#2_ከሀጢአት_ያላፋታ_ፀጋ_ፀጋ_አይደለም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ต.ค. 2024
  • ውድ የፕሮግራሞቻችን ተከታታዮች አገልግሎታችን ተጠናክሮ ይበልጥ ተደራሽነቱ እንዲሰፋ መደገፍ እና አጋር መሆን ለምትፈልጉ ኒቆዲሞስ ክርስቲያን ሴንተር/Nikodimos Christian Center/
    CBE 1000641642111
    Bank of abissiniya 198017288
    Awash bank 013521379250600
    Berhan bank 2502280142239
    cooporative bank of oromiya 1014000172288
    Dashen Bank 0420730523011
    ..................................................................................................................................................................
    የተወደዳችሁ የኒቆዲሞስ ሾው ቤተሰቦች፡ ከታች ያለውን link ላይክ በማድረግ facebook ገፃችንን እንድትቀላቀሉ በታላቅ አክብሮት እጋብዛለሁ፡፡ 👇👇
    / nikodimosshow
    ፕሮግራማችንን እየተከታተላችሁ ገንቢ አስተያየታችሁን ሁል ጊዜ ስለምትለግሱን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን፡፡ ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ፡፡
    This Video Clip is Dedicated Only to Nikodimos Show Channel /Tigist Ejigu/!
    Subscribe today for latest Videos Here:- / nikodimosshow
    Facebook:- / nikodimosshow
    Instagram:- / tigisttg
    Awtaru Kebede,Ethiopia,Ethiopian Gospel Song,Amharic Gospel
    © Copyright:- #Tigist Ejigu /Nikodimos Show/ 2024

ความคิดเห็น • 44

  • @kedirmekuria7344
    @kedirmekuria7344 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ብዙ አማራጭ ባለበት ነገር ግን ጥቂት ተመራጭ ከሆኑት መካከል መርጬ የምከታተለው ለሕይወት መታነፅ የእግዚአብሔር ሐሳብ የሚተላለፍበት ፕሮግራም ስለሆነ እህቴ ሆይ እግዚአብሔር ይባርክሽ ምክንያቱም ለእግዚአብሔር ሕዝብ የሚጠቅመውን መርጠሽ፣ ፈልገሽ ፣አፈላልገሽ ፣ዋጋ ከፍለሽ ስለምታቀርቢ ብድራትሽ በሰማይ ታላቅ ነውና በርቺ።
    ወንድሜንም ብዙ ካለፈበት የሕይወትና የአገልግሎት ጉዞ ስላካፈለን ፀጋ እግዚአብሔር ይባርከው።

  • @hailet.161
    @hailet.161 วันที่ผ่านมา +6

    የሚያንጽ ምክር የተሞላበት ቃለምልልስ ነው። እግዜር ይባርክህ።

  • @rosemare8314
    @rosemare8314 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Pastor geta yebarkh tsegawen yabezaleh bezu temrebetalehu❤

  • @Barok-p9c
    @Barok-p9c 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Pas. Matusala may Almighty God bless you more and more. TG👍

  • @AynalemArmada-xw2iv
    @AynalemArmada-xw2iv 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምርጥ የእግዚአብሔር ቃል ሰባኪ ነህ፣ ግን ብዙውን ጊዜ ወደ ወሬ ማዘንበልን ታበዛለህና የአብዛኛውን በጎ አስተያየትን በመስማት ከዚህ የበለጠ እንዲታቀርብልን እንፈልጋለንና የጌታ መንፈስ ያግዝህ!!

  • @bereketfekaduofficial3151
    @bereketfekaduofficial3151 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!

  • @rahelworku6710
    @rahelworku6710 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤ዘመናችሁ ሁሉ በጌታ በኢየሱስ ፀጋ ይብዛላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉 እጅግ ከክፉ መንገድ የሚመልስ የሚያንፅ።

  • @mahletyared17
    @mahletyared17 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Tebareki tig

  • @GeneneDingato-w2r
    @GeneneDingato-w2r 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፓ/ር ማቱሳላን ብርቱ ጋዘጠኛ ኢግ/ር አብሰቶ አብሰቶ ይባርካችሁ።እኛንም በምልልሳችሁ ተበርከናል።

  • @mesuteka2010
    @mesuteka2010 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የምንወድህ ወንድማችንና አገልጋያችንእግዚአበሔር ከክፉ ሁሉ ሸሽጎ ዘመንህን በበረከት ያስፈጽምህ።

  • @Koketi-i4t
    @Koketi-i4t 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሜን!!!

  • @Shimelsgusa
    @Shimelsgusa วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ድንቅ ሰው pastor matusala❤

  • @zezugeber2025
    @zezugeber2025 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    life testimony interview bless you Pastor matusala and Tg😍😍😍😍

  • @tesfayegirma7439
    @tesfayegirma7439 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @Emebet-z9k
    @Emebet-z9k วันที่ผ่านมา

    የተረጋጋች ጋዜጠኛ ተባረኪ የተጠየቀው ሰው የሚናገርበት እድል የምትሰጪው ነገር ያስደስተኛል ።

  • @Koketi-i4t
    @Koketi-i4t 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ድንቅ መልክት!!!

  • @salamdiras6647
    @salamdiras6647 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጌታ ይባርክህ

  • @antenehhailemariam3970
    @antenehhailemariam3970 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የው አሳቱ ሰባት አጥፍ ይንደድ አየሱስ አርሱ ጌታ ነው አያልን ማለፍ ነው ወገኔ ሃሌሉያ

  • @desta5885
    @desta5885 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይናርካቹሁ ተባረኩ።

  • @siniduelias1193
    @siniduelias1193 วันที่ผ่านมา

    ድንቅ ቃለ ምልልስ እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤

  • @Zekarias-ms2mr
    @Zekarias-ms2mr วันที่ผ่านมา

    God bless you and your family and also Tigest Eijgu .

  • @aberashekancho2175
    @aberashekancho2175 วันที่ผ่านมา

    Ohh,my God this is awesome message for our country. Really I am very much surprised about his clear message. The frist things the council must be checked very well. Because there's corrupted so called pastors are in the Ethiopian evangelical council. In same time to make disciples I don't think we will have solutions. We need to voice and voice out .dear man of God I am very much well blessed. Thank you

  • @tenatena6145
    @tenatena6145 วันที่ผ่านมา

    ጌታ ይባርኮት

  • @tigistkifle2935
    @tigistkifle2935 วันที่ผ่านมา

    Thank you for sharing !! ❤❤❤

  • @azebwoldegebrel8482
    @azebwoldegebrel8482 วันที่ผ่านมา

    Be Blessed 🥰😍

  • @bereketasale3271
    @bereketasale3271 วันที่ผ่านมา

    God bless you, Matu !
    Thanks Tg .

  • @nazarethayer1208
    @nazarethayer1208 วันที่ผ่านมา

    More blessings to you both

  • @teshomeayana
    @teshomeayana วันที่ผ่านมา

    Tebareku..

  • @2k7mamo
    @2k7mamo วันที่ผ่านมา

    Blessed,

  • @hallowiegehts477
    @hallowiegehts477 วันที่ผ่านมา

    GBU more and more

  • @antenehhailemariam3970
    @antenehhailemariam3970 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሁለተኛው ኃጢያት በክርስቶስ አለማመን ነው ምክንያቱም መንፈስቅዱስ በመጣ ግዜ አለምን ስለሃጥያት ይወቅሳል አሱም በኔ ስለማያምኑ ነው የሚል አንብቤአለሁ በክርስቶስ ማመን ከኃጥያት ሕግ አና ከሞት ሕግ ነፃ የሚያደርግ የህይዎት መንፈስ ሕግ ስላለው በቂ ነው በራስ መቀደስ ውስጡን ለቄስ የሚባል አይነት ሰው ለማምጣት ካልሆነ በስተቀር በህግ ያለነቀፋ ነበሩ የተባሉ በብሉይም ነበሩ ቅድስና አራሱ ፃድቅም አራሱ የሱን ለኔ ሰቶ የኔን አሱ ወስዶ ነው አንጂ የባህርእይ ለውጥ ያለ መንፈስ ቅዱስ የቀን ሥራ ይቀላል ወንድሜ ፅጋ የክርስቶስ በኛ ውስጥ መሆን ማለት ነው ሕግ በሙሴ ተሰጠ ፀጋ አና አውነት ደግሞ ብክርስቶስ ስለዝህ ዋናው ክርስቶስ በአምነት በልቤ አለ ወይ ካለ መንፈስ ቅዱስ ይመጣል ሊሰራህ ልያዘጋጅህ ሊያጥብህ ልመራህ ሙሽራ ሊያደርግህ ክርስቶስን አስክትመስል ድረስ የመጣበት አላማ ብዙ ነው ጌታ ይታመናል ሰው አንደምያይ አያይም አንደሰማ አይፈርድም በኔ የሚያምን ቢሞት እንኩአን ሕያው ይሆናል ያለ ጌታ የሚወደኝ አራሱን ይካድ ይሄ አለ ያም አለ አያልክ ግዜ አታጥፋ ከካዱ አራስን አልሰማም ሲቆነጥጥህ አራሱ ሶስቴ ብትቾህ ፀጋዬ በቂ ነው ስለሆነ መልሱ ጌታ ባለፀጋ ፀጋህ ብዙ ነው የኔ ጌታ ብለህ ስዘምር በደስታ አብ ደግሞ ከግንዱ ተጣብቆአል ልጄ ብሎ ብዙ አንድታፈራ ግርዝ ግርዝ ሲያደርግህ ሳታግሮመርም አባቴ ከቅድስናው አንድካፈል ነው ሚቀጣኝ ብለህ ስትታገስ ሳታውቀው በላይህ መቶም ስልሳም ፍሬ አፍርተህ ቁጭ but faith is now በቃ ያለ አምነት አይኖርም ፃድቅ በአምነት በህይዎት ይኖራል

  • @bruktessema766
    @bruktessema766 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቲጂ እንግዶችሽ እንዲያወሩ እድልና ጆሮ ስለምትሰጪ ተባረኪ!!! እኩል ስለማታወሪ ማለቴ እኮ ነው:: ማቲን እግዚአብሔር ይባርከው!! በቃሉ የተቃኘ ምክር ነው ያደመጥኩት::

  • @mulukenayalneh8060
    @mulukenayalneh8060 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ለምንድን ነው ብዙውን ጊዜ እንግዶች ውሃ
    የማይሰጣቸው?

  • @Eliana202
    @Eliana202 วันที่ผ่านมา

    ትምህርታዊ ነው

  • @antenehhailemariam3970
    @antenehhailemariam3970 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መልካም ቃል ግን ሰው ክርስቶስን መድሃኒት አርጎ መቀበል አለበት አራሱን ጤነኛ ለማድረግ ከመሞከሩ በፈት ቂዱሳን ያስባለን ክርስቶስ ነው ክርስቶስ በናንተ ቢኖር ሰውነታችሁ በኃጥያት ምክንያት የሞተ ነው መንፈሳችሁ ግን በፅድቅ ምክንያት ሕያው ነው ለኔ አንደገባኝ

  • @Emebet-z9k
    @Emebet-z9k วันที่ผ่านมา

    የተረጋጋች ጋዜጠኘ

  • @lemabeneya8408
    @lemabeneya8408 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ?????????

    • @tigistudinku6986
      @tigistudinku6986 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ዮሐንስ 3
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ¹⁶ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
      ¹⁷ ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።
      ¹⁸ በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።

  • @ayelemegersa2273
    @ayelemegersa2273 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አጉል የተራቀ ቅህ እየመሰለህ ያልገባህን የሰ የተሳሳተ ወንጌል አታሰራጭ።በፀጋ የዳነ ሰው በየቀኑ ሀጢያት ይሰራል ሀጢያትም አያቆምም።የሀጢያትን ኮንሰፕት እንኳን በደንብ ሳትረዳ ዝም ብለህ ትዘባርቃለህ።

  • @kuwaitkuwait4611
    @kuwaitkuwait4611 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይቅረታ አድረጌልኞ አኝህ ሰዉ ለመታወቅ ወንድምን በመጥላት ነው ወይስ ወንድሜ አካሄድህ እግዚብሔር አይከብርበትም ብሎ መምከር ላላመነዉ ህዝብ መሳቄያ ማድረግ ያሳዝናል

  • @eyobzemedabera7575
    @eyobzemedabera7575 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ከተረት ተረት እና ከሀሚት ወጥተህ እውነት የሆነውን ክርስቶስ ስበክ
    አንተም እኮ ሐሰተኛ ከምትላቸው በላይ ሐሰተኛ ነህ ምክንያቱም ርዕስህ ክርስቶስ ሳይሆን አገልጋዮች ሆነዋል 🤔
    የመፅሐፉ መልዕክት ኢየሱስ ነው
    የመንፈስ ቅዱስም መልዕክት ኢየሱስ ነው
    የእግዚአብሔር አብ መልዕክት ኢየሱስ ነው
    ስለዚህ በክርስቶስ ነኝ የሚል ሰው መልዕክቱ ኢየሱስ ነው መሆን ያለበት ።
    ከሚጮኸው ሁሉ ጋር አትጩሁ መሠረት አልባዎች እንደሆናችሁ ያስታውቅባችኋል።

    • @SamuelZerko
      @SamuelZerko 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      hasetegnan badebabay siletekawome aykifahi......ewunet ye ginbar koda nw

    • @eyobzemedabera7575
      @eyobzemedabera7575 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@SamuelZerko ስህተትን የምንቃወመው ስለ ስህተት እያወራን ሳይሆን እውነትን በመኖር እና በመግለጥ ነው።
      አጨብጫቢ ትውልድ አጨብጫቢዎችን ይወዳል ።
      ትውልድ ከተያዘበት ከማንኛውም ችግር ነፃ እንዲወጣ ከተፈለገ ችግሩን ሳይሆን መፍትሔውን ነው መንገር።
      ከማጨብጨብ ውጡና መፅሐፍት ሁሉ የሚያወሩት ስለ ኢየሱስ ከሆነ እናንተም ኢየሱስን ማውራት ልመዱ!!

  • @aberashekancho2175
    @aberashekancho2175 วันที่ผ่านมา

    May i have pastor Matusal contact information pls