MK TV || የወጣቶች ገጽ || አምላኬ በኔ ተወራርዶብኝ ነው ብዬ ስለማምን አላሳፍረውም!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 256

  • @hiwotaynalem353
    @hiwotaynalem353 ปีที่แล้ว +57

    የምታምነው መድሐኒአለም የልብህን በሙሉ ይሙላልህ ያንተን ታሪክ በሌላ ሚዲያ 3ግዜ አይቼዋለሁ።የሚገርም ክርስተና የሚገርም ጽናት ይሄን የምለው ዝም ብዬ አይደለም እኔ ፓራላይዝ ሆኜ አንተ አሁን እያሳለፍከውን አሳልፌዋለሁ ምግብ አጠገቤ ቁጭ ብሎ ሰው እስካላጎረሰኝ ድረስ እየራበኝ አልበላም ነበር ክብር ለመድሀኒአለም ይሁን አሁን አልፏል እንደድሮዬ ባልሆንም እራሴን ችዬ እንቀሳቀሳለሁ ሁለተኛ ድግሪዬን እየተማርኩኝ እገኛለሁ። በቤቱ ያጽናህ

    • @ትዱማር
      @ትዱማር ปีที่แล้ว +4

      አሜን አሜን አሜን ሐሌሉያ እግዚአብሔር አምላካችን እንዳንተ ለመመስከር ያብቃዉ

    • @mimimola7057
      @mimimola7057 7 หลายเดือนก่อน

      አሜንንን

  • @ethiopia11161
    @ethiopia11161 ปีที่แล้ว +40

    ማዕበል ይሄን ሁሉ ጥንካሬ የሰጠህ አምላክ ይመስገን

  • @DfFyy-sl3md
    @DfFyy-sl3md 7 หลายเดือนก่อน +2

    የነ ወንድም የሚታምነው መድሃነ አለም ምህረቱ ይላክልህ ጥንካሬህ በጣም ይገርማል

  • @bertukanfekerberhan8907
    @bertukanfekerberhan8907 7 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሜ ለናትህ ጠንክርላት ጀግናዬ ነህ

  • @comcell3831
    @comcell3831 7 หลายเดือนก่อน +4

    ማዕበል ወንድማችን ቸሩ መድኃኔዓለም በምህረት ይጎብኝኽ አንተ ጠንካራ ወጣት

  • @mesetemesete
    @mesetemesete 7 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ጠካራ እግዚአብሄር ጨርሶ ይማርህ

  • @ንዒማርያምመሠረተኩሉአለም
    @ንዒማርያምመሠረተኩሉአለም ปีที่แล้ว +11

    እመቤቴ ማርያም ጨርሳ ትማርህ አምላከ ቅዱሳን ሙሉ ጤናህን ይመልስልህ ያንተን ጥንካሬ ለሁላችንም ያድለን ወንድሜ አሜን

  • @tinaethio3885
    @tinaethio3885 ปีที่แล้ว +22

    የእኔ ወንድም እግዚአብሔር ይደግፍህ ያበርታህ ጠንካራ ነህ ምን ልበልህ አንተ መጸሐፍ ቅዱስ ነህ ምን ልበልህ አላውቅም
    ጻዲቁ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ይዳብሱህ ያሳስቡህ አይዞህ በርታ✝️👏❤

  • @Lemlemkure
    @Lemlemkure 7 หลายเดือนก่อน +1

    የመፅሐፍ ቅዱስ ታሪክ ተረት ለሚመስለን ይኸው ኢዮብ። እግዚአብሔር ይመስገን

  • @TesfaKidusan
    @TesfaKidusan ปีที่แล้ว +12

    ታሪክን የሚቀይር አምላክ ታሪክህ ተቀይሮ ዳግም ለምስጋና ያቁምህ ወንድማችን ማዕበል አይዞህ የብዙዎች ብርታት ነህ እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ ትዳብስህ

  • @gig9732
    @gig9732 ปีที่แล้ว +10

    በአማን ተንስአ መድኃኒነ!!!
    አቤት ጽናት በጣም ጀግና ነህ የእውነት! አምላከ ቅዱስ እዮብ አሁንም ያጽናሕ እመአምላክ ትዳብስህ እኔ አለሁ እንጂ ሙሉ ጤና እያለኝ ሰርቼ እየኖርህ ዘላለሜን ፈጣሪዬን የማማርር😢

  • @MsNexus
    @MsNexus ปีที่แล้ว +2

    ወንድሜ አንተ ትግስትን ከፃድቁ ኢዮብ ተምራለው አልከን እኔ ደግሞ ፅናትንና ትግስትን ከአንተ ተምራለው የድንግል ማርያም ልጅ መድሀኒአለም ክርስቶስ ጨርሶ ይማርህ አይዞህ ትድናለህ እግዚኦ እኔ ሙሉ ጤነኛ ሁኜ አላመሰግንም😢

  • @abrehetgirmay3677
    @abrehetgirmay3677 7 หลายเดือนก่อน +1

    እመብርሀን ትጠብቅህ እግዚአብሔር በምህረት እጁ ይዳብስህ

  • @Abeniboss1235
    @Abeniboss1235 7 หลายเดือนก่อน +2

    አንተ መጣም ጠንካራ ነህ ።እግዚአብሔር እንደሚምርህ አልጠራጠርም ❤❤❤

  • @AmesuMelke-w4r
    @AmesuMelke-w4r 7 หลายเดือนก่อน +1

    አመአምላክ ትዳብስህ የኔ ትጉ አይዞን ትገህሰቱ ይስጥ አነድ ቀን ቀና ትላለ ምህረቱ የማያልቅ ጌታ የጎቢኝክ ❤🙏🙏🙏

  • @ሂዊየማርያምልጅ-ሸ6ለ
    @ሂዊየማርያምልጅ-ሸ6ለ ปีที่แล้ว +12

    እደት መታደል ነው የዚህን ያክል ጥንካሬ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ወድማችን❤❤❤😢

  • @ቤተናቲዩብ
    @ቤተናቲዩብ ปีที่แล้ว +5

    ወዮ ለኔ ሁሉ ሰጥቶኝ ለማማርረው ወንድማችን አምላከ ቅዱሳን ድነህ ለለመስከር ያብቃህ

  • @Asmra-v9t
    @Asmra-v9t 8 หลายเดือนก่อน +3

    አግዚአብሔርምህረቶይላከልህየኔወንደመ❤❤❤❤

  • @ቅዱስገብረኤልአባቴ
    @ቅዱስገብረኤልአባቴ 7 หลายเดือนก่อน +1

    አቤት ጥንካሬ ቸሩመድሀኒአለም ጨረሶ ይፍውስህ

  • @dfgdfgg2914
    @dfgdfgg2914 ปีที่แล้ว +5

    በእውነት ወንድሜ አንተ ጠንካራ ሰው ነህ ከዚህም በላይ ፅናትን ጥንካሬውን ይጨምርልህ ቸሩ መድኃኔዓለም እንዳመንከው ምህረቱን ይላክልህ ወደ አሰብከው ገዳምም በእግርህ ቆመህ ለመሄድ ያብቃህ

  • @Mercy-x8o
    @Mercy-x8o ปีที่แล้ว +7

    እውነት በዘመናችን እንደዚ ያለ ሰው መኖሩ ይገርማል። እመ ብርሃን ትጠብቅህ

  • @tsehaykahsay420
    @tsehaykahsay420 ปีที่แล้ว +1

    ብርታት ጉልበት ለሆነህ ኣምላክ ክብር ይግባው። የተግባር ክርስቲያን ነህ ወንድም ማዕበል።

  • @chimelak
    @chimelak ปีที่แล้ว

    የድንግል ልጅ ያለምንም ምክንያት አደለም የፈጠረህ ወንድማችን , እግዚአብሄር ከአንተ ጋር ይሁን 🙏🙏🙏🟢🟡🔴

  • @HiwoiSiSiyaa
    @HiwoiSiSiyaa 3 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @TsehayAbebaw1216
    @TsehayAbebaw1216 ปีที่แล้ว +5

    አንተን አይቼ ለእራሴ ስለሀጥያቴ አለቀስኩኝ😢😢😢

    • @fyyd9676
      @fyyd9676 7 หลายเดือนก่อน

      Enem😢😢😢

  • @Lemlemwuletaw
    @Lemlemwuletaw 5 หลายเดือนก่อน

    ማዕበል ማመስገንን እንድማር ራሴን እንዳይ ስለረዳኸኝ አመሰግናለው ምኞትህ በእማምላክ እውን ይሆናል
    ለም የእመብርሀን

  • @warkmeoko
    @warkmeoko ปีที่แล้ว +18

    እግዚአብሔር ምህረቶ ይላክልህ የኔወንደም😢😢😢😢❤❤❤ጠካራነህ ሁሉ አካል እያለን የምናማረር እስኪ አዳምጥት በተለይ እኛ ወጣቶች❓❓❓

    • @natalasafer3333
      @natalasafer3333 ปีที่แล้ว +1

      በጣም እኔ ራሴን ሳይ ምን አይነት 0000 ወሆኔ ገረመኝ

  • @senaitwelaa
    @senaitwelaa 7 หลายเดือนก่อน

    ወንድማችን ማእበል እግዚአብሔር መልካሙን ነገር ሁሉ ያድርግልህ የምትዎደው ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ እዚህ ያደረሰህ አምላክ ይክበር ይመስገን❤❤❤❤❤❤

  • @meseretEyase
    @meseretEyase 7 หลายเดือนก่อน

    የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ታሪክህን ይቀይረው ይችላልና ወድሜ ያመከው አምላት አይለይህ ከቻልክ ወንቅሸት ገብርኤል ፀበል ብትገባ እርግጠኛነኝ ቁመህ ትሄዳለክ

  • @asekagnew
    @asekagnew 6 หลายเดือนก่อน

    የኔ አባት ፀሎት ላንተ አይነገርም አይዞህ ማእበል አንተ ትለያለህ ከነቤተሰብህ ፅናታቾሁ እምነታቾሁ ይቅርታችሁ ልብ ይሰብራል አንተ እዮብ ነህ ማመስገኛዬ ነህ እወድሃለሁ።

  • @abozenechyosef2803
    @abozenechyosef2803 ปีที่แล้ว +1

    ለብዙ ደካማ ለክርስቲያኖች ወንድምና አህቶች ትልቅ ብርታ እንድትሆን ስለተመረጥህ እግዚአብሄር ይመስገን። በእውነት ክርስትና በጣም አጠንክሮሃልና እንዳንተ እንድንበረታ እግዚአብሄር ይርዳን።

  • @amlakymesgen7322
    @amlakymesgen7322 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልህ እመቤቴ ማርያም ዳግም ቁመህ እግዚአብሔርህ እድታመሰግን አማላጂነቷ አይለይህ

  • @AmesuMelke-w4r
    @AmesuMelke-w4r 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰለ ሁሉም ነገር 🙏🙏🙏

  • @guhatsewenmaryam1273
    @guhatsewenmaryam1273 ปีที่แล้ว +4

    እግዚኦ ጥንካሬ አምላክሆይ ይህንን ልጅ አንሣውና ታምርህን አሣይ??

  • @tristmariam2821
    @tristmariam2821 ปีที่แล้ว +2

    ወንድሜ ማዕበል በድጋሜ በዚህ በመጻፍ ዙሪያ ትንታኔ ስሰጥ ስላየሁ እግዚአብሔር ይመስገን የምታመልከው ተስፋ ያረከው አምላክ ምህረቱን ፈፅሞ ይስጥህ በእውነት ካለፈው የቤተሰብ ታሪክ ሳልጠግባችሁ ያለቀው እናትህን ሁሉንም ቤተሰቦችህን ይጠብቅልህ እናትህ ግን ንግስት ናቸው ብርቱ ፁኑ ምንም እንዳልደረሰበት ከፊታቸው ያለ ፈገግታ ብቻ ሁላችሁም ትልቅ አራያ ናችሁ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ሀሳብን ሁሉ ይሙላልህ

  • @ኢዮስያስ
    @ኢዮስያስ ปีที่แล้ว

    የእውነት በጣም ጠንካራ ነህ እግዚአብሔር አምላክ ይማርህ እመ አምላክ በምህረት እጆቿ ትዳብስህ አሜን
    እግዚአብሔርን ማመስገን እንዳለብን ብዙ ሺህ ስብከቶች ሰምቻለሁ ዛሬ ግን በተግባር አሳየኸን ጀግና ነህ ቃሉን በህይወት የምትሰብክ
    ለሃገራችን ለቤተ ክርስቲያናችን እግዚአብሔር አምላክ እርሱ በቸርነቱ ይመማከትልን እግዚአብሔር አምላክ ፈቅፎ ከሃገር ስሀባ መጽሐፉን አነባለሁ እመ አምላክ ትፈቀፍልኝ ግብረ አራዊት የሚሰሩትን ማስተዋሉን ያድልልን ካልሆነም ያጥፋልን አሜን

  • @Haregi849
    @Haregi849 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ ጨርሶ ይማርህ እውነት ነው እግዚአብሔር ባንተ ድንቅ ነገር መስራት ፈልጎ ይሆናል

  • @TsehayEthiopian
    @TsehayEthiopian ปีที่แล้ว +1

    ቅድስት ስላሴ በምሕረት ይጎብኝህ እደዚህ ሁነህ የአምላክን ድንቅ ስራ የመሰከርክ😢😢
    ደግም ሙሉ ጤናህን አግኝተህ የምትሰብክ ያድርግህ😢😢😢
    ግን እኔ ሰው ነኝ ጉድ አምላኬ ሆይ ይቅር በለኝ ኧረ አምላኬ ሆይ ሳሳዝንህ ዝም አትበለኝ ልቦናየን አልስልኝ😢😢😢
    እመ አምላክ እናቴ እንደ ምድር አሸዋ ሐጢአቴ በዝቶ አምላኬን አዛዝኛለሁና በምልጃሽ አስታርቂኝ😢😢😢😢😢😢

  • @መነናዊትባለማሕተቧ
    @መነናዊትባለማሕተቧ ปีที่แล้ว +2

    እምነትህ ጽናትህ ጥንካሬህ የእወነት ይደንቃል። እግዚአብሔር አምላአክ ከዚህ በላይ ጸጋውን ያብዛልህ ወንድምዬ መጽዓጉን የጎበኘ አምላካችንአንተንም ይጎብኝህ።

  • @serkalemabate4691
    @serkalemabate4691 7 หลายเดือนก่อน

    ክርስትያ ተስፋ አይቆርጥም አይዞህ በርታ እግዛብሄርን ድንግል ማርያምን ይዘህ ምንም አትሆንም ትድናለህ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው

  • @negerhuluyoutube6730
    @negerhuluyoutube6730 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልህ። ቃለ ህይወት ያሰማልን። መቼም የእግዚአብሔር ስራው ግሩም ነው። ሐዋርያው ቅዱስ ሉቃስን ነው ያስታወስከኝ። እሱ አካሉአልቆ በቅርጫት እስከሚሄድ ድረስ ደርሶ እንደነበር ስንክሳሩ ይንፕግረነል። አንተም አንዱ የዘመናችን ሐዋርያ ነህ። በርታ

  • @hanatsegey2769
    @hanatsegey2769 ปีที่แล้ว +1

    እንዴት የታደልክ ነህ ወንድማችን የሚገርም እምነት በረከትህ ይደርብን እመብርሀን ጨርሳ ትማርህ🙏❤

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 ปีที่แล้ว +2

    ልክ እንደስምህ ማ ዕ በ ል ❤❤❤
    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ሁሌም አንተን ሳይ ራሴን ግምት ውስጥ እከታለሁ 😢😢ወንድማለም እግዚአብሔር ረዥም እድሜ ከሙሉ ቤተሰብ ጋር 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @GenetTesfa-xm4jc
    @GenetTesfa-xm4jc 7 หลายเดือนก่อน

    የኛ ጀግና ወንድም እማምላክ እቅፍ ድግፍ አድርጋ ትጠብቅህ

  • @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
    @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ ปีที่แล้ว +2

    እመቤቴ ጨርሳ ትማርህ

  • @keiryhuncanal6227
    @keiryhuncanal6227 ปีที่แล้ว +1

    አንተና እናቱን ሚያስታምመው ቢኒ ሳይ ብርታታቹ ያስደንቀኛል ብዙ ተምሬአለሁ በናንተ ምንም የማያቅተው አምላክ በቃቹ ብሎ ለምስክርነት ያብቃቹ

  • @mulu-cf9el
    @mulu-cf9el ปีที่แล้ว

    ማእበል በጣም ጠንካራ እና ጎበዝ ነህ እግዚአብሔር አምላክ ይዳብስህ

  • @ንኢማርያምመሠረተኩሉዓለም

    አየ ቸሩ መድኃኔ ዓለም ድንቅ ስራህ አምላከ ቅዱሳን የተመሰገነ ይሁን ይህ ሁሉ የአምላክ ኃይል ነው

  • @genettekilu8812
    @genettekilu8812 ปีที่แล้ว +1

    ሁሌ እደነቃለሁ እንዳንተ አይነት ብርቱና አማኝ ሳይ የእግዚአብሔር ምህረት ሁሌ ከኛ ጋር ትኖራለች።
    እመነኝ እምነትህ ያድንሀል አምላከ ቅዱሳን ተአምሩን ያሳያል ባንተ ላይ

  • @khankpk8346
    @khankpk8346 ปีที่แล้ว +2

    አንተ ብርቱና ጠንካራ ሰው ነህ እግዚአብሔር ብርታቱንና ፀጋውን ያብዛልህ በኡነት አንተ ለሁም አርአያ ነህ እንወድሃለን በርታልን❤❤

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ምንኛ መታደል መመረጥ ነው ይህ ሁሉ እምነትና ብርታት እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህን

  • @addishiwotteklu4530
    @addishiwotteklu4530 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @haylu8198
    @haylu8198 ปีที่แล้ว

    አቤት መታደል የእምነትህ ጥንካሬ በእውነት በመንፈሳዊነት ይታይልኝ ያስደመማል ጨርሶ ይማርህ የእዮብ አምላክ መድኃኒአለም

  • @uaealain9484
    @uaealain9484 ปีที่แล้ว

    የምታምነዉ አምላክ አያሳፍርምና እዉነት ድነህ ቆመህ እድትራመድ ይርዳህ ከዝህ በላይ ጠካራ ያርግህ በርታልን

  • @tejituwendim4122
    @tejituwendim4122 ปีที่แล้ว +1

    እልልልል ተናገሩ ድንቅ ስራውን ለአለም ንገሩ ከዚህ በላይ ታምር ምን አለ ፅናትህ ትደርብን

  • @girmayigzaw4689
    @girmayigzaw4689 ปีที่แล้ว

    ጸጋውን ጨምሮ ጨማምሮ ያብዛልህ እግዚአብሔር መልካሙን የልብህን መሻት ይስጥህ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ

  • @tgdiple
    @tgdiple ปีที่แล้ว

    ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ሁሉም ነገር የሚሆነው በምክነያት ነው ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ወድማችን በእውት አምላከ ቅዱሳን ቸሩ መድኃኒዓለም የድንግል ማርያም ልጅ በቃ ይበልህ ጨርሶ ይማርህ በእውነት እመብረሐን የዘርያዕቆብ እመቤት ትዳብስህ በእውነት አሜን፫

  • @hebeshawit2385
    @hebeshawit2385 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናህ ያፅናን ሁላችንንም የነገውን ታሪክህን ይቀይርልህ የሚሳነው የለምና

  • @uaealain9484
    @uaealain9484 ปีที่แล้ว

    እግዜአብሄር ያበርታህ ወድማችን በጣም ጠካራ ልጅ ነህ

  • @ሔኤሜን
    @ሔኤሜን ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ጨርሶይማርህ ወንድማችን በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው ያስተላለፍከው አሁንም በአውደ ምህርቱቆምህ ምስክርነት ክብ ስትሰጥ ለመስማት ያብቃን አምላከ ቅዱሳን❤

  • @bnp319
    @bnp319 ปีที่แล้ว

    Yeny geta wendmalem fetariy echreso yemareh abet tegest tehetna tenkariy tebarkleg fetary kasebekw yaderseh🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤👍👍👍👍

  • @Love-nr1zp
    @Love-nr1zp ปีที่แล้ว

    ቃለሕይዎትን ያሰማልን ወንድማችን
    የስብከት ኹሉ ራስ የተግባር ስብከት ነው ይኼን ደግሞ አንተ አስተምረኸናል
    እግዚአብሔር ይፈውስህና ከዚህ በላይ የምታገለግልበትን ጤና ያድልህ
    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትዳብስህ አሜን።

  • @ዕርግቧ
    @ዕርግቧ ปีที่แล้ว

    በጣም ጀግና ነህ እኔ አለሁ ትንሽ ነገር ሲገጥመኝ ፈጣሪ ሆይ ምን አድርጌህ ነው እያልኩ አማርራለሁ አምላኬ ይቅር ይበለኝ በእውነት ካንተ ብዙ ተመሪያለሁ ያለህ ጥንካሬ ጎበዝ ነህ እግዚአብሔር ይልብህን መሻት ይፈፅምልህ ከዚህም በላይ ጠንካራ ሁን አንድ ቀን ቁመህ ትሄዳለህ ትድናለህ በእውነት በራሴ አፈርኩኝ ሙሉ ጤናኛ ሁኘ ፈጣሪን አማርራለሁ 😢ወንድሜ ካተ ብዙ ተማርሁኝ ጀግና በርታ ወንድማችን ❤

  • @uaeuae4410
    @uaeuae4410 ปีที่แล้ว +1

    ጀግና ነህ ወንድሜ ጌታ መድኃኒዓለም ጨርሶ ይማረኝ በእርግጠኝነት ትድናለህ እግዚአብሔር ቀን አለው 🙏🏿 ስላስ ተማርከን እናመሰግናለን🙏🏿 ስልክን በሰጠኝ 🙏🏿😢😢❤️❤️❤️❤️

  • @RtUy-pl1mi
    @RtUy-pl1mi ปีที่แล้ว

    የሚገርም ብርታትነው ወድማችን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @BirhanGaromsa-gl6jw
    @BirhanGaromsa-gl6jw 7 หลายเดือนก่อน

    ቀናሁ በእምነትህ፣በፅናትህ በቤተሰብህ ፍቅር

  • @ዳግማዊትየእናቷ
    @ዳግማዊትየእናቷ ปีที่แล้ว +1

    ወንድማችን አንተ ፈጣሪ ጥንካሬውን አብዝቶ ሰቶኮል ያመንከው አምላክ ጤናክ ይመልስልክ

  • @workeneshshumet7454
    @workeneshshumet7454 ปีที่แล้ว

    ሁሉም በእርሱ ሆነ እግዚአብሔር ጥንካሬን ለሁላችንም ያድለን

  • @TsehayBelte-gg2gz
    @TsehayBelte-gg2gz ปีที่แล้ว +1

    ወንድም ሀሴቤን ልፅፍ ፈልጌ ቃል አጣሁ በጣም በጣም ጠንካራ ነህ እግዚአብሔር ይችላል ሁሉም ለበጎነው አላዛር ከሞት ተነስ ያለው አምላክ ዛሬም አለ መርዳት እንኳ ባልችል መፀሀፉን ለእኔና ለቤተሰቦቸ መግዛት በረከት ይድረሰኝ አድራሻ አስቀምጡልኝ እግዚአብሔር ምሮህ በዚህ መድረክ ቆመህ ለመመስከር ያብቃህ አመሰግናለሁ

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን በደህና መጣችሁ የትዋህዶ እቁውች እግዚአብሔር አምላክ ጭርሶ ይማርህ ውንድማችን ፍጣሪ ይዳብስህ😭

  • @tsionbeyene4773
    @tsionbeyene4773 ปีที่แล้ว +2

    ወዮልኝ ለኔ። ለገዛ ፋቃዴ እግዚአብሔርን ሳማርር ለምኖር። እግዚአብሔር እንዴት ታዝቦኝ፣ አዝኖብኝ ይሆን?!

  • @michaelgebrel4054
    @michaelgebrel4054 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ማዕበል በልጅነትህ አፍህን የፈታህባት እናታችን ቅድስት ማርያም ሃሳብህን ከልጇ ከወዷጇ ታማልድህ ለደጇ በድጋሚ የኮምበልቻ ማርያም ለሁላችን ትደርስልን

  • @saronisrael752
    @saronisrael752 ปีที่แล้ว +1

    አንተንበማየቴ ደስተኛ ነኝ ወንድሜ እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ እንዳልከው ይፈውስሀል እኛ አሁንም ዳንኪራ ላይ ነን

  • @AlaAa-d8z
    @AlaAa-d8z ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር የመስገን

  • @bethlehemzewude9406
    @bethlehemzewude9406 ปีที่แล้ว

    ወንድማችን በእውነት እግዚአብሔር የበለጠውን ፀጋና በረከት ያድልል የታመንከው አምላክ እስከመጨረሻው ያፅናህ !!!

  • @HelenAbel-m5l
    @HelenAbel-m5l 6 หลายเดือนก่อน

    ማዕብል ሁል ግዜ ስሰማህ የሚገርመኝ እምነትህ ጠንካራ ስለሆንክ ያሳብህ ይሳካል

  • @ጥሩወለተማርያም
    @ጥሩወለተማርያም ปีที่แล้ว

    ይገርማል በእውነት አንተን ለእኛ ማስተማሪያ ነው ያስቀመጠን የዘመናችን እዮብ የቅዱሳንን ህይት መስማት ለዚህ ጊዜዐይጠቅማል ጽናቶቻችን ብንወድቅ ተስፍወቻችን ናቸው በሃጢአት ብንወድቅ መነሳትን ያስተምሩናል

  • @טזטה
    @טזטה ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር አምላክ ምህረቱን ይላክልህ በእውነት

  • @natalasafer3333
    @natalasafer3333 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ ወንድማችን ይፈውስልን
    በቃ ተአምር ማለት የዘመናችን በተግባር የሚታይ ይህ ነው የልጁ ጽናት እፊቱላይ የሚነበበው ትልቅ ኃይላለው የቅዱሳን አምላ ፈውሶህ በግርህ ቆመህ ያሳየኝ ወንድምዬ በቤቱ ያጽናህ ያንተን ጽናት ለኔም በሰጠኝ በውነት ግሩም ነው የዚህ ሰው ቤተሰብ ታሪክ ሰምቼው ከዚህ በፊትም ህልም ይመስለኝ ነበር ደግሜ ሳያቸው ቤተሰቡ ጭምር የተባረከ ነው

  • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
    @ተመሰገን-ቀ3ጘ ปีที่แล้ว +1

    ማዕበለ እግዚአብሔር ይማርህ ወንድማችን❤❤❤

  • @Efriemfe
    @Efriemfe ปีที่แล้ว

    ግሩም ነው እግዚአብሄር ከዚህም በላይ ያበርታህ

  • @haylegrbreail
    @haylegrbreail ปีที่แล้ว +2

    ማእበል ወንድሜ አንተ ብርቱ ነህ በእውነት

  • @hreesaf4948
    @hreesaf4948 6 หลายเดือนก่อน

    ማእበል እንዳን አይነት ጠንካራ ወጣት አይቼ አላውቅም ይኸን የሰጠክ አምላክ ይመስገን🙏

  • @gdghtyy9348
    @gdghtyy9348 ปีที่แล้ว

    ወይ ወንድሜ መታደል ነው አንተ አካለ ጎደሎ አይደለህም ሙሉ ሰው ነህ እኛ አለን አይደል ሙሉ አካል ይዘን ባዶ ጭቅላት ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ክብሩን ያድልልኝ❤❤❤❤❤❤ በጣም ነው የወደድኩህ የሀይማኖት ያለህ ጥንካሬ

  • @mimichebude8019
    @mimichebude8019 ปีที่แล้ว

    የእግዚአብሔር ምርጥ እቃ አንተ ነህ ።

  • @kopreesa8674
    @kopreesa8674 ปีที่แล้ว

    የምታምነው ቸሩ አምላክ ድነህ በዓውደ ምህረቱ ለመስከር ያብቅህ ወድሜ የእውነት ጥንካሬህ ይገርማል

  • @genetwoldeyohanis8497
    @genetwoldeyohanis8497 ปีที่แล้ว +1

    እንደ እምነትህ ይደረግልህ የኔ ወንድም ከ2ቱ አደጋዎች ያተረፍህ አምላክ ምን ይሳነዋል ።

  • @saraalsara169
    @saraalsara169 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ ወላዲተ አምላክ ትጠብቅህ ትፈዉስህ 😢😢😢😢

  • @HighMobile-c9e
    @HighMobile-c9e ปีที่แล้ว

    ❤ ምን ልበልህ ❤ያንተን ልብ ለሁላችንም ያድለን ወንድማችን

  • @fhhhghnn8556
    @fhhhghnn8556 ปีที่แล้ว

    እመቤቴ ማርያም ጨርሳ ትማርህ እኔ እደልቤ እየተራመድሁ እደልቤ እየሠራሁ ግን በትንሽ በትልቁ አማርረዎለሁ ይቅር በለኝ ልቦና ስጠኝ😢😢😢

  • @ዘቢደር-ለ7ከ
    @ዘቢደር-ለ7ከ ปีที่แล้ว

    በእውነት የልብህን መሻት ፈጣሪ ይሙላልህ ወንድማለም እምነትህ ጥንካሬህ ያመንከው አምላክ ይጠብቅህ ወንድሜ

  • @brtukanderss1630
    @brtukanderss1630 ปีที่แล้ว +1

    በእንባ ነው የጨረስኩት ስለ እራሴ ሳስብ አምላኬ ሆይ ለሁሉም ነገር ትግስትን ስጠኝ😢😢

  • @amlakymesgen7322
    @amlakymesgen7322 ปีที่แล้ว

    እኞ ጤነኞች ሁነን ስንቱን እናማርር አለን አንተግን ልበ ብርሀን ጀግና ነህ መጨረሻህን እግዚአብሔር ያሳምርልህ

  • @Aberash-hd1uz
    @Aberash-hd1uz ปีที่แล้ว

    በእውነቱ ቸሩ መድኃኔዓለም እንደ እምነትኽ ያድርግልህ ፍቃዱ ከሆነ ቁመህ ለማያት ያብቃን❤

  • @ድንግልማርያምእናቴ-ጨ2ዀ
    @ድንግልማርያምእናቴ-ጨ2ዀ ปีที่แล้ว

    አቤት ብርታት ቸሩ መድሀኒያለም በቸርነቱ ይዳብስህ
    እግዚኦ በራሴ አፈርኩ ጤነኛ ሁኝ ተመስገን ማለትን የረሳሁ

  • @HaymanotZemikael-x2g
    @HaymanotZemikael-x2g 8 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል
    ቆመህ እናይሃለን ወንድሜ 🙏
    በርታልን❤

  • @amsalegammie2303
    @amsalegammie2303 7 หลายเดือนก่อน

    ወንድማችን እዛብሄር ያበርታህ እሱ ጨርሶ ይማርህ እኛንም ፈጣሪ ያበርታን

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ ปีที่แล้ว

    አንተ በእምነትህ ጠንካራ ነህ ወንድሜ በርታልን ሁሉም ለበጎ ነው ነገ የተሸለ ቀን ይመጣል በእምነታችን ሁሉ ይደረግልናልና እመምላክ ትደብስልን በቅዱሳን ንጹሐን እጆቿ ❤

  • @ሻሸመኔ
    @ሻሸመኔ ปีที่แล้ว +1

    ይሁሎ ጥንካሬ እግዚአብሔር የልብህን ይሙላልህ እኔ ካንተ ፅናት ተምሬያለዉ

  • @SalamSalam-uy8cg
    @SalamSalam-uy8cg 7 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ እግዚአብሔር ያበርታህ ጥክርናህ የምገርም ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉