmamawgetie1953 6 ปีที่แล้ว

    አንተ የኢትዮጵያዊነት ሰም(ሽፋን)የለበስህ የውስጠ መርዝ ዘውግአውያን ክፋ ትግሬ