" ኳየር ነበርኩ ድራግ መውሰድ ጀመርኩ አሁንም ይዣለሁ " መልካም ወጣት 2011 20 ጁላይ 2019

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 579

  • @samuel_desta6463
    @samuel_desta6463 5 ปีที่แล้ว +4

    ዮን እኔ እራሴን በአንተ ውስጥ አገኛሁ።እኔ የለሁበት ሰውዝ አፍሪካ ነው ግን መልካም ወጣት ትምህርቶች እንድ አያልፍም በጣም እጠጣ ነበር ግን እንዴት እንደ አቆምኩት አለውቅም 2011 መልካም ወጣት ከጀመረበት ቀን ጀምሮ ጠጥቼ አለውቅም እግዚአብሔር ይመስጌን እኔ አድስ ስው ነኝ ዮን♥♥♥♥♥ I LOVE YOU SO MUCH ARE NOT ONLY FATHER OY FRIEND YOU ARE LSO A LIKE MOTHER. ETHIOPIA YOU ARE STILL HAVE PEOPLE IT'S CAN MAKE YOU A NEW ETHIOPIA GOD BLESS YOU ONE MORE TIME YONI AND ETHIOPIA

  • @tezeraBekele8044
    @tezeraBekele8044 5 ปีที่แล้ว +250

    I don't have words to say regarding my son. Servant of God Yonatan Aklilu is an humble man of God. This ministry is wonderful ministry , the work of God must be supported by all of us. I am planning to have thanks giving day. Those of you might touch the dislike button probably hit the button unknowingly. This is because a normal person must be glad when a person is saved, detached from the hands of Devil. Glory be to our Lord Jesus! I must give thanks those of you who called direct to my phone both from Ethiopia and abroad. Let's say thank you Jesus.

    • @rahelfikreyesus9527
      @rahelfikreyesus9527 5 ปีที่แล้ว +11

      ከዚህ የሚበልጥ ምን ደስታ አለ? የወላጆች እንባ ሲታበስ ፣ ልጆች በእግዚያብሔር መንገድ ሲሔዱ፤ ከዚህ በላይ ምን ሰላም አለ? ክብር ለእግዚያብሔር ይሁን፡፡ እንኳን ደስስስስስ አለህ አቶ ተዘራ!!!!!

    • @mekrezym
      @mekrezym 5 ปีที่แล้ว +6

      Tezera Bekele congratulations

    • @yohannesfekadu5652
      @yohannesfekadu5652 5 ปีที่แล้ว +3

      I'm happy for you and ur brave son. GOD bless you and your family

    • @tezeraBekele8044
      @tezeraBekele8044 5 ปีที่แล้ว +1

      @@yohannesfekadu5652 Thank you very much.

    • @tezeraBekele8044
      @tezeraBekele8044 5 ปีที่แล้ว +3

      @@yohannesfekadu5652 Thank you very much for your kind words! God bless you!

  • @tezeraBekele8044
    @tezeraBekele8044 5 ปีที่แล้ว +84

    May God blesses this service that saves our nation. We must stand with Yonatan, who is the servant of Jesus, humble personality he has. Please let's stand with this Minister of God!

    • @gsmakyol6212
      @gsmakyol6212 5 ปีที่แล้ว +3

      ለእግዚአብሔር ሁሉ ይቻላል ሀሌሉያ የዘመናት የለቅሶ ውጤት ለጌታ ምን ይመጣል ከምስጋና ሌላ ሀሌሉያ

    • @felenuna8034
      @felenuna8034 5 ปีที่แล้ว +3

      እናትና አባቱ እንኳን ደስ አላችሁ እንደ ወላጅ ሳየው ። የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን

    • @kasejhamawi4689
      @kasejhamawi4689 4 ปีที่แล้ว

      Amne

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 5 ปีที่แล้ว +106

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ዮኔ በጣም ነው የምወድህ እግዚያአብሄር ዕድሜ ይስጥህ

    • @Gabour-qt1wc
      @Gabour-qt1wc 5 ปีที่แล้ว

      Kkkkkkkkk

    • @nancymike883
      @nancymike883 5 ปีที่แล้ว

      እምነትሽን ምን አገለፀሽ

    • @enatmesfin
      @enatmesfin 5 ปีที่แล้ว +2

      @@nancymike883 ሰሚ ስለ ሚገልፅ

    • @hayimihayimi4464
      @hayimihayimi4464 5 ปีที่แล้ว +3

      አሜን እንም ልክ እዳች ነኝ ይምር ግን በጣም ነው የማየው

    • @enatmesfin
      @enatmesfin 5 ปีที่แล้ว +2

      @@hayimihayimi4464 አዎ ውዴ ሃይማኖት የግል ነው ሃገር የጋራ ነው ነገ ሃገር ተረካቢ እነኚ ወጣቶች ናቸው እነዚህን ደሞ ጥሩ ሥነ ምግባር አስዩት ከተበላሸ ማንነታቸው ወደ ትክክለኛ ማንነታቸውን እንዲያወቁ እንዲመለሱ የሚያደርገው በሱ ላይ አድሮ እግዚያአብሄር እየተነገረ ነው ውዴ ፈጣሪ ዕድሜ ይሰጠው ለዮኒ

  • @lilyhaile2935
    @lilyhaile2935 5 ปีที่แล้ว +162

    ምስክርነት እያየሁ ማልቀስ ሆነ ስራዬ ጌታ ሆይ ምን እንደምልህ አላቅም ክብር ምስጋና ላንተና ላንተ ብቻ ይሁን
    ዮኒ ጌታ ይባርክ የውጣቶች አባት🙏🙏🙏

  • @jirusalemjirusalem378
    @jirusalemjirusalem378 5 ปีที่แล้ว +34

    ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ዩኒን መንቀፍ ይከብዳል ብዙ መልካም ነገሮችን ያረጋል በተለይ ወጣቱ ምን ውስጥ እንዳለና የተረዳ ሰው ነው እግዚአብሔር ያበርታህ በእውነት

  • @kalkidangetachew5348
    @kalkidangetachew5348 5 ปีที่แล้ว +15

    ይሄን video ማየት ማቆም አልቻልኩም ዮኒ አንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ

  • @ሀኑንየእናቷልጅ
    @ሀኑንየእናቷልጅ 5 ปีที่แล้ว +25

    ዮኒዬ በብዙ ተባረክ ከጌታ ጋር ቀጣይ አመት እደምመጣ እርሱ ይርዳኝ ጌታ በሰላም ለሀገሬ ያብቃኝ 😍😍😍እስቲ ዮኒን የምቶዱ ላይክ ግጩኝ 😍😍😍

    • @teketelerjabo5779
      @teketelerjabo5779 5 ปีที่แล้ว

      ሀኑን የእናቷ ልጅ yabikashi!!!

  • @sonmon3145
    @sonmon3145 5 ปีที่แล้ว +10

    እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ግን ዮናታልን በጣም ነው ምወደው ብዙ ነገርን አስተምሮኛል ተባረክ

  • @eysusyadinaleysusgetanew4992
    @eysusyadinaleysusgetanew4992 5 ปีที่แล้ว +17

    ማን ነው ምህረት ሰቆመው ሰው የሆነ
    ጌታ ሆይ ተመስገን ልጆች በምህረት ወደ ቤትህ ሰለጠረሁ ተመስገን
    እልልልልልልልል
    ዮኒ ተባረክ ❤🇪🇹

  • @እየሱስሕይወትነውየደሙፍሬ
    @እየሱስሕይወትነውየደሙፍሬ 5 ปีที่แล้ว +53

    በዚ ድምጽ ኢየሱስ ይመለካል አቤት የምናመልከው ኢየሲስ ድንቅ አምላክ ነው 😭😭😭ምስክርን ስሰማ ማልቀስ ነው የማለቅሰው የኢየሱስን ምረት ሳስብ ይገርመኛ

  • @yorditaytuadise855
    @yorditaytuadise855 5 ปีที่แล้ว +46

    ማነው ምህረትህ ሳያቆመው ሰው የሆነ🙏😭
    መተላለፉን ሳተውለት ዛሬን ያየ🙏😭
    እጅ በእጅ ብተቀጣው ማን ይቆማል🙏😭
    ምስክር ነኝ ምህረትህ ለእኔ በዝቷል🙏😭
    😭😭😭😭😭😭😭 ማሀሪ ነው የኛ ጌታ

    • @lidiyagirma2278
      @lidiyagirma2278 5 ปีที่แล้ว

      Ye mezmuru sem mendw yene enat

    • @aynujesus9359
      @aynujesus9359 5 ปีที่แล้ว

      Wenidime geta bebetuu yitikelih

    • @yorditaytuadise855
      @yorditaytuadise855 5 ปีที่แล้ว

      ዘማሪ አብረሀም ዳኜ ይባላል you tube ላይ የለም ግን በውስጥ ልልክልሽ እችላለሁ

    • @sunshinesunshine2441
      @sunshinesunshine2441 5 ปีที่แล้ว

      @@yorditaytuadise855 Please ehite lenem lakilegne

    • @yorditaytuadise855
      @yorditaytuadise855 5 ปีที่แล้ว

      @@sunshinesunshine2441 linku alkefetelshm? Kalkefete eshi elkelshalehu

  • @konjitdesta3929
    @konjitdesta3929 5 ปีที่แล้ว +18

    አሜን አሜን እውነት ማን ነው ምህረት ሳያቆመው ሰዉ የሆነው ጌታን የምያመስግንበት ቃላት አጠው ጌታ ሆይይይይይይ ዮኒዬ ምንእንደ ምልህ አለውቅም ብቻ ጌታ ዘመን ዛላለምህ ይባረክ ❤

  • @edenmoges4968
    @edenmoges4968 5 ปีที่แล้ว +36

    Ohhhhhhhh ሃሌሉያ በለቅሶ የተዘራ ዘር በደስታ ይታጨዳል !!! የምናለቅሰው በደስታ ነው ክብር ለአንተ የኔ ጌታ ኧረ እንኳንም ያንተ ሆንኩ ኢየሱስዬ

  • @ፍቅርፍቅር-ደ2ፈ
    @ፍቅርፍቅር-ደ2ፈ 5 ปีที่แล้ว +72

    ቃልም ዮኒም አንደኛ 😍😍😍ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ውድድ

  • @zinashgadisa520
    @zinashgadisa520 5 ปีที่แล้ว +15

    አንተን ነበር ሊውጥ የነበረው እንዳማረው ቀረ ጠላት ያስመለጠህ ጌታ ስሙ ብሩክ ይሁን ዮኔ የወጣቶች አባት የሚያበረታው ጸጋ ካንተ ጋር ይሁን

  • @winniewinnie4575
    @winniewinnie4575 5 ปีที่แล้ว +33

    *ውይይይይ, ጌታዬ የዚሕ ወጣት መዘመር ልቤን ነው ያቀለጠው, እግዚ/ር ይትከልሕ, የቁምሕ, ያፅናሕ እስከመጨረሻው መልካም ወጣት ያድርግሕ, ዬኒ ጌታ አብዝቶ ይባርክሕ!*

    • @suzanbubu9978
      @suzanbubu9978 5 ปีที่แล้ว

      Enem kenune mulu new yemayew

  • @mariamtariq6739
    @mariamtariq6739 5 ปีที่แล้ว +28

    ጌታሆይ ስለመለስካቸው ልጆችሕ ስምሕ ይባረክ ዮኒዬ እወድሃለሁ የምር ተባረክልኝ ❤❤እኔ በእንባ አለቅኩኝ

  • @tsegaineshasfaw2200
    @tsegaineshasfaw2200 5 ปีที่แล้ว +16

    አባቴ ክብር ይሁን!!!
    ፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😭🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙏 የኔ አባት ዮኒ i Love You God bless you more

  • @alemadmassu1820
    @alemadmassu1820 5 ปีที่แล้ว +27

    አባባ ስምህ ይባረክ ስንቱን ከጉድ አውጥተህ ለክብርህ አቆምክ😭😭😭😭😭😭

  • @tsedi898
    @tsedi898 5 ปีที่แล้ว +4

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ዮኒ በጣም ነው የምወደው

  • @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር
    @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር 5 ปีที่แล้ว +9

    ይህ ትውልድ መዳኑ እንዴት ደስ እንደምል ነፍሴ እረካች ጌታ ይባረክ ፀጋው ይብዛልህ ዬናታል ምርጥ አገልጋይ

  • @አንተንአምኖማንአፈረ
    @አንተንአምኖማንአፈረ 5 ปีที่แล้ว +7

    የኔ ጌታ ያለቦታየ ነው ያለውት ለዝች ቅዱስ ስፍራ አብቃኚ እዲሁ ግዜየ አይለፍብኚ ዮኒየ አንደኛየ ነህ ተባረክልኚ

  • @genetbekele515
    @genetbekele515 5 ปีที่แล้ว +10

    ዮኒዬ የጌታ ፀጋ ባንተ ላይ ይጨመርልህ

  • @saramohd6512
    @saramohd6512 5 ปีที่แล้ว +11

    ጌታ ሆይ ስለነዚህ ወጣቶች አመሰግናለሁ መንፈስ ቅዱስ ሰላገኘሀቸው

    • @salmeshesalmeshe6290
      @salmeshesalmeshe6290 5 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይባረችሁ ቤተሰባችን ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነው👏👏👏
      💚💚💚💚💚💚💚💚💚
      💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
      ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @ephrem508
    @ephrem508 5 ปีที่แล้ว +7

    ዮኒ ቀንም ለሊትም ያለማቋረጥ በላይህ ክርስቶስ ይክበር ፡፡ ልብህን ❤️ መንገድህን እርሱ ይጠብቅ አሁን ከምናየው የበለጠ ቅባት ይብዛልህ ለምድራችን ሁሉ ትረፍ ፡፡

  • @koolkool9870
    @koolkool9870 5 ปีที่แล้ว +3

    በጣም የምወደው ወንድሜ ነፃ ወጥቶ ሳይ ድንጋጤም ደስታም ተሰምቶኛል በእንባ ነው አይቼ የጨረስኩት ዮኒዬ ተባረክ የአገር እረፍት ነህ ስለ አንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ 🙏

  • @ድንቁእየሱስድቅያደርጋል
    @ድንቁእየሱስድቅያደርጋል 5 ปีที่แล้ว +12

    እየሱስዬ ድቅ ነህ ምህረት ብዙ ነው ተባረክ ጌታዬ ። ዬንዬ ዘመን ይባረክ የወጣቱ አባት እረጅም እድሜ ይስጥ ጌታ

  • @እግዚአብሔርአዋቂነውእግዚ
    @እግዚአብሔርአዋቂነውእግዚ 5 ปีที่แล้ว +35

    ውዶቼ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ሲዳማ እረብሻ አለ ሲባል ሰምቼ መልካም ወጣት ስለናተነው ያሰብኩት በሠላም ያስጀመራቹ አምላክ በሠላም ያስፈፅማቹ

    • @gethio22t85
      @gethio22t85 5 ปีที่แล้ว +1

      The program is in Addis I think.

    • @sakonjogak7454
      @sakonjogak7454 5 ปีที่แล้ว +2

      የሚጠብቃቸዉ አይተኛም አይተኛም አያንቀላፍም

    • @memsho3054
      @memsho3054 5 ปีที่แล้ว +2

      Amen Amen egzabr kenrsugr yun

  • @addiswoled6526
    @addiswoled6526 5 ปีที่แล้ว +13

    አቤት ጌታ ለልጇች መልካም ነክ ክብር ለአንተ ዪሁን🙌🙏

  • @ብርሀንይሁን
    @ብርሀንይሁን 5 ปีที่แล้ว +6

    እሰይ እሰይ እሰይ ጌታ ስሙ ይባረክ ዪኒ እንኮን የሚያረገውን እስኪያጣ አስደሰትከው ውሳኔህ በየሱስ ስም ይፅና አሜን!

  • @qatarm8568
    @qatarm8568 5 ปีที่แล้ว +17

    ዮኒ አላህ እድሜ ጤና ይስጥህ

  • @dehnienaredi8131
    @dehnienaredi8131 5 ปีที่แล้ว +7

    ዮኒ ዘመንህ ይባርክ አንተ እኮ አንድ ሳትሆን ብዙ ነህ ባንተ ብዙዎች ተርፈዎል

  • @selamawittadesse8346
    @selamawittadesse8346 5 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን የኢትዮጲያውያን የመጎብኛችን ዘመን ደረሰ አሜን በሉ ስገዱለት ለዚህ አምላክ ለዚህ ላበቃን ውርደታችንንም ለውጦ ጠላታችንንም ቀጥቅጦ አሜን አሜን አሜን

  • @bettybogale1363
    @bettybogale1363 5 ปีที่แล้ว +4

    የሰፈሬ ልጆች ደስ ብሎኛል እንኳን ጌታ ደረሰልክ እንኳንም ተመለስክ ጌታ ይባረክ ዮንዬ ጌታ ይባርክህ

  • @sabina8805
    @sabina8805 5 ปีที่แล้ว +12

    ሰምቼህ አልጠገብኩም ወንድሜ ይሄን የመሰለ ፀጋ ይዘህ ጠፍተህብን ነበር እንኴን ወደአባታችን ጉባኤ ተመለስክልን ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-መ8ጘ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-መ8ጘ 5 ปีที่แล้ว +2

    ዮኒ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @mademandefro5421
    @mademandefro5421 5 ปีที่แล้ว +4

    ዮኔ ዘመንህ ይባረክ ትክክለኛው ሀዋርያው ጳውሎስ አንተ ነህ ከአንበሳ መንጋጋ እያስመለጥክ ያለክ የተወደድክ የትውልድ አባት

  • @fire00kwt90
    @fire00kwt90 5 ปีที่แล้ว +4

    በእውነት እኔ ዮኔ በጣም ነው እምወድህ ወድሜ እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ግን አንተን በጣም ነው እምወድህ ውስጤ ነህ

  • @amedabora5610
    @amedabora5610 5 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ስምህ ይባረክ ዮኒ ጌታ ይባርክህ

  • @ሥለሁምነገርአግዚአብሔረይ
    @ሥለሁምነገርአግዚአብሔረይ 5 ปีที่แล้ว +4

    ኦርቶድክሥ ነኝ ግን ወንድማች ወጣቱን እንድ ከመጥፍ ነገሮች ሥመልሥ በጣምም ደሥ ይላል በርታልን

  • @mimilove7959
    @mimilove7959 5 ปีที่แล้ว +17

    በእየሱስ ስም ልቤ አሴት አደረገ እብር ለእግዚአብሔር ይሁን ተባረኩ

  • @favoredismyname3118
    @favoredismyname3118 5 ปีที่แล้ว +2

    እኔ በጣም ልቤ የነካኝ የቃልየ መዝሙር ሰለ እግዝኣብሄር ምሕረትና የጋደኛው ፍቕር ኣባቴ ልበልህ ወይ ወንድሜ ብሎ ፍቕር የሞላበት እውነት፡ ኣቤት ኣምላኬ ስምህ ይባረክ ስለእነዚህ ውጣቶች። እንካን ኣስመለጥካቸው እየሱሥሥሥሥሥሥ ስምህ ይባረክ፡
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @elrohimilion5741
    @elrohimilion5741 5 ปีที่แล้ว +4

    ማነው ምዕረትህ ሳያቆመው ሰው የሆነህ 💚
    መተላለፍን ሳተውልት ዛሬን ያየ💛
    እጅ በጅህ ብትቀጣው ማን ይቆማል❤️
    ምስክር ነኝ ምህረትህ ለኔ በዝቱዋል❤️

    • @tomtube5297
      @tomtube5297 5 ปีที่แล้ว

      ይቅርታ መዝሙሩን ማግኘት እችላለው ?

    • @be8cab
      @be8cab 5 ปีที่แล้ว

      @@tomtube5297 th-cam.com/video/XoqZNCW5NWM/w-d-xo.html

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 5 ปีที่แล้ว +2

    አቤት የኔጌታ ባለብዙ ምህረት ነህ ስምህ ለዘላለም የተባረከ ይሁን አናንተ መልካም ወጣቶች በምድሪቱላይ በመልካምነት በየሱስ ስም ተገለጡ በኢየሱስ ደም ተሸፈኑ

  • @hirutyeshgeruakewse1236
    @hirutyeshgeruakewse1236 5 ปีที่แล้ว +10

    Ena orthodox negn Gen yoni adnakhe negn wetatochen kemtfo hywet eytadk new haymanot ygel new Hager Gen ygara new enzhe wetatochen nge melkam Sera seseru yemtkmut btseb Hager new yonya bertaln ftari ytbkeln yemlakam wetatoch Abate nehena. Yonya😍😍😍😍♥️❤️♥️❤️

  • @kokebekokebe8948
    @kokebekokebe8948 5 ปีที่แล้ว +2

    ኦ ኦ ኦ ጌታ ኢየሱስ ክብር ንገስ ለዘላለም የምህረት ባለጸጋ ሁሉ ካአንተ ሆኖል ሁሉ ለክብርህ ይሁን .
    ጌታ ለዘላለም በቤቱ ያጽናችሁ ዮኒዬ ብሩክ ነህ ይብዛልህ

  • @የደሙፍሬነኝ-ገ2ኘ
    @የደሙፍሬነኝ-ገ2ኘ 5 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ሆይ ክብር ለአንተ ይሁን😢😢😢😢😢😢

  • @yabiendkaseshtueb8299
    @yabiendkaseshtueb8299 5 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እሬሬሬሬ ጌታ እየሱስ ስም ይባረክ ምንይ እደምል ግራ ገባኝይ ሰጦ ጉዱው ፈላ ዘድሮ ወጣቱንይ አምላኬ ከእጆቹ አስመለጦልይ ዮንዬ ምንም ቃላት የለንም በእውነት ጌታ እየሱስ በእድመህ ሁሉ ያሳርፍህ የስንት እናቶቼ እንቦ ታበሰ ስላቴ ሁለ ጌታ እየሱስ አመሰግናለሁ ውድድድድድፍፍ ዮን ዘመንህ አግልግሎት ትዳርህ ልጅ ይባረኩው በእውነት በዝህ ድምጽ ጌታ ይመለክ ሰይጣን አይመለክም ክብሩን ጌታ እየሱስ ይሁን ውድድድድድድድድድድድድ እግሮቻአችው ቤእበቱ ይተከለው ጌታ ዳግም በዝህ ህወት እዳይ ጠመዱ አደራ

  • @newlove2792
    @newlove2792 5 ปีที่แล้ว +6

    ይገርማል ...እኛንም ለዚህ ፈውስ ያብቃን🙏😭😭

  • @cell7153
    @cell7153 5 ปีที่แล้ว +13

    አቤት ደስስል ለኢየሱስ ሲዘምር
    ሴጣን አደጋ ላይ ነው ሴጣን አደጋ ላይ ነው
    ጌታ ትውልድን እያስነሳ ነው
    ሴጣን ጉድ ፈልቶበታል ጉድ ፈልቶበታል
    የበቀል ትውልድ ተነስቶበታል

  • @kalishwowow7526
    @kalishwowow7526 5 ปีที่แล้ว +8

    ጌታ ኢየሱስ ስም ይባረክ ሌላ ምን እላለሁ አባዬ

  • @የደሙፍሬነኝዋጋዬውድነው
    @የደሙፍሬነኝዋጋዬውድነው 5 ปีที่แล้ว +16

    ማነው ምረቱ ሣያቆመው ሠው የሆነው መተላለፉን ሣተውለት ዛሬን ያየ እጅ በእጅ ብትቀጣው ማን ይቆማል ምሥክር ነኝ ምህረትህ ለኔ ገኑዋል 😭😭😭😭😭

  • @netanetfiker6316
    @netanetfiker6316 5 ปีที่แล้ว +2

    እየሱስ ተባረክ እዉነት ነው ማነው አረ ማነዉ ይቅር ያልተባለልት ማን አረ ማን እንዳንተ የኔ ጌታ ዮኒ እግዚ አብሂር አምላክ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ አባቴ ክፉ አይንካህ ስቱን ከሳባይጣን መጋጋ ፈልቅቀህ አወጣህ

  • @sintayehutadese8824
    @sintayehutadese8824 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉዉዉ እንኳን ጌታ ራደህ መልካም ወጣት ተባረኩ ዮኒ እግዚአብሔር ፅጋዉን ያብዛልህ

  • @abushwondimu6779
    @abushwondimu6779 5 ปีที่แล้ว +1

    ዮኒ በእውነት እግዚአብሔር ዘመንህ ሁሉ ይበርክ

  • @ተሸለችኤልያስ
    @ተሸለችኤልያስ 5 ปีที่แล้ว +2

    ሃሌሉያ ሃሌሉያ እልልልልልል እልልልልልል በእውነት ልቤ በጌታ ዳስ ይለኛል የናዝሬቱ እየሱስ ክብር ለአንተ ብቻ ይሁን

  • @mesaratjesus2484
    @mesaratjesus2484 5 ปีที่แล้ว +1

    Era egizabher hoyi simi yebaraki!!! Yoniyeee geta abzito yebarkih !!!!!!!!!

  • @ራህማየሱፍየወሎልጅልጄሁሌ
    @ራህማየሱፍየወሎልጅልጄሁሌ 5 ปีที่แล้ว +159

    እኔ የምነቱ ተከታይ አደለሁም ግን ዬኒን በጣም ነው እምወድህ ወጣቱን እያስተማርክ ጡሩ ስነምግባር እያስታማርክ ነው ሳላደንቅህ አላልፍም

  • @berehanberehan8258
    @berehanberehan8258 5 ปีที่แล้ว

    ውይ አልቅሼ ልሞት ነው ምስክርነቶቹን እያየው ዮኔ አተ የወጣቶች አባት ተባረክ

  • @shamesh2621
    @shamesh2621 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘

  • @mesilove9185
    @mesilove9185 5 ปีที่แล้ว +3

    እስይይይይይ ክብር ሁሉ ለጌታ ለኢየሱስ
    አሜንንንንንንንን ተባረክ ዮኒ

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ
    @ድንቅየጌታልጅነኝ 5 ปีที่แล้ว +3

    የኔ አባት እግዛብሔር እንግደህ ምን ልበልህ አዎ ምስክር ነኝ እኔ ስምህን ላክብር እንጂ እረ የፍቅር አባት የርህራዬ አምላካ ተባረክ

  • @mohgh1411
    @mohgh1411 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜንንንንንንንንን ዮኒ አንደኛ ተባረክልኝ

  • @hulemgetagiruminadinkkinaw5175
    @hulemgetagiruminadinkkinaw5175 5 ปีที่แล้ว +1

    ኡኡኡኡኡ ደስተኛ ናኝ ስለ ወንድሞቼ ወይኔ
    ለወንድሞቼ መች ናዉ የምትደርስልለቸዉ አበቴ ሆይ እበክህን ድረስላቸዉ ዮን ተበርከናል ተበረክ አንቴን የሰጠን አብ አበት ይበረክ እንወድኃለን 💜💜💜💜💜💜We Love you so much!

  • @መልካምምኞት
    @መልካምምኞት 5 ปีที่แล้ว +21

    በቃን እዳላችሁ እግዚአብሄር አምላክ ያፋችሁን ቃል ያፅናላችሁ።

    • @hewanhewan2522
      @hewanhewan2522 5 ปีที่แล้ว

      Amennn beyesus kerstos sim beye ene tesmachealehu melkamyeee Gbu dear

  • @fitsumkebede3756
    @fitsumkebede3756 ปีที่แล้ว

    ዮኒ ጌታ ይባርክህ ብድራትን የማይረሣ ጌታ በልጆችህ በዘርህ ይታይብህ

  • @andinetaschalew8942
    @andinetaschalew8942 5 ปีที่แล้ว +2

    I don't have words to express my love which I have for this service,real I wish that God bless you and your families,Yoni.I can't control to prevent my tear from drop while watching this.God is always great.Amen!

  • @saradanielle2101
    @saradanielle2101 5 ปีที่แล้ว +4

    አሜንንን አሜንንን ኢየሱስ እንካንም ያንተ ሆንኩ ምራት አቆማኝ 😭😭😭😭

  • @Kimem12
    @Kimem12 5 ปีที่แล้ว +6

    Sira lay hogne mayte alchilm sirayen lichresina kuch biye eyalekskugn ayalehu lekisoye ye desta new yoni 1gna😘😘😘😘😘

  • @አናሲሞስጌታእካነው
    @አናሲሞስጌታእካነው 5 ปีที่แล้ว +2

    ተባረክ

  • @yenayena8676
    @yenayena8676 5 ปีที่แล้ว +4

    ጌታ ሆይ አጥፍተናል በድለናል ግን አልተውከንም የኔ አባት እየሱሴ ስለዚህ ብላቴና አመሰግንሀለሁ ምህረትህ አግኝታናለች

  • @tigistyiman1105
    @tigistyiman1105 5 ปีที่แล้ว +3

    Omg. I don't have any word this this guy KEBATUME DEMESUME ALETAWESDEBETEME. He will be amazing worship leader Soon

  • @AshaAsha-dg7rj
    @AshaAsha-dg7rj 5 ปีที่แล้ว

    ዮኒ እግዝሐብር ይባርክክ በቃል እዬን መዝሙር አቅርብልን በእየሱስ ፍቅር እጠይቃለሁ

  • @furtunakahesaye1374
    @furtunakahesaye1374 5 ปีที่แล้ว +7

    ማን ይቆማል .....................
    ማነው ምህረትህ ሳያቆመው ሰው የሆነ መተላለፉን ሳተውለት ዛሬን ያየ
    እጅ በእጅ ብትቀጣው ማን ይቆማል ምስክር ነኝ መህረትህ ለኔ በዝቷል

    • @ttee3862
      @ttee3862 5 ปีที่แล้ว +1

      Ye man mezmur endehon tawkeyalesh?

  • @tsehayergicho4313
    @tsehayergicho4313 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @alemayeabebe274
    @alemayeabebe274 5 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ኢሄ ልጅ የአንደኞች አንደኛ ነው 💞💞💞

  • @selammekonenn2109
    @selammekonenn2109 5 ปีที่แล้ว +6

    I like he’s voice wow 😲

  • @teketeltggodebo5281
    @teketeltggodebo5281 5 ปีที่แล้ว +1

    uuuuuuffffffeee geta zemenekn yebarekwe yoni anten yeseten geta yebarek

  • @genetbekele515
    @genetbekele515 5 ปีที่แล้ว +6

    በበቀል በብስጭት የሚወጣ አጋንንት ይመታ ጌታ ሆይይይይይይይይይይይ በቤትህይተከሉ ብዙዎችን ይንጠቁ

  • @firewfikre9925
    @firewfikre9925 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ባቤልን ቀጣው የዋጠውን አስተፋው ።ክብር ለኢየሱስ ይህንን ዮኒ ጌታ ይባርክህ።

  • @chinasweet8634
    @chinasweet8634 5 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ሆይ የዚህን ወጣል ልብ ሰባሪ የሆንክ መንፈስህ በነርሱ ላይ ስለገባ አመሰግንሃለሁ

  • @tsga270
    @tsga270 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ማነው ምህራት ሰየቆማው ሠው የሆነዉ ዮኒዬ የወጠቶች አበት የኢየሱስ በንሆን ምን ይውጠን ነበር ክብር ሁሉ ለየሱስ ይሁን

  • @masertgetachew868
    @masertgetachew868 5 ปีที่แล้ว +1

    Uuuuuuuuufffffff geta hoyyyeee ate fikera ne eko💯💯💯💯💯💔💔💔💔💔

  • @yoditgechulhu2846
    @yoditgechulhu2846 5 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ዮኒ ምን ልብ ልክ ቃላት አጣው

  • @ኢየሱስይወድሃልኢየሱስጌታ
    @ኢየሱስይወድሃልኢየሱስጌታ 5 ปีที่แล้ว +2

    የዘማሪ ተከስቴ ጌትነት ድምጽ ይመስላል ዋው ተባረኩ

  • @tadutadesse3736
    @tadutadesse3736 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ክብር ለጌታ ይሁን እንኳን ጌታ ረዳችሁ ወንድሞቼ

  • @aziebmebrahtu777
    @aziebmebrahtu777 5 ปีที่แล้ว +1

    Wawwwwwww praise to GOD Yoniye zemenh ylemlm beunet ante Andena neh🙏🙏🙏♥️

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 🙌 👏❤☺ 😊 👏 ❤ 🙏 🙌 👏❤☺ 😊 Tabareke Egzaibher Zamanike Yetabareka Yehuni Amen Amen Amen 🙏 🙌 👏❤☺ 😊 Tabareke

  • @yetioromo2741
    @yetioromo2741 5 ปีที่แล้ว +1

    tebarek arif zemari nek

  • @genzebedofe3821
    @genzebedofe3821 5 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን ኢየሱስ ይቅር ባይ ነው

  • @davaab7335
    @davaab7335 5 ปีที่แล้ว +2

    ተበራክ ዮኒዪ እወድሃለሁ ምስክርነት ስሰሙ ሊብያ አይችልም እበሃ የኑቃየል

  • @ምህረትምህረት-ከ7ቘ
    @ምህረትምህረት-ከ7ቘ 4 ปีที่แล้ว

    ይህን መዝሙር ግን ቃልየ ሙሉውን ዘምሮ ቢለቀው ደስ ይለኛል

  • @haymanot3974
    @haymanot3974 5 ปีที่แล้ว

    እግዚያብሄ።ፍፁም።መሀሪነው።የኢትዮፒ።ወጣቶች።ይህ።ጥሪ።።።ይድረሣቹህ

  • @dagmawitmichael3937
    @dagmawitmichael3937 5 ปีที่แล้ว +4

    My GOD MY GOD MY GOD HFFFFFFFF I LOVE YOU HOLY SPRIT MORE LOVE RESPECT TO BROTHER YONI

  • @asterasefa5753
    @asterasefa5753 5 ปีที่แล้ว

    እኛ የምናመልኮ አሜላክ እንድት፡ድንቅ ነው የእግዜአብሔር ልጅ ጌታ፡የሱስ ሆይ ክብር ላአንተ ብቻ ይሁን ዮን፡አሁንም በዚህ ፀጋ፡ላይ፡እጢፈ ይጨመረልህ

  • @ethiopiaethiopia2721
    @ethiopiaethiopia2721 5 ปีที่แล้ว +83

    አረ አትችልም ትውልድ የጌታ ሆኖሃል ሴጣን ድብን በል

    • @semazerga292
      @semazerga292 5 ปีที่แล้ว +1

      Amen I agree and declare in the mighty name of our Lord Jesus Christ

    • @ethiopiaethiopia2721
      @ethiopiaethiopia2721 5 ปีที่แล้ว

      @@semazerga292 ሃሌ ሉያ ክብር ለጌታ ይሁን

  • @werkweehalegesse8570
    @werkweehalegesse8570 5 ปีที่แล้ว

    ዬኔዬ የኔ አደኞ እኔም ወድሜ ብዙ ሱስ አለበት እናቴ ለሱ ያልከፈለችው መሠዋት የለም ዬንዬ በጸሎትክ ወድሜን አስበው እኔ ያለውት አሜሪካነው አድ ቀን ነገር ሁሉ በየሱስ ይሆናል አምናለው የናቴ እባ ይታበሳል በየሱስ ስም ሀሌ ልያ አሜን

  • @abebanega8722
    @abebanega8722 5 ปีที่แล้ว +1

    ማነው ምህረትህ ሳያቆመው ሰው የሆን😭😭 መተላለፉን ሳትተውለት ዛሬን ያየ እግዚአብሔር ይርዳን ሁላችን በምህረት ዛሬን አየን

    • @ttee3862
      @ttee3862 5 ปีที่แล้ว

      Pls yeman mezmur new ?

  • @አበቱንጹልብፍጠርልኝ
    @አበቱንጹልብፍጠርልኝ 5 ปีที่แล้ว +2

    ሀለሉያ ክብር ለጌታ ይሁን ተባረክ አምላኬ