MK TV || የወጣቶች ገጽ || የልጅነት ምኞቴ አቅመ ደካሞችንና ችግረኞችን መርዳት ነበር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024
  • Subscribe and share www.youtube.co....
    www.youtube.co....
    #MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK

ความคิดเห็น • 58

  • @Haregi849
    @Haregi849 ปีที่แล้ว +11

    መልካምነት መታደል ነው እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናሺ እህታችን

  • @ሰሊናየተዋህዶልጅ
    @ሰሊናየተዋህዶልጅ ปีที่แล้ว +2

    ከስደት መልስ ወላጅ አልባ ህፃናትን ማሳደግ ምኞቴ ነው ግን የገንዘብ አቅም የለኝም እግዚአብሔር ከፈቀደ ይሳካልኛል😊

    • @57623
      @57623 5 หลายเดือนก่อน

      እዉነት እኔም ምኙቴነዉ❤❤❤❤

  • @shiferawwakjira5706
    @shiferawwakjira5706 ปีที่แล้ว +5

    አገልግሎታችሁን የነፍስ ዋጋ ያደርግላችሁ፣በዝህ መልካም ተግባራችሁ እግዘአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን

  • @Nigusu821
    @Nigusu821 ปีที่แล้ว +1

    ማኅበረ ቅዱሳን ማህበርን ከልብ እናመሠግናለን እንዲህ ያለ አስተማሪ ነገርን ስለምትልኩልን እግዚአብሔር አምላክ የነፍስ ዋጋ ያድርግላኹ❤❤

  • @atsedeaa7465
    @atsedeaa7465 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ እስከመጨረሻው በቤቱ ያጽናሽ

  • @elroitube27
    @elroitube27 ปีที่แล้ว +1

    በረከተ ስጋ በረከተ ነፍስን እግዚአብሔር ያድልልን ወጣትነት እንዲህ ሆኖ ሲያልፍ እንዴት ደስ ይላል

  • @ggtt5112
    @ggtt5112 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት የአገልግሎት ዘመንሽን ያርዝምልሽ ፍፃሜያችሁን ያሳምርላችሁ የኔ እናቶች አንጀቴን በሉት የእውነት እናትኮ ❤❤❤❤

  • @edlawithailu802
    @edlawithailu802 ปีที่แล้ว +1

    🥰🥰🥰🥰

  • @zenawmehari2034
    @zenawmehari2034 ปีที่แล้ว

    ከሚቀበል ይልቅ የሚሰጥ ብፁዕ ነዉ ተባረኪ

  • @henokdigafe6515
    @henokdigafe6515 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርክሽ የአገልግሎቱንም ጸጋ ያብዛልሽ

  • @ወልደሩፋኤል-ዐ8ዠ
    @ወልደሩፋኤል-ዐ8ዠ ปีที่แล้ว

    አስተዋይ ሴት ነሽ እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናሽ

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 ปีที่แล้ว +1

    ኣቤትትትትትትት ትዕድልቲ ኣቤት መባረክ ኣቤት ጸጋ ይሕዋተይ በረከትኪን ይሕደረና ነብሰይ ፈንፊነያ ይሕዋተይ በረከትኪን ይሕደረና😭😭😭😭😭🙏🏾☝🏾⛪💠🕊️🕊️🕊️🌿🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍

  • @eskedarhibstu8389
    @eskedarhibstu8389 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ መታደክ ነው ትግስትም ይጠይቃል እንዲህ አይነት ነገር ታድላችሁ በእውነት ቀናሁ

  • @tegegnmekuria3073
    @tegegnmekuria3073 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርክሽ እህታችን ይኼ መታደልም መመረጠም ነው እስከ መጨረሻው በቤቱ ያፅናሽ ቢያንስ ለዳይፐር በየት በኩል ትንሽ አስተዋፅኦ ለማድረግ ይቻላል

  • @mimimola7057
    @mimimola7057 7 หลายเดือนก่อน

    ለዚህ ምን ቃል ይኖራል እግዚአብሔር ያስብልን

  • @እግዛብሄርፍቅርነዉ-ለ5ዸ
    @እግዛብሄርፍቅርነዉ-ለ5ዸ ปีที่แล้ว

    መታደል ነው እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ እህቴ

  • @nycellnycell9588
    @nycellnycell9588 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ እድሜ ከጤና ይስጥሽ እኔን እዳቺ ቅን ልብ ይስጠኝ

  • @shimbayberihu1241
    @shimbayberihu1241 ปีที่แล้ว

    ቅዱስ እግዚኣብሄር ክብር
    ይስጥሽ።

  • @galamogalamo1441
    @galamogalamo1441 ปีที่แล้ว +2

    በእዉነትመታደልምመመረጥምእደዝህአይነትተግባርላይማገልገልእግዚአብሔርአምላክእስከመጨረሻዉበቤተያፅናሽእረጅምእድሜእናሽንይስጥሽባረተርኪልን

  • @akliletsigie8932
    @akliletsigie8932 ปีที่แล้ว

    በልጅነትሽ በእንደዚህ አይነት የበጎ ስራ ላይ በመሳተፍሽ የተባረክሽ ነሽ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ

  • @ምንጊዜምተመስገን
    @ምንጊዜምተመስገን ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሜሽን ያሣምርልሽ ውድ እኅታችን መታደል እና መመረጥ ነው በመልካም ስራ መሣተፍ !!!

  • @addishiwotteklu4530
    @addishiwotteklu4530 ปีที่แล้ว

    እሺ እናመሰግናለን እህታችን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን

  • @hmealth58
    @hmealth58 ปีที่แล้ว

    ቅዱስ እግዚአብሔር ፍጻሜሽን ያሳምርልሽ

  • @marthasisay4318
    @marthasisay4318 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኪ እህቴ ቀናሁብሽ የሰማይ ቤትሽን እየሰራሽ ነው እኛንም ለዚህ እድል እንድንበቃ ያርግን ፈጣሪ:: ፍፃሜሽን ያሳምረው

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ዋጋችሁን ይክፈላችሁ በእውነት

  • @SamerahWakchem-we4wd
    @SamerahWakchem-we4wd ปีที่แล้ว

    በእዉነት እግዚ አብሔር ይባረካችሁ

  • @filitektube5713
    @filitektube5713 ปีที่แล้ว +2

    Egzabiher zemenish ybark...

  • @ahagrabat6367
    @ahagrabat6367 ปีที่แล้ว

    መልካምነት መታደልነው በቤቱ ያጥናሽ እህትየ 🙏❤️🥰🥰

  • @dawitabebemamo9881
    @dawitabebemamo9881 11 หลายเดือนก่อน

    አግዝሃቤር ይስጥሸ ።Mk እኔም ምስጋና አለኝ።

  • @ድንግልማርያምእናቴ
    @ድንግልማርያምእናቴ ปีที่แล้ว +1

    Ehte gobez yene enati 🙏🏾❤️

  • @ሰአሊለነቅድስት-አ9ፐ
    @ሰአሊለነቅድስት-አ9ፐ ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ይስጥሽ

  • @satsshdjs4340
    @satsshdjs4340 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ለሁለችን መልካም ልብን ይፋጣርልን❤❤❤❤እህታችን እግዚአብሔር ይልብሽን መሸት የሰከልሽ❤❤❤❤

  • @Nigusu821
    @Nigusu821 ปีที่แล้ว

    በጣም ግሩም ነው እኅቴ ፍጻሜሽ ይመር በርቱ በጣም ጎበዝ ናችሁ የኔም ፍላጎት ይሄ ነው👍👍

  • @ድንግልእናቴመፅናኛዬ
    @ድንግልእናቴመፅናኛዬ ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምረው

  • @ሰሊናየተዋህዶልጅ
    @ሰሊናየተዋህዶልጅ ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @getnetabawa7846
    @getnetabawa7846 8 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይስጥልን!

  • @ግደፍ
    @ግደፍ ปีที่แล้ว

    ሰውን መርዳት መታደል ነው እና በርች እህታችን።

  • @nycellnycell9588
    @nycellnycell9588 ปีที่แล้ว

    እውነት ቀናውብሽ ሰበት ትምህርት ቤቱን ፈጣሪ ያስፍው ፈጣሪ የነብስ ዋጋ ያርግላቹ

  • @ba7359
    @ba7359 ปีที่แล้ว

    እህታችን ተባረኪ የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ !!! እኛንም በውጪ አገር ለምንኖር እርዳታችንን እንድንዘረጋ ስልካቹን የምናገድበትን ብታመቻቹ መልካም ነው

  • @woinshetteshome1957
    @woinshetteshome1957 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ያበርታችሁ! መታደል ነው። እውነት ነው እኛም ነገ ምን እንደሚገጥመን አናቅም😢

  • @samsonmahedere1151
    @samsonmahedere1151 ปีที่แล้ว +1

    🙏🙏🙏

  • @merhawihaile2322
    @merhawihaile2322 ปีที่แล้ว +1

    ናይዛ ሓብቲ ተሌፎን ስደዱለይ። የህትየ፡ተሌፎን፡ዬት፡ይገነ?

  • @kurihailamariam3104
    @kurihailamariam3104 ปีที่แล้ว

    በቤቱ ያፅናሽ ውድ እህቴ!

  • @youTubesunDay
    @youTubesunDay ปีที่แล้ว

    ደስ ስትይ ፍፃሜሽ ይመርልሽ

  • @ትልአለችንፍሴሚካኤልሞገሴ

    ተባረኪ🙏🖤⛪️🖤

  • @berhanumamo5826
    @berhanumamo5826 ปีที่แล้ว

    ያንቺን እሩብ ያክል እንድሰራ እግዚአብሔር ይርዳኝ እህቴ

  • @ማርያምስሚኝሶልያና
    @ማርያምስሚኝሶልያና ปีที่แล้ว

    እኔም የዘወትር ምኞቴ ከስደት ስመለስ በተግባር እድኖር እመ አምላክ ትርዳኝ

  • @mesertmesfen5599
    @mesertmesfen5599 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤ በጣም ደስ ይላል በርቺ

  • @toybatoyba6438
    @toybatoyba6438 ปีที่แล้ว

    Waqayyoon saa ebisuu uuuuuufffffff❤❤❤❤❤

  • @Mg-ke8yy
    @Mg-ke8yy ปีที่แล้ว

    😢tebareke kenahunshe

  • @Ganat-jl4wb
    @Ganat-jl4wb ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @mekdesgullat4281
    @mekdesgullat4281 ปีที่แล้ว

    Mebkat ke tegbar gar biruk yugni❤

  • @BK-zh9eq
    @BK-zh9eq ปีที่แล้ว

    Melkam wetat malet endih new. Rejim edmena tena ystachihu

  • @ferewyinmekonen2018
    @ferewyinmekonen2018 ปีที่แล้ว +1

    Brketesh yederesen ehta.telek temehert

  • @mengistuamsal-sp7dm
    @mengistuamsal-sp7dm ปีที่แล้ว

    መልካምነት መታደል ነው እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናሺ እህታችን

  • @bamlaksisay
    @bamlaksisay ปีที่แล้ว +1

    🙏🙏🙏