"ይቅርታ ሳልጠይቃት እናቴን..." ብዙዎችን ያስለቀሰ የመልካም ወጣት ምስክርነት July 29,2019 © MARSIL TV WORLDWIDE

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ก.ย. 2024
  • #SUBSCRIBE
    OUR YOU TUBE CHANEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
    UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

ความคิดเห็น • 1.8K

  • @የኔእናትየምወድሽ
    @የኔእናትየምወድሽ 5 ปีที่แล้ว +240

    ዮናታ ከየት የመጣ አባት ነክ የማቱስላ እድሜ ጨምሮ ይስጥ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ እድሜ ይስጥ የኔን ጭምር ለአንተ ይስጥ ምን ልበል አልቻልኩም

  • @iloveyoumom3446
    @iloveyoumom3446 5 ปีที่แล้ว +181

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ዮኒን በጣም ነው ምወደው ማከብረው በጣም ትሁት ደግ ሰው ነው ዘመንህ ይባረክ!!

    • @robelgorge7316
      @robelgorge7316 5 ปีที่แล้ว

      ተባረኪልኝ እህቴ

    • @robelgorge7316
      @robelgorge7316 5 ปีที่แล้ว

      ተባረኪልኝ እህቴ

    • @user-rt6lj9pi6x
      @user-rt6lj9pi6x 3 ปีที่แล้ว

      Ame

    • @tedyjamal705
      @tedyjamal705 3 ปีที่แล้ว

      Sewun lemwudedi yegid ortodkis mehone aytebkim atisaset

    • @mahbobab5373
      @mahbobab5373 3 ปีที่แล้ว

      @@robelgorge7316 g

  • @cell7153
    @cell7153 5 ปีที่แล้ว +618

    የኔ ቆንጆ አይዞሽ እናትሽ ባትኖርም
    እንደ እናት ሆኖ የሚያኖርሽ ጌታ አለልሽ
    ዋናው ወደ እሱ መመለስሽ ነው
    ጌታ ለምን አይባልም ምክንያቱም እሱ አዋቂ ነውና

    • @birtukanmekonen9494
      @birtukanmekonen9494 5 ปีที่แล้ว +7

      Ewnat new gata enatm abatm new.

    • @salamsalam6769
      @salamsalam6769 5 ปีที่แล้ว +3

      አሜን!!!

    • @tamraaltamra4685
      @tamraaltamra4685 5 ปีที่แล้ว +5

      Misulim nenye gin baxam naw yonin mi wadawA TABARAK

    • @tamraaltamra4685
      @tamraaltamra4685 5 ปีที่แล้ว +3

      Ye yoni pirogiram das yilala

    • @abebatafesse1515
      @abebatafesse1515 5 ปีที่แล้ว +2

      Enkuwan Egzeabher wede erasu sabesh. Bizuwoch alu endezih welajochin yemiyasekayu ena misikirinetish betam aslekisognal degmo yemisema kale biye share aderekut. Be Geta berchi engidih minim atamechim.

  • @tirsitgirma1268
    @tirsitgirma1268 5 ปีที่แล้ว +13

    እኔ ኦሪቶዶክስ ነኝ ግን ዮኒ ያአንተን ትምህርት ሁሉ እከታተላለሁ ሕይወት በአንተ ትምህርቶች ተቀይሯል ጌታ ካለልኝ ወደ ሀገር ገብቼ ያንተን ትምህርት መማር እፈልጋለሁ🙏🙏🙏 አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ያለው ይሆናል እንደ እናት እንደ አባት እቅፍ ዲግፍ የምያደርግ ጌታን አግኝተሻል አልቅሰሽ አስለቀሽኝ ፈጣሪ የእናታችን ነብስ በአፀደ ገነት ያኑርልን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ilovemymomiloveisrael710
    @ilovemymomiloveisrael710 5 ปีที่แล้ว +124

    እኔ እምነቴ ኦርቶዶክስ ተዎህዶ ነው ግን አንተ የትውልድ አባት ነህ ፈጣሬ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ።😭😭😭የኔ ውድ አይዞሽ ፈጣሪ ሀዘንን በደስታ ይቀይራል ።

  • @loveudad5876
    @loveudad5876 5 ปีที่แล้ว +57

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን የ ዮናታን ህያለቀስኩ ነው ከልቤ የመከታተል በጣም ነው የምወድህ ❤❤❤❤

  • @yorditube9891
    @yorditube9891 5 ปีที่แล้ว +445

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ነገር ግን የዮናታን እከታተለዋለው ያሰልቀሳኛል ሰራዉ ወጣቶች እናቶችንን አናስቃይም ፅፀት ከመሆነብን ሰሞቱ ❤❤🙏🙏😭😭😭😭😭😢😢አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር የፍቅደውን ነው የምደርገው 😭😭😭😭

    • @mt-nd5fp
      @mt-nd5fp 5 ปีที่แล้ว +3

      😍💝💝👍👍👌

    • @erinhernandez9635
      @erinhernandez9635 5 ปีที่แล้ว

      😭❤

    • @mt-nd5fp
      @mt-nd5fp 5 ปีที่แล้ว +1

      ዮኒ አንደኛ ቃላት የለኝም አንደኛነህ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ🙏👍👌

    • @christianmsgana2580
      @christianmsgana2580 5 ปีที่แล้ว +2

      Atmogni

    • @abinetmeslach849
      @abinetmeslach849 5 ปีที่แล้ว +1

      Ayizosh iyite

  • @bahirumeshesha6489
    @bahirumeshesha6489 5 ปีที่แล้ว +65

    ከልጅቷ ምስክርነት ባልተናነሰ የአዳማጫቾቹ አስታዬት በጣም አስደስቶኛል ተባረኩ የአገሬ ልጆች 1ኛ ናችው :-)))

  • @kidantube4742
    @kidantube4742 5 ปีที่แล้ว +100

    እናትሽ በሚሻል ስፍራ ናት በአባቶ እቅፍ እግዚአብሔር ግን ታማኝ ነው እናትሽ በሥጋዊ ህይወት ባትኖርም የዘወትር ፀሎቶን ጌታ መልሶል አንቺም ከዚህ በሆላ በጠላት ላይ በበቀል ተነሽ በፅድቅ በቅድስና በእግዚአብሔር ፀጋ ለእርሱ ክብርና ህልውናው ኑሪ።

  • @makibabi5755
    @makibabi5755 5 ปีที่แล้ว +30

    እኛ በክርስቶስ እህት እና ወንድም ነን የአንድ አባት ልጆች የኔ ውዷ እህቴ የአባቴ ልጅ እወድሻለሁ ከጎንሽ ነኝ ያንቺ ህመም ይሰማኛል ጌታ እየሱስ ዘመንሽን ሁሉ በደሙ ይሸፍነው አንቺ የተባረክሽ ነሽ

    • @nigusebekele4753
      @nigusebekele4753 2 ปีที่แล้ว

      Eichin be akali mitakiyat kahone aganagngn eidayikafet kagono honen yechalenewun yahil einagizat

  • @abdiabduk3097
    @abdiabduk3097 5 ปีที่แล้ว +125

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ኢሄ ቻናል እከታተለው አለሁ በእዉነት ዛሬ ግን በጣም ነው ያዘነኩት አሳዘነችኝ ፈጣሪ መፅናናቱን ይስጥሽ በዛላይ ያገሬ የናዙ ልጅ 😭😭😭😭😭😭

    • @haditube1026
      @haditube1026 5 ปีที่แล้ว +6

      ሳህ ወላሂ በጣም ያሳዝናሁ ታሉ ይቅርታ መባባልም አንድ እድል ነው ለካ ፈጣሪ ይቅር ባዮች ያርገን ያረብ

    • @ሰማህርቆንጆ
      @ሰማህርቆንጆ 5 ปีที่แล้ว

      ሱብሀን አላህ አላህ ይጨምርለት ምን ይሁን ምን ብቻ ወደ ከለቃቸው አላሁ ሱብሀነ ወታአላ መመለሳቸው መልካም ነው እሱም አላህ ይጠብቀው

    • @solomonjab7848
      @solomonjab7848 5 ปีที่แล้ว

      .

  • @somiyahabsha1522
    @somiyahabsha1522 5 ปีที่แล้ว +7

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ሥከታተልህ ሁሌም ነው ትምህረት ደስ ይላል

  • @gaarumanofumaaf894
    @gaarumanofumaaf894 5 ปีที่แล้ว +46

    አይዞሽ እህቴ አንድ አይነት ህመም ነው ያለነው እናት ይቅርታ ሳትጠየቅ መሞት የማይድ የዘላለም የማይድ ጠባሳ ነው
    እባካችሁን ማንንም ይቅርታ ሳትጠይቁ ቀን አለፍባቹ።

  • @fayuzefayuze3649
    @fayuzefayuze3649 5 ปีที่แล้ว +61

    እኔ ሙሲሊም ነኝ አልፎ አልፎ ይሄንን ፕሮግራም እቀታተለዋለዉ እናም ዛሬ አስለቀሰችኝ እባዬን መቆጣጠር አልቻልኩልኝም አይዞሽ አላህ ፅናቱን ይስጥሽ

  • @memeshferawshfraw7934
    @memeshferawshfraw7934 5 ปีที่แล้ว +172

    የኔ ታሪክ ለካ በሌላም ቤት አለ
    እኔም አቅቶኛል አንቺን የረዳ ጌታ እኔንም ይጎብኘኝ
    አደራ እናት ያላችሁ አታስከፏት እማን በኅላ የእግር እሳት ነው እሚሆንባችሁ

    • @sarahadera8443
      @sarahadera8443 5 ปีที่แล้ว

      Ayzosh ehete egzihaber alelish. Esu enatish yihonal. Esun ataskefiw.

    • @user-ef8gd1hk7z
      @user-ef8gd1hk7z 5 ปีที่แล้ว +3

      Egizhabher besraw ayisasatn "geta seta,geta nesa....."
      Geta ekif digf argo bekndu yanuren🙏🏾

    • @zemedetasha3894
      @zemedetasha3894 5 ปีที่แล้ว

      Geta besirawu temegnna tsedikm new ayizok/sh sila..mikirsh betem..tnx. gin lemetsenenet.mokiriwu.

    • @rtrhf2279
      @rtrhf2279 5 ปีที่แล้ว

      Ayizosh

    • @samrawitamare2248
      @samrawitamare2248 5 ปีที่แล้ว

      Ewnet beleshal ayemels neget

  • @ameenauae351
    @ameenauae351 5 ปีที่แล้ว +217

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ያረቢ ልፈነዳ ነው ለቅሶ የሰውየው ደግነት የልጂቱ አነጋገር

    • @user-gb1hf8pn1m
      @user-gb1hf8pn1m 5 ปีที่แล้ว +23

      እኔ ሙስሊም ነኝ ጌታን ተቀበልኩ ብዙ ታሪኬን ቀይሮልኛል

    • @user-ug7nz7fg9p
      @user-ug7nz7fg9p 5 ปีที่แล้ว +6

      እኔሙሰሊምነኝ ግንሁለየነዉ እምከታተለዉ በጣምነዉ ያሰለቀሰችን የእዉነት

    • @ሀዬየመድናዋ
      @ሀዬየመድናዋ 5 ปีที่แล้ว +13

      @@user-gb1hf8pn1m የረሡል ወዳጂ የሚለውን ምን ሀመጣው ረሡን ባንቺ አፍ አይጠሩም ከሀዲ ነሺ እስልምናን የመሠለ ሀይማኖት ካዲሺው ቱ ሞት ይሻልሻል ሠው እንደት ከብረሀን ወደ ጨለማ ይሄዳል

    • @solomonjab7848
      @solomonjab7848 5 ปีที่แล้ว

      .

    • @كونمعاللهيكونكلشيمعك
      @كونمعاللهيكونكلشيمعك 5 ปีที่แล้ว

      @@ሀዬየመድናዋ emigermshi narye eni degmo yhin program eketatelalew haymanotum mnum aymestegn emikerbut sewechi yasaznugnna betam aleksalew bcha

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ
    @ድንቅየጌታልጅነኝ 5 ปีที่แล้ว +139

    አይዞሽ የኔ ቆንጆ እናትሽ ባትኖርም ከሁሉ የሚበልጥ ጌታ እጅሺን ይዞ ያሳድግሽ ጌታ በደሙ ይሸፍንሽ

    • @masikerhmibirhanu1287
      @masikerhmibirhanu1287 5 ปีที่แล้ว +1

      Siwodshi taberk

    • @merrymerry8269
      @merrymerry8269 5 ปีที่แล้ว

      እፉፉፉፉ አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር አልሽ

  • @vico.2514
    @vico.2514 5 ปีที่แล้ว +25

    Who is this man? I see a strong presence of the Holy Spirit on him. His heart is like our Heavenly Father. It's been transformed and now is filled with HIs love for His children. How amazing. Jesus are you amazing.

    • @temesgenfetari6906
      @temesgenfetari6906 5 ปีที่แล้ว +2

      Yes he is. God is saving the youth using Prophet Yonatan. May God bless him. He is in Ethiopia, Hawasa

  • @lidalida4780
    @lidalida4780 5 ปีที่แล้ว +15

    ዮኒ እግዚሀብሄር እድሜክን ያርዝመው ከነ ቤተሰብክ ይጠብቅክ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ትምህርትክን አዳዴ አያለው ያው የሰው አገር ችግር ነው ሁሌም ብከታተል እወድ ነበር እደናትም እዳባትም ሆነክ እያቀፍክ ስታጽናና በእውነት እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ እኔም እናቴን በጣም ነው የበደልኳት መጥች ይቅርታ እስክጠይቃት ፈጣሪ ይጠብቅልኝ ያገሬ ልጆች ሰላማችሁን ያብዛው ኢትዮጵያንም ሰላምና አድነትዋን ያብዛልን

    • @enbilatube2193
      @enbilatube2193 5 ปีที่แล้ว +1

      ‹‹አንተም ራስህ እውነተኛውን አምልኮት መ ር ም ሩ›› አቤት ቅጥፈት! ፓስተሩ የልጅቷን ችግር እያስፈለፈለ እንድትፀፀት ያደርግና ያሻሻታል፤እጅግ አዘንሁ የሐሰት ትምህርቱን ምንም የማያውቁትን ልጆችና ወጣቶችን እየሰበሰበ ይሄ ሃይማኖት የሚሉት ካባ እንጅ ሰውየው ፓስተሩ እጅግ እጅግ እጅግ ሠይጣን የመላበትና ወጣቶችን እግዚአብሄር በሚሉት ከእውነት በራቀው እምነታቸው ያስጮሃቸዋል፤ ልጅቷ በተፈጥሮዋ ኮንፊደንስ ያላት ነበረች እያሻሸ ግን ብሶቷን ያውም የእናትን ሞት አስቡት በልጅነት ሌሎችንም እንዲሁ፤ይሄን

  • @Ilma_finfinnee
    @Ilma_finfinnee 5 ปีที่แล้ว +95

    ኦፍፍፍፍፍፍፍ በለቅሶ ልፈነዳ ነው። እውነት እንደ ፀፀት የሚያሳምም ነገር የለምደ በዛ ላይ በሞት ከተነጠቀ ይቅርታ አይጠየቅ ነገር። እውውውውው ያማል

    • @danatigabu4646
      @danatigabu4646 5 ปีที่แล้ว +3

      እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ዮኒን በደንብ ነው የምከታተለው በቃ ስሰማው ደስ ይለኛል አንድቀን እኔም እሱጋር እንደምሄድ ተስፋ አለኝ ከስደት መልስ

  • @dearyemi6956
    @dearyemi6956 5 ปีที่แล้ว +1

    ሠላም ላንተ ይሁን ዮኒ
    የድንግል ማርያም ልጅ አማኑሄል ክብር ጥግ ካለው እዛ ያድርስህ ማርያምን ማህበረሰባችን በፅኑ ታሟል ደክሟል ሃኪሞች ያስፈልገዋል ዮኒ ከሃይማኖት አጥር ወተ ለሁሉም መድረስክ ክርስቶስ ኑሩኝ ያለውን ነው የምናየው።
    እኔንጃ በጣም የሚያስገርም የማንነት ከፍታ ላይ መድረስ ከተቻለ ስለእውነት ከአንተ ጋር ባለው ሚዛናዊ ፈጣሪ መድረስ ይቻላል!!!
    ዮኒ ሃይማኖት ያለምግባር ባዶ ነውና ሃይማኖታዊ ነን ለሚሉ ሃይማኖቶ አልባዎች መልካምነትህን ግፋበት የፃድቃን የሰማህታ አምላክ እርሱ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ መንገድህን ያርዝመው

  • @ዋንኦፊኪያ
    @ዋንኦፊኪያ 5 ปีที่แล้ว +339

    ልጅቷን ማግኘት ብችል መርዳትና አብሬያት መሆን እፈልጋለሁ እኔም የአዳማ ልጅና መልካም ወጣት ነኝ።

    • @temesgenlambamo4976
      @temesgenlambamo4976 5 ปีที่แล้ว +12

      please ልጅቷን ማገኛት ከቻልሽ በዚህ ስልክ ደውልልኝ +276129585964 በትሽም ብሆን ልርዳት የእውነት አሳዘነችኝ

    • @meskizewdu8291
      @meskizewdu8291 5 ปีที่แล้ว +14

      አዳማ ከሆንሽ 11 ቀበሌ ናት ኤፍ ኤም ካፌ አካባቢ እናትዋ ወርቄ ትባላለች ነብሷን ይማረው

    • @sarahsarahhile3100
      @sarahsarahhile3100 5 ปีที่แล้ว +1

      😭😭😭😭😭😭😭😭Inemi cimiri 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @alemzinabu4897
      @alemzinabu4897 5 ปีที่แล้ว +2

      Geta yebarekesh yen Ehet tero aseb new ❤❤❤❤

    • @selamdinku9618
      @selamdinku9618 5 ปีที่แล้ว

      Benath Weym Benatsh Tegenagnu Felgiyat Atsnagnat Eshi

  • @mimek169
    @mimek169 5 ปีที่แล้ว +16

    አይዞሽ የኔ ቆንጆ ዋናው ወደ ጌታ መመለስሽ ነው ጠክሪ እሽ ፈጣሪ አለልሽ 😢😢 ዮኒ እኔንም ወደ ጌታ መልሰኝ ምክኒያቱም አንድ ቀን ለ እናቴ ክብር ሰጥቻት አላውቅም እኔንም ወደ ጌታ መልሰኝ እባክህ ዮኒ 🙏🙏🙏 💘💘💘💘💔💔♥😢😢

    • @sebelleteferaminas9875
      @sebelleteferaminas9875 2 ปีที่แล้ว

      ሀዋርያው ጳውሎስ መንፈስ በስጋ ስጋ በመንፈስ ይዋጋሉ አለ እናም ብርታት አግኝተሽ ወደ እግዚአብሄር መጠጋት ከፈለግሽ ሁሌ መንፈሳዊ ነገር አብዢ መዝሙር ስብከት ስሚ፣ ብለሽ ግዜ ፀሎት ፀልይ ባትምበረከኪም ስትራመጅ ቁጭ ስትይ ከፈጣሪሽ አውሪ የዛኔ ብርቱ ትሆኛለሽ አይዞሽ ጌታ ይረዳል ይህን ድካም እኔም አልፌበት በዚህ መንገድ በርትቻለው

    • @gaburawandiesso4084
      @gaburawandiesso4084 2 ปีที่แล้ว

      😭

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 5 ปีที่แล้ว +58

    አይይይይይ አይዞሽ እናት ምን ታደርጊዋለሽ እኔም አንዳንቺ ለይቅርታ እድል አላገኘውም ግን እግዚአብሔር ይቅር ባይ ነው አሁንም ሀይውትሽን በእግዚአብሔር ቃል መምራት ጀምሪ የኔ የናትሽን አደራ ተወጣሽ ማለት ነው

  • @EnkwanemAgegenhegn
    @EnkwanemAgegenhegn 4 ปีที่แล้ว +11

    ሰው በህይወት ኖሮ ስታገኘው ይቅርታ መጠየቅ ትልቅ ዕድል ነው
    I look back at my life
    Every time I deserved a piece of your mind, you gave me a piece of your heart. I am sorry for all the troubles, Love You mom.

  • @naniy9579
    @naniy9579 5 ปีที่แล้ว +7

    አቤት ጌታ ሆይ ማን እንዳተ የምለው አጣሁ ምን ልበል ጌታ ሆይ አንተ ባትኖር ኖሮ ምን ይውጠን ነበር ዮኒ ተባረክ እኛነታችንን እንድናይ አደረከን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @asefashtekeste3386
    @asefashtekeste3386 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ሆይ ይህንን ልጅ ዮኒን በመባረክህ ባርከው ፣የሁሉም አባት ያደረከው አንተ ነህና የእሳት ቅጥር ሁነው።ይህቺንም ብላቴና ከእጅህ መዳፍ አታውጣት።በዚህም ምድር እናትና አባት አዘጋጅላት።

  • @miraasefaw9122
    @miraasefaw9122 5 ปีที่แล้ว +192

    በሕይወቴ እንደ ዛሬ አልቅሼ አላውቅም እንድ እኔ ያለቀሰ ማነው? ዮን ሰወድክ በየጊዜው ምሰክርነት እያየው ማልቀሰ ሆነ ሰራይ😭😭😭😭😭

    • @kasubediru5452
      @kasubediru5452 5 ปีที่แล้ว +1

      ምህረት አሰፋው me to

    • @susianisamen4524
      @susianisamen4524 5 ปีที่แล้ว +1

      Me to

    • @user-zg2ry4pm4d
      @user-zg2ry4pm4d 5 ปีที่แล้ว +6

      እኔ ልሞት ነው አልቅሼ ደጋግሜ እያየው ውይ አምላኬ ይሄ ሚዲያ ላይ ወጣ ስንት ሚዲያ ላይ ያልወጣ ብዙዎች አሉ ወይኔ አምላኬ ምን ልሁን ለምን አየው አይኔ ሊጠፋ ነው

    • @betidesta6256
      @betidesta6256 5 ปีที่แล้ว +1

      😭😭😭😭

    • @eteneshetenesh1746
      @eteneshetenesh1746 5 ปีที่แล้ว +2

      @@betidesta6256 🤭🤭🤭😩😩

  • @bsjsxhdhzhzhhd904
    @bsjsxhdhzhzhhd904 5 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ይህን ፕሮግራም መከታተል የጀመርኩት ባለፈው ዮኒን ሰይፉ በኢቢኤስ ከጋበዘው ጀምሮ እከታተለዋለው ሁሌም በእንባ ነው ጀምሬ ምጨርሰው ዮኒ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋ ይስጥህ የድንግል ማርያም ልጅ በፀሎትህ አስበኝ ማማዬ አይዞሽ ኡፍፍ 😢😢😢

  • @ንግስትዮሴፍ
    @ንግስትዮሴፍ 5 ปีที่แล้ว +28

    የኔ ቆንጆ አይዛሽ ዮኒ ጌታ አደራ ነው የሰጠክ እችን ብላቴና ከሌዊ ጋር አሰድጋት እኔም ከልጄቼ ጋር ከጎንክ ሆናለው እኔም ያላባት የማሳድጋቸው ሁለት ልጆች አሉኝ ከነሱ አለያታም ዮኒ ጌታ ይባክህ

    • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
      @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 5 ปีที่แล้ว +4

      ተባረክ የኔ እናት

    • @almemyae9304
      @almemyae9304 5 ปีที่แล้ว +1

      ተባረኪ

    • @be8cab
      @be8cab 5 ปีที่แล้ว +1

      ብሩክ ነሽ ኢትዮጵያ ገና ትነሳለች እንዲ ከተሳሰብን

    • @user-vx9mx7yl2t
      @user-vx9mx7yl2t 5 ปีที่แล้ว

      አረግ ይጫረሱ ብለሺ ነውደ ልጂቱ ቆንጆ ናት ፍትኒያ ትሆንበታለች

    • @user-hy9ps9jd2z
      @user-hy9ps9jd2z 5 ปีที่แล้ว

      ዉይ ቁጥሩን የምታቁ ላኩልኝ እኔም ዉድሜንችእድልክ ከሰውጋ አርጌ

  • @mirathhh1836
    @mirathhh1836 5 ปีที่แล้ว +41

    ኡኡኡኡፍፍፍ በጣም ከባድ ነው አይዞሽ እህቴ ከአባት ከእናን አብልጦ ያምጠገጋ ጌታ አንቺ ጋረ 😢😢😭😭

  • @hanafita1721
    @hanafita1721 5 ปีที่แล้ว +38

    ዮኒ ጌታ ዘመንክ ይባርክ የብዙዎች አባት ነክ የኔም እናት ጌታ ያስባት አራት ልጅ አላት ግን ሁላችንም እናታችን አክባሪ አይደለንም እኔ በትምህርትክ ተለውጬ እማዬን ለመታዘዝ ለመስማት በራሴ ወስኛለሁ ሁለት አለም ውስጥ ያሉ ወንድሞች አሉኝ ስለ እነሱ ቀንና ሌት አነባለሁ ባስራዎች እድሜ ናቸው ግን ይጠጣሉ መች ነው መልካም ወጣት ሄደው ሚለወጡልኝ ወይ ያለፉት አመታት ፀፀቱ እየገደለኝ ነው

    • @sentayuzenabe7437
      @sentayuzenabe7437 5 ปีที่แล้ว

      የአገርልጁች፣አሁንከፂት፣እባካችሁእናትና፣አባትች፣የምልችሁንአክብሩ፣

    • @honeyaranda9225
      @honeyaranda9225 5 ปีที่แล้ว

      Hana Fita oooooooooooooooooooo

    • @tamnechtaduos4148
      @tamnechtaduos4148 5 ปีที่แล้ว

      አም አንነ

    • @የኔእናትየምወድሽ
      @የኔእናትየምወድሽ 5 ปีที่แล้ว

      አሁንም አለረፈደም ለይቅር እህቴ ወይም ወንድ አረፈደብንም ከመፀፀት እግዚአብሔር ያድነናል አይዛሽ እይ እራሱ ትልቅ ምስክርነት ነው ከአሁን ሰአት ጀምሮ ይቅርታ ማለት ይቻላላ አይዝሽ እማ

    • @hanafita1721
      @hanafita1721 5 ปีที่แล้ว

      @@የኔእናትየምወድሽ እሺ እባዬ አልቆም አለኝ ያለፉ ዘመናት ቆጨኝ

  • @lolahussein6175
    @lolahussein6175 5 ปีที่แล้ว +2

    እህቴ እኔ ሙስሊም ነኝ ግን የውኒ የሚያስተምርውን ስለምወደው እከታተላዋለሁ እና እምሺ እኔም እዳች እናቴ አላህ ይራህማትና በህይውትየለችም እንኩዋን በድለናት እንዲሁም እዳዋ መክፍል አንችልም ቢሆንም ግን አላህ አዛኝ ና ማሀሪ ጌታ ነው ና ይቅር ይልሻል እምልሺ እራስሺን ጠብቂ ምክንያቱም ከፊትሺ ብዙ ሀዘን ይጠብቅሻል የናት ሞት እዴት መሰለሺ ስታገቢይ ስትወልጂ ሲደላሺ ሲከፋሺ እንደው ምን ልበልሺ ብቻ የእናት ሀዘን ና የጋብቻ ቀለበት አንድ ናቸው በሄድሺበት ይዘሺ ው ነው የምትሄጂው ይህን ያልኩሺ በእኔ የደርሰውን ነው ይህው እኔ ስደት ነው ያለሁት በለቅሶ አይኔ ሊጠፋነው እና እልሻለሁ የእናት ሞት ሁሌ አዲስ ነው ለማንኛውም አበዛሁብሺ አላህ ሰብእር ይስጥሺ

  • @kiyawed4225
    @kiyawed4225 5 ปีที่แล้ว +15

    እግዚአብሔር እኮ ሰራው ግሩም እና 👆ድንቅ ነው አባቴ ሆይ ሰለ ልጆች ለውጥ አንተን አመሰግናለው ዩኒዬ እውድካለወ ፀጋው ይብዛልክ🙏🙏

  • @hawihawi9260
    @hawihawi9260 2 ปีที่แล้ว +3

    Besides his great teaching, his love and humbleness and his willingness to meet them at their level really changes them. Love is a powerful weapon

  • @asterofficial8175
    @asterofficial8175 5 ปีที่แล้ว +62

    😭😭😭😭 አይዞሽ የተሰበረውን ልብ የሚጠግን ጌታ መልካም ይቅር ባይ ስለሆነ ጌታ ካንች ጋረ ነው

    • @melatabate3688
      @melatabate3688 5 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ እህት እግዚአብሔርካችጋርነው

    • @melatabate3688
      @melatabate3688 5 ปีที่แล้ว +1

      በውነት እኔራሴንመቆጣጠርአቃተኝየናታ እግዚአብሔር ከፉነገርሁሉ ይጠብቅህ እኔኦርቶዶክስነኝግን ሁልግዜምያተንትምህትእሰማለሁ በጣምነውደስእሚለኝ እግዚአብሔርከፈቀደ አተያለህበት መጥቸ እድትፀልይልኝእፈልግአለሁ

  • @yeshehareggebreselassie6532
    @yeshehareggebreselassie6532 4 ปีที่แล้ว +1

    የእኔ አባት አንተ ልዩ ነህ ተባረክ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን አንተን ከመከተል አያግደኝም ዘመንህ ሁሉ ይባረክ

  • @selammamo954
    @selammamo954 5 ปีที่แล้ว +24

    ያድናል ይለዉጣል ያቆማል የእንደገና አምላክ እግዛብሔር ተባረክ አለቀ አበቃ በተባለ ነገርላይ እንደገና ያቆማል ይለውጣል ሠውያረጋል አይጥልም አይረሣም

  • @እናቴህይወቴኢትዮጵያኩራቴ
    @እናቴህይወቴኢትዮጵያኩራቴ 5 ปีที่แล้ว +74

    አይዞሽ እህቴ የእናትሽን ነብስ ይማር 😭😭እግዚአብሔር ታላቅ ነዉ በዳግም ምጽአት ትገናኛላችሁ!

  • @netanetfiker6316
    @netanetfiker6316 5 ปีที่แล้ว +233

    አምላኪ ሆይ አደራ በሰላም ወደ አገሬ ገብቸ ቤተሰቦቸን ይቅርታ ሳልጠይቅ አንድም ሰዉ አይለፍ

    • @goldlove7267
      @goldlove7267 5 ปีที่แล้ว +10

      Netanet Fiker እኔምምም በተለይ እናቴን ሳልክሳት እናትኮ ልጆችዋን ለማሳደግ በሽተኛ ሁና አጥንትዋዋ እስከሚታይ ከስታ ጠቁራ ነው ዛሬ ትልቅ ስሆንነው የሚገባኝ በፊት ግን አልገባኝም ነበር ስንት ቀንበር ተሸክማ አሳደገችንን ሁሉም ቀርቶ ደና ፍራሽላይ ጎንዋን አሳርፋ ማየት ቸኮልኩኝ እኔን ደህና ቦታ አስተኝታ እስዋ ግን በማይመች ቦታ ስተተኛ አስታውሳለሁ ጌታ ይርዳንን እናትና አባታችንን የምንጦርና የምናስደስት ያድርገንን

    • @fekadutsiyon1145
      @fekadutsiyon1145 5 ปีที่แล้ว +1

      አሜንንንንን

    • @ellamogor7977
      @ellamogor7977 5 ปีที่แล้ว

      Tabarki

    • @teresasouth1928
      @teresasouth1928 5 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @mahederkebedekebede1529
      @mahederkebedekebede1529 5 ปีที่แล้ว

      አሜን!!

  • @አርሴማ-ሸ5ቘ
    @አርሴማ-ሸ5ቘ 5 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ዮኒን እከታተላለው በጣም ነው ሚያስለቅሰኝ ዮኒ አምላክ ይባርክ አንተን ሳይ ትንሽ ቀለል ይለኛል በጣም ከልቤ ነው ያሳዘነችኝ ፈጣሪ ይጎብኝሽ እህቴ

    • @lunaetopiya1405
      @lunaetopiya1405 5 ปีที่แล้ว

      ሌባ ኦርቶዶክስ ምን አጥቹነው የመናግቅን ዲራማ እምናይ መናፍቅነሺጅ

    • @አርሴማ-ሸ5ቘ
      @አርሴማ-ሸ5ቘ 5 ปีที่แล้ว

      እኔ በኦርቶዶክስ አልደራደርም እምነቴን በጣም ነው ምወደው አሁን ለመኖሬ ድንግል ማርያም ናት ምክንያቴ ግን ዮኒ ለብዙ ወጣቶች መመለስ ምክንያት ነው እሱ ሲያስተምር ሀይማኖት አይጠይቅም ግን አንዳንድ ሰዎች አሉ ያጠፉና በ ኦርቶዶክስ የሚያሳብቡ እና እኔ እንደዛ አይደለሁም ለማለት ነው በእምነቴ አልደራደርም

  • @keyamfahed8462
    @keyamfahed8462 5 ปีที่แล้ว +13

    ሁሁሁ ጌታ ሆይ ከአይምሮዬ በላይ ሆነብኝ ውስጤ ልቆቆመው አቃትፕኝ መንፈስ ቅድስ ሆይ ይቺን ብላቴና እጃን ይዘህ አሳድጋት መንፈስ ቅድስ ሆይ ልቦን ጠብቅ አፅናናት

  • @saraghebre
    @saraghebre 5 ปีที่แล้ว +15

    I can't stop crying you are blessed indeed yoni God uses you for this generation who are living far from God's mercy. Keep doing it.

  • @hableasfaw2268
    @hableasfaw2268 5 ปีที่แล้ว +4

    "ብዙ ሰዋችንም ውደ ፃድቅ የሚመልሱ እንደ ከዋክብት ለዘላለም ይደምቃሉ።"ወንድሜ እንደአንተ አይነቱን ጌታ ያብዛልን።

  • @deboraalemu8668
    @deboraalemu8668 5 ปีที่แล้ว +11

    Glory to our Loving God. Praise His Holy Name. God bless you Prophet Yoni and the people who work with you. We are blessed because you are born to serve our powerful God.

  • @user-zn2uv7qv2s
    @user-zn2uv7qv2s 5 ปีที่แล้ว +27

    አይዞሽ እናት እግዚአብሔር ይቅርታሽን ይቀበለው እውነት ሳናውቅ ያስቀየምናቸው ብዙ የይቅርታ መልስ ሳናገን አተናቸዋል እግዚአብሔር ያጽናሽ

    • @RoRo-bf3ih
      @RoRo-bf3ih 5 ปีที่แล้ว +1

      Ayzosh yene konjo egzehere yatenensh😭😭😭😭😭😭😭😭😭😢😢😢😢

  • @alimahassen3123
    @alimahassen3123 5 ปีที่แล้ว +4

    ሙስሊም ነኝ ዮኒዬ ስላንተ ግን ቃል የለኝም ብዙዎች ገናም ይለወጣሉ ይማራሉ ብዬ አስባለሁ እባካችሁ ከፈጣሪ በታች ከእናት በላይ ምንም የለንም እናት ያለን እንጠቀቅ እላለሁ

    • @aklilubashe
      @aklilubashe 4 ปีที่แล้ว

      ሙስሊም ነኝ ነኝ ማለት ብቻ በቂ አይደሉም ኢየሱስን የህይወት መሪ አድርጊ ።

  • @tmijeerylove7800
    @tmijeerylove7800 5 ปีที่แล้ว +13

    እግዚአብሔር ይመስገን
    አባት
    እናት
    እግዚአብሔር ነው ቀረ ዘመናቹ ይባርከው ወድዋ እህቴ እና ወንድሞቼ❤❤❤❤

  • @TT-bz8ld
    @TT-bz8ld 5 ปีที่แล้ว +2

    ተባረክ ወንድም ዬናታን አገር የሚያምስቱን ዘረኞች ጅዋር: ህዝቅኤል: በቀለ ገሪባ ይህን ፕሮግራም እንዲሳተፉ እንፀልይላቸው:: they might be surrender like these kids.

  • @dilamoabayineh9846
    @dilamoabayineh9846 5 ปีที่แล้ว +31

    አይዛሸ የኔ ቆንጆ እናትሸ ባትኖርም እንደ እናት እና እንደ አቤት የሚያኖርሸ ጌታ እዮሱሰ አለሸ 😭😭

    • @hiwotlove4581
      @hiwotlove4581 5 ปีที่แล้ว

      ayzosh ehete egzihabher nbsachewn ymar le anchim yabrtash ehete 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-gb1hf8pn1m
    @user-gb1hf8pn1m 5 ปีที่แล้ว +30

    እኔ ሙስሊም ነበርኩ አሁን ጌታን ተቀብየ ብዙ ታሪኬን ቀይሮልኛል ክብር ለጌታ ይሁን እዴጌታ ያለ ማንም የለም

    • @hiwimimikidane1789
      @hiwimimikidane1789 5 ปีที่แล้ว

      ዜድ የረሱል ወዳጅ Mm እንኳን ደስ ያለሽ በቤቱ ያፅናሽ

    • @mnasealem3462
      @mnasealem3462 5 ปีที่แล้ว

      Wawa betam des yelal ehtye geta redash ❤️🌺🙏

    • @ሀዬየመድናዋ
      @ሀዬየመድናዋ 5 ปีที่แล้ว +2

      ዜዲ የረሡል ወዳጂ ጌታን ተቀብያለሁ እያልሺ የረሡል ወዳጂ ምን አስባለሺ ደግሞ ጌታን ተቀብየ ብዙ ታርኬን ቀይሮልኛል ስትይ አታፍሪም እንደ ሁሉንም ነገር ማረግ የሚቺለው የአለማቱ ጌታ አንዲ አላህ ብቻና ብቻ ነው አሁንም ደግሜ ደጋግሜ የምልሺ ነገረረ ቢኖረኝ ከብረሀን ወደ ጨለማ ነውና የሄዲሺው አይንሺን ግለጭ

    • @user-yb7sj7rl9y
      @user-yb7sj7rl9y 5 ปีที่แล้ว

      @@ሀዬየመድናዋ በትክክል።

    • @fatimaalmuhairi2668
      @fatimaalmuhairi2668 5 ปีที่แล้ว

      Ameeeeen,Ameeen ewenet new

  • @samraabarra3940
    @samraabarra3940 5 ปีที่แล้ว +20

    አይዞሽ እግዝያብሄር ከናት ካባት ከሁሉ በላይ ነው በሱ ተደገፊ ለዘላለም የሚኖር

  • @ሚሚየጌታነችYoutube
    @ሚሚየጌታነችYoutube 5 ปีที่แล้ว +26

    ወይኔ ዮኒዬ ከጌታ በታች አባቷ ሁንላት😭😭😭😭😭😭

  • @titiyeadalij8066
    @titiyeadalij8066 5 ปีที่แล้ว +98

    ውይይይ በማርያም ስታሳዝን አልቅሼ አልወጣልሽ አለኝ 😭😭😭😭....ዮኒዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ወጣቱን እያተረፍክልን ነው

    • @lunaetopiya1405
      @lunaetopiya1405 5 ปีที่แล้ว +1

      ሀሀሀሀ ጅላፎ ፊልም እኮ ነው ደግሞ በማርያም ትያለሺእ

    • @eldalemm2392
      @eldalemm2392 5 ปีที่แล้ว +4

      @luna ስድቡን ምን አመጣው መብታ ነው የፈለገችውን ማለት ዥልጥ

    • @samiloba3765
      @samiloba3765 5 ปีที่แล้ว +1

      @@eldalemm2392 Anchis sedebun men ametaw.... E/z lebona yeseten

    • @አሪቲ
      @አሪቲ 5 ปีที่แล้ว +2

      LunaEtopiya ጅላንፋ አንቻ ነሽ ምኑ ነው ፊልም አንቻ የሴጣን ቆራጭ

    • @አሪቲ
      @አሪቲ 5 ปีที่แล้ว +4

      ይህንን ሁሉ እንባ እያየሽ ፊልም ትያለሽ እደዚህ እይነት ደደብም አለ እንዴ

  • @drr3972
    @drr3972 ปีที่แล้ว

    ዮኒዬ ዘመነህ ይባረክ ከፍ በል ቅባቱን ያብዛልህ እህቴ አይዞሽ ጌታ ካንቺጋ ይሁን😢😢😢😢😢😢

  • @user-ys8rl3cr5v
    @user-ys8rl3cr5v 5 ปีที่แล้ว +142

    ለካ ይቅርታ መጠየቅ ራሱ እድል ነው እውነት ነው አይዞሽ እህቴ

    • @giftyassefa5672
      @giftyassefa5672 5 ปีที่แล้ว

      Betam enem Andu Gizew yalfebet nage betam ekatelalew

    • @afeworkdesta3138
      @afeworkdesta3138 5 ปีที่แล้ว

      ጌታ ይረዳሻል አይዞሽ እህት አለም

  • @እግዚአብሔርእረኛየነውመድ
    @እግዚአብሔርእረኛየነውመድ 5 ปีที่แล้ว +5

    የኔ ቆንጆ እይዞሽ ጌታ ፅናት ይስጥሽ . እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሆን .አንተ የጌታ አገልጋይ ሁልጊዜ የኔ ጌታ ከንተ ጋር ይሆን

  • @edanyegeta8176
    @edanyegeta8176 5 ปีที่แล้ว +6

    ዮኒ ከሁሉ ጋር አልቅሶ ልጆቹ ከከደርሰባቸዉ ይልቅ ልቤን የነካኝ የኒ ነዉ ቤቲዬ አይዞሸ ባለማውቅሸ እናትሸ አዝናአ በሞት ብትለይሸም ትልቁ የጎዳሸ ይቅርታዋን ሳታግኚይ ፀፀት ነው ና ከምንም በላይ ጌታ አለሸ ዩኒ ብዝዎችን በፋቅር የመሸከም ቅን ልብ ያለው አግልጋይ ለትውልዱ ጌታ ሰላሰነሳክ ጌታ ዘመንህን;ይለምልምልኝ በምንም አትግደብ ❤

    • @frezerasefaw4260
      @frezerasefaw4260 4 ปีที่แล้ว

      Edan YeGeta እውነት ነው ብዙዋቻቺን ይቅርታ ሳንጠይቅ እናልፍለን እግዜብሄር ግን አዋቂ ነው ይመልሰናል ከሀጢያት እግዜብሄር ይባርክሺ

    • @nigusebekele4753
      @nigusebekele4753 2 ปีที่แล้ว

      Kachalish awarign

    • @nigusebekele4753
      @nigusebekele4753 2 ปีที่แล้ว

      Betin lagizat faligalew

  • @saronyegeta6382
    @saronyegeta6382 5 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ ዮናታን እግዚአብሔር አገልግሎትህን ይባርክ ዘመንህ ትዳርህ ይባረክ በእውነት እጅግ በጣም በአገልግሎትህ ተደንቄአለሁ እግዚአብሔር አምላክ እጥፍ የመንፈስ ቅዱስ ፀጋን ይጨምርልህ የtv ውን እስክሪን ማየት አቃተኝ አይኔ በእንባ እየተሸፈነ ለቅሶዬን መቆጣጠር እስኪያቅተኝ ልቤ በጣም ተነካ የኔ ቆንጆ አይዞሽ ከእናትም ከአባትም የሚበልጥ ከእስትንፋስሽም በላይ ላንቺ እጅግ ቅርብ የሆነ የሚያፅናናሽ የሚረዳሽ መልካሙን መንገድ የሚያሳይሽ የሚመክርሽ የቅርብ ወዳጅ የሚሆንሽ ከአብ ዘንድ የተላከው መንፈስ ቅዱስ ካንቺ ጋር ነው። የዚህ አለም የጭለማው ገዥ የአውሬው መንፈሱና ጉልበቱ ከወገኔና ከምድሬ ኢትዮጵያ ላይ በእግዚአብሔር ልጅ በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ስምና ስልጣን የተቀጠቀጠ ይሁን ሀይሉና ጉልበቱ የተሸነፈ ይሁን ።

  • @Jesus_is_the_only_way_to_heave
    @Jesus_is_the_only_way_to_heave 5 ปีที่แล้ว +13

    በጣም ልብ የሚነካ ምሰክርነት ነው ጌታ ከእናት እና ከአባት በላይ ነው የኔ ቆንጆ አይዞሸ

    • @bethelehemmekonnen4194
      @bethelehemmekonnen4194 5 ปีที่แล้ว

      geta eko ymehret ababt new ayasbebeshem berchi

    • @enbilatube2193
      @enbilatube2193 5 ปีที่แล้ว

      የሐሰት ትምህርት ሰውን ችግር እያስፈለፈለ አዳሜን ማሳት የሚችልበትና ምልክት የሚፈልግ ትውልድ ልጅቷን እናት ሞት ባዝንም እንደ ሀጢያተኛ አስቆጥሮ ያፀጽታታል፤አስለቀሣትም የሐሰት ቨእንባም አውጣ ወይ ቀሣጢ ፓስተር ኦርቶዶክሶች ዘወትር ቤተክርስትያን ተመላለሱ ጸልዩ እነደዚህ አይነቱ መንፈስ ከባድ ነው እንደስካር ነው የሚያጥወለውላችሁ ኮንፊደነስ ሊኖራችሁ ይገባል ጸሎተኛ አውነተኛ እምነት አርቶዶክስ ተዋሐዶ ስነ ምግባሩ አሪፍ ነው በላችሁ ዘው ስተሉ ነጣቂ ዲያብሎስ ስራው ማስመሰል ነውና ‹‹እናንተም ራሳችሁ እውነተኛውን አምልኮት መ ር ም ሩ››

    • @Jesus_is_the_only_way_to_heave
      @Jesus_is_the_only_way_to_heave 5 ปีที่แล้ว

      @@enbilatube2193 አንድ ምክር ደግሞ ልምከርህ እውነት ህይወት ኢየሱሰ ብቻ ነው ያለ እርሱ ሁሉ ከንቱ ነው መዳን በኢየሱሰ ነው

  • @werkineshhailemelekot64
    @werkineshhailemelekot64 5 ปีที่แล้ว

    ወይ ምን ም የምለው የለም በእነዜ ወጣቶች ስር እራሴን ነው የማየው ዮኒ የተባረክ ሁን አይዞኝ እህቴ እግዝያብሄር ካንችይ ጋር ነው

  • @بحرالشمري-ش4س
    @بحرالشمري-ش4س 5 ปีที่แล้ว +35

    ዮኔዬ ዘመንህ ትዳርህ የአንተ የተባለ ሁሉ ይባረክ

  • @rahma4119
    @rahma4119 5 ปีที่แล้ว +4

    እኔ ሙስሊም ነኝ አይማኖት የግል ነው አይማኖቴን ወዳጅ ነኝ ግን ዛሬ ባየሁት ነገር በጣም ነው የተሰማኝ አይዞሽ እህት በጣም ከባድ ነው እናት እእእእእእእእ እናቴ ስፕራይዝ ላደርግላት እንኳን ከተነገደጠች ብዬ እፈራለሁ እናት ክፉ አይንካት የሞቱትንም ፈጣሪ አይርሳቸው አይዞሽ እሺ ማማ ወላሂ በጣም ነው ያስለቀስሽኝ

  • @betelhem9247
    @betelhem9247 5 ปีที่แล้ว +7

    እህቴ አይዞሽ ጌታ ካንቺ ጋር ነው እኔ ምስክር ነኝ ዋናው የናትሽን ቃል ጠብቂ ዘመንሽ በጌታ ቤት ይልቅ

  • @user-ht8ho9lh1l
    @user-ht8ho9lh1l 5 ปีที่แล้ว +10

    ውይይይይይይ እውነትክን ነው የአዳማ ልጅ ጠንካራ ነው ውውውይ የአዳማ ልጅ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር በነገራችን ላይ እኔ ኦርቶዶክሥ ነኝ ግን አያለሁ

  • @davaab7335
    @davaab7335 5 ปีที่แล้ว +39

    ዬኔ ቆንጆ አይዘሽ ሀሉሚ ለ በጎ ነው ሆነት እባዬን ማቆታተሪ አቀተዪ ዮኒ እወድሃለሁ

  • @annickgahamanyi344
    @annickgahamanyi344 5 ปีที่แล้ว +16

    Oooh please we need translator of this Tv! Remember it's important to everyone and is no everyone who can understand this language! BLESSINGS TO YOU ❤

    • @senaitafeworki8423
      @senaitafeworki8423 3 ปีที่แล้ว

      I was thinking the same. Please prophet yonathan consider translating the video

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ
    @ድንቅየጌታልጅነኝ 5 ปีที่แล้ว +6

    ዮኒዬ የኔ ምርጥ ስላንተ ቃላት የለኝም ተባረክልኝ

  • @prophetjeremiahtut5844
    @prophetjeremiahtut5844 4 ปีที่แล้ว +8

    Amazing Lord yoni continues to teach the children of Ethiopia you're bless

  • @evaglory9018
    @evaglory9018 5 ปีที่แล้ว +12

    ያልማልቀስ አይችላልርም... ልብ የሚነካ ነው. ዮንዬ ተባርክ.

  • @etenugetahun3578
    @etenugetahun3578 3 ปีที่แล้ว

    እኔ የኦርቶዳክስ ልጅ ነኝ በድንገት fb ላይ ሁለቱን ጓደኛሞች ይቅር ሲባባሉ አየሁና በ youtub ገብቼ ሰርች አርጌ ሳይህ አመሸው በእውነት ተባረክ

  • @NaoAfrica70
    @NaoAfrica70 5 ปีที่แล้ว +5

    ተው የኔ ጌታ ተው ፡ አምላኬ ሆይ ተመሥገን ትላንትናማ ትላንት ነው ፡ ነገ በአምላክ ሌላ ቀን እኛም ሌላ አዲሥ ነን ፡ አባቴ ዮንዬ እወድሀለሁ ።የአምላኬን ያክል ነው የምወድክ

  • @aklilubashe
    @aklilubashe 5 ปีที่แล้ว

    ዮኒዬ ግድ የለህም የጌታ እጅ በቂ ነው የአንተን እጅ ብታነሳ ለወደፊት መልካም ነው በግልህ ሞክሬ ስልክህ አልተነሳም ።ትምህርቱ በቂ ነው ሰዎችን የሚለውጠው ቃሉ እና ጌታ መንፈስ ነው ።

  • @yekoyesewderibe3760
    @yekoyesewderibe3760 5 ปีที่แล้ว +22

    yoni u hav no idea how much u did for this young generation i love u dad God bless u and ur family

    • @tirsitgirma1268
      @tirsitgirma1268 5 ปีที่แล้ว +1

      ዮኒ የኔ አባት ጌታ እድሜ ና ጤና ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ ዮኒዬ የእናቶች እምባ ነው ያበስከወ ፈጣሪ ይባሪክህ ወንድሜ 😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @betytade2907
    @betytade2907 3 ปีที่แล้ว +1

    እንደፀፀት መጥፎ ነገር የለም እኔ በራሴ ስላየሁት ነው በእውነት እናቴ አለች በህይወት እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣት አሜን እና እናቴ አዛኝ እንቢ ያልኳትን ቀን እንኳን ሳስብ አለቅሳለሁ በእውነት እናም እናት ምንም ብታዛችሁ ካቅማችሁ በላይ ካልሆነ በስተቀር እንቢ እንዳትሉ በእግዚአብሔር ይሁንባችሁ አደራ

  • @firateferi2712
    @firateferi2712 5 ปีที่แล้ว +11

    ጌታ ሆይ እኔም ተመኘው ልጆቼ ሳያልፍና ሳይቆጩ ልባቸው ቢመለስ አይዞሽ የኔ ቆንጆ

  • @serkalemkebede6950
    @serkalemkebede6950 5 ปีที่แล้ว

    አቤቱ እግዚአብሔር አምላክ ሆይ እኔም ናፈኩኝ ወንድሞቼ ኢሄን ትምህርት ተምረው እርሳቸውን እስኪያገኙ ፣ በሱስ ባህር ውስጥ ሆነው ጌታዬ መድሀኒቴ እየሱስ ክርስቶስ ሆን ወንድምቼን አስብልኝ ዩንዬ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው በቅዱስ መንፈሱ ሁሌም ያጅብህ ፣

  • @masaretsibany8550
    @masaretsibany8550 5 ปีที่แล้ว +11

    አይዞሽ የኔ ቆንጆ ውድ እኔትሽ ጌታ በገነት ያስቀምጥልሽ ለአንቺ በነገሮችሽ ሁሉም እግዚያብሄር ጣልቃ ይግባልሽ ♥

  • @egodalexis2728
    @egodalexis2728 2 ปีที่แล้ว

    ዮናታን እግዚአብሄር ይባርክህ ወንድሜ ወጣቶችን ከብዙ ነገሮች እየታደካቸው ስለሆነ ምስጋና ይገባሃል፡፡ ይህ እኮ ነው የወጣትነት ሚና እድሜያችንን ሳንኖረው እያለፈብን ነው፡ እንድንኖረው እያደረከን ስለሆነ አመሰግናለሁ፡፡

  • @asterlove8382
    @asterlove8382 5 ปีที่แล้ว +13

    oh Lord Of my heart ,Jesus! I am so proud to be you child🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊❤️❤️🔥🔥🔥🔥 i am really proud

  • @user-xb5oc1rw7x
    @user-xb5oc1rw7x 2 ปีที่แล้ว +1

    ዮኒ ፣በእውነት ፣አንታን ፣እወዳለሁ ፣እጌዚአብሔረ ፣ለዘመቻን፣አንታን ፣ሰለ፣ሰጠው ፣እጌዚአብሔረ ፣አማሰጋንሏ ፣ደገሞ ፣እወዳለሁ ፣ለኛ ፣አበቴ ፣ማለት ፣ነው ፣ከአባቴ ፣ትበላለህ ፣በእየሱስ ፣ፈቅረ ፣አሁንም ፣እኛ ፣አማኞች ፣እንወዳለን ፣💜💟💜💟💜💟➕‼💯✅🙏🙌🙏🙌🌹💗💐🇪🇹
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
    🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
    🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
    🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
    🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
    ⁣☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️
    ☁️☁️💗💗☁️💗💗☁️☁️
    ☁️💗💗💗💗💗💗💗☁️
    ☁️💗💗💗💗💗💗💗☁️
    ☁️💗💗💗💗💗💗💗☁️
    ☁️☁️💗💗💗💗💗☁️☁️
    ☁️☁️☁️💗💗💗☁️☁️☁️
    ☁️☁️☁️☁️💗☁️☁️☁️☁️
    ☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️
    🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀
    ⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐
    💛 መልካም እድል 💛
    ⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐
    🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀
    💝💝💝💝💝💝💝
    🎈ደስ ደስ ብሎኛል!🎈
    😃😛😛😛😛😛😃
    😊🎀🎀🎀🎀🎀😊
    💓🎉🎉🎉🎉🎉💓
    💋💋💋💋💋💋💋

  • @WorldPhone-ip2ub
    @WorldPhone-ip2ub 5 ปีที่แล้ว +7

    ጌታ መንፈስ ቅዱስ በሚያስደንቀው መፅናናቱ ያፅናናሽ የኔ ውድ እህት አይዞሽ ጌታ እርሱ መፅናናቱን ይልክልሻል እርሱ ይቅር ባይ አምላክ ነውና

  • @misrakgashaw4136
    @misrakgashaw4136 5 ปีที่แล้ว

    ኦው እግዚአብሄር ሆይ ሌላ ምንም አልልህም ይህን ለምድራችን ወጣቶች ያስነሳህልንን ባሪያህን
    አገልጋይ ዮናታን አክሊሉ የተባለ ሰው ሰይጣን ወጣቶች ከእጄ አመለጡ ብሎ ተናዶ ወጥመድ በዘረጋበት ጊዜ ሁሉ አንተው በልጅህ በጌታ
    በእየሱስ ክርስቶስ ስም ተነስለት እረጅም አድሜ ስጠው ምድራችን እፎይ
    ትበል ወጣቶች ከጥፋት ያምልጡ እናት እና አባት በልጆቻቸው እንዳዘኑ ወደመቃብር አይውረዱ ጌታ ሆይ ሁላችንንም ሳናውቀው ሁሌ ለክፋት
    መሳሪያ በሆንበት ይቅር በለን ምህረትህ ይብዛልን አይናችንን ከሰው ላይ አንስተን አንተን መፍራት ማየት ብቻ ይሁንልን!!የኢትዮጵያ
    ህዝብ ሁሉ ይህን ሰው ሊደግፍ ይገባል አንዳንድ አዋቂ ነን የምትሉ ሞኞች ቆም ብላችሁ አስቡ፡፡ ስትነቅፉት የሰማኋችሁ ይህ ሰው
    ምን አጠፋ መልካም ወጣትን መፍራቱ ትልቅ መምህር ነኝ ከሚሉ ሰው አልጠብቅም እራሶን ይፈትሹ በዚህ ዘመን በትምህርት ሰውን ለመለወጥ
    ብዙ መድከም ይጠይቃል እና እርሱ ግን ይህ ጸጋ ከእግዚአብሄር ዘንድ አንዴ ተሰጥቶታል እና!!!

  • @yoseabiye4820
    @yoseabiye4820 3 ปีที่แล้ว +3

    የኔ እህት እናትሽ ባትኖር እናትሽ በሕይወት እያለች እንድትሆኚላት የምትፈልገውን አሁን ሁኚላት የሶን ምኞት ኑሪላት ያኔ እናትሽ ይቅር ትልሻለች እግዚአብሔር ይመስገን አሜን

  • @aberuberhanu1776
    @aberuberhanu1776 2 ปีที่แล้ว

    ዮኒ ዘመንህ ይባረክ ዛሬ እኔም በጣም የጎዳኝ ባለቤቴ ለ21 ዓመት ያሰቃየኝን ይቅር ለማለት ተዘጋጀ ልቤ በዳይ ይሙት ተበዳይ የሚያውቀው ጌታ ብቻ ነው

  • @ነፂኢትዮጵያዊት
    @ነፂኢትዮጵያዊት 5 ปีที่แล้ว +5

    ውድም ዮናታን በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው የእምነቱ ተከታይ ባሎንም ለይቅርታ ግዜ እደማይኖረን ሳስብ እራሴን ብዙ ነገሮች መጠየቅ ፈለኩ እናም የልጅቱ ታሪክ በጣም ልብ ይሰብራል

  • @meseleasseffa9293
    @meseleasseffa9293 2 ปีที่แล้ว

    ዮኒ ያኔ አባት ያኔ ብቻ ሰይሆ የኢትዮጵያ አባት ነክ
    እግዚአብሔር እድሜ ይጨምራል
    ገና አለምንም ትወሪሳል

  • @genetbekele515
    @genetbekele515 5 ปีที่แล้ว +9

    አይዞሽ የኔ ልጅ እንደው ስልኳን ባገኝ ጌታ ያፅናናሽ ውይይይይይይ ወይ ዘንድሮ አምላኬ በእሳትህ ቅጠርላቸው

  • @mengisteabmirach5061
    @mengisteabmirach5061 4 ปีที่แล้ว

    ዮኒ አንተ አባት ነህ ወንድም ነህ ጎደኛ ነህ ፈጣሪ በአብርሀም በረከት ብርክ ያርግህ በዘመንህ ሁሉ በደስታ ጥገብ የእግዚአብሄር እጅ አይለይህ

  • @meqsudneriarwaga9387
    @meqsudneriarwaga9387 5 ปีที่แล้ว +3

    እኔንም እጅግ አስለቀስሽኝ፡፡ አሁን የሆነው ሆኖአል፡፡ አንቺም መረጋጋት አለብሽ እንጂ ዕብደትና ሌላ የሕይወት ቀውስ ማሰብ የለብሽም የኔ ልጅ፡፡ ምክንያቱም ምናልባት ካልተሳሳትኩኝና ከታሪኩ እንደሰማሁት ከሆነ ለአንድ ዓመት ያህል ማር ሲል ቲቪን መከታተልና ሕይወትሽን ማስተካከል ጀመርሽ፡፡ በዚህ የሕይወት ለውጥ እናትሽ በሕይወት ነበረች፡፡ ያኔ ይቅርታ ባትጠይቂያትም በሕይወቷ ማየት በራሱ ካንቺ የምትፈልገውን ለውጥ አየችና በቅርቡ ደግሞ ባለፈው 3 ወር አረፈች፡፡ ስለዚህ ማየት የምትፈልገውን መልካም ነገር አይታልሽ በውስጧ ደስታ ፈጥረሽላት አረፈች፡፡ ግን አንቺን ያስጨነቀሽ "ይቅርታ ከአንደበቷ መስማት ነበረብኝ" የሚል አቋም ይዘሽ ነው፡፡ ግንኮ እናትሽ ናት፡፡ ቀደም ሲል የነበረውን ማጣጣልሽን ትተሽ የማርሲልን ቲቪ ኘሮግራም መከታተል ስትጀምሪ መቼም እናትሽ በሕይወት እያለች ማወቋ ወይም ማየቷ አይቀርም፡፡ ስለዚህ አሁን ማድረግ ያለብሽን ባጭሩ ልንገርሽ፡፡ ልክ እንደ እናትሽ ጠንካራና ፀሎተኛ ሁኚና የእናትሽ ልጅ ሁኚ፡፡ ስሟን አስጠሪ፡፡ ፀሎቷና ፍላጐቷን እውን አድርጊላት፣ በቃ ይኸው ነው፡፡ ኢንሻአላህ ምንም አትሆኚም የኔ ልጅ፡፡ ምክንያቱም በጀነት ብቻ ሳይሆን በአዱኒያም የሚጠብቅሽና አባትና እናት ሆኖ የሚያኖር ስላለሽ የዘላለሙን ያዢ፡፡

  • @erminana2651
    @erminana2651 5 ปีที่แล้ว +6

    ohhhh lord thank u for ur mercy being up on us . i want support this minstry really .

  • @abushe1364
    @abushe1364 3 ปีที่แล้ว +7

    እዛ ሄጄ ጌታን ይቅር ብዬ ባልልም እኔም ከዛሬ ጀምሮ ከዚህ በፊት ያደረኩትን ፈጽሞ አላደርግም ☹️😭😭

  • @fayuzefayuze3649
    @fayuzefayuze3649 5 ปีที่แล้ว +1

    ዮኒ ጥሩ ሰዉ ነዉ ቅን ነዉ ብዙ ግዜ ፕሮግራሞቹን አያለዉ ምርጥ ሰዉ ነዉ ሰላምህ ብዝት ይበል

  • @giftyfeyissa5544
    @giftyfeyissa5544 5 ปีที่แล้ว +29

    u know i can't stap crying.....😭😭 but God is merciful he never close his doors his open when ever we woke up from our drunked stuper......watever God loves all of us....and finally yoniii let God bless u let he add up his grace for u😊😊😊

  • @user-vc3gn9xw4e
    @user-vc3gn9xw4e 5 ปีที่แล้ว +7

    የ ዮናታን ፕሮግራም ሃይማኖት ኣይለይም እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ያንተን ፕሮግራም ተከታታይ ነኝ ነን በጉርፕ ወይኔ ወይኔ ስታሳዝን እውነት ኣሳዘነችኝ ጌታ ጽናቱን ይስጥሽ ደሞ መቀየርሽ ትልቅ ነገር ነው

  • @mekdiyeakiyalij
    @mekdiyeakiyalij 5 ปีที่แล้ว +7

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን የዮናታንን ፕሮግራም እከታተላለሁ እና ያላለቀስኩበት ጊዜ የለም ዮኒዬ ትለያለህ

  • @mademandefro5421
    @mademandefro5421 5 ปีที่แล้ว +5

    ዮኔ የአዳማ ልጆች ለይማ እባክህ ጌታ ይርዳክ አለን አለን ጌታ ይድረስልን የተባረክህ ነህ አይዞሽ ጌታ ይርዳሽ

    • @nigusebekele4753
      @nigusebekele4753 2 ปีที่แล้ว

      Eibakish anagirign lamalikam neger nw

  • @almaxalmax8496
    @almaxalmax8496 5 ปีที่แล้ว +1

    አይዞሽ የኔ እህት እኔም አንዷ ነኝ እናቴን አላከብራት እሰድባታለሁ ግን እሷ እኛን ለማሳደግ ብዙ መከራ አይታለች ያ ግዜ ዞር ብዬ ሳስበው በጣም ይፀፅተኛል አሁን በሰው ሀገር የእሷ ናፍቄት እሷን የበደልኳትን ሳስብ እግዚአብሔር ሆይ ከስደት መልሰህ እናቴ ፊት ወድቄ ይቅርታ የምጠይቅ አድርገኝ አባቴን ቤተሰቦቼን ጭምር አደራ በህይወት አቆይልኝ ለዛ ቀን አድርሰኝ

  • @fitsumwodaj4974
    @fitsumwodaj4974 5 ปีที่แล้ว +13

    ኧረ ዮኒ ያምሀል ብዙ አለቀስክ እኛም ሞትን በለቅሶ

  • @nafisajamal1128
    @nafisajamal1128 5 ปีที่แล้ว

    አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ነኝ ነገርግን ይህንን ሚድያ እከታተለዋለሁኝ ያለፈውም ያለሁበትም ህይወት እድህ ስለሆነ አለኩሊሀል ዱንያ ፈተና ነች ፈተናሲበዛ ወጀላችንን ያብስልናል አይ ዞን