ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ነገ ዓለሙን ፈጥሮ የሚገዛ ቸሩ መደኃኔዓለም ዓመታዊ ክብር በዓል ነው እንኳን አደርሳችሁ የተዋህዶ ልጆች
እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
እንኮአን አብሮ አደረሰአን❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ እኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤
የኔ እናት እርጋታዎት ደስ ሲል የሚያመልኩት መድሃኒያለም ይህን የተቀደሰ ቦታ በመልካሟ ጎረቤቶት አድርጐ የልቦትን ፈቃድ ፈፅሞለታል አሁንም የልጆትን ህይወት መድሃኒያለም ይቀይርሎት ለባለቤቷም ልቦናውን የድንግል ማርያም ልጅ እንዲቀይረው አብዝተው ይፀልዪለት ሁሉንም ነገር መድሃኒያለም ያስተካክልሎት ❤❤❤
ሰማእቱ ቅዱስ ገወርጊስለደጅህ አብቃን❤❤❤❤
አላዬ እናትየዋ ምን ላድርግ ስለ ልጄ ምከሩኝ እያሉን! ዝም ማለት የለብንም ልጅቷ ገጠመኝ የመምህር ተስፋዬ እድትሰማ መልእክቴን አስተላልፍልኝ። በጣም ብዙ ሀይማኖታቸውን የቀየሩ በዚህ ትምህርት ተመልሰዋል። ነፍሷን ማትረፍ አለብን
Tkikel
አዎ እውነት ነው ገጠመኝ እድታዳምጥ ማድረግ ነው የናቷ ፀሎት ይረዳታል
ፍጡነ ረድኤት ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ባለንበት ያስበንን🙏🙏💖
እናቴ በርትተው ይፀልዩ ይስገዱሱባኤ ይግቡ እማማእግዚአብሔር አምላክ እውነቱን ይግለፅላት እውነትም መገድም ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻነው
እማማ ሱባኤ ይግቡላት። እግዛብሔር ኣያሰፍሮትም፡ይጠብቆት ኣሜን።
ቅዱስ ገርዉግስ ወደ እምነቷ ይመልስት 🙏🙏
ሰማእቱ ቅዱስ ገወርጊስለደጅህ አብቃን
አላዬ በጣአም አመሰግናለው ተስፋም እያየዉ ነው..ለካስ ሰእው አለኝ ፀልዩልኘ ኦርቶዶክሳዊያን .የናተን ምክር ተቀብያለው ለኔም የደረሰልኝ ሰማዐቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይደስላቹ ለደጁም ያብቃቹ,,አሁንም በፀሎት አትለዩኞ
የኔናት ሰላቢ ነው፣የመምህር ተስፋየን ገጠመኝ ስሙ
ከዛስ?
ከዛማ በፆም በፀሎት በስግደት የሰላቢ መንፈስ ይያዛል ንቁ ተቃዋሚወች
እልክነሺ እማ 👍👍👍👍👍✅✅✅
አስራት ማውጣት በብዙ ትባረካላቹ።በልጆች ትባረካላቹ ቤታቹ በበረከት ይመላል የውነት
ፍጡነ ረድኤት ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ባለንበት ያስበን ወለተ ሚካኤል አመተ ማርያም በፀሎት አስቡን
የኔ እናቴ አይዞወት ልጂሺን ሰማእቱ ጊዮርጊስ ምልክት አሳይቶሻል ገጠመኝ አዳምጭ መምህር ተስፍዬን አግኝዉ የምክር አገልግሎት ይሰጣል ቡዙ እምነታቸዉን የቀየሩ የመናፍስት ሴራ ሲዉቁ ወደ እምነታቸዉ እየተመለሱ ነዉ እግዚአብሔር ለምስክር በደስታ ያገናኝን እናቴ❤
Yena abat kidus Georgis ledejih abkang ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
እራሴን ያመኝ ነበር ሰማህቱ እቤት ከሄድኩ በዋላ የእራስ ምታቴ ድኛለዉ አመስግኑልኝ
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ምስጋና ይድረሰው ላንቺ የደረሰ የልዳው ኮከብ የቤሩቱ ፀሐይ የቋራው ሰማዕት ለኛም ይድረስ
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን 🙏🌹🌹🌹
,እልልል ይክበርይመሥገን እኔም እራሥ እመም አለብኝ ሠማእቱ ይፈዉሥሽ በሉኝ ሥደተኘዋ እህታችሁነኝ በሀፅያት የዋተትሁ
እንደዚህ ነው ሰማእቱ ወደሐይማኖቷ ማሰቧ ትልቅ ፈውስ ነው። እግዚአብሔር ፈፅሞ ይማርልወት።የረዱዎትንም ቅዱስ ጊዮርጊስ ይደግፋቸው። ሁላችንንም ለምስክርነት ፣ ለመፈወስ፣ ለበረከት እና ለመባረክ ለደጁ ያብቃን❤❤❤
አምላከ ሰመዐቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እሚሳነዉ ነገር የለም ልጅዎት ከንልጆችዋ መንጥቆ ያዉጣቸዉ በእዉነት እንዴት እንዳሳዘኑኝ የኔ እናት😢😢😢
ቁዱስ ግወርግስ ኣባቴ ሃደራህ በስደት ላይ ነዉ ያለሁት ወደ ፀበልህ ኣብቃኝ ወደ ሃግሬ ኣብቃኝ ለንስሃ ኣብቃኝ😢😢😢😢😢
እናታችን አስራት በኩራት አውጡ ገዘቦ ይባረካል
አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤
ሰላም ለኢትዮጵያ በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን እናታችን እንኳን ደስ አለሽ ።ኤልሻዳዮች በእግዚአብሔር በደሴ ብራንች ክፈቱልን እኛም የሰመአቱ በረከት. ቤተሰቦቻችን ይካፈሉ በእርግጥ ብዙ አስቸጋሪ ነገሮች አሉ ግን ታሳቢ አድርግ ልን👈👈👈👈 በሰመአቱ ይሁንባችሁ
Amen Amen Amen
ሰመአቱ ለደጁ ያብቃን😢🙏🙏🙏
አሜን አሜን በውነት እደኔየጓጓ የለም
ሰመአቱ ጊወርጊስ ልጅዎን ወደሀይማነቷ ይመልስልዎት የኔናት❤❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ ልቦናዋን ይመልስለወት የኔ እናት
የኔና የልጅቷ ሕይወት አዳይነት ነውለናተ የደረሰ ለኔም ይድረስልነኝ ሰማቱ ጎርጌስ ይድረስልነኝ ጸልዮልኝ ንኔ የምኖረው የሳውዲ ተወላጅ አግብቼ 3 ልጅ ወልጃለው አና በጸሎት አትረሱኝ ለአገሬ ያብቃኝ ለደጃፋ ያብቃኝ አትረሱኝ
አምላከ ሰማአቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ እኔንም ጥራኝና ቤተሰቦቸንም ፈውስልኝ እኔን ከአዛብ ወደቀጥተኛዋ ሀይማኖት እንደጠራህ እነሱንም ጥራልኝ አደራ ላንተ ሁሉ ይቻላል
በማርያም የኔ ስም ዋልት ማርያም ነው
የኔ እናት አይዞት ሰማቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ታመር የሰራል ወድ ቤቱ የጥራት ❤️❤️❤️
አምላኬ እኔሐጿተኛዋ ልጅሕ ን እንደታዱርገኝይሖን😢😢😢😢
እግዚአብሔር ይመልስልሺ አሜን አሜን አሜን
የኔ እናት እድሜ ከጤና ይስጦት❤
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ አደራህን ከነሙሉ ቤተሰቦቸ ከነዘር ማንዘሬ ለደጅህ አብቃን🤲🤲🤲❤❤❤❤የእኔ እናተ የስቱን ህይወት እና ነፍስ የታደገ መምህር ተስፋዮ አበራን ትምህርት ተከታተሉ እባካችሁ ያልነቃችሁም ንቁ በህይወታችሁ አትቀልዱ ንቁ🤲🤲❤❤
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤😢
የናዝሬቱ ጌታ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይርዳዎት አንድ ልጅ ማጣት በጣም ከባድ ነዉ ከልቤ ነዉ ያዘንኩት
እህታችን እግዚአብሔር አምላክ ከችግርሺ ያውጣሺእናታችን ገጠመኝ መምህር ተስፋዬ አበራ ያዳምጡ ስለት ይሳሉ 👏
በዚህ ተረዱ ልጆቻችንን እራሳችን ማሳደግ አለብን
የኔ እናት ምን ልበለወት በእዉነት እናት መሆን መከራ ነዉ አለማሳደግ ሢጨመርበት ደግሞ ጸጸቱ ይለያል 😢😢እደሜና ጤናዎትን ያድለወት❤❤❤❤
የገባው እንደዚህ ይፅፋል ያልገባው ደግሞ ልጅሸን አሳደግንልሸ ብሎ ይሳደበል
የሰላቢ መንፈስ ነው መምህር ተስፋዬ ትምህር ገጠመኝ አዳምጡ እማዬ አይዞት እናትዬ❤
እኔ ሀጢያቴ የበዛ ከንቱ ፍጥረት ህይወቴ እንቆቅልሽ ሆኖብኛል ሰማቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ በቅቸ የህይወቴ ማዕበሉን ፀጥ አስብልልኝ!!!
የልዳው አባቴ የኔ ፍጡነ ረድኤት የኔ ተስፋ የኔ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ተርቢኖስ የክርስቶስ ወታደር ቄሰገበዝ የኢትዮጵያ ገበዝ ልዩዩዩዩዩዩዩዩዩዩዩ አባቴ ነገርሄ ሳይሆን ዝምታዬን ፈጥነህ የምሰማ የምታዳምጥ ፈረሰኛው አባቴ ለምስክርነት አብቃኝ መዳኛዬን አፋጥንልኝ ለምንልኝ ክብርህን ልመስክር የልዳው አባቴ የኔ እምነቴን የምታጠነክርልኝ ቃላት ተደርድሮ ላንተ አይበቃም ሥሉስ ቅዱስ እመብርሃን ኪዳነምህረት የሰጡኝ ብቻ ትለይብኛለህ!!!!!!!!!!!! የትም ይሁን ሰማእቱ ብቻ ቤትህ መሆኑን አውቃለው በርሜል መሆኑን አውቃለህ አደራህን እንደኔ ሀጥያት ሳይሆን እንዳንተ ተራዳይነት ቸርነት እርዳኝ። 🙏☦️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ስልካቸዉ ካለ ስጠን አላየ
ለምን
የኔ እናት እምባ እየተናነቃቸው ነው😢የስማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ልጅቶዎ ከነ ልጀቿ መንጥቆ ያውጣሏት የሰማዕቱ ስራ እዛ በማየት ብቻ አይደለም ስራው ይከታላል።እናታችን የሰላቢ መተት አለቦት ሰማዕቱ ይያዝሏት🎉🎉
በፀሎታቸው አሰባሰብን በማርያም 🤲🤲🤲
አላዬ የወለተ ማርያምን ቪዶ ልቀቅልን🙏
የኔ እናት የኔ ከርታታ እደኔ መከራተት ሰማሀቱ ነገሪን አስተካክለህ ለደጅህ አብቃኝ 😢😢😢😢😢😢
God palsyou Amen kal hiweot ysmaln ❤❤❤❤❤
ተባረክ አላዬ ብሩክ ሁን ዘርህ ይባረክ ❤ እወድኋለሁ ወንድሜ አላየ
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen ❤❤❤❤❤
እንኳን አብሮ አደረሰን ዉድ ቤተሰቦቼ እዴኔ የጋጋ ማነዉ በረከት ለመካፈል
ሰላም ለናተ የሁን❤እኔንም❤አስብይ❤ሰማይቱ❤ቅዱስ❤ጊወርጊስ❤አባቴ❤አገራችን❤ሰላም❤አድርግልን❤💚💛💚💛
እንኳን ለቸሩ አምላካችን መድህን አለም አመትአዊ ክብሩ አደረሳችሁ ወገኖቼ 🎉 እሰይ እናታችን አሁንም የቀረውን ይፍታሎት እኔም አብሬዎት ነበርኩ የተጓዝነው
እኔ እናት እግዚአብሔር ይርዳችሁ. ልጃች ግን ባሏ በመተት አስረውት ይሆንል በሰላም አይድልም 🥲, በልጃች ሱባህይ ግቡ እናታችን . እግዚአብሔር ይመልሳት ያዛዝናል ግን ወዳ አይድልም ልጅቷ. እግዚአብሔር ይድርስላት. ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያበቃን ❤️. የሰላቢ መንፈስ ትልክብችዋል እግዚአብሔር ይርዳችሁ 🥲
ስመአቱ አባቴ ለደጅህ አብቃን በፆሎታችሁ አስቡኝ ወጎነቸ ወለተ ተክለ ሀይማኖት
አባቴ ከደጅህ አብቃኝ እስከነቤተሰቦቼ ❤❤❤❤
ሰማአቱ ቅዶእሰ ጌወረጌሰ አባአቲ ከእነቤተሰአቤ ከእሰራአታአቸእን ፍታአን😢😢😢
ሰማአቶ አባቴ ለደጂህአብቃኚ
❤❤❤❤❤
@WardWw-wr2qp ውዶ ደናነሺ አ
በቅርቡ እናቴ መታ ተጠምቃ እንደምትመሰጥር ተስፋ አለኝ አባቴ ልቤን ሞልቶታል አንተጋ እንደምትቀርብ አምናለሁ እኔ በስደት ነኝ የጻፍኩልህ ጥቅምት 27 ቸርነቴ አባቴ ነጻ ያወጣናል ጭንቄን መጥምቁ ያውቀዋል የኔ በለ ጸአዳ ፈረስ አምንሃለሁ እታመንብሃለሁ ሰሜን ሸዋ ከራሳ❤❤❤ እፈታል ችግሬ በጭንቅ አማላጄ
ሰማዕቱ አባቴ እባክህ ለደጅህ ለምህረትህ አብቃኝ እንደሀጢያቴ ሳይሆን እንደቃልኪዳንህ አደራህን የልዳው ኮከብ 🙏
ሰመአቱለደጂህ አብቃኚ❤❤❤❤❤
ሰማዕቱ በምህረት ወደልጂወት ቤት ይግባ እማ ለኛም ሰማዕቱ ደጁን ለመርገጥ ያብቃን
አምላከ ጊዎርጊስ ይርዳዎት ልጅዎን ይመልስልዎት አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
የኔ እናት እሄ የሰላቢ መተት ነው 😢እኔም ተሰቃየሁ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃኝ😢😢ለፍቶ ለፍቶ ባዶ መሆን በጣም አድካሚ ነው እግዚአብሔር ይርዳን
እማዬ የሰላቢ መቴት ነዉ የአባታችን የመምህር ግርማ ወንድሙ ተከታተሉ አይዞት ሰማእቱ ከእርሶ ጎራ ይሁን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አንድ ወልዶ እንዲህ መሰቃየትን አዎ አ ቀዋለሁ እግዚአብሔር መፍቴውን ይስጥሽ እናቴ
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅሕ አብቃኝ
እንኳን ደህና መጣችሁ መታደል ነው ፍጡነ ረድኤት ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ደግሜ ደጅህ እንድመጣ ፍቀድልኝ
ሰማእቱ ለደጅህ አብቃኝ በጉጉት ልሞት ነዉ በጿለት አስቡኝ ወለተ ሰንበት ብላችሁ
የልጂ ነገር አምላክ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይድረስ ለዊት😭
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤🎉🎉
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይፍቀድልኝ እግዚአብሔር ከፈቀደ ከእናንተ ጋር እጓዛለሁ ተመዝግቤያለሁ
@@haimont9075 ebakish ehte sititemeki wolete hanan erdat bilesh nigerilgn sititaseri yichin kal bicha beyilgn salchers metiche mekera getmognal endalhed nefsetur negn nefse techenkalech tsafilgn besemaitu
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ye samayetu berakat hulechenem lay ye edar ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቅዱስ ጊዎርጊስ ይጎብኛት 🎉🎉
ሰማእቱ ለደጅህ አብቃኝ 😢
መድሀኒተ_ዐለም ክርስቶስ ከሱ እጅ አውጥቶ ወደ እናቷ ጉያ ማስገባት ምንም አይሣነውምና እናቴ አይዞት መድሀኒተ_ዐለም ከጁ ከቤቱ አውጥታ ወደ ትክክለኛ እምነቷ ትመለሣለች አይዞሽ እናቴ ፀልዪ የኛ አባት የሞተውንም አልዐዛርንም አስነስቶታል እንኳንስ ልጆን ስለዚ በርቺ እናታችን ለእመብርሀን ጨቅጭቂያት የማታሣፍር የዋህ❤ደግ❤ሩህሩህ❤ ምህረትና ምልጃዋም❤ሁሉ የበዛልን የልዑል እናት❤የዐለሙ ሁሉ እናት የሆኘች ንግስቲቱ ልጅሽን ታሣቅፍሻለች ምንም ጥርጥር የለንም እምነታችን የታመነ መታመኛችን ነውና🎉🎉🎉🎉🎉🎉💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤❤❤❤
እባካችሁ ለደጁ እንዲያበቃኝ ጸልዩልኝ ወለተማርያም የልጀ ስም ወልደአማኑኤል
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን ደህና መጣህ አላዬ ወንድማችን❤
ሰላም እግዚአብሔር ከናተጋ ይሁንልኝ ኢልሻዳይ ሚድያ ወድሜ አላየ እንደዉ በቅዱስ ጌወርጊስ ይሁንብህ በጂህ ፅፈህ መላክት ለቅድስ ጌወርጌስ አድርስልኝ እኔ ሳዉድ ነኝ በአህዛቦች አገር እናም እኔና ቤተሰቦቸ በአጋንት ተይዘን እህቴ በስራ መዉጣት መግባት ወድሜ በትዳር መበጥበጥ እኔም በትዳሬ ሰወች ዘመቱበኝ ገዘቤም መባክን ሆነ እንደዉ ለቅድስ ጌወርጌስ ንገርልኝ ስሜ ወለተ ሰንበት ከአገር ስገባ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ደጁን እረግጣለሁ
የኔ ወድ እናቴ ከበሩ አሰራት አወጡበት
Ebbiifammii❤❤❤❤❤❤❤❤
Ledeju yabkan amen
ሰማአቱ ቅድስ ጊወረጊስ ለደጅህ አብቃኝ
ሰላቢ ነው እናቴ ገጠመኝ ያዳምጡ ❤
እግዚአብሔር እርሶዎ ጋር ይሁን እናቴ ግን የሰላቢ መንፈስ ይመስለኛል በፀሎት ይበርቱ አስራት ያውጡበት ልጅቷም እግዚአብሔር ይመልሳት
ሰማእቱ ለደጅህ አብቃኝ በማርያም
የኔ እናት እንደዉ ሰማዕቱ ልጅወትን ይመልስልወ 😢 ወልደዉ በሰጡ ክብር ይገባወት ነበር ጭራሽ ማንገራገር መናቅ አይ ያሳዝናል😥
Semaetu ledeju yabqan
Been waiting for testimonials. Thanks for coming back and posting them 🙏🙏👍🫶🤍
ሰማአያቱ አስበኝ ቤተሰቦች አድንልኝ🙏🙏🙏
ሰላቢ ነው መልከዐ ሚካኤል ያንብቡ በቀን በቀን
Ayzoh enate egzabher amlak ymelsat xelot aruglat
ወለተ ማርያም እኔቴ እግዚአብሔር ያስቦት ግን ብሩን የሚያባክነው የሰላቢ መንፈስ ነው አስራት ያውጡበት ከዛም የመምህራን ገጠመኝ የሚባል ቢያዳምጡ ብዙ ያተርፋሉ ጎዶልያስ
Selame lenatee yehuune yegzahbhre batesboche 🤲🏾🤲🏾🙏🏾 esyyyyyyyy elelel elelel elelel 👏🏾👏🏾👏🏾 Sematuu lagerachene yabekane 🤲🏾🤲🏾🤲🏾ledejuume yabekane 🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾 tebarkuulnee alyee wedemachene tebrkuu
እህት ወድሞቸ በፆሎት አስብኝ ግራ ጆሮዬን አሞኝ ተስቃይቻለው😊😊
ቅን ቅዱስ አስጨምሪበት
አይዞሽ ጸበል አድርጊበት እግዚአብሔር ይማርሽ
❤❤❤
ሰማዕቱሆይ እኔንምለምስክርነት አብቃኝ አባቴ
ተው.እኔንም.ውሰዱኝ
ነገ ዓለሙን ፈጥሮ የሚገዛ ቸሩ መደኃኔዓለም ዓመታዊ ክብር በዓል ነው እንኳን አደርሳችሁ የተዋህዶ ልጆች
እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
እንኮአን አብሮ አደረሰአን❤❤❤
እንኳን አብሮ አደረሰን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ እኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤
የኔ እናት እርጋታዎት ደስ ሲል የሚያመልኩት መድሃኒያለም ይህን የተቀደሰ ቦታ በመልካሟ ጎረቤቶት አድርጐ የልቦትን ፈቃድ ፈፅሞለታል አሁንም የልጆትን ህይወት መድሃኒያለም ይቀይርሎት ለባለቤቷም ልቦናውን የድንግል ማርያም ልጅ እንዲቀይረው አብዝተው ይፀልዪለት ሁሉንም ነገር መድሃኒያለም ያስተካክልሎት ❤❤❤
ሰማእቱ ቅዱስ ገወርጊስ
ለደጅህ አብቃን❤❤❤❤
አላዬ እናትየዋ ምን ላድርግ ስለ ልጄ ምከሩኝ እያሉን! ዝም ማለት የለብንም ልጅቷ ገጠመኝ የመምህር ተስፋዬ እድትሰማ መልእክቴን አስተላልፍልኝ።
በጣም ብዙ ሀይማኖታቸውን የቀየሩ በዚህ ትምህርት ተመልሰዋል። ነፍሷን ማትረፍ አለብን
Tkikel
አዎ እውነት ነው ገጠመኝ እድታዳምጥ ማድረግ ነው የናቷ ፀሎት ይረዳታል
ፍጡነ ረድኤት ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ባለንበት ያስበንን🙏🙏💖
እናቴ በርትተው ይፀልዩ ይስገዱ
ሱባኤ ይግቡ እማማ
እግዚአብሔር አምላክ እውነቱን ይግለፅላት እውነትም መገድም ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻነው
እማማ ሱባኤ ይግቡላት። እግዛብሔር ኣያሰፍሮትም፡ይጠብቆት ኣሜን።
ቅዱስ ገርዉግስ ወደ እምነቷ ይመልስት 🙏🙏
ሰማእቱ ቅዱስ ገወርጊስ
ለደጅህ አብቃን
አላዬ በጣአም አመሰግናለው ተስፋም እያየዉ ነው..ለካስ ሰእው አለኝ ፀልዩልኘ ኦርቶዶክሳዊያን .የናተን ምክር ተቀብያለው ለኔም የደረሰልኝ ሰማዐቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይደስላቹ ለደጁም ያብቃቹ,,አሁንም በፀሎት አትለዩኞ
የኔናት ሰላቢ ነው፣የመምህር ተስፋየን ገጠመኝ ስሙ
ከዛስ?
ከዛማ በፆም በፀሎት በስግደት የሰላቢ መንፈስ ይያዛል ንቁ ተቃዋሚወች
እልክነሺ እማ 👍👍👍👍👍✅✅✅
አስራት ማውጣት በብዙ ትባረካላቹ።በልጆች ትባረካላቹ ቤታቹ በበረከት ይመላል የውነት
ፍጡነ ረድኤት ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ባለንበት ያስበን
ወለተ ሚካኤል አመተ ማርያም በፀሎት አስቡን
የኔ እናቴ አይዞወት ልጂሺን ሰማእቱ ጊዮርጊስ ምልክት አሳይቶሻል ገጠመኝ አዳምጭ መምህር ተስፍዬን አግኝዉ የምክር አገልግሎት ይሰጣል ቡዙ እምነታቸዉን የቀየሩ የመናፍስት ሴራ ሲዉቁ ወደ እምነታቸዉ እየተመለሱ ነዉ እግዚአብሔር ለምስክር በደስታ ያገናኝን እናቴ❤
Yena abat kidus Georgis ledejih abkang ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
እራሴን ያመኝ ነበር ሰማህቱ እቤት ከሄድኩ በዋላ የእራስ ምታቴ ድኛለዉ አመስግኑልኝ
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ምስጋና ይድረሰው ላንቺ የደረሰ የልዳው ኮከብ የቤሩቱ ፀሐይ የቋራው ሰማዕት ለኛም ይድረስ
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን 🙏🌹🌹🌹
,እልልል ይክበርይመሥገን እኔም እራሥ እመም አለብኝ ሠማእቱ ይፈዉሥሽ በሉኝ ሥደተኘዋ እህታችሁነኝ በሀፅያት የዋተትሁ
እንደዚህ ነው ሰማእቱ ወደሐይማኖቷ ማሰቧ ትልቅ ፈውስ ነው። እግዚአብሔር ፈፅሞ ይማርልወት።የረዱዎትንም ቅዱስ ጊዮርጊስ ይደግፋቸው። ሁላችንንም ለምስክርነት ፣ ለመፈወስ፣ ለበረከት እና ለመባረክ ለደጁ ያብቃን❤❤❤
አምላከ ሰመዐቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እሚሳነዉ ነገር የለም ልጅዎት ከንልጆችዋ መንጥቆ ያዉጣቸዉ በእዉነት እንዴት እንዳሳዘኑኝ የኔ እናት😢😢😢
ቁዱስ ግወርግስ ኣባቴ ሃደራህ በስደት ላይ ነዉ ያለሁት ወደ ፀበልህ ኣብቃኝ ወደ ሃግሬ ኣብቃኝ ለንስሃ ኣብቃኝ😢😢😢😢😢
እናታችን አስራት በኩራት አውጡ ገዘቦ ይባረካል
አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤
ሰላም ለኢትዮጵያ በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን እናታችን እንኳን ደስ አለሽ ።ኤልሻዳዮች በእግዚአብሔር በደሴ ብራንች ክፈቱልን እኛም የሰመአቱ በረከት. ቤተሰቦቻችን ይካፈሉ በእርግጥ ብዙ አስቸጋሪ ነገሮች አሉ ግን ታሳቢ አድርግ ልን👈👈👈👈 በሰመአቱ ይሁንባችሁ
Amen Amen Amen
ሰመአቱ ለደጁ ያብቃን😢🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን በውነት እደኔየጓጓ የለም
ሰመአቱ ጊወርጊስ ልጅዎን ወደሀይማነቷ ይመልስልዎት የኔናት❤❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ ልቦናዋን ይመልስለወት የኔ እናት
የኔና የልጅቷ ሕይወት አዳይነት ነውለናተ የደረሰ ለኔም ይድረስልነኝ ሰማቱ ጎርጌስ ይድረስልነኝ ጸልዮልኝ ንኔ የምኖረው የሳውዲ ተወላጅ አግብቼ 3 ልጅ ወልጃለው አና በጸሎት አትረሱኝ ለአገሬ ያብቃኝ ለደጃፋ ያብቃኝ አትረሱኝ
አምላከ ሰማአቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ እኔንም ጥራኝና ቤተሰቦቸንም ፈውስልኝ እኔን ከአዛብ ወደቀጥተኛዋ ሀይማኖት እንደጠራህ እነሱንም ጥራልኝ አደራ ላንተ ሁሉ ይቻላል
በማርያም የኔ ስም ዋልት ማርያም ነው
የኔ እናት አይዞት ሰማቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ታመር የሰራል ወድ ቤቱ የጥራት ❤️❤️❤️
አምላኬ እኔሐጿተኛዋ ልጅሕ ን እንደታዱርገኝይሖን😢😢😢😢
እግዚአብሔር ይመልስልሺ አሜን አሜን አሜን
የኔ እናት እድሜ ከጤና ይስጦት❤
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ አደራህን ከነሙሉ ቤተሰቦቸ ከነዘር ማንዘሬ ለደጅህ አብቃን🤲🤲🤲❤❤❤❤የእኔ እናተ የስቱን ህይወት እና ነፍስ የታደገ መምህር ተስፋዮ አበራን ትምህርት ተከታተሉ እባካችሁ ያልነቃችሁም ንቁ በህይወታችሁ አትቀልዱ ንቁ🤲🤲❤❤
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤😢
የናዝሬቱ ጌታ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይርዳዎት አንድ ልጅ ማጣት በጣም ከባድ ነዉ ከልቤ ነዉ ያዘንኩት
እህታችን እግዚአብሔር አምላክ ከችግርሺ ያውጣሺ
እናታችን ገጠመኝ መምህር ተስፋዬ አበራ ያዳምጡ ስለት ይሳሉ 👏