This is our Ethiopia and these are Ethiopians who have maintained their social-cultural and religious tradition for centuries. I have great respect for such people. Thank you EBS for all your entertaining programs full of important messages. Unity for Ethiopia.
እኔ ክርስቲያን ነኝ ግን ወንድም ካሊድ የሚያደርገውን ሳይ በጣም ነው የተደሰትኩት በርታ መስጠት በረከት ነው ተባረክ በሙስሊም እና በክርስቲያን መሀል ለመበጥበጥ የተነሱት አገር ለመበጥበጥ ነው እኛ አንለያይም ‼️
👍👍👍👍
One Ethiopia one Africa. Unity
እውነትሽን ነው እህቴ ቢገባቸው ጥሩ ነበር
አንድ ሙስሊም እኛን ክርስቲያኖችን እንኳን አደረሳችሁ ሲሉ አላየሁም አንቺ ምን አገባሽ ራስሽን አስከብሪ
@@ibeki4705 አይበሉ ምንይቀነስብሻል እንደውም ከፍጣሪ ትርፍ ታገኛለች
ደስስስ ሲሉ አስፍሽ በጣም ነዉ የምወደዉ በቃ ቀልልል ያለ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሙያዉን አክባሪ የኢትዮጵያ ጀግና 👌ሁለታቹም ትለያላቹ
ኢቢየስ በጣም እናመሰግናለን የምሰሩት ሁሉ ደስ ይላል የእስልምና እምነት ተከታዩች በሙሉ እኮን ለኢዲ አል ፈጥር በአል አደረሳችሁ አላህ የፀምነውን ፀም የሚቀበላቸው ሰወች ያዲርገን አሚን
በትንሽ ነጂስ ሰወች አገራችን ተነጅሰች እንጂ ኢትዮጵያ እኮ አገር ናት አላህ ለሚረብሹት ቀልብ ይስጣቸው
በጣም ወላሂ ሁሌ ውስጤ የሚቃጠለው በዚህ ነው አላህ ያጥፋልን ና ውዴ
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ በሙሉ ኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ💖🕌👍🙏
Thank you so much my sis
Khalid allah edmeyehen tarzemew serahen Hulu allah yekebeleh
🛑#Amazing Ethiopian habesha wedding entrance አዝናኝ የስርግ ላይ ጭፈራዎች
th-cam.com/video/vWDS6qgYk-s/w-d-xo.html
🇪🇹
🥰🥰🥰
ትንሱየና አስፍቲ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ይሄ ነዉ ኢትዮጵያዊነት እንደናተ አይነቱን አላህ ያብዛልን ያረቢ
ኢቢኤሶች እናመሰግናለን ።ተስፍሽና ተንሱ ሰው የማያውቀው ቦታና እብዙ ሰው መሃል ሲሆን ይፈራል ይደናገራል እናተ ቀልጣፋና ጎበዞች ናችሁ
ውይ ኢቢኤስ እናመሰግናለን ኡፍፍፍፍፍ እንዲህ ስንሆን ነው የሚያምርብን 😭😭😭😭😭
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ መጨረሻህን ያሳምርልህ ኢቢኤስ ጎበዞች
የ አስፋው እና ትንሱ ጓደኝነት በጣም ነው የሚገርመኝ
እኔም
ደስ ይላሉ እኮ ኑሩልን ትንሱ ና አስፋው
ለምን ይገርማል ማንም ስው ከማንም ጋር ጏደኛ መሆን ይችላል ዋናው መግባባቱ ነው
እኔም ወላሄ
አላህ ያዋደን ያረብ ደስትላለቹሁ
ካሊዳችን ከይር ስራህን አላህ ይቀበልህ ለተቸገሩ መርዳት ባለን ማካፍል የሁለት ሀገር ስኬት ነው እዳተ አይነቶችን ያብዛልን ያረብ ሰላም ፍቅር አድነት ለሀገራችን ይሁን
😢😢😢 አሰፍየ ነብሰህን ይማር ወላህ የሙትም አልመሰለኝ አይ ሙት ክፎ
😢😢😢😢😢😢😢😢
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ወንድም ካሊድ ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ያብዛልክ🤲 🤲እንዲሁም ለዚህ መልካም ስራህ ለተባበሩክ ሁሉ ፈጣሪ ብድራቸውን ይክፈላቸው 🤲🤲አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ❤
ዋው በጣም ደስ ይላል ማሻአላህ ተባረክ አላህ ያሳትር
የኢስላም ልጆች ኢዲ ሙባረክ አለይኩም አለይና
ኢድን ሙባረክ የሀቢቢ የረሱል ኡመቶች ❤❤❤
በዐለም ላላችሁ የሙስሊም ወገኖች እንኳን ለኢድ በዐል አደረሳችሁ በዐሉ ያንድነት የፍቅር የሰላም የጤና እግዚአብሔር ያድርግላችሁ።
😍😍😍😀😀
አሚን ወገን ፈጠሪ ያክብርህ
አሜን የኛ ቅን
እናመሰግናለን ውደ
ማሻሏህ ዛሬስ እዴት ደስ ይላል ያረብ ሰላምን ስጠን
ማሻአላህ እድህ ተዋደን ተሳስበን የምኖረውን ሸይጣኖች ገብተው ሊጫርሱነው አላህ ሰላም ያውርድልን ጥላቶቻችንን ያጥፍልን ኢቤሶች እናመሰግናለን
አሜንንን
AMEN AMEN AMEN 🙏
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
አሜን እናታችን!
ወንድም ካሊድ እግዚአብሔር ጤና ከረዥም እድሜ ጋር ይስጥህ፣ ቤተሰቦችህንም ይባርክልህ! እውነተኛ ኢትዮጵያዊ!
ዋው ዋው ኢቢ ኤሶች ምርጥዬውች ዘር ይውጠለቹ እናንቴ እናመሰግናልን
ኧረ ትንሱ በሳቅ ገደልከኝ የኔ ወንድም ካሊድ አላህ ይጨምርልህ
ኢስላም እህት ወንዲሞቼ በሀዘንም ቢሆን እንኳን አደረሳቺሁ ለኢዲ በአላቺን ስወዳቺሁ ከልቤ ነዉ❤
ወንድም ካሊድ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
በጣም ታምራላችሁ አሥፋውና ትንሣኤ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አልሀምዱሊላህ
ወንድም ኻሊድ አላህ ጀዛህን ይክፈልክ ትንሳኤና አስፋውም የምር ምን እንምላችሁ አላውቅም ቃላት ያጥረኛል ሙስሊም ክርስቲያን ሳትሉ ስትተባበሩ በጣም ደስ ብሎኛል አላህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ
እማማ ጎበዝ አዋቂ መራቂ ናቸው ደስስስ ሲሉ ወንድም ካሊድ እግዚአብሔር የነፍስ ዋጋ ያድርግልህ ዘርህ ይባረክ ❤ አስፊቲና ትንሱ አንደኛ ናችሁ
ምርቃቱን አሚንንን ብለናል የአስፍቲ እና የትንሱን ምንም ቃል የለኝም ቋንቋነዉ ያጠረኝ በምን ልግለፃችሁ ብቻ ፈጣሪ ይባርካቹ ዘራችሁ ይብዛ መሰላችሁን አላህ ያብዛላችሁ ያረብ🤲
ዉዬ ትንሱ በጣም ነዉ የምታስቀዉ
የኔ የዋህ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ።
አሲፍሽዬ አተኮ የታበረክ ሰዉ ነሕ ሑላችሑም እኛ እድሕነን ይብላኝ ለነገረኞቹ
ረመዳን ከሪም መላው ሙስሊም ህዝብ በሙሉ መልካም በሀል ይሁንላችሁ ከሙስሊም ወድሞቼ በጣም የማከብረው ወድም ካሌድ ተባረክ ወድም ተንሳዬና አስፍሽ እንደቀላል ብዙ ነገር እያስተማራችሁን ነው ለአወቀው ስው
ሙስሊሞች ኢድ ሙባረክ እንኩዋን አደረሰን ያአላህ በሁሉም ቦታ ምናለ እንደዚህ መፈቃቀር እና መተዛዘን መከባበር ቢኖር😢😢
ይህን ነው እኛ ምናውቀው እውነተኛው መንገድ የኛ ጠባይ ይህ ነው ሌላው የመኑ ፕለቲካ እና ሽብር ማወቅ እና በብር አለመገዛት ነው
ነበር
Mashaalaa
Proud to be a Muslim alhamdulilah much love
እዴት ደስ ይላል ወደዋላ ያስታውስኩት እናቴ ቤት ሙስሊም እህቶቼ ተከራይቶ ለአስራ አምስት አመት ይኖሩ ነበር ለፆማቸው እናቴ ነበርች የምታስፈጠርው እነሱም በእኛ ፆም ይገርመኛል ጥሩ ዘመን ነበር አሁን በምንስማው ነገር ያስለቅስኛል ያመኛል እናቴም ጥያቄ ሆኖባት ታዝናለች በእውነት እደ ዱሮችን እንሁን
አላህ አንድ ያድርገን እሰኪ ሰታምሩ ማሻአላህ
ወንድም ኻሊድ ለአንተ ሚገባውን እሱ ያውቃልና ዱንያ አኼራህን ያሳምርልክ
እደዚ ሲሆንው ኢትዮጵያዊነት ምያምረብን የኔ ብቻ የሚለው በቀረ የት በድረሰን ምቀኞች አላህ ከምድረ ገፁ ያጥፈለን
ረመዳን ከሪም ለሁሉም የሙስሊም እህት ወንድሞቻችን 😘😘😘💕💕💕💕💕💕🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤
ማሻ አላህ እደት ነው ደስ የሚሉት
وَإِذْ قَالَ عِيسَى ابْنُ مَرْيَمَ يَا بَنِي إِسْرَائِيلَ إِنِّي رَسُولُ اللَّهِ إِلَيْكُم مُّصَدِّقًا لِّمَا بَيْنَ يَدَيَّ مِنَ التَّوْرَاةِ وَمُبَشِّرًا بِرَسُولٍ يَأْتِي مِن بَعْدِي اسْمُهُ أَحْمَدُ ۖ فَلَمَّا جَاءَهُم بِالْبَيِّنَاتِ قَالُوا هَـٰذَا سِحْرٌ مُّبِينٌ
የመርየም ልጅ ዒሳም፡- «የእስራኤል ልጆች ሆይ! እኔ ከተውራት በፊቴ ያለውን የማረጋግጥና ከእኔ በኋላ በሚመጣው መልክተኛ ስሙ አሕመድ በኾነው የማበስር ስኾን ወደእናንተ (የተላክሁ) የአላህ መልክተኛ ነኝ» ባለ ጊዜ (አስታውስ)፡፡ በግልጽ ተዓምራቶች በመጣቸውም ጊዜ «ይህ ግልጽ ድግምት ነው» አሉ፡፡
(ለቻናሌ አዲስ ከሆናቹ ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰዉ ይሁኑ
This is our Ethiopia and these are Ethiopians who have maintained their social-cultural and religious tradition for centuries. I have great respect for such people. Thank you EBS for all your entertaining programs full of important messages. Unity for Ethiopia.
ጋሽአስፍው.መልካም.ጥሩፈገግታ.ያለው.የሰውልጂ.ጋደኛውም.መልካም.ሰው.ስለእውነት.ደስትላላችሁ.እድሜያችሁ.ይርዝመም
ኢቢኤሶች እናመሰግናለን አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ተኮል የሚያስብን አላህ ይያዝልን ተከባብረን እዴየችግራችን ሟቀን ባሀገርም በየሰዉ ሀገርም እየኖርን በየመገዱ ከታረድን ከባድ ነዉ ፈጣሪ ላራጆቹ ልቦና ይስጥልን
7:12በፍክክር እረ በሳቅ😂😂ዒድ ሙባረክ ሁላቹም ebs ሁሊቹም ክበሩልን🙏♥
ለመላው የእስልማና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለኢድ አል ፈጥር በአል በስላም አደረሳችሁ ኢድ ሙባረክ
ድባብ ሲያምር ዲኮር በዲኮር ኦኖ መንገድ አይመስለም Ebs ሶች እናመሰግናለን መልካም ስራችሁን አላህ ይቀበላችሁ
እዳው ወድሜ ሚስባህ ድምፅህን ስወድልህ ያርብ አላህ አግዞህ ምነው ሙሉ ቁርአኑን በቀራህና በታተመ ያርቢ
አሰፋውና ትንሳየ በጣምነውየምናመሰግነው ምርጥ ኢቶቢያዊናችሁ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕋🕋🕌🕌🕌🕌⛪🙏
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሄር ለሀገራችን ሰላም ፍቅርን ያድልልን 🙏🙏🙏
አሥፈውና ትንሱ በጣም አናመሰግናለን 🙏
ማሻ አላህ👍ጎበዝች👍አላህ ይጫምርለቹ👍አላህ ኸይር ስረቹን ይቀበለቹ👍አላህ ኸትማችንን የሰምርልን👍ኢድ ሙባረክ👐
ኢቢ ኤሶች ፍቅር ናችሁ
ኢዲ ሙባርክ ለመላው ሙስሊም ህብረተሰብ
አቡሽየ ደስ ስትሉ አሰፋዉ መሸሻ ቀለልል ያልኮሰዉ አሳቃችሁኝ በዚህ በክፉቀን የጥላትን አጀት እርር አሮጉልኝ ክርስቲያን ወገኖቼየ ደሞ እሮመዳን ከሪም ስትሉ ስታምሩ ኢትዮጵያን አላህዋ ሰላም አርግልንንን
ሰይፋሻ መሰተግዶ ከፈገግታ ጋር እድሜና ጤና ይሰጥህ
ኪኪኪኪ ወይ በሳቅ ለማንኛውም ማሻአላህ አስፍየ
ያአላህ በጣም ደስስስ ስትሉ ፍቅራችሁ ቀልዳችሁ አላህ ያስደስታችሁ ያረብ
አሰፋውና ትንሳኤ ሲያስቁኝ ይስማማሉ ደሞ አላህ ይጨምርላችሁ
በጣም ታምራላችሁ ጋሽ አስፋውና ትንሱ
ሀገራችን በዱዓ ነው የቆመችው አሚንንንንን እረ የሀገር ሰላም ያረብ
የስፋውና ትንሳኤ ሰላማችሁ ብዝት ይበል አላህ ያክብራችሁ
አይይይይ እንባየ መጣ ያረብ ይሄን ግዜ መልስልን ፍቅሩን ስጠን😢እደዚህነበር ድሮ ክርስቲያ ጎረቤቶቻችን መፍጠሪያሲደርስ ቀንም ለይ ጾመኛነሽ ይደክምሻል ልገዝሽ ወጥመስራት ሰቡሳጥቅለላ ማገዝ አይይይብቻ ደስ ይል ነበር ያረቢ ያንግዜ መልሰው ፍቅራችንን መከባበራችንን
እደት ደስ እደምትሉ አስፊቲ ትሱ እረጂም እድሜ ከጤናጋ ይስጣችሁ
ማሻአሏህ ረበና ይህድኩም አስፋሽ&ትንሱ
ምርጥ ኢትዩጵያዎ
ፈጣሪ ሰላሙን ያጣልን✝️☪️🥰🥰🥰🥰💚💛❤️🤲🤲🤲🤲
አሜን አሜን አሜን
Amene
ትንሱና አስፌ ክበሩልን እናመስግናለን ለሙስሊሙ ኡማ ረመዳን ከሪም አለቀብን💔😪ኢድ መባርክ ኢድ ስኢድ ብያለሁ ወንድም ኻሊድ አላህ ይጠብቅህ ይጨምርልህ ያረብ 😍😍💚💚👏👏
መሸ አለህ ተስቀናለቹ እንዳናንተ አይነቱን የብዛልን
ትንሱ እና አስፍቲ አባት እና ልጅ አላህ ይጠብቃችሁ
ሰብሰክራይብ አርጊኝ ማሬ
አስፋውና ትንሹን አለማድነቅ አይቻልም ምርጥ ኢትዮጵያዊ በተረፈ ወንድም ካሊድም አንተንናመስሎችን አላህ ያብዛልን አላህ ይጨምርል ወንድም 👍👍👍👍👍👍👍ኢድኩም ሙባረክ ተቀበላል ወሚና ወሚንኩም ሷልህል አእማል
አረጓደ ሻል ባየሁ ቁጥረ ትዝ ይለኛል ወድም ካሊድ ሁሌም ይለብሳል😍😍
ወላሂ ቃላት አጠረኝ ሲበዛ መልካም ሰዎች ናችሁ
በቃ ይሄ ነዉ ፍቅር ኢትዮጲያዊነት እደዚህ ነዉ የሚያምርብን ወላሂ ፈጣሪ ይባልካችሁ እስኪ አዳድ ሰገጤወች ተማሩ ወላሂ በቃ እደዚህ እንቀጥል እስኪ እዩአቸዉ ደስ ሲሉ
I ageer
ትክክል ፈጣሪ ሰላማችን ይመልስልን
ትክክል ልክ ብለሻል እህቴ ፈጣሪ ፍቅራችን ይመልስልን 🤲🤲🤲
አሚን ያረብ ወዲ ሙሥሊም እህት ወዲሞቸ ኢዲ ሙባረክ😍😍🌷🌷🌷 አሥፊትና ትሡ እናመሠግናለን
እውይ ኢቢኤስ አሁን አረጋገጥኩኝ የሁላችንም መሆኑ ኢቢኤሶችበርቱ ካሁን ቡሀላ ምንም ቢወራባቹህ መስሚያችን ጥጥ ነው ኢቢኤስ የሁሉም መሆኑ አሳይታችሁናል እናመሰግናለን አብዛሀኛው ሚድያዎች መድሎ አለ ኢቢኤስነው ምርጫየ በርቱልን።
ኢትዮጵያውያን ውበታቺን እደዝህነው በዘር በሀይማኖት ትመከፋፈል አላህ ይጠብቀን ለሞላው እስልምና እምነት ተከታይወቺ ኢድሙባረክ
ክክክክ ደስ ትላላችሁ አሰፍሽ እና ትንስዬ እድህ ነዉ ሚያምርብን ሰንዋደድ ሰንከባበር ያረቢ ሀገራችንን ሰላም የድርግልን
የኔ ውዶች አላህ ያክበራችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ እድህ መቻቻልን ፍቅርን ለግሰን ያረብ ያረብ😥😥☝️ደስ ቲሉ ማሻ አላህ አባ አሰፋና አብሺ😘😘🤝👌እናመሰግናለን
አምሰየክን የብዛ ከሊዶ የጠገበ ነገር ይፍልገል እንደዚህ ስንት በጎ ተግባር እየላ ልቦና ይስጣችሁ
የአለህ የአለህ የአለህ የረቢ ወለህ የዶሮ እቶጵያ እኔ በደዝ አይነት ነዉ የደኩ ወለህ ደስ ስል እበከቹ እንስመመ
አስፋው እና ትንሱ ውይ በጣም ደስ ትላላችሁ ወድም ኻሊድ ጀዛኩሙሏህኸይር
EBS ተባረኩ
masha allah bayye das jedha rabbiin sinira haljalatu. ❣️❣️❣️❣️ebs
አስፍየ አባቴን መሰልከኝ አባቴ እግዳ ሲመጣ እንዳንተ ነው የሚያስተናግደው
EBS የትክክለኛዋ ኢትዮጵያ የመከባበር ምሳሌ 👍
ኢድ ሙባረክ ሙስሊም እህት ወንድሞቼ
Masha Allah ebs contains pls thank you for your cooperation ebs
ወድማችንን ካሊድ አላህ ይጠብቅህ ያረብብብብ
እኛ የምናውቃት ኢትዮጵያ እዚህ ቤት አለች ሃይማኖት ዘር ቋንቋ ብሄር ሳይለይ በኢትዮጵያዊነት ብቻ የተመሰረተ ድርጅት ወንድም ካሊድ ከሰጠህው ካረከው በላይ ፈጣሪ ይስጥህ መስጠት መባረክ ነው በጥቂት ሴረኞች ሃይማኖትን ከሃይማኖት ሊያጋጩ ለሞከሩት የሃገር ጠላቶች ሳንደናገጥ እንዲህ ስንዋደድ ነው የሚያምርብን ኢቤሶች አንድነትን ኢትዮጵያዊነትን ስለምታሳዩ በአደባባይ ተባረኩ
Ebs ትለያላችሁ አላህ ያክብራችሁ
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ለሁላችሁም እረጅም እድሜ ይስጣችሁ
አይ ይች አለም አስፍዬ የኔመልባም መልካም ስራዎችህ ሁሌም ይኖራሉ
ኢቢኤሶች ታምራላቹ በርቱልን ደግ ሰዎች ትንሱና አስፍሽ
የሚያምርብን እንዲህ ነው ፈጣሪ ጠላታችን አሳልን
አገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን ❤️
የኔማሮች እናተን እናተን ሳይ እነዛ ፅንፈኛ አክራሪወችን ተንኮል እረሳዋለሁ ማሻአላህ ስታምሩ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ረባሾችንም እሱ ያንሳልን ትንሱና አስፍሺ እርጅም እዴም ተመኘሁላችሁ 🌹🌹🌹🌹
🙏🙏🙏🙏😭😭😭
አስፉሽ አቡሽዬ ዋው ወድምካሊድ ድቅ ኢትዮጵያዊ ነህ
ebs ሶች ሁላች ምስጋና ያንስባችኋል
ክክክክክ አይ አስፋው ፍቅር ለኢትዩቢያ ካልዶ አላህ ይጠብቅህህህህ
አልነጃሸ ላይ በረሀብ ማፍጠርያ አተው የተረሱት ሙሰሊም ወንድሞች እርዱ አሰቡአቸው
አንተ ደግ ልጅ ብርታቱን ይሰጥህ
ጨምሮ ጨምሮ በበረከት ይሙላህ
You are right 😢
@@Am-yr5zd 🙌
Mr Asafa &mamash Amazing