በማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፕሮግራም ፖሊሲ ላይ የተሰጠ ማብራሪያ- ክፍል -1

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.ย. 2024
  • #ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

ความคิดเห็น • 58

  • @abelwaregay6401
    @abelwaregay6401 หลายเดือนก่อน +3

    Brilliant idea ,,, P.M Abiye ahmed by far great leader throughout the universe G.O.D. BLESS 🙌 🙌 you ..

  • @helenayele6541
    @helenayele6541 หลายเดือนก่อน +3

    ዶር ፍፁም ምሁራዊ ግልፅ ማብራሪያ ሰተውናል እናመሰግናለን

  • @letekatlulsegedteferi4350
    @letekatlulsegedteferi4350 หลายเดือนก่อน +2

    ዶ/ር ፍጽም ከዶ/ር አብይ ቀጥሎ ጠቅላይ ሚኒስትር የመሆን አቅም እንዳላት አልጠራጠርም ። በርቺ።

  • @Aba_Dagnew
    @Aba_Dagnew หลายเดือนก่อน +4

    የምዕራቡ ዓለም በርካታ ቢሊዮን ዶላሮች ለኢትዮጵያ መንግሥት ይዞ እየመጣ ነው። ይህ ዜና ለአገር ወዳዶች ድል፤ ለኢትዮጵያ ጠላቶች ደግሞ መርዶ ነው።

    • @zewisdom4822
      @zewisdom4822 หลายเดือนก่อน +2

      አባቴ በነጻ ሚሰጡህ መስሎሀል። የአንድ ሺ አመት ወጥመድ ይዘው ነው የመጡብን። ከዛሬ ጀምሮ ሲጠሩህ አቤት ሲልኩህ ወዴት ነው። አባቶቻችን ነጻነቱዋን ያስጠበቋትን ሀገር አሁን የዘመናዊ ቅኝ ግዛት አስገዛን ይህ ደነዝ።

    • @TDKB4263
      @TDKB4263 หลายเดือนก่อน

      የኔን ስሜት በትክክል ስለገለፅክልኝ በጣም አመሰግናለሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-zy5we4by5g
    @user-zy5we4by5g หลายเดือนก่อน +5

    እሔን ሆዳም ነጋዴ የደርግ ሥርአት መድገም ተገቢማድረግ ከመንግስት ይጠበቃል ምክንያቱም አገር ሁሉ እንደሱ መንደር የሚመስላቸው ስለሆኑ የህግ የበላይነት ሊተገበርባቸው ይገባል አገራችንን ህዝባችን ፈጣሪ ይባርክ ጠላቶቻችን እንጫማቸው አሜን

  • @melakuteshome2539
    @melakuteshome2539 หลายเดือนก่อน

    Viewers, please note the woman is sitting on the same chair as the PM sits on. And she is smart and articulate. I am very proud of her.... PM Abiy's pick of her for such a post is admirable. Exciting future..let's join

  • @SesaMedia
    @SesaMedia หลายเดือนก่อน

    Ethiopia's shift towards a more market-oriented economy under PM Abiy's leadership is a necessary and positive step for the country

  • @teketeltesfaye-ss8io
    @teketeltesfaye-ss8io หลายเดือนก่อน

    Turning point of Ethiopian Economy!!!

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 หลายเดือนก่อน

    Amen 🙏🙏🙏🙏

  • @kadunatsouli622
    @kadunatsouli622 หลายเดือนก่อน

    ምጣፍ፡ጎታቶች፡እናገኘሁ፡እሥከመቸነው፡የምትኖሩት😂😂😂😂😂

  • @user-bf4wn3vm7d
    @user-bf4wn3vm7d หลายเดือนก่อน +2

    በመግስት አስተዳደር ዉስጥ ተሰግስገዉ ያሉትን ሌቦች ማፅዳት ይቻላል ወይ?

    • @noahnoah1454
      @noahnoah1454 หลายเดือนก่อน

      አይቅጡ ቅጣት መቅጣት ከተጀመረ ብቻ

  • @SimaruKumel
    @SimaruKumel หลายเดือนก่อน

    የበለጠ ግልፅና ታማኒነት እንዲኖረው ከተለመደው ከአንድ ፓርቲ ዲስኩርነት ባሻገር የዘርፉን ምሁራንና የተለየ እይታ ባላቸው ሰዎች ውይይት ቢሆን የተሻለ ግንዛቤ ይኖረን ነበር

  • @getnetb-dw4qo
    @getnetb-dw4qo หลายเดือนก่อน +2

    ኢትዮጵያን ያደኸየው የብልጽግናው እንከፍ መሪ ውሳኔ ነው። በጣም የሚገርመው የሕዝቡ ዝምታ ነው በስሙ እየተበደረ ሲገለው

  • @user-zv9yt4gh9q
    @user-zv9yt4gh9q หลายเดือนก่อน +1

    ግራ ቀኙን በደንብ የመረዳት ዐቅም ያስፈልጋል.. please

  • @he5896
    @he5896 หลายเดือนก่อน

    ህዝቤ ጠላቴ ነው ብሎ ሀገር መምራት ይከብዳል። ህዝቡን ተውት በሰላም ይኑር

  • @SirajKenzu
    @SirajKenzu หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @zionfreebird6549
    @zionfreebird6549 หลายเดือนก่อน

    ቤተመንግስቱን እና ብልጭልጭ እየሰራችሁበት የህዝቡ መከራ እይጨመረ ነው። ለተወሰኑ ውራት ገቢ እቃ በብዛት እንዲገባ ሀገራዊ አምራቾች በድምብ ጥሬ እቃ እንዲያመጡ በማድረግ የገበያ መረጋጋት ካልተፈጠረ እዘቅት ውስጥ መግባታችን አይቀርም !!

  • @yohannesante6588
    @yohannesante6588 หลายเดือนก่อน

    ኧረ እባካችሁ የመንግስት መራተኛ መኖር አቅቶታል ቶሎ ደመወዝ ጨምሩ!!

  • @kiparamobkama9901
    @kiparamobkama9901 หลายเดือนก่อน

    ከዘይቶ አቅም ከ900 ብር ወደ አንድ ሺ 700 ሲደርርስ ጮቤ ይረገጣል ነው ቁጥር ችግር አለ

  • @Koke01-24
    @Koke01-24 หลายเดือนก่อน

    መንግስት እያደረገ ያለው ለአገራችን ትልቅ እርምጃ ነው ግን ዋናው ደላላ አየር ባየር ሌቦችን ከአላወገደ እና እነሱ የሚቀቱበትን እግር ካላሻሻለ ምንም ትቅም የለውም ድካም ነው።

  • @kirubel9149
    @kirubel9149 หลายเดือนก่อน +1

    The poor economic performance of most of the African countries is due partly to the large number of different ethnic groups living in the same country and partly to some countries the absurd borders drawn by former colonial powers. But in Ethiopia ethnic polarization, ethnic violence, especially civil wars, political instability and poor government performance leads to higher market distortions,unusual business and poor economic growth.

  • @HawiBeleta
    @HawiBeleta หลายเดือนก่อน

    Be pp zemane Ethiopia weda ida gebachi

  • @Zmariam.j
    @Zmariam.j หลายเดือนก่อน +5

    በፍርሃት ነፍሷ ልትወጣ ነው😂
    no confidence at minister level

  • @user-dp7vz6mq5j
    @user-dp7vz6mq5j หลายเดือนก่อน

    አትፍሪ!!!!!! በርቺ

  • @rufayigezali5827
    @rufayigezali5827 หลายเดือนก่อน

    Please majorty alewu hizb layi yisera

  • @eyobelfentaw8745
    @eyobelfentaw8745 หลายเดือนก่อน +1

    ደግተሻን እኮ አንቺም

  • @abdiiibrahim2565
    @abdiiibrahim2565 หลายเดือนก่อน

    Hin rifate

  • @user-hz2ix9cq7v
    @user-hz2ix9cq7v หลายเดือนก่อน

    Ere afer beluuu

  • @user-tr4hs9ej2j
    @user-tr4hs9ej2j หลายเดือนก่อน

    27 ቢሊዬን😂😂😂😂

  • @henokabera8602
    @henokabera8602 หลายเดือนก่อน +1

    አብችይ

  • @ethiopiahagere7869
    @ethiopiahagere7869 หลายเดือนก่อน

    ኧረ ድንጋጤ

  • @AddisusisayTadese
    @AddisusisayTadese หลายเดือนก่อน +4

    እኛኮ በአግዚአብሔር ቸርነት ነው ያለነው ኑሮን እየኖረ ያለው መንግስት ሰራተኛ እና ነጋዴ ነው ሌላው በገመድ እየታነቀ ነው ያለው 2016 በአዲስ አበባ እራሱን ያጠፋ ከ አድስ አበባ ፖሊስ ጠይቁ

  • @Getu-jg5kb
    @Getu-jg5kb หลายเดือนก่อน

    አቢት አንደበትና ትንታኒ እንነዚህ ደንቋሯወችንና ደፋሯ ምን ይሉ ይሆን

  • @tsenat381
    @tsenat381 หลายเดือนก่อน +2

    😂😂😂😂😂 the lady is nervous about her presentation?😅😅😅

  • @Ageberሜዳ
    @Ageberሜዳ หลายเดือนก่อน

    ቀስ ብለሽ ተንፍሺ አየርም ትሻሚያለሽ!! ለሁሉም ይበቃል!!

  • @adugnaabdissa5563
    @adugnaabdissa5563 หลายเดือนก่อน

    አንደዝ የደረግ በዚ ገንዘብ የሄ ቢሰራ የሚል አንድ ሃሳብ ያለው ሰው የለም ያሳዝናል አሰላስሉ አስቲ

  • @ethiopiahagere7869
    @ethiopiahagere7869 หลายเดือนก่อน +1

    ደንግጣለች

  • @debeshmoke9032
    @debeshmoke9032 หลายเดือนก่อน

    ነገሩ ጥሩ ነው ብለን እንውሰደው ግን ሰላም በሌለበት ኢንቨስት የሚያደርግ ማነው?

  • @zewisdom4822
    @zewisdom4822 หลายเดือนก่อน +1

    ምን ሳንባሽ እስኪወጣ ትተነፍሻለግሽ? ስትሮጭ ውለሽ ነው የመጣሽው ወይንስ፥ እሱ አፍሮ ላንች የሰጠሽን አሳፋሪ ንግግር ስለምታደርጊ ነው?

    • @noahnoah1454
      @noahnoah1454 หลายเดือนก่อน

      እስቲ አንተ ስራውና አሳየና

  • @alemayehugirma8435
    @alemayehugirma8435 หลายเดือนก่อน

    Hager lememrat bikat yelachihum.

  • @alemayehugirma8435
    @alemayehugirma8435 หลายเดือนก่อน +1

    Wushet nw, Yiwashal PM.

  • @SifanKebede-k3n
    @SifanKebede-k3n หลายเดือนก่อน +2

    ምን ፈርተሽ ነው ትኖፋሽ የጠረሽሳም ነሽ

    • @yegionminch
      @yegionminch หลายเดือนก่อน

      አይገርምም? እየሮጠች ነው እንዴ የገባችው?

  • @mesfinfikereslassie1404
    @mesfinfikereslassie1404 หลายเดือนก่อน

    Abet drama😢😢

  • @bereketteklew3493
    @bereketteklew3493 หลายเดือนก่อน

    እሶ ራሱ አልገባትም 🤭

  • @sinte335
    @sinte335 หลายเดือนก่อน

    ቁናቁና ምትነፍሹ ፈርተሽ ነው

  • @maremimo4259
    @maremimo4259 หลายเดือนก่อน

    ለውጥ አትበሉ ተነውጡ በፊት ነው ማለት