ባቡል ኸይር በጎ አድራጎት ድርጅት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 278

  • @official-kz4on
    @official-kz4on 4 ปีที่แล้ว +32

    እኛንም የዚህ አጂር ተካፋይ ያርገን

  • @yimamwellootube9867
    @yimamwellootube9867 4 ปีที่แล้ว +13

    ማሻ አላህ ደስ ትላላችሁ አላህ የሁላችሁንም መልካም ስራ ይቀበላችሁ አቡኪ አንተኮ የሺዎች ግምት ነህ አላህ ይጠብቅህ ሀቢቢ፣

  • @ያአላህባሪያ-ቀ7ጰ
    @ያአላህባሪያ-ቀ7ጰ 4 ปีที่แล้ว +25

    አይ ዱንያ
    እውን ሰው ሆነን ሰለ ሰው ህመም ምያመን ከሆነ ጥላቻ እና ምቀኝነት ትተን በበጎ ስራ ብናሳልፍ ምን ይለን ነበር
    ቢቻ ልቦና ይስጠን

  • @amritube9041
    @amritube9041 3 ปีที่แล้ว

    Allah yichamrillachu betam yetabarake Sera new Allah yikablachu

  • @ኡመርሀበሻው
    @ኡመርሀበሻው 3 ปีที่แล้ว +1

    ሀጅሙፍቲ እንወደወታለን እድሜናጤናይስጥልን ያርብ

  • @zulfazulfa109
    @zulfazulfa109 4 ปีที่แล้ว +7

    ማሸ አለሀ ሰደቀችሁን አለሀ ወዶ ይቀበልለችሁ ለሁለችንም እንደ አቡክ አይነት በመልከም ስረ የምየዘን ገን የምሆን በል ይስጠን የረብ

  • @habibaomer9577
    @habibaomer9577 4 ปีที่แล้ว +43

    ያለህ የኔም ወፍቀኝ በሄንን ጡሩ ሥራ ለመሣተፍ

  • @ወድሜለኔልዩነው
    @ወድሜለኔልዩነው 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋአለይኩም እሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ኡሥታዝ አቡቦክር አህመድ አንተም ባለቤትህም ጀግና ናቹህ በኒቃብ ተውባ ትሠራለች ማሽ አላህ እቅዴ ይህን ሥራ መሥራትነው

  • @እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ
    @እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ 4 ปีที่แล้ว +4

    አላሁ አክበር ቢስሚላህ በጣም ደስ ይላል አላህ መልካም ስራችሁን ይቀበላችሁ እኛም ኸይር ሰሪ ያድርገን ያረብ

  • @hayathabeshawityoutube3653
    @hayathabeshawityoutube3653 4 ปีที่แล้ว +1

    ወላሂ ሱመ ወላሂ እደት ደስ እዳለኝ ለተባበራችሁ የዚህ የባቡር ኸይር አባል የሆናችሁ ሁሉ አላህ ጀዛችሁን አብዝቶ ይክፈላችሁ አባሉ በመሆኔ ነብሴ በደስታ ተሞልታለች ያከሪሙ ያረሂሙ የኸይር ስራ ሰሪ አርአያ አድርገን

  • @seadayimer9665
    @seadayimer9665 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአሏህህህ
    እኳንአብሮአደረሠንየኛምርጦችአሏህይጨምርላችሁያረብ💖💖💖💖💖🇪🇹💪💔🇸🇦💘🕌🕋🕋🕋💓💓🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦

  • @aberashdebela3482
    @aberashdebela3482 4 ปีที่แล้ว +10

    እውነት እግዛቤር ጤና እድሜ ተመኘውላቹሁ

  • @ስለሁሉምነገርአልሀም-ጠ6ፀ
    @ስለሁሉምነገርአልሀም-ጠ6ፀ 4 ปีที่แล้ว +3

    መሻ አላህ
    ደግነት እንዴት ደስ ይላል እስኪ ደግ ያድርገን ያረብ

  • @zA-qd2tq
    @zA-qd2tq 4 ปีที่แล้ว +5

    ያላህ አላህ የወደደዉን ነዉ ሚፈትነዉ አብሽር

  • @saronayalew9374
    @saronayalew9374 4 ปีที่แล้ว +6

    አምላኬ ሆይ እባክህ ለተቸገሩ መፅዋች አድረገኝ ከደጋግ ሰዎች ዉስጥ አርገኝ አደራህን ባለኝ ሠጪ አድርግን።

  • @ttmm7350
    @ttmm7350 4 ปีที่แล้ว +10

    ያአላህ ወይ ዱኒያ አላህ ኽይር ጀዛችሁን የረክፈለው ይህን በጎ ተግባር ለምትተገብሩ ሁሉ ያረብ
    አልሀምዱሊላህ ሱመ አልሀምዱሊላህ አለ ኒእመትክ

    • @aminaaliye6703
      @aminaaliye6703 4 ปีที่แล้ว +1

      Mashallah

    • @ካሊሳአደም
      @ካሊሳአደም 4 ปีที่แล้ว +1

      አስላምለይኩም ማሻኣላህ ተባረከራማን አኣላህ ያግዛችሁ

  • @fshhdh5296
    @fshhdh5296 4 ปีที่แล้ว +1

    አላህ በጀነት የወርቅቤት ይገባላችሁ

  • @ቤትብርሀኑ
    @ቤትብርሀኑ 3 ปีที่แล้ว

    Mashaa allaa Rabban isin birraa haa dhabtuu Haniyee lubbuu kaa dubayi

  • @እፁብድንቅየማርያምልጅ
    @እፁብድንቅየማርያምልጅ 4 ปีที่แล้ว +6

    በመላው አለሥ የምትገኙ የሙስሊም እምነት ተከታዮች ወገኖቼ ኢድሙባረክ በአሉ የሰላም የፍቅር የመተሳሰብ ፀሎታቹ የሚሰማበት ሆኖ ከኮረና መላው አለም ሚድንበት ኮረታ ሚባል የዲያቢሎስ በሽታ ከሀገራችን ብሎም ከአለም ላይ ሚጠፋበት የሀጥያት ሁሉ መደምሰሻ ይሆን አሜን በድጋሚ እንኳን አደረሳቹ ጓደኞቼ መልካም በአል በያላችሁበት እመኝላችኋለው በሚቀጥለው አመት በሰላም አድርሷቹ በሀገራችሁ ኢድ እንዲሆንላቹ የአመት ሰው ይበላችሁ እወዳችኋለው❤❤❤❤ምርጦቼ
    በዚ አጋጣሚ ለማከብራቸው ለሀገር ሽማግሌ ለሆኑት ላስታራቂ አባት ሀጂ ሙፍቲ እንድሪስ አባቴ እርሶ መልካም አባት ኖት ረጅሙን እድሜ እግዚአብሔር ከማያልቀው በረከቱ ያጎናፅፎት አሜን መልካም በአል ይሁንሎት የአመት ሸው ይበሎት ቀዳማዊ ሀጂ ሙፍቲ እንድሪስ እንወዶታለን እናከብሮታለን አባታችን❤❤❤❤❤
    ሌላኛው ጀግና ለኔ ብዬ ምለውእንኳን አደረሰህ የኔ ጀግና ኢድ ሙባረክ ፀሎት ልመናቹ ተሰምቶ የሀጥያት ሁሉ ማስተሰሪያ ይሁንልን ይህ የዲያቢሎስ በሽታ ኮሮና በኢትዮጵያ ብሎም በመላው አለም ያጥፋልን❤❤❤❤❤አቡኪ እወድሀለው የአመት ሰው ይበልህ በአመቱ በደንብ እንድታከብር እግዚአብሔር ያድርስህ አባቴ ኑርልኝ መልካም ኢድ ይሆንልህ ዘንዳ ከመላው ቤተሰብህ ጋ መኛለው አከብርሀለው እፁብድንቅ ነኝ ከኩዌት ❤❤❤❤
    ሌላኛው የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጇ ሙሀመድ አል አሲስ የኔ ወንድም አንተ ለኢትዮጵያ ሀገርህ ዘብ እንደቆምክላት የኢትዮጵያ አምላክ ደሞ ላንተ ዘብ ይቁምልህ❤❤❤❤❤እስከመጨረሻውም ከአንተ አይለይ❤❤❤❤ኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች እንዳሏት ባንተም አይቻለው❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያሳይህ መሀመድዬ ወንድሜ በርቴልኝ ❤❤❤እንወድሀለን በጣም ሲበዛ መልካም አስተዋይ ወንድም ነህ ስላንተ እግዚአብሔር ይመስገን በዚሁ እንዲያበረታህ እኛም በፀሎት ከጎንህ ነን እላለው እንኳን አደረሰህ የኔ ጀግና ኢድ ሙባረክ ፀሎት ልመናቹ ተሰምቶ የሀጥያት ሁሉ ማስተሰሪያ ይሁንልን ይህ የዲያቢሎስ በሽታ ኮሮና በኢትዮጵያ ብሎም በመላው አለም ያጥፋልን❤❤❤❤❤አቡኪ እወድሀለው የአመት ሰው ይበልህ በአመቱ በደንብ እንድታከብር እግዚአብሔር ያድርስህ አባቴ ኑርልኝ መልካም ኢድ ይሆንልህ ዘኖዳ ከመላው ቤተሰብህ ጋ መኛለው አከብርሀለው እፁብድንቅ ነኝ ከኩዌት ❤❤❤❤

    • @ethionairobimoha4194
      @ethionairobimoha4194 4 ปีที่แล้ว

      ዘማሪ ቲዎድሮስ አንተም መልካም ሰው ነህ መልካም ሰው ነው የሰወችን ክብር የሜክበርው አንተንም አላህ ከነ ሙሉ ቤተሰብክ ይጠብቅክ

    • @እፁብድንቅየማርያምልጅ
      @እፁብድንቅየማርያምልጅ 4 ปีที่แล้ว

      @@ethionairobimoha4194 ሴትነኝ እህቴ አሜን አመሰግናለሁ

    • @amird9210
      @amird9210 4 ปีที่แล้ว

      ምን አይነት የፀዳ አይምሮ ነው ያለሽ ሰውን እሚያከብር ሁሉ በያለበት ይከበር አንቺ ከልብሽ ሰው ነሽ እናም ውዶቻችንን ስላከበርሽንም እኛም አብዝተን እናከብርሻለን ሰላምሽ ብዝት ትርፍርፍ ይበል

  • @susueslamnewhiwete6540
    @susueslamnewhiwete6540 4 ปีที่แล้ว +5

    wstaz abuke hulum keyr bota aleh allah jezahn ykfelh aduniya wel akera yareb ❤❤❤

  • @konju283
    @konju283 4 ปีที่แล้ว +5

    ጌታ ሆይ ከዝ ስደት ታለቅቄ አገረ ጋብቼ የደከሙትን የታረቡትን እንድረደ እደኝ ፈጠር ይበርከቹ ብድሩ ጋፈጠር ነው

    • @zadzad9017
      @zadzad9017 3 ปีที่แล้ว

      ኡፉ እዉነት ነዉ😢😢😢😢

  • @riima5804
    @riima5804 3 ปีที่แล้ว

    ማሻላህ ያአላህዕኛም ጡሩስራየምንርዳይወፍቀን

  • @zeharaali6545
    @zeharaali6545 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ዶክተር አብይ ከመጣ በኋላ ብዙ ነገሮችን አየን አላህ ይጨምርላችሁ እኛንም አሳትፉን

  • @official-kz4on
    @official-kz4on 4 ปีที่แล้ว +7

    ማሻ አላህ ኢዲን ሙባረክ አለይና ወአለይኩም ተቀበሏለህ ወሚና ወሚንኩም

  • @fshhdh5296
    @fshhdh5296 4 ปีที่แล้ว

    አላህንያችሁን ይሙላላችሁ የኔ ጀግኖች በረቱልን አላህ ሰኬታማ ያረጋችሁ እህቶቸ ውበታችን ይኸነው ሀይማኖት ለራሰነው ሰው በሰውነቱን በመረዳታችሁ አላህኸይር ይመዳችሁ አላህይጠብቃችሁ ብዙልን

  • @ahmedhasan2793
    @ahmedhasan2793 4 ปีที่แล้ว +14

    ይጠውል ኡምረኩም ይነውር ገልበኩም

  • @fatemhalaill9202
    @fatemhalaill9202 4 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላህተባረካላህ አላህይጨምርላችሁ እኳንአብሮአደረሰን

  • @عكراممحمدة
    @عكراممحمدة 3 ปีที่แล้ว

    مشاء الله.مشاء الله مشاء الله

  • @kokibe2931
    @kokibe2931 3 ปีที่แล้ว +1

    Enkuwani Aderesachu ehitoche wendimoche musilimi honachu❤🇪🇹❤❤❤

  • @onelove809
    @onelove809 4 ปีที่แล้ว +1

    Masha'allah Allah jezaun yekfelachu be duniyam be akeram
    Sew lemrdat sew mhone beki nw Eid mubarek

  • @jamilajal9132
    @jamilajal9132 3 ปีที่แล้ว

    መሻ አለህ ተበረከ አለህ ወወወወወወ በጠሞ ደሱይሉል አለሀሞድልለሃ

  • @uae6916
    @uae6916 4 ปีที่แล้ว +6

    ያረቢ ያኢላሂ። አላህ እኔም ስወችን የምረዳበት አቅሙን ስጠኝ ምኞቴምነው

    • @Rawdah-wy1dk
      @Rawdah-wy1dk 4 ปีที่แล้ว

      አሚንንንንን። ያረብ ወላሂ እኔም የዘውትር ዱአዬ ነው

  • @muhammedebrahim3489
    @muhammedebrahim3489 4 ปีที่แล้ว +6

    የህክምና ባለሙያዎችን አባል ብታደርጉ እና አብረዋችሁ እንዲሰሩ ብታደርጉ መልካም ነው

  • @semerethiotube7541
    @semerethiotube7541 4 ปีที่แล้ว

    Selela alyihi woselem selela alyihi woselem selela alyihi woselem fidake abiyi oumi yarsullah

  • @tiztaalebachewhassen3284
    @tiztaalebachewhassen3284 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ኡስታዛችን አላህ ጂዛህን ይክፈለው ለሁላችሁም ለተሳተፋችሁ በሙሉ አላህ ይስጣችሁ እደት ደስ ይላል

  • @gebtezera5822
    @gebtezera5822 4 ปีที่แล้ว +10

    ከፍተኛ የሥራ ፍሬ ነው።
    እግዚአብሔር ይርዳችሁ።

    • @fatomamuhammad3059
      @fatomamuhammad3059 4 ปีที่แล้ว +1

      ያአላህ።አላህ።ህይርጀዛቺሁን።ይክፈላችሁ።

    • @fatomamuhammad3059
      @fatomamuhammad3059 4 ปีที่แล้ว

      ያአላህ።አላህ።ህይርጀዛቺሁን።ይክፈላችሁ።

  • @edunitessleman8120
    @edunitessleman8120 4 ปีที่แล้ว +1

    Masha Allah betam des yilal Allah yichemrelacihu

  • @foziyabadiru7220
    @foziyabadiru7220 4 ปีที่แล้ว

    ማሸ አለህ
    የሀጋሬ
    ሰልዎች
    አለህ ይጠብቃቻሁ
    መልከምነታቻሁ በጠምነዉ ደስ የሚለዉ

  • @አላህወኪልነውዘቢባሙሀመድ
    @አላህወኪልነውዘቢባሙሀመድ 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህአላህይጨምርላችሁእኳንአብሮአደረሰን

  • @muhammedebrahim3489
    @muhammedebrahim3489 4 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ባቡል ኸይርን መቀላቀል እፈልጋለሁ።።።ኢንሻ አላህ ቦታው ድረስ ሄጄ ከጎናቸው መሆኔን አሳያለሁ።በርግጥ እኔ 600Km ያክል እርቃለሁ።።።ግን አደርገዋለሁ።።።ኢንሻአላህ

  • @tgzawtgzaw4059
    @tgzawtgzaw4059 4 ปีที่แล้ว

    አህለን ኡስታዜ የኛ ጀግና አላህ ይጠብቅልን አተ የለለህበት ቦታ የቱ ይሆ የአላህ ለዘላለም ኑርልን እህቶች ማሻላህ ማሻላህ አላህ ይገዛችሁ አላህ ያበርታችሁ

  • @amird9210
    @amird9210 4 ปีที่แล้ว +1

    እባካችሁን ለ አላህ ብላቹሁ የ እነዚህን የመልካም ልብ ባለቤቶች ትክክለኛ አድራሻ ግለፁልኝ ? ባቅሜ ልርዳ

  • @Dhe-jh3cu
    @Dhe-jh3cu 4 ปีที่แล้ว +2

    መስጠትን፣የመሰለ፣ደስታ፣የለም፣አላህ፣ይጨምርላቹ

  • @zizumohammed3065
    @zizumohammed3065 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ውድ እህቶች አላህ ኸይር ስራችሁን ይቀበላችሁ ጀዛኩም አላህኸይር

  • @abdudegu8291
    @abdudegu8291 4 ปีที่แล้ว +2

    we thankyou abulkier great contrunation , great humanitey , mashallah ,, jezakumallah ,, allahbarkefehome , all memmber and sisters thankyou to syport ,, umma ,,

  • @አላህዋክበር
    @አላህዋክበር ปีที่แล้ว

    መሽአላህ በጣም ደስ ይላል አይዛች በርቱ

  • @zahremhamed7284
    @zahremhamed7284 4 ปีที่แล้ว

    እናቶቼ አላሀ ኸይር ስራቹን ይክፈላቹ የስንቱን እናት እምባ አበሳቹ አላሀ ረዥም እድሜ ይስጣቹ አላሀ ይጨምርላቹ እኔንም እንደ እናንቴ ለመሆን ያብቃኝ እንሻ አላሀ

    • @nuretmohammed585
      @nuretmohammed585 4 ปีที่แล้ว

      ያረብአላሆይአላህአተስጠንኸይርየምንስራበትዱአአርጉልኝ ሁሌምምኞቴይሄነውያርብብብብብብብብብ

  • @abdrrahmanshemsusurur5176
    @abdrrahmanshemsusurur5176 3 ปีที่แล้ว

    Such a commendable Job. May ALLAH bless you in this world and the here after.

  • @zenab8853
    @zenab8853 4 ปีที่แล้ว

    ስለላሁ አለይሂም ወስለም ልክ ነሺ መልካም ሥራ ለእራሥ ነው

  • @umuasma5680
    @umuasma5680 4 ปีที่แล้ว

    ያረቢ እኛንም በሰለም ለሀገረችን አብቃን ያታቻገሩትን ምንረደ አድርገን ወለሂ አስለቃሰኝ

  • @smer7lo44
    @smer7lo44 3 ปีที่แล้ว

    የኣላህ ምን ያማር ስራ ነው

  • @badreabadrea9987
    @badreabadrea9987 2 ปีที่แล้ว

    Mashalla,
    Silki, quxuri, akahodi, asqamixu, ishalla, aleni, kagonachu, nani, ishalla

  • @gameyalamadden221
    @gameyalamadden221 3 ปีที่แล้ว

    አላህ ያግዛቹ. አምሳያችሁን ያብዛልን

  • @rabiyabintseid4052
    @rabiyabintseid4052 4 ปีที่แล้ว +4

    አላህ ይጠብቃችሁ ❤❤

  • @dawdali9745
    @dawdali9745 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩአላከይረን

  • @የረሱልወዳጅነኝአልሀምዱሊ
    @የረሱልወዳጅነኝአልሀምዱሊ 4 ปีที่แล้ว

    ስለላሁ አለሂ ወሰለም

  • @aminaatube8066
    @aminaatube8066 4 ปีที่แล้ว +2

    Mashaa Allah Mashaa Allah

  • @mohsultan5812
    @mohsultan5812 4 ปีที่แล้ว +4

    ፈነ በጠም ደስ ይለለ ትክክለኘ መረጀ ስለምተቀብሉን እየተከተተልነችሁ ነው

  • @አይዱኒያ-ረ3ዐ
    @አይዱኒያ-ረ3ዐ 3 ปีที่แล้ว

    አላህ እስከመጨረሻው ያድረግላችሁ ሚስኪኖችንም ያብዛላችሁ ሰውም እረዳታውን ይጨምረላችሁ

  • @habibashefa7352
    @habibashefa7352 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ደስ ስትሉ ያአላህእኛንም ወፍቀ

  • @medinasayd4723
    @medinasayd4723 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ
    ሱብሀን አላህ
    በጣም ያሳዝናል. አላህ ይገድፍችሁ ያረብ አላህ ሁይ ባለኝ ነገር የተቸገረን የምረዳ አርገኝ

  • @noranuro5530
    @noranuro5530 4 ปีที่แล้ว +3

    ይረብአላህ፡ለኔህወገኑቻችንእዘንላቸዉ፡ይረብአገሪኢትዮቢ፡እረህመትህን፡አዉረድላቸዉ፡ይማል

  • @تاجاتاجا-ن4ن
    @تاجاتاجا-ن4ن 4 ปีที่แล้ว

    አላህ ኸይር ጀዛቹሁ ይክፈላቹህ ያረብብብ

  • @jamelaamen700
    @jamelaamen700 4 ปีที่แล้ว +3

    Amiiiiiiiiiiiiiin Masha allah

  • @wasanksa1546
    @wasanksa1546 4 ปีที่แล้ว +3

    እስኪ መረዳት ከተቻለ ለምን አካውነት ቁጥር ወይም ስልክ ቁጥር መያድቀምጡልን ጥሩ ነበር

    • @amnayosef1239
      @amnayosef1239 3 ปีที่แล้ว

      Arbhagr.ylenwun.atnkabalam.

  • @የሀበሻልጂ
    @የሀበሻልጂ 4 ปีที่แล้ว +1

    ኢሻአላህ እኔም እድሀለ ጥሩ ድርጂት እድከፍት ዱአ አርጉልኝ ኢሻአላህ

  • @ወድሜለኔልዩነው
    @ወድሜለኔልዩነው 4 ปีที่แล้ว

    ሥልኩ ይሠጠን በአላህ የቻልነውን እንርዳ

  • @bintmuslim9669
    @bintmuslim9669 4 ปีที่แล้ว +2

    Masha Allah ehetoche Allah yechemrlachu

  • @رحمة-غ7ظ
    @رحمة-غ7ظ 3 ปีที่แล้ว +1

    የተቸገረን መርዳት የተራበን ማዳበስ ምንኛ ያስደስትል ♥
    ከሰጩች ያድርገን

  • @hdxhdh1791
    @hdxhdh1791 4 ปีที่แล้ว

    መሸ አለህ ጀዘክም አለህ ከይረ ይክፈለችሁ የረብ

  • @hasnahasna3634
    @hasnahasna3634 4 ปีที่แล้ว

    አላህ ያግዛችሁ እህቶቼ ቃል የለኝም

  • @dndnalqnobiy3288
    @dndnalqnobiy3288 4 ปีที่แล้ว

    አላህይጨምርላቺሁወድየሀገሬልጅቺሰላማችሁይብዛያረብ

  • @ኢሥላምነውሂወቴሀሊማቢትሧ
    @ኢሥላምነውሂወቴሀሊማቢትሧ 4 ปีที่แล้ว

    መሸአላህ አላህ ለኛም ይወፍቀን

  • @asthey
    @asthey 4 ปีที่แล้ว +2

    WEGENOCH ED MUBAREK 🌻

  • @muazabdurahman7085
    @muazabdurahman7085 4 ปีที่แล้ว

    Masha Allah አላህ ከናንተ ጋር ይሁን

  • @nagatalsaqaff4510
    @nagatalsaqaff4510 4 ปีที่แล้ว

    Mashallah Allah yiridachiw Betam des yemil new

  • @ASH-zk4tfእህቴ
    @ASH-zk4tfእህቴ 4 ปีที่แล้ว

    አላህ ጅዛኩም አላህ ኸይረ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @maryamahmad7932
    @maryamahmad7932 4 ปีที่แล้ว +1

    Masha Allah Allah yicemirlachu ene mesatef ifeligalehu balegn aqim

  • @semerethiotube7541
    @semerethiotube7541 4 ปีที่แล้ว

    Allah ajerachun be jenetel firdows yikfelachu habayiboche

  • @maryammashaalhaamer9891
    @maryammashaalhaamer9891 4 ปีที่แล้ว

    Jezakum alha kayen wude ithetche alha yecamiralchu !!!

  • @amnayosef1239
    @amnayosef1239 3 ปีที่แล้ว

    Hulacum.jazaachu.alahya.yakfalchu.sulalahalehiwaslam

  • @Eleni-kb1zq
    @Eleni-kb1zq 4 ปีที่แล้ว +4

    መቼ ይሆን የሚያልፍልን ፈጣሪ በምህረትህ ጎብኝን

  • @rahimkadir3618
    @rahimkadir3618 4 ปีที่แล้ว

    አሚንንንንንንንን ኢሻ አላ ጀዛኩም አላኸይርን

  • @አልሃምዱሊላህ-ጨ8ቨ
    @አልሃምዱሊላህ-ጨ8ቨ 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻላህ الله الله الله🌹❤️🌺🌷

    • @አልሃምዱሊላህ-ጨ8ቨ
      @አልሃምዱሊላህ-ጨ8ቨ 4 ปีที่แล้ว +1

      ኢሞ ቁጥር ላኩልኝ ኡስታዝ እኔም ማገዝ እፈልጋለሁ በአላህ ፍቃድ

    • @EE-kc2cp
      @EE-kc2cp 4 ปีที่แล้ว

      ማሻአላህ፣አላህ፣ይጭምርላችሁ

  • @የረሱልወዳጅነኝአልሀምዱሊ
    @የረሱልወዳጅነኝአልሀምዱሊ 4 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ሱበሀን አላህ ማሻአላህ አላህይቀበላችሁ ውዶች ማሻአላህህህህህህ

  • @khadijaaa4184
    @khadijaaa4184 3 ปีที่แล้ว

    መሸአለሀ አለህ የጨመረቸ አይዟችሁ ፈጠራ የደች💯💯💯🌷🌷🌳🌳🤲🤲🤲🤲🌮🌮🌮

  • @anggsgafys7535
    @anggsgafys7535 4 ปีที่แล้ว

    ሃናን ማህሙድ አላህ ሥራሽንይቀበልሽ

  • @abuefayiza7806
    @abuefayiza7806 3 ปีที่แล้ว

    ማአሻላህ አላህ ያበርታችሁ

  • @አብድረህማንስሙላስልጤው
    @አብድረህማንስሙላስልጤው 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አላህይጨሚሪላቹሁ

  • @haleemha7797
    @haleemha7797 3 ปีที่แล้ว

    አላኽእኛንምየዚኽንአጂርይወፍቀን

  • @hmhm9241
    @hmhm9241 4 ปีที่แล้ว +3

    Masha Allah

  • @zbebahmahmad2257
    @zbebahmahmad2257 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛሹን አላህ ይክፍልሹ. አላህ. ይጨምርልሹ. በርላ. ሁኝ. የይቲም እባ. ጠርገሻል. ምንዳሹን. ከአላህ አግንው እህቴይ

  • @fatematwostemns7062
    @fatematwostemns7062 4 ปีที่แล้ว

    ማሽአላህ አላህበጀነት ይበሽራችሁ

  • @zabiibaanaasir8037
    @zabiibaanaasir8037 4 ปีที่แล้ว

    Wl wr wb mashallaah Mashallaah mashallaah

  • @ለሁሉምነገርአላህምዱሊላህ
    @ለሁሉምነገርአላህምዱሊላህ 4 ปีที่แล้ว

    የአላህ የረቢ ኡኡኡ

  • @seyahabeshatube854
    @seyahabeshatube854 4 ปีที่แล้ว

    መልካም ስራ አላህ ያግዛችሁ

  • @rukiaseid2359
    @rukiaseid2359 4 ปีที่แล้ว +4

    ስልክ ወይም አድራሻችሁን ብትሰጡን ባለን ብንረዳ እበሰካሁ፣፣፣፣

  • @አፍፍፍ
    @አፍፍፍ 3 ปีที่แล้ว

    ባቡል ኸይርን በያሉበት ሆነው ለመደገፍ
    ★★★★★★★★★★★★★★★
    የአካውንት ስም:-ባቡል ኸይር የበጎ አድራጎት ድርጅት
    አዋሽ ባንክ :- 01410267076800
    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ:- 1000318219595
    ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል:- 3466910
    አቢሲኒያ:- 28381867
    ኦሮሚያ ሕብረት ስራ:- 1042900004147
    በስልኮ ድጋፍ ለማድረግ
    ★★★★★★★★★
    በ7335 ከA - F ካሉ ፊደላት መርጠው በመላክ የአቅመ ደካማ ወገንዎን እምባ ያብሱ!
    አድራሻ:-ኳስ ሜዳ ከሀጂ ዩኑስ መስጂድ ፊት ለፊት በሚገኘው አበበ ቢቂላ ስታዲየም ጀርባ ወደ ውስጥ 100 ሜትር ተጉዘው ያገኙናል።
    ለበለጠ መረጃ:-
    ****
    0923276176
    📱 0911028750
    0903377777 ይደውሉልን።
    "ኑ አብረን በቅንነት ወደ መልካምነት"
    ባቡል ኽይር የበጎ አድራጎት ድርጅት
    የበጎ ሥራችን አካል ስለሆኑ እናመሰግናለን!

  • @hayattube9044
    @hayattube9044 4 ปีที่แล้ว

    Yene maroch allah jenetn frdos ywefkachuh allahm betedegagami bekuran yetenagerew slemelkam seri new

  • @ኢልሀምአወል
    @ኢልሀምአወል 3 ปีที่แล้ว

    ማሸአላህ