ሱባኤ ምንድን ነው? በ10 ደቂቃ ስለ ሱባኤ እንማር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.ย. 2024
  • ፨ 7ቱ የጸሎት ሰዓታት
    1/ ማለዳ 12 ሰዓት (በናንተ 6ሰዓት)
    ምክንያት፦ በጽባህ ...በማለዳ በፊትህ እቆማለሁ፣ ከፀሐይ በፊት ማመስገን ስለሚያስፈልግ
    ጸሎት፦ የዘወትር ጸሎት ከውዳሴ ማርያም ጋር እንዲሁም ሰይፈ ሥላሴ ከሰ/መለኮት ጋር
    2/ ጸሎተ ንዋም የ3 ሰዓት ጸሎት (ረፋድ 9 ሰዓት)
    ምክንያት፦ አዳም የተፈጠረበት፣ ብሎም ከገነት የወጣበት፣ ብሎም መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ያበሰረበት
    ጸሎት፦ ውዳሴ አምላክ፣ መልክአ ገብርኤል
    3/ የቀትር 6 ሰዓት ጸሎት (12 ሰዓት)
    ምክንያት፦ አጋንንት ከክብሩ የወረደበት፣ ጌታችን የተሰቀለበት
    ጸሎት፦ መልክአ ሚካኤል፣ መልክአ ሥላሴ ይጸለያል
    4/ ቀን 9 ሰዓት (በናንተ 3)
    ምክንያት፦ ጌታችን ነፍሱን ከስጋው የለየባት፣ ሲኦል የተበረበረባት
    ጸሎት፦ መልክአ መድኃኔዓለም፣ መልክአ ዑራኤል፣ ድርሳነ ማኅየዊ፣
    5/ ሰርክ 11 ሰዓት (በናንተ 5 ሰዓት)
    ምክንያት፦ ቀኑን በሰላም ስላዋለን፣ ጌታችን የተቀበረባት ሰዓት ስለሆነች
    ጸሎት፦ ውዳሴ ማርያም የቀጣዩን ቀን፣ ሰኔ ጎለጎታ
    6/ ጸሎተ ንዋም ምሸት 3 ሰዓት (ማታ 9ሰዓት)
    ምክንያት፦ እመቤታችን ለአባ ጊዮርጊሰ የተገለጠችበት ሰዓት ነው አንድም ሚስጥረ ቁርባንን የመሰረተባት
    ጸሎት፦ ጸሎተ አርጋኖን
    7/ መንፈቀ ሌሊት 6 ሰዓት (ሌሊት 12 ሰዓት)
    ምክንያት፦ አመሰግንህ ዘንድ በእኩለ ሌሊት እነሳለሁ (መዝ ዳዊት)፣ ጌታችን ተላልፎ የተሰጠባት፣ የጨለማ አበጋዞች ፀዋጋን አጋንንት እኛን ለማድባት የሚንቀሳቀሱባት ሰዓት ስለሆነች
    ጸሎት፦ የመላዕክት ድርሳን፣ የቅዱስ ሚካኤል ድርሳን ወይም መልክአ ማድረስ ይቻላል፣ ሰይፈ ሥላሴን ከሰይፈ መለኮት ጋር በማስተባበር መጸለይ

ความคิดเห็น • 30

  • @ሰላምየማርያምልጅ-ዀ6ፈ
    @ሰላምየማርያምልጅ-ዀ6ፈ หลายเดือนก่อน

    ድንቅ ትምህርት በእውነት ውስጠ እየተበሳጨ ነው የስማውት ቃለ ሂወት ያስማልን የፍልስታ ሱባኤ እመብርሃን ትባርክልን አሜን 🤲

  • @helina123
    @helina123 หลายเดือนก่อน +4

    ወንድምዓለም እግዚአብሔር ይባርክህ ትልቅ ስንቅ ነው። እህት ወንድሞቼ ሱባኤን ባርኩልኝ 🙏

  • @samerasamera2893
    @samerasamera2893 หลายเดือนก่อน

    ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወለላይቱ እመቤት ትጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
    የፆለት ቦታህ ሲያምር❤ የመድሀኒአለምን ስዕል ዓድኖ ስወደው❤❤❤

  • @user-ue4pl4ii9u
    @user-ue4pl4ii9u หลายเดือนก่อน

    ወንድሜችን ቃለሂወትን ያስማልን በአድሜና በጤና ያኑርልን አሜን አሜን አሜን

  • @SarahAli-vv6te
    @SarahAli-vv6te หลายเดือนก่อน

    ቃል ህይውት ያሰማልን ወንድማችን❤❤❤

  • @user-wy1sc9hz7s
    @user-wy1sc9hz7s หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ውንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ይርዳን🌺🌺

  • @nuthiyehun8333
    @nuthiyehun8333 หลายเดือนก่อน

    አሜን።አሜን።አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን ❤❤🎉🎉🎉

  • @yohannsandualem1829
    @yohannsandualem1829 8 วันที่ผ่านมา

    kale hewete yasemalene

  • @KsakpksaKsakpksa-qd2eh
    @KsakpksaKsakpksa-qd2eh หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወት ያስማልን ወንድማችን ❤❤❤

  • @mendayemeko3604
    @mendayemeko3604 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን ❤❤❤

  • @Haftana
    @Haftana หลายเดือนก่อน

    ቃለሂወት ያሰማልን ወንድማችን 🤲🤲🤲

  • @yenantw21
    @yenantw21 หลายเดือนก่อน +3

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውዱ ወንድማችን ሰሌ ብዙ ሰው ሲጠይቀኝ ነበረ እናመሰግናለን አርባ ምናምን ሰው ሼር አድርጌያለሁ በርታልን ።🥰🥰

    • @Hana_tube
      @Hana_tube หลายเดือนก่อน

      😍❤

  • @HelenMulash
    @HelenMulash หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን

  • @habhabshi8263
    @habhabshi8263 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደህና መጣህ ወድማችን
    አዳምጬ እኮምታለሁ

  • @user-cc4kc2uk4u
    @user-cc4kc2uk4u หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን😍

  • @user-hk5gk9lt1m
    @user-hk5gk9lt1m หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen kale hiwoti yasemalen wademachen

  • @ababeshababesh1136
    @ababeshababesh1136 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @habhabshi8263
    @habhabshi8263 หลายเดือนก่อน

    የምፈልገዉ ትምህርት ነበር ስለተመለሰልኝ አመሰግናለሁ
    ቃል ሂወትን ያሰማልን ወድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ በድሜ በፀጋ

    • @habhabshi8263
      @habhabshi8263 หลายเดือนก่อน

      ያኑርልን

  • @fekerfeker5440
    @fekerfeker5440 หลายเดือนก่อน

    ♥️♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️😭😭😭😭😭

  • @selamawitenyew-gb3db
    @selamawitenyew-gb3db หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏

  • @Hana_tube
    @Hana_tube หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ጸጋውን ያድልልን እናመሰግናለን❤🙏

  • @samrawitT-c8q
    @samrawitT-c8q หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ወንድማችን እና በደንብ መትጋት ይጠይቃል እደትጋታችንነው መልሱ ግን እኔ ጥያቄየ በጣም ብዙ ግዜ የምቸገርበት ሱባኤ ስገባ እቅልፋ አጣለሁ 10 ደቂቃ ሳልተኛ ቶሎ እነቃለሁ ካልተኛሁ ደግሞ ለመፀለይ አምሮየ ይወጠራል ምላዴርግ

  • @user-el6mj2yv8g
    @user-el6mj2yv8g หลายเดือนก่อน +1

    ቃለሂወት ያሠማልን ውድማችን እኔ ያለሁት በአህዛብ ሀገርነው በሠው ቤት ሆነን መያዝ እችላለን?

    • @Tegbarawi_kerestena
      @Tegbarawi_kerestena  หลายเดือนก่อน

      አዎ በደምብ ትችላላችሁ
      በ3 ቀን ተአቅቦ መጀመር እና ቀስ እያሉ ማሳደግ ይቻላል እንዳለሽበት ሁኔታ

  • @user-bt3vz9fd1k
    @user-bt3vz9fd1k หลายเดือนก่อน

    አረ እኔስ መቼነው ልቦንዬ ተመልሶልኝ ለንስሀደም በቅቼ ሱባኤ የምገበው😢

  • @Rakeb154
    @Rakeb154 28 วันที่ผ่านมา

    ጥያቄ በሱባኤ በኩል
    ልጅቶና ልጆ የሚተዋወቁት በማህበር ላይ ነውነው በአካል አይተዋወቁም እሶ ሌላ ሀገር እሱ ሌላ ሀገርነው አብረው ፀሎት ይፀልያሉ ታድይ ይቼልጅና ይህ ልጅ በሱባኤ ጠይቄ ወድጄሀለሁ ውድቼሻለው ተባባሉና እሱ ከሀገር ውጭ ነው እሶ ደግሞ ከስደት ወደ ሀገር ገባች ታድይ ይቼ ልጅ እሱ በአካል ሳታየው ቀለበት ገዝታ አስባርካ ቀለበት አረገች ይህ ነገር በቤተክርስትያን ይፈቀዳል ወይ መልሱልኝ እስቴ
    እንዴት አንድ ስው ምንነቱን የማናቀውን ስው ገና የእግዚአብሔርን ቃል ያስተምራል ይጠራል ብለን ወደድኩህ ማለት ይችላል ወይ ለዛውም በሶሻል ሚድያ
    ገና ለገና መንፈሳዊ ህይወትአለው ብለን
    መልሳችሁን እጠብቃለሁ

  • @user-vo3pl4zu6y
    @user-vo3pl4zu6y หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያስማልን ወንድማችን❤❤❤❤

  • @Haftana
    @Haftana หลายเดือนก่อน

    ቃለሂወት ያሰማልን ወንድማችን🤲🤲🤲