You are an amazing young man, I had no clue what people are going through, except the horrific journey through Mediterranean Sea where we lost thousands of innocent people. Your resilience is inspiring and beyond belief. You definitely had divine intervention in your decision to make it to a foreign country. I absolutely disagree to take the risk you took to make it to USA. It is NOT worth it. America is hell especially for black people. Divine intervention I stated earlier, because after all these sacrifices, living in USA is a loss loss loss situation. Therefore, God gave you the wisdom to make the right decision to move to Canada 🇨🇦. Trump is an excuse God put in front of you, so that you leave the war zone America. Value your life! I hope you will become a mayor in Canada one day. Honesty is the best policy, I appreciate your honesty! God bless you and your family. The most important and inspiring informative video I watched on Kidi is your journey.
Thank you i feel same thing with you i can't explain my feeling like you but i totally feel that ....i was confused to choose which country USA or Canada to live (i am on plane to move) but now i decide i will choose Canada thanks for this program
Getnet was a good friend. He's a smart, kind, and humble guy who has come a long way. I'm glad to see him happy in Canada. We really miss him. The last time we met was in 2016 when I dropped him off at the train station in Dallas as he traveled to New York to go to Canada. Good luck, my brother, and I hope to see you soon.
This story could become a good book. (My brother... think about it 😉). And you are good at narrating your own story. Very charismatic guy. I don't know how you deal with the trauma. People get PTSD from the very same experience. I dont know how you're dealing with this. It's not easy. . I'm glad you're safe now. Egziabher yimesgen! Wishing you many more happy years to come.
የ south African ውሃ ከጠጣህ የትም የትም ሀገር መኖር ትችላለህ ለዚህ ነው የወንድ ልጅ ጥግ ነህ you're a super man❤❤❤❤❤❤ታሪክህን በመጸሀፍ ወይም ወደ ፊልም ጻፈው pls it's suspense my bro good luck good by
by the way if you have access please write this story . also please find papillon book and you will see your self in the mirror. i appreciate your strength too . faith makes difference.
THIS GUY SHOULD WRITE A BOOK IN AMHARIC. IT WOULD BE AN INCREDIBLE LESSON FOR SO MANY ETHIOPIANS WHO ARE THINKING ABOUT SUCH AN ADVENTURE. REALLY AMAZING.
Thank you for sharing your interesting story. You should write a book about your jealousy and it’s a learning experience for anyone who wants to learn about ስደት Thank you Kidist
እንደየ ስቴቱ የሚለያይ ካልሆነ በስተቀር ሸልተር አለ even for those who have legal status they can live in the shelter until they can get a house to live so only for the night time and every morning they have to leave then come back night for sleep and to take shower.
what a story. i hope you must read the story of papillon how suffered in papa guienna and in a lot of jail. yours story looks some parts like him. i really appreciate your courage and the way you tell the story.
This is an amazing story about the ups and downs of your real-life experience: from Addis, Moyale, Kenya, Tanzania, to South Africa on foot, and later on, from South Africa to Latin America and North America, all in Death Valley, and lastly, perhaps, ending in Canada. You made it. Thank God for making it. Thank you, Kidi, for sharing this story.
Wow Impressionnant , franchement je suis époustouflé bluffé . Incroyable je trouve Monsieur son sourire contagieuse j'ai adoré tellement son voyage les obstacles les preuves....extra merci mille fois kidy .la prochaine étape il faut publier un article livre 📖 pour nous où film ça va être génial .👍✨️✨️✨️❤✨️✨️
You are an amazing young man, I had no clue what people are going through, except the horrific journey through Mediterranean Sea where we lost thousands of innocent people.
Your resilience is inspiring and beyond belief.
You definitely had divine intervention in your decision to make it to a foreign country.
I absolutely disagree to take the risk you took to make it to USA. It is NOT worth it. America is hell especially for black people.
Divine intervention I stated earlier, because after all these sacrifices, living in USA is a loss loss loss situation. Therefore, God gave you the wisdom to make the right decision to move to Canada 🇨🇦.
Trump is an excuse God put in front of you, so that you leave the war zone America.
Value your life!
I hope you will become a mayor in Canada one day.
Honesty is the best policy, I appreciate your honesty!
God bless you and your family.
The most important and inspiring informative video I watched on Kidi is your journey.
Kkkkk you are so funny😂
Thank you i feel same thing with you i can't explain my feeling like you but i totally feel that ....i was confused to choose which country USA or Canada to live
(i am on plane to move) but now i decide i will choose Canada thanks for this program
OK❤❤😃
የእኔ እህት ማፍቴውን ንገሪኝ
እሚገርም አስደናቂ የሆነ ታሪካዊ ስው ትእግስተኛ ድፋር እግዚአብሄርን ይዞ ተጏዥ እማይታመን የህይወቴ ጥልቅ ጉዞና ድንቅ ታሪክ ብለህ ጻፍ እግዚአብሄር ይጠብቅህ ኪዲም እናመሰግናለን
ወይ ድህነት! ሰውን እንድህ ያንከራትታል እግዚአብሔር አምላክ ሆይ እባክህ ምድራችንን አስብ
Please ወንድማችን መፅሐፍ እንድትፅፍ በጣም አበረታታሃለሁ እድለኛ ነህ እግዚአብሔር እጅግ በጣም ረድቶሃል ተጠንቆልሃል ራርቶልሃልና እግዚአብሔርን አመሰግን WOW
Praise God
Thank you Kidi
ወንድማችን እግዚአብሔር በጣም ጠብቆህ እዚህ አደረሰህ።ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን።የእግዚአብሔርን ቃል አንብብ በርታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይወድሃል።ኪዲ አስተማሪ ታሪክ ስላቀረብሽ አመሰግናለሁ።God bless you.
በጣም ጠንካራ ሰው ነው:: እንደፊልም ነው የተከታተልኩት:: ከጥንካሬው የተረዳሁት? የሰው ልጅ ቆርጦ ከተነሳ ? ያሰበው ነገር ላይ እንደሚደርስ ነው:: እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ይስጥህ🙏🏾
እስካሁን ካቀረብሻቸው ቃለመጠይቆች እጅጉን የተደሰትኩበት የተደመምኩበት ልክ እንደልቦለድ ልብ እያንጠለጠለ የሰማሁት ታሪክ እባክሽ ቀጣይዩን አፍጥኚው
ሚሚሻ አለቀ እኮ ❤😊
ዝም ብለሽ አቅርበሽው አናግሪው
😂@@kidiethiopia
Yesu tarik admetsafi yiwetawl yemigermi tarik newi 😢@@MimiMisi-sk6sp
ይገርማል ግን እግዚያብሄር አያልቅበትም ከዚህ ሁሉ መከራ እና ስደት ዉጣ ዉረድ አልፈህ አይንህን በአይንህ ማየት መቻልህ ማረፍህ የእግዚያብሄር ጊዜ እና እገዛ ግሩም ያስብላል ተመስገን ነዉ🙏
ወንድሜ እነዛ 2 ጡቁሮች ማነው እጃቸው የቆረጣቸው??❤
የካናዳ ብርድ
እጅግ በጣም የሚገርም ታሪክ ነው አንተን የረዳ እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን ሰላምህ ይብዛ ወንድሜ
ፉልም የሚመስል ታሪክ ነው😊😊 እውነትም መፅሐፍ ያስፈልገዋል። ኪዲ እንዳልሽው። በተመስጦ ነው ያደመጥኩት በእውነትም እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነበረ።
ዋው በጣም ሚያስደንቅ ይህይወት ታሪክ ያሜሪካ ፊልም ነው የሚመስለው ❤❤
ይገርማል አረቦች እድለኛ ሰው ወደ ባህር ብትወረውረው እንኳን ሊሞት በአፉ አሳ ይዞ ይወጣል ይላሉ እና በጣም አስገራሚ ታሪክ ነው በተለይ ለወንዶች ትልቅ ጥንካሬ አስተማሪ ነው ኪዲ ታሪኩን ወደ መፅሐፍ እንዲቀይር አበረታቺው ደስ ብሎኛል በርቺ።
የሚገርም ታሪክ በጉጉት ነው የሰማሁት በእውነት አቤት የእግዚአብሔር ጥበቃ እንኳንም እግዚአብሔር ታደገህ ወንድሜ
ባላለቀ እያልኩ የሰማሁት video ደግሞ ለዛህ ደስ ሲል የእግዚአብሔር ጥበቃ እንዴት እንደበዛልህ ደግሞ ሁሉ ቦታ የሚያስቀምጥልህስ ስወች በእውነት አስገራሚ ነው
አንቺ መልካም ሴት እጅግ በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ያቀረብሽልን። እኔ ቃል የለኝም ለዚህ ለሐገሬ ልጅ።
አንተ ሽማግሴ ልብህ የእግዝአብሔር ቢሆንም ጭንቅላትህ ግን ገብጋባ ነበር ትልቅ ትምህር ለልጆቻን ስላስተማርክልን ተባረክ
በጣም የሚገርም እና የማይሰለች የማስታወስ ችሎታው ደሞ ዛሬ እየተጓዘ ያለ ነው የሚመስለው ደስ ብሎኛል ታሪክህ ስላካፈልከን ለብዙዎች ትምህርት ይሰጣል፡፡
ውይ በጣም ከባድ ነው ልብ አጠልጣይ ፊልም ነው የሚመስል
ይህ ታሪክ በመፃፉ ተፅፎ ሌሎችም እዲማሩበት መሆን አለበት
ኪድዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ ሁሌም እጅግ አስተማሪና ፍፁም እውነት የሆነ ፕሮግራም ነው የምታቀርቢው ተጋባዥ ሆኖ የቀረበውንም ወንድማችንም ፈጣሪ ቀሪውን የህይወት ዘመንህን ይባርክ እናመሰግናለን ።
ይህንን ለኢትዮጵያ ሕዝብ እዲታካፍል ነብስህን ያቆየ እግዝአብሔርን መስገን።
በእውነት አንተ እግዚአብሔር ከአንተጋር በእርግጠኝነት ነበር እኔ ሁሌሞ የሰውልጆ እጅግ ጠንካራ ነው እላለው አንተ ደግሞ በደብ አርጋገጥክልኝ አሁን እግዘብሔር በቃ ይበልህ ዘመንህ የእርፍት ይሁን🎉❤
በእውነት እግዚአብሔር ጠባቂህ ነበር እና ክብሩን ይውሰድ በጣም የሚገርምና የሚያሳዝንም የእግዚአብሔርን ክብርም ጥበቃን የሰማንበት ነውና በመጨረሳ እንኳን ለዚህ አበቃህ :: ኪዲዬ thank you for sharing 👌🙏
እግዚአብሄር የምትፈልገውን ህይወት ያሳካልህ ጠንካራ ሰው። ኪዱዬ ምርጥ ሰው።
እጅግ በጣም በጣም የሚገርም ታሪክ ነው። በእውነት እጅግ ምርጥ ፊልም ይወጣዋል ። በመጨረሻ እንኳን ለዚህ ህይወት በቃህ ። ኪዲዬ በጣም እናመሰግናለን ። አስተማሪ ነበር
Please General አድርጎ አሜሪካ እንደዚህ ነው ብሎ ማውራት አስቸጋሪ ነው ምክንያቱም ሁሉም ስቴት የራሱ የሆነ ልዩ ልዩ ህግ አለው በአንዱ ስቴት የሚፈቀደው በሌላው ስቴት ህገወጥ ሊሆን ይችላል --- ስለዚህ ጀነራላይዝ ማድረግ አስቸጋሪ ነው::
የጌታ ስም ሀይል አለዉ ስሙ ለዘላለም ይከበር። ወንድሜ እንኳን ጥበቃው በዛልህ።
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ሳዳምጠው የሆነ ትረካ ነው የሚሚስለው ፅናቱ ግን በጣም የሚገርም ነው አንንዳንዴም እያሳቀኝ አንዳንዴም እያሳዘነኝ እነደገና ደሞ የሚያስፈራ ፓርትም አለው እና ከመጨረሻውን ከመጎጓቴ የተነሳ ግማሹን ሥራ ቦታ ነው የጨረስኩት እነኳን ደና በሰላም ወደ ካናዳ ገበህ ያውም ካልጋሪ እኔም ካልካሪ ነኝ ብቻ እግዚአብሔር እንዴት እንደሚወድህ ትልቅ ትምህርት ነው ፈጣሪህን ሁሌም አመስግነው ኪዲዪ እናመሰግናለን
ዋው ትልቅ ጥንካሬ ነው የሰጠኸኝ ኪዲ ምታቀርቢያቸው ሰወች እውቀት + ጥንካሬ አሌሸነፍ ባይነትን ሚያስተምሩ ናቸው እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤
እውነት እውነት ለማመን ይከብዳል።
በመጽሐፍ መልክ መታተም ያለበት እንጂ እንዲሁ መባከን የለበትም።
Bxm astamri tarik nw anamseganalen❤❤
ወንድሜ አየህው የየሱ ስም ሀይል አለው ያ ባህር ሳይበላህ እንኩዋን እግዚአብሔር ረዳህ እባክ ናሽናል ጆግራፊ ወችን አግኛቸው በብዙ ብር ይገዙሀል።
This ፡ is really amazing history
he shoukd proud of him selves
እግዚአብሄር ፡ በጣም ፡ በጣም ፡ ይወደዋል ፡
Getnet was a good friend. He's a smart, kind, and humble guy who has come a long way. I'm glad to see him happy in Canada. We really miss him. The last time we met was in 2016 when I dropped him off at the train station in Dallas as he traveled to New York to go to Canada. Good luck, my brother, and I hope to see you soon.
የሚገርም ታሪክ ነዉ እንኳን እግዚአብሄር እረዳህ ቀሪ ዘመንህ የተባረከ ይሁን
በጣም ተመስጬ የተከታተልኩት ድንቅ ታሪክ። የእግዚአብሔርን ከሃሊነት፣ የሰውን ሁሉን ቻይነት፣ የባለታሪኩን ብስለት፣ ብልሃት፣ መረጃ የመጠቀም ችሎታ፣ ፍጥነትና ትእግስት ያየሁበት ነው። እናመሰግናለን። ሰብስክራይብ አድርጊያለሁ yesedet tege
ቁጭብ የ እየተ መለከትኩኝነው
እጅግ በጣም የምገረም ታ ረክነው አቺ ም እግዚአቢሔረ ይ ሰጥሸ እ ላለሁኝ።
ብዙ ተምረበታለሁኝ።
የታይታንክ ፍልምነው የመሰለን።
This story could become a good book. (My brother... think about it 😉). And you are good at narrating your own story. Very charismatic guy. I don't know how you deal with the trauma. People get PTSD from the very same experience. I dont know how you're dealing with this. It's not easy. . I'm glad you're safe now. Egziabher yimesgen! Wishing you many more happy years to come.
O.M.God you are sooooo amazing really በጣም ነዉ ምትደንቀዉ የእዉነት ❤❤❤❤
በጣም ሚገርም የጉዞ ታሪክ ነው በጉጉት ነበር ስከታተላቹ የነበርው ኪዲ ለ ዝግጅትሽ በጣም ነው ምናመሰግነው
OMG እነዚህ ናቸዉ እጃቸዉ የተቆረጠዉ አወ ሠርተሺዉ ነበር በብርድ ስአት በህገ ወጥ መምጣት ምን ይሀል አደጋ እዳለዉ ተናግረሺ ነበር አስታዉሳለሁ
በጣም አሪፍ መረጃ ነዉ ጪራሺ ፗርት 3 ይሄማ አድ መፅሀፍ ሙሉ ሊሠራበት ይገባን በጣም እሚገርም ታሪክ ነዉ እኔ ብሆን እደዛ ሲያበሩብኝ በቁሜ ነበር ፌት እምበላዉ በጣም ጠካራ ሠዉ ነህ ከምር ሳላደቅህ አላልፍም ምስጋና ይገባዉ ለሀያሉ ጌታ አልሀምዱሊላ ምን ይሳነዋን🙏 እኔንም ጥሪኝ ካናዳየ ሳላቃት እምወዳት አገር ግን ከምር እድሜ ላቺ ኪድየ ሳልመጣባት በደብ ጠቅቄ አዉቄአታለሁ Thanks
ወይ ሀገሬ እንደዚ የምታደርግን ድህነታችን እኮ ነዉ ፈጣሪ ሆይ እርዳን
Kidi ምርጥ ልጅ ደሞ እምር ብሎብሻል ሁሌም ይመርብሽ
በጣም የሚገርም እና ፊልም የሚመስል ታሪክ ነው::እግዚአብሔር በጣም እረድቶሀል በጣም እድለኛ ሰው ነህ:: ዛሬ በጌታችን በመድሀኒታችን በእየሱስ ክርስቶስ ስቅለት ቀን ታሪክህ ስሰማው የስቅለቱ ፊልም ነው ትዝ ያለኝ:: ከሰማሁት የታሪክህ ክፍል በጣም ልቤን የነከው የማእበሉ ታሪክ ነው:: ማእበሉ ሲናወጥ ያ አፍሪካዊ ሰው ማእበሉ በተነሳ ቁጥር የእየሱስ ክርስቶስን ስም ሲጠራ "Jesus" እያለ የዛን ግዜ የሚናወጠው ማእበል ፀጥ ይላል ያልከው የህይወትህ ክፍል በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ይወድሀል ንፁህ ልብ ነው ያለህ በጣም በጣም እድለኛ ሰው ነህ የእውነት ::
እግዚአብሔር አምላክ አንተንም ቤተሰብህንም ይጠብቃችሁ::
ኪዱ...ቆንጆ እና ልዩ አስተማሪ ታሪክ ነው ያቀረብሽልን በጣም እናመሰግናለን::
ፊልም የሚመስል ታሪክ ነው 🥱😲🤭 ያው የልጆቼ አባትም ያተው አይነት ታሪክ ነው ያሳለፈው 😢ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን አሁን በሰላም ገብቶ አብረን ነን 🙏🙏🙏🙏👏
Ye EGZIABHERRIN teaming new yasayehen wendimachin yemigerim Tarik new thank you Kidi.
የ south African ውሃ ከጠጣህ የትም የትም ሀገር መኖር ትችላለህ ለዚህ ነው የወንድ ልጅ ጥግ ነህ you're a super man❤❤❤❤❤❤ታሪክህን በመጸሀፍ ወይም ወደ ፊልም ጻፈው pls it's suspense my bro good luck good by
እግዚአብሄር ስራው ድንቅ ነው እጅግ የሚደንቅ ለማሰብ የሚከብድ ታሪክ ነው ወንድሜ በህይወት መኖርህም ይገርማል 🤔
14 አመት አሜሪካ ስኖር ይሄን የአሜሪካ ጉድ አላውቅም ነበር ያለ ወረቀት የሚኖሩ ስዎች ፈተናቸው ከባድ ነው
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ምንም ሳይሰለቸኝ ያዳመጥኩት ታርክ እንኳን እግዝያብሄር እረዳህ
by the way if you have access please write this story . also please find papillon book and you will see your self in the mirror. i appreciate your strength too . faith makes difference.
በስማም ቦታው ላይ ያለው ያክልኮ ነው ሚያስጨንቅ ሁኔታ ውስጥ ስትሆን ምጨነቀው ጌታ ሆይ ስለዚህ ሰው ተመስገን ሚያስለቅሱ ቦታዎች ላይም እንባዬ ግጥም ይላል አንዳንዴም እስቃለው እንኳን ተስካልህ ግን
እኔም ሥገባ ከባፋሎ ኒዮርክ ከኒዮርክ ፕሌሥ ፐርግ ከፕሌሥ ፐርግ ታክሢ $75 dollar ከፍዬ ሮክሥሓም ቦርደር ከፍዬ ነው የገባሑት እኔ በጣም እድለኛ ነኝ ሙሉ ኢንፎርሜሽን ነበረኝ ግን ባለታክሢው አጭበርብሮሓል ምንም የለም ውሽቱን ነው ግን እንኳን በሠላም ገባሕ
baworah dess ylegnal bro please
THIS GUY SHOULD WRITE A BOOK IN AMHARIC. IT WOULD BE AN INCREDIBLE LESSON FOR SO MANY ETHIOPIANS WHO ARE THINKING ABOUT SUCH AN ADVENTURE. REALLY AMAZING.
Thank you for sharing your interesting story.
You should write a book about your jealousy and it’s a learning experience for anyone who wants to learn about ስደት
Thank you Kidist
እንደየ ስቴቱ የሚለያይ ካልሆነ በስተቀር ሸልተር አለ even for those who have legal status they can live in the shelter until they can get a house to live so only for the night time and every morning they have to leave then come back night for sleep and to take shower.
እንኳንም እግዚአብሔር እረዳክ ተመሥጫ ሳዳምጥ ነበር❤❤❤❤❤❤
Amazing story may God bless you
what a story. i hope you must read the story of papillon how suffered in papa guienna and in a lot of jail. yours story looks some parts like him. i really appreciate your courage and the way you tell the story.
This is an amazing story about the ups and downs of your real-life experience: from Addis, Moyale, Kenya, Tanzania, to South Africa on foot, and later on, from South Africa to Latin America and North America, all in Death Valley, and lastly, perhaps, ending in Canada. You made it. Thank God for making it. Thank you, Kidi, for sharing this story.
It’s sooo amazing. Really thank you for sharing. I’m so impressed. Thank you Kidi.
በጣም ጀ ግና ነው የፈጣሪ ድጋፍ ይገርማል yidenkal.
Behwethi yegzabherine talakinate aychelhui.
በጣም ነው ሚገርመው በተለይ ከሊባው ጋር ያደረኩው ውይይት
Ienjoyed the story the way i expected it to be, thanks so much both of you.
እግዚአብሄር ይወድሃል ቅን ሠው ስለሆንክ ከብዙ ድካም በኆላ ያሰብክበት ቦታ ደርስሃል ይሄ እድል ግን ከ 100 የሚሳካው ለ 0.01% ሠዎች ብቻ ነው::
ኪድዬ ይሄ ታርክ የፊልም እስክሪብት ይመስላል ዋው!!! በናትሽ እንደጀመርሽው ከፕሮድዪሰሮች ጋር አገናኝውና ሀሳባቸውን ይስጡት እባክሽ። ሁለት ጊዜ ነው ደግሜ ያየሁት ኪዱ።
Ye sew lij xinkarye bxame hayile new yhonegne yhen msmateye ketaglkugne yemayalfe ngre ylem wedmilew wesanye new yaderskegne
WOW WOW 😮
I have no words!!!
Humans are strong!!!

ዋዉ በእውነት በጣም ሚገርም ጥንካሪ ነው ያለህ
አዬ ጌትሽ በጣም ከባድ ነው ወንድሜ እኔ እንባዬ መጣ በናትህ እንኳን የናት ያባትህ አምላክ እግዚአብሄር ከዚ ሁሉ ጉድ አወጣህ፡፡
Wow Impressionnant , franchement je suis époustouflé bluffé . Incroyable je trouve Monsieur son sourire contagieuse j'ai adoré tellement son voyage les obstacles les preuves....extra merci mille fois kidy .la prochaine étape il faut publier un article livre 📖 pour nous où film ça va être génial .👍✨️✨️✨️❤✨️✨️
Selami betami dinki tarik gobezi nw ... Aye yhichi neffes ... Ante 100 ameti tenoralhe... Gobezi nhe!!! Bravo
ጀግና ነህ
Fantastico betame dese ymile tarke
አስገራሚ ታሪክ ነው🙊🙉
የሚገርም ነው እግዚአብሔር ያበርታህ🥰ኪዲዬ እናመሰግናለን የወንድህን ነብስ ይማር🤲 ዩቱብህን አያለው ገብቼ ኪዱ ሹክረን🥰ለምታቀርቢልን ሰዎች🌹😘
Amen Amen. The name of Jesus above all names !!
ኪዲዬ የኔ ውድ እህት እዴት ነሽ?"እንኳን ለሰመሩ አደረሰሽ
I got alot of lesson from your program thank you
This incredible journey need to be a movie
እንደ ፊልም ነው የተከታተልኩት በጣም ደስ ይላል በጣም
wow, what a story! Thank you KIDI,
God bless you 🙏
አሪፈ ታሪክ ነዉ
ኪዲ እናመሰግናለን በርቺ ❤
Wonderful information
Thanks
God bless you and family ❤❤❤
God with u;The incridble journy
Wooooooow hilesilase bexame bezu bota tewdaje nachew des ymile. Tarike new
ገበዝ አንኳን ጆሮሕን በሳህ።🤔 3:55
Hi kide a wonidema chenille enkone basalami maxachu koyachu
Man!you so strong we expect your book soon
Thank you . Wow 18 country
U are hero ur life was full of challenge 👏👏
የሚገርም ታሪክ ነው
ተባረኪ
Kidi canada nore neber ewdatalehu sew aychegrewm.
Really amazing history I
Selam lanchi yihun kidest. Bekirbu ke ethiopia - America akorartew yegebu sewoch kalu engida bitadergilin or anchi information mitagegni kehone demo 1d video bitserilin, pls kidi!!???
A long story congratulations
ይገር ማ ል!!!!ይ ደ ን ቃል!!!!ሌላ ምን ይባላል!!!!!!!!!!
!!!
Edet EGZI biher yiwedihal betam agaagi newi , Setochu edet honu ?