ሰው መንፈስ ነው ወይስ አይደለም ?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 71

  • @solomongobana5107
    @solomongobana5107 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሔር ሰለ አንተ በዙፋኑ ላ ለዘላለም ይባረክ ዳዊት ፋስል ምርጥ የወንጌል እውነት የበራልህ ሰው እድሜ እና እግዚአብሔር ይስጥልኝ ለአንተ።!!!

  • @elagym5723
    @elagym5723 2 หลายเดือนก่อน +5

    አይ ዴቨ ብሩክ ነህ ተባረክ እውነት እውነቷን ነው በሙሉ ድፍረት መጸሀፉን የምትገልጠው we love you 🙏🙏🙏

  • @DmisDemsi
    @DmisDemsi 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ነው ምወድህ ተባረክ

  • @AshenafiTesfaye-lw7pk
    @AshenafiTesfaye-lw7pk 2 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም ጥሩ ወንጌላዊ ነህ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ።

    • @henokkebede1783
      @henokkebede1783 2 หลายเดือนก่อน

      በአስተምሮት አንድ ያልሆኑ ግን ስማቸው የወንጌል አማኞች በሚል ሽፋን በአብዛኛው የኦርቶዶክስ አስተምሮትን የሚነፍቁ እርስ በእርሳቸው የማይስማሙ

    • @temesgenreta8899
      @temesgenreta8899 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@henokkebede1783ትምህርታቸው ልክ ስለሆነና ስላልሆነ ሳይሆን ምትጠላቸው ጴንጤ ስለሆኑ ብቻ ነው

  • @derartutola7404
    @derartutola7404 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን🎉❤

  • @tarikuwoldegiorgis8734
    @tarikuwoldegiorgis8734 2 หลายเดือนก่อน +1

    You're the best teacher may God bless You .

  • @zewdubelayethiopia9994
    @zewdubelayethiopia9994 2 หลายเดือนก่อน +1

    dave slante geta yibarek

  • @burtesiyum1659
    @burtesiyum1659 2 หลายเดือนก่อน +1

    God bless you more and more both of you

  • @MekonninUme
    @MekonninUme 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰው መንፈስ ነው ነፍስ አለው በስጋውስጥ ያድራል አሜን

    • @NatinaelDiresew
      @NatinaelDiresew 2 หลายเดือนก่อน

      Ok😂

    • @sintayehutilahun8447
      @sintayehutilahun8447 2 หลายเดือนก่อน

      መፅሐፍ ቅዱስ አንብብ እሺ ጥቅስ ብቻ አታምብብ 1ኛ ዮሐ 3÷2
      ፊል 3÷21

  • @yrgkas8956
    @yrgkas8956 2 หลายเดือนก่อน +1

    1ቆሮ 15 =47 አንብበው 2ቀሮ 5=16 ዮሃ ወንጌል 3=6 ሮሜ 8=12:13=14 ለመግብያ ይህን አንብብ ልብህን እእልከኛ አታድርገው ንጉስ እራት ላየ ከፍ ያለውን ቦታ በራስህ አትፈልገው ።ነገር ግን አከራካሪ ሃሳቦችን ሰው ስጋ ነብስ መንፈስ ነው ነገር ግን ነብሳችን ለጌታ ተሰታለችን አስተውለው ስጋችን በመንፈስ ሞትዋል ሮሜ 8=13 ይህንም አስተውለው እኛ የምናገለግለው የምንመራው በመንፈስ ነው እግዛብሔር ማስተዋል ይስጥህ

    • @yrgkas8956
      @yrgkas8956 2 หลายเดือนก่อน

      ዘፍ 1-27 እና 2=27 ሰው መጀመርያ ተፈጠረ ከዛ በኃላ ደሞ 2=27 የሰው መያዣ ተበጀ ለምሳሌ ኤፌ 4=24 በእውነት በሚሆን ጽድቅና ቅድስና እንደ እግዛብሔር ምሳሌ የተፈጠረውን አዲሱን ሰው ልበሱ ። እንደገና ደሞ መንፈስ ከሆንክ እስኪ በተዘጋ ቤት ግባ ላልከው ኢየሱስ ክርስቶስ በስጋው በተዘጋ ቤት ገብቷል ስሜታችንን ለጌታ ካልሰጠነው ከወደቀው አለም እናወራለን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ከፈቀድን ይረዳናል

  • @aderamillo4576
    @aderamillo4576 2 หลายเดือนก่อน

    GOD BLESS YOU DEAR BROTHER.

  • @kondaleabate9857
    @kondaleabate9857 หลายเดือนก่อน

    My God bless you…❤

  • @TemesgenAnchamo
    @TemesgenAnchamo 2 หลายเดือนก่อน

    Thank you

  • @asrategirma5206
    @asrategirma5206 2 หลายเดือนก่อน

    Amen 🙏

  • @AkaluwalelignWalelign
    @AkaluwalelignWalelign 2 หลายเดือนก่อน

    Tebarek

  • @AldaKassa
    @AldaKassa 2 หลายเดือนก่อน

    God bless you

  • @yeabsiragarkbo5359
    @yeabsiragarkbo5359 หลายเดือนก่อน

    ሰው በተዘጋ በር ውስጥ ቢያልፍም መንፈስ ብቻ አይደለም ሰው የሚዳሰስ ስጋ መንፈስ ነብስ አለው ። ሰው በትንሳኤ ቀን የማይሞት ሌላ አካል ይለብሳል እኛ ምድራዊው ድንኳናችን ቢፈርስ ሰማያዊ ነን ሰማያዊውን አካል እንለብሳለን።

  • @kelemuabalcha380
    @kelemuabalcha380 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰው መንፈስ ነው በስጋ ውስጥ የሚኖር።

  • @tadesekasa6310
    @tadesekasa6310 2 หลายเดือนก่อน +3

    መሣቅና ማጨብጨብ :- ቤተክርስቲያን ሙስጥ ጭብጨባና ሣቅ --- እዚያም ቤት ጭብጨባና ሣቅ :- - -- ጭብጨባና ማቅ .. ጥያቄ የለ ? ቃሉን ፈትኖ መቀበል የለ ለተባለው ሁሉ ጭብጨባ ማቅ ~~ እንደ ዉሃ ሙላት እየተሣሣ ቀን ወረድን ፣ ሄድን ፣ ነጎድን ግን ቁልቁለት ፣ ዝቅጠት ሆነብን፡ - ብረከት አለመጣን ፣ ተፅዕኖ አልፈጠርን :- ሁሌ ቲያትር ቤት . ወይስ የእግዚአብሔር ቤት

    • @MisraEbrahim-t4m
      @MisraEbrahim-t4m 2 หลายเดือนก่อน

      Ye sak menfes! Betam yasazinal! Ye egzihaber neger yaslekisegnal enji ayasikegnim. Seke lememtat gubae alikafelim!

    • @HabtamuBayissa
      @HabtamuBayissa 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@MisraEbrahim-t4mኢየሱስኮ ለኒቆዲሞስ የተናገረው የድነት መንገድ ነው ኮ ግራ ሲጋባ ሁሌ ትምርቱን ማጣጣል ይወዳል አሁን እንኳ የሚያወራው ተረት እንደሆና ሌላ ሰው ይኼን ሲናገር ቢሰማ ያብጠለጥል ነበር ዳዊት እርሱ ቢቻ ትክክል እንደሆነ የሚያስብ ሰው

  • @Dere-Orthodox
    @Dere-Orthodox 2 หลายเดือนก่อน

    On this time best comide

  • @erbika9657
    @erbika9657 2 หลายเดือนก่อน

    Like nhe Egzhaber sew setega yibzalek 😁😂

  • @lidyanessru1626
    @lidyanessru1626 2 หลายเดือนก่อน

    aseredana yelelawen eweket kemankashesh, sham of u

  • @መልካምዜና-ኰ5የ
    @መልካምዜና-ኰ5የ 2 หลายเดือนก่อน

    Sew sew nw. 👂👂👂👂👂👂👂

  • @meleket
    @meleket 2 หลายเดือนก่อน +4

    ለመጀመሪያው ሰባኪ ጥያቄ አለኝ። ስለ ስላሴና ስለ ኢየሱስ ትክክለኛ ትምህርት ሳትማርና ሳታስተምር እንዴት ነው አማኙን ወደ ክርስቶስ እውቀት የምታሳድገው? ወንጌል ስለክርስቶስ አይደለምን? ክርስቶስ ማነው ለሚለው ጥያቄ መልስ ሳታገኝ ክርስቶስን መስበክ አትችልም። ህዝብ ሰብስበህ ኮሜዲያን ይመስል ማሣቅና መሣሳቅ ትችል ይሆናል እንጂ ምዕመኑን ወደ እግዚአብሔር ፈቃድ ዕውቀት ማሳደግ የሚችል ትምህርት ልታቀርብ አትችልም። ስለዚህ ኢየሱስ ማነው? የሚለው ጥያቄ መልስ የወንጌል ቁልፍ ነው። "ሰዎች ኢየሱስን ማን ይሉታል? እናንተስ ማን ትሉታላችሁ?" ጌታ ለሐዋርያቱ ያቀረበው ዋና ጥያቄ ነበር። ዛሬም ለያንዳንዱ አማኝ የሚቀርብ መልስ የሚያስፈልገው ጥያቄ ነው።

    • @abrahamjesus1389
      @abrahamjesus1389 2 หลายเดือนก่อน +3

      እሺ ጥሩ ሀሳብ ነው ያነሳሽው ግን video ሰርቷል አስተምሯል ትምርቱም ልካዊ ነው።
      ያለበት አውድ ግን የተረዳሽው አልመሰለኝም በጣም ትክክል ነው ያወራው።

    • @Mimi-d9q
      @Mimi-d9q 29 วันที่ผ่านมา

      ክክክ ዳዊትን ኖው ያልሹ ዎይስ ላራስሽ ኖው እናቱ አላም ውስጥ ያሉ ጳጳስ ሆና ፓስተር እንዴ ዳዊት የምያስታምር አጋልጋይ የላም ስም ሲላ ዳዊት እዉቃት ማጋላጥ ማዎቅ ከፋላግሽ vedoiwochn ዮዑተቭ ላይ ጋብታሽ ታማልካች ያኔ አፍሽን ትህጅ ይሆናል

    • @TedyAman-bp8mn
      @TedyAman-bp8mn 25 วันที่ผ่านมา

      አታዉቅም እንዴ 😂

    • @HaileTesfay-m9j
      @HaileTesfay-m9j 8 วันที่ผ่านมา

      ሰውማነው ስትሉ ግዜአትፍጁ ነው ያለው እንጂ የሱስ ማነው ለሚለው ጥያቄ አደለም እያስርዳ ያለው ።

  • @yeabsiragarkbo5359
    @yeabsiragarkbo5359 2 หลายเดือนก่อน

    ወንድም ዳዊት ያየኸው ህልም ሲፀልይ ከምታየው ሰው ጋር ካቀያየመህ ህልም ያሳየህ እግዚአብሔር አይደለም ። ህልም ወደ ሰዎች ኢሉሙናቲዎች እየላኩ ሰውን እንደሚያሳስቱ እወቅ።

  • @MulukenHailu-j1p
    @MulukenHailu-j1p 2 หลายเดือนก่อน

    በደንብ ነዉ የሚታደገዉ

  • @truthbylove
    @truthbylove 2 หลายเดือนก่อน

    Fursh

  • @elagym5723
    @elagym5723 2 หลายเดือนก่อน

    I can't stop my laughing 😂😂😂😂😂😂አይ ዴቨ ነጭ ነጫን 🙏🙏🙏

  • @AbrihamWolde-b2h
    @AbrihamWolde-b2h หลายเดือนก่อน

    መንፈስ ከሆነችሁ ምግባችንን አትሻሙ መንፈስ አይበለም

  • @NetsnetDesalegn-b1j
    @NetsnetDesalegn-b1j 2 หลายเดือนก่อน +1

    Sow min gebiito now misikaw😢😢😢 ayizuch andi keni igzbere wode hiwoti yimarachewal

  • @fantigatachew949
    @fantigatachew949 2 หลายเดือนก่อน

    የኔ ጥያቄ? ሰው ሲሞት ብቻ ነው መንፈስ የሚሆነው? ምክንያት ሰው ከሞተ በኋላ ነፍሱ ወደ እግዚአብሔር ትሄደለች ከሚሉት አማኞች አንድ ነኝ።

  • @TeamrsiyumTsegu
    @TeamrsiyumTsegu หลายเดือนก่อน

    ሰው መንፈስ መሆኑ ካወቀ ከ እ/ር እንደተወለደ አወቀ ማለት ነው እ ና እሄን ጥቅም የለውም የው 1;12

  • @Tomejkara
    @Tomejkara 2 หลายเดือนก่อน +3

    ሰዉ መንፈስ ነዉ በስጋ ዉስጥ ይኖራል

  • @apostletechaleabebe6386
    @apostletechaleabebe6386 2 หลายเดือนก่อน

    ጉባኤው ይሁን ከሰባኪው አልገባኝም ወደ ኮመዲ ተጠጋጋ ዳዊት😂😂😂

    • @ሰሚርዮሐን
      @ሰሚርዮሐን 2 หลายเดือนก่อน +1

      ማልቀስ ከፈለክ ብቻህን በርብ ዘግተህ ተነፋረቅ እኛ ኑሮ ያስለቀሰን ሰዎች እንሳቅበት ተወን 😂😂😂

    • @TizaluTerefe-zw4uq
      @TizaluTerefe-zw4uq 2 หลายเดือนก่อน

      አጥርቶ መስማት ይሁንልህ

  • @negestat12
    @negestat12 2 หลายเดือนก่อน

    Dave😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @kassahunmazengia5694
    @kassahunmazengia5694 หลายเดือนก่อน

    እየበሉ እየጠጡ ሠው መንፈስ ነው ማለት አዲስ ግኝት ግን እውነት ያልሆነ ነው ::ይሄ ሁሉ ሌብነት ለመብላት መስሎኝ 😂😂😂

    • @TeamrsiyumTsegu
      @TeamrsiyumTsegu หลายเดือนก่อน

      ምንህ ነው ደግም የተወለደ ታድያ

  • @Tomejkara
    @Tomejkara 2 หลายเดือนก่อน +3

    ከአንድ ወንጌል አዋቂ እንዲህ አይነት ቀልድ አይቀለድም መጀመሪያ በደንብ ቃሉን አንብብ ይሄ ዉጫዊ አካል ወይም ስጋችን አፈር ሲሆን ወደአፈር ይመለሳል ዋናዉ ኦርጂናሉ ሰዉ ግን በስጋቸን ዉስጥ ይናራል አይጨበጥም አይዳሰስም በምንሞትበት ጊዜም ከስጋችን ስለይ አይታይም መገር ግን ተለይቶ ወደሰማይ ሄዷል ታዲያ ስሄድ ወይም ከስጋችን የተለየዉ መንፈስ አይደለምን??

    • @EPCLeader
      @EPCLeader 2 หลายเดือนก่อน +2

      ሲጀመር ሰው መንፈስ ቢሆን ኖሮ ክርስቶስ ሰው አልሆነም ማለት ነው እኮ

    • @tekabetesfaye1215
      @tekabetesfaye1215 2 หลายเดือนก่อน

      ነፍሱስ

    • @kikamulu1980
      @kikamulu1980 2 หลายเดือนก่อน

      እና ትንሳኤ አካል ስንለብስ orignalu የቱን ልትል ነው

  • @seblewongelzeyede5280
    @seblewongelzeyede5280 2 หลายเดือนก่อน

    Dave 😂

  • @birhanudebisso2848
    @birhanudebisso2848 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር መንፈስና ነፍስ እያለው መንፈስ ከተባለ መላዕክትም መንፈስና ነፍስ ካላቸው መናፍስት ከተባሉ ሰይጣንም መንፈስና ነፍስ እያለው መንፈስ ከተባለ ሰው ደሞ መንፈስ ነፍስና ሥጋ ካላቸው ሥጋ ስለተጨመረባቸው ብቻ ሥጋ ይባላሉ ወይ?
    እኔ ግን ሰው መንፈስ ነው የሚለውን አምናለሁ። ኢየሱስ ልጅ የሆነው ደግሞ በማርያም ሆድ ሲጸነስ ነው። አራት ነጥብ። አለቀ ደቀቀ። ይህ የትምህርት ንፋስ አይደለም። መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትምህርት ነው። ወደ እግዚአብሔር የበለጠ የሚያጠጋጋን ትምህርት ነው እንጂ ዝም ብሎ ትምህርት አይደለም። ጠቃሚ መሆኑን በሕይወቴ አይቻለሁ።
    ❤ሲወደው❤
    ❤ሃሌ ሉያ❤

  • @antenehbelete8763
    @antenehbelete8763 2 หลายเดือนก่อน +2

    He is lier