አለም ላይ እንዲህ አይነት ኪሳራ የለም ። | ከዮሴፍ ይድነቃቸው ጋር |
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 18 ม.ค. 2025
- ሰላም ያገር ሰው !
ዮሴፍ ይድነቃቸው ፀሐፊ ነው ። እጅግ ጥሩ አንባቢም ጭምር ። በመጀመርያ ደረጃ ተማሪዎች የስነ ጥበብ ትምህርት መምህርም ነው ። በዚህ ቆይታው ውስጥ ከመምህርነት ባሻገር እየሰራ የሚገኘው እጅግ ማራኪ ጉዳይም አለ ። በቆይታችን ስለስነ ጥበብ መምህርነት ጉዞውና ስለMysticism አውርተናል ። ዮሴፍ 'የሕይወት ዛፍ tree of life' የሚሰኝ ፖድካስትም አለው ። እሱ ላይም ውብ የኾኑ የጥበብና የስነ ፅሁፍ ዳሰሳና ኪናዊ ስራዎችን ያቀርባል ። ሰብስክራብ ብታደርጉት እንመክራለን ።
መልካም ቆይታ ።
SELAM YEHAGER SEW !
Yosef Yednekachew is a writer. he has also a good reading exposure. He is also an art teacher for elementary students. In this period, there is also a very interesting issue that he is working on besides being a teacher. During our stay, we talked about the journey of being an art teacher and about Mysticism. Yoseph also has a podcast called 'የሕይወት ዛፍ tree of life'. He presents a beautiful works of art and literature. We recommend you to subscribe his channel .
Have a nice stay.
• ሩሚ እና ሸምስ ጥበብና ወዳጅነት ክ...
ሚገርም ውይይት ነው ❤❤
ማሜ ወ ጆሲ ይመቻችሁ
🙏መልካም ነው ደግ የተረድኦት ጭውውትነው።
በርቱልን።
እናመሰግናለን ። ☕️🖤
nice !!!!!!!
Thank you ! 😊
ጎበዛዝት መኳንንት በርቱልን!
የሚጥም ውይይት❤❤
የምወዳችሁ ሰዎች💙
አንቺ ጃ ❤❤
❤❤❤❤