"ፖለቲካ ውስጥ ለምን እንደገባሁ ለኔም ጥያቄ ነው" አቶ ክቡር ገና | የዘመን ድልድይ | ሀገሬ ቴቪ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024
  • "ፖለቲካ ውስጥ ለምን እንደገባሁ ለኔም ጥያቄ ነው" አቶ ክቡር ገና
    በማኅበራዊ መገናኛዎች ያግኙን
    ፌስቡክ: / hagerietv
    ትዊተር: / hageriet
    ኢንስታግራም: / hagerie_television
    ቴሌግራም: www.t.me/Hager...
    ዩቲዩብ: / hagerietv
    ዌብሲይት: www.hagerie.tv

ความคิดเห็น • 30

  • @PeaceForall-u7d
    @PeaceForall-u7d 9 วันที่ผ่านมา +5

    አቶ ክቡር ገና ለሀገርና ለህዝብ ሲል በእዉነት ለይ ቆሞ እዉነት የሚነገር ትልቅ ሰዉ ነዉ።

  • @afeweld5291
    @afeweld5291 8 วันที่ผ่านมา +2

    ድንቅ ትንታኔ ነው። በጨዋ ደንብ የሙናገሩት ሕዝብን የሚያስተምር መንግስትን ደስ የማያሰኝ ቢሆንም ጎበዝ በግዜ አቅምን ማወቅ ግድ ይላል፣ አንዳንድ በትንሽ ዕውቀት የሚጎፈሉ በሁሉም ግዜና መንግስት ተለጥፈው ከማጨብጨብና ከንፈር እየመጠጡ ከሀገርን ከማውደም ውጭ ምንም ፋይዳ የሌላቸው በዕውቀት ተረግመው በስድብ የተመረቁ ግን ያሳዝናል። ለሀገርመዋረድና መፍረስ መርዳታቸው ያስተዛዝባል።
    አቶ ክቡር ገና በሀሳባቸው ብስማማም በስተመጨረሻ የባንኮችን ጥምረት አለመደገፋቸው "ሕዝብን ተደራሽ ሆነው ለማገልገል" ያሉት ቀጥሎ የሚመጡት ዘንዶዎች ምን ይሳናቸዋል?
    የመንግስት ተቋም ሲሸጥ፣ ባንኮች ሲገቡ፣ ግብርናውን ቤት ልማቱን የመዝናኛ ዘርፉን የትናንሽ ጎጆ እንዱስትሪ የሸቀጣሸቀጥ ሱቅ፣ የአልባሳትንም ዘርፍ የሚጠቀልል የቴክኖሎጂውን በማብዛት የሰው ኅይሉን የሚያስወግድ ስለሚሆን ባንኮቹ ገንዘብ ከማን ሰብስበው ለማን ሊያበድሩ ይቆያሉ?
    ቴክኖሎጂውን በብዛትና በጥራት ያመጡታል፣
    ሕዝብ ከትራንስፖርት መንገላታት ባለበት አንድ ሠራተኛ ይልካሉ
    ፋስት ፉድ ሲበዛ፣ ባሕላዊ ምግብ ቤት ይዘጋል፣
    አቅርቦቱ ሁሉ ከራሳቸው እርሻ ይሆናል
    አምራችም ይሆናሉ የገብሬው ጉሮሮ ይዘጋል፣
    ጉሊት ችርቻሮን ያጠፉታል፣
    ሱፐር ማርኬት ሲበዛ ሱቅ ይዘጋል
    ልብስ ቤት በጅምላ ሲገባ ትናንሽ ሱቆች ይዘጋሉ
    ሰልባጅ (ፋሽን ያለፈበት) ያመጡታል
    ሱቅ በደረቴ አዟሪ ቸርቻሪ በእስማርት ሲቲ አይታይም
    ሀገርህን ለሠርግህ ወይም ሠርግ አጃቢ ሆነህ ፎቶ ትነሳበታለህ!
    ባንክ የገጠር ተደራሽነትን በናይጄሪያ በእየገበያ መሃል ትንንሽ ማሽን አሲዘው ጉሊት ቸርቻሪዋን ገንዘብ ማዘዋወር ውሃና መብራት እንድትከፍል አደረጉ ሁሉም ባንኩን ቀየረ፣
    ገበሬውን እርሻው ላይ ሄዶ የመንግስት ዕዳ መክፈልን ከስማርት ማሽን ደረሰኝ ሰጡት አድንቆ ከመንገለታታት ከጉዞ ከሰልፍ ከወረፋ ሲስተም የለም እያሉ ከግልምጫና ስድብ ገላገሉት፣
    ይዘው የሚመጡት የገንዘብ መጠን ባንኮችን ሳይሆን ሀገሪቷ የሌላትን ስለሚሆን ብዙ አገልግሎት በትንሽ የአገልግሎት ክፍያ አድርገው ወጣቱን በተስፋ ገበሬ እንዳይሆን አባብለው ያሸጡታል ዘመናዊ ሀገር አልባ ይሆናል።
    ★እኔ ግን እላለሁ ቀድሞ ሰብሰብ ብሎ ወጣቱን ማስተማርና ገንዘብን አውጥቶ ቢያንስ የ፪፻ሜትር ካሬ ባለቤት እንዲሆን መርዳት፣ የከተማ ፍልሰትን በዘመናዊ እርሻ በመቀየር አቅርቦት በማብዛት ትውልዱን ባለበት መግታት፣ የሀገር ባለቤት እንዲሆን ማስቻል። በዚህ አካሄዳችን ያለአንዳች የጥይት ድምፅ ሀገር አስረክበን አጨብጭበን መቅረታችን ነው።አራት ነጥብ። እየተስተዋለ!
    ይኼው ነው!

  • @professerofsoilscience2325
    @professerofsoilscience2325 7 วันที่ผ่านมา +1

    I think this man is light +truth full + humble

  • @muhamedabdulkerim5611
    @muhamedabdulkerim5611 10 วันที่ผ่านมา +1

    A very logical & Simple to understand explanation of the current economic situation in Ethiopia! Respect Ato Kibur Genna 🙏

  • @nana2009able
    @nana2009able 9 วันที่ผ่านมา

    Good information thank you.👍

  • @abdulshikurmohammed2509
    @abdulshikurmohammed2509 วันที่ผ่านมา

    Who should measure the performances and compare public vs private ???

  • @kahsayaregay9856
    @kahsayaregay9856 9 วันที่ผ่านมา +2

    አቶ ክቡር ገና የኢትዮጵያ ሰባዊ ሃብት ናቸው::
    በዚህ ግዜ አሻጋሪ ሃሳብ ይዘው ብቅ ከሚሉት እና
    ብዥታን ከሚያጠሩ ብቸኛው እና ግንባር ቀደሙ ግለሰብ ናቸው ለዚህም አመስጋኞች ነን::

  • @kingethiop
    @kingethiop 8 วันที่ผ่านมา

    ለሙያቸው የቆሙ ሰው ናቸው። ለማም ከፋም ክብር ይገባቸዋል!

  • @Gadot-d6r
    @Gadot-d6r 8 วันที่ผ่านมา

    ኢትዬጲያ እንዲህ ዓይነት ሐቀኛ፣ ምሑር እና ቀጥተኛ አስተሳሰብ ያላቸው ሐያ ሰዎች በአመራር ቢኖሩ ... ችግሮችዋ በሙሉ ባይቀረፋም በጣም ፣ በጣም የተሻለ ደረጃ ላይ ልትሆን ትችላለች ::

  • @asratabebe-tw7ep
    @asratabebe-tw7ep 10 วันที่ผ่านมา +1

    ፖርላማው ፍጭት የለበትም ሲሉ የሚፋጩ ፖለቲከኞች መች ተቃዋሚዎች ገብተውነው እንዲፋጩ ያሰቡት?ብልጽግና ለብልጽግና እንዲፋጩ ፈልገው ነው?

  • @aregahailu2487
    @aregahailu2487 7 วันที่ผ่านมา

    የዘር ፖልቲካ እያለ እድገት አይታስብም

  • @Shanko12
    @Shanko12 8 วันที่ผ่านมา

    ለምንድነው አቶ ክቡር ሰሰማ የማሳልፈውን ሰዓት ክፍል ውሰጥ ሆኔ የምወደው አሰተማሪየ ክፍል ውሰጥ የማሳልፈው ግዜ ት ዝ ይለኛል ሰ ኢዜማ የተናገረው ኢዜማዎች ቢሰሙ ማንነታቸውን በሚገርም ሁኔታ ነው የገለፃቸው አንገቱን አሻዋ ውሰጥ የቀበረ እና የብል*ግና ካድሬ ካልሆነ በቀር የአገሪቶ ጉዞ ያሰፈራል

  • @kingethiop
    @kingethiop 8 วันที่ผ่านมา

    ሥራን በተመለከተ ግን ኢትዮጵያ ገና አዳጊ አገር ነው። ግብርናም ቢባል ኢንዱስትሪ አገልግሎት ቢባል ፋይናንስ ቴክኖሎጂ ቢሉት አገር በቀል እውቀት ሌላም ሌላም ገና አልተሠሩም። ሀሳብ ይዘህ በብዙ ታሸንፋለህ። ይኸ በብዙ ጥናት እና ልምድ መደገፍ ይችላል።

  • @yadessaulfata3999
    @yadessaulfata3999 7 วันที่ผ่านมา

    When you say the sitting government on economic reforms. Why weren't you able to list the reforms? You look like a government spokesman than a journalist which you are expected to perform research

  • @asratabebe-tw7ep
    @asratabebe-tw7ep 10 วันที่ผ่านมา +1

    ለምን ከ ኤርምያስ አመልጋ ጋር አትገናኛቸውም ?

    • @teodorecity
      @teodorecity 9 วันที่ผ่านมา +1

      Ermias eko mejmrya lay awerachena keza tefach 😂

  • @asratabebe-tw7ep
    @asratabebe-tw7ep 10 วันที่ผ่านมา

    ከሚፈርሱ አገራት ኢትዮጵያ 2ኛ ናት ያለው አጥኝ ማነው ምንጩን ይግለጡ።1ኛ የተባለውን ሀገር ዘንግተው እንዴት 2ኛው እና3ኛው ሀገር አልተረሳዎትም ?

  • @asratabebe-tw7ep
    @asratabebe-tw7ep 10 วันที่ผ่านมา

    የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ስብራት ሲያብራሩ ምነው ደርግን እረሱት ?ደርግ ከድሀ ወርሶ ለድሀ መስጠቱ እና ድሆችን ማብዛቱን እረስተው ነው?በ ኢሀዲግንና ብልጽግና ለማሳበብ የፈለጉት ?እርሰዎም ጋዜጠኛውም የዘነጋችሁት ነገር ቢኖር የኢትዮጵያን ችግር በጥልቀት አለማየታችሁ ነው።

    • @derejetesfaye7349
      @derejetesfaye7349 10 วันที่ผ่านมา

      🤔🤔

    • @brookhabte7307
      @brookhabte7307 4 วันที่ผ่านมา

      የኢትዮጵያ የድህነት ችግር ከድሮ አሁን ብሷል ተባልክ እኮ። መንግስት ስንሾም ያለፍትን ስህተቶች አርሞ ህዝብን ለማሻገር ነው እኔጂ በፀብ በጦርነት በዘር ፖለቲካ በዘመድ አሰራር ድሮ በቀር አስተዳደር እና ከፍተኛ የውጪ ብድር በመውሰድ ወጣቱን ተስፋ እንዲቆርጥና ከቀየው እንዲፈናቀል በማድረግ አገር ሀብታም ሳይሆን ከድህነት በታች ወደመሆን መሄዷ አይቀርም

  • @derejebelay1487
    @derejebelay1487 10 วันที่ผ่านมา

    አባባ ገና የሱጡን ማብራሪያ ውሃ የሚያነሳ ሆኖ አላገኘሁትም ምክነያት የእርሶ አያት ለአባቶ ሲያወርሱ ያኔ ባላባት ስለሆኑ ይሆናል ከዛም የእርሶ የአባባ ገና አባት የወረሱት እርሾ ስለነበረ ለእርሶ አቀባበሉሎት እርሷ ደግሞ እንደዛው እርሶ ግን ያልታዮት ነገር ያኔ የእርሶ አያትን ሲያገለግሉ የነበሩ ጭሰኞች ግን ለልጆቻቸው የሚያወርሱትም ሆነ ከድህነት የሚላቀቁበት አንድም ነገር አልነበረም አሁን እየታየ ያለው በእርሶ አያቶች የመጣ ችግር መሆኑን እንዳይዘነጉ እርሶም ያንኑ ነው ያስቀጠሉት እርሶ ከጭለማ ውጪ የሚታዮት ነገር የለም አገር ግን በተሻለች መንገድ እየተጎዘች ነው

  • @mekonnen2384
    @mekonnen2384 10 วันที่ผ่านมา

    የናንተ አዋቂነት እርጅታቾሁሙ ለራሳችሁ እንኳ የማይሆ ለህዝ ይህናላ ብላችሆ ሰትናገሩ አታፍሩም :: ያላችሁን እውቀትከነ ወረቀታችሁ ካገኞችሁበት ቦታ ቅበሩት እደናንተ ያለ አሰተሳሰብ ያለው ህዛብን አይወክልም

  • @derejebelay1487
    @derejebelay1487 10 วันที่ผ่านมา

    እርሶ እኮ በአዲስ አበባ ለፓርላማ ተወዳድረው ያቀረቡት ሃሳብ ጭለማ ስለሆነ ስለነበር ህዝቡም ድምፁን ከለከሎት ግን እርሶን የሚያክል ሰው ሼም ማጣቱ ያሳዝናል

    • @derejetesfaye7349
      @derejetesfaye7349 10 วันที่ผ่านมา

      😢😂😂😂

    • @asresgetu4605
      @asresgetu4605 10 วันที่ผ่านมา +2

      ባለጌ ነህ ..ለመሆኑ ይገባሀል ምን እያወራ እንደሆነ?
      Whether you like it or not, what Ato K. GENA is proposing, and alwrtong is a cure to the policy missteps ...and remediate our national problems

    • @natanimhenok2559
      @natanimhenok2559 9 วันที่ผ่านมา +1

      ለዘረኛና ጎጠኛ ከይገባውም

    • @derejebelay1487
      @derejebelay1487 9 วันที่ผ่านมา

      @@natanimhenok2559 የሆንክ ፋጉሎ ነገር ነህ በወሬና በተረት የምትኖር ደንቆሮ እንደ አንተ አይነት ቀፎ ጭንቅላቶች ናቸው ከሰው ተቆጥራችሁ አገሪቷን እምታሰቃዩ በመጀመሪያ ትንሽ ለማወቅ ሞክር ኢኮኖሚክስ ሳይንስ ነው ምን ሰጥተህ ምን ታገኛለህ ምን ታጣለህ ተብሎ የሚሰራና የአጭርም ሆነ የሩቅ ጥቅምና ጉዳቱ ታውቆ የሚሰራ ነው እንጂ እንደ አባባ ገና ኮንፊደንስ የሌለው ሁሉንም ወደፊት እናየዋለን ማለት አይደለም ኢኮኖሚክስ እንዲ የላብራቶሪ ሪሰርች አይደለም ውጤቱን ገና የምትጠብቅ ላብራቶሪ ሪሰርች የሚሰራው የአንተ ጭንቅላት እንዴት ደረቀ ለሚለው ነው ። በጭለማ ተረገዝክ በጭለማ ተወለድክ ከጭለማ ውጭ መልካም ነገር አይታይህም ደንቆሮ በመጀመሪያ እራስህ ሰው ሁን የሰው ቃል አቀባይ አትሁን አውደልዳይ

  • @kingethiop
    @kingethiop 8 วันที่ผ่านมา

    ሥራን በተመለከተ ግን ኢትዮጵያ ገና አዳጊ አገር ነው። ግብርናም ቢባል ኢንዱስትሪ አገልግሎት ቢባል ፋይናንስ ቴክኖሎጂ ቢሉት አገር በቀል እውቀት ሌላም ሌላም ገና አልተሠሩም። ሀሳብ ይዘህ በብዙ ታሸንፋለህ። ይኸ በብዙ ጥናት እና ልምድ መደገፍ ይችላል።

  • @kingethiop
    @kingethiop 8 วันที่ผ่านมา

    ሥራን በተመለከተ ግን ኢትዮጵያ ገና አዳጊ አገር ነው። ግብርናም ቢባል ኢንዱስትሪ አገልግሎት ቢባል ፋይናንስ ቴክኖሎጂ ቢሉት አገር በቀል እውቀት ሌላም ሌላም ገና አልተሠሩም። ሀሳብ ይዘህ በብዙ ታሸንፋለህ። ይኸ በብዙ ጥናት እና ልምድ መደገፍ ይችላል።